KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ // እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ // @erq-maed-TV
1:06:35
ለ4 ልጆቼ ‘አባት አይደለህም’ ተባልኩ !የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
35:17
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
ከዱባይ በመጣች ሴት ህጋዊ ባሌን ተነጠኩኝ // ፀበል ላስጠምቀዉ ብላ ይዛዉ ጠፋች // @erq-maed-TV
Рет қаралды 15,292
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 371 М.
Sami Studio
Күн бұрын
Пікірлер: 78
@erq-maed-TV
6 күн бұрын
የ14 አመት ፍቅረኛዉን ዱባይ ላይ አስቀምጦ እኔን አገባኝ። የወንድን የዉሸት ጥግ የምንሰማበት ታሪክ። ✅ የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ 22 ማዞሪያ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
@tigistlema5493
5 күн бұрын
0:16
@MiseMoke
19 сағат бұрын
ጥሩ የተባረኩ ወዶች አሉ አትፍሪ
@AffectionateFencing-kg7vj
6 күн бұрын
ፈጣሪ ከስደት አዉጥቶ ማዳም አድርጎ ያኑራችሁ ሁላችሁም የማዳም ቅመሞች አሜን በሉ እንዳያልፋቹ
@meeenegn3361
5 күн бұрын
አሜንንንንንን😢
@kedjaRechd
5 күн бұрын
አሚን ያረብ
@HhHhh-jr3by
6 күн бұрын
ሚኪ ብታዳምጣት ባታቆአርጣት ሀሳቡአን ሚኪየ በግል ዝም ብለህ ብትሰማት ታሪኩን ይገባናል ❤❤
@asegedechanbesso1399
5 күн бұрын
ቤት ቢኖርሽ ስራ ቢኖርሽ ልጅሽን ይዘሽ ብትኖሪ ደስ ይልሻል አይደለ ወይ መቀለድ ምናለ ቤት ለእኔም ሰታችሁኝ አገሬ ገብቼ ብኖር 18 አመት ስደት ስልችት ብሎኝ እንደ እናንተ አይን አውጣ አይደለሁም ልጅ ይዛችሁ ሕይወታችሁን እያጣጣማችሁ እንደገና እርዳታ ማሾፍ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
5 күн бұрын
ማር❤ ሰደት ኖራለሁ 16አመት አይዞሸ ከርታታዎ እህቴ❤❤❤
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
5 күн бұрын
አይዞን ሆላችንም ነን ብቻ 😢
@HayatAhmed-ux9hr
5 күн бұрын
😢😢😢😢 እኔም 7 አመት😢 ስደት መሮኛል@@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@NouraSultan-s2v
5 күн бұрын
በጣም 😢እነሱ አለማቸውን እየቀጩ እዚህ እየመጡ ያላዝኑብናል😅
@TgTg-z3v
5 күн бұрын
@@HayatAhmed-ux9hrእኔም 7 ጨርሼ 8ትኔ ከጀመርኩ 4 ወር ሆነኝ
@MimeLamma
2 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ያለ ነገረ ነው አንቺ በርቺ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
6 күн бұрын
እኔ እማ እኮ ሚዲያ ላይ በማየውና በምሰማው ነገር ሰኸችን ለመቅረብ ፈራሁኝ😢😢😢😢
@sintayehutadesse-f2m
4 күн бұрын
ውይ ቲጂዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አካውንቷን ባካችሁ
@SnduaregaDerese
5 күн бұрын
በጣም ይገርማል ይኸ ብሮግራም የማይከታተል የለም እና ለምንድነው የማትማሩት ነገም ዛሬም በናትና አባት ስህተት ልጅ መሰቃየት አለበት ወይይይይይይ እረ ባካችሁ ንቁ አትቀልዱ እያጠፋችሁ እርዳታ መጠየቅ ሸም ነው እኛ ስንት አመት ተንከራተን ቤት የለለን አንች በራስሺ ስህተት ሰርተሺ ችግር አምጥተሺ በዛላይ ቤት አማረሺ ጉድ ነው የምንሰማው
@kedjaRechd
5 күн бұрын
በረካ ሁኝ የልቤን አወራሽ
@sintayehutadesse-f2m
4 күн бұрын
የሷን ይስጥሽ ከብት
@kasubediru5452
6 күн бұрын
Ayizosh yene enat kebad new gin demo yalifal fetari lijeshen yasadglish❤❤
@SamrawitGirma1
6 күн бұрын
ሰላም ሚኪዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርታወንድሜ ❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
6 күн бұрын
አይዞሽ የእህት ኢትዮጵያ በጣም ከባድ ነው ስልኮን ብናገኝ መልክቴ ከደረሰሳችሁ
@እማትዝታዬነሽሁሌም
5 күн бұрын
ብንርዳት ጥሩ ንበር
@እረህመት-ዘ5ተ
5 күн бұрын
@@እማትዝታዬነሽሁሌም ለጤነኛ እርዳታን ማበረታታት ምን ማለት ነው ስንቱ አካል ጉዳተኛ በሽተኛ ታሞ መታከሚያ ያጣ የሚበለው ያጣ እያለ ጤነኛን እንርዳ ከተባለማ ሁሉም ተረጅ ሆነ እንዲሰሩ ሳይሆን እርዳታን እንዲጠይቁ ማበረታታት ነው ስንቱ ነው ልጅ ለቤተሰብ ጥሎ የሚሰደድ ስንቱ ነው ልጁን በስንት እንግልት ዎጋ ከፍሎ የሚያሳድግ
@sintayehutadesse-f2m
4 күн бұрын
አውቃታለው ጠይቄ እልካለው
@እማትዝታዬነሽሁሌም
5 күн бұрын
የሽዋ ልጅ ነሽ ❤❤❤❤❤አብሽር እማ ይ😢😢😢
@Gere.emun.
6 күн бұрын
ልጅሽ ይደግ ከኣያቶቹ ጋር! ኣንቺ ራስሽ ቻይ ስሪ ልጅሽ የትም ኣይሄድም
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
6 күн бұрын
ውይይይ የወንድ ልጅ ውሸት ስልችት ነው ያለኝ 😢እኔም በጣም እንደሚወደኝና እንደምያፈቅረኝ ሁሌም ቭድዮ coole እያወራን በመጨረሻ ፍቅረኛ እንዳለው ሰማሁ 😢
@hanakebede282
5 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ የምን ጉድነው
@AbeAbe-g8l
5 күн бұрын
አይነ ብርኪ ይዞ እርዳታ መጠየቅ ይከብዳል እና ሙሉ ጤነኛ ነሸ እህቴ ቡዙ ነገር በዚ ፕሮግራም ይተላለፋል አትማሩም ወይ እን ልጅሽ አያቶቹ ጋር ሆኖ እኛ እንኳን በሰደት አገር ሁነን የልጅ ናፍቆቱ ችለን ቀን እና ሌሊት እየሰራን ነዉ ይመስገን ሳትሰሪ ቤት እፈልጋለዉ ማለት shame እሰብሉን እነጂ ለማዳም ቅመሞች ተማሩበት ከለሌኞቹ ገና ወጣት ነሽ
@biruethioyoutube2087
6 күн бұрын
እኔ እናንተን ቢሆን ተባብራችሁ ምላሱንና ጀላውን 🪓ነበረ
@BerhanEnecal
5 күн бұрын
እረ ይሄ እርዳታ እማስፈልጋት አይደለም ሙሉ አካል አላት ባንስ ሰው ቤት መስራት ትችላለች እርዱኝ ስት ደካማ በሽታኛ መቀሳቀስ እማይችል በጣም ብዙ አለ እሚረዳ እኔ ልጀን 10 ወፘ ነው ትቻት የተሰደድሁ ሌላም እህት 8 ወር ልጅ ነው ትታ የመጣች ባንድ ቢሮ ባንድ በረራ ነው የመጣን እኔ ጡቴ እየፈሰሰ አላሰራኝ ብሎ ጡት ማሰዥ ውስጥ ሶፍት እያረኩ ነበር እምሰራ ምን አለ ሰው ባታናግሩ እግዚአብሔር ጤና ሰጧታል ትስራ ትቀሳቀስ ይችን እርዱ አይከብድም ልጅሽ እድጓል ለምን ስደትስ ቢሆን አትወጭም እየላክሽ ያድጋል አችም በጉልበትሽ ሰርተሽ አግኝ ሰው እኮ ስት መሳወት እየከፈለ ነው ብር እማገኝ ሲጀመር ዝቅ ብላ መስራት አትፈልግም ስራ እስጀምሩኝ እዴት ነው ነገሩ እርቅ ማዕድ እግዳ እጣችው እዴ
@SarahFazer
5 күн бұрын
አረብአገረነይይይይይይ
@biruethioyoutube2087
6 күн бұрын
ውይይይይይይይ የኢትዮጵያ ወንዶች
@nessiewassie5171
6 күн бұрын
Good, trust no one! Stay single no man! Use this time to better yourself, work hard, and get your child back. He needs you, needs his mother!
@yededyalikeleh3175
5 күн бұрын
ስው ልብ ጥልቅ ጉድጎደ ነው ሳናውቅ አወኩ አፈቀ ብለ እንደቀልስድ ወጣት ሚጀመር ፍቅር ( እስከመጨረሻ ሚዘልቅ ጥቂት ነው( እህቴ አሁን እግዚአብሔር ቢፈቅድልሽ ልጅ የመውለ እድል አለሽ እግዚአብሔር እኔ ያልከውን ወንድ ስጠኝና በልጅ እንድትባር እፈል የድሮ ታሪክ አድስልኝ እግዚአብሔር ቤተክርቲ እግዚአብሔር ተንበክከ ፅም ስግደት 3 ቀን ሱባኤ ያዘሽ ጠያቂ እግዚአብሔር ሚሳነው የለም ያቺው እግዚአብሔር ያዘጋ አለ አልፈልግ ልብሽሽ ዝግት አታርጊ ሁሉ ጨካኝ አያ እያደ:: ባለቤት ምትዬ ልብ ገንዘብ ተጠልፎ እውነተኛ ለዛች የለው እግዚአብሔር ልቦያስጠ አንቺበርት ስራ ልጅ አሳድጊ እግዚአብሔር ላንች ልብሽ አይ ባል ያስጥ አቦቦቦ
@kenenia1894
4 күн бұрын
እባካቹ አካዎንት አስቃምጡልን እንራዳታሌን
@SIMENGYEMATA
5 күн бұрын
ለዚች ዕርዳታ ዐያስፈልጋትም ወገኖቻችን ተፈናቅለዉ በጦርነት ዕሚሰቃዩ በረሀብ ዐካላቸዉ ጎሎ በጎዳና ዕሚሰቃዩ ወገኖቻችን ዐሉ ይችገና ወጣት ናት ሰርታ ትኑር ሰወች ዕምንረዳዉን ዕንወቅ ለማለት ነዉ ካጠፋዉ ይቅርታ የስድስት ዐመት ልጅ ትልቅ ነዉ ዕኛ በስደት ህፃን ልጅ ጥለን ሒደን ዕምንሰቃይ ዐለን
@sintayehutadesse-f2m
4 күн бұрын
ለመረዳት መቁሰልመፈናቀል ……አይጠበቅብንም ልብስ የሸፈነው ስንት የልብ ቁ ስል አለ ያጣችው 6አመት የለፋችበትን ልጇን ነው ለመስራት ቅድሚያ ጤንነት፡ገንዘብ ያስፈልጋል መርዳት ባትችሉ ጥሩ ሀሳብ ማንን ገደለ
@emeeme7779
3 күн бұрын
ይቅርታ! ምነው ተዘበራረቀብህ ጥያቄው??
@kbb7400
6 күн бұрын
ሰልክ ቁጥሯን ለምን አልጠየካትም?
@woinshetmekuriya1206
3 күн бұрын
እኔ ሼም ይዞኝ ነው ሥራ ምጀምርበት ብር 50,000 ባገኝ ደስ ይለኛል
@belayshebo3149
6 күн бұрын
ከሷ ጋ የሆንኩት በአገጠም ነዉ የምሉት ነገርሰ
@የሕግአማካሪ
2 күн бұрын
ጠያቂው ታሪኩን አደበላለቅከው መሐላ ታሪክ ላይ መጨረሻውን ትጠይቃታለህ?
@HanaHana-fp2yy
5 күн бұрын
አንች ጤነኛነሽ ሰርተርሽመለወጥ ትችያለሽ
@belayshebo3149
6 күн бұрын
ስልክ ቁጥሯ የት አለ?
@Serkalem-mn6zo
5 күн бұрын
Salam Salam enquan dehna metachu
@አሜን-መ3ዘ
5 күн бұрын
ትዳር ሆኖለት ይኖራል አሁን አይ ወንድ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ እርጥብ ምንድነው ?????
@kenenia1894
4 күн бұрын
ደቦ በኣሳክልት እምሻጥ
@አሜን-መ3ዘ
4 күн бұрын
@kenenia1894 አመሰግናለሁ
@እረህመት-ዘ5ተ
5 күн бұрын
ምነው እርዳታ እርዳታ ሙሉ አካል ያለው ጤነኛ መስራት አለበት እንጅ እርዱ እርዱኘ ማለት ምን ማለት ነው መረዳት የሌለበት ከተረዳ ረጁ ማነው ????? ሰሰንት አካል ጉዳተኛ ታማሚ መስራት የማይችል የሚረዱ ነፍ ናቸው ግን ስንቶቸሰ አሉ መረዳት እያለባቸው እንረዳ የማይሉ ልጅ ወልደን ተክደን ምናምን ስትወልዱ ማሳደግ እንዳለ ሀልፍትና አትርሱ ቤተሰቦቻችን ተመችቷቸው አላሳደጉንም ስንት ስቃይና እነሰግልት አሳልፈው ነው
@YordaYorda-lq8hh
5 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@RegiatAlexsandra-mm4hb
2 күн бұрын
ሰላም ሰላም ከናንቴ እርዳታ ፋለኩኝ ካባቴ ወ25ዓመት ገደማ ተጣልተና ላገአው ይቅር እንዲለኝ ብሞክር ለ25ዓመት ያህል ፍቃደኛ ኣይደለም እኔ ኣሁን ካይሮ ስሆን እሱ አድስ አበባ ነው እባካቹ ካባቴ ኣስታሩቁኝ
@emebetwassie7111
5 күн бұрын
እደሀሳብ።ለምን።ዱባይ።መታ።ሰርታ።ብትመለስ።ልጃ።ከሳጋር።አይደለ።
@እረህመት-ዘ5ተ
5 күн бұрын
ቢሆንም ስንቱ ነው ልጁን ለቤተሰብ ሰጦ ስደት የሚሄድ ልጅ ይዞ ከሀገሩ የሚሰራ
@BirkehTadrisse
5 күн бұрын
አንቼ፡ወጣት፡ነሸ፡መሰራት፡ትቹያለሸ፡ልጁ፡አያቶቹ፡ጋር፡ይደግ፡፡
@tewabechtessoduresso9796
5 күн бұрын
2 tum Leboch nachew
@JemalYimam-c9l
6 күн бұрын
ለእርቅ ማድ የምትመጥን አይደለህም በጭራሽ
@kasubediru5452
6 күн бұрын
Lmn mn arege
@RozaS-jv9mt
5 күн бұрын
ስለጋዜጠኝነት ከአለም ሰገድ ተማር አትቀዥቀዥ አዳማጭ ሁን
@NouraSultan-s2v
5 күн бұрын
አረ ለቀቅ አርጉት😢በጣም ስርዓት ያለው ጋዜጠኛ ነው ዝም ብላችሁ አፋችሁ እንዳመጣላችሁ አትትፉ😢
@RADUALI-oi9bd
5 күн бұрын
አቤተት ሀበሻ የሰውን ሞራል የማይጠበቅ ህዝብ የሞላበት ቀሽም ነህ እሽ የአነጋገርም ለከት አለው ጅላፎ
@abnett.6429
5 күн бұрын
ምን አደረገ ኧረ የሰው ሞራል እንጠብቅ
@Ethio25536
6 күн бұрын
This woman is doing everything just to keep her man
@mizankassa9854
6 күн бұрын
የእርቅ ማዕድ ድሮ በነ ኤፍሬም በነ ቲጂ ግዜ ቀረ
@tewabechtessoduresso9796
5 күн бұрын
Eñezm yadgalu
@dnv6347
5 күн бұрын
ቢስ ጤነኛ ነሽ ሰርተሽ ብይ
1:06:35
ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ // እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 9 М.
35:17
ለ4 ልጆቼ ‘አባት አይደለህም’ ተባልኩ !የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 125 М.
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
49:44
ከዩቱብ የተሰበሰበዉ 4 ሚሊየን ብር የት ገባ? // መምህሩ ጥፋቱን አመነ // የኢትዮጵያን ህዝብ በድያለሁ ይቅር በሉኝ? // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 14 М.
1:17:10
አልተኛ አለችኝ በሚል ሞግዚቷ የ 5 ወር አራስ ልጄን አረቄ አጠጣቻት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 105 М.
6:00
እሄንን ከሰማችው ሰውን ማመን ታቆማላችሁ /Ethiopia / ebs tv / እሁድን በኢቢኤስ / kidamen keseat / seifon on ebs
Ethio Show
Рет қаралды 4,4 М.
49:55
የድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ ባለቤት ከ31 አመታት በኋላ: ፍቅሩን ሳልጠግበው ነው የሞተው: የአሜሪካ ህልም #ebstv #habesha #love #parenting
Tameshow
Рет қаралды 42 М.
59:08
ዱባይ ለህክምና በሄድኩበት ጊዜ ልጅ ልትገዢ ሄድሽ ብላችሁኛል | ፍሬ የተሳዳቢዎቹን ስም እየጠራች ልክ ልካቸውን ነገረቻቸው
Frie Dagi Family
Рет қаралды 106 М.
14:45
በውጪ ሀገር የምትኖሩ| ቀላል የእንጀራ አሰራር|
Yeti
Рет қаралды 36 М.
30:01
#በልጄ ምክንያት ሰው ሁሉ ሸሸኝ ..|የምናገረው አለኝ....ዘማሪት ዘነበች ሀይሉ 0913915558
Evangelical MEDIA /Council
Рет қаралды 17 М.
27:39
ሰበር ኩላሊቱን ሰጥቶ የተካደዉን ሀብቴ 9ሺ ሰዉ ባለበት ሌላ ሚስጢር አወጣ| በቴለግራም ከሌላ ወንድ ጋር ስትፃፃፍ ይዣት ተጣልተን ነበር
ETHIO TARIK-ኢትዮ ታሪክ
Рет қаралды 89 М.
17:32
ያማል ነብስ ይማር በፊልም የምናየው ጭካኔ ባገራችን በከተማችን ህዝቡንና ፖሊስን በዕንባ ያራጨ አሳዛኝ ወንጀል
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Рет қаралды 88 М.
52:33
እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበልጣል? | እንተንፍስ #39
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 63 М.
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН