ልማልልሽ 2 - Ethiopian Movie Lemalelesh Hulet 2022 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh Hulet 2022

  Рет қаралды 547,239

Netsebraq TV

Netsebraq TV

2 жыл бұрын

ልማልልሽ 2 - Ethiopian Movie Lemalelesh Hulet 2022 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh Hulet 2022
Meri Feleke : • 50 ሺህ ብር የሚያስገኝ አጭር የአ...
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 307
@selambehabitutube8238
@selambehabitutube8238 2 жыл бұрын
እስኪ እንደ እኔ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የሚል ላይክና ኮሜንት ያድርግ ሀይማኖቴ ህይወቴ ድንግል ማርያም እናቴ 🙏🥰❤
@user-ko8tw9hj7l
@user-ko8tw9hj7l 2 жыл бұрын
Amen le zelalem tinur
@welgergesmokenen369
@welgergesmokenen369 2 жыл бұрын
ትኑር
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም ለመኖሯ ኦርቶዶክስ ከሌለች ህይወት የለም ለአለም ሁሉ መዳኛ ትሆናለች
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 жыл бұрын
Amen tnur
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 жыл бұрын
Amen tnur
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም የናፈቀችሁ ብቻ
@user-sw1ok5oc1m
@user-sw1ok5oc1m 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የናፈቀኝ ሀገሪ ሰላም ያድርግልን
@emyeethiopian4756
@emyeethiopian4756 2 жыл бұрын
Egziyabher meche new gn yemiferdew enes betam amognal weyne hagere
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
ወያላዋ ለምን ብዙ ቦታ ላይ እንደማላይሽ አይገባኝም እጅግ በጣም ጎበዝ ተዋናይት ነሽ!! በርቺ እንዳትለቂው!!
@lifelife4904
@lifelife4904 2 жыл бұрын
ምን አስተማራችሁ አሁን ደራሲ ተዋናይ ልቦና ይስጣችሁ በደዚ መልኩ ግድይን እራስ ማጥፋትን ቀለል እይረጋችሁ ምሰብኩት በድራማ መልክ የሰው ልቦና ውስጥ የምትስሉት ስእል ጌታ ልቦና ይስጣችሁ ።
@sususalem1815
@sususalem1815 2 жыл бұрын
ምንአስተማሩ ቆይ ምንም አልገባኝም ከምርትደብራላችው ምንም አይነት አስተያየት አይገባችውም የማትረቡ
@lifelife4904
@lifelife4904 2 жыл бұрын
@@sususalem1815 betam
@tarikutadele2483
@tarikutadele2483 2 жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኝ non sense yehone neger
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ውይ የወይኗ ካራክተር ስትመቸኝ👌
@samrawittube3994
@samrawittube3994 2 жыл бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና አንድ ፊልም ለእይታ ሲቀርብ ተመልካች ምን ይማርበታል የሚል ጥያቄ ተነስቶ ቢዘጋጅ መልካም ነው። በደልን በበቀል ከምንማርበት በይቅርታ ብታስተምሩን የሚራራ ልቦና ያለውን ሰው መፍጠር ይቻላል። መጎዳዳትን በታሪክም፤ አሁን ላይም እናውቃለን። ስለ መልካም ምግባር ስበኩ። #🙏🙏🙏
@user-vs8wl2pe3i
@user-vs8wl2pe3i 2 жыл бұрын
ያኢላሂ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እንደኛ ስራ ሳይሆን በራህመትክ እረህመትክን አውርድልን
@seaditube9120
@seaditube9120 2 жыл бұрын
አሚን አሏሁመ አሚን ያረብ
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሄኒ ያለበትን ፊልም ማየት ስወድ ሄኒዬ የልቤ ❤️ሰው እወድሃለው🙄
@sofyatube4630
@sofyatube4630 2 жыл бұрын
በጣም ሚያስጠላ ፊልም ነው አሁን ይኸ ምኑን ያስተምራል
@fireshettemasgane4455
@fireshettemasgane4455 2 жыл бұрын
ወይብላ ማርያም ፈጣሪ ይርዳሽ
@italiyarooma2960
@italiyarooma2960 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ስንቶቹን የሚያምሩ ፊልሞችን እና ተዋቂ አክተሮችን ያየ አይናችን የነዚህን ወልጋዳ ፊልም ሲያይ ማልቀሱ አይቀርም።
@natyyitagesu5651
@natyyitagesu5651 2 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ ንገሩኝ ሳላየወ ይደብራል እዴ?
@user-gh9nh1bk9m
@user-gh9nh1bk9m 2 жыл бұрын
ማን አስገድዶሽ ነው ምታይው ፎረፎራም
@yabeserayoanese673
@yabeserayoanese673 2 жыл бұрын
Ergetey neye le anoke hama kelakahute anedewa satoye akereme kkkkkk
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 2 жыл бұрын
በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የልቀል ብየ አልጣኩም ነበር በጣም የሳዝናል
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Yetwahido lijoch enkuwan lebirehane timeketu beselam adersachu 💒🙏🙏🙏🙏😘 Beteref filemun tolo likekut
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🏿 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🙏🏿 ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ለዕናት ሀገሬ 🙏🏿🙏🏿😢😢
@treyewerknh66
@treyewerknh66 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሠላም ያዉርድልን
@sifanshow2024
@sifanshow2024 2 жыл бұрын
አዲሷ ምራታችን ለካ እሄን ፊለም ስትሰሩ ነው የተዋዋቃቹት
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
ስታስጠሉ ትልቅ ሰዎች አይደላችሁ የሰጦችሁን ሁሉ መስራት ምን ይባላል? ምንም የማይጠቅም ስራ ነው!!! ይህን የመነጫጨረ ሰውዬ ደራሲነኝ እያለ ይቦተለክ ይሆናል ወይጉድ
@rosemanhas7981
@rosemanhas7981 2 жыл бұрын
😀
@mahletmetassbia9651
@mahletmetassbia9651 2 жыл бұрын
ዳይሬክተሩ ግን ምን ሆኖ ነው በእንዲህ አይነት አለባበስ የገጠር ልጅ ትንሽ እንኳን ቢያጠጋጋት ወይ አለባበሱን ወይ አማረኛውን
@besttube8710
@besttube8710 2 жыл бұрын
ወይኗ በጣም ምርጥ ሰው ናት 😄😍😍😘 በተረፈ ሌላው ታሪክ ምንም ደስ አይልም ሌላ የምታቁት ምርጥ ፊልም ካለ ጠቁሙኝ
@jfbc7266
@jfbc7266 2 жыл бұрын
ላይሳካ
@rozeworknesh8118
@rozeworknesh8118 2 жыл бұрын
ለምን ግን ተዋናዮችን ቀየሩ እነዛው ቢሆኑ ፊልሙ የበለጠ ምርጥ ነበር ።።
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 жыл бұрын
ኤጭ ነው መጨረሻው 🙄🙊 ወይኗዬ ከነ ስታይልሽ በጣም ዉብ ነሽ ❤️ትችያለሽ ❤️በርቺ 👌👌
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 2 жыл бұрын
እረ ሄኖክ እሚባል ሰው በየሁሉም ፊልሙ ነው እንዴ እሚገባው ሰለቸንኮ እነታሪኩ ባባ ፥እነግሩም ኤርሚያስ፤ እነሰለሞንሙሄ፥ አለምሰገድ፤ የት ሂደው ነው ሴቶቹስ እነሄለን በድሉ እነሸዊት እነ እድልወርቅ ምናምን የት ሂደው ነው አዲስ ለማጅ ብቻ ነው እምታሳዪን ያላችሁት በተከታታይ ሰለቸን
@nabylly
@nabylly 2 жыл бұрын
ለባለጊዜዎች ለቀዉ መሆን አለበት።
@nabylly
@nabylly 2 жыл бұрын
ሁሉም ያገባል በየወረፋ በየወረፋ ።
@kufituborana6370
@kufituborana6370 2 жыл бұрын
👍👍👌👌🙏🙏
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 2 жыл бұрын
እነሱማ ቀለል ያለ ፊልም አንሰራም እያሉ እየመረጡ ነው እነዚህ ለብር ብቻ የሚሰሩ ናቸው ግን ሄኖክ ባህሬ እና ጣፋጭ እዮብን ጨምሮ ፊታቸው እየሰለቸን ተቸግረናል
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
እረ ተው ተው በህግ አምላክ ፍትህ ያለአግባብ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ተው ተው
@neimaneima6259
@neimaneima6259 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
አይ ሄንዬ ተለማመድሽብን ዘንድሮ መቼም ቺኮቹም እንኳን ከ25ቶቹ ወደ 50ዎቹ በሰላም ተሸጋገርክ ሄንዬ
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የረረ ኮመት
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
ኤኖክ ለጥምቀት ያየዋት ልጅ ነች ባለ እሮማን ፀጉሯ ይመችክ ኣባቴ አሪፎች ናቹ 👍👍
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
እኔ የምልሽ ሄርሜላ ደህና ናት🤗
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ይህን ፊልም ክፍል ሁለት እንደኖረው ፈልግ ነበር በተለይ ጩባው ቢኖር ሔኖክን ስወደው ምርጥ ፊልም ነው♥️
@Damu6.
@Damu6. 2 жыл бұрын
ያንቺ አይነት ተመልካች ነዉ አይናቸዉን ያወረና ያደነቆራቸዉ😀😀
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
@@Damu6. ሴትዮ ነገር አምሮሽ ከሆነ ከነገረኞች ተራ ሒጅ እዚ ላንች መልስ የሚመልስ ማንም የለም
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 жыл бұрын
@@user-hs7hw4km6z 😂😂😂
@Damu6.
@Damu6. 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ፊልምሽን አቀረኑት ታሪክ እንደሌለሽ ። ቁሻሻዎች🤧🥵🤧🥵🤧🥵 ሲያስጠሉ
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 2 жыл бұрын
በርግጥ ህይወት መጨረሻዋ ሁሌም ጥሩ አይሆንም ግን እዚ ፊልም ላይ ትክክል አደለም መጨረሻው
@susu_ye_murad4961
@susu_ye_murad4961 2 жыл бұрын
ልቀቁልን ፍትህ ሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@mariamseifu4053
@mariamseifu4053 2 жыл бұрын
ኮሜንት ዘጋኝ ዘጋኝ ልቀቁልን ፍትህ ሳኡዲ የፊልሙ ዕርሱ ነው 🤣🤣🤣🤣
@susu_ye_murad4961
@susu_ye_murad4961 2 жыл бұрын
@@mariamseifu4053 ኖ ፊልሙን ልቀቁልን ነው ከዚያም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችኖው ያልኩት ለምን ይዘጋሻል😒
@susueyimer4167
@susueyimer4167 2 жыл бұрын
𝑆𝑢𝑠𝑢 ♥️ልቤ አሚን ፍትህ ሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@mariamseifu4053
@mariamseifu4053 2 жыл бұрын
@@susu_ye_murad4961 እኔ ምለው ሳውዲ ያለ ብቻ ነው ፍት ማግኝት ያለበት ሊቢያ የሚሰቃዩ ሱዳናዊ ናቸው እነሱም ኢትዮጰያዊ ናቸው መጮህ ካለብን ለነሱም እንጩሁ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
የወይኖ ካራክተር ደስ ስትል በፈጣሪ በጣም ጎበዝና አስቂ ናት
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፈልም ነው
@nahomnesro3267
@nahomnesro3267 2 жыл бұрын
Selamiye good job dear !! Andegna.
@hss6242
@hss6242 2 жыл бұрын
እረዳቷ ምርጥ ተዋናይ ያበርብር ልጅ ሌሎቹን ታዉት
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
የእዉነት,በሣቅ,ነዉ,የሞትኩት,ሹፌሩና,ረዳትዋ,በጣም,ነዉ,የሚያሥቁት,እና,አሪፋ,ፊልም,ነዉ
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 2 жыл бұрын
Very nice Good Darma 👍 👌
@yirgarayacomedy3228
@yirgarayacomedy3228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@birhaneseife1906
@birhaneseife1906 2 жыл бұрын
እሬት እሬት ይህ ልጀ ዘቀጠ ዘቅጧል በራሱ ግዜ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ስታምር የፀይም ቆንጆ
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 2 жыл бұрын
መጨረሻው ምነው ምንድነው? ድሮ ነው ዘንድሮ? በጣም ያስጠላል ማስተማር ሲገባችሁ ጦርነት ለአይነችን ለጆሮአችን ሰላም መልካም ነው የናፈቀን አይነፋም
@user-nm1lu3se5h
@user-nm1lu3se5h 2 жыл бұрын
እሥከ ዛሬ ካየሁት ፊልም ሁሉ ማሥጠሌ ቆሻሻ ነዉ አረ የምሠሩትን እወቁ ራሥማጥፋትን ቀለል ሢጀመር ከድታ የሄደችዉ ቡሀላ መቀጣት ነበርባት ታማኟን መቅጣት አይደብርሞም
@user-jv5tj7gw9c
@user-jv5tj7gw9c 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@user-ir6jx7dp4v
@user-ir6jx7dp4v 2 жыл бұрын
ዋው ይመቻሽ የኔውብ 😘😘😘😘😘😘
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
ለሀቅ ምኗም ተማቺ አይመስልም፣ ፊልሙ ጥሩ ነው ለቅሶም የለውም exelent
@msratmm365
@msratmm365 Жыл бұрын
እፍ የሚያሳዝን ታሪክ 😥
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 2 жыл бұрын
ዋአዉ ወይናይ ምርጥ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
መጨረሻው ያናድዳል ቅንጂ አሪፉ ፊልም ነው ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን አንድ ህዝብ አንዲት ኢትዬጵያ አንድ ባንዲራ ሆነን በእንድነታችን በሀግራችን ኢትዬጵያ ላይ በተመቸን ሀገር በነፃነት እየተዘዋወርን ንብረት እያፈራን እየተጋባን እየተዋለድን የምንኖርባት ንፁህ አየር ያለባት ሀገር በቋንቋ የማንባላባት ሀገር ያድርግልን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም #NO MORE#
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
እያረፍኩ ልጨርሰው እንጂ አማርኛ ፊልም እንደሆነ ብሶበታል🤨
@tesfayeshimon4908
@tesfayeshimon4908 2 жыл бұрын
betam yasazinal endih yale dirset yikebdal
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን እናመስገናለን
@tegestmohanned1341
@tegestmohanned1341 2 жыл бұрын
ወይ ወይናየ እኝክ የኔ ማር👌
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn 2 жыл бұрын
በርቱ በርቱ
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Yesetan sira new yemitasayut
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
አረ የኢትዮጵያ ፊልም ወዴት እየሄደ ነው ወገኖቼ 🤔🤔🙄🙄
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
ወደ ኦነግ ክክክክ
@liyatubeliya949
@liyatubeliya949 2 жыл бұрын
I wish KZbin have standard to not accept like this video
@rahmaali5551
@rahmaali5551 2 жыл бұрын
እረ ወይንየ በሳቅ ልገለኝ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እምዬ አገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ
@mikibenhur3554
@mikibenhur3554 2 жыл бұрын
dese yemel Movie new 🥰🥰🥰🥰qetlbut
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 2 жыл бұрын
Waw hanok demku syamer🇨🇬🇩🇪
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 2 жыл бұрын
ቆይ ሁለቱም ሞቱ የአባት እና የልጅ ንብርት ማን ወረስው😳😳 በዚ በተውደደ ኑሮ አብታቸውን ሳያውርሱኝ ሞቱ እኮ 😒😒
@fatomafatoma9225
@fatomafatoma9225 2 жыл бұрын
ወዬው😂😂😂😂😂
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 2 жыл бұрын
የምር እኔም እያሰብኩት ነበር
@kidiy4491
@kidiy4491 2 жыл бұрын
Le #weyinuwa sil nw yayehut yemir 🥰
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 2 жыл бұрын
WEL come
@user-jv8vg2uu9y
@user-jv8vg2uu9y Жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው 🤤🤤🤤🤤🤤
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
ሄኒዬ የኔ ፍቅር❤
@samiabity
@samiabity 2 жыл бұрын
ere henok yalebet film asteltonal benatachu aswetuln. betam new yemiyastelaw
@user-xh8il5qu9i
@user-xh8il5qu9i 2 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም ያስጠላል
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ክክክክክ ክክክክ በማንጠልጠሌ አትምጭብኝ አላለም ቫለጌ😂😂😊😊😊
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! የወይኗ ነገር ያስቃል
@beti5918
@beti5918 2 жыл бұрын
ዋው
@ashenafimesgele2450
@ashenafimesgele2450 2 жыл бұрын
Betam betam yemiyazazin film naw
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
💗💗💗💗
@Guest-gl9dq
@Guest-gl9dq 2 жыл бұрын
እዳች አይ ነት ጎበዝ 10 በቴወለደ
@hawafentaw8972
@hawafentaw8972 2 жыл бұрын
ልቀቁልን
@salamkhalil2823
@salamkhalil2823 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@cheraman7689
@cheraman7689 2 жыл бұрын
wow
@samuelerguicho8694
@samuelerguicho8694 2 жыл бұрын
ye heda asarari arifffiiii nebera gin macarashahu batami yasitalali
@lifelife4904
@lifelife4904 2 жыл бұрын
ፊልሙ ስልም ይረጉት ሹፌሩና እረዳቶቹ ናቸው ክክክክክ
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
አይ ጩባዉና ያችኛዋ ቢሆኑ ያምር ነበር
@user-zg3gp6xo4v
@user-zg3gp6xo4v 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 2 жыл бұрын
ያሳዝናልም ግን ደስም ይላል
@user-og8mq1dr1y
@user-og8mq1dr1y 2 жыл бұрын
👍🏻👍🏻💐💐
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 2 жыл бұрын
አጨራረሱ በጣም ይደብራል Any way agerachin Allah salam yargelien
@gefomealemayhutare6660
@gefomealemayhutare6660 2 жыл бұрын
ሦስቱም ሴቶች ወንድ ነው የሚመስሎት እንደድሮዎቹ አያምሩም
@gdjdjjfjdjddjdj6636
@gdjdjjfjdjddjdj6636 2 жыл бұрын
yene welaka anete yalahebaten film talechaw alawekm kana miseteh setameru betam nw mewadeh hulachehum baretuln
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
ፊልም ማየት እንፈልጋለን ግን ዘጊውና ባልጋው ሄኖክ ድንቁ ሁሉም ላይ አለ
@user-bw5lt6cr5x
@user-bw5lt6cr5x 2 жыл бұрын
እና ምን አጠፋ ሄኖክ?????? ከሄኖክ ላይ ወረድ
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 2 жыл бұрын
Are you jealous of him. What ever he did the females allowed him to do. Why is it your business?
@abejeyohanes1192
@abejeyohanes1192 2 жыл бұрын
yesemonu filmoch lik ende jack end fatman majebiyia musikawoch yirebishalu manim tikuret alsetewum gin pleas dialoguen enismaw enji misil bicha eko new yeminayew malet yichalal
@amanekaliil547
@amanekaliil547 2 жыл бұрын
❤❤❤❤👍
@lidiyaassefamekonenn8390
@lidiyaassefamekonenn8390 2 жыл бұрын
konjo film nw nice
@genetzewde5387
@genetzewde5387 2 жыл бұрын
Yahun film kemayet yewendoch gudayen 40 shi gize mayet yeshalal azge hunual yezendero film
@abdoulsalammohamed2219
@abdoulsalammohamed2219 2 жыл бұрын
Same here👍👍👍
@tameemdubietameemdubie926
@tameemdubietameemdubie926 2 жыл бұрын
ይለቀቅ
@saronkebede5848
@saronkebede5848 2 жыл бұрын
ሔኖክ ግን በትወናም በእዉነተኛ ሒወቱም ነዉ እንዴ ሴቶቹን የሚቀባበላቸዉ 😃😃😃
@mbintmohammed7625
@mbintmohammed7625 2 жыл бұрын
ሄኖክ ግን ስንት ሴቶች ይሆናሉ በፍቅር ያበዱልህ በፈጣሪ ስንትና ስንት ይሆናል እኔ በራሴ 99ሀሀሀሀሀሀሀ ይሆናሉ ሀሪፍ ፊልም ነው
@marysoliyana218
@marysoliyana218 2 жыл бұрын
Bexam yasixelal
@hananlove672
@hananlove672 2 жыл бұрын
Betam yasazinal indezi mehon alneberebetim melat memot alneberebatim
@user-ll6fs3im2k
@user-ll6fs3im2k 9 ай бұрын
ልክአስገባቸውያለበትፊልምስወደው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sosotigist6509
@sosotigist6509 2 жыл бұрын
ምራፍ ስሰት ይቀጥል ለወይኗ ሲባል
@natalisside2406
@natalisside2406 2 жыл бұрын
👍👍🥰
@mharlhet08velano28
@mharlhet08velano28 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ
@fasikafikadu1341
@fasikafikadu1341 2 жыл бұрын
paret 1ye ewent betam das yemil nbr ezi ly gn saron ena chubaw yelum ende eza ly eko filmu film yemaselaw be ensu new
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍
@ggfgg3733
@ggfgg3733 2 жыл бұрын
😢😢😢😢💐💐💐
@nanitube3552
@nanitube3552 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
ውዴ - Ethiopian Movie Wude 2022 Full Length EEthiopian Film Wude 2022
1:19:33
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 43 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 17 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 943 М.
amazing ethiopia film trilars @@##
5:55
ፏ ፊልም ፕሮዳክሽን Fao film prodaction
Рет қаралды 24 М.
ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023
1:17:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 441 М.
ቀመር - Ethiopian Movie Kemer 2020 Full Length Ethiopian Film Qemer 2020
1:34:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 555 М.
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
When Your Chiropractor Owns a Cyber Truck
0:36
Mini Katana
Рет қаралды 25 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 7 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 6 МЛН
Морская пена 🤯
0:29
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,8 МЛН