No video

ማሂ በደስታ አለቀሰች MAHI BRIDAL VLOG 2023

  Рет қаралды 109,668

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

10 ай бұрын

"Welcome to our family-friendly KZbin channel! 🎉
🌟 About Us:
We are a fun-loving family that loves to share our adventures, challenges, and memorable moments with all of you!
🔗 Website:
www.evanastore.com
🎥 KZbin:
/ @mahikidvlogs
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
📱 CONTACT INFO:
ደንበኞች ክፍል/ customer Service +251 93 300 0690
💬 Telegram:
t.me/evanastor...
Thank you for being a part of our journey! Don't forget to like, comment, and share our videos with your friends and family. Together, let's spread happiness and positivity!
🌈 MAHI&KID VLOGS

Пікірлер: 567
@elsilovee
@elsilovee 10 ай бұрын
እስኪ ማነዉ እንደ እኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወድ❤❤ቅመሞችዬ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን😢😢
@Tube-bo7vh
@Tube-bo7vh 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚመቹኝ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
አሚን ያርብ
@medinaabdu1086
@medinaabdu1086 10 ай бұрын
ameen yareb
@hannabihon494
@hannabihon494 10 ай бұрын
❤❤የሁሁሁሁሁየሁ❤❤❤❤❤
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 10 ай бұрын
Ani betam newu yemwudachewu❤
@tariffardous4480
@tariffardous4480 10 ай бұрын
ሀፍታም ሲሞትም ሲኖርም ያምርበታል የኔ ከርታታዉች የመዳም ቅመሞች ለሀገራችን በሠላም ለመግባት ያብቃንን 😢😢😢😢
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 10 ай бұрын
አሜን የኔውድ አሳዘንሺኚ አይዞሺ ለበጎነው
@user-wi6wj3bl7z
@user-wi6wj3bl7z 10 ай бұрын
አሜን❤❤😢😢
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 10 ай бұрын
ኢ ወላ😂
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 10 ай бұрын
ሳህ ወላ. ለኛም ቀን ያውጣልን😢
@rabia647
@rabia647 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ ልቤ የነካው ኮመት ወላሂ አለቀሰኩኝ ኡፍፍፍፍ ሰደት😭😭😭
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 10 ай бұрын
ጌታወይ የመዳም ቅመሞችን ባሉበት ጠብቃቸው መጨረሻቸውን አሳምርላቸው የማታ እጅራ ስጣቸው ሙስሊም ክርስቲያኖች ባገራችው ውለድ ክበድ
@nas7117
@nas7117 10 ай бұрын
Amen amen amen
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p 10 ай бұрын
አሜን (3)❤❤❤
@yeshikidanye
@yeshikidanye 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ❤❤❤❤
@assistanthome578
@assistanthome578 10 ай бұрын
አሚንን የኔውድ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በዐል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 10 ай бұрын
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 10 ай бұрын
አሜን❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@helenhailu6727
@helenhailu6727 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@-zedye
@-zedye 10 ай бұрын
ማህ የትግስቱዋን ፍሬ አጨደች 🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ይላል ማን እንዳገር ደስታም ሀዘንም ባገር ያምራል አይለያችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ 🎉🎉🎉🎉
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 10 ай бұрын
❤❤❤ዋው መታገስ ደጉ ...ኪድ ጎበዝ ባል ልጆች እንዳይረብሹዋት ሚያደርገው ጥረት ደስ ሲል ❤❤❤አለያቹ ቅመሞች እኛንም ከብዙ ድካም፣ልፋት፣ህመም በዋላ ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 10 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-gs2rh9fz8n
@user-gs2rh9fz8n 10 ай бұрын
ሰለላህ. አለሂ. ወስለም
@sayt2143
@sayt2143 10 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 10 ай бұрын
ማሂየየኔንግስት በስደት ምንምቢሆን ብዙተጨቃችሁ አሳልፍችሁለዚህደስታ አበቃችሁ እኛንም ከሰውቤት ቀጠሮአላህ በቃይበለን ከሰራተኛነትእሜወጣባል ይስጠን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ 👰🤵💍🎉🎉🍾 ቀሪው ጊዜያቹ የፍቅር እና የደስታ ይሁንላቹ 🙏ትዳር የምትመኙ በሙሉ ፈጣሪ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጣቹ 🙏🙏🙏😍❤
@abebat3946
@abebat3946 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@efratasiyoum
@efratasiyoum 10 ай бұрын
Echi lij fetari yketelat hulem beka hulum sew comment lay ayatalew ena beka kfu ke afua aywetam getan tadla
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 ай бұрын
@@efratasiyoum 🙏🙏🙏
@alshop46
@alshop46 10 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-fh2cv1wz7d
@user-fh2cv1wz7d 10 ай бұрын
ማሂ ኪድ እንዴት ናቹ ሂቫናን አሳዩን እንጂ ናፍቃናለች❤❤ እናተም ኑሮቹን ኢትዮጵያ ሰላደርጋቹ በጣም ደስ ብሉኛል የማዳም ቅመሞቼዬ ለሀገራች ያብቃን ኢትዮጵያ ስላም ትሁንል!!
@hirut758
@hirut758 10 ай бұрын
እያስነካችው ነው ኤቫ🥰🥰🥰🥰
@mattewe492
@mattewe492 10 ай бұрын
ኣይመለሱም እንዴ???
@user-fh2cv1wz7d
@user-fh2cv1wz7d 10 ай бұрын
@@mattewe492 አዎ አንመለስም ብለዋል ውዴ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 10 ай бұрын
​@@mattewe492 አይመለሱም
@aynabelete
@aynabelete 10 ай бұрын
Proud of the husband. He is taking care of the kids. This is her time. Beautiful! Blessings 🎊 🎉
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 10 ай бұрын
❤❤ ያለዉ ማማሩ ይላል የሀገሬ ሰዉ እግዚአብሄር በደሥታ ያኑራችሁ
@nardi8713
@nardi8713 10 ай бұрын
እኛም በስደት ያልነው ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃን😥😥❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@HaymanotTeshome-hd7fh
@HaymanotTeshome-hd7fh 10 ай бұрын
Amen yarebi🎉🎉🎉🎉
@HelenYrga
@HelenYrga 10 ай бұрын
አሜን በጣም ነው የምጎጎዉ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 10 ай бұрын
የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ የስው ደስታ የማስደስታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ኤባና አበባ በታኒ መሆን አለባት 😍😍😍😍😍
@elsatesema
@elsatesema 10 ай бұрын
እኔ በናተ ደስታ እግዚአብሔርን አመስግነዋለው 🙏🙏 ከክፉውም ይጠብቃቹ 💝💝ተባረኩ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 10 ай бұрын
ያለው ማማሩ ሥታምሩ እናንተ ፍቅር ሥትጀምሮ ጀምሬ በሥዴት ነገ አይ ህይወቴ ምንም አልተቀየር ብቻ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደአ አላችሁ . ሥታምሩ ማግባት አማርኝ አቤትአቤት
@madenamohmood
@madenamohmood 10 ай бұрын
እኔም ማየት በቻ ሆነ የኛ ነገር ብቻ አልሃምዱሊላህ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 10 ай бұрын
@@madenamohmood አይዟሺ ውዴ አሏህ አለን እኔ ራሡ ወይ ለውጥ የለ ልሞት ነው በጭቀት
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 10 ай бұрын
የአረብ ሀገር ኑሮ ወይ አያልፍልን እድሜ ብቻ ቀርጥፎ ይበላል ቀጣይ አመት ቀጣይ አመት እንገባለን እንላለን ብሩ በረከት የለው ብቻ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 10 ай бұрын
@@user-fc6ds3jy8h ሠህ ውዴ አሥጣላኝ አሁንሥ እፉፉ ዱአ እሥኪ አንርሣሣ በሀገራችን ጥሩ ነገር አሏህ ቢሠጠን አይቸግርው
@lidudxb8764
@lidudxb8764 10 ай бұрын
ማሂዬ ይገባሻል በእውነት ብዙ ዋጋ ከፍለሻል ለዚህ ትዳር የልፋትሽ ዋጋ እንደዚህ በደስታ ስለተመለሠልሽ በእውነት በጣጣጣምምም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ እረዳሽ እንኳንም ደስ አለሽ ቀሪ የትዳር ዘመናችሁ ከዚህ በላይ የደስታ ይሁንላችሁ!
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 10 ай бұрын
አይ ማሂ ፉዋ ብትን አልሽ እኮ የታባቱ ደግ አደረግሽ ይገባሻል አንች እኮ ልዩ ሴት ነሽ ። ደግሞ ቀለል ያለ ሜካፕ ያምርብሻል ❤❤❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
ፍትለሳኡድ እሰርኞች አላህየ ድርሰላቸዉ ብርዱምመጣ የአላህ ለተጨነቀሁሉ ፈርጃህን ቅርብ አድርግላቸዉ
@MekoyaMekoya
@MekoyaMekoya 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤ ካዛ ሁሉ መከራ አልፋችሁ እዚህ መድረሳችሁ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤የአብረሀም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ደስታ ይሙላ ቤታችሁ❤❤❤
@user-hl5xk9yl5v
@user-hl5xk9yl5v 10 ай бұрын
ማነው እዴኔ የሠው ደስታ የሚያስደሰተው ማሂዬ@ኪድ እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነት ቀን አደረሳችሁ የአብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ማሂ ኪድ ማሂዬ መአተብሽ አይታይም በሰላም ነው ዋናው ማይረሳ የደም ስር❤
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 10 ай бұрын
አዎ ማህተብ የደም ስር ነው ለዚያውም የህይወት መስዋእትነት እየተከፈለበት ያለ በደስታ ቀን ማህተብን ከአንገት ማውለቅ የጥጋብ ምልክት ነው
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 10 ай бұрын
በሚገባ ለቡዳ መንፈስ እራስን አሳልፎ መስጠትም ጭምር ነው
@efratatube286
@efratatube286 10 ай бұрын
ለሚስቱ ክብር ያለው ባል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ። ❤
@user-tq7fo9ro2o
@user-tq7fo9ro2o 10 ай бұрын
ይገባሻል መልካም ሴት እንኳን ፈጣሪ እረዳቹ❤❤❤❤
@mulatuj
@mulatuj 10 ай бұрын
ሙሉውን አለቁምደ ልጆቹንም አሳዩን ናፍቀውናል
@zuzutube6444
@zuzutube6444 10 ай бұрын
አሁን ሙሽርነት ላይ ናቸው
@naaammmm225
@naaammmm225 10 ай бұрын
ከዘረ ከሀይማኖት የፀዳችሁ ስወዳቸ አላህ ያሰደሰታችሁ
@sionsion2027
@sionsion2027 10 ай бұрын
Betkkle
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 10 ай бұрын
የመዳም ቅመምች ከችግር ብኋላ በርግጥም ዴስታ አለ ለናተም አላህ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤❤
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 10 ай бұрын
Amne amne amne
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 10 ай бұрын
አሜን
@medinaabdu1086
@medinaabdu1086 10 ай бұрын
ameen ameen ameen
@user-cu5lj1ld4k
@user-cu5lj1ld4k 10 ай бұрын
Amen
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@feker8687
@feker8687 10 ай бұрын
ማሂ መስቀል ዉበታችን ነዉ ያለሱ አታምሪም መስቀል አርጊ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤ኪድእና ማሂ መልካም ጋብቻ ከዚህ በላይ ያማር ይሁንላችው ዘፈን አልውድም ሀጻአትነው የስው ደስታ ግን ያስደስተኛል❤❤❤❤እግዚአብሔር ልጅቻቸውን ያሳድግላችው እውዳችዋለውውው❤❤❤❤
@user-rh7md1gx7l
@user-rh7md1gx7l 10 ай бұрын
ግዜ ዳኛ ነው ተው ግዜ ለአማራ ናለት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xl7wc1zg4v
@user-xl7wc1zg4v 10 ай бұрын
አይቀርም ዉዴ በቅርብ ይመጣል ድል ለአማራ ፍኖ ❤❤❤
@hanahana8273
@hanahana8273 10 ай бұрын
የባልነቱን ግዳታ የፍቅሩን ጥግ ያሳየ ኪድ ነዉ ምርጥ ባል መልካም አባት ይመቻቹ❤❤❤❤
@user-gj8jq4fy1j
@user-gj8jq4fy1j 10 ай бұрын
እምወዳቹህ ሰታምሩ እኛም የመዳም ቅመሞች ለዚህ ቀን ያብቃን አገራችንን ሰላም ያርግልን😢😢
@lassddf2180
@lassddf2180 9 ай бұрын
ማሂዬ የኔ ንግስት ኪድዬ እንኳን ደስስስ አላችሁ🎉🎉❤❤❤❤በእውነት እንዴት ደስ እዳለኝ የሰውን ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏😥😥
@saradezi8588
@saradezi8588 10 ай бұрын
ልጆቻችሁ እድግ ይበሉላችሁ ወልደው በልጆቻችሁ ተከበው መጋባት(ሰርግ መደገስ) ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mulolohaile471
@mulolohaile471 10 ай бұрын
ደስታሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ ክርሽን ማውለቅሽ ለምድነው አይ ለዚህ ሲያበቃሽ ክርሽን አውልቀሽ ገጠጥ ገጠጥ ካጠገባቹህ አዷ ባለክሯ ስታምር አገቷ ሲታይ ክሯ ሲያምር ዘመናችን አሳዛኝ ነው በጣም አዝኛለው ለዚህ ላበቃሽ ፈጣሪሽ ምላሽሽ ክር ማውለቅ ነው።
@tsgytub4588
@tsgytub4588 10 ай бұрын
ኢቫ እና አቢ ናፈቁን አምጡልን😢😢😢😢❤❤❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 ай бұрын
ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😂😂😂😂 የኔ ውዶች ስወዳቹ❤❤❤
@blueblue8966
@blueblue8966 10 ай бұрын
ባለ ቀይ ቦኔቶቹ😀 በተለይ ፀጉሯን የቋጠረችው እና ሾርት ቀሚሷ❤❤ባይኖሩ ብዬ ሳስብ ይከብዳል😮እኔ የሰው ደስታላይ ሄደው የሚያሾካሽኩ መጫወት ማድመቅ ትትው ፍዝዝ ሙዝዝ የሚሉ ደሜ ነው እሚፈላ በተለይ ነጭ ለባሾቹ ሰላይ ነበር የሚመስሉት😒 ማሂ & ኪድ ❤አንደኛ ደስታችሁ የዘላለም ይሁን አቦ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 10 ай бұрын
የመዳብ ቅመምች እደ ማሂ ምረጥ ባል ይሥጣችሁ የአረብ ሀገረ ሴትኳ ያለንን ቀመተው ለማስለቀስ ነው የሚቀረቡን ግን ለምን😢 😢
@toybatadesse9714
@toybatadesse9714 10 ай бұрын
ስታምሩ ካይን ያዉጣችሁ ልጆቻችሁን ለመዳር ያብቃችሁ ዉድድድድ❤❤❤❤
@user-yp8fs9dz8x
@user-yp8fs9dz8x 10 ай бұрын
እኔ ግን ግርም ይለኛል ማህተባቸውን እማያወልቆት ለምንድን ነው እኔ በመስቀሌ አልደራደርም ❤
@betishow7256
@betishow7256 10 ай бұрын
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋቹህ እናትን አየው በጣም ነው የእምወዳቹህ ፈጣሪ ትዳራቹሁን እስከመጨረሻው ያድርግላቹህ አሜን። ኢቪ &ናታን ፈጣሪ ያሳድግላቹህ ❤❤❤❤ እንኳን ድስ አላቹህ🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 10 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ በፍቅር የምወዳቸው ሰፍ ብዬ እኮ ነው የምሮጥ የናንተን ቢዲኦ ሳይ ማሒ ቆንጆ ግን ኤቫ እና ናታንዬን አይታዩም እነሱ ሲኖሩ ነው ሞር የምትደምቁ ❤️😘
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ሁሌ በደስታ ኑሪ የማቱሣላን እድሜ ይስጣችሁ ሀገራችንም እንደናተ ፍክት ትበል😢
@sufeyasufeya8569
@sufeyasufeya8569 10 ай бұрын
ትዳራችሁን እሥከመጨረሻው ያሣምርላችሁ በጣምደሥ ይላል ሠርግ ደምቆና በሠፊሠአት ታቅዶበት የተደረገ የናተን አየሁ እደናተው ረጋያለ ደመቅያለ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 10 ай бұрын
ማሂዬ ኪድ ስወዳቹ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ ኢቫናየ የኔ ማር ተናፍቀሻል ከነወድምሽ ❤❤❤❤መልካም ትዳር
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 10 ай бұрын
ማሂዬ የኔ እህት መስቀልሺን አትደብቂ ከሁላሽ በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dc7vw1on4w
@user-dc7vw1on4w 10 ай бұрын
ኡከን ደስ አለቹ መህ ነ ኪዱ ሁሉን በሀለ የጠበቀ ሰርግ ወዉ በስልጤም ሙዝቃ ደመቀቹ 😅😅❤❤❤❤❤ደስተቹ ደስተዬ ነዉ
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 10 ай бұрын
አላሆይ ሀገራችንን ሠላም አርግልን🤲ያረብ የተጨነቀን በሙሉ አተ ፈረጀው የፌልስጢን ህዝቦች🤲በራህመትህ ጠብቃቸው🤲
@assistanthome578
@assistanthome578 10 ай бұрын
አሚን
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
ከልጆቻቹ ስታምሩ ውዶቼ ውቦች ትዳራቹ ያማረ የሰመረ ያርግላቹ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 10 ай бұрын
ቁጥር አንድ የምወዳችሁ ዩቲፐሮች እንኳን ደስ አላችሁ
@user-js5th6cv2r
@user-js5th6cv2r 10 ай бұрын
ኪድ በጣም ነው የምወዳቹ....11ኛ ክፍል ጎን ለጎን ነው የተማርነው አንተ Ns7 እኔ Ns8 እነ እዮሲንም ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 10 ай бұрын
ማሂ ኪዲትዳራቹህ ይባረክ❤ እኛንም ለዚህ ወግ መአርግ ያብቃን ቅመሞችዬ🙏
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 10 ай бұрын
እፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ማርያምን የሰው ደስታ እዴት ያስደስታል
@brihaylay8135
@brihaylay8135 10 ай бұрын
ማሂየይ ትለያለሽ ዋደሞ ትግርኛ ትበልጥኛለሽ ጎበዝነሽ ስዋዳቹ ይመችይኩም ሓላላት ኤቫ ዓብያ ከድሮ ነው የመመከታተላቹ እና ልጆቻችም ኣድገዋል ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏
@zemzemmohammed8862
@zemzemmohammed8862 10 ай бұрын
እኛም በሰርግ አልተጋባንም ግን ኢሻ አላህ ሀሳባችንንን እናሳካ አይቀሬ ነው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 ай бұрын
ዛሬ አነ ድንብሎቃ ኢባዬ እና ናታ ስለተቀላቀሉ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ ያማራ የደመቀ ይሁን የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርገው ማማር በአገር ላይ ነው ድመቁ❤❤❤❤❤
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 10 ай бұрын
ተመስገን ላገራችህ ያበቃችህ የኔ ምርጦች ስወዳችህ ❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
ማሂ @ ኪዲ እኔ ለናተ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ምርጥ ጠካራ ወጣቶች ❤
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
ግን፡የማይገባኝ ነገር በጣም ብዙ ሰርግ ላይ ለምንድነው መሀተባቸውን የሚያወልቁት መሀተባችን እኮ ሁለ ነገራችን ነው ሰው ለመሀተቡ እየሞተ ባለበት ጊዜ ለሰርግ ጭፈራ ተብሎ መወለቁ ደስ አይልም ማሂ በማህተብሽ ይበልጥ ትደምቂ ነበር ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ከብዙ ፈተና በሀላ የአሰባችሁት ስለተሳካ ደስ ይላል ፈጣሪ እኛንም መጨረሻችንን አሳምርልን፡፡
@saradezi8588
@saradezi8588 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ሰርግ አልፎዋል አሁን የምመኘው ለሁለት ሴት ልጆቼ እንዲ ፍቅር የወረድበት ትዳር ይስጣቸው ነው የምለው እንኳን ደስ አላችሁ::❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ያነውቺ ስውዳቸው እኮ ዳሞ ኪዲ ልጆቹን ይሳባስባል ማህ ጭፋራ ላይ ነው 😘😘😘❤️❤️😊
@hanna7637
@hanna7637 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ከዛ ሁሉ አልፋችሁ ከቤተሰብ ከጎድኞቻችሁ ጋር ለመደሠት አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bemnet649
@Bemnet649 10 ай бұрын
ካለ ምን አለ ይላሉ በጣም በጣም የተለየ ፕሮግራም ነው ደስ ይላል ነገር ግን ምንም ይህን ይሃል ወጭ አያስፈልግም ነበር
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ 10 ай бұрын
እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ ማሂያችን😘😘😘
@user-ys9ym8gc5t
@user-ys9ym8gc5t 10 ай бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻ ችሁን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ጋብቻ🎉🎉
@tekedutekedu5361
@tekedutekedu5361 10 ай бұрын
ዋው እንንኳን ደስ አላችሁ የምወዳችሁ የማከብራችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 10 ай бұрын
የኔ ልእልት ሰወድሸ ይገባሻል በሰው አገር ከባድ ጊዜ አሳልፈሻል አሁን ከንጉስሸ ጋር ከነመላ ቤተሰብሸ ተደሰች ግን ማተብሸን እሰሪ እና የጆሮ የበለጠ ያደምቃል አርጊ❤
@tube-mn8vo
@tube-mn8vo 10 ай бұрын
ትዳራችሁ ያማረ የሠመረ አላህ ያድርግላችሁ ምርጥ ጥንዶች ለወጣቶች ተምሳሌት ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b 10 ай бұрын
ምንአለ የመዳም ቅመሞች ብትደምሩ😢😢😢😢😢😢ያረብ ኧረ ሀብት ጥራኝ ሰውእደት 6አመት አዳይነት ስራ ይሰራል የመዳም ቅመሞች አይዛን ያልፋል ብቻ ታገሱ😍😍😍😍😍
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 10 ай бұрын
ማሂዬ ይገባችኋል እግዚአብሔር ይመስገንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@mismtg5829
@mismtg5829 10 ай бұрын
Kid ante asteway gobez wend balm chmr nek egziabher mastewalun yabzalk fkrachhun kfu aygbabet❤❤❤❤❤ egziabher hule bedesta besket yanurachhu
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነታችሁን እወድዋለው ይሄ ምታዋህዱት ነገር ❤❤❤❤እቺ ናት ኢትዮጵያ ናት የሁሉም ስብጥር ያለባት Ethiopia 🇪🇹
@mattewe492
@mattewe492 10 ай бұрын
I can’t wait to watch the the wedding. Please upload it soon
@woerkey1161
@woerkey1161 10 ай бұрын
በእውነት ስለዚህ ደስታ ያበቃችሁ የደስታ የሰላም ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በእውነት ለተመልካችም ደስስስስስታ ሆነ ። በስደት ቆይቶ እዲህ ያለ ደስታ ሲሆን ❤ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ የፍቅር የመተሣሠብ ይሁን ላችሁ ።።። ትዳራችሁን እመቤታችን ትባርክላችሁ የአብርሐም የሳራ የቅዱሳን ትዳር ይሁንላችሁ //// ከአይን ይሰውራችሁ ብዙ ሰርግ አይቻለሁ ይህ ይለኛል 🎉
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ እጥፍ ደረብ ያሬግላችሁ ❤❤❤❤
@user-nu2iu7uq2h
@user-nu2iu7uq2h 10 ай бұрын
መሂ የኔ ምርጥ በጣም ነው የምወዳችሁ ።ፈጣሪ አምላክ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maremaru
@maremaru 10 ай бұрын
በጣም ነው ምታምረው እንኩዋን ደስ አላቹ ❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
ኧርአላህየዋ ለኔምአካፋልኝ ደክመኝ😢😭
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ማህዬ እንኩዋን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🥰
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b 10 ай бұрын
ስታምሩ ለካ ሁሉም በሀገር ያምራል
@MyloveEthiopen-wb3bd
@MyloveEthiopen-wb3bd 10 ай бұрын
መልካም ካብቻ ❤ወዳችሆለሁ ❤አላህየ እኔንም ከስደት መልሰህ ለዚህ ወግና ማረግ አድርሰኝ😢ስደት መቸ ነው ማብቂያው
@zuzum.d2284
@zuzum.d2284 9 ай бұрын
አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁን ደሞ ልጆቻችሁን ለመዳር ያብቃችሁ❤
@qweqwe444
@qweqwe444 10 ай бұрын
ተጠንቅቃችሁነዉ እርችት አታብዙ❤❤
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚለው አረ በጣም ደስ ይላል እኔ ፈልጋለዉ ወንድም መልካም ሰው ናችሁ በጣም ደስ የሚለው ቪዲዮ ነው የምታቀርቡት ሰላማቸው ቢጫ ፈጣሪህ ጠብቃችሁ በ ያላቸው ቦታ ምዬ የኔ ፍቅር ፈጣሪ እጆቻችሁን ያሳድግ ላቺ ❤ መልካም ጋብቻ አ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ፈጣሪ ሂወታቸዉ ትዳራችሁን ህብርክ ላችሁ ❤😮
@madeenamohammad2128
@madeenamohammad2128 10 ай бұрын
እኛም የማዳም ቅመሞች ለመሞሽር ያበቃን አገራችንን ስላም ያርግልን
@absabs9609
@absabs9609 10 ай бұрын
አቡኢባናን ዛሬልጅ ጠባቂ ያዴረገዉ ማነዉ ምነዉ የማሂ ሰርግብቻነዉ አላችሁ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 10 ай бұрын
ደስትላላችሁ❤❤❤ምነው መስቀል ኮ ደስሲለን የምንለብሰው ደስ ሲለን የምናወልቀው አይደለም ጭፈራም የሰይጣን ነው ጉድ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሥወደችሁ ትደረችሁ ይበረክ ፍቅርያብዘለችሁ
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 10 ай бұрын
አሁን ደስ የለኝ ነበር አሁን አላለኝም መስቀል ወዴት ተጣለ እንደፈለግነው እንሰራዋለን እንፈተዋልን ለምን የኦርቶዶክስ ልጆች ነገረኝ
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 10 ай бұрын
በጣም ማርያምን መስቀል ጌጥ አደረጉት እኮ አምላኬ ሆይ ማስተዋልን ለሁላችንም አድለን እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ የኑሮ ሁኔታ ስለማይፈቅድልኚ መስቀል አላደረግም ግን ብዙ ሰወች ለምን ሲመችሽ አታደርጊም ይሉኚል የኔ መልስ መስቀል ማጌጭያ አይደለም ነዉ ለሃገሬ አብቅቶኚ መስቀሌን እስከማረግ እንደት እንደቸኮልኩኚ 😢
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 10 ай бұрын
😢እኔም እየታዘብኩ ነው
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 10 ай бұрын
መስቀሉ ቢኖር ከውበት ላይ ውበት እኔኮ መስቀሉን ያፍሩበታል እዴ ለምን ምክንያት ነው የሚያወሉቁት አገታቸውበቦዶው እዲት እደሚያስጠሉ ግን ይቅርታ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
ማህተባቸውን ሲበጥሱ የሰለጠነ ይመስላቸዋል ልቦና ይስጣቸው
@indujed3236
@indujed3236 10 ай бұрын
M yena wubee yamir fatri yetbekachu setmur ukhna das alchwu wow ka bechntaghe wade betsb selgabchu batem dass belonghe yamir 👍alhamdulilllah 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@EhiA-tb1km
@EhiA-tb1km 10 ай бұрын
የጨዋ አለባቤስ መልካም ጋብቻ🎉🎉
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
አመት ሙሉ ነውዴ ሰርጋችሁ ወይ ዋናውን ቪዲዎ ልቀቁልን ያለዛ አታዝጉን 😮😊ግን እማይገባኝ ነገር የሰርጋቸው እለት ማህተባቸው ለምን እንደሚያወልቁ ነው እንዴት እንደምናነድ መስቀልኮ ማጌጫ አይደለም ሲፈልጉ እሚያደርጉት እሚያወልቁት
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅመሞቼ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን መልካም ጋብቻ ይሁንላችው ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hp2xn8jg4b
@user-hp2xn8jg4b 10 ай бұрын
የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ 💍💍💍🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l 10 ай бұрын
የአብርሃም የሰሀራ ጋብቻ ይሁን የወለዳችሁት ይደጉላችሁ🎉❤
@tigistwondifraw804
@tigistwondifraw804 10 ай бұрын
Mahi yne konjo melikam yetidar zemen
@dottube74
@dottube74 10 ай бұрын
I love the shuruba girl she only happy for really
@Kalkidan21
@Kalkidan21 10 ай бұрын
Congratulations mahi & kidus 🎉
@user-hb3bz8cs7x
@user-hb3bz8cs7x 10 ай бұрын
ውይ ሁልግዜ ማማር ነው ስራችው ስወዳቸው❤❤❤❤❤
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 14 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
more summer days
13:30
ren natalia
Рет қаралды 12
ከ ከዝኔ  አረገዝኩ😢
32:24
Leyu & Mahi
Рет қаралды 95 М.