መጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለማወቅ 21 ጥያቄዎች ( Amharic Bible Quiz ) Ethiopia

  Рет қаралды 11,590

Christian Ethiopia ክርስቲያን ኢትዮጵያ

Christian Ethiopia ክርስቲያን ኢትዮጵያ

Күн бұрын

መጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለማወቅ 21 ጥያቄዎች ( Amharic Bible Quiz ) Ethiopia |
በዛሬው ሃያ አንድ ኢየሱስ ላይ ያተኮሩ የምርጫ መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋል። መጽሐፍ ቅዱሳችሁን ምን ያህል ታነባላችሁ? እነዚህ ጥያቄዎች ብዙ እንድታነቡ ያደርጓችኋል።
የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለመፈተን 21 ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz | mezmur | Ethiopia
#ethiopia #mezmur #protestant #መዝሙር #amharic #ebs #ethiopiantiktok #bible

Пікірлер: 390
@DgbfCnvc
@DgbfCnvc 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክ የበለጠ ለማንበብ ያበረታታል ❤❤
@YMn-um5bt
@YMn-um5bt 4 күн бұрын
ዘመንህይባረክወንድማቺንቃለህይወትያሰማልን🙏
@letsalela7167
@letsalela7167 7 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ማጥናት እንዳለብኝ ተሰማኝ ። ጌታ ይባርክህ ።
@AsterMulay
@AsterMulay 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ትምህርት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የበለጠ ለማንበብ ያበረታታል
@adentedela5358
@adentedela5358 3 ай бұрын
በጣሜ ጠቃሚ እና አስተማሪ wow
@Ggghjjjjj
@Ggghjjjjj 20 күн бұрын
17/21 በጣም ደስ ይለል ጌታ ይባርክ❤🎉
@AsterAstu-j9w
@AsterAstu-j9w Ай бұрын
ደስ የምል ጥያቄ ነው እግ/ር ይበራክህ
@GcGc-h2j
@GcGc-h2j 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@genetdesta2403
@genetdesta2403 7 ай бұрын
Wow taberaki 18/21malishealhu tolo tolo Likakilini Betam tamiebatalu❤❤🙏🙏
@mekonenig1331
@mekonenig1331 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
@yisihakmengesha-r5r
@yisihakmengesha-r5r 5 күн бұрын
12/22 ዘማንክ በጌታ ይባረክ፡፡
@LemlemHaftu-b7f
@LemlemHaftu-b7f Ай бұрын
ደስ ይላል ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏 ❤❤❤ ቀጥል
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን
@LolMan-c7v
@LolMan-c7v 7 ай бұрын
Tabaerk Ameeeeeeeeeeeen
@meskeremabebe8108
@meskeremabebe8108 8 күн бұрын
16 ተባረክ
@ስደተኛዋልጅሽጠብቅኝ
@ስደተኛዋልጅሽጠብቅኝ 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስመዐልና አሜን❤ 19/21✝️💜
@etetgelan9680
@etetgelan9680 7 ай бұрын
ሁላችንም ከማሰሮአችን ዘይት አይታጣ ሙሸራዉ ሰመጣ እንዳናፍር ።
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 7 ай бұрын
አሜን!
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 7 ай бұрын
አሜን
@maliaboti8629
@maliaboti8629 7 ай бұрын
አሜን
@eyerusfentaw9853
@eyerusfentaw9853 7 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን!!
@ZARAZara-u5r
@ZARAZara-u5r 6 ай бұрын
ተባረኪ
@hannaleta7535
@hannaleta7535 Ай бұрын
ብሩኩ ነህ በብዙ ተባረክ❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ. ፀጋውን ያብዛልህ
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 7 ай бұрын
17/21 በጣም የሚያበረታታ ነው ተባረክ💕
@DenkneshDemeke
@DenkneshDemeke 7 ай бұрын
ተባረኩ በርታ
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት በጣም ደስስስስስ የሚል ፔጅ ነው በርታልን ወንድማችን❤ 18/21
@AlemneshZeleke
@AlemneshZeleke 20 күн бұрын
Geta eyesus zemenhin yibarkew ❤tebarek
@MichaelBahiru
@MichaelBahiru 7 ай бұрын
በርቱ በጣም ቆንጆ ብሮግራም ነው 🎉
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 3 ай бұрын
19/21🎉 Geta ybarekih tsaga yibizalhi❤❤❤❤
@netsanetasfaw9295
@netsanetasfaw9295 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 16/21
@AndualemGetachew-p4d
@AndualemGetachew-p4d 2 ай бұрын
18/21ይገርማል ፈጣሪ ከአንተ ይሁን ትጋልን ፈጣሪ ያትጋህ
@bizuyetube371
@bizuyetube371 19 күн бұрын
21/21 ተባረክ በጣም አስተማሪ ነው።
@ThuonLiga
@ThuonLiga 7 ай бұрын
ተበረኩ እጅግ በጣም ተበርኬለዉ ❤❤
@betheladmasu2689
@betheladmasu2689 7 ай бұрын
ዘመን ይባርክ ወንድሞችን ❤! Jesus is the king!
@z_amen87
@z_amen87 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው ተባረክ
@etaferahuwendimu
@etaferahuwendimu 7 ай бұрын
ሐ 9:30
@AdanechBekele-i4t
@AdanechBekele-i4t 7 ай бұрын
18 በጣም ድንቅ ጥያቄይነው ተባረኩ ይቀጥል
@asegedewdamte3650
@asegedewdamte3650 7 ай бұрын
በጣም አነቃቂ ትምሀርት ነው ከ21/18 በዚሁ ቀጠል ❤ ተባረክ🎉
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 7 ай бұрын
❤❤❤ Bless you
@Alana-e1g
@Alana-e1g Ай бұрын
Thank you so much ❤❤❤❤ 17/21
@አለምየድንግልማርያም-ፐ1ኸ
@አለምየድንግልማርያም-ፐ1ኸ 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 18 /21
@ቤተልሔምአየለ
@ቤተልሔምአየለ 6 күн бұрын
18,21👍
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ።
@muluw4250
@muluw4250 7 ай бұрын
Betam tiru yemenfes qidus timhirt new beqetil yimechegnal Geta!yiibarkih!!!
@masratekabada3212
@masratekabada3212 4 ай бұрын
ዋውው 19%21❤❤❤
@ZelalemMenebo
@ZelalemMenebo 7 ай бұрын
18/21 አግኝችያለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታ ይባርክህ
@LeratoNtsele
@LeratoNtsele 3 ай бұрын
17;21 ❤❤
@MisganaLegese-uu4ws
@MisganaLegese-uu4ws 7 ай бұрын
Egzhabeher yibarkihi
@LamlamA-xc6iu
@LamlamA-xc6iu 2 ай бұрын
Eyesus semu ykebr lezelalm segawn yabzalk wndema lemanbeb yabertatal yeblte des ylal 18 meleshalew 3 almeleskum❤❤🙏🙏
@HaymanotGeremew-211
@HaymanotGeremew-211 7 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@rosakejela1459
@rosakejela1459 7 ай бұрын
Zare des bilognal ashashiyalew ke 21/ 17
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 7 ай бұрын
Tebarek Berta teqami new🙏🙏👍👍👍👏👏👏💐💐💐💐💐 14 melishalew
@Elsabtelsrel
@Elsabtelsrel Ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ እንዳለብኝ ተረዳሁ አመሰግናለን
@mazafrezghi7329
@mazafrezghi7329 7 ай бұрын
I'm so happy lovey
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 7 ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin 19
@YeshiKebede-b6c
@YeshiKebede-b6c 4 ай бұрын
17/21 እጅግ እናመሰግናለን
@bereketweldat3259
@bereketweldat3259 7 ай бұрын
16/21 በጣም ተባረኩ
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 7 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምልሶችን አረሳሁም ግን ላይ እና ታች እያልኩ ነበር የመጀመሪያው ጥያቄ ብቻ የተወሰነ ግራ ገብቶኛል እንጂ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤ እናተም ሁሌ ልቀቁልን ተባረኩ
@selomephoto2757
@selomephoto2757 7 ай бұрын
very good questions, I learn a lot God bless
@MariAlzoubi
@MariAlzoubi 3 күн бұрын
Geta yibarkii wondemi
@bereketdaniel8774
@bereketdaniel8774 Ай бұрын
15/21 ተባረክ
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 7 ай бұрын
19/21 አግኝቻለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@solo55715
@solo55715 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@azmaroabadi9571
@azmaroabadi9571 7 ай бұрын
15/21 መልሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርገህ ወንድሜ የበለጠ እንድበረታ እያደረገኝ ነው🙏🏼😘😘😘
@hasetabren
@hasetabren 5 күн бұрын
14/21
@Rahelyegeta840
@Rahelyegeta840 7 ай бұрын
19//21ተባረክ ወንድም በረታ Thank you so muach 🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@marthagutama5337
@marthagutama5337 7 ай бұрын
19 መልሻላሁ ተባራክ።
@Amenyihun-ir6qr
@Amenyihun-ir6qr 2 ай бұрын
17 መልሻለሁ ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተባርኪያለሁ ከጀመርኩ ማቆም ነዉ የማልችለዉ
@eleni311
@eleni311 7 ай бұрын
18/21 መልሻለሁ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ🙏 በብዙ እዬተማርኩበት ነው በርታ ወንድሜ
@amareshibeshi6658
@amareshibeshi6658 7 ай бұрын
በትክክል የመልስኩት 16 ነው በጣም ጥሩ ነው ፣ቀጥልበት ጌታ ይባርክህ ፣
@zewditudesta9894
@zewditudesta9894 7 ай бұрын
18 መለስኩ በጣም ተጠቅሜአለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@MerhawitKifle-oy4zs
@MerhawitKifle-oy4zs 7 ай бұрын
19/21 ተባረኩ
@desta5885
@desta5885 7 ай бұрын
16/21 አግኝቻለሁ። በጣም ተጠቅሜአለሁ።
@muluw4250
@muluw4250 7 ай бұрын
12, Ha
@NathanBizuneh
@NathanBizuneh 11 күн бұрын
16/21 betam tru agelglote nw tbarku!!!!
@ManaTesfaiTsaeru
@ManaTesfaiTsaeru 7 ай бұрын
ቴባረክ አስራአ አራት
@bahta-rebae2124
@bahta-rebae2124 7 ай бұрын
ደስ ይላል ቀጥልበት ቃለ ህይወት ያስማልን
@fiyori1174
@fiyori1174 7 ай бұрын
19/21✝️ ተባረኹ ✝️
@tesfaneshalemu7569
@tesfaneshalemu7569 7 ай бұрын
18/21ጌታ ይባርካችሁ
@jireenyaaworku1652
@jireenyaaworku1652 Ай бұрын
እነ ጥያቀ አለኝ 13ኛ ጥያቀ ላይ መስቀል ላይ ሳለ በመጨረሻው ሰዓት የተናገረው የሚለው ብጨመርበት መልካም ይመስለኛል። ምክንያቱም ገታ በመስቀል ላይ የተናገራቸው ብዙ ስለ ሆኑ ከተሳሳትኩ ይቅርታ።
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ከ21/18
@masreshategene1790
@masreshategene1790 7 ай бұрын
ሻሎ ሻሎም ጌታ ይባርክህ ዋው ትልቅ ትምህርት ነው
@BehailuaTesfaye-y9l
@BehailuaTesfaye-y9l 7 ай бұрын
18/21God bless you!!!!
@FaithInGod-in5zm
@FaithInGod-in5zm 7 ай бұрын
ተባረክ
@IsraelSurur-v6p
@IsraelSurur-v6p 7 ай бұрын
A
@cherinetgobena4651
@cherinetgobena4651 7 ай бұрын
20
@MangstowMa
@MangstowMa 5 күн бұрын
5
@muluembatetamire8073
@muluembatetamire8073 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebeemebet1123
@abebeemebet1123 7 ай бұрын
B
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn 3 ай бұрын
21/16❤❤ተባራክ 🙏🥰🥰
@AlMaas-o6t
@AlMaas-o6t 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@vig737
@vig737 7 ай бұрын
21 \18 ተባረክ ወንድሜ በጣም ተባረከናል
@HananHana-ss5bh
@HananHana-ss5bh Ай бұрын
21)14❤❤❤
@iphonetastic648
@iphonetastic648 7 ай бұрын
16/21 በእየሱሲ ስም ተበረኪልኝ በጣም ጠቃሚ ጥያቄ ነው ተበረኪልኝ እወዳለሁ👍👍❤❤❤😘😘😘😘
@Yordanos-z6z
@Yordanos-z6z 4 күн бұрын
5/10
@EntraseAylatite-s8t
@EntraseAylatite-s8t 3 күн бұрын
21
@bortokanhoweidy9881
@bortokanhoweidy9881 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድማችኒ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 7 ай бұрын
4/17 ተባረክ
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 7 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እባካችሁ ቶሎ ልቀቁት።19/20
@muluw4250
@muluw4250 7 ай бұрын
19,lifewus ( Le)
@Asfaw-nv5kj
@Asfaw-nv5kj 7 ай бұрын
7 መልሻለሁ
@Yordanos-z6z
@Yordanos-z6z 7 ай бұрын
10
መቶ ሸለፈት አምጣ የተባለው | Ethiopia Bible Quiz | 20 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | Ethiopia
21:21
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 124 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 7 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 23 МЛН
መጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለማወቅ 21 ጥያቄዎች ( Amharic Bible Quiz ) Ethiopia
19:54
Christian Ethiopia ክርስቲያን ኢትዮጵያ
Рет қаралды 47 М.
ጥያቄ እና መልስ
3:11
Qiniwat media ቅንዋት ሚዲያ
Рет қаралды 171
መጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለማወቅ 15 ጥያቄዎች ( Amharic Bible Quiz ) Ethiopia
14:21
Christian Ethiopia ክርስቲያን ኢትዮጵያ
Рет қаралды 6 М.
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 116 М.
ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams
37:54
ከበድ ያሉ አዲስ ኪዳን  21 መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች ( Amharic Bible Quiz ) Ethiopia
23:25
Christian Ethiopia ክርስቲያን ኢትዮጵያ
Рет қаралды 3,3 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 124 МЛН