''መፈጠሬን ጠላው'' የወሎ ህዝብ በእንባ አራጩን በቦታው ሄጄ ያየሁት እውነት

  Рет қаралды 15,569

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 397
@saraalsara6754
@saraalsara6754 3 жыл бұрын
እህህህህህህ ዘንድሮ 😭😭😭😭😭😭ከቶ የእኔ ቤተሰብቸ የት ወድቀው ይሆነን በለተቀንሽ እምዬ ኪዳነ ምህረት የቤተሰቦቻችንን ነገረ አደራ እመቤታችን እኔ የቤተሰብ ድምፅ ከሰማሆ 3ወር ነው እባካችሁ በጸሎት አሰብልኝ ከራያ ቆቦ 😭😭😭😭😭እህህህህህህህህህ ከቶ ምን ይሻላል ዘንድሮ ድንግል ሆይ 😭😭😭
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
አይዞሽ ምን አይሆኑም እግዚአብሔር አለ ፣ፀሎት በርች አይዞሽ😘😘😘
@saraalsara6754
@saraalsara6754 3 жыл бұрын
@@alemalem7864 እሸ እህቴ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ይላክልን
@HM-fu4sb
@HM-fu4sb 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን ሁላችንም አልሰማንም ደህና ይሆናሉ እመብርሃን ታስብሽ
@saraalsara6754
@saraalsara6754 3 жыл бұрын
@@HM-fu4sb እሽ እህት እምዬኪዳነ ምህረት ትረዳን 🇨🇬🤲
@Ee-uy3yg
@Ee-uy3yg 3 жыл бұрын
አይዛሸ እህት ሁላችንም ነን
@qintube28
@qintube28 3 жыл бұрын
ቢኒዬ ድንግል ልጅ አማኑኤል ይስጥልን ረጅም ዕድሜ ጤና ጋር ይጠብቅህ ወንድማችን 💚💛💖🙏
@zhulagabetube2080
@zhulagabetube2080 3 жыл бұрын
ከሰጡ እዲህ እንደልጅ ቢኒ ነው ወስደው ለአመራር እየሰጡ ለስደተኞቹ ጠብ አይልም በአካል መስጠትን የመሠለ የለም በወጣ ይተካ አላህ ይጨምርልህ
@hana10837
@hana10837 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላም ያውርድልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሕዝባችንን በሙሉ 😭😭 እማማ ኢትዮጵያዬ ታመምሽብኝ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ 😭😭😭😭
@futurefixhub
@futurefixhub 3 жыл бұрын
ሀኒየ ጥሩ ጥሩ ነገሮች አሉኝ ግራ በይ
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 3 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው ፈጣሪ ይስጥሕ የሚገርም ነው እንደዚህ ነው ከተረዱ አይቀር እጅ በእጅ ሲሆነው!
@futurefixhub
@futurefixhub 3 жыл бұрын
ሲስየ ስለአርቲስቶችችን መረጃ ማግኘት ከፈለግሽ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ጎራ በይ
@gg7946
@gg7946 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የእናቶቻችንን እንባ ተቀበል እውነት ያማል በመጦሪያቸው ተከራተቱ ኪዳነ ምህረት እናቴ ከልጅሽ አስታርቂን ወልደ ገብርኤል እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ
@fozitube4139
@fozitube4139 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ በቃ በላችው ኡፍፍፍ እኔን ወገኔ እኔው ልሰቃይ እናቴ😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤
@yengustube
@yengustube 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ እረ ጌታ ሆይ በቃ በለን በጣም ያሳዝናል።ፍትህ ፍትህ ለወሎ ፣ለራያ፣ለላስታ ህዝብ ፣በርሀብና በጦርነት ተሰቃዩ።
@birhandessie3129
@birhandessie3129 3 жыл бұрын
እናማስግናለን ላስታን ስላስታወሽን እህት
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 3 жыл бұрын
ቢንዬ አንተ የሕዝብ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ከክፉ ትሰዉርህ ወንድሜ
@ሲፈጥረኝውብነኝ
@ሲፈጥረኝውብነኝ 3 жыл бұрын
ቢኒዬ ከልብ እናመሰግናል በቦታው ላይ ተገኝቶ ከጎናችሁ ነን ማለቱ ራሱ ትልቅ ነገር ነው በወጣ ይተካህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
@lemlem19demeke3
@lemlem19demeke3 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥክ ቢኒ ክፉ ነገር ሁሉ ካንተ ይራቅ የምታምናት እናቴ የምትላት እመቤቴ ማሪያም ካንተ ጋር ትሁን
@hanaworku9699
@hanaworku9699 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይላክልን 🙏💚💛❤😍
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 3 жыл бұрын
ቢኒመልካምሠዉእግዝአብሔርይባርክእ
@wudiegetnet5153
@wudiegetnet5153 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደርሳቹህ ።ቢነዮ እግዚአብሔር ይባርክህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@الاا-و7ش
@الاا-و7ش 3 жыл бұрын
ቢኒ እየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራያ ቆቦ እዝብ አለቀ ድምፅ ሁናቸዉ ወድሜ
@alemgashaw9643
@alemgashaw9643 3 жыл бұрын
ቢኒየ በችግር ሰዓት አለሁ እንዳልካቸውና እንደደረስክላቸው ኪዳነምህረት እናቴ አለሁ ልጄ ትበልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ መልካም ልጅ
@ሙሉየማሪያምልጅ
@ሙሉየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
ቢኒየ ሁሌም እደምትለው መልካም ማረግ ለራስ ነው እግዚአብሔር እጥፍ አርጎይስጥህ 👏
@zenahalain5009
@zenahalain5009 3 жыл бұрын
ቢኒዬ ተባረክ የቁርጥ ቀን ልጆች እናመሠግናለን
@sebleseble178
@sebleseble178 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ምህረትህን ላክልን፣😭😭😭😭
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድ ☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 жыл бұрын
አይ ሀገሬ መርሳ የክፉዎች መፈንጫ ሆንሽ አይ ወገኔ እግዚአብሄር ይድረስላችሁ😭😭😭
@almazarega6085
@almazarega6085 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥህ ልጅ ቢኒ በወጣ ይተካ መልካም እነት ለራስ ነው ትልየለ
@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 3 жыл бұрын
ተባርክ ቢኒየ 😥😥😥😥😥😥💔በባ ነው የጨርስኩት ሁሉም ያገሬ ሰወች እህህ እስኪ ምንም ለማይከፈልበት ላይክ አርጉት እሱ ጉልበቱን ገዘቡን ሳይሰስት ከዛም በላይ ቦታው ሂዶ ማየቱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው እና እኛ ለላይክ ለምን እሳሳለን ስወዳችሁ ላይክ አርጉት
@sofebesu8043
@sofebesu8043 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ እግዚሀብሄር ብድራችውን ይክፈላችው። ብርቱ መልካም ስራ ነው ለተፈናቀሉትም እግዚሀብሄር አምላክ ያበርታቸው ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@honeytube914
@honeytube914 3 жыл бұрын
ስትፈጠር የተባረክ ነክ ቢኒ አሁን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው አብርውህ የአሉ ጎደኞችህም እግዚአብሔር ይባርካቸው ይህ ቀን ያልፋል ግን የማያልፍ በሰማያዊ መዝገብ የሚቀመጥ የበረከት ስራ ሰራችሁ እስኪ ዘርኞች ከዚህ ተማሩ...... ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለልጆችዋ 💚💛❤️😭
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 3 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው እምብረሀን ባለህበት ትጠብቅህ!
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር በወጣዉ ይተካልህ ቢኒ በጣም ትልቅ ስራ ነዉ የሰራሀዉ ኣምላኬሆይ በቃችሁ በለን ጦሩነቱን ኣቁመህ ወደየቤታቸዉ ይመለሱ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን በጣም ያሳዝናል
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
ቢኒ በውጣው ይተካ እግዜአብሔር ይስጥህ አይዞን ውገኒ ይሄም ያልፋል እንድዚህ በቦታው ሄዶ መስጠት አሪፍ ነው ::ተባርክ ቃል የለኝም
@genet2810
@genet2810 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ቢንዬ እኔስ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏 አምላኬ ሆይ አንተ አዘንልን እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን
@fkrtabitiy9117
@fkrtabitiy9117 2 жыл бұрын
ሀሳብ👍👌💙💚❤👃👃👃👃👍👍
@እዩየማሪያምልጅ
@እዩየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
ቢኒየ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@የአሣምነውልጅአማራዊቷ
@የአሣምነውልጅአማራዊቷ 3 жыл бұрын
እባክህ አምላኬ አንተ ድረስልን ሀገሬ ወሎ ቤተሠቦቸ ምን ላይ ናችሁ የወጡትን አለም አያቸው ከዛው የታፈኑትስ ማን ይድረስላቸው አይይይይ ቤተሠቦቻ ድፍን ሁለት ወር ሞላቸው ድምጻቸውን ከሠማሁኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 жыл бұрын
ሚዲያው ይጨፍራል ምንም የሌለው እቦታው ሄዶ ችግሩን አይቶ አዝኖ ያለውን አካፍሎ ይመጣ እቺ ሀገር መቼ ፍትሀዊ ሰው የምታገኘው ለማንኛውም በርቱ አላህ ያግዛችሁ አቅሙንም ይስጣችሁ
@gebeyawtebeje8492
@gebeyawtebeje8492 3 жыл бұрын
ቢኒዬ እዉነት አንተን የምገልፅበት አንደበትም አቅምም እዉቀቱም የለኝም ፈጣሪ ከናቱ ከድንግል ማሪያም ጋር ሁሌም የምትመኘዉን ሁሉ ይሙላልህ እድሜህን ያርዝምልኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ጤናህን ያብዛልኝኝኝኝኝኝ!!!!!!!!!!!! የኔ መልካም ሠዉ !!!!!!!!!!!
@sadahsadah9364
@sadahsadah9364 3 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ነዉ ያዝንሁት ባት ይባህርዳር ትፍናቃይ ሳታይ ያታዛዘባል ይህ ቀን ያልፍል ዱሮም አሸቃባጭ በጣም ነዉ የመወድህ ይነብር በጣም ነዉ ያዝንሁት እና ሀይቅን ሰትህድ ባህርዳርን አታቃትም ወይሰ እራቅህ ወይሰ ባህርዳረ ያሎት ኢሮቱዱክሰ ሁንብህ
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ የእውነት ስቃያችሁን ድካማችሁን በተረዱ ተፈናቃዬች ከፈጣሪ የድካምና የልፋት ዋጋችሁን ታገኙት አላችሁ አይዞአችሁ 😭😭😭 በወጣ እጥፍ አድርጎ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@soilyanaaelum945
@soilyanaaelum945 3 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ምን አይነት ነውርኛ ጨካኝ ስው አለ አሁን ዲስ ላይክ ይደር ጋር ምን አይነት ፍጥረት አለ እግዚአብሔር ሆይ አድነኝ ወንድማች ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ምን ማለት አይቻልም
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
ቢኒዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥህ በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍🥰🥰
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥክ ቢኒዬ የኢትዮጵያ አምላክ በቃችሁ የበለን🙏ቢኒዬ እመቤቴ በመንገዳችሁ ትቅደም እንኳን በሰላም ተመለሳች አሳውቁን ሰው በሀገር ላይ ነፀናት ማጣት ይገርማል ብቻ በፖሌሰ ብቺ እንኳን በሰላ አለፋችሁ🙌😭😭😭ለበጎ ነው ቢኒ
@habahihabahi489
@habahihabahi489 3 жыл бұрын
እግዚአብሄ ይስጥህ ወንድሜ በርታልን
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 3 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በወጣ ይተካልን እማ አምላክ ወላዲተ አምላክ ከነልጇ አትለይህ
@syoutube7963
@syoutube7963 3 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሠው እግዚያብሔር ይባርክህ ደከመኝ ሰለቸኝ የማት ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@Hope20437
@Hope20437 3 жыл бұрын
አላህ በወጣ ይተካልህ ክፉ አይንካህ ደግ አይለፍህ ዘርህ ይባረክ ቢኒ
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 3 жыл бұрын
ያማል በጣም እግዚአብሄር ለሀገራችን ምህረት ይላክላት።እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
መድሀኒያለም አብዝቶ ይባርክህ ቢኒ ጉዋደኞችህም ምስጋና ይድረሳቸው 🙏🏼🙏🏼👍👍
@tarikferita9067
@tarikferita9067 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ሰላምህን ስጠን በቃችሁ በለን ቢንዬ እናቴ ኪዳነምህረት የጌታዬ እናት ዘመንህን ትባርክልህ ተባረክ
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምህረት በኢትዮጵያ ትምጣ ሰቃያችን ይብቃ ታረቀን ቢኒም ተባረክ
@sosinatub2861
@sosinatub2861 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቺሁ በወጣ ይተካህ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሠብህ አገራቺንንም ሠላም ያድርግልን
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 3 жыл бұрын
እኔን እኔን እኔን አፈር ይብላኝ ያለ ሀጣያቸው መከራን የተቀሉ ወገኔቼ😭😭😭😭😭😭
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 3 жыл бұрын
ልጅ ቢንዬ የ ኦርቶዶክስ ኩራት ነህ መልካም ስራህ በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር በመንገድህ ሁላ ይከተልህ ::
@AmalAmal-ut6zq
@AmalAmal-ut6zq 3 жыл бұрын
ቢኒዬ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር በወጣ ይተካልህ እንደዚህ ነው እጅ በእጅ ለተጎጂዎች ሲደርስ ደስ ይላል ሁላቸውም እንደአንተ ቢያደርጉ በአጭር ጊዜ ያገግሙ ነበረ ወገኔ አይዞን ይከም ያልፍል 😭😭😭
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭በመይ አቁት ነገር እናቶታችን እሰቃያለሁ በዚህ እድሜ 🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም አወርድልን
@zነኝወሎየዋ-e5v
@zነኝወሎየዋ-e5v 3 жыл бұрын
በወጣ ይተካ ቢኒየ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@mekdesyoutube2073
@mekdesyoutube2073 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒየ በወጣው ይተካ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 3 жыл бұрын
ወይኔ እግዚያብሔር ሆይ የምህረት እጅህን ዘርጋልን ቢኒየ እግዚያብሔር ይጨምርልህ ውድ ወድማችን
@saradesign9507
@saradesign9507 3 жыл бұрын
ቢንየ ኪዳነምህረት ትገብቅሕ በወጣ ይተካ
@marteasefa2234
@marteasefa2234 3 жыл бұрын
አቤቱ በቃበለን እንባችን አብሽልን ኪዳን ምህረት እናታችን እፍፍፍፍፍ ባለቅሱአይውጣ እግዚአብሔር በውጣ ይተካ አይዟችሁ ወንድሞቻችን
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ቢኒየ የኔወዲም እናመሰግናለን የሚያምርብን እዲህነው ስንተባበር
@misikirmiskir6210
@misikirmiskir6210 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን የድንግል ልጅ መደሀኒአለም ያለም ቤዛ
@ሙሉየማሪያምልጂ
@ሙሉየማሪያምልጂ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ግን ለምን ??? እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ይቅር በለን
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
ወይኔ ወገኔ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭ቢኒዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በወጣ ይተካ ወንድሜ ❤😍
@amiliamili804
@amiliamili804 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ ቢኒ በወጣ ይተካ
@yorditekle7234
@yorditekle7234 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ውይ አይ ሃገሬ ኢትዮጵያ እኔን እናቶቼ በመጦሪያችሁ ሰዓት ተንከራተታችሁ መድህን አለም ደጉን ቀን ያምጣልን😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ግሸንሆይጥሪኝ
@ግሸንሆይጥሪኝ 3 жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 3 жыл бұрын
የኔ የዋህ ደግ ለወሎ ይሄ አይገባም ነበር
@Ghp7657
@Ghp7657 3 жыл бұрын
ተሰቃዩ 💔💔💔
@Ghp7657
@Ghp7657 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይርዳቸው ያውጣቸው
@hayat2582
@hayat2582 2 жыл бұрын
ልጂ ቢኒ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ ወድሜ መልካም ማድርግ ለራስነው
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝዝዝት ይበል ልጂ ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያዉርድልን ወገኖቻችን አይዞአችሁ እሄም ያልፋል የሞተ ነዉ የማይመለስ በህይወት ያለ ምን መከራ ቢበዛም ያልፋል
@beba5182
@beba5182 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን 💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️🙏🙏🙏🙏ልጀ
@አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ
@አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ 3 жыл бұрын
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሰለናትህ ሰለወለላይቱ እመቤት ብለህ ሰላሙን አውርድልን እባክህን ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 3 жыл бұрын
ውለታሀል ፈጣሪይክፍልህ ቢኒየ ዲካምህን አይዞህ
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
ቢኒ ለጎንደር ድምፅ ሁን ቅዲሚያ ለሚገደሉት ክርስቲያኖች ድምፅ እንሁን በወሎ የሐይማኖት አባቶች እየተሰቃዩ ነው የሌሎች እምነት ተከታዩች እየመረጡ መጠላያና ድጋፍ ሲሰጡ የኛወቹ ሴራና ክፋታቸውን ስለማይረዱ ሀይማኖት ሳይመርጡ ይረዳሉ ንቁ ክርስቲያኖች ቅዲሚያ ለወገንህ ድረስ ሌላው ቢመቻችለት ከጀርባህ የሚወጋህ ነው አህዛብ አይታመንም
@gddgfhjh1434
@gddgfhjh1434 3 жыл бұрын
Mn ayneta nesh
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 3 жыл бұрын
በትክክል
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
@@gddgfhjh1434 እውነታው የኸነው ቢመርም ዋጥ ነው እነሱ ጥላቻቸው ጥግ ድረስ ነው ያየሑትን እውነት ነው የተናገርኩት
@Fanoisking-d9p
@Fanoisking-d9p 2 жыл бұрын
@@radethuae9724 በትክክል ገልፀሽዋ ጭፍን ጥላቻ ስላለባቸው ነው ቤተክርስቲያን የሚያቃጥሉ ምህመኑን የሚያርዱት አልፈው ተረፈው መምህሮቻችን አባቶችን ሲሳደቡ ነው የሚውሉት በየሶሻል ሚዲያው በእውነት እኔ ታዝቤያለሁ በርግጥ በክርስትና ህይወት ውስጥ ጥላቻ ቦታ የለውም የነሱ ነገር ግን ተከድኖ ይብስለ በዚህ ፣10አመት ውስጥ በተለይ መስመር ዘለዋል።
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ልጅ ቢኔ ያሰቡከውን ሳይሆ ያላሰብከውን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልህ ቅድም አለም ከሁሉም በላይ ጤና ይበልጣልና ጤና ፍቅር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@hanit9315
@hanit9315 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በወጣው ይተካ ወድሜ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን በድሜ በጤና ያቆይልን
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዎንድማችን
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን 🕊
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
ኡፉ 😭😭 የኔ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለምትረዱ ሁሉ
@የእመብርሀንነኝ
@የእመብርሀንነኝ 3 жыл бұрын
በሰጠ ይተካ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ
@mahimahi3467
@mahimahi3467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሰማያዊ ዋጋ ያድርግላችሁ ቢኒየ እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን አቤቱ
@hiwot8723
@hiwot8723 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ምነው ስቃያችን በዛ🥺🥺🥺🇸🇳😭😭
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
@ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ❤ አግዚአብሔር ያሳልፈን ይህንቀን🙏
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 3 жыл бұрын
እፍፍፍ የወገን ስቃይ በዛ አምላክ ሆይ ተመልከተን ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር በወጣ ይተካልህ የኛ መልካም በሔድክበት ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ
@tirsityedingillji3581
@tirsityedingillji3581 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በወጣ ይተካህ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው በቃችሁ ይበለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
Biniyie ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ እዉነት ቃላት ያጥረኛ እግዚአብሔር ይስጥህ ዉለታ ከፋይ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በዉጣ ይተካ🙏
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 3 жыл бұрын
ቢኒ እመቢቲ ከነልጃ እቅፍ ድግፍ ያርጎህ ያሰብከውን ያስካልህ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ9ሐ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ጘ9ሐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ቃላት የለኝም ላተ የምለው ቢኒየ አይ ወገኔ እህህህህህህህ አልቻልኩም
@ለምለምአሰፋ
@ለምለምአሰፋ 3 жыл бұрын
ቢኒየ እግዚአብሔር ያክብርህ የኛ ውድ ወንድም
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቢኒዬ እግዚአብሔር ይስጥህ!ይህቀን አልፎ ያሳየን።
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመጨረሻው ያርግልን አቤቱ አምላኬ እባክህ ጎብኛቸው ብዙ አጥፍተናልና ይቅር በለን ምህረት ካንተ ነውና
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
Bini wendm tebarek emebata atleyh🙏🙏🙏
@hiwottube675
@hiwottube675 3 жыл бұрын
ቢንየ ቃል አጠረኝ እምትወዳት እማ ፍቅር ትጠብቅህ 😭😭😭
@ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ
@ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ 3 жыл бұрын
ቢኒ አምላክ እድሜና ጢናዉን ይስጥክ
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
ቢን እናቴ ኪዳምህረትትጠብቅህ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
ቢንየእግዝያብሄር፣ይባርክህ፣ወንድም፣ወይዝፕንድሮእህህህህህህህህክ
@አበበችየአማራይቱልጅ
@አበበችየአማራይቱልጅ 3 жыл бұрын
ቢኒየ እግዛብሔር ያክብርህ
@etanshetnetaetanshefneta8267
@etanshetnetaetanshefneta8267 3 жыл бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ቢኒየ የወኔ ወገኔ አለቁ ከቶ የኔወቹስ ከምላይ ትሆኑ አየጊዜ አምላክ ሆይ እንደው በቃ በለን
@amarikgeto791
@amarikgeto791 3 жыл бұрын
ግን ያልፍ ይሆን የቅዱሳን አምላክ አረ በቃ በለን ስለ ቅዱሳኑ ስትል ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
ቢኒየ እግዚአብሔር ይሰጥህ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ በናትል ለቀሩት ላስታ ላሊበላ በርህብ እና በሰቆቁ ላሉት በሞት እና በህይወት ላሉት ድምፅ ሆንልን እናታ የስኮሮ ታማሙ ናት አሁን ምን ላይ እንደሉ አላወቅም ሆስፒታሉን አቃጥለው ዘርፈወባቸዋን
@l.ibtsam2679
@l.ibtsam2679 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ውይ አምላኬ ሆይ አረ በቃ በለን ቢንዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነጎደኞችህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
@እግዚአብሔርመመኪያየነው
@እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቢኒዬ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእጥፍ ይተካልህ ቢኒዬ
@የድንግልማሪያምልጅ-ተ3ሰ
@የድንግልማሪያምልጅ-ተ3ሰ 3 жыл бұрын
ቢኒየ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይስጣቹህ ወድሞቸ እማማ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 🙏🇪🇹🇪🇹😥 ፈጣሪ ይድረስላቹህ እናቶቸ እኔዉ ልከራተት😥
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 31 МЛН
የሚገርም ጊዜ ምን ተፈጠረ ..?
12:42
Haile tube ሀይሌ ቲዩብ
Рет қаралды 520
ሰካ ሰካ አድርገዉ!! 🤣🤣 አዲስ አስቂኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ።
19:06
በመጨረሻም እናት የደበቀችው ሚስጥር ተጋለጠ!!
50:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 208 М.