"ማዲንጎ ቀና ሰው ነበር "... አልበም ጨርሻለሁ ጨዋታ ከአህመድ ተሾመ (ዲምቢ) ጋር //ቅዳሜ ከሰዓት //

  Рет қаралды 177,212

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 397
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
እምነቱ ላይ ያለው ነገር ገራሚ ነው ሁሉም ንግግሩ ከአሏህ ጋር ነው ቀጥተኛውን መንገድ የሚመራው አሏህ ነውና እሱ ኩዚህ ሙዚቃ ህይወት አውጥቶ ኸይር ቦ ታ ላይ ያስቀምጥህ እኔ ያለህበትን ህይወት ላንተ አልመኝልህም
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@buchiemude5295
@buchiemude5295 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ሰው ሚመከር ደስ ይላል
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 2 жыл бұрын
በየደቂቃው ስሙን በኮንፊደንስ የምትጠራው አላህ ተውበትን ይወፊቅህ አህመድዬ የአኼራ ወንድሜ....ጥሩ ልብ እንዳለህ ታስታውቃለህ አላህ በቶሎ ይመልስህ !!!❤🥰❤🥰
@ወይኒ-ቈ2ቈ
@ወይኒ-ቈ2ቈ 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ዲንቢዬ ባላቅህ ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ጎረቤቴ እውነትህን ነው በአሁን ሰዓት የትም ቦታ አይሻለም ሁሉም ጋር ያው ነው የኑሮው ውድነቱ ዲንብዬ ከምወድልህ ነገር እርጋታ ሁሌ አንድ አይነት ባህሪህን ውድድ ነው ማረግልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!
@መርካቶ-ኘ6ዀ
@መርካቶ-ኘ6ዀ 2 жыл бұрын
አህመድ ሀቢቢ በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱ ደሞ ስንት ሙስሊም አርቲስት ነኝ ባዮች ጌታቸው አላህን አላህ ብለው ለመጥራት ያፍራሉ እና ፈጣሪ ይላሉ አንተ ግን በዲንህ ላይ እንደማትደራደር ግልፅ ነው ደረትህን ነፍተህ ስታወራ ደስ ይለኛል ሂዳያ ከአላህ ነው አብሽር በርታልኝ ወንድሜ ለአላህ ብዬ እወድሀለው።
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 2 жыл бұрын
Enem yehe negeru new des yemilg
@ghfyhyutuggy825
@ghfyhyutuggy825 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ ደስ ነው ያለኝ ጌታውን አላህ እያለሲያወራ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 жыл бұрын
አህመድ ተሾመ የ90 ምርጥ አቀንቃኝ ስላየሁ ደስ ብሎኛል🙏
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 жыл бұрын
አህመድ ወንድሜ ከዚህ ጨለማ አላህ ያዉጣህ ያረብ ኸይሩንን ሁሉ ይወፍቅህ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አሚንንን
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@oumabdulwehab2562
@oumabdulwehab2562 2 жыл бұрын
Amin yareb
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ 2 жыл бұрын
ወደ ውስጥ ማልቀስ እንዴት ያቆስላል 😭ዲንቢዬ ኡዑዑዑ ብለህ አልቅስ ይውጣልህ 😭የማዲ ሃዘን እንኩዋን ወደ ውስጥ አልቅሰውበት ጮሄው ቢያለቅሱ ከአንጀት አይወጣም 😭😭😭😭
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
በጣም ውይ
@lidiengida8555
@lidiengida8555 2 жыл бұрын
እውነት ነው😢😢
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 2 жыл бұрын
በጣምሙናየ ትክክል ነሽ እፍፍፍፍፍፍ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
በጣም ከባዲነዉ
@edenverma5743
@edenverma5743 2 жыл бұрын
You explain what I feel right now my dear 🙏
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ 2 жыл бұрын
አህመድዬ ከዚህ ከሙዚቃ አለም ወጥተህ ወዴ ቶበት ተመልሰህ አኬራህን እንድታስታዉስ የምጊዜም ዱአዬ ነዉ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ኢሻአላህ አንድቀን ይመለሳል ከኛየሚጠበቀው ዱአ ነው አላህ ሁላችንንም ይምራንን
@khalidBedriAhmed
@khalidBedriAhmed 2 жыл бұрын
Masha Allah that is true advice jazzikiAllahu khair
@RiversideUSA
@RiversideUSA 2 жыл бұрын
ሲጀምር የዘፋኝ interview ልታዩ ለምን ገባችሁ የኛ ፃድቆች? እሄ ግብዝነታችሁ አይን ያወጣ ነዉ። እናንተ የምታዉቁትን እሱም ያዉቀዋል። እናንተ የምትወዱ ስራ ሳይሆን ተርቦ መሰደድን ነዉ
@asmakhalid2723
@asmakhalid2723 2 жыл бұрын
@@RiversideUSA ቆሾ ምንአገባህ ውሻ
@meki3909
@meki3909 2 жыл бұрын
@@RiversideUSA ለወንድም ጥሩ መመኘት ምን ክፋት አለዉ?
@tyebeti7363
@tyebeti7363 2 жыл бұрын
አላህ አላህ ስትል በጣም አስደሰትከኝ አላህ ኸይሩን ነገር ይምራን ያረብ
@heritube7927
@heritube7927 2 жыл бұрын
አህመድ እና ሀሊማ ሁሌም ያኮሩኛል አለሃምዱሊላህ ሲሉ የኔ ውቦች እንወዳቹሃለን ዲንቢዬ አሏህዬ ልባችንን ወደሱ ይምራልን
@z.d7914
@z.d7914 2 жыл бұрын
እእእ ሀሊማ ደሞ ፈጣሪ እጅ አላህ ብላም አታውቅ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
@@z.d7914 ትላለች አላህ ይምራቸው እኛንም ይምራን
@ሱሱነኝከወሎቦረና
@ሱሱነኝከወሎቦረና 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እምውዳቸው
@rahma.3538
@rahma.3538 2 жыл бұрын
አኡዙቢላ ምኑን ደስ ይላሉ ወንጀል እየሰሩ ይልቅ ዱአ አድርጊላቸው ወላሂብቻ ትርጉም የለውም ኢተቂላህ ወንጀል እሚሰራን አታበረታቱ
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
ነፍሱን ይማረው ማዲንጎን 😭😭🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰
@bizuayele1871
@bizuayele1871 2 жыл бұрын
ማዲ የኔ ጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን ሁሌም በልባችን ነህ ማዲ ተንገበገብሁልህ ህመም ነህ ማዲ😭😭😭😭
@hayatali4840
@hayatali4840 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የብርቅዬ ግንፍል አሳደገን ከአላህ በታች ለደሀ ልጆች
@ሰላምጌታቸውሃኒ
@ሰላምጌታቸውሃኒ 2 жыл бұрын
ማዲንጎዬ ወንድሜ ነፍስክን ይማርልን ውስጤ ተቃጥሎዋል ስለ አንተ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በጣም አረርን
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 жыл бұрын
ምስኪን ነው በጣም ነው ያዘነው በጣም ይታገል ነበር ማውራት አልቻለም አይዞህ ወንድሜ
@z.d7914
@z.d7914 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ መወለድ ቋቋ ነው ዋናው የሰውልጅ ደግነት ነው እሱ ከጎደር አህመድ ከናዝሬት አዳማ ግን ደግነት ነው
@rametfedlu7993
@rametfedlu7993 2 жыл бұрын
ዲምቢዬ አላህ ከዚህ ሂወት ያውጣህ መልካም ምኞቴ ነው
@Ahmed-211
@Ahmed-211 Жыл бұрын
EBS..ሶች ስንወዳቹ በምክንያት ነው 🙏🙏❤️❤️
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ፈጣሪ የሃገራችን ሰላም ይመልስልን ኢትዮዽያ ❤️❤️❤️❤️
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 2 жыл бұрын
Amen brother
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 2 жыл бұрын
አሜን
@beletulema1224
@beletulema1224 2 жыл бұрын
ሶል ነኝ በውስጥ መስመር ፈልጌክ ነበር
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 2 жыл бұрын
@@beletulema1224 👍👍👍
@ameleworkhailu6257
@ameleworkhailu6257 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ የማዲንጎ ደግነት ፊቱ ላይ ያስታውቃል፣የዋህነት፣ቅንነት የሚነበብበት ነው ገፁ
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 2 жыл бұрын
ወድሜ አላህ ከሙዚቃ ሕይወት ያውጣህ በተውባ ይመልስህ ያረብ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 2 жыл бұрын
ወይኔ ቤከረቢ የልጅነቴን ግዜ አስታወስከኝ አህመድዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
እውነት አስለቀስከኝ እንዲህ አይነት መልካምነቱን መመስከር መቻልህ በራሱ እድለኛ ነህ የነፍስ ዋጋ ያድርግለት
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 2 жыл бұрын
አህሚ ጎበዝ ልጅ ነህ ጠንካራ ስራዎችን ትሰራለህ አዲሱ አልበምህ የተዋጣለት እንደሚሆን አምናለሁ😍 ስለ ማዲ ስትናገር ውስጥህ ያልወጣ ሀዘን እንዳለ ተረዳሁኝ ፈጣሪ ያፅናናህ የማዲንም ነፍስ ይማርልን የሱ ሞት ለሁሉም ሰው ከሆድ የማይወጣ ህመም ነው😢😢ነፍሱ በሰላም ትረፍ💔🖤
@ameleworklema5322
@ameleworklema5322 2 жыл бұрын
አንተም መልካም ልብ ነዉ ያለክ እንባዬ ነዉ የመጣዉ ለማዲ ቤተሰብ መፀናናት ይሁን
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 жыл бұрын
ማዲዬ የኔ ለበ ቀና መቼም አረሳክም ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ወንድሜ ያንተ ሞት የእግር እሳት ነዉ የሆነብኝ ብቻ ለቤተሰቦችክ መፅናናት እመኛለዉ እኔማ ልቤ ደምቷል 😭😭😭😭😭😭
@menejat9904
@menejat9904 2 жыл бұрын
ማንነትህን ስወደዉ አህመድ love honest and open person😍😍😘
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
አመድየ ሁሌም አልሀምዱሊላህ ስትል❤❤❤
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 2 жыл бұрын
ዲቢዬ ስወድህ እኮ ስራዎችህ በሙሉ ትዝታ ጥለውብኛል እድሜ ና ጤና ተመኘሁልህ ሰላም ለሀገራችን
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህለንፁሀን ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤️💛💚
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
ለንፁሀን የምትለው ማአንን ነው አማራን ወይንስ ትግሬን ደቡብን ስም ጥራ ጥንብ ጋላ 😬
@erahma6159
@erahma6159 2 жыл бұрын
ሀቂቃ በጣም ጎበዝ ነክ በቀረብከው አጋጣሚ የአላህ ሱባሀነወታላን ስም ሳታ ነሳ አታልፍም ይሄንን እወድልካለው ሲቀጥል አንድ ክርስቲያን ሲሞት የጀነት ይበለው አይባልህ
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 2 жыл бұрын
በጣም ጨዋ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርልህ❤
@seblistars9721
@seblistars9721 2 жыл бұрын
አህምየ መልካም ሰው ነህ ከዚህ ከጨለማ ወተህ ጥሩውን አላህ ይስጥህህህ
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ጉበዝ አህመድዬ የአጎቴ ልጅ ኢትዮጵያ ስመጣ ላገኝህ በጣም እፈልጋለሁ በርታ ስራወች በጣም ደስ ይላሉ በርታለኝ ወንድሜ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 жыл бұрын
ጫወታ ሳቅ ፍቅር እኛ አዳማዎች እኛ የናዝሬቶች ብሎዞቹ እንጫወት እንቀልድ አንጠገብም እኮ ዲቢዬ የኔ የናዙዬ ልጅ ስለሆንክ ደስታዬ ወደር የለዉም 💪💪💪❤❤❤ከተማዬ ናዙዬ ናፍቀሽኛል
@bab4476
@bab4476 2 жыл бұрын
የ 90ዎቹ የዋህ ትውልድ 🙏🙏
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 2 жыл бұрын
ማዲዬ እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ሁፍፍፍፍፍፍ እውነትህን ነው አህምዬ ታሜ ሀጬ እና ማዲ ለእኔ እንደናቴ ሞት ነው አንጀቴን ያንሰፈሰፍት ውስጤን ሁሌም ድምፃቸውን ስሰማ ሚረብሸኝ
@efobka5974
@efobka5974 2 жыл бұрын
ማሜ ትልቅ ሰው ሰው አክባሪ አይዞህ ማዲን ማጣት ከባድ ነው እግዚአብሄር ያፅናችሁ ቤተሰቡን ብሬን ማሜ አንተንም
@yonaswubet5549
@yonaswubet5549 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ አንደበቱ የልቡን ቅንነት አስተዋይነት ያሳያል ሁሌም የልጅ አዋቂ ነው የሚናገረውን የሚያውቅ
@adanekassie208
@adanekassie208 2 жыл бұрын
እውነት ነው መልካም ሰዎች ብዙ አይቆዩም አህመድ በጣም እወድዳለሁ ከነ ሥራዎችህ።
@belaytube8613
@belaytube8613 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ አህመድዬ አላህ ይጠብቅህ አስለቀስከኝ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
ታምራትም ሆነ ማድንጎ እግዚአብሔር የእሱ ስለሆነ ወስዳቸው እኛም የእንሱን ያህል ደግነት ባይኖረንም ትንሽ ደግ እንሁን እነሱን ነፍሳቸው ይማራቸው ልጃቸውን ለቁም ነገር ያብቃቸው🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@elianelina114
@elianelina114 2 жыл бұрын
ስእለእናትና አባት የዘፈንከውን 💔ዘፈን ሁሌም ያስለቅሰኛል
@itsme83735
@itsme83735 2 жыл бұрын
God bless you 🙏 Ahmed tesheme🥰🥰🥰🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 жыл бұрын
ማዲየ ወንድምአለም 😭😭😭😭😭እስካሁን ሞትህን ማመን አቅቶኛል መሪር ነው ሀዘኑ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ማዲ ነፍስህ በሠላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ💔😭
@hyhgfy7956
@hyhgfy7956 2 жыл бұрын
አህመድ ምርጥ ሰው ለእምነትህ ያለህ ክብር ሁሌም ይመቸኛል
@rahma.3538
@rahma.3538 2 жыл бұрын
ውይይ የሙስሊም ሙዚቀኛ አረ ተው ወንድሜ ለዱኒያ ደስታ ብለህ አኼራህን አታበላሽ ያረቢ አላህ ቀልብህን ይመልስልህ
@eyueyu6789
@eyueyu6789 2 жыл бұрын
ማድዬ የኔ ውድም ካተ ብዙ እጠብቅ ነበር ግን እግዚአብሄር አልፈቀደም ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን ሁሌም እንወድሀለን
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
ማዲ ፍጣሪ ነብሰን ይማር 🙏🙏በጣም ያማል የማድንጎ ሞት 😢😢 ፍጣሪ ለቤተስብች መፅናናቱን ይሰጣ🙏
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
ማዲንጎ ምንም ሞትህን ማመን ያቅተኛል ነፍስህን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን🙏😭😭አህመድ ድንቢ ክረምቱን በናዝሬት እዳዲስ ነው ምሰማው የልጂነት ትዝታየ ይመጣል😍🇪🇹
@helenheluwa1335
@helenheluwa1335 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ወንድም አላህ ስራህን ወደ ሃላልነቱ ይቀይርልህ መጨረሻህ ያሳምረው እርጋታህና የንግግር አደብህ ደስ ይላል ይጋባል🙌 አይ ኢሄ ማዲንጎ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ለማላቀው ሰው እንዲህ ማዘኔንና ማልቀሴን እስኪገርመኝ ነው ያለቀስኩት በጣም ያማል ከሞቱ ዜና በዃላ ነው ያወቅኩት
@meseretnega2872
@meseretnega2872 2 жыл бұрын
ማዲየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@manasbshara2793
@manasbshara2793 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ማዲ😭😭😭 ።አህመድ እወድዳለሁ አድናቂህ ነኝ
@meski9724
@meski9724 2 жыл бұрын
በስማም አስለቀሰኝ እኮ የኔ ጌታ የሁላችንም ህመም ነው
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
የኛ ጨዋ ዲንቢዬ እናንተንም ያቆይልን ማዲ ነፍስ በሰላም ትረፍ😪🙏
@abdujemal3234
@abdujemal3234 2 жыл бұрын
ዲንቢ ሁሌም ከአፍህ የማይጠፋው አላህ ይጠብቅህ የናዝሬቱ አራዳ
@seblewongelberhanu2346
@seblewongelberhanu2346 2 жыл бұрын
ይገርመሃል የሰርጌ እለት ዘፈንህ ን ምርጫዬ አድርጌ ማንም ሰው አልተቀመጠም ነበር ሁሉም ጨፈረበት የማይረሳ ትዝታ አለኝ ሁልግዜ በጣም ነው የምወደው እንኳንም የአገሬ ልጅ ሆንክ የናዝሬት ልጅ ፍቅር ነው ክፋት አያቅም ሁልግዚም ደስታ ጨዋታ ነው እንኳንም የናዝሬት ልጅ ሆንክ
@ሀመለወርቅሙሉቀን
@ሀመለወርቅሙሉቀን 2 жыл бұрын
አቤት ስወደው አህመድየየ ሰላምህ ይብዛልኝ ሀመለ ነኝ ከጎንደር
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
ቤከ ረቢ የሚሉ ሰዎች ከድሬ እስከ ናዝሬት ልዩ ትዝታዎቻችን ነበሩ አሁን ይኖሩ ይሆን🤔 አህመዶ ብዙ ትዝታ ውስጥ ወሰድከኝ😍😍🙏
@ሙናየመራቢቴዋ
@ሙናየመራቢቴዋ 2 жыл бұрын
የሉም
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
አህመድዬ በጣም ነዉ የምወድህ አላህ ከሙዚቃ ያዉጣህ ያረብ
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
ሲጀመር የመጠው ቢመጣ የከደው ቢከድ እንደ ማዲ አይነት አናገኝም አህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 2 жыл бұрын
😭😭😭
@biruketawitkefelegnjameels5717
@biruketawitkefelegnjameels5717 2 жыл бұрын
በጣም ማዲን ማንም ሊተካው አይችልም ማዲዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን ልሁንልህ 😭😭😭😭😭😭😭
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
@@biruketawitkefelegnjameels5717 ወይኔ እግዚአብሔርን እኔማ በቅርቡ መሞቴ ነው ወይኔ ወይኔ ወይኔ 😭😭😭😭 እህህህህ እህህህህህ 😭😭😭
@agerieyirsaw6641
@agerieyirsaw6641 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@melkamalemu2894
@melkamalemu2894 2 жыл бұрын
አህመድ በሙዚቃህ ጀግና ነህ ሩህሩህ እና ደግ እንደሆንህ ታስታውቃለህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 2 жыл бұрын
አላህ ከዚህ ሙዚቃ አለም ያውጣህ ወድሜ ማዲ ልቤ ቆሰለ ወላሂ እፍፍፍፍ ተቃጠልነኮ አፍሩ ይቀለልልህ ምን ይባላል ማመን ከባድ ነው
@ፋኖየህዝብልጅነው
@ፋኖየህዝብልጅነው 2 жыл бұрын
እውነት ዲንቢዬ አድናኪህ ነኝ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥህ
@ethiopiantube6125
@ethiopiantube6125 2 жыл бұрын
አህመድ ዲንቢ የአራዳ ልጅ ትመችኛለሽ ማዲየ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ትክክል የትም አይሻልም Just ተመስገን ማለት ነው!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊👍🏾
@makahind4980
@makahind4980 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ወድማችን አህመድ
@ትሬዛ-ነ4ተ
@ትሬዛ-ነ4ተ 2 жыл бұрын
አይዞክ 😥😥የሁላችንም ስብራት ነው
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
አህመድየ በጣም እኮ ነው እምወድህ እኔ ዘፈኖችህን አላቃቸውም ግን ወላሂ በአላህ አልሀምዱሊላህ ብለህ በልበ ሙሉነት ነው እምትለው ብዙ ሙስሊም አርቲ ወይም ብዙ ሚድያ ላይ ከሆነ ስራቸው ፈጣሪ ወይም አምላክ ነው እሚሉት
@hayatayalew5621
@hayatayalew5621 2 жыл бұрын
ማዲ ነብስህን ይማረው 😭😭😭😭😭😭
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
አህሜ ያገሬልጅ ናዙ እንዴት እንደናፈቀችኝ የብርቅዬን ግንፍልማ ትዝታችን እስኪ ተውኝ ስደት የስራህን ይስጥህ😪
@fgdhhhghhh5494
@fgdhhhghhh5494 2 жыл бұрын
ማዲ አልሞተም አለ ስራዎቹ ስነ ምግባሩ ሁሉ ነገሩ ከመቃብር በላይ ይኖራሉ ይብላኝ ለገዳይ ዘላለም ሲፀፀቱ ይኖራሉ ህሱስ አንዱን ይዞታል ሀዘኑ ሁሌም ከውስጤ አይወጣም ካገር ውጭ ሆኖ ይከብዳል ሀዘን እንደ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ አድናቂዉ ነኝ በጣም ዉስጤ ታሟል
@ፉቅርከወሎልጂ
@ፉቅርከወሎልጂ 2 жыл бұрын
ማዲየ ምንልሁንልህ ተቃጠልንኮ😭😭😭😭💔💔💔💔ነብስህን ይማረው
@bezaayalew7870
@bezaayalew7870 2 жыл бұрын
You are very talented person!!!❤️❤️❤️
@yeshiendaye5915
@yeshiendaye5915 2 жыл бұрын
ማዲ ታሜ ዳዊት ኤሊያስ የዚህ የጥበብ ሰወች ሞት መቸም አይረሳም ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቹና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥልን
@endutube
@endutube 2 жыл бұрын
አህመድ መልካም ሰዉ በርታልን
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 2 жыл бұрын
አዎ ልክ ነው ሰይጣን የሚያስተዳድራት ምድር ላይ መልካም ሰዎች አይኖሩም፣ የሱን ስራ የሚሰሩ ክፉ ሰዎች ይኖራሉ ምክንያቱም ስራውን ይሰሩለታል።
@Hm-lk9vb
@Hm-lk9vb 2 жыл бұрын
Very True!
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 2 жыл бұрын
በቀረብክበት ሾ ላይ ለሀይማኖትህ ያለህን ክብር ስወድልህ አላህን ባፍህ ስጠራው አልሀምዱሉላህ ስትል ስኮራብህ አህመድየ በተላይ አልሀምዱሊላህ ስትል ውይይይይይይ አላህ ይጠብቅህ ተውበት አላህ ይወፍቅህ ላላህ ብየ እወድሀለሁ ድቢየ
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 2 жыл бұрын
ማዲጎ ሁሌም በልባችኝ ትኖራለህ ታሜና ማዲጎ አማማታቸው በጣም ልብ ይሰብራ
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን ነገር ይምራህ አህመድ
@alemzetube3978
@alemzetube3978 2 жыл бұрын
በጣም አመመኝ ተሰበረ ልቤ ማዲንጎ እወድሀለው😭😭😭😭😭😭
@dawitzewge
@dawitzewge 2 жыл бұрын
Ahmed !! I love you because you love your country and people !!
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
ማዲንጎን ማጣት ማለት ልክ ከሙዚቃ ኖታ 🎼 ውስጥ አንዷን እንደማጣት ያህል ነው ብንል ማጋነን አይደለም እግዚአብሔር ነብሱን ይቀበልልን 🙏
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 2 жыл бұрын
*ዲምቢ* ምርጥ ሰው እንወድሀለን!!
@mesekelay7414
@mesekelay7414 2 жыл бұрын
ወይ ሞት ጨካኙ ማዲ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@memegezaw5011
@memegezaw5011 2 жыл бұрын
ማዲ ዛሬ 10 ቀኑ 💔😭😭😭😭
@rabiya2020
@rabiya2020 2 жыл бұрын
አንዴት ልብህ አንደገባ ያስታውቃል ማዲ ሁላችንንመሰ ነው ያንስፍሰፍን ማዲ ነፍስህን በገንት ያኑርልን አንት ምርጥ ሰው ነበርክ
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 жыл бұрын
በስማም የስንቱውን ልብ ሰብረሀው ህድክ ማዲይ💔💔💔💔😭😭😭
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
አይይይ ማዲዬንማ ሞት ቀማን ነፍሱን ይማርልን መቸም እማይረሳ ድቢ ትመቸኛለህ
@reemandrule2087
@reemandrule2087 2 жыл бұрын
አላህ ከዚ ስራ ያውጣህ
@የአይመንአህመድእናትነኝ
@የአይመንአህመድእናትነኝ 2 жыл бұрын
ወንድሜ አህመድ. አላህ ለአኸይራህ የምትሰራ ያድርግህ ያረብ. ለድንህ የምትሰራ ያድርግህ. ቁረአንና ሀድስን. ስታስተምር. አላህ ያሳየን. ለሁሉም. ህዝብ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ ያረብ.
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 2 жыл бұрын
ስወድህ!!! ግልፅ ሰው ነህ
@webnet435
@webnet435 2 жыл бұрын
ውይ፣አህመድ፣ሙዚቀኛ፣ትሆናለህ፣ብዬ፣አሥቤ፣አላውቅም፣ነበር፣ምክንያቱም፣ጎበዝ፣ተማሪ፣ነበር፣አብረን፣ሥንማር፣በትምህርት፣ቤት፣እንጊሊዘኛ፣ይዘፍን፣ነበር፣በክለብ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 жыл бұрын
ድቢየ ሀይማኖት አለመቀየረህ በጣም ገራሚ ነው በረታ የማድ ነገረ እሳት ነው💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@messirahmania3391
@messirahmania3391 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሱን በሰላም ያሳርፈው ማዲ😭😭😭😭
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 жыл бұрын
ወንድሜ ትክክል ብለሀል ኢትዮጵያ ትልቅ ስው አጣች 💔
@ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ
@ዜድነኝየኡሚናፋቂየሀይቋኡ 2 жыл бұрын
እዚህ ዉሰጥ ሁኔ አሏህን ማመሰገን ጎበዝ ነህ ለሎቹ ቢሆን ያሉበትን እረሰተዋል ?
@mantheman4900
@mantheman4900 Жыл бұрын
ለእኔ እስከ ዛሬ ከቀረቡ እንግዶች አህመድ 1ኛ ነህ
@የኛስሀገራችንበሰማይነው
@የኛስሀገራችንበሰማይነው 2 жыл бұрын
ነፍሱን ይማርልን😭😭😭😭😭😭😭😭
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 2 жыл бұрын
ማድየ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን በማልቀስ የሞተ ቢመለስ ማድ ይመለስ ነበር 😥😥😥😥😥😥
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 61 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 979 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39