ቀመር - Ethiopian Movie Kemer 2020 Full Length Ethiopian Film Qemer 2020

  Рет қаралды 555,714

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ቀመር - Ethiopian Movie Kemer 2020 Full Length Ethiopian Film Qemer 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 600
@user-uz9er7te9y
@user-uz9er7te9y 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እናቱን ከልብ የሚወድ 👍
@sanayasan8156
@sanayasan8156 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳት
@user-ct4iq3wb9r
@user-ct4iq3wb9r 3 жыл бұрын
እዉይይይ የኔማር እኔም በጣም ነዉ እምወዳት እንደኔ በሂይወት ላለች እላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እማይቀረዉ አገር ለሆደባችሁ አላህ ጀነትን ፊርዶስ ይወፍቅላችሁ እናንተ ሀዘናችሁን እረስታችሁ በደስታ እድትኖሩ ዶአየነዉ
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
እናቱን በሸይጣን ግፍፍት የሚጠላሊኖርይችላል ግንከልቡ አይጠላትም እና እናቱን የማይወድ የለም እኔም የመኖሬምክኒያት እናቴ ናት
@adnansayer7015
@adnansayer7015 3 жыл бұрын
እንዴ ምንጥያቄአለዉ ዉዴ እኔ ያለእናቴ ህይወትባዶናትለእኔ በጣም ነዉ የምወዳት በጣም
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 3 жыл бұрын
Enat yemitela yelem 🙄
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
እቺን የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ይሰውራችሁ 🙏
@user-zv1oj5gp6x
@user-zv1oj5gp6x 3 жыл бұрын
Amiiiiiiien yarbe
@MimiMimi-nx8fg
@MimiMimi-nx8fg 3 жыл бұрын
Amen
@walid-hb4et
@walid-hb4et 3 жыл бұрын
አሚን
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@user-gd2nw8ds2g
@user-gd2nw8ds2g 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም በሳኡዲ አረብ ያሉ ስደቶኞች ድምፅ እንሁናቸው ፍትህ 😢😢💔
@lejmame9916
@lejmame9916 3 жыл бұрын
👉😭😭😭😭
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@farahhalabi7554
@farahhalabi7554 3 жыл бұрын
Anchii.balage.inasum.saw.nachaw
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Altefetum ende??
@albadr666
@albadr666 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላቸው
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ወዶች ፆለት አርጉልኝ ወድሜነን አሞብኛል በሰደት የቤተሰብ ክፊ አያሰማን
@user-hh9pr4lb3i
@user-hh9pr4lb3i 3 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግልሽ እህት
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
@@user-hh9pr4lb3i አሚንንንን
@rabiaahmed3507
@rabiaahmed3507 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህት
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@ibrahimboujackle3322
@ibrahimboujackle3322 3 жыл бұрын
Fetari yimarew
@elukaeluka8861
@elukaeluka8861 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ facebook photo ላይ ሲሳሳሙ አይቶ እዚ ከች ያለው 👆👆👆
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 3 жыл бұрын
እኔ
@abbeedha5637
@abbeedha5637 3 жыл бұрын
Enam alew
@ritaetalemaliy5274
@ritaetalemaliy5274 3 жыл бұрын
😁😁😀🙋
@babeytiruneh6651
@babeytiruneh6651 3 жыл бұрын
not me 😜😜😜
@user-nr6ey6os4t
@user-nr6ey6os4t 3 жыл бұрын
እኔ ጌታን ክክክክ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አጨራረስ ብዙ አልተመቸኝም ለአስተያየት ግራ የሆነ ፊልም ነው ስለዚህ አሰተያየት ዝምታ ነው ደራሲ ሚካኤል ና ደይሬክተር አፍራን የሴት ልጅ አለባበስ ይስተካከል ምክንያቱም ሕፃናት ና ትልልቅ ሰዎች ያያሉ ለጥቅም ብሎ ሰውን መገደል ባይኖር ጥሩ ለታዳጊዎች ጥሩ አይደለም
@nur1696
@nur1696 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ቆንጆ
@yohannesmoges2392
@yohannesmoges2392 3 жыл бұрын
obsesstion yemilewn english film sitayiw lemn gira endegebash ygebashal
@user-fe1sg4qy9n
@user-fe1sg4qy9n 3 жыл бұрын
ሚሚየ አንች ብስል ሰው ነሽ ትክክል ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@yohannesmoges2392 English film mene asayage yehagare film eyala
@yohannesmoges2392
@yohannesmoges2392 3 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l mimi ene lemalet yefelekutn kelay betsafkut comment btrejiw tru new, obsession yemilewn ye englizegna film bitayiw endale copy tedergo new kemer yemilew amharic film yeteseraw new yalkush
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት የወረደ የዘቀጠ ብልሹ ፊልም አይቸ አላውቅም
@kidusyehdgo4499
@kidusyehdgo4499 3 жыл бұрын
😉😲😲😲
@yagiikw83
@yagiikw83 3 жыл бұрын
me too
@user-ch4hc5nd4o
@user-ch4hc5nd4o 3 жыл бұрын
እንደዉ በፈጣራ ስም በሳዉድ ለሚገኙ ወገኖቻችን እንጬህ
@zinetdawd2944
@zinetdawd2944 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ፍትህ በሳኡዲ ወገኖቻችን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
የባህሬን አድናቂወች የት አላችሁlike
@danielabera7848
@danielabera7848 3 жыл бұрын
ye birr 10 hone
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
እህቶቼ እግሬን አሞ ኘል ከመመኝ ሶስት ሰምት ሆኖኛል በስደት ለይ ህመም በጠም ይከብደል ሙስሊምምች በዱአቹ አስታውሱኝ ክርስቷን የሆነቹ በፃሎታቹ አትርሱኝ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
አብሺሪ ማማይ አላህ ያሺርሺ
@user-pr4no9hx4o
@user-pr4no9hx4o 3 жыл бұрын
አላህ ያሸረሸ እህት
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
@fatimaowal9399
@fatimaowal9399 3 жыл бұрын
አላህያሺሪሺ ማሬ
@muniraslite.tubisaws8143
@muniraslite.tubisaws8143 3 жыл бұрын
አለህአፊይ የርግሽ አይዛሽ
@avvalsaid7135
@avvalsaid7135 3 жыл бұрын
ባህሬን የምትወዱ እሲኪ ላይክ አርጉኝ በናታችሁ
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@haithamsalah3480
@haithamsalah3480 3 жыл бұрын
Koye like Minden new tekemu
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
Eneee
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 жыл бұрын
ከሀበሻን meme በውሀላ እዚ የመጣ🤣🤣
@edilawitkibret2640
@edilawitkibret2640 3 жыл бұрын
Mee😁😁😁
@user-gq6jh5zw5y
@user-gq6jh5zw5y 3 жыл бұрын
አለሁ አለሁ😂
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 3 жыл бұрын
እኔ😂😂😂😂
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
መነው እደ እኔ የኮሜት መበብ ሱስ የለበት ፍልሙን ሰለየው ቀድሜ ኮሜት ነው መነበው
@user-ie9vw8id7y
@user-ie9vw8id7y 3 жыл бұрын
እኔ በስመኣብ ብታይ ሱስ ከመሆኑ የተነሳ ኣረቢኛ ፊልም እያየው ዘው ብየ ኮሜንት ላይ ነው😂😂
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
@@user-ie9vw8id7y ኪኪኪኪኪ
@hrhrhj4j4j70
@hrhrhj4j4j70 3 жыл бұрын
እኔም እዳችዉነኝ
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለከ ኃደኘአለኝ
@user-pk7nm2nw4f
@user-pk7nm2nw4f 3 жыл бұрын
ኢኔም መንብብ ኢወዳለው ግን ኮምንቴ መፀፍ አልወድም ሰነብ ግን ብዙ የምየስቁኝና ፈታ የምየራጉ ኩምቶችን አየለው Kkkkkk
@danielyemane7158
@danielyemane7158 3 жыл бұрын
የፊልሙ ኣጀማመሩም ኣጨራረሱም ኣያምርም....ባጭሩ ያስጠላል
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የሰው መውደድ ስጠኝ የሚባለው ለካ ትልቅ ፀሎት ነው ለምን እንዲህ እንዳልኩ ይገባችኋል መቼም አይደል ኮሜንቶች 😂😂😂
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 3 жыл бұрын
በጣም ሆ
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 3 жыл бұрын
ግብኝ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
*እንደዚህ አይነት ቀፍፊ ፊልም አይቼ አላውቅም ቆይ ምንድነው አስተማሪነቱ የመጨረሻ የወረደ ፊልም ወይም ደግሞ አጨራረሱ አያምር* 🙄🙁
@user-xk6me7ff6p
@user-xk6me7ff6p 3 жыл бұрын
ብዙ ፊልም አይቻለሁ እደዚህ ያለ ደባሪ ፊልም ግን አይቼ አላቅም 😏😏😏
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Kinat
@dimtustar1469
@dimtustar1469 3 жыл бұрын
Part 2 yasfeligal yemitilut like gicugn😉 Liju ke esirbet wetew setiyuwan ina balun megdel woyim maseser alebet ::
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
አጨራረሱ እኔም ደብሮኛል
@user-hy3sx4cs7v
@user-hy3sx4cs7v 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወድሞቻችንና እህቶቻችን በእስርቤት የምሳቃዩት
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
356 ኮሜት ሳነብ ሳይ 🤔 ብሩክ ታይት አሰጠላችኝ🤮 ነው የሚለው 😂 ወይኔ 😂 እግዚአብሔር የሠው መውደድ ይሰጠን 👍
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ሁሉም በግድ እይ የተባለ ይመስል 🙈እሧ አታውቃቸውም ግን የሚጠላት መብዛቱ ወዮ 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@user-dr6js4zd4d 🤣🤣🤣🤣🤔🤔
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 3 жыл бұрын
@@user-sb8st7yu9y #እሚገርመው እንስፔክተር ተብየዋም ቀልቧ አይወዳትም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tiktokvideosfam6132
@tiktokvideosfam6132 3 жыл бұрын
አዲስ የቻናል ሳቅ ብቻ kzbin.info/www/bejne/nomZq393e7Frn6c
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 3 жыл бұрын
Ameeen ameeeen 😂😂😃🙏🙏😷
@mahitube8769
@mahitube8769 3 жыл бұрын
ጥበብ ጥንቧን ጣለች 😂😭
@RrRr-co9tf
@RrRr-co9tf 3 жыл бұрын
ባክሽ ዝበይ ሸቃላ ዝብለሽ ሸቅይ ወሬ
@user-vm2hm7eo8i
@user-vm2hm7eo8i 3 жыл бұрын
አረ ቡጣም ጠነባች
@selamseleshi514
@selamseleshi514 3 жыл бұрын
በጣምምምምምም እኽ
@MyHouse2023
@MyHouse2023 3 жыл бұрын
Batm min mast mar endafalgu enkuwan maywuku bagoch minawu
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 3 жыл бұрын
እችን ልጅ እንዴት እንደምጠላት ባህሬን ባይኖር አላየውም ነበር
@sadyaimar8067
@sadyaimar8067 3 жыл бұрын
👍👍👍እኒም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እኔም
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 3 жыл бұрын
Enem
@samf2062
@samf2062 3 жыл бұрын
እኔም
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 3 жыл бұрын
እርፍ ኧረ አይባልም ሰው ሰው በሞሆኑ ብቻ መዉደዳችን በቅ ነው ደሞ ራሳችን እንድንባል የማንፈልገው ነገር በሰው ልጅ ላይ እጠላታለሁ አይባልም የሰው መውደድ ይስጠን
@egeaenaegeamehamed8079
@egeaenaegeamehamed8079 3 жыл бұрын
እረ ተው ኮሜንቶች እነሱ ለብር ብለው በሰሩት እናተ ወንጀል አትሰብስቡ ካያችሁ ዝም ብላችሁ እዩ ስለሰደባችኽት መስራታን አታቆምም በራሳችሁ ስልክ በጃችሁ ወንጀል አትግቡ ልቦና ይስጠን ብስ
@frehafreha9844
@frehafreha9844 3 жыл бұрын
እኝ ኢትዮጵያዊ ነን የራሳችን ባህል አለን!!! ብሩክቲ ለወጣቱ ምንድነው እያስተማርሽ ያለሽም ከዚ ፊልም ለይ ማንኝውም ሰው ሊረዳ የሚችለው ስለ ወሲብ ብቻ ነው ስለዚ እባካቹ የሚጠቅም ነገር ብቻ ስሩ
@meselehaile7004
@meselehaile7004 3 жыл бұрын
BETIKIKIL TEMELISOAL ESUA YALACHIBET FILM HULU WOSIB NAWU MIYASETEMIR LIJITUA IRASUA SETASTELA CHARECTERUA SAYIHON ERASUA
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Genzeb ketekefelachew do you really think they care atsikigh
@user-dp2gu7ip7f
@user-dp2gu7ip7f 3 жыл бұрын
Im from eretrea i love amharic movies. for me the best movies is ውሳኔ old.
@safiam6524
@safiam6524 3 жыл бұрын
ግንእኮእህምንንያስትፕምራልደሙውእውነቱውአልውጣምየሱንጉደመታየትነበረበትከስርተፈቱውልጅእዳልሁነችእናልላእዳገባችማውቅነበረበትአላለቅምምንምአያስተምረምክፉትእናጭካንነውያለውሁሉም
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
Now today's Eritrea end Ethiopia semi no too from ay no not semi country but....
@sintiawaldu420
@sintiawaldu420 3 жыл бұрын
Besemam
@tigryhager2033
@tigryhager2033 3 жыл бұрын
ዱቄታም ደግሞ አንተ ወደድክልን አልወደድክልን
@yosifgebwrengus2913
@yosifgebwrengus2913 3 жыл бұрын
@@safiam6524 go to school how's wrote Alfa bate ( fidel )
@asna9396
@asna9396 3 жыл бұрын
የናንተ ፊልም አይተን እንማር ወይስ እንመራመር ቲሽ ባህሬን እውነት መነገጃ እንዳያደርጉሁ ከማይመጥኑህ ሴቶች አትስራ እኛ እንወድሀለን
@geneteteshome1372
@geneteteshome1372 3 жыл бұрын
በትክክል
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 3 жыл бұрын
Enen began new mwedew
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
ከአሽሩካ ቻናል ነው የመጣሁኝ እሥቲ ከአሽሩካ የመጣቹ በላይክ አሣዩኝ ኑ ሠብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሠብ እንሁን ኑ
@mohhdjjbbdndmnf6822
@mohhdjjbbdndmnf6822 3 жыл бұрын
አረ ፊልም ሀይ እሚላቸው ጠፋ እኮ ለገንዘብ ብሎ ትውልድ ገደል እየከተቱ እኮ ነው አረ ወይኔ
@zelagirma875
@zelagirma875 3 жыл бұрын
እኮ እራቁታቸዉ፡እየሰሩ ሕፃናትን አበላሹ፡እቺማ ሁሌም እራቁታም፡ናት
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
ኧረ እዉነት ሀይ ባይ አጡ እግዚኦ
@asa373
@asa373 3 жыл бұрын
ኧረ ኮሜቶች ምን ሆናችሁ ነው ልጅታን እኮ ወረዳችሁባት ስውን አልወዳትንም ስትሉ ትንሽ
@user-xf2em7su7d
@user-xf2em7su7d 3 жыл бұрын
ትክክል ምንም እንኳን ባትወዷት ሞራል የሚባል ነገር አለ ዝም ብለው አልወዳትም አልወዳትም ይላሉ አይባልም
@zadtube2313
@zadtube2313 3 жыл бұрын
ይህን ፊልም አሜን ብዬ ዬተቀበልኩት ባህሬን ስላለበት ብቻ ነዉ ብርክቲ ሁሌም አዳይነት ካራክተር አይሰለቺሽም እስኪ ለዬት ባለ ካራክተር ነይ ሁሉም ተመሳሳይ ነዉ ለኔ በተለዬ ሁኔታ እጠብቅሻለን
@user-ou3zg2yd4i
@user-ou3zg2yd4i 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ ሴጣን ናት ወንድ ልጅ በሬ ነው ይላሉ ሲተርቱ በትክክል ከዚህ ፊልም ተማርኩ ሴት አሳሳች ናት ንፁህ ልብ ይስጠን
@mshdhdhd2694
@mshdhdhd2694 3 жыл бұрын
@ferezer woknhe ሳህ ሁሉም እደመልኩ ፀባዩም አንዲ አይደለም
@elasemed
@elasemed Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ እያልሽ ሴትን መስደብ አይከብድም፣ሴት ሆነሽ ሴት ሰይጣን ናት ትያለሽ ?
@nuhaminyeyardo5688
@nuhaminyeyardo5688 3 жыл бұрын
ይሄን ኮሜት እምታነቡ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ምርጥ ፊልም ነዉ ሹፉት
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 3 жыл бұрын
እንኳን ለግሸን ማርያም አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ ልብን የሚመስጡ የእመቤታችን የድንግል ማርያም መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን🙏🙏🙏
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@hawitube4863
@hawitube4863 3 жыл бұрын
አሜን
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen😢🙏😭😭😭😭😭
@melatethiopia8200
@melatethiopia8200 3 жыл бұрын
የተከለከለ ከ ቃና ተሰርቆ ነው ሀሳቡ እንደዛ ነው ሼባው ግን ሀብታም ሆኖ መስራት አያምርበትም
@user-bx7qs3on6m
@user-bx7qs3on6m 3 жыл бұрын
የተከለከለ ሳይሆን ይሄን ፊልም ነው obsession
@curlyms8504
@curlyms8504 3 жыл бұрын
@@user-bx7qs3on6m thank you i thought ene bcha yehonkugn
@senaytseni6764
@senaytseni6764 3 жыл бұрын
ቆየ ይሀ የፊልም ምነን ነዉሚያስተምረዉ ደደበ ይቺ ደሞ ፈጣሪ ቀዝቀዝ ያረግሽ
@user-he9kj4yo1t
@user-he9kj4yo1t 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ እቺን ልጅ አልወዳትም ; ልጁን ግን አይቼው አልጠግበውም በጣም ነው ምወደው ; ለማንኛውም የመዳም ስራ አፍዞኝ ነበር ፊልሙ ትንሽ ፈታ አርጎኛል
@seadyayasin7930
@seadyayasin7930 3 жыл бұрын
እኔም አልወዳትም
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
ስው ዝም ብሎ አይጠላም
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@user-kx3if4fu9i
@user-kx3if4fu9i 3 жыл бұрын
እንም በጣም ነው እምጠላት
@user-vp6wc7li6s
@user-vp6wc7li6s 3 жыл бұрын
እኔም አልወዳት
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ እደነዚህ አይነት ደራሲወችን ልያጥፋልን ከምድረገፅ እጪ ቀፊፊነው
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 3 жыл бұрын
እባየንጠረኩበሳቅ👍👍👍
@bareedduoromo3621
@bareedduoromo3621 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስተላባቸው ጥሎብኝ እቺን ልጅ አሎዎዳትም
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 жыл бұрын
enem alwedatm film mesrat erasu atchilbetm
@selinaselina4742
@selinaselina4742 3 жыл бұрын
Betam new yemtelat siyastelabat
@user-le5ru9rc6e
@user-le5ru9rc6e 3 жыл бұрын
እውነት f b ላይ ሱወሩ ሰምቸ መጣሁ።ግን ከንፈሩን አልሳመችውም
@user-po6vy9gq2q
@user-po6vy9gq2q 3 жыл бұрын
ማነዉ አንደኔ የሄ ፊልም ትግስቱን ያስጨረሸዉ
@nuhaminyeyardo5688
@nuhaminyeyardo5688 3 жыл бұрын
ፍትህ ሳዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ዜጎች
@ienahamere6055
@ienahamere6055 3 жыл бұрын
ውይይይ ይቺን ለንቦጫም የሆነች ልጅ ባላያት ደግሞ አሁን አሁን እዚግባ የማይባል ፊልም ላይ በዝታለች ውይይ እራቁታም
@user-qx9bb4rp8x
@user-qx9bb4rp8x 3 жыл бұрын
ከይቅሮታጋ የሠዉ ቅስም ከመስበር ዝምታ ይሻላል ምን አጥፍታነዉ የምትሠደበዉ ብሩክታዊ
@rayatube7128
@rayatube7128 3 жыл бұрын
ህፃናት ከዚህ የተሻለ እቃ እቃ ይጫወታሉ
@abufuad9935
@abufuad9935 3 жыл бұрын
ይች ልጅ የምትጠሉ ላይክ ግጩኝ
@yegnatube7556
@yegnatube7556 3 жыл бұрын
ዋውው. በጉጉት. ስጠብቀው. ነበር. እንኳን. በሰላም. መጣችሁ. ኑ. የሀገሬ. ልጆች. አብረን. እንየው. 💚💛❤😘👍💜💜
@vhj5155
@vhj5155 3 жыл бұрын
እሽ ጥሌ
@kgtrak6084
@kgtrak6084 3 жыл бұрын
እሺ
@alwahamart2556
@alwahamart2556 3 жыл бұрын
ብርክቲ ሰፈር ከመዋል ይሻላል ባህሬን ስወድህ ከእደዘች አይነት ሴት ፊልም ባትሰራ ደስይለኛል ስትስነስርዓት ያለቸው አርቲስቶች አሉ
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
ምን አጠፋች የተስጣትን ነው የምትስራው
@InterestingTube
@InterestingTube 3 жыл бұрын
አቤት የኛ ህዝብ ለትችል አንደኛ ጥሩ ፊልም ነው በጣም ብሩክታዊትን ልብሶ እራቁቷን እምትሉ ሁላችሁም ፊልም ላይ ስላልወጣቹህ እንጂ እደዚ እደምትለብሱ የተረጋገጠ ነው ወሬያም ሁላ
@user-qy6sg7bq8c
@user-qy6sg7bq8c 3 жыл бұрын
እኮ የኔ ቆንጆ ምን ላድርግሺ ምድረ ቅናታም ቀንተዉባት እኮ ነዉ
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Wuy yene konjo miladrigish abo
@toybayoutube3285
@toybayoutube3285 3 жыл бұрын
ቲሺ የዘቀጠ ፊልም
@kidistserbada1298
@kidistserbada1298 3 жыл бұрын
Copy from movie name ( Obsession 2019 ) 100% ሙሉ በሙሉ በአማርኛ, Shame
@maryamawithassen6709
@maryamawithassen6709 3 жыл бұрын
Awo betkikil copy paste nw aychewalwgn
@TutukikiTutukiki
@TutukikiTutukiki 3 жыл бұрын
በትክክል ሙሉ በሙሉ ኮፒ የተደረገ ነው ቢያንስ ትንሽ እንኳን ቀየር አይደረገም እንዴ ካልሆነ የትርጉም ፊልም ነው ብሎ መናገር ይሻል ነበር የስውን ስራ የራስ አስመስሎ ማቅረብ ነውር ነው
@yonisamson7708
@yonisamson7708 3 ай бұрын
this shame..copy and paste the whole movie
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 3 жыл бұрын
#ይህችን ውበታም ልጅ ስወዳት ፤ #ስትሞላቀቅ# ኡፍፍፍፍ መዓዛ አላት ፤ ከእርሷ መራቄ ጎዳኝ ፤ #ተጠልፌያለሁ# ፤ ድረሱልኝ ።
@tiruyesisay6234
@tiruyesisay6234 3 жыл бұрын
በቃ እኔ ኤጀንሲ ልሁና
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 3 жыл бұрын
#ፕሊስ# እንደ ስምሽ መልሴ እሽ #ጥሩ# ደስ ይለኛል ።
@hilinatube9763
@hilinatube9763 3 жыл бұрын
ከዚህ ፈልም ላይ የተርዳሁት ለገንዘብ ብሎ መልካም ሰውን አስገድሎ በሰላም መኖር ነው በጣመሰ በጣም አሳፋሪ ደራሲ ነው የደርሰው ትውልድ ከናንተ ምን ተማር??
@eyureseyerus501
@eyureseyerus501 3 жыл бұрын
Beharin Sewedk Gin Filim Des Ayilam
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 жыл бұрын
ልጁ ግን ባለጌ ነው እደዚህ ማድርጉ ብቻ ጨምላቃ ነው ከችግሩ አንስቶ እዚህ ባደርሰው ላይ ጭራሽ ይችን ጨብራራ አቅፎ ተኛ አፈር ብሉ ባለዚህ ዳይርክተር እና ተዋናይቶቹ
@nohmuller2248
@nohmuller2248 3 жыл бұрын
አረ ሴቷ ምን ጉድናት እርቃናን ሥታስጠላ ምልቃጣ ነገር
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
በጣም
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
ብሩክታይት ዋውውውው ትወናሽ እየጨመረ ነው ግን አጨራረሱ ላይ ይቀረዋል እደማትወጀው ማወቅ ነበረበት ላንቺ ብሎ ታስሮ
@hcdfghgfttrfe201
@hcdfghgfttrfe201 3 жыл бұрын
😘😘
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 3 жыл бұрын
እነዚህ ቅናታሞች ይንጫጫሉ ብርክቲዬ የኔ ጀግና ይበልጥ በቅናት እያንጨረጨረቻቸዉ ነዉ
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
@@user-dk8os3bu9h ትክክል ግን ምቀኛ. ሲኖር ጡሩ ነው ስለምትቡልጣቸው ነው
@user-xf2em7su7d
@user-xf2em7su7d 3 жыл бұрын
@@Rosemary-dt9vg ትክክል
@arsoniamelese4196
@arsoniamelese4196 3 жыл бұрын
Ere benatek menu new yehe yalayew sew comment biyanebs mn mechereshawn yazerezrkal fara
@user-qr8wx8ei9c
@user-qr8wx8ei9c 3 жыл бұрын
እዚሰፈር አመመኝ ፈለጠኝ. ለምትሉ. ፈጣሪ ይማራችሁ.
@etubaba8061
@etubaba8061 3 жыл бұрын
Amen kkkkkkkk
@retareta8675
@retareta8675 3 жыл бұрын
ከአንድ ክላስ ቤት እየኖርን ይሄን ፊልም ስናይ ለጆቻችን የት እንጣለቸዉ ነዉ ወይስ ይሄን ልክ የሌለዉን ፊልም አብረዉን ይዩ እና ገደል ይግቡ ?
@astergirma9990
@astergirma9990 3 жыл бұрын
በጣም ደረቅ ነች ተሰጥዎ የላትም ፊልም ለመስራት አትስብም
@selamayele3224
@selamayele3224 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ውይ እኔ ራሱ ስጠላት
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 3 жыл бұрын
@@selamayele3224 ኧረ ተዋት ትኑርበት
@halimayoutube2732
@halimayoutube2732 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገራቺን ላይ ብዙ አጨራረሳቸው እጂግ የሚያሳዝን በሂወታቸው የተከሰተ ሰዎቺ አሉ። አጨራረሳቺንን ለማሳመር አስተውለን መጎዝ ነው። ስናፈቅር ወደበጎ ተግባር የሚወስደንን እጂ አፈቀርን ብለን ወደ አልሆነ መገድ ተጉዞ ከመጃጃል በመልካም ነገሮቺ እራሳቺንን ማፃት ይጠበቅብናል። በተረፈ አላህ ሱበሀነ ወተአላ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
@martaromanmartaroman165
@martaromanmartaroman165 3 жыл бұрын
Betam yasitelali
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 3 жыл бұрын
የምር እቺ ልጅ በጣም ሚገርም ችሎታ እየጨመረች ነው ምንም ሚጠላት ሰው ቢበዛም በርቺ👍👍👍👍👍
@bertekuanmegnote3106
@bertekuanmegnote3106 3 жыл бұрын
Betam tewenawa 1gna new!
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
እኔ እወዳታለሁ ስው ዝም ብሎ ይዘልፋታል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
ችሎታ?!🤮🤮🤮
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 3 жыл бұрын
እኮ በጣም ጎበዝ ነች ስለሚቀኑባት ነዉ ኮሜንቶች የሚንጫጩት
@karimakarima3740
@karimakarima3740 3 жыл бұрын
Ihe film minim alamaregnim lihid wode sirae 💃
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 жыл бұрын
Arife nabare macharash yidebiral part tow linoraw yigebal🙌🏽
@saramaraki7359
@saramaraki7359 9 ай бұрын
Yasexelal
@user-uu4db1bv1x
@user-uu4db1bv1x 3 жыл бұрын
ባህሬ ሰወድክ
@magifikr1324
@magifikr1324 3 жыл бұрын
የዚህ ፊልም ታሪክማ እዚህጋ ማለቅ የለበትም ቁጥር ሁለት እንድሰሩት 👌
@selamtefera7894
@selamtefera7894 3 жыл бұрын
Part 2 yasfelgewal bekerbu entebkalen. Le part one Thank you 🙏🙏
@user-db9hu7ff2w
@user-db9hu7ff2w 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አስቀያሚና ዘግናኝ የሆነ ድራማ ነዉ እሺ "ደስ አይልም" ትምርቱ ምኑጋ ነዉ ? ደስ ያሉኝ ሽማግሌዉና ፖሊሷ ብቻ ናቸዉ ሌሎች ተራ ነገር ናቸዉ ዘግናኞች ናቹ
@saraetho7516
@saraetho7516 3 жыл бұрын
ይች ልጅ ግን በቃ ሴክስ ነክ ፊልም ብቻ ነው የምሠራው እጭ
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@abytube89
@abytube89 3 жыл бұрын
ምን ነው ቀንተሽ ነው
@rhfhfhgr4375
@rhfhfhgr4375 3 жыл бұрын
Balege silahonach naw eko
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 3 жыл бұрын
ወላሂ ኮሜንተሮች ብርክታዊትን ወርዳችሁባት በስድብ 😏😏😏😂😂😂😂😂😂
@sebotubekale2170
@sebotubekale2170 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 eko
@user-xf2em7su7d
@user-xf2em7su7d 3 жыл бұрын
😌😒😒
@abealemnesh9378
@abealemnesh9378 3 жыл бұрын
እሷ መታሰር ነበረባት ፊልሙ የሚሰጠዉ ትምህርት የቱ ጋር ነዉ ?
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
በጣም የሠዝናናል ባህርዬ ቡርክቴ ሥወዳቹ በርቱ
@user-vr8de1kf2o
@user-vr8de1kf2o 3 жыл бұрын
ቆሻሾች ፊልም ሰርታችሁ ሞታችሃል ምድረ ባለጌ ይች ሰጎን ደግሞ ብሩክታዊት የምትባል አለሌ ቱ ቅሌታም ነሽ በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 3 жыл бұрын
Batkikil😨😨😲😳
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@bbt911
@bbt911 3 жыл бұрын
አንቺ አመዳም አሮጊት ሽማግሌ መጄመሪያ ከመሳደብሽ በፊት ማሪያም ዬሚለውን ቆርጠሽ አውጪው ዬሚያወጣሽ ያውጣሽ ሲቀጥል አንቺም ሴት መሆንሽ አትርሺ. ነገ አንቺም ከሷ ዬበሳ እጂሽ በደም እና በሀጢያት እንደሚጨማለቅ እኔ እነግርሻለሁ ለነገሩ ሰው አላዬጚም ብለሽ ዬሰራሽውን ስራ ፈጣሪ ይቁጠረው. ደግሞ እራስሽን እኩል ታወዳድሪያለሽ እዛ ያረብ ሀገር ገረድ ሁንሽ እንደተማረሰው ያጫውተሻል ዬሆንሽ እሬቻ ፊት
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
@@bbt911 ቢገባህ አረብ ሀገር ያለች ሴት ለቤተሰቦቿና ለዘመዶቿ ደራሽ እንደሆነች ታውቅ ነበር መቸም እንዳንተ ድንጋይ ላይ ተቀምጠን ፀሀይ ስንሞቅና የእናታችንን ሞሰብ ከመገልበጥ ሰርቶ መለወጥ ይሻላ ይሄንን ባዶ ጭንቅላትህን አሰራው አንድን ሰው ስንሳደብ የሌላውንም ሞራል እንደሚነካ አስበህ ተናገር ደነዝ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
@@bbt911 እህት ትሁኝ ወንድም አላውቅም ግን ተግሳፅሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ተሳደብሽ አንቺስ ከእሷ ምን ተሻለሽ ማአዛም ልክ ነች እያልኩ አደለም ምክንያቱም ፊልም ተዋንያን ገፀ ባህሪ እንጂ እራሱ ሆኖት ስላይደለ ግን ተመልሰሽ አንቺም ተሳደብሽ አንድ እኩል ሲቀጥል የአረብ ሀገር ገረድን ምን አመጣው እህት ባትኖርሽ ዘመድ እምታውቂአት. ጓደኛ በውጪው አለም አይጠፋሽም ይህን ማለት አልነበረብሽም እኔም የአረብ ገረድ ነኝ ግርድናዬን አንድም ቀን ጠልቼው አላውቅም የራሴን የቤተሰቤን ህይወት የቀተርኩበት ማህተቤን ያጠበኩበት ስደት ነው ለኔ ፕሮፋይሉ ላይ እምትታየው እናቴ እመቤቴ ምስክሬ ናት ፊልሙን ምን እንደሚል አላየሁትም እዚህ የገባሁት ትልቅ ፔጅ ስለሆነ የተዋህዶ ልጆችን በስማቸው እያየሁ ሰብስክራይፕ አድርጉኝ ለማለት ብቻ ነው
@user-xv1kx9im8j
@user-xv1kx9im8j 2 жыл бұрын
ሰላም አርጊው ማርያም 👏👏👏 በያላችሁበት ትጠብቃቹ
@Muhammad-sn9xr
@Muhammad-sn9xr 4 ай бұрын
😅
@user-sb4ok3jh1y
@user-sb4ok3jh1y 3 жыл бұрын
Nice movies
@salambarhan8190
@salambarhan8190 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ እወዳቸዋለሁ 😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚
@susuyehasune5641
@susuyehasune5641 3 жыл бұрын
መጨረሻው ያስጠላል part 2 እንጠብቃለን
@MDFQN
@MDFQN 3 жыл бұрын
2ኛክል ክፋል ኣለዎ ማለት እንጂ ወንጀለኛ እማ እንደዚ ዝም ብሎ ኣይኖርም
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@jemuhasen3787
@jemuhasen3787 3 жыл бұрын
Astelalku likk adlm lnee
@MS-jf5ng
@MS-jf5ng 3 жыл бұрын
Did y’all just redone this movie I remembered I have watched the English part of the movie
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
ብዙ ኮሜንታተሮች ስድብ ብቻ ነው እኔ እንደተረዳሁት ግን ላስተዋለ ትምህርት አለው ገንዘብ ብቻውን ሰላም አያስገኝም የህሊና እስራት ነው
@haithamsalah3480
@haithamsalah3480 3 жыл бұрын
Betekekel
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ማር
@RrRr-co9tf
@RrRr-co9tf 3 жыл бұрын
ለምን ግን ኮሜት አትቆሉፉም ልጂቷን ለምን ይሳደባሉ
@Hulluelectronics
@Hulluelectronics 3 жыл бұрын
Betam yedeberal yemer alitemachingim enates
@abrahamsultan70
@abrahamsultan70 3 жыл бұрын
እንዲህ ነዉ ፊልም መስራት ማለት በጣም ይመስጣል አጨራረሱም ፓርት እንዳለዉ ያሳያል ካሁኑ ለንገራቹ ሁለተኛዉ ፓርት ጥበቃ ላይ ነኝ በጣም እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@sofiaali610
@sofiaali610 3 жыл бұрын
ግን ኮሜታተሮች ያንድ ቤተሰብ ልጅ እኮ ነው የምትመስሉኝ ስትወዱም ስጠሉም አንድ ላይ በቃ እኔም ልቀላቀላችሁ አልወዳትም
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 жыл бұрын
ክክክክ መንታወች ናቸው።
@sofiaali610
@sofiaali610 3 жыл бұрын
@@AliAli-zr7zl ሃሃሃሃ እረ ከዛም በላይ
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 3 жыл бұрын
Hahaha
@ethiopiawit7004
@ethiopiawit7004 3 жыл бұрын
😂😂✌️
@maryamawithassen6709
@maryamawithassen6709 3 жыл бұрын
በእዉነት አሳፋሪ ናችሁ ይሄ ፊልም በእንግሊዝኛ አይቼዋለሁ አፈርኩባቹ obsession የሚል ፊልም ነዉ
@yerosaanjf9922
@yerosaanjf9922 3 жыл бұрын
Bexem yesxalal 😥😥
@dagimesubalew3801
@dagimesubalew3801 3 жыл бұрын
best channel
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
I never thought the movie will finish like this totally ignorant not good
@lij4584
@lij4584 3 жыл бұрын
ፍልሙን ሳይቸርሱ ኮመንት ማስጠት ክልክል ነው
@user-ie9vw8id7y
@user-ie9vw8id7y 3 жыл бұрын
እኔ ልስጥ እና ከልክሉት
@salmandesale1689
@salmandesale1689 3 жыл бұрын
Best
@karimali2034
@karimali2034 3 жыл бұрын
So cutee
@alebieadem1382
@alebieadem1382 3 жыл бұрын
ዋውው ደብሮኝ ነበር እስኪ ልየው
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
ወለፈንዲ በቅርብ ቀን kzbin.info/www/bejne/iWq4mHR_Z8yFl7s
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 3 жыл бұрын
ሚኒስከርት በሸራ ጫማ አይለበስም ያለሽ ማነው የኛ ኢንስፔክረር
@mintamezigebu6296
@mintamezigebu6296 3 жыл бұрын
Betam yamastela filem new Achiraresu betam yastelale ewnatu Sayetawki maleki yalebatem nebir minem temhiret sechi ayedlem
@mtcellmtcell512
@mtcellmtcell512 3 жыл бұрын
Baxam yesxelal
@cgcoceth1836
@cgcoceth1836 3 жыл бұрын
2019 obsession movie Amharic version 😂😂 becha esti senkorjem tensh lewet enargew
@bluesky7905
@bluesky7905 3 жыл бұрын
🤣🤣 enem aychew alew betam yaskal
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
እቺን አርቲስት ግን ሁሉ ነገሯ ይደብራል እጭ ኢትዮጵያዊ ሴት ለመምሰል ሞክሪ አቦ
@islamispeace7496
@islamispeace7496 3 жыл бұрын
ኤዲያ እሷ ብሎ አርቲስት የሆነች ቂላቂል ነገር ነች
@elsabh7581
@elsabh7581 3 жыл бұрын
Betam yastelal
@elsabh7581
@elsabh7581 3 жыл бұрын
Kewchi yeteserek new
@etsubmulugeta5428
@etsubmulugeta5428 3 жыл бұрын
Weyi film
ዜማ - Ethiopian Movie Zema 2020 Full Length Ethiopian Film Zema 2020
1:19:54
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 308 М.
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 980 М.
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 4 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 9 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 44 МЛН
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 943 М.
ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
1:35:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ዡልየት Juliet Ethiopian Film 2018
1:25:54
AmharicTV
Рет қаралды 507 М.
በራብሽ -  Ethiopian Movie Berabesh - 2019 ሙሉፊልም
1:14:52
Yesferen Lij (Ethiopian movie 2017)
1:27:45
Addis Films
Рет қаралды 345 М.
ወዶ ገዳይ - Ethiopian Movie Wedo Geday 2020 Full Length Ethiopian Film Wedo Geday 2020
1:34:27
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 737 М.
መሃን ሙሉ ፊልም - Mehan Full Ethiopian Film 2023
1:27:13
Blata Media
Рет қаралды 310 М.
Студия төрінде жобамыздың жемістері!
1:17:44
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 303 М.
МАМА и TikTok (Смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,8 МЛН
Popular Kids at Lunch Be Like 😒
0:46
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 13 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 9 МЛН
УСТРОЙСТВО ДЛЯ АВТОВЫГУЛА СОБАК🐶
0:20
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,2 МЛН