ማእድቤት ጠረጰዛላይ መቀመጥ የሌለባችው ነገሮች

  Рет қаралды 8,439

melly spice tv

melly spice tv

3 жыл бұрын

ማእድቤት ጠረጰዛላይ መቀመጥ የሌለባችው ነገሮች ነገር ግን አዘውትረን የምናስቀምጣችው ሲሆኑ በአብዛኛው ጊዜ አደጋ አላችው ከማስቀመጥ መቆጠብ አለብን

Пікірлер: 39
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቆንጆ አስፈላጊ እና ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው በርቺ ሚሊዬ ተባረኪ👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋዉ ሜሊዬ በርቺ በጣም ጥሩ አስፈላጊ ነገር ነው:: 👌❤👍👍
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ቆንጆ ሁሉንም አሟልቶ ነው የሠጠሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ማር እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@seblenegussieofficial7960
@seblenegussieofficial7960 2 жыл бұрын
እውነት ብዙም የማናስተውላቸውን ነገር ነዉ የነገርሽን ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰብሊ
@medimedi619
@medimedi619 3 жыл бұрын
ምክሮችሽ ሁሉ ጠቃሚዎች ናቸው በርቺ የኔ እህት
@Hanna_W
@Hanna_W 3 жыл бұрын
ሜሊ እባክሽ ዶሮ ወይም ስጋ ስንሰራ እንዴት አይነት ንጽህናና ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባን ብታስተምሪን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም አሪፍ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው የጀመርሽው በርቺልኝ👍🙏
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋው አሪፍ ምክር ነው እኛ ወንዶችማ ምን የማናረገው ነገር አለ ኪችን ማፅዳት ሲባል ባላየ እናልፋለን እውነት ነው ይሄ ሁሉም ሰው ሊያስብበት ግድ ይላል አሪፍ ምክር ነው ለቤቱ አዲስ ነኝ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጌ አመስግኛለሁ በርቺልን እህታችን
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ተባረኪልኝ 🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሜላትዬ በጣመ ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጠሽን ያለሽው ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልኝ👍👍👍🙏
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
This is the most important subject of our life, thank you 🙏🏾 so much my dear 😘😘😘😘
@meronzewde3023
@meronzewde3023 3 жыл бұрын
እውነትሽነው እናመሰግናለን።
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😍👀❤
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 3 жыл бұрын
ድንቅ ምክር!
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 3 жыл бұрын
Selam melluye that is a good reminder for me about the spices I am always trying to put them on the counter top but the idea that you gave me today so helpful thank you dear. I 😍😍😍😍😍😍😍
@mercykaleab9536
@mercykaleab9536 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሜሉዬ
@abrahamhaila6725
@abrahamhaila6725 3 жыл бұрын
ሰለነሬ ነው የምታወራው
@abrahamhaila6725
@abrahamhaila6725 3 жыл бұрын
ሚለነዬ
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላቺሁም በራሱ ስራ ማንንም ሳይነካ የሚሰሩትን ለምንድን ነው የማናበረታታው በርግጠኚነት እኔና ባለቤቴ ጥሩ የሚባሉ አዝናኚ አስተማሪ ነገሮቺን ሰርተናል ግን እሚያበረታቱት ስለዘር የሚያወራውን እና መጥፎ ሰሪወቺን ነው ግን ለምን??? ወደቻናላቺን ለመምጣት ፕሮፋይሉን ተጫኑት
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
አሰፈላጊ ምክር ነው❤
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 3 жыл бұрын
Thanks for sharing! Ene jucery,toster,coffeemaker pla pla. ..enesus min tiyalesh... bado new mehon yalebet hulem masibew hasab silanesash bezaw binoru it's ok emitiyachewunim akafiyin...thanks for all what u do !
@genetyohannes5954
@genetyohannes5954 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@elsamered
@elsamered 3 жыл бұрын
ምርጥ ንው
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
❤❤❤
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 3 жыл бұрын
👍👌👏👏👏😍😍
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Hey I am ready to watch you my dear
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
Thanks for coming
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ሜሉ ቅመም እኮ ነሽ♥
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
ሁሉም እውነት ነው !!!
@sabasama9976
@sabasama9976 3 жыл бұрын
💯💯💯💯💯💯
@fafikiya4023
@fafikiya4023 3 жыл бұрын
አበረታቺን ውህት ጎራበይ በናትሺ አድስ ጥንዶቺነን
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@goldengirl7934
@goldengirl7934 3 жыл бұрын
Why don’t u introduced us to ur family
@terytill3652
@terytill3652 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣the car key crazy I lost my key after half hour found under my 🧢
@abrahamhaila6725
@abrahamhaila6725 3 жыл бұрын
ሚላን መቼ ነው ሚስት የምተሰጭኝ
@terytill3652
@terytill3652 3 жыл бұрын
Ayyy yabesha wend yemayadege lege newe erase felge
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 32 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 21 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 14 МЛН
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 22 М.
የውሃ ኬክ አሰራር
9:45
Melly spice tv
Рет қаралды 6 М.
ደረቅ ጥብስ ለጾኦም መፍቻ የሰራሁት
16:59
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
ሽሮ ማስፈጨት ቀረ
13:39
Melly spice tv
Рет қаралды 18 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН