KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እመቤታችንን እንዴት ነው እንዲ ሚዘሏት
9:06
ሰበር ሰበር - አስፈሪው እሳት ቀጥሏል የተረፈው የኢትዮጵያዊቷ ቤት አስደሳች ዜና ከጋዛ ተሰማ
17:09
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
መነጠቅ ' በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ /Two men will be in the field; one will be taken and the other left.
Рет қаралды 1,350
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 5 М.
ከ አክሊል ጋር
Күн бұрын
Пікірлер: 18
@مسراتانجي
15 күн бұрын
አኬ,ቃለሒወት,ያሠማልን
@Habeshaupdate1
11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አኬ🙏☦️
@ASEFATgab
14 күн бұрын
ቃለይሆት ያሰማልን
@danmar8071
15 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን አክሊለ፥ ጸጋውን ያብዛልን፥ከጠላት ማናቸውም ፍላጻ ይሰውርልን።
@yehtsanatweg
13 күн бұрын
Akewa❤
@jahadesta3484
15 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል እዉቀት ሳይኖሪህ ይህ ለአንተ አይነቱ በገድል እና በድርሳናት ለተበላሸዉ አይገባውም።
@GebrielaTadesse
14 күн бұрын
ራስህ ገደል ገብተሀል ባክህ ንቃ መጀመሪያ
@genenedejene2789
14 күн бұрын
አኬ ስለንጥቀት ለማውራት በክርስቶስ አዳኝነት ብቻ ማመን አለብህ
@yade716
15 күн бұрын
ይህንን ለማብራራት ከመሞከርህ በፊት በንትቀት ማመን አለብህ። ያነተ ቤተ-ክርስቲያ ደግሞ በዚህ ኣታምንም። በቤተ-ክርስቲያን መነጠቅ ዙሪያ 3 አስተሳሰቦች አሉ። Pre, mid, and post tribulation rupture ይባላሉ። እኛ በ pre-tribulation rupture የምናምን ነን። በጽድቅ በመኖር የጸኑ ክርስቲያኖች በዚህ ድንገተኛ ክስተት በተለወጠ ኣካል ክርስቶስን ለብሰው ይነሳሉ ። በመቀጠል በደመና ይነጠቃሉ። ለዘላለም ከክርስቶስ ጋር ይሆናሉ። ነገር ግን ባለመዘጋጀታቸው ቤተ-ክርስቲያን ከተነጠቀች ቦሃላ በምድር ላይ የሚቀሩ ክርስቲያኖች አሉ። ከፊሉ በሀሰተኛው ክርስቶስ ይታለላሉ። ሌሎች የጸኑት ደግሞ ከታላቁ መከራ ይተርፋሉ።
@johnbelayneh3025
15 күн бұрын
በደመና ተጭነሽ ልትሄጂ ነዋ ፃድቁ ለማንኛውም መልካም ጉዞ ።
@yade716
15 күн бұрын
@johnbelayneh3025 አሜን! ከሰባቱ የመከራ አመት ቦኋላ ምናልባት ከተረፋችሁ ከክርስቶስ ጋር ዳግመኛ በከበረ አካል ተመልሰን እንገዛችኋለን። እናንተ ደግሞ ክርስቶስን ባልለበሰውና ባልተለወጠው አካላችሁ እየተገዛችሁ የሚቀጥለውን 1000 ትኖራላችሁ።
@TsigeTeklu-v8m
14 күн бұрын
አቤት መመፅደቅ ፕሮቴስታንት ጋ ነፍ እረ ፈጣሪን ፍሩ እባካችሁ ለነገሩ እኔ እየሰስ ነኝ የሚል ፓስተር ይዛችሁ ባትመፃደቁ ነበር ሚገርመን የክርስትና ሂዎት እራስን ዝቅ በማድረግ እ እንጂ ራስን ፃድቅ በመሆን አይደለም @@yade716
@DagimEdilu
11 күн бұрын
Matwos wengel leman new yetestafew ???? Lemn be bible ena berasih mititemamen kehone Dawit fasilin mogtew ?😊😊😊😊😊😊
@DagimEdilu
11 күн бұрын
Ante beteseralh matamn temama tiwld
@ElishaTesema
14 күн бұрын
ኤኬ ፈሪሳዊው ይቺ የዩቱብ አርቶዶክስ ነች:: ጥሩ ነው ብዙ ይቀርሃል ከውዳሴ ማርያም ከገድላት ዘሎ ይህንን ለማስተማር መምከር አይከብድ??
@HenockTeklehimanot
14 күн бұрын
በመጀመሪያ አንተ ድነሀል ወይ ነው ጥያቄው የማታቀውን ከመተንተንህ በፊት በክርስቶስ ዘላለማዊ አማላጅነት ታምናለህ ወይ ሌላውን የማይመለከትህን ከመተንተንህ በፊት በክርስቶስ ህይወት ወስጥ ሳቶን ማብራሪያ መስጠት ግብዝነት ነው መጀመሪያ አምነህ በጌታ ዳን ከዛ ተጠመቅ ከእሱ በኋላ ሁሉም ላይ ትደርስበታለህ የሆነ የእግር ኳስ ተንታኝ ነው እኮ የመሰልከው ተጫዋቾቹ ህይወቱን ይኖሩታል የማያቋቸው የኛ ጋዜጠኞች ስለ ኑሮአቸው ይተረተራሉ እነሱን ነው የሆንከው መጀመሪያ ወደ ህይወቱ ግባ ከእዛ በኋላ ይሄ መንፈስ የሌለው ደረቅ ፊደል ይዘህ እየዞርክ ሰውን የምታደርቀው ስራህ ወደ ትክክለኛ ህይወት ይቀየራል ስለምፃቱ ተው መጀመሪያ አንተ ሰው ሁን በክርስቶስ
@genenedejene2789
14 күн бұрын
አኬ አንተ እኮ የዳነ አማኝ ለመሆን ትንሽ ነው የቀረህ በርታ በገድላት በጻድቃን እንዲሁም በማርያም አማላጅነት አታምንም የቀረህ ቢኖር ጥምቀት ነው ጌታ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሲል ያው የዳነ መጠመቅ ስለለበት ነው እንደዛ ያለው ያለመነ ይፈረድበታል እንዳለ ያልተጠመቀም ይፈረድበታል ይል ነበር ሌሎቹን ጥቅሶች ን እናርጋቸው ዯሀ 3 :16 ሀዋ 4 :12 ሮሜ3 :21-27 ዮሀ 11:25 ሎሎችም ብዙ አሉ እናውጣቸው ከመጽሀፍ ለምሳሌበማቲ :28:18 በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ እያጠመቃችሁ ሲል ከጥምቀት በፊት የለም ማለቱ ነው ይልቅስ ብዙ ስተት እያለ ኦርቶዶክስን ትክክል ለማድረግ ከምትጋድሉ ስተቷን አርማችሁ የ ሚከላችሁን ህዝብ እድኑ ሌላ ነገር እንዲያውቅ ከምታደርጉ ብቸኞ አዳኝ የሆነውን ጌታ ኢየሱስ እንዲያውቁ አድርጉ ኢየሱስን ማወቅ ግልግል ነው ነጻነት ነው ማረፍ ነው ጌታ ይርዳችሁ እንወዳችጝሗለን
9:06
እመቤታችንን እንዴት ነው እንዲ ሚዘሏት
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 345
17:09
ሰበር ሰበር - አስፈሪው እሳት ቀጥሏል የተረፈው የኢትዮጵያዊቷ ቤት አስደሳች ዜና ከጋዛ ተሰማ
Abel Birhanu
Рет қаралды 14 М.
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
20:33
ከ ፕሮቴስታንት እህታችን የተነሱልኝ ጥያቄዎች ከ live የተቀነጨበ /ለvideo ጥራት ማነስ ይቅርታ 😍
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 1,6 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 118 М.
9:26
እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነውን?? የሙስልሞች ጥያቄ
MESFIN MARKOS TUBE
Рет қаралды 39 М.
25:08
አስተምህሮት:እፎይ | ነብይ መሐመድ "እኔም ተከታዮቼም መሀይም ናቸው" ሙስሊሞች ግራ ተጋቡ
Ankere Baruqua
Рет қаралды 4,7 М.
26:24
ሙሉ ቤተሰቤን ወደ ቤ/ክ አመጣለሁ አለችኝ | Teme | Henok | Wubalem | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 20 М.
8:08
Ethiopia የዛሬው አነጋጋሪ የፓርላማ ስብሰባ "የቤት ፈረሳ" ethio forum ebs tv
Ethio post news ኢትዮ ፖስት
Рет қаралды 196 М.
18:02
Ethiopia: ሁሉም ‘ኢትዮጵያዊ ነኝ’ የሚል ማየት ያለበት የኡስታዝ አቡበከር አስገራሚ መልዕክት!!
Andafta
Рет қаралды 75 М.
1:13:25
አኬ ልዩ የክርስትና ትምህርት, አኬ አክሊል, ዳሬክ ንጉሱ, ኤርሚ HD, ጆሲ, ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 10 М.
6:17
የክደት መንፈስ የተጠናወታቸው አባትና/ ስለ ታቦት ክብር
ከ አክሊል ጋር
Рет қаралды 1,5 М.
1:08:28
Anchor በድሮንና በሜካናይዝድ ጥበቃ የተካሄደው የአብይ የጎንደር ቆይታ፥ የአማራ ህዝብ ጠላቱ ራሱ አማራ ነው፥ 23 ተጨማሪ አስክሬኖች፥ የቀሲስ በላይ ክስ
Anchor Media
Рет қаралды 45 М.
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.