''መጥፎ ሰላም፤ጥሩ ጦርነት'' | የሰሜኑን ጦርነት የሚዘግብ በCARD የተዘጋጀ ዶክመንተሪ ፊልም

  Рет қаралды 25,311

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 Жыл бұрын
"ኣንተ ራስህ ያገኘህ ሰው ነህ ስለዚ ነው ሁለት ሰው መሆን ያቃተህ እንጂ። እሸቱ እንዳለው ግጥሙ ቀይረው ልትነፋው ትኝል ነበር እንደ ሌሎች ኣርቲስቶች ። ተባረክ ብዙ ተምረናል ካንተ
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 Жыл бұрын
እህታችን ታሪኩ ሰላም ሰላም የተጫወተው ጦርነት እየመጣ ሳይሆን ጦርነት እየተደረገ ጦርነት መሀል ነው ምን ድነው ምታወሪው ?
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Жыл бұрын
የዘር ማፅዳት 30አመት ሙሉ አማራው ላይ ብቻ ነው
@nurmoh3314
@nurmoh3314 Жыл бұрын
ምንድነው የዚህ ፕሮግራም አላማ?
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
አሁንም ቢሆን መቼም ቢሆን "ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖል ድረስ እወርዳለሁ" ብሎ የተነሳ ቡድንን እንዋጋለን
@MrM2-g2z
@MrM2-g2z Жыл бұрын
ከ ኣቢ ኣህመድ ጋ ማለትህ ነው ደነዙ።
@simegnewordofa5762
@simegnewordofa5762 Жыл бұрын
is there anyone who Saied "I will run after even to hell to distract and /or dismantle Ethiopia" ??? if yes please share the evidence for there is a big reward.
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo Жыл бұрын
የዚ ልጅ ማሽቃበጥ ይገርመኛል ያኔ ሰዉ ልኮት ነዉ ሲባል አላመንኩም ነበር ከንግግሩ ግን እደተላከ ያስታዉቃል የት አገር ነዉ ሰዉ አገር አፈርሳለዉ እያለ የመጣበትን ጠላት ሳር ይዞ የለመነዉ ሲጀመር ፍቃደኛ ካልሆነ ማን አስገደደዉ ሰላም ሰባኪ መስሎ ሸረኛ የሆነ አስመሳይ ነዉ ነገም ሐገር ሊያፈርስ የመጣን መግረፍችን አይቀርም ጠግበዉ ጦርነት የገቡት እነሱ በወታደራችን ደም የጨፈሩት እነሱ ሰላም መስበክ አንችልም ነበር ይላሉ ለነገሩ እደነሱ ዉሸታም የት አለ በዚ ምድር ባይሸነፉና እጅ ባይሰጡ ጥጋባቸዉ ከጦርነት ዛሪም አይወጡም ነበር አማራጭ ስላጡ እደተሸነፉ ስላመኑ ነዉ በጣም የሚገርመዉ ሰላም ፈላጊ እነሱ ጦርነት ፈላጊን መንግስት አርገዉ ሲሰሩ ይገርማል መንግስት ይሔን አይቶ በዚ ዶክመተሪ እርምጃ ሊወስድ ይገባል በወታደር ላይ ማሾፍ ነዉ ምድረ ዉሸታም ያየነዉን ታሪክ ልክዱን ይሞክራሉ እዴ ሌቦች
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 Жыл бұрын
ማነው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖል እወርዳለሁ ያለው ?እስቲ ንገሩኝ
@ethiosister2332
@ethiosister2332 Жыл бұрын
ፈሳም
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እንተ ስው ነሽ ታሪኩ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር Жыл бұрын
አገራችንን ስላም ያደርግልን ኑ አብረን እንዘምር
@isaias7506
@isaias7506 Жыл бұрын
አስመሳይ ሁሉ። ጥሩ ጦርነትም፤ መጥፎ ሰላምም አለ።
@frehiwotafewerki1817
@frehiwotafewerki1817 Жыл бұрын
ዛሬም በትግራይየታፈነ ድምፅ አለ እንዲሁም በወለጋ ሌሎችም ብዙ ይፋ መሆን ያለባቸው ጉዳዮች እያሉ ምንም ዶክመንታሪ በጎዶሎ ታሪክ መስራት ትርጉም አይስጥም
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Жыл бұрын
አሁን በዚህ ጊዜ ይህንን ዶክመንተሪ ማውጣት ምን አስፈለገ::
@yoditt8549
@yoditt8549 Жыл бұрын
Tariku tebarek❤❤
@desalegnweldegebriel2379
@desalegnweldegebriel2379 Жыл бұрын
You doing good job tariku
@lewiaman
@lewiaman Жыл бұрын
ያ ሁሉ የስድብ መዓት ወርዶብህ። ይገርማል
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 Жыл бұрын
መጥፎ ሰላም ብሎ ነገር የለም። ችግሩ በሰላሙ ሰዓት መንግስት በአምባ ገነንነት ፈላጭ ቆራጭ እኔ ነኝ የሕዝቡን ፍላጎት ለመርገጥ መሪ ነኝና እችላለሁ ምን ታመጣላችሁ የሚል ትምክህት ይዞ ያለውን ሰላም የሃዘን ወቅት ማድረጉ ነው። ግን ሰላም ሁልግዜ ጥሩ ብቻ ነው።
@penafrica4321
@penafrica4321 Жыл бұрын
ይህ ዶክመንቴር የተስራው ምን መልዕክት ለማስተላለፍ ነው?
@Ethio20245
@Ethio20245 Жыл бұрын
እኔም ባውቅ አልደብቅህም/ሽም ነበር😂 ነገሩ ሁሉ መላው የቀለጠበት ዘመን ስለሆነ ሚዘግቡት አተው መሰለኝ 😮
@yodhemen1682
@yodhemen1682 Жыл бұрын
Yeselam sew Tariku mechiem alresahm.
@solomonm9873
@solomonm9873 Жыл бұрын
ሠላምን የማይፈልግ ማንም የለም ጦርነቱ በአንድ ወገን የተጀመረ አገርን ለማፍረስ የተጀመረ ጦርነት ነው ስለዚህ ሀገር እንዳትፈርስ የተደረገ ጦርነት ነው። ከጦርነት ውጭ ሠላማዊ ሰው በአንድ ቀን የተረሸኑት ወገኖቻችንስ.. ዶክመንተሪው አላማው ምንድንነው ???
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
ጌታቸው ረዳ (ወዲ ረዳ ) ሰኒታይዘር የሁሉም የትግራይ ህዝብ ስሜት ነው የተናገረው :: በዚህም በዛም ግን የሰው ሂዎት ስለማይተካ ሰላም ይሻላል !! አመሪካ ተመለሱ ህዝብ ይጠፋል ስደተኛ ይበዛል እናት አባት ወንድም እህት እና ልጆቻቹ አስቡ ባትል ከደብረ ሲና በሃላ ሜዳ ነው ኣዲስ ኣበባ ለመግባት :: ብቻ ግን ታሪኩ በኢትዮጵያ ታሪክ ስሙን ኣስመዝግበዋል ::
@Lemishe
@Lemishe Жыл бұрын
እከኮች የአማራ ህዝብ የሰሜን ህዝብ በሻሸመኔ በወለጋ በሃረር በኦሮሙማ ሲጨፈጨፍ የት ሄዳችሁ ነበር እናተ ሸክሞች እናተን ተሸክመን ነው ወደኋላ የቀረንው ከዚህ ዘመን ቡኋላ በአማራ ህዝብ ላይ ልሃጫችቸቹን እናጠባጥባለን ኳለችው የአማራ ህዝብ ያጠፋችኋል ዋዋዋ ተናግረናል እረፉ እረፉ!!
@ezedinabdulwahab3290
@ezedinabdulwahab3290 Жыл бұрын
አንድ ነገር ከመ ነገር በፊት ጊዜውን መማወቅ ያስፈልጋል በጊዜው ህዋህት የነበረበት ሁኔታ ቦታው አቅሙ የት ነበር የዛን ጊዜ ስለሰላም መናገር አስቻይ ጊዜ አልነበረም ከጦርነት በፊት ብዙ ጥረት መደረጉን መዘንጋት አያስፈልግም ዶክመንተሪ ፊልሙ ስለሰላም ነው ወይንስ ስለዲሽታ ጌና ነው ??? ዲሽታ ጌና በወቅቱ ስህተት ነበር አሁን ቢናገር ትክክል ነበር ዲሽታ ጌና ስህተት የሆነበት ጊዜውን ያልጠበቀ በመሆኑ ነው።
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ወያአኔ መቼ ነው ሰው የሚሆነው?
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
ዶክመንተሪ አሰራር እወቁ እንጂ እዛም እዛም የረገጠ እውቀት ያነሰው ዶክመንተሪ ነው የወደመውን እና የደፈሩትን ማካተት አለባችሁ
@ፀሐይበጭለማ
@ፀሐይበጭለማ Жыл бұрын
እዚህ ጋር ቆሞ ስለ ሰላም መፈላሰፍና የተለያየ ትንትና መስጠት አግባብ የለውም:: አውዱ (context) እና ሰአቱ ወሳኝ ነው:: ሊያጠፋህ የመጣን ሰው ሰላም ሰላም ይሻላል በቃ ተው ማለት: ተገቢ አይደለም: እራስን መጠበቅ አማራጭ የለውም:: ዶ/ር ሙሉእለም ባለው እስማማለሁ : መሬትም የያዘው እሱ ነው:: ሌላው የ text book ወሬ ነው::
@fitsumhabeta9614
@fitsumhabeta9614 Жыл бұрын
Weshtam nachu
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
14:39 ኢትዮጵያንለማፍረስ ሲኦል እንገባለን ያለ ሰው ማነው ? አንተም እንደ 90% የአመሪካ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያን የሚመሩ ጳጳሶች ታስባለክ እንዴ ??
@ashenafia5046
@ashenafia5046 Жыл бұрын
Who should be blamed? Since the intention of that war was to dismantle the country, Ethiopians have the right to protect their sovereignty and it was a must to fight whatever the enemy is. Tariku was not at the right time to preach that kind of peace. He was confused about and exposed nations to the enemy. Haile is the right person on both sides(Peace and war). As a lesson, we have to keep our peace before going to war. We are still not.
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
ወንድሜ ነግሮኝ ስጠብቀው ነበር
@samcooke22
@samcooke22 Жыл бұрын
It's just opinions. Not documentary 😕
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 Жыл бұрын
የታሪኩ በዛ ወቅት የሰላም ዘፈን ጊዜው ያማከለ አልነበረም ነው የተባለው ማስተወል የነበረበት ጉዳይ መሳሪያ ይዞ እኔ ያልኩትን ብቻ ስሙ የሚል 28 አመት የጥላቻን የሰበከ አንጃ መንግስት እኔ ብቻ ነኝ ካለ ትእቢት ከወጠረው ካሳለፈው የህይወት ገጠመኝ ይልተማረ በማህበራዊ ሚዲያ ከሚመራ አመራር ሁሌ በጦርነት የሚያምን የአንድ ብሔር የበላይነት ከሚያምን እረ ሰንቱ ሰላም ያስፈልገል ? አዎ ያስፈልገናል እነ እከከሌ ባፈራረሙት ብቻ ሳይሆን እኛ ውሰጣችን መቀየር መቻል አለበት በጦርነት ወረስጥ መኖሩ ውጤቱን አይተነዋል ሀድ የፍጀው ብሎዋል ጥላዬ
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 Жыл бұрын
This is not tigray district map please do not mislead the nation and the world That is push us to another war
@hewanshibeshi9258
@hewanshibeshi9258 Жыл бұрын
Documentntre gemashe new ytsraw lelaw ymotew hthbese wlgase aymlktewam ynso alkoch flower new
@neftalem73
@neftalem73 Жыл бұрын
ቢዘገይም ጥሩ ነው ኢዜማን እንደጥሩ ምሳሌ በዚህ ማቅረብ ግብዝነት ነው። ደሞ ይች ሲኦል ድረስም ቢሆን የምትለዋ ውሸት መሆኗን ኣልደረሳችሁባትም ፡ኣሁንም ታጥቦ ጭቃ።
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 Жыл бұрын
Tarku betam taskhlk teglelbabt mn albhk 🙆😂😂😂😂
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 Жыл бұрын
ምንድነው የዚህ ዶክመንተሪ ኣላማ ሃሃሃሃሃሃሃ አይ ኢቺ ሀገር ድራማዋ በዛ አሁንስ
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ክደዋል። ትግራይ ልክ እንደ ባዕድ ሀገር ሁሉም ክልሎች ተባብረው ትግራይ አወደሙ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይቀጣል አይቀርም። የትግራይ ህዝብ ይህ አይገባውም ፣ወያኔም ቢሆን ይህ አይገባውም ።
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም የካደው መንግስት ነው እሺ? ህዝብማን ምን ያድርግ?
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነው ?ወይስ የአማራ እሊት ? ጳጳሶች በእፍረት ወዴት እንደሚሄዱ ባጡበት ጊዜ ትደግመዋለክ እንዴ ?? አዎ አሁንም የአማራ እሊቶች ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እንሄዳለን ::!!
@efremmulualem-jz3cg
@efremmulualem-jz3cg Жыл бұрын
እንስቱት
@gashaw2005
@gashaw2005 Жыл бұрын
የወያኔ ፕሮፖጋንዳ ነው ከመቼ ወዲህ ነው ወያኔ ሰላም የሚያውቀው ?
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
እረ ሰው ሆነን ንሥሐ ገብተን ከፈጣአሪ ጋር እንታአረቅ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Жыл бұрын
እንደው ከመቼው ነው ደሞ ዘጋቢ ፊልም ተሰራ ማን ይናገር የነበረ ማን ያርደሠ የቀበረ አለ ያገሬ ሰው ከየት ለቃቅሞ እንዳመጣቸው አይታወቅም ለምንእንዳስነሳው አብይን ጠይቁት መነሻውም አብይ ነው ሰላም አመጣሁ ብሎ የሚጎርሪው ዞሮ ዞሮ ተጠያቂ አብይ ነው
@Sami_TDF
@Sami_TDF Жыл бұрын
ታጥቦ ጪቃ ናችሁ የኢዜማ ሰዉ አሰገብተህ ዛሬም ታሰዋሻላችሁ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
ዶክተር አብይ ከስልጣን ስው አገር ይበልጣአል እንደ አቶ ሀይለማአርያአም ሁን ውሸት ይበቃአል
@nebiyuayalew3418
@nebiyuayalew3418 Жыл бұрын
Evolution is not evolving in Ethiopia 😆 Sad
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
አይ የመንግስት ቀደዳ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew Жыл бұрын
atashqabtu 🤣
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН