ጫማዬን የምሰቅለው ቀይ ባህር ላይ ነው ! | ደ/ር አብይ ባይሆን ኖሮ ማንም ኢትዮጵያዊ አድዋን አይሰራም ! | በመንደር አጀንዳ ላይ እንድንዘፈቅ አድርገውናል

  Рет қаралды 55,965

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 437
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ 12 күн бұрын
በርቱ ተበራቱ የጀግኖች የአባቶቻችን ልጆች 💪🇪🇹♥️ ክብር ለጀግናው ክንደ ብርቱ መከላከያ ሰራዊታችን 🙏💪🇪🇹♥️
@user-Eth
@user-Eth 12 күн бұрын
እንኳን: አደረሳቹህ❤ ስዬ & ፕሮፉስር: እናመስግናልን👏🏾
@freediscussion-24
@freediscussion-24 10 күн бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@Hana-l9p2k
@Hana-l9p2k 12 күн бұрын
ሰዬ ወፉ ፕሮፌሰር እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ በርቱልን የዘመናችን ጀግና የጀግና ልጆች እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ቤተሰባችሁም እናንተን ስለሰጡን እናመሰግናለን የዛሬው ይለያል እግዚአብሔር ይስጥልን
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 12 күн бұрын
ሰዬና ጌትነት ሰለአገር ታሪክና ወደብ ጥያቄ ጉዳይ በሰፊው በመተንተን ያሰተላለፋችሁት መረጃ ክብርና ምሰጋና ይገባችኃል 👍🙏👍 እንኳንም ለብርሃነ ጥምቀቱ ክብረ በዓል እንኳንም አደረሳችሁ 🙏🙏በርቱልን 🙏ኑሩልን 🙏🙏👍🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 12 күн бұрын
Abiy is simply a man who loves his country, a leader who loves his people, a soldier who defended his country, and awise man who changed our country, and a man of stellar example for our future leaders. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 12 күн бұрын
Yes ! Expected right speech from right person. ❤❤❤❤❤😊
@badegshalemo7789
@badegshalemo7789 12 күн бұрын
Well sayed
@elonmua8795
@elonmua8795 12 күн бұрын
Well said.
@daud3722
@daud3722 11 күн бұрын
Yes of course I agree with you
@getahunoke2971
@getahunoke2971 12 күн бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ... ብሎ ዝም !
@wardewarde9415
@wardewarde9415 12 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ቀን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@foziatabit8428
@foziatabit8428 12 күн бұрын
ልጆቼ እንኳን አደረሳቹህ መልካም የጥምቀት በዓልይሁንላቸሁ።ቀይ ባሕር ላይ ባንዲራችንን እንቸክለዋለን ወሬ ሳይሆን በተግባር።❤❤❤❤❤❤
@MebrahtuHadgu
@MebrahtuHadgu 11 күн бұрын
ባንዴራቹስ ይቅር፡ያባታቶቻችህን ሬሴ መብላት የለመዱ አሳዎች፡የኢትዮጵያ ወታደር የናፈቀው ፡መቸ ነው ውግያው የሚጀምረዉ እያሉ ነው።😂😂😂
@tarikumamo287
@tarikumamo287 12 күн бұрын
❤ እንኳን ደህና መጣችው ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ምሁራን ይወዳቸዋለው ኑሩልኝ ❤❤❤
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 12 күн бұрын
ስዬዬዬዬ ና ወፉ ሙንጣዝ ፕሮፈሰር እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳቹ። ጎድ በል ኢትዮጵያ ጎንደር አሁን ጎደርን መሰለች መሪያችን ና ቲሞቹ ይሄን ለሰራ ወርቅ እጃቹ ለዘላለም ብዙ ወርቅ የሆኑ ስራዎችን ይስራ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ታመስግናቹ እኛም እናመሰግናለን💚💛❤🌻🌻🌻🌲🌲🌲🙏🙏🙏
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 12 күн бұрын
Honorable ,Siume & pro.Getye ! May God be with You Always ❤
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 12 күн бұрын
እባካች ጀግኖቹ ሁል ጊዜ አብራችሁ ቅረቡ ሥሩ ያምርባችኋል❤❤❤❤❤
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 12 күн бұрын
አርግጥ ነው አኔም አስቤበት ነበረ 👍
@SahlemikaleSeifu-c1f
@SahlemikaleSeifu-c1f 12 күн бұрын
🌹🌹🌹 የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AhmedGerrmew
@AhmedGerrmew 12 күн бұрын
አናንተ ዉድ ወንድሞቼ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ ረጅም አድሜ ሙሉ ጤና አላህ ይስጣችሁ የዘወትር ምኞቴ ነው በርቱልን
@YonasTesfaye-b4s
@YonasTesfaye-b4s 12 күн бұрын
ሁለት አንበሳ 💚💛❤️
@elitube8652
@elitube8652 11 күн бұрын
እናንተ ምርጥ ኬሚስትሪ በመሃከላችሁ እንዳለ ገብቷችኋል?❤❤❤❤❤❤
@TemesgenMendera
@TemesgenMendera 12 күн бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ!!!
@3434LMR
@3434LMR 12 күн бұрын
Thanks!
@freediscussion-24
@freediscussion-24 10 күн бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️🇪🇹
@EviLancelot
@EviLancelot 11 күн бұрын
እጅግ በጣም ጣፋጭ አናሊሲስ አድርጋችኋልና መላው የኢ/ያ ሕዝብ ያመከሰግናችኋል!
@demissiekebede22
@demissiekebede22 12 күн бұрын
ሠላም ሠላም ሱዩሜ የዛሬው ርዕስ በጣም ነው የተመቸኝ መሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ይረዳዋል በእዓይናችን እናያለን።
@daud3722
@daud3722 11 күн бұрын
ስዩሜ የቁርጥ ቀን ልጅ የ ሀገሬ ኢትዮጱያ ድምፅ ❤❤❤ጌትነት ሲታከልበት ደግሞ በራስ የመተማመን በእውቀት እዉነት እዉነቱን የመናገር ጥጎች ❤❤❤ ሺ አመት ኑሩልን
@FelekeDemisse-d3u
@FelekeDemisse-d3u 12 күн бұрын
እንኴን ደህና መጣችሁ ዉድ እና ብርቅዬ የኢትዮጲያን ልጆች እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 12 күн бұрын
ጌትንት እና ስዩሜ እግዚአብሄር እንደናተ አይነት ሀቅ ተናጋሪወች ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያብዛላት ኑሩልን ወንድሞቸ
@miliyon938
@miliyon938 12 күн бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mohammedshafi1461
@mohammedshafi1461 12 күн бұрын
ከጅምሩም ያስጎመጃል!ምርጥ ናችሁ!!
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 12 күн бұрын
Yes ! ❤❤❤❤❤😊
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 12 күн бұрын
አቤት ደስ ስትሉ!!።ምናለ በሳምንት አንድ ቀን እየተገናኛችሁ በሳምንቱ በሀገራችንም ሆነ በዓለም ዙሪያ የተነሱ ወቅታዊ ክንውኖችን ብታብራሩልን?።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 12 күн бұрын
ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ እንዲሁም ፕሮፌሰር እናመስግናችኋለን ሁሌም ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa 12 күн бұрын
ሰላም ስዬም ሀገር በግጥም፣በዘፈን፣በፉከራ፣በቀርቶ፣በትካዜ አይገነባም....ሀገር የሚገነባው ታሪክን በማወቅ የጎደለውን ፣የተበላሸውን በማደስ፣አዳዲስ ታሪክ በመስራት.. በመስራት... በመስራት...ነው በኔ ሃሳብ።ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን !!!
@NardosTagesse
@NardosTagesse 12 күн бұрын
ጫማዬን ምሰቅለሁ ቀይ በህር ላይ ነዉዉዉዉዉዉ😂😂😂😂😂የምር እንዴት እንደተመቸኝ ርዕሱ ይመችህ ስዬ ❤❤
@JossyA-x2b
@JossyA-x2b 12 күн бұрын
Ye ahya abath eresan beybotaw ale yeahyaw abath yeferesech Hager yizeh fukera kkkkkk
@samsonsamson5465
@samsonsamson5465 12 күн бұрын
አህያ ና ሞክር እንቀብርሀለን
@NardosTagesse
@NardosTagesse 12 күн бұрын
@samsonsamson5465 አታዉቀንም ማለት ነዉ አንተም ከአባቶችህ አትበልጥም እኛም ከአባቶቻችን አናንስም ወይ እሽ ብለህ ትኖራለህ ወይም ስትገረፍ እሽ ትላለሀ
@samsonsamson5465
@samsonsamson5465 12 күн бұрын
@ክክክ ግብረሰዶም
@NardosTagesse
@NardosTagesse 12 күн бұрын
@samsonsamson5465 😂😂😂ግብረሰዶምምም😳😳😳ምንድ ነዉ ግብረሰዶም ቀይ በህር ነዉ እንዴ babi😂😂
@seait840
@seait840 12 күн бұрын
ስዬ ጌትነት የኢትዮጵያን ከፍታ ጡሩንባ ነፊዎች የኢትዮጵያዊነት ወኔ ቀስቃሾች እንኩዋን ከች አላችሁልን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
@zemmasahle4067
@zemmasahle4067 12 күн бұрын
We love you guys keep going separate yourself with negativist we need like you guys positive thinkers
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 12 күн бұрын
Our brothers and heros❤❤❤ Long Live Ethiopia ❤❤❤
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 12 күн бұрын
ስዬና ፕሩፍ እንኳን በደህና አደረሳችሁ ። ፕሩፍ አገላለፅህ ተመቸኝ አሰብን አስረክበው ሲያበቁ እነዚህ የድንጋይ ዘመን የደናቁርት ግሳት የሉሲፈር ጉዳይ አስፈፃሚዎች የደደቢት ደደቦች ለመንደር ይጋጋጣሉ ላይሆንላቸው ።
@DejeneGirma-d9d
@DejeneGirma-d9d 12 күн бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ፤ስዬና ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው የሐገሬ ዓይኖች ።
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 12 күн бұрын
Amazing ! ❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@emebetgmariam
@emebetgmariam 12 күн бұрын
አስተዋዮች በርቱልን
@Hambisa-j7q
@Hambisa-j7q 12 күн бұрын
You two, true Ethiopians👍 Be blessed.
@LulitTessema
@LulitTessema 12 күн бұрын
I never knew the castle was this beautiful! It was hidden.
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 12 күн бұрын
ስየ እና ጌትሽ ኦሮ አማራ ጥምረት ታላቅ ሀገር ለመገንባት ኢትዮጵያን
@genetkebede9806
@genetkebede9806 12 күн бұрын
Anbasaw barta 🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@zenagirma8230
@zenagirma8230 12 күн бұрын
ስዩሜ❤❤❤ ፕሮፌሰር ጌትነት❤❤❤ ወፉ❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@samuelhabte9209
@samuelhabte9209 12 күн бұрын
I truly like the intellectual analytics of the professor
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 12 күн бұрын
ልዩና ድንቆች ተናፋቂዎች የኢ/ያ ታጋይ አክቲቪስቶች ልጆች ሰዬ❤❤ ፕሮፌሰር ጌትነትና ❤❤ ወፍ❤❤እንኳንም ለከተራ በዓል አደረሳችሁ 🙏
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 12 күн бұрын
ሁለት ትንታጎች long live
@አብይይምራ-ጸ4ቘ
@አብይይምራ-ጸ4ቘ 11 күн бұрын
ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በርቱ ጀግኖቹ ኢትዮጲያ አሸንፋለች💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 12 күн бұрын
Hey Anbesochu! ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@WnedmuAlamerw
@WnedmuAlamerw 12 күн бұрын
አንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
@MussieSolomon-yu1qc
@MussieSolomon-yu1qc 10 күн бұрын
Qijetamoch , behilm new yeminorut hahahaha , I love Issu , shaebiya bello, ❤ Eritrea
@ibrahimtahir8813
@ibrahimtahir8813 12 күн бұрын
Two of you brother the best Ethiopian defence of our Ethiopian people always we proud
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 12 күн бұрын
በእወቀት በምክንያት ለምጀትሰጡት ፓለቲካዊ ትንታኔ እናመሰግናለን ትምህረት ለሐገር እድገትና ብልጽገና ሲውል በርቱ ቀጥሉ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 12 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mariamgirma3260
@mariamgirma3260 12 күн бұрын
ሀገሬ ስንት ትንታግ ጀግኖች እንዳላት በናንተ ውስጥ ስመለከት በኩራት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@bayz4918
@bayz4918 12 күн бұрын
ጥገኛ ሊሂቃን (ከጎንደሬዎች በላይ ጎንደሬ ልሁን የሚለወን ኤሊያስ መሰረትን ጨምሮ) ሁሌም ማርን ማምረር ወተትን ማጥቆር አመላቸው ነው ፤ ነገር ግን በባዕድ ሃሳብ የጎንደር ሰው ይወሰዳል ካላቸሁ የጎንደርን ሰው አላወቃችሁትም፤ የጎንደር ሰው የራሱ ሃሳብ፣ ዕምነት እና አላማ ዓለው ፤ ማንም ወፍ ዘራሽ አይጠመዝዘውም ፍቅሩም ጠቡም ደረጃዎችን የጠበቁ ናቸው፤ ውሃ በቀጠነ አይነሳም፤ የፋሲል ቀለም ነጭም ሆነ ቢጫ ፕሮጀክቱን ካመከረው ከአርክቲክት ፋሲል ጊወርጊስ በላይ እቆረቆራለሁ የሚል አካል ከባለቤቱ በላይ አዋቂ ቡዳ ነው ከማለት በላይ ምን ይባላል፤ ጎንደር ከህብረብሔራዊነት በላይ የሚሸከም ትካሻ የላትም ለመሳሌ እኔ በእናቴ ጎንደር በአባቴ አሰመራ ነኝ፤ ከዚህ በላይ ምን ይሁን ይልቅስ ዳይ ወደ አሰብ፤ በመሆኑም ጎንደር እና አካባቢወ እየተከናወኑ ያሉ ልማቶች የልማት ፕሮጀክቶች 1ኛ) ጎርጎራ 2ኛ)መገጭ የመስኖ እና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት 3ኛ) የጎንደር ኮርደር ልማት ጉልህ ማሳያ ነው፡፡ የወልቃይት አያያዝ ሳይዘነጋ፤ የእነ ስየ ችግራቹህ (እንደ ባሮ ሜትር) በመለኪያነት የምትወስዱት የሶሻል ሚዲያ ጫሂን ታሳቢ ስለምታደርጉ ብቻ ነው፤ የጎንደር ሰው ልማት ይፈልጋል፤ ፔሬድ፤ የጎንደር ሰው ለመመሳሰል ካልሆነ በስተቀር ትግል አልጀመረም፤ ሲጀምርም ምን እንዳደረገ ሰዓቶቻችሁን ወደ 2008 ዓ.ም ጠምዝዙት፤ ወልቃይት ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ከቋረኛው
@PaulosAbera-i3e
@PaulosAbera-i3e 12 күн бұрын
Best discussion !
@ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል
@ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል 12 күн бұрын
ስዬ እና ፕሮፍ ጌች የውዷ ሀገራችን ምርጦች ልቤን በደስታ ሞላችዋት። ኢትዮጵያ እንደናንተ ዓይነቶቹን ለሀገር የሚዋደቁ በሚሊዮን የሚቆጠሩትን ታፍራ። በነገራችን ላይ ሁለታችሁንም የሀገራችንን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስከብሩ ተቋማት ላይ በመንግስት ተሹማችሁ ስትሰሩ ባያችሁ ደስታዬ ወደር የለውም። ❤❤❤❤❤
@gabrielfeleke5260
@gabrielfeleke5260 12 күн бұрын
Pr getnetina tomary siye betam naw mtimachut ❤
@kg4654
@kg4654 12 күн бұрын
Yene Tatariwoch Bertulin thank you for the insights , love and committments you have for Ethiopia
@BethelemAbereham
@BethelemAbereham 12 күн бұрын
እንዴት እንደ ምወድህ መግለጽ አልችልም የአባትህና የእውነት አምላክ እድሜ ይስጥልኝ እሼቴን ለቁም ነገር ያብቃልህ
@WendmalemWa-uq3cb
@WendmalemWa-uq3cb 12 күн бұрын
አቦ ተባረኩልን! አገሬ ልጆች እኮ አሏት:: ቃላት ያጥረኛል::
@ethioman1241
@ethioman1241 11 күн бұрын
ዋው የዛሬው አሪፍ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን
@bekeledinku
@bekeledinku 12 күн бұрын
ስዩሜ፡።ጠ /ሚኒስትሩ፡አሁን ያሉትን፡ፖለቲከኞችን፡በጣም፡በጣም፡በፖለቲካው፡ቀድሟቸዎል፡በሁሉ፡መንገድ፡ብዙሆቹ፡ከሚሊኒክና፡ዘመን፡ያሎጡ፡ናቸው፡ሚኒልክ፡መጥፎም፡ጥሩም፡ሠርተዋል፡እንደ፡ማንኞውም፡መሪ፡ስለዚህ፡አርቆ፡ማሰብ፡ያስፈልጋል።
@asfawtura6283
@asfawtura6283 12 күн бұрын
ተባረኩ ፕ/ርና ስዩሜ❤❤❤❤❤
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 12 күн бұрын
ጌትነት እና ስዩሜ እግዚአብሄር እንደናተ አይነት ሀቅ ተናጋሪወች ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያብዛላት ኑሩልን ወንድሞቸ
@gotrip1-t8y
@gotrip1-t8y 11 күн бұрын
ትመቻላችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስትመቹ
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 12 күн бұрын
Seyume and professor Getenate true Ethiopian keep it up.
@Dereje-c7t
@Dereje-c7t 11 күн бұрын
ሰዩ ከፕሮፌሰር ጋር የምታደርገው ውይይት ምራቅ አያስውጥምና ❤❤❤ እባክሕ አብራችሑ ብትሰሩ እጅግ ለሀገራችን እድገት እና ሰላም ትልቁን ሚና ትጫወታላችሑ ለመግስትም ትልቅ ግባአት ነው !!!!
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 12 күн бұрын
ፕሮፌሰር ወሳኝ አሪፍ አንግዳ::ስዬ ጉንፉንህን ይማርህ አባዬ ወፉችን ወጣት ቁም ነገረኛ ምርጥ የኛ cameraman ሁላቹንም Thanks so much.❤🙏🏿
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@newayworku8920
@newayworku8920 12 күн бұрын
ጀግኖች በርቱ ተበራቱ
@ErmiasTariku-uc4sn
@ErmiasTariku-uc4sn 12 күн бұрын
ጋትንም እሰማለሁ ነጻ ውይይት እሰማለሁ ሁለታችሁ እይታችሁ ይመቸኛል prime minister support
@genetkebede9806
@genetkebede9806 12 күн бұрын
Syme barta anbasaw 🇪🇹❤️💪💪🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@IRFMEDIA216
@IRFMEDIA216 11 күн бұрын
ሱዬ አባቴ አለህልኝ🎉🎉🎉🎉
@abduadem2994
@abduadem2994 12 күн бұрын
I love it the you guys taking about Ethiopia
@retadinka1346
@retadinka1346 12 күн бұрын
እናንተ ሁለታችሁ እባካችሁ በሳምንት በጋራ 1 ፕሮግራም ስሩ በትፈልጉ በነፃ ወይም በጋት ሚዲያ ያው ነፃ የጋት ታላቁ ስለሆነ እንደውም በነፃ ይሁን እባካችሁ ግዴላችሁም ለናንተም ለኛም ይጠቅማል
@AbdiDellel
@AbdiDellel 12 күн бұрын
Wed Ethiopian seya ena gach One Ethiopian ❤
@aboethiopia
@aboethiopia 12 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 12 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮፌሰር ጌትነት ና ስዩሜ ወፉ❤❤❤❤
@MenbereLemessa
@MenbereLemessa 12 күн бұрын
🎉🎉🇪🇹ሰዬዬዬዬ ወፉፉፊ Pro እንኳን ለጥ 🎉ምቀት በዓል ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር 🎉በሠላም አደረሳችሁ ከ❤❤❤❤❤ 🌹🌾🌺🌹🌾🌺🌹🌾🌺🌹🌾🌺🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌼🙏🌼🙏🌸🙏🌼🌸🙏🌼🌸 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DiribaSengin
@DiribaSengin 12 күн бұрын
ሰዩ ግትሽ እንካን ለጥምቀት አደረሠችው🎉
@AHw-v7q
@AHw-v7q 12 күн бұрын
Siyee..I appreciate you and your collegue
@WudineshFantaye-fu2ix
@WudineshFantaye-fu2ix 12 күн бұрын
እባካች ጀግኖቹ ሁል ጊዜ አብራችሁ ቅረቡ ሥሩ ያምርባችኋል🏵🏵🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@ah6121
@ah6121 12 күн бұрын
Siye + Professor = Best Ethiopian = Best Ethiopian analysts = ❤🇪🇹❤🇪🇹
@jujucanal2165
@jujucanal2165 12 күн бұрын
ቀይ ባሀር ወደ እናት ሀገሩ 🇪🇹💞💪🔐 ሁላቹም🥰 የሻቢያ ባንድ የግብጽ ቅጥረኛ በሚገባ መተነዋል ክብር ለጀግናው መከላከያ 🥰
@khtt8663
@khtt8663 12 күн бұрын
Enante bahr stlu enga asalfen ansetm eyale amen teeter meri sihad meri metal gin bahr aygengim 4
@ynegasi99
@ynegasi99 12 күн бұрын
ፈሳም ኢትዮጵያ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 12 күн бұрын
አድዋ አለች ኢራን ስየ
@FikaduAssefa-n6z
@FikaduAssefa-n6z 12 күн бұрын
በርቱልን
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 12 күн бұрын
የሚገርም ነገር ሃገርን እንወዳለን የሚል ለምን እነሱ ችግር መፍጠር ትተው ለሥራ አይነሱም❤❤❤❤❤❤❤
@bekelekebede3615
@bekelekebede3615 6 күн бұрын
አቦ ስዬ የአንተ እና የፕሮፌሰር ጥምረት በቃ እኮ አፍ ነው የሚያስከፍተው ስትመቹኝ ኢትዮጵያዬ እኮ ምርጥ ምርጥ የተባረኩ በእውቀት የሚደግፏት ልጆች አሏት እግዚአብሄር ይመሰግን
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 12 күн бұрын
ሠው ለሆዱ ሲሞት ይህንን ሠው አየሁ በእውነት
@fassilshiferaw3961
@fassilshiferaw3961 12 күн бұрын
ዶክተር አብይ ሰው ነው እኮ ሰው ይመጣል ይሄዳል ሐገር ግን በዘመናት መካከል ትኖራለች ታዲያ መሣሪያ በሚገዙበት ሐገር ለምን አይገነቡሞ ዶክተር አብይ ጀግና ነው❤❤❤❤❤ ክቦር ይገባዋል።
@tofikeamane1499
@tofikeamane1499 11 күн бұрын
ማን ፈቀደለት የሶስቱ ክልል ፅንፈኞች ምቀኞች እያሉ ሀገር በፈለከው ልክ አይለማም የሙት ዛር የያዛቸውን እስክንጨርስ ግን ያልቃሉ
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 12 күн бұрын
እኔ እናተን ያገኘሁ ለት እንዴት እንደምደሰት ሲጀመር ለደዋይ እል አለመሰጠታችሁ ጥሩነዉ ቡዙ ተሳዳቢ ሰላለ ተባረኩ መልካም ጥምቀት አቢቹን 44 ቶቹ ታቦች ይጠብቁልን
@TekaTekesha
@TekaTekesha 11 күн бұрын
ስዬሜ ጎበዝ ነህ ግን ሰው አታስወራም ሁሌ እሱንም አስጨርሰው እባክህ
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 12 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@fredjean4506
@fredjean4506 11 күн бұрын
ነጭ የሆነበት ምክንያት ቀን ፀሀይ የመታዉ ማታ ቀን የተሰበሰበዉን ሀይል ስለሚያወጣ ነዉ ምድረ ዲጂኖ ለምን ነጭ ሆነ ይልሀል በርቱ ስዩሜ እኔም ትግራይ ነዉ ያየሁት
@Ourvision971
@Ourvision971 12 күн бұрын
This discussion of you two reminds me my child hood the Derge regime the same trends so yemane lege honeshe tewawqenale reserazh neqelawne mecherese yenorbenale.
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ 12 күн бұрын
አይ ጀግኖች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@Samuel-q2s8i
@Samuel-q2s8i 10 күн бұрын
ሲያምርህ ይቅር ቀይባህር የኤርትራ ነው አለም ያወቀው ያየተረጋገጠ ነው
@asteraga1181
@asteraga1181 12 күн бұрын
Slame Slame 🙏👏👍
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 12 күн бұрын
ሰላም ስዬ ፣ አንድ ነገር ብል ደስ ይለኛል Professor ሲናገር የመጣሁበት አገር ሲል አገር የምትለውኒ አባባል ለመቅየር እናንተ የመጀመርያቹ ብትሆኑ እንዴት ደስ ይለኛል፣ የአገር cocept ግልጽ ቢሆን ፣ ቴዲ አፍሮ ጎንደር የጀግኖች አገር ሲል ለሌላው by defaultም ቢሆን distant የሆነ ስሜት እንደሚፈጥር ግልጽነው፣ እንደ ከፋፋይ ነው የማየው አገር የሚለውን ቃል አጠቃቀማችንን እና እስቲ አስቡበት፣ thank you! እኖዳችሁአለን!
@OumarEbroAbdi
@OumarEbroAbdi 12 күн бұрын
ከትግራይ በተላይ ያሞሆን ወፋር ያለው የትግራይ እነቶች ትህትና እርጎ በጣም ያምንወደው ምግብ ነው።ከአመራ ደብራ ማርቆስ ሊያናግር ጊዜ ያለቻውም ብትፈልግ ግዛ ብትፈልግ ህድ አላን ጎንደር ለይ 1999 ጥምቃትን ለመክበር ለጉብኝት ሔደን ያተያዛልን አልጋ ለይ ሰንታኛ በደስታ ቆመን አደርን የበህል በቶች ጫወታ ጉብኝቱ ያራካል የጎንደር የአጼፈስል ግንብ ስታደስ ቃላሙን ቅርፁን ቃይራውታል እያሉ ያምነገሩ ሰዎች አይቻለሁ እኔ ወኝቻለሁ በአይኔ አይቻለሁ እያፈራሳ ነበራ ቤቱ ።መልካም ነገር ስሰራ እሳያው ማለት ነው።የአመራ ህዝብ ያታካበራ ህዝብ ነው ይታዛበቻወል።የፖሎትካኞችን ውሻት አይሳመማም።ሀውሊቱን ለምን እስካ ዘሬ አልሳሩም።።።
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 12 күн бұрын
Expert opinion is always bold.
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 12 күн бұрын
👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍 የተወሰነ ሰው ቢጎዳም አብዛኞቹ ልማቶች አብይ ባይሆን ማንም አይደፍራቸውም ነበር
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Putin Starts a New War / Secret Documents Caught on Video
12:31
NEXTA Live
Рет қаралды 450 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН