ማነው የሚማልደው? | ፕሮቴስታንቶች ከኦርቶዶክስ መምህሮች እየተማሩ ነው | ጥምቀት ለድህነት | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

  Рет қаралды 6,448

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@ferealemhailu950
@ferealemhailu950 19 күн бұрын
አሜን መድህን አለም ክርስቶስ እየሱስ ብርሃኑን ይግለጥልህ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ።
@berhanueshete9689
@berhanueshete9689 19 күн бұрын
ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እውነተኛው ቤቱ ይመልስህ ወደ ክርስቶስ አካል ይቀላቅልህ
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 5 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን በዘመናቸን ክርስቶስ ያስነሳቸው ሐዋርያት ወመምህራት ተባረኩልን
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 19 күн бұрын
የዘመናችን መልካም ወጣቶች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ እንዲህ ያልገባዉን ሁሉ ትዉልድ አስረዱት ስለ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቶችን በግልጽ አስተምሩልን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 5 күн бұрын
ፈጣሪ ይርድህ ወንድማችን ወደ አማኒትዋ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ኦርተደኩስ
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 19 күн бұрын
አቤቱ ጊታየ ተመሰገን እውነት እዚህ አለ ኑ ተማሩ እውነተኛው የእግዚአብሔርን ቃል❤❤❤❤
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 19 күн бұрын
ጠያቂው ወንድማችን ቅዱስ ቃሉ በልቡ ያመኘነና በአፉ የመሠከረ ይድናል ይላል። ታዲያ አንድ መስማት የሚችል ነገር ግን በአፉ መናገር የማይችል ሰው ኢየሱስን በልቡ አምኖ ነገር ግን ባለበት የመናገር የጤና እክል ባይመሠክር ይፈረድበታል ብለህ ታምናለህ? አማኙ በልቡ ያመነውን በአፉ መመስከር እንደሚፈልግ ሁሉ ያመነም መጠመቅን ፈልጎ ይ ይሆን ይሆናል። ስለዚህ አምኖ ለመጠመቅ ዝግጅት ሲያደርግ ከነበረ ሰውና አምኖ ጥምቀት አያስፈልገኝም ብሎ ከሚያምን ሌላኛው ሰው በአመኑበት ቅጽበት ቢሞቱ ቨፈጣሪ ፊት ሁለቱም እኩል የሚዳኙ አይመስለኝም። ምክኒያቱም የመጀመሪያው ሰው ከአመነ በኋላ ጥምቀት ለድህነት እንደሚያሰፈልግ ያውቅና ለመጠመቅም የልብ ሠሻት ነበረው ሁለተኛው ሰው ግን እምነት ብቻ እንጂ ጥምቀት ለድህነት አያስፈልግም ብሎ ሲያምን ስለነበረ እንደ መጀመሪያው ሰው መዳን ይችላል የሚል ግምት የለኝም። ለምን ቢባል አንደኛው አምኖ ቀጣዩን ሂደት ለመቀጠል ዝግጁ ነበረ ሁለተኛው ግን ቀጣዩን ሂደት/ጥምቀትን ለመጠመቅ ዝግጁ አልነበረም ወይም የማያምንበት ስለነበረ ነው። ለምሳሌ ኢትዮጵያዊው ጃንደረበ በፊሊጶስ ትምህርት ተሰጥቶት ካመነ በኃላ በአፉም ሆነ በልቡ ጥምቀት ለድህነት እንደሚያስፈልግ መጠመቅ እንዳለበት በአፉ ከጠየቀ ወይም በልቡ ከሻተ ከፈለገ በኋላ ሳይጠመቅ ቢሞትና ነገረ ጥምቀትን ከተማረ በኋላ አይ ጥምቀት ለድህነት አያስፈልግም ብሎ በልቡም ሆነ በአፉ ክዶ ሳይጠመቅ ቢሞት በእግዚሐብሄር ፈት የሚሰጠው ፍርድ ተመሳሳይ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ጥምቀትም፣ ቁርባንም የሚጀምሩት አምነው ከመሻት ከመፈልግ ወይም ወደ ድርጊት ለመለወጥ ካለ ፍላጎት ነው። ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በፊሊጶስ ትምህርት ከተሰጠው በኋላ ያመነው የኢየሱስን አምላክነት አዳኝነት ብቻ ሳይሆን ለድህነት የጥምቀት እና ሌሎች ነገሮችን አስፈላጊነት ጭምር ነው። ጃንደረባው ከራሱ አፍልቆ አይደለም ካመነ በኋላ ልጠመቅ ያለው ፈሊጶስ ስላስተማረው እንጂ። ስለዚህ ለጃንደረባው ጥምቀት ለድህነት እንደሚያስፈልግ የነገረው መንፈስ ቅዱስ የመራውና እንዲያስተምረው ያዘዘው ፈሊጶስ ነው። በአጠቃላይ ማመን እና መሻት ለድህነት አስፈላጊ ናቸው ብዬ አምናለሁ። አንድ ሰው ክርስቶስን አምኖ እንደ ጥምቀት ያሉትን ነገሮች ከካደ እምነቱ ጎዶሎ ነው ወይም ኢየሱስ ክርስቶስን በፍጹም አያውቁም ማለት ነው። ለምሳሌ ፕሮቴስታንቶ ክርስቶስን እናምናለን ይላሉ እንጂ ክርስቶስን በፍጹም አያውቁትም፤ ቢያቁትማ ኖሮ ክርስቶስ ስለጥምቀትና ቁርባን በቅዱስ ቃሉ በሐዋርያት አንደበት የተናገረውን ተቀብለውና አምነው ይተገብሩት ነበር። ስለዚህ ጥምቀትን፣ ቁርባንና ሌሎች ነገረ ድህነትን የማይቀበሉ ፕሮቴስታንቶች ኢየሱስ ክርስቶስን አያምኑትም ብቻ ሳይሆን ፈጽመው አያውቁትም በማለት የተገለጠ የስህትት አስተምህሮዋቸው ብቻ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስን ጠቀሰን በማይሻርና በማይደበዝዝ ህያው ቃሉ ልንናገርና ልንመሰክር እንችላለን። የአሜሪካ ካሊፎርኒያ አመጣሽ ጴንጤና የጀርመን ሉተር ወለድ ፕሮቴስታንቶች ኢየሱስ ክርስቶስን ፈጽመው አያውቁትም። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 19 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤
@YaredoYared-ew7ez
@YaredoYared-ew7ez 19 күн бұрын
በጣም አዋቂ ሲመስሉነ የነበሩት ፔንጤዎች አላዋቂነታቸዉን አረጋገጣቹህልነ
@AmsaleMaryam
@AmsaleMaryam 19 күн бұрын
ልደት ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ፈጣሪ የሚገርም መልስ ነው የሰሆህው በርቱልን ብዙ ነፍሳትን እያዳናችሁ ነው❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@enshishi23
@enshishi23 19 күн бұрын
ልደተ ተባረክ ጌታ ይባርክህ
@MamaSuliana
@MamaSuliana 19 күн бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ የተዋህዶ ልጆች የጠፉ እህት ወንድሞቻችን ጨርሶ ይመልስልን❤
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 19 күн бұрын
ኑበቤርሀኑተመላለሱ❤❤❤❤❤
@TensaeTilahun-o7g
@TensaeTilahun-o7g 19 күн бұрын
ልደት ተፅዕኖ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤
@tigistmelse9655
@tigistmelse9655 19 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤ ልደትዬ
@TensaeTilahun-o7g
@TensaeTilahun-o7g 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MetuLove
@MetuLove 19 күн бұрын
ኑበብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤
@tigaethio
@tigaethio 19 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@demekechbekele1598
@demekechbekele1598 19 күн бұрын
Wowww wowww 👌 ♥ ❤ 💖 😍 the
@لمالما-ذ4د
@لمالما-ذ4د 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsiyonayalew6547
@tsiyonayalew6547 19 күн бұрын
ልብህን ያብራልህ ወንድማችን እውነተኛውን መንገድ ይምራህ!
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 19 күн бұрын
❤ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 19 күн бұрын
ለዚህም መልስ ያስፈልጋል ምክንያቱም እኛ ከክርስቶስ ጋር የተሰቀለው ሰው ገነት ሲገባ አይተናል ቢልህስ አሁን የምትለው መልስ አይሆንም ሰው አምኖ መጠመቅ አለበት በሁለት ምክንያት 1ኛው ጥምቀት የጸጋ መሳሪያ ስለሆነ 2ኛ ጥምቀት የአዲስ ኪዳን ምልክት ስለሆነ ሌላው ጴንጤ ስለምልጃ የሚለው በሞቱ(በደሙ)አስታርቆናል የሚል ከእናንተ ጋር ተመሳሳይ ትምህርት ነው የሚያስተምሩት ነገር ግን ሁለታችሁም ቡድኖች እንደገና ብታዩት ጥሩ ነው ምክንያቱም ማስታረቅና ማማለድ የሚሉት ቃላት በአማርኛም በእንግሊዘኛም በግሪክም እንደ አገባባቸው የተለያየ ትርጉም ይዘው ተቀምጠዋል ለምሳሌ በግሪክ ማስታረቅ ማለት ካታላሶ ማለት ሲሆን ከመስቀል ጋር የተያያዘና መስቀል ላይ ያበቃ ሲሆን ማማለድ ደግሞ ኢንቱንግካኖ የሚል ነው ይሄ ደግሞ ምልጃን የሚያሳይ ሲሆን ክርስቶስ በመስቀሉ ካስታረቀን በኋላ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ ስለ የሚሠራው ሥራ ነው ለዚህ ኤፌ 2 : 16 እና ሮሜ 8 : 34ን ማንበብ በቂ ነው ኢየሱስ አሁንም ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው በስጋው ወራት በሰውነቱ ማድረግ የቻለውን ሁሉ አሁን አያደርግም ማለት ፍጹም ሰውነቱ ቀርቶአል አምላክ ብቻ ነው ከማለት የተለየ አይመስለኝም ስለዚህ ኢየሱስ በአምላክነቱ ይፈርዳል(ይኮንናል) በሰውነቱ ደግሞ ይማልዳል መቼ ጳውሎስ እንዳለው በአብቀኝ ተቀምጦ እርቁን ግን ያደረገው በሞቱ ነው የሚለውን በደንብ ያዙልኝ የምጃው ነገር ደግሞ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ ነው እንዲህ ከሆነ ሙግት አያስፈልግም ምክንያቱም የሳትኩት እኔ ሳልሆን መልዕክቱን የጻፈው ጳውሎስ ነው እንደ ማለት ነው ስለዚህ እያስተዋልን ለማለት ነው
@AchamuNetsanet
@AchamuNetsanet 19 күн бұрын
Orthodox ❤❤❤
@aynuasse1223
@aynuasse1223 19 күн бұрын
ለምንድን ነው ጴንጤ የውሃ ጥምቀት የሚፈሩት ...መንፈሴን በውሃ ላይ አሳድራለሁ ነው የሚለው ቃሉ
@HelenGezahegnHel-tx9sw
@HelenGezahegnHel-tx9sw 19 күн бұрын
መልህቅ ትክክለኛውን ሰው ነው የመረጠው
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 19 күн бұрын
መጠመቅ እኮ ምክንያት ስላለው ነው ወንድሞች ዮሐንስም ያጠምቅ የነበረው በምክንያት ነበር ተባረኩ
@AmsaleMaryam
@AmsaleMaryam 19 күн бұрын
ወደ ብርሀን ያምጣህ ወንድም
@Adi-p7b
@Adi-p7b 18 күн бұрын
🔻ጴንጤ ²ፕሮቴስታንት እንጂ ክርስትና አይደለም አራት ነጥብ
@tsiyonayalew6547
@tsiyonayalew6547 19 күн бұрын
ትምህርታችሁ እኮ ሱስ ይሆናል!
@tige-w4z
@tige-w4z 19 күн бұрын
Betam ynafekalu
@yade716
@yade716 19 күн бұрын
ኦርቶዶክስ የማልሆንበት 1000 ምክንያቶች ቢኖሩም አንደኛው ምክንያት ከ1000 በላይ የድነት መንገድ መኖራቸው ነው። ለመዳን የተሰጠን አንድ ስም፣ እውነትና መንገድ ብቻ ቢኖርም የማይቆጠሩ የድነት መንገዶች አሉ።
@ጓልዓጋመእየ
@ጓልዓጋመእየ 19 күн бұрын
መድሀኒታችን አንድና አንድ ነው እሱ ደሞ መድሃኒታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ነው አንተ ስላልክ እውነት ነው ማለት አደለም ግን ውሸት ሀጥያት ነው በውሸት የሚከብር አምላክ የለም እባካቹ ስለፈጠራቹ ፈጣሪ ብላቹ አትዋሹ አሁኑም ልድገምልህ መድሃኒታችን ኣንድና አንድ ነው
@yade716
@yade716 19 күн бұрын
@ጓልዓጋመእየ በአክብሮት ስም ሁሉም አይነት የአምልኮ ስርአቶ የሚፈጸምላቸው መናፍስትና ሙታንን የት ከደረካቸው።
@Demetube882
@Demetube882 19 күн бұрын
እንዲ ኮመንት ላይ ከምትለከሰከስ ለምን አትጠይቅም እንደ ወነድሞችህ live ገብተህ
@YimenuYirdaw
@YimenuYirdaw 19 күн бұрын
​@@Demetube882ከአማኑኤል ያመለጠ ሰውዬ እኮ ነው።
@yade716
@yade716 19 күн бұрын
@Demetube882 ከዝምብ ማር አይገኝም። ከጣኦት የቃሉ ወተት አይወጣም።
@ZerfeMengiste
@ZerfeMengiste 19 күн бұрын
Bewinet hulgize enitseliyalen letefut
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
እፎይና አኬ ተገናኙ
30:07
አርማጌዶን ሚድያ / Armageddon Media
Рет қаралды 32 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН