yidenkachwe teka.wmv

  Рет қаралды 5,492,970

Mahlet Teka

Mahlet Teka

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@milkiastareke4289
@milkiastareke4289 4 жыл бұрын
I am from Eritrea, I love this song very much... and I love all Ethiopian Christians... God bless you all !!!!💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@timoteopritchard5081
@timoteopritchard5081 4 жыл бұрын
I love Ethiopia 🇪🇹
@onelove227
@onelove227 4 жыл бұрын
Thanks you all God protect thes two country
@munatofik1611
@munatofik1611 4 жыл бұрын
God bless you and your country ❤️❤️
@giftscalash8730
@giftscalash8730 Ай бұрын
That's ❤
@ማያዬማያ
@ማያዬማያ 7 жыл бұрын
የተሰበረን ልብ የሚጠግን መዝሙር እየሱስን መሻት መታደል ነው እየሱስ የገባው ሰው የውነት ለሌላ ነገር መኖር አይችልም
@Minas_surafel
@Minas_surafel 5 жыл бұрын
I am orthodox but I love ❤️ this m mezmure i love ❤️ u jesus
@ማርያምኣደጎይታይ-ጘ1ዐ
@ማርያምኣደጎይታይ-ጘ1ዐ 5 жыл бұрын
How you love this only to know dear
@alemitugeda1813
@alemitugeda1813 5 жыл бұрын
C99c is good for you
@justblessed9358
@justblessed9358 5 жыл бұрын
Good for you
@anisikalasa8771
@anisikalasa8771 5 жыл бұрын
Even though we are serving different church ⛪️ eventually we all are going to be same destination no matter where d/t religious church doctrine God needs us keep his commandments and love each accepting Jesus ad Saverio
@dejenhailemichael2235
@dejenhailemichael2235 5 жыл бұрын
Anisi kalasa loveeeeee youuuuuuu
@ቃለእግዚአብሔርሲናገር
@ቃለእግዚአብሔርሲናገር 4 жыл бұрын
የሁልጊዜ ናፍቆት አምሮቴ ኢየሱስ ካንተ ጋር መሆን አባቴ! ሰው ያለ ሰው ያለ ብዙ ነገር መኖር ይችላል ያለኢየሱስ መኖር ባዶነት ነው I can live without almost everything, I just don’t want to live with out Aba Jesus. It is Jesus I can’t do without. Only you Jesus! make me complete. Grace!
@kiddTB
@kiddTB 5 жыл бұрын
ኢየሱስ የነካው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መሆን አይችልም ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም ሌላ ነገር ታገስ ብትለኝ ጠብቀዋለሁ እስኪሆንልኝ ግን አባቴ ለክብርህ ነገር በህልውናህ ውሎ ለማደር ቸኮለብ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱሴ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ ኢየሱሴ - አይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱሴ - ውስጤ ራበህ እስከምነካህ ኢየሱሴ - እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱሴ - በሌለበት ክብርህ ህልውናህ የመቅደስህን ደጅ የሚጠኑ ብዙ ናቸው አንተን የሚሹ አምላክህን አሳየን ቢሉኝ ክብሩ የታል እስኪ አሳውቀን ወዴት ልበል የት ጋ ነህ ውዴ በእኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ ከእኔ ውጪ የትም አልጠቁም በእኔ ላይ ና እስኪያይህ ሁሉም ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ
@apostelyedidyslamlanteyihu1453
@apostelyedidyslamlanteyihu1453 4 жыл бұрын
Wow wow tabereki eshi
@mounirkhreich680
@mounirkhreich680 4 жыл бұрын
Thank you sister for sending the whole lyrics bless u more
@nahummamodaniel8278
@nahummamodaniel8278 3 жыл бұрын
thanks 😊
@eskedarbekele3344
@eskedarbekele3344 4 жыл бұрын
Orthodox negn gin yihe mezimur sisema selam yisemagnal 🙏🙏🙏🙏
@sanitsanito2774
@sanitsanito2774 4 жыл бұрын
ጌታ፡ይክበር፡ለዘላለም፡መዝሙር፡ካልሠማው፡ይጨቀኛል
@adisasfaw4845
@adisasfaw4845 4 жыл бұрын
Selamsha yibza
@eskedarbekele3344
@eskedarbekele3344 4 жыл бұрын
Adis Asfaw thanks
@ligsanchozeeboy2500
@ligsanchozeeboy2500 4 жыл бұрын
እየሱሰ ይወድሸል እህቴ ❤🙏
@eskedarbekele3344
@eskedarbekele3344 4 жыл бұрын
Lig yesak Makebo thanks bro
@rahel3090
@rahel3090 5 жыл бұрын
እስከመቼ እንደው በልማድ፤ ያሰለቻል ሲደገም ትላንት። ወዴት ልሂድ የት ጋር ነህ ውዴ በኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ። ኢየሱስ የገባው ሰው ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም። አቤቱ አምላክ ሆይ አለሁ በለን!
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 4 жыл бұрын
As a Eritrean orthodox follower,I listen a lots of Ethiopian amharic gospel but this gospel song is so deep and smooth to me,that's why I'm in love with this great amharic gospel and listen to it more than twice a day,it's such a strong gospel and direct to the heart!!!I'm glad that I speak&listen an Amharic language. God bless you bro!!!
@alexisgetahun9541
@alexisgetahun9541 4 жыл бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው ተባረክ ወንድም
@nahummamodaniel8278
@nahummamodaniel8278 4 жыл бұрын
betam yemigerm mezmur newi. tsega yibzahleh. tebarek yidnkachew.
@ethiopia6448
@ethiopia6448 6 жыл бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም ፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@michaela4946
@michaela4946 5 жыл бұрын
እኔ የምነቱ ተከታይ አይደለሁም። የዚህን ወንድም ስራዎች ሁሌ አደምጣቸዋለሁ። መዝሙሮቹን ሳዳምጥ ውስጤን እጅግ በጣም ይነካል
@meazapaulos8793
@meazapaulos8793 4 жыл бұрын
Bmsmhathi wesxhi barkthi taghalhi bro brtha
@buchi534
@buchi534 3 жыл бұрын
በህልውናው ውስጥ እንደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም 😭😭😭😭ለእሱ ደሞ ልባችን ሁሌ ወደ እርሱ ይሮጣል😭😭😭😭ኢየሱስ በያላቹበት በመንፈሱ ይንካቹ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@habtezemen2369
@habtezemen2369 3 жыл бұрын
Amen God bless you!! Jesus is Lord!
@samsonbeliever879
@samsonbeliever879 2 жыл бұрын
thank you lord, my savior jesus christ. i thanks the lord from delivering me from the orthodox religion and since i have been saved like only 2 weeks ago i have been listening to this mezmur everyday its my favourite now praise the lord. god bless every born again christian.
@yeabtesfaheliso7397
@yeabtesfaheliso7397 5 жыл бұрын
Who's listening in 2020?❤
@Amanmerry
@Amanmerry 4 жыл бұрын
All the time man
@baarakatbeki6929
@baarakatbeki6929 4 жыл бұрын
I'm
@betelhemtariku884
@betelhemtariku884 4 жыл бұрын
0
@christinafasil7151
@christinafasil7151 4 жыл бұрын
🙋🏻‍♀️
@elimmengs7160
@elimmengs7160 4 жыл бұрын
@@baarakatbeki6929 w÷e treaters wwewwwwwwe
@Derbew-q2l
@Derbew-q2l 9 күн бұрын
ሁልጊዜ በሰማሁት ቁጥር መንፈሴን የሚያድስ መዝሙር የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይባረክ
@መስኩየተዋህዶልጅ
@መስኩየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ኔኝ ግን ይህን መዝሙር በየሰኮንድ ካልሰማ ያመኛል😭😍💔
@legesealex5925
@legesealex5925 5 жыл бұрын
yewenet betam des yemil mezmur nw
@መስኩየተዋህዶልጅ
@መስኩየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
@@legesealex5925 እኮ
@mazichoyegetalij979
@mazichoyegetalij979 5 жыл бұрын
Tebaareki bebizu
@MariaMaria-sm5tj
@MariaMaria-sm5tj 5 жыл бұрын
ያመኛል😭😭😭😭😭🙏🙏❤❤❤❤
@roseabirizk6564
@roseabirizk6564 5 жыл бұрын
amsginalo
@teklittewelde1487
@teklittewelde1487 4 жыл бұрын
I don't care which religion belongs to this song, but I love it from Ethiopia. God bless all Ethiopian Christian.
@izerafikreyohannes7924
@izerafikreyohannes7924 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ዘማሪያ የሰጠን ::እየሱስን የነካው ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም !!!! አሜን አሜን
@natizuu5782
@natizuu5782 2 ай бұрын
Who's 2024 here? 😢❤
@NoNames-ty4tf
@NoNames-ty4tf Ай бұрын
Why u said that it's not move or other its worship ❤
@KiyyaaTiyyaa-g8p
@KiyyaaTiyyaa-g8p Ай бұрын
❤❤😢😢😢
@jossigere682
@jossigere682 Ай бұрын
I here every day 😢❤
@tegesttegest30
@tegesttegest30 5 жыл бұрын
ጌታን ማየት ክብሬ ጉጉቴ አይኔ በርቶ አንዴ ልይህ እየሱሴ ናፍቆቴ ነክ አባባ
@timoteopritchard5081
@timoteopritchard5081 4 жыл бұрын
I Love Ethiopia 🇪🇹
@eyerusalemteshome1027
@eyerusalemteshome1027 3 жыл бұрын
you have a pure heart
@ጥበብጥሪኝ
@ጥበብጥሪኝ 6 жыл бұрын
የምነቱ ተከታይ አይደለውም ግን ሁሌ ስሰማው የሆነ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል
@melkamumahlodi4835
@melkamumahlodi4835 6 жыл бұрын
ሰው ባያደርገን h
@robelr1012
@robelr1012 6 жыл бұрын
Are you christian?
@ጥበብጥሪኝ
@ጥበብጥሪኝ 6 жыл бұрын
@@robelr1012 ortoxods
@amerusso7403
@amerusso7403 6 жыл бұрын
Amen God bless you
@ጥበብጥሪኝ
@ጥበብጥሪኝ 6 жыл бұрын
@@amerusso7403 አሜን ፫
@mulubrhantsegay3641
@mulubrhantsegay3641 6 жыл бұрын
በጣም ትክክል መዝሙር ነው የዘመርከው ወንድም ስለአንተ ጌታ ይባረክ የሱስ ጌታ ነው
@johnmugubi7312
@johnmugubi7312 5 жыл бұрын
One of the most soothing gospel songs I have heard!
@temesgentomas4471
@temesgentomas4471 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ይድኔ በአንተ መዝሙር ሁሌም እባረካለሀኝ ተባረክ!!
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
" I listen this song at lest 20 hours a day " my work , at home God bless
@justblessed9358
@justblessed9358 5 жыл бұрын
God bless you
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 5 жыл бұрын
a b 20 hours a day? So you sleep only 4 hours a day if you have nothing to do? Very exaggerated! Lol
@justblessed9358
@justblessed9358 5 жыл бұрын
@@vengeanceismineiwillrepays9016 Lmao
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 5 жыл бұрын
a b me toooooo ! Just beautiful and powerful muzmur !!
@helenwerke2931
@helenwerke2931 6 жыл бұрын
Ene Orthodox negn Gen Ehen mazemur I can’t stop listening really am in love with this song Ma God bless you..........yizendro mezmuroch gen Omg ........ lehulachm Lebon yiseten
@elinanegn5453
@elinanegn5453 6 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@yeshifakado5887
@yeshifakado5887 6 жыл бұрын
Amen amen tebareki
@RolaroroBeautygirl
@RolaroroBeautygirl 6 жыл бұрын
Thanks for
@manewalew2845
@manewalew2845 6 жыл бұрын
Sister We are one in Jesus Christ God bless you too a lot of Love's from yr brother in Christ
@henoksolomon8227
@henoksolomon8227 11 жыл бұрын
Oh my God!! What a lovely song is it. I have been listing it for the whole day. I will play it with repeat mode again tomorrow. Can't wait till tomorrow morning. Jesus is the ONLY way. We are saved by Him.
@helentesfaye8309
@helentesfaye8309 7 жыл бұрын
እውነትም ያለ እየሱስ መኖር አልችልም ይድንቃቸው ዝማሬ ልብን የሚነካ። መዝሙር። ነው። ተባረክ ዘመን ይባረክ
@henoksolomon8227
@henoksolomon8227 11 жыл бұрын
I can't stop listening this Mezmur. May God bless the singer
@shewitabraham4436
@shewitabraham4436 5 жыл бұрын
This mezmur was like strong tower for me in my tough times ...we all long for Jesus
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 5 жыл бұрын
Oh gosh I’m orthodox I love you this muzmur I can’t stop crying 😭 when I listen!
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 11 ай бұрын
My favourite song!
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
እውነት ነው💓 😭100%☝🛐🙏 አልችልም የለ ኢየሱስ መኖራ ። ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክ📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🙌🙌🙏🙏
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 5 жыл бұрын
😭😭😭ዛሬም እምባረክበት እውነት ነው ኢየሱሴ የገባው ሰው ለፈለገው ነገር መኖር አይችሉም ኦ ኢየሱስ በኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 5 жыл бұрын
ኢየሱስን የነካዉ ሰዉ ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰዉ2 × ለሌላዉ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገዉ ነገር መኖር አይችለም 2× ይዴ እምወድህ ወንድም ተባረክ
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 5 жыл бұрын
🔥🔥😭🎸👈❤️
@amang555
@amang555 7 жыл бұрын
For the last 3 years I heard this song every day and its always new for me geta yibarkh Yidne
@ashenafinuguse6671
@ashenafinuguse6671 8 жыл бұрын
I cant stop listening this song !!!!!!! my God belles you
@hananhananvjvn2404
@hananhananvjvn2404 8 жыл бұрын
AMEN AMEN
@abrahamalemu1687
@abrahamalemu1687 7 жыл бұрын
Ashenafi Nuguse .
@masaratbayn9671
@masaratbayn9671 7 жыл бұрын
Ashenafi Nuguse HIiii
@elizabethseleba5196
@elizabethseleba5196 7 жыл бұрын
ተባረክ ፍጹም ግሩም መዝሙር በየለቱ አዲስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ አሁንም የማይጠገብ ዘውትር አዲስ ዜማዎሽ ይፍለቅለቁልህ "ለተራበች ነፍስ ምግብ"።
@emebetbazbaba4521
@emebetbazbaba4521 7 жыл бұрын
Get yebarkihk
@hulemgetagiruminadinkkinaw5175
@hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 жыл бұрын
🎹📢🎶🎤🎧🎻🎵🙏እየሱስ በሌላበት ክብር ህልዉነ ይቅርብኝ አቤት ይድንዬ እግዝአብሔር ፃገዉን ያብዘልህ ሁሌ ስሰማ የማይሰላቸኝ መዝሙር ነዉ !!!!!GOOD BLESS YOU
@kalkidan100
@kalkidan100 12 жыл бұрын
The most Amazing song!!!!!!!
@jordantsige9835
@jordantsige9835 4 жыл бұрын
Who’s listening this in 2020 coronavirus epidermic the hardest time ever please put god first and everything will be okay 🙏🏽🙏🏽
@hananegussie8542
@hananegussie8542 3 жыл бұрын
All the glory and the Praise to our lord Jesus Christ
@Bcfbvvndv
@Bcfbvvndv 2 ай бұрын
Yelibe. Yesibiraten. Mitegn. Eyesus. Yene. Wedaje. Zaremi. Inafkalw❤❤🙌🙌🙌🙌🙌
@danielkahsay7829
@danielkahsay7829 5 жыл бұрын
Who is listening this in 2019
@lamelamelamelame7121
@lamelamelamelame7121 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🐂👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Rakhor8820
@Rakhor8820 5 жыл бұрын
Why?
@jonasgage8323
@jonasgage8323 5 жыл бұрын
Me
@degenechdarcho3933
@degenechdarcho3933 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nanijesus4357
@nanijesus4357 5 жыл бұрын
me
@mgcreativecontents
@mgcreativecontents Жыл бұрын
who is listening to this song in 2023
@heny_betytube6316
@heny_betytube6316 5 жыл бұрын
Who is listening in 2019?
@yonisabrha8887
@yonisabrha8887 5 жыл бұрын
A day will come these songs will be song everywhere in the globe
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 5 жыл бұрын
Me
@senaitmahari4289
@senaitmahari4289 5 жыл бұрын
Me Still Blesed by it.Jesus Our Lord
@samuelkebede8902
@samuelkebede8902 5 жыл бұрын
am listening to this song now love this song
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
I listen this song year round the best song 🙏✟❤
@danatnafu9600
@danatnafu9600 7 жыл бұрын
This song changes my life/ Thank God stay blessed brother.
@AnnaHabebe-fw7rn
@AnnaHabebe-fw7rn 7 жыл бұрын
dan atnafu hi
@danatnafu9600
@danatnafu9600 7 жыл бұрын
hey ana
@AnnaHabebe-fw7rn
@AnnaHabebe-fw7rn 7 жыл бұрын
Amen
@AnnaHabebe-fw7rn
@AnnaHabebe-fw7rn 7 жыл бұрын
Amen
@senaytewelde6326
@senaytewelde6326 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 5 жыл бұрын
Wow...wow...I have really shocked by this awesome songs. Just blessing...Thank you LORD Jesus Christ. I LOVE YOU JESUS.
@bonijesus316
@bonijesus316 5 жыл бұрын
Ameeeeen ❤🙇
@epairoyahushua4314
@epairoyahushua4314 Жыл бұрын
Let’s prepare Jesus Christ is coming 💯
@yohan7782
@yohan7782 3 ай бұрын
Where?😂😂😂
@amenasarbessa2226
@amenasarbessa2226 11 жыл бұрын
THE MORE I STUDY SCIENCE THE MORE I BELIEVE IN GOD
@مريمالبدواوي-ع1ي
@مريمالبدواوي-ع1ي 5 жыл бұрын
Ur right
@yw3664
@yw3664 5 жыл бұрын
It's gotta be Pseudoscience, you're studying.
@aarongmariam9611
@aarongmariam9611 6 жыл бұрын
I listen this on my way to work & it is just make you feel something special in your head!!! Amen amen
@ewnetualemayehuasers64
@ewnetualemayehuasers64 9 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ያባርህልክ አሜን!!
@gracechannel6966
@gracechannel6966 6 жыл бұрын
An Angelic song ,highly blessing and powerful, May the blessing of GOD remain with you eternally!!!!
@YiteM
@YiteM 10 жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው እየሱሴን የነካው ሰው እየሱስን ባይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም::
@hheyeshhssy3516
@hheyeshhssy3516 6 жыл бұрын
Yita Merisha x46720166919dmtnmdw
@yeshifakado5887
@yeshifakado5887 6 жыл бұрын
Amen Tebareki
@lydiaquinlivian9633
@lydiaquinlivian9633 5 жыл бұрын
Amen tebark
@emezmur6699
@emezmur6699 4 жыл бұрын
Let everything that has breath and every breath of life praise the Lord ! Praise the Lord ! (Hallelujah!) Psalms 150:6
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 жыл бұрын
እኔ ይሕን መዝሙር በቀን በየደቂቃ ሣዳምጥ እምነቴ ይጨምራል ይመለከተኛል እኔ ሕልሜ አላማዬ እየሱስ ነው መቼ ትገለጥይሖንለኔ ተረቤ አለው።
@onelove5913
@onelove5913 10 жыл бұрын
I can't stop listening to this song! May God bless you my bro.
@aminahussen616
@aminahussen616 9 жыл бұрын
Tebarek awo eyesus ehulgza amrotachen new!!!
@salemiabiro6640
@salemiabiro6640 6 жыл бұрын
Ameeen Ameen
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 5 жыл бұрын
ይህነ ሙዝሙራ ብስማ ብስማ አልጥግብ አልኹኘ ዘምንህን እግ/ር ይባራክው።
@እጠበኝቆሽሻለውኝአምላኬ
@እጠበኝቆሽሻለውኝአምላኬ 6 жыл бұрын
እየሱሴ የነካው እየሱስ የገባው በብልጭልጭ ነገር አይታለልም . ሁሉ ነገር በፊቱ ይቀልበታል አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@tedrosmokonen4921
@tedrosmokonen4921 4 жыл бұрын
Peace and love from Eritrea, God bless
@birukbirhanu6468
@birukbirhanu6468 4 жыл бұрын
i'm from hawassa,i love all your songs but this one the unique one! Thank you and i wish you all the best in all your job.
@habeshawethemi9345
@habeshawethemi9345 2 ай бұрын
Who's listening still in 2024😢❤❤❤🎉
@tiz59905
@tiz59905 2 ай бұрын
እኔ የዛሬ 13 አመት የዶርሜ ልጅ ትሰማው ነበር እኔ ከዛኔ ጌታ አልተቀበልኩም ይህን መዝሙር ስሰማ የዶርሜ ልጆች ትዝ ይሉኛል 😢
@hailearega864
@hailearega864 15 күн бұрын
I am a Ethiopia and I love this song so much
@solomongg3924
@solomongg3924 10 жыл бұрын
ኢየሱስ የነካው ሰው ለመላእክት አይኖር ለጻድቃን አይኖር ለሰው አይኖር ለሃይማኖት አይኖር ለራሱም አይኖር። ኢየሱስ የነካው ሰው ፍጥረት ሁሉ ያንስበታል። የተፈጠረን አይከተልም አያመልክምም።
@meseretgetahewu5604
@meseretgetahewu5604 9 жыл бұрын
Amen Amen nnn
@bayushhaylo1896
@bayushhaylo1896 7 жыл бұрын
አሜን
@elsaamare4472
@elsaamare4472 7 жыл бұрын
Solomon GG .ቸኮለብኝ.ልቤ.ላያገኝህ.እየሱስዬ
@UserUser-pp6cn
@UserUser-pp6cn 6 жыл бұрын
Solomon GG allreplirs
@measrtkobamo8158
@measrtkobamo8158 6 жыл бұрын
ታባራክ ዝማሬው መሊክት አላው አሜን ለፋላገው ናጋር ማኖር አይቻልም ።
@tesfaneshtumabo9507
@tesfaneshtumabo9507 5 жыл бұрын
ዘማሪ ይድነቃቸው መዝሙሩን በጠም ዎደዋለሁ እነ ታበረክ ዘመንህ ይለምልም አሜን ነዉ 🌱 ግጥሙን በገኝ ደስ ይለኛል
@hanaaweke8512
@hanaaweke8512 7 жыл бұрын
ያሠለቻል ሲደገም ትላንት አዎ እንዲሁ በልማድ ያለመንፈስ ሁሉ ነገር ባዶ
@tegeteg6583
@tegeteg6583 6 жыл бұрын
Hana Aweke አሜንአሜንአሜን
@tregeomamon8919
@tregeomamon8919 6 жыл бұрын
Eyasus yaa
@amanuelhabte2270
@amanuelhabte2270 4 жыл бұрын
Ba haymnote madne yalme , ba geta Basu yamne enje . God blessed from Chicago.
@betselottaklealam771
@betselottaklealam771 10 жыл бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስን የገባው ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ጌታ ይባርክህ ይድኔ
@senaitsenait6689
@senaitsenait6689 7 жыл бұрын
betselot takle Alam ewunet new
@sirak1907
@sirak1907 7 жыл бұрын
betselot takle Alam
@srourcell8268
@srourcell8268 7 жыл бұрын
betselot takle Alam alme
@drmessib6225
@drmessib6225 7 жыл бұрын
Srour Cell tebaraki
@khalifahilal8744
@khalifahilal8744 7 жыл бұрын
betselot takle Alam HJ YANQOF
@isackdesalegn5533
@isackdesalegn5533 3 жыл бұрын
የምወደው ዘማሪ እና መዝሙር ነው ተባረክልኝ
@tigistbirahne9424
@tigistbirahne9424 4 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ብሰማ ብስማ አይሰልችኝም❤️❤️
@alemitudegu9032
@alemitudegu9032 3 жыл бұрын
እኔም
@هيثمالأسد-س5ك
@هيثمالأسد-س5ك 4 жыл бұрын
Golden voice Best Musik of Ethiopia ❤Kebri ni goyta Yesus
@Weddingideas-t7m
@Weddingideas-t7m 4 жыл бұрын
I'm not ethiopian but i love this song i listen to it all the time can someone translate this song for me ? Please🙏
@tntgeneral896
@tntgeneral896 4 жыл бұрын
Its about the love that Jesus Christ shines on his children. How his presence could change what exists around us. The singer is saying "I can't wait to see you.He who is touched by your spirit can't have other purpose, other goal in life other than you. I don't want to repeat what others did previously as a ceremony but rather feel your presence in my life, follow you from my heart. you are my priority". In short😊 It is one of the best gospel songs ever. It has been a few years since it was released but even today many Christians listen to it as a new song. It truly has a life in it.
@Weddingideas-t7m
@Weddingideas-t7m 4 жыл бұрын
@@tntgeneral896 thank you so much for the translate God bless you
@tntgeneral896
@tntgeneral896 4 жыл бұрын
@@Weddingideas-t7m no problem...how did you come across to the song though? just curious
@Weddingideas-t7m
@Weddingideas-t7m 4 жыл бұрын
@@tntgeneral896 since i came to usa all my friends are ethiopians and their are like a second family to me and they make me love the musique, foods and culture...
@tntgeneral896
@tntgeneral896 4 жыл бұрын
Thats great we Ethiopians are sociable and freiendly. I'm sure you are too. where were you originally?
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 6 жыл бұрын
Ehen zmare sadamt wendmen astawsalew!!! Amanuelyeeeeeeee wendme Tebarek edmehn mulu TEBAREK Egziabher yibarkh yitebkh!!!
@aynalimabebe9016
@aynalimabebe9016 5 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማው ውሰጠ ይፈለቀለቃል ሰጣን ኤራሱ ከሙዙሙሩ የተነሳ ደንግጠው ይሄዳል
@bontualemubekele3175
@bontualemubekele3175 8 жыл бұрын
ameeennnn awo yesusen bayinu yaye sew lelela negar menor achilim Geta yebarki
@dawitworku821
@dawitworku821 10 жыл бұрын
ኢየሱስን የነካው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም። . . . እውነት ነው!!
@nazretandqrhn5251
@nazretandqrhn5251 7 жыл бұрын
tsfalem
@nazretandqrhn5251
@nazretandqrhn5251 7 жыл бұрын
Ras D .
@friendstube7646
@friendstube7646 5 жыл бұрын
@@nazretandqrhn5251 Yase
@friendstube7646
@friendstube7646 5 жыл бұрын
Ok
@HelengalJesus
@HelengalJesus 7 жыл бұрын
My life is better with You Lord t~~thank you I can't get enough this Song God bless you !
@Maranata-ut1es
@Maranata-ut1es 5 жыл бұрын
ሌላ ፡ ነገር ፡ ታገስ ፡ ብትለኝ ጠብቃለሁ ፡ እስኪሆንልኝ ግን ፡ አባቴ ፡ ለክብርህ ፡ ነገር በህልውናህ ፡ ውሎ ፡ ለማደር አዝ:- ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ልያዝህ ናፍቆቴ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምሮቴ አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ (፪x) ኢየሱስ ፡ ዓይኔ ፡ በርቶ ፡ አንዴ ፡ ልይህ ኢየሱስ ፡ ውስጤ ፡ ራበኝ ፡ እስከምነካህ ኢየሱስ ፡ እኔ ፡ አልችልም ፡ መኖር ፡ ካለዚያ ኢየሱስ ፡ በሌለበት ፡ ክብርህ ፡ ህልውናህ (፪x) አዝ:- ቸኮለብኝ ፡ ልቤ ፡ ሊያገኝህ እንዴት ፡ ብዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ልያዝህ ናፍቆቴ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምሮቴ አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ (፪x) አንተን ፡ ማየት ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ አባትዬ ፡ ፊትህ ፡ ጉጉቴ ኢየሱሴ ፡ ክብርህ ፡ ጉጉቴ አባትዬ ፡ ክብርህ ፡ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ፡ የነካው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ኢየሱሴ ፡ የገባው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ለሌላ ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) የመቅደስን ፡ ደጅ ፡ የሚጠኑ ብዙ ፡ ናቸው ፡ አንተን ፡ የሚሹ አምላክህን ፡ አሳየኝ ፡ ሚሉኝ ክብሩ ፡ የታል ፡ እስኪ ፡ አሳውቀን ወዴት ፡ ልበል ፡ የት ፡ ጋር ፡ ነህ ፡ ውዴ በእኔ ፡ ዘመን ፡ ይረፍ ፡ ትውልዴ ከእኔ ፡ ውጪ ፡ የትም ፡ አልጠቁም በእኔ ፡ ላይ ፡ ና ፡ እስኪያይህ ፡ ሁሉም (፪x) ኢየሱስ ፡ ዐይኔ ፡ በርቶ ፡ አንዴ ፡ ልይህ ኢየሱስ ፡ ውስጤ ፡ ራበኝ ፡ እስከምነካህ ኢየሱስ ፡ እኔ ፡ አልችልም ፡ መኖር ፡ ካለዚያ ኢየሱስ ፡ በሌለበት ፡ ክብርህ ፡ ህልውናህ (፪x) የጭንቅ ፡ ነው ፡ ስጠራህ ፡ ውዴ የውስጤን ፡ ምጥ ፡ ቃላት ፡ ሰብስቤ ቢነግርልኝ ፡ የልቤን ፡ ጩኸት የጥማቴን ፡ የርሃቤን ፡ ልክ እስከመቼ ፡ እንዲሁ ፡ በልማድ ያሰለቻል ፡ ሲደገም ፡ ትላንት ብዙ ፡ ክብር ፡ ብዙ ፡ ህልውና አዲስነት ፡ በየማለዳ (፪x) ኢየሱሴ ፡ የነካው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ኢየሱሴ ፡ የገባው ፡ ሰው ኢየሱስን ፡ በዓይኑ ፡ ያየ ፡ ሰው ለሌላ ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x) ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም ለፈለገው ፡ ነገር ፡ መኖር ፡ አይችልም (፪x)
@amerusso7403
@amerusso7403 6 жыл бұрын
Am so in love with this song wow my dad Jesus I love you more
@helinhelin1684
@helinhelin1684 5 жыл бұрын
ባዳምጠው ባዳምጠው የማልጠግበው መዝሙር ዘመን ይባረክ ይድነቃቸው
@etsegenettegenea9862
@etsegenettegenea9862 4 жыл бұрын
I’m orthodox Christian but I love this song
@godblessethiopa3201
@godblessethiopa3201 10 жыл бұрын
አሜን እየሱስ ፍቅር ነው። . ***God bless you***
@bitiibrabim6670
@bitiibrabim6670 7 жыл бұрын
fiqira
@eyarusealemuser9468
@eyarusealemuser9468 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤
@tekletsionzewede3552
@tekletsionzewede3552 7 жыл бұрын
Jesus is lord ...i love your song i can't stop lessening yedna God bless you.
@selamawitabera2418
@selamawitabera2418 5 жыл бұрын
i Cant Stop Listening My Brother My God Bless Youuuuuuuuu From Dubai:
@tigisduresa1737
@tigisduresa1737 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen Eyesuse kibre figure Nan Ayinachin Be Eyesus Sim yikafet tebarek tie me tsagaw yibzalik God bless u kibir Later a hi hun!!!!!!!!
@medhaniehabtemichael9574
@medhaniehabtemichael9574 5 жыл бұрын
when i start hear this song gives me goosebumps. love it !
@tekaago6824
@tekaago6824 7 жыл бұрын
Uuuuuffffuuuuuu What generous music!..olmost 2 more yrs pass bur i never stop to listen this music..at least a time per day!....O! GOD tnxx for sending this message for us!!
@mihrteabyineh6069
@mihrteabyineh6069 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ💜💒💘
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የሰራዊት ጌታ ይባርክ
@tizitamekiso5601
@tizitamekiso5601 7 жыл бұрын
እየሱስ ጌታዬ እወድሃለሁ ያላንተ መኖር አልችልም ይድኔ በብዙ እጥፍ ተባረክ
@tesfaneshtumabo9507
@tesfaneshtumabo9507 4 жыл бұрын
ይድነነቀቸዉ ዘመንህ ይበረክ ሰምቼዉ ሰምቼዉ መልጠግበዉ መዝሙር ነዉ
@gessesebegifeye5215
@gessesebegifeye5215 6 жыл бұрын
ተባረክ!!ይድኔ ዘመንህ ይባረክ !
@Peace12900
@Peace12900 6 жыл бұрын
It was in a movements I was alone and contemplating In frustrating and disgusting myself I met you my ego The beauty of myself The selfish of my own I accept you as I made you Throughout all my wishes I adored you even put you above myself I embraced you not to let go Let you run through my veins To guide me to win Not to let down upon thy To be my light To be my armor But I found you wandering Besides my shadow With futility and fragility I stop to see your love But I found myself Standing with grime With power among others But you left Thy He come to my life My Lord and my God To help me To finish my dream To become what He dreamed of me
@rutagoitom3377
@rutagoitom3377 4 жыл бұрын
Yoseph Yezena than your for translating
@emebetlegesse6214
@emebetlegesse6214 5 жыл бұрын
Because I LOVE you geta hoy❤😭🙏!!
@nazrietnazriet-un3ny
@nazrietnazriet-un3ny 3 ай бұрын
Amennnnn amen betami desi yimil mezimuri grazie goiyta emunyu 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿✅✅💯💯👏🏼👌👌👌
@bontudechasa8588
@bontudechasa8588 4 жыл бұрын
who listening this during this pandamic covid 19
@johnmugubi7312
@johnmugubi7312 5 жыл бұрын
ካዳመጥኳቸው በጣም አስደሳች የወንጌል ዘፈኖች አንዱ ፡፡
@aynalimabebe9016
@aynalimabebe9016 5 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ከሰማ ጀምሮ ነብይ ጋር አጋንት ለመዋስጣት መሄድ ቀረ በቃ ለምን ነብይ ብቻ ይለፋ መዙሙሩ አጭዎ ያስወጣል
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
@aynalim Abebe ነብይ ምናምን እንካን አላምንም በአንድ አምላክ በናቱ አማልጅነት አምናለው እኔም ነብይ ነኝ ለናቴ መዝሙሩ የሚመሥጥ ነው !!!
@genetbeka1221
@genetbeka1221 5 жыл бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuuuuu geeta hooy tebareklng .......uwnet geeta zemen yibarek yid
@amanuelumer559
@amanuelumer559 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጌታ አብስቶ ይባሪክ
(108) አይሰራም በእኔ ላይ ...Singer Bereket merid worship //prophet dereje kebede// 28/April /2020
5:54
PROPHET DEREJE KEBEDE SHALOMTV ነቢይ ደረጀ ከበደ ሻሎም ቲቪ
Рет қаралды 86 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Wededekegne (ወደድከኝ) - Awtaru Kebede
19:55
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,3 МЛН
Yosef Ayalew  (ቤትን በሰላም በደግነት-Lyrics)
7:33
Tesfaye chala dagi ephrem,jossy,tekeste 2013
7:56
Eyesus Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН
Egzabihar Girem Yelengal by Dawit Molaling
6:49
abush57
Рет қаралды 879 М.
Yidnekachew Teka Chekolebigne libe single gospel
7:36
ታምራት ፀደቀ አለሙ
Рет қаралды 84 М.
Hallelujah
7:22
Yosef Ayalew - Topic
Рет қаралды 639 М.
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
Efrem Alemu - Acha Yelelew
7:45
Kidus melese
Рет қаралды 190 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН