ማድያት በስደት የሚከሰትበት ምክንያት እና መፍትሄው /Why Melasma occurs and what is the solution?

  Рет қаралды 2,611

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@MeronBeyene-ul1ys
@MeronBeyene-ul1ys 5 ай бұрын
ከዚህ በፊት ለቆዳችን ጉዳት መንስኤ የፀሀይ ጨረር ብቻ ነበር ሚመስለኝ...አሁን ግን የማዲያት ተጋላጭነታችንን የሚጨምሩ ሌሎች ምክንያቶችም እንዳሉ በሚገባ እንዳውቅ ረድቶኛል። እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 ай бұрын
በስደት ብቻ ባይሆንም በአብዛኛው ግን ትክክል ነው ለምሳሌ እኔ በብስጭት ነው የወጣብኝ በጣም ነው የሚያስጠላዉ😢
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@SaraHyari-e8z
@SaraHyari-e8z 5 ай бұрын
Betam enameseginalen ,Tebarek !
@atsedegher5234
@atsedegher5234 5 ай бұрын
thank You Dr
@ethiopiansinuae173
@ethiopiansinuae173 4 ай бұрын
thank you 🎉
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 4 ай бұрын
You're welcome 😊
@teshomeFete
@teshomeFete 5 ай бұрын
እረ ወድሜ እኔ ከሀገርቤት ነው የጅመረኝ አሁን ፊቴ እዳለ ተበላሽቷል አሁን ያለሁት በስድትነው ምን ላድርግ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 5 ай бұрын
እኔም
@HirutFisseha
@HirutFisseha 5 ай бұрын
ትክክል ነው እኔ ልብስ በመተኮስ ነው የመጣብኝ እና አሁነ ግን ስተኩስ በፍፁም ማስክ አድርጌ ነው ለምሳሌ ማር እና እርድ ወይም አጃ በእርጎ ሳልጠቀም በፍፁም አልተኩስም
@HirutFisseha
@HirutFisseha 5 ай бұрын
እንዴት ነው ለወራህ የምችለው እባክህ አገር ቤት ማንንም ማውራት አልቻልኩም ፊትሽ ምንድነው እያሉኝ ቪዲዮ call እና እባክህ i need ur help please
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 5 ай бұрын
​@@HirutFisseha እንዴት ነሽ በፌስቡክ አድራሻዬ መገናኘት ይቻላል። facebook.com/profile.php?...ጻፊልኝ። በቀጥታ ለማግኘት ዋትሳፕ ወይም ቫይበር +46790409411
@ማድረግ
@ማድረግ 4 ай бұрын
ትክክል የኔም በልብስ መተኮስ ነዉ የመጣብኝ​@@HirutFisseha
@betty.n5218
@betty.n5218 4 ай бұрын
Zemenih yibarek 🙏
@mesi5527
@mesi5527 5 ай бұрын
Thank you wendima
@Fabrizola
@Fabrizola 5 ай бұрын
በጥሩ መንገድ አብራርተኽዋል እናመሰግናለን::
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 5 ай бұрын
yan teyaqa nabare batam amsgenalhu bro plce share like argute
@helengebreab9767
@helengebreab9767 5 ай бұрын
Hii just won’t ask you is there any treatment to remove Malasma Am useing refill medication from doctor but if I stop it it comes back again can I countact you plse.
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 5 ай бұрын
Sure, you can contact me. what's up and viber +46790409411
@zinashalemu5456
@zinashalemu5456 5 ай бұрын
dr thank you gin ሌዘር ብሳረ ጉደት አለው ወይ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 5 ай бұрын
ህምምም ሌዘር ትሪትመንት ሃምሳ ሃምሳ ነው። ማለት ከጎንዮሽ ጉዳት የጸዳ አይደለም። አልፎ አልፎ ከነበረበትም ማድያቱ በጣም የሚባባስበት ሁኔታም አለ። ስለዚህ ብዙ ተስፋ አታድርጊበት።
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 ай бұрын
ዶክተር በጣም አድርጌ ከልቤ አመሰግናለሁ እ ቤት ውስጥ ሆኜ የሰንስ ክሬም እንደማያስፈል ግ ነበር እናም ስለሰጠህ ምክር በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ በኋላ አጠቀማለሁ ምን የሚለው ሰንስከሬን የተሻለ ነው ❤❤❤❤ ይቅርታ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 4 ай бұрын
አቬኖ ምርጥ ነው 👍
@مرفدصالح
@مرفدصالح 4 ай бұрын
Sdet ften abelashew be 23 amte wetabgn keza teshebeshebe aznalew
@birukbarack5512
@birukbarack5512 5 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤
@fantugidi5868
@fantugidi5868 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tizitaseyoum8088
@tizitaseyoum8088 5 ай бұрын
Please erdagn madyat abelashegn. Endet lagneh?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 5 ай бұрын
እንዴት ነሽ በፌስቡክ አድራሻዬ መገናኘት ይቻላል። facebook.com/profile.php?...ጻፊልኝ።
@tizitaseyoum8088
@tizitaseyoum8088 5 ай бұрын
Betam ykrta fb yelegnm silk teftobgn new. Ymnorew addis abab new
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 5 ай бұрын
@@tizitaseyoum8088 በቀጥታ ለማግኘት ዋትሳፕ ወይም ቫይበር +46790409411
@WaddiRayya
@WaddiRayya 4 ай бұрын
𝚋𝚎𝚝𝚊𝚖❤❤❤❤❤❤𝚋𝚛𝚘
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 19 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 46 МЛН
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 12 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 381 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 479 М.
3 ቱ  የ3 ወር የማድያት ማጥፊያ ሳይንሳዊ አካሄዶች።
18:39
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Рет қаралды 11 М.
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 19 МЛН