"ማዕበል" መንፈሳዊ ድራማ || "ma'ebel" spritual drama ||2014 ዓ.ም

  Рет қаралды 28,107

፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ 4 kilo gibi gubae

፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ 4 kilo gibi gubae

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@Dugfg-e8g
@Dugfg-e8g 25 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ አስተማሪ ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦናን ያድለን❤❤❤❤
@enatethiopiatube
@enatethiopiatube Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዘላችሁ እህቶችና ወንድሞች:: ነገር ግን መንፈሳዊ ድራማና ጭውውት በምታቀርቡበት ወቅት ቃለ እግዚአብሔር አልሰማን እያለ ስለሆነ ክላሲካሉን መቀነስ ብትችሉ መልካም ነው፡፡
@tinytips2452
@tinytips2452 Жыл бұрын
እሽ እናመሰግናለን ለአስተያይትዎ
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን የክላስካው ድምጺ ይረብሻል ድምጹ ቀነስ ይበልልን 😍😍💖💖
@አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ
@አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ Жыл бұрын
ኣሰይይይ ደስስስ ዝብል ድራማ ጸግኡ የብዝሐልኩም እግዚአብሔር
@edel1883
@edel1883 Жыл бұрын
በጣም እባ እየተናነቀኝ ነው አይቼ የጨረስኩት ከልቡ ላዳመጠው ትልቅ ትምርት አለው እግዚአቤሂር ለሁላችንም የፀፀት ልብና የይቅርታ ልቦና ያድለን 😢😢😢😘😘😘😘👏👏👏
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😥😥😥😥😥
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጸጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት ግን ክላክሱ ባይበዛ ጥሩ ነዉ የሚሉት እንዲሰማን
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ሂውት ያስማልን 😢😢😢😢ድንግል ማርያም እናቴ
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛላችሁ ይህ አይነት ድራማና መጻፍና መተወን የሁል ግዜ ህልም ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 10 ай бұрын
የሥነፅሁፍ ተማሪ ነኝ፤ ድንቅ ስራ ነበር፤ ዋሽንቱ ቢቀር እንዴት ድንቅ ነበር....
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ። ውይ ክላሲካሉ ግን ምንም ሊያሰማን አልቻለም አስተካክሉልን።
@MebrieAwoke
@MebrieAwoke 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤታችን አለው ትበላላችሁ። ክላሲኩ ግን የተወሰነ ይረብሻል!
@fuch9239
@fuch9239 Жыл бұрын
ቃል ሂወት የስመዐልና ብጣዕሚ ድስ ይብል ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራተይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 Жыл бұрын
በጣም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችን
@brhaneabrha1415
@brhaneabrha1415 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዘላቹ እህቶች ና ወንድሞቼ
@abebaabeba157
@abebaabeba157 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በርቱልን አቤቱ ጌታ ሆይ ከቤትት ተፍቃድህ የወጠሁ ልጅህ ነኝ እና በቸርነትህ ወደቤት መልሰኝ ልጅህ እባል ዘንድ ፍቀድልኝ በአለም ጠፍቻለሁ እና መልሰኝ😭😭😭😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እናቴ እመብረሀን በአማላጅነትሽ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂኝ የፀፀት ልብን አድለኝ ማሥተዋሉን አድለኝ ከስተቴ ተመልሼ በቤትህ ትዛዝህን እና ፍቃድህን እየፈፀምኩ እኖር ዘንድ መልሰኝ በለመለመወወ መሥክ አሠማራኝ መጨረሻዬ ምን ይሆን አባቴ ናፈቀኝ እምመለስበት ቀን የልብ እና የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተኪዳንን ወደቤትህ መልሳት በተዋህዶ አፅናት እያላቹህ አስቢኝ እህት ወድሞቼ 😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሥብሽ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
@@hapitamahmad8755 አሜን አሜን አሜን😥
@Azezh-e4x
@Azezh-e4x 5 ай бұрын
ከይቅርታ ድምፁን የሚጮኸውን ቀነስ ብታረጉት ለኛ እመዳቤት ላለነው እንቸገራለን ሌላው እንካን ችግር የለውም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Жыл бұрын
አስተማሬነው ለተጠቀመበት ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን
@dasashanteneh4411
@dasashanteneh4411 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው።
@berebasotube2461
@berebasotube2461 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@--vt6id973
@--vt6id973 7 ай бұрын
ክላስካል ድምፅ ብቀነስ ከይቅርታ ጋር ወንድማች ና እህቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላች❤❤💒💒💒
@عاياهحم
@عاياهحم Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln 😍😍😍🤲🤲
@mezerberha5269
@mezerberha5269 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን፣በርቱልን፣የተዋህዶልጆች
@eyobbehailu9144
@eyobbehailu9144 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy Жыл бұрын
Amen Amen ➕️💪➕️🙏🏽➕️➕️➕️🙏🏽🙏🏽😭🤲🤲🤲
@ብሥሪየድግልልጅ
@ብሥሪየድግልልጅ 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋወን ያብዛላቹህ❤😢
@Mohammad-uz1eg
@Mohammad-uz1eg Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ የተዋህዶልጆች❤❤❤❤
@አይኔነሸናብርሀኔእግዚአብ
@አይኔነሸናብርሀኔእግዚአብ Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልንን በርቱ
@tigistkatma6185
@tigistkatma6185 Жыл бұрын
kale hiywet yasemalin
@worketafraa5222
@worketafraa5222 Жыл бұрын
Kale hiyote Yasmeln
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አሚላኪ ዪተቢካችሁ
@ribkazenebe2992
@ribkazenebe2992 Жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው ❤ ክላስሲካሉን ብቀንሱት
@temesgenamlakye380
@temesgenamlakye380 Жыл бұрын
አወ ብዙ ኣይሰማም
@hdgdhdhd4525
@hdgdhdhd4525 Жыл бұрын
እሰይይይይ ደስ የምል ነው በርቱ
@AsterTiku-cg3fu
@AsterTiku-cg3fu Жыл бұрын
😍😍😍😍😍🤣🥰🥰🥰ቃለ ሂውት ቃለ በርከት ይስማልን 😢😢
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 Жыл бұрын
ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው
@01tigray
@01tigray Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤
@fjgficutet993
@fjgficutet993 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ እሚለው
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ድራማው በጣም አስተማሪ ነው ግን መዝሙር ስለለቀቃችሁበት አይሰማም አለመሰማቱ ደግሞ በጣም ያናድዳል : እባካችሁ መዝሙሩን አጥፉት : በተረፈ በርቱልን 🙏🙏🙏
@fiyorimulue5731
@fiyorimulue5731 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@hiwotwalelgne2328
@hiwotwalelgne2328 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemachehu
@tgabab6759
@tgabab6759 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@temesgenamlakye380
@temesgenamlakye380 Жыл бұрын
ክላስካል ድምትጽ ብቀነስ ደስ ይላልል
@najahtn809
@najahtn809 Жыл бұрын
Wow😘😘😘😘😘😘👌👌🙏🙏🙏
@luwamaraya6851
@luwamaraya6851 Жыл бұрын
Qal hiwet yasmealna
@zemaryan4419
@zemaryan4419 5 ай бұрын
ኸረ ክላሲካሉን ድምፅ ቀንሱት
@kokobealemayhu8666
@kokobealemayhu8666 Жыл бұрын
Qaliyoti yasemalin
@EhiteTefera
@EhiteTefera Жыл бұрын
qale hiyiwet yasemalin
@zemaryan4419
@zemaryan4419 5 ай бұрын
የማጀቢያው መዝሙር ንግግራቸውን አያሰማም ይቀነስ
@yitagesugele
@yitagesugele Жыл бұрын
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@XyYx-d2f
@XyYx-d2f 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ስንቴ እንዳየሁት ❤❤❤❤
@ዮልያናየክርስቶስልጅ12
@ዮልያናየክርስቶስልጅ12 Жыл бұрын
😭💔
@AdeyDagnewu
@AdeyDagnewu 7 ай бұрын
ዮሐንስ የሚባለው የትወና ብቃት 😢ይለያል
@ethiomathematics
@ethiomathematics Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😼😼😼😼😼😼😼😼😼
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby 8 ай бұрын
ጸበል አምጭ ያልወጣ ጋኔን አለ😂😂😂
@henokayele9798
@henokayele9798 Жыл бұрын
መቀበል ያለበት ኢየሱስ እንጅ ሀይማኖት አይደለም!!!!!
@chachaplc214
@chachaplc214 Жыл бұрын
Haymanot mn malet endehone tawukaleh wedajie Eski asredagn
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Жыл бұрын
ከተቀበለው እኮ ቆየ
መንፈሳዊ ድራማ "ኣባ ገሪሄት"
41:02
Mariyamey (ማርያመይ)
Рет қаралды 12 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 28 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 277 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 21 МЛН
ውሳኔ |የጋብቻ አማካሪ | መንፈሳዊ ድራማ | Felege Genet Media 2022
35:48
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
"ቅልስ ሰይጣንን መልኣኽን" መንፈሳዊ ድራማ
28:48
Bemnet Nkhu ብእምነት ንቅሑ
Рет қаралды 90 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 28 МЛН