'ማልቀስ አለብን መጨነቅ አለብን' ከዘማሪ ደረጀ ሙላቱ ጋር የተደረገ ድንቅ ቃለምልልስ ክፍል ሁለት interview with Dereje Mulatu part two

  Рет қаралды 8,489

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@eyobdemissie7
@eyobdemissie7 10 ай бұрын
ደሬ ትንሹ የፍሬ ዛፍ፤ ቀስቱ በዘመናት ጸንታ የቆመችለት የዘመኑ የወንጌል አርበኛ። የክርስቶስ ሐዋሪያት እንዲህ እንደ አንተ ነው የኖሩት ደስ ይላል። አንተም ቤተሰብህም ተባረኩ!
@gospelsingeramanuelmugoroo3403
@gospelsingeramanuelmugoroo3403 10 ай бұрын
በውሸት ከተማ አውነት እንግዳ ነው በምድር ስንኖር ለሰራነው ለሁሉ ነገር በአብ ፊት መልስ እንሰጣሌን:: ፓ/ር ዘማር ደርጃ ሙለቱ እግዝአብሔር አምላክ ይበርክ ፀጋ ይብዛልህ እጅግ በጣም እወድሃለሁ❤ እግዝአብሔር በአንተ ውስጥ በስቀማጣው ፀጋ ብዙ ተጠቅሜሃለሁ ይህ ህይወት ይብዛልን አሜን::
@theblessedhand3780
@theblessedhand3780 10 ай бұрын
ዘማሪ ደረጀ እዉነተኝ የጽድቅ አገልጋይ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ቤትህ ይባረክ።
@seidabazinab
@seidabazinab 10 ай бұрын
ደርዬ የኔ አባት የኔ ታላቅ ወንድም❤❤❤ ከሩቅ ሆኜ ሳይሆን ተጠግቼህ የክርስቶስን ሕይወት ያጣጣምኩብህ በነገር ሁሉ የጌታን ፈለግ የተከተልኩብህ ምሳሌዬ...... በማይለወጥ ፍቅር ከልቤ እወድሃለሁ፤ ረዥም ዕድሜ ሰጥቶህ የበለጠ ለትውልዱ ተገልጠህ እንድታገለግል ምኞቴም ተስፋዬም ነው። ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን።
@millioneba9970
@millioneba9970 10 ай бұрын
ደሬ ጌታ ይባርክህ
@NebaSam-kf7yy
@NebaSam-kf7yy 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው የምወድህ ደርዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ!
@Ferewoinighebru
@Ferewoinighebru 10 ай бұрын
አውነተኛ አገልጋይ ወንድም ደረጀ አግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን በእንተው ይጨርስዋል ጌታ የባረከህ ሁሌም አስተማሪ ድምፅህ የማይጠበገብ መንፈስ ቅዱስ የሚመራህ በዚህ ዘመን አስመሳይ በበዛበት ጌታ በእንተ ዝማሬም ትምህርቶችህ ተፅናንቼአለሁ :: በርታእንተ ጀግና የክርስቶስ ወታደር ነህ ሁሌም አከብርሀለሁ::
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 8 ай бұрын
ወንድማችን ደሬ ዘመንህን ጌታ እየሱሰ ይባርክል ቤተሰብህንም ይባርክ በዝማሬህ ባገልግሎትህ እጅግ ተባርኪያለው አሁን ሰላየሁክ ደሰ ብሎኛል የድሮን መዝሙሮችህን አንደገና ብትዘምር ለአሁኑ ትውልድ ምክርም መልእክትም ይሆን ነበር ጌታ ይርዳህ ተባረክ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
ስለ ወንድም ደረጄ ጌታ ይከበር
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው ያደረጋችሁትን ስራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ አመፀኛ አይደለም ዕብ 6:10 እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመንህ ይሙላ።
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 10 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን
@ewntuaytfam9354
@ewntuaytfam9354 10 ай бұрын
Wendim Dere inena bete beanite mezmur betam tebarikenal tefithbin neber sileayenih betam des bilonal tebarkilg
@maranathajesus7908
@maranathajesus7908 8 ай бұрын
ሃሌ ሉያ በእየሱስ በኩል ብዙ ወዳጅ አለኝ! ተባረክልን!
@animallife8337
@animallife8337 10 ай бұрын
ከጀርባ የሚሰማው ድምፅ ባይኖር ደሰ ይላል ።
@zelekegetahun
@zelekegetahun 10 ай бұрын
እውነተኞች ተፈላጊነታቸው የቀነሰበት ጊዜ ውሸት አደባባዩን የሞላበት ጌታሆይ ጠብቀን አድነን ደሬ ፀጋ ይብዛልህ ብሩካን ነሕ
@ThisOne-hb6js
@ThisOne-hb6js 10 ай бұрын
Shalom shalom Ake you are so blessed Dere ewnetegna agelgay I know him for long time He ilove God he honestl Even his songs vary power ful Dere be strong !
@Ziwi506
@Ziwi506 8 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መልዕክት ያለው ዘማሪ ነህ 👏👏👏👏👏👏
@samymulu7110
@samymulu7110 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ደሬ ቅሪታችን ነህ ❤
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 10 ай бұрын
Zemari Dare tebarek zemenih yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤aqrabiwun salamesegin alafim
@AlemtsehayHM
@AlemtsehayHM 10 ай бұрын
Derye ye Egizibher misikir! Zemenih Tiwilidih yibarek! Lemilim!!
@MisganawBirhanu
@MisganawBirhanu 4 ай бұрын
Betam enamesegnalen yihin yewengel arbegnan silegabezkiln tebarkenbetal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mintesnotkebedek2651
@mintesnotkebedek2651 9 ай бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክህ ዘማሪ ደረጄ ሙላት ❤️
@WorkuBirhanu-hh1vi
@WorkuBirhanu-hh1vi 3 ай бұрын
ወንድሜ፣ደርዪጌታ፣ይባርክህ
@WorkuBirhanu-hh1vi
@WorkuBirhanu-hh1vi 3 ай бұрын
? ❤❤
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት አየኖክ ክርስቶስ ለማሳየት የምትከፍለው ዋጋ ጌታ ይከብራል ዋጋህ የከበረ ነው 😇🙏
@Binyamekonnen
@Binyamekonnen 10 ай бұрын
ደሬ የጽድቅ ሰዉ ሳያስመስል ሳያመቻምች የኖረ ድንቅ ሰዉ ነዉ አሁንም ለኔ ምሳሌዬ ነህ እወድሃለሁ
@ehetearagaw7909
@ehetearagaw7909 3 ай бұрын
Geta yibarkachu!
@gman7833
@gman7833 10 ай бұрын
አዘጋጁን ከልቤ ለማመስገን እወዳለሁ: ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ዘማሪና አገልጋይ በዚህ ጊዜ አድነህና እንግዳ አድርገህ በማቅረብህ !!! ለነገሩ ከዚህ በኃላም ጌታ በክብር እስኪመጣድረስ አልጠብቅም : ክፉ ተናጋሪ ባልባል:: ቅሞና ጠጥቶ ዘሙቶም መድረክ ላይ የሚወጣ እንዳለ ስሰማ በጣም ነው የዞረብኝ!🙃🙃🙃🙃 ለማንኛው እንደ ደረጀ አይነት እና እንደ አዘጋጁ አይነት ሰዎች የመጨረሻ ቅሬታዎች ይመስሉኛል:: ማራናታ!
@abayabay690
@abayabay690 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@EyoaleThomase
@EyoaleThomase 5 ай бұрын
Deriya I don't no wht I say egzibher Kerta alew leka😭😭🙏🙏🙏🙏
@selamuyigezu9203
@selamuyigezu9203 10 ай бұрын
መልዕክተኛው ደረጀ❤❤❤
@Grandas7358
@Grandas7358 10 ай бұрын
"ይቺ ሀገር ሰውን ትገላለች" ወ/ዊ አለምነህ፡ጀምበር
@Samrawit.K
@Samrawit.K 10 ай бұрын
Tebarek yene wendem!
@jesussaves1474
@jesussaves1474 6 ай бұрын
ኤርምያስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እነሆ፥ በምድሪቱ ሁሉ ላይ በይሁዳም ነገሥታት በአለቆችዋና በካህናትዋ ላይ በምድሪቱም ሕዝብ ላይ እንደ ተመሸገ ከተማ እንደ ብረትም ዓምድ እንደ ናስም ቅጥር ዛሬ አድርጌሃለሁ። ¹⁹ ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር፦ ተባረክ ፣ ደርዬ በርታ። ከክርስቶስ እጅ ብድራትህን እና ሽልማትህን ትቀበላለህ። ምኩራብ ጌታ ይባርክህ። ጥያቄህ ፣ እና ከምታቀርባቸው ሰዎች ብዙ የምንማርባቸው ነን። ተባረክ።
@Thedreamer579
@Thedreamer579 2 ай бұрын
God bless you abundantly! Can you please DM his contact? Bless you!
@FisonEden
@FisonEden 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 3 ай бұрын
ደሬ ለምን ጠፋክ ሁሌ ለምንድነው የጠፋው እላለሁ እንወድሀለን❤
@fisehakidanewold305
@fisehakidanewold305 10 ай бұрын
ስልኩን እባክህ
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 10 ай бұрын
God will despise the son of the wicked 🔥🔥
@HabtamneshEskermil
@HabtamneshEskermil 8 күн бұрын
መጽሐፍ ቅዱሰ በኤሎክትሮሰ መጠቀም ኃጥአት አይደለም።💯
@LuliaEritreawit-kf9of
@LuliaEritreawit-kf9of Ай бұрын
@5:26 did the host just took out his phone and check?? And he’s asking about ye zendero Christian??? That’s so rude you could have put your phone on silent and show him respect
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 10 ай бұрын
Suicidal spirt will strike our glob because of wickedness.We need to turn our face to words God.Imagine our young children suffer because of our sin 🐉there is a consequence behind playing God🔥
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 10 ай бұрын
Zemari Dare tebarek zemenih yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤aqrabiwun salamesegin alafim
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 49 МЛН
ደረጀ ሙላቱ// Dereje Mulatu - (ጨመረው// Chemerew)
7:43
Dereje Mulatu Official
Рет қаралды 52 М.