No video

Make your popcorn with water you will love it | ፈንድሻን እንደዚህም ቀመሱት ትወዱታላችሁ

  Рет қаралды 22,325

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ፈንድሻን እንደዚህም ቀመሱት ትወዱታላችሁ
Make your popcorn with water you will love it

Пікірлер: 139
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
ሞያሽ የትም የለም እኮ ሜሉ!!! ፈንድሻ በዉሀ ይፈካል ብዬ እንኳን በዉኔ በህልሜም አስቤዉም አላዉቅም😁😙አብዝተሽ ብርክ በይ😍🙏
@Sam-ct9kv
@Sam-ct9kv 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-op5hi9mg9b
@user-op5hi9mg9b 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔም
@ethiopian6561
@ethiopian6561 3 жыл бұрын
Lol.. that is so funny😂😂😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም አመሰግናለው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴና ጤናማ የሆነ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ❤😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርትሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@mimit4032
@mimit4032 3 жыл бұрын
Wow nice to see you! I was looking for your channel
@woine123
@woine123 3 жыл бұрын
ሜልዬ አታመጪው የለ! ይሄንን አይቼም ሰምቼም አላውቅም ይገርማል:: ለጤናም ጥሩ ነው::
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 3 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው ዘንድሮስ የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም አሪፈ በርቺልን
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ፋንዲሻ በውሀ መቼም አላስበውም ነበር የኔ አስማተኛ አምበሲት በጣም ጤነኛ አሰራር እናመሰግናለን ሜልዬ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏❤👍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬዬ አያልቅብሽ መቼም ፉንድሻ በውሀ አላቅም ነበር በርቺ የኔ መልካም ❤️❤️🥰🥰😘
@efebiru1401
@efebiru1401 3 жыл бұрын
WOW meliye betam ymigerm new gana zare ayehut bwuha sekola fendisha ejish ybarak
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow ሜሉዬ እንዴት ይሆናል ብለሽ አሰብሽው በጣም ጎበዝ በርቺልኝ👍👍🥰❤️🥰
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሳየሽኝ ፖፕ ኮርን በጣም ነው የምወደው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏❤️👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ዪርዲ
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው ሜሊ❤❤
@marthat6031
@marthat6031 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ስራ ፈጣሪ ነሽ ለጤናም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
አንቺ በጣም ጉደኛ ነሽ በጣም ጤነኛ እኔ በዘይቱ ምክንያት እየፈለግሁ አልበላም ነበር አሁን ግን እድሜ ላንቺ ከስዓ በውሀላ አፈነዳለሁ ተባረኪ 🙏
@user-un5tg1mo9u
@user-un5tg1mo9u 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
very interesting i will definitely try it with water, thank you for sharing Melly🥰🥰
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 жыл бұрын
First time....waw
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 жыл бұрын
ማሌያ ለየት ያለ አሰራር ነው ፈድሻው ለጤናም ጥሩ ነዉ እናም የጮርናቄሽ ( ቆቀር) አሰረርሽንም ለየት ያለ ሲለሆነ ወድጄዋለለሁ በርቺ ጎበዝ ባለምያ ነሽ
@muleman9590
@muleman9590 3 жыл бұрын
እንደዚች ልጅ ሞያ ያለው በአካልም በዪቲዩብሞ አላየውም በጣም ጎበዝ ነች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሙሌ
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 2 жыл бұрын
Gobez meliye
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q 3 жыл бұрын
ሜሊዩ መለኛ ምን ልበልሽ አገሬን ታስታውሽኛለሽ እኛ ቤት ማሽላ ነበር የማውቀው ጎረቤት ጋር ለጠላ በቀሎ ሲቆሉ ፈንዳ ፍንዳ ይልነበር መላይቱ ከዘይት ይሻላል ለጤናም ጥሩ ነው ከሽ ከሽ ቛንቛሽ ደስ ሲል
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu Жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ የሚገርም አሳራር ነው ይዘሽ የመጣሽው አብዝቶ ይባርክሽ
@muler5974
@muler5974 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው አጂሽ ይባረክ በርች እህቴ ሜሊ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Wow betam balemoya yefendesha wedaje becha salehone weeedeeed new maregew. Yale oil thank you for sharing my sister. ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔንም ጋብኚኝ እህቴ
@azebzemuy4688
@azebzemuy4688 3 жыл бұрын
Wawwww btaemi xbuk 👍👍👍
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 жыл бұрын
ለዚህኛው የፈጠራ ሞያሽ ሜሊዬ 🏆🏅 ይገባሻል።
@hannagebreselassie7001
@hannagebreselassie7001 3 жыл бұрын
I always learn something new, never boring!!!! Thank you Melly. I appreciate you lots!
@wenderadfiker8294
@wenderadfiker8294 Жыл бұрын
በጣም ትለያለሽ የሚገርም ሞያ አለሽ
@rehaboth203
@rehaboth203 3 жыл бұрын
Amazing again. You can also Pop popcorn with coconut oil. It’s the best.
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ምርጥ እኮ ነሽ። አቤት ስወድሽ የኔ ቅመም !!!
@kiddybekele7061
@kiddybekele7061 3 жыл бұрын
Ejish ybarek
@user-mj9iz5io5b
@user-mj9iz5io5b 3 жыл бұрын
ገራሚ ሴት ነሽ ማሻ አላህ
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 3 жыл бұрын
Very good idea thank you
@MrEre4ever
@MrEre4ever 3 жыл бұрын
Finally I don't have to smell and breeze burnt oil in the kitchen when I do popcorn any more.
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Watching
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
You are amazing thanks 🙏🏾 again እጅግ በጣም ጤናማ አሰራር ምክንያቱም ዘይት እየፈራሁ ልጆቼን ብዙም አልሰጣቸውም ነበር አሁን ግን የችግሩ መፍትሄ ህነሻልና በጣም አመሰግናልሁ አሁን እሞክረዋለሁ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
መለኛ እኮ ነሽ ሜልዬ 👌❤
@BezaET
@BezaET 3 жыл бұрын
Meliye anchi stseriw hulum yigebagnal. Much love😍
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Mellye I never thought about it by water this is so creative keep up the good work 🥰👏🏾stay blessed 🙏🏾😍
@MrEre4ever
@MrEre4ever 3 жыл бұрын
I will try it with the beer,c what will come out
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 3 жыл бұрын
Wey melyeeee yene balemuya betam Gobez nesh. 🌸🌸🌸🌸🌸🌸😘
@user-wb5ov9bm7o
@user-wb5ov9bm7o 3 жыл бұрын
ዋውዋው👌👌ከልብ እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ💚💚💛💛❤❤
@user-yj6wx3eh5b
@user-yj6wx3eh5b 2 жыл бұрын
ማሻአላህህህ
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Popcorn with water I never heard of. Thanks sweetie you are something I love and respect you 😘😘😘😘💐
@jsfamily3726
@jsfamily3726 3 жыл бұрын
Mellye, you always make me haaa, popcorn with water I never thought about it, it looks very healthy I'm gonna try it, you are amazing keep it up sister GBU!❤
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
megeb beweha misera yenoresh yehon wey anchi 😀😀😀Ur Great 👍
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 3 жыл бұрын
ፈንዲሻ በውሃ??? ሰምቼም አይቼም አላውቅም ነበር። በጣም አሪፍ ነው ሜሉ አመሰግናለሁ!!!
@RioMonte857
@RioMonte857 3 жыл бұрын
Healthy choice! Awesome 👍
@wogayehugebrehiwot8362
@wogayehugebrehiwot8362 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ
@lamlammalse278
@lamlammalse278 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ እደድሮ እደናቶቻችን ማለት ነው
@makisol9167
@makisol9167 3 жыл бұрын
የድሮ አናቶቻችን ማሽላ ነበር እኔንደዚህ የሚ ያፈኩት ይሄን ግን አይቸም አላቅም እጅዋ ይባረክ 🙏
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ይሄ ደግሞ የበርበሬውን ሞክሬው በጣም እሪፍ ነው ይጣፍጣልም 🙏🏽
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሉዬ👍👏
@rosenoire2075
@rosenoire2075 3 жыл бұрын
Coucou betame harif new ye huletunm zede emokrewalehu
@rosehabesha4822
@rosehabesha4822 3 жыл бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ ,, ምንድን ነው ይሄ ሁሉ ሞያ , እጅሽ ይባረክ ማሬ
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
ወይ አቺ ልጅ እደዉ ምን ልሁንልሽ😘ያልተማርሁት የለ አቦ ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ቅመም😘😘😘😘
@meramamehamed2500
@meramamehamed2500 3 жыл бұрын
ማሻአላሕሙያተኛነሺ
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Betam arif aserar new yasayeshen ejesh yebarek 😍😍😍🙏🙏🙏
@zebibajemal477
@zebibajemal477 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ትቺያለሽ ሜሉዬ የኬክ ክሬም ስሪልን ቀጣይ በእንቁላል ቢቻ
@selamawitkassa934
@selamawitkassa934 3 жыл бұрын
ሜሉዬ በፍጱም ካለዘይት ጠብቄ አላውቅም አሁንም እጅሽ ብርክርክ ይበልልኝ ውዴ
@tg5355
@tg5355 3 жыл бұрын
ወይ ሜሉ መቼም የማታመጪው የለ ባለሙያ እኮ ነሽ ተባረኪ
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 3 жыл бұрын
ወቸ ጉድ በድሜ ዘመኔ ገና ዛሬ ነው ያወኩት ተባረኪ ሜልዬ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 жыл бұрын
Yihen alawkim neber thank you
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Betam konjo zede new! Tebareki melliye!
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
በጣም ገጎበዝነሽ በርች ማር
@lovewin1582
@lovewin1582 3 жыл бұрын
ጎበዝ!!! ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ!!
@user-he3bs8wd8y
@user-he3bs8wd8y 3 жыл бұрын
አወ ገጠር እናቶቻን እወሀ ነከርው በምጣድ ነበር እሚቆሉት አሁን በዘይት ሆነ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
እሱ በቆሎ ነዋ ይሄ ፈድሻ ነው ተከድኖ ነው ሚበስለው
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
ኧረ በውሀ ሲሰራ አይቼ አላውቅም ለጤና ዘይት ምናባቱ ተባረኪ እሞክረዋለሁ
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ጥሩ መላ ለኛ ንሮ
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 3 жыл бұрын
Thank you very much very healthy without oil
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 3 жыл бұрын
Gobez meilu Thak you my sis ❤❤
@eluasse1865
@eluasse1865 3 жыл бұрын
አንደኛ
@addis.g6448
@addis.g6448 3 жыл бұрын
ሜሊ እናመሰግናለን
@mohammedalali7451
@mohammedalali7451 2 жыл бұрын
ሜሉ ቅመም ዋው ዘይት አጥቼ ሳላፈካ የተውኩት ቀን አለ ሀሀሀሀሀሀሀ ሞያ እስኪያረጅ ነው ትለለች እናቴ
@mimishacooks817
@mimishacooks817 3 жыл бұрын
ሜሉ በጣም አሪፍ ነው🙏❤️
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
ምን ላድርግሽ ምነው የአንቺ ጎረቤት ብሆን ! በጣም ጤናማ ነገር አሳየሽን እጅ ይባርክ ሜልዬ የበርበሬው ሲገርመኝ በውሃ መጣሽልኝ ተባረኪ አቦ::
@ffss4488
@ffss4488 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 жыл бұрын
Millye I love your everything ❤️
@user-sm8kv1vz6p
@user-sm8kv1vz6p 3 жыл бұрын
ጓበዝ 👏👏👏
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 жыл бұрын
ምን ላድርግሽ እጆሽ ይባረኩ
@Alem1985
@Alem1985 3 жыл бұрын
U r super 🤩🤩🤩🤩
@sinalemon35
@sinalemon35 3 жыл бұрын
እኔ ሁሌ እንድውተደነኩብሽ ነኝ ከዘይት ገላግሌ ነው በጣም ኣመግናለው melliye 👌🇪🇷😘
@seblemulat7699
@seblemulat7699 3 жыл бұрын
Good job 👍 melly thanks 🙏
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 3 жыл бұрын
አዉን ልክ ነሽ እናቶታቲን ዘይት አያረጉም በገጠር ከተሜን አላቅም
@Ethio344
@Ethio344 3 жыл бұрын
Wow arif new
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Hi Melat, a nice one as always. But what do you call the lid that you use on this popcon? I would like to have one.
@elenilemma3019
@elenilemma3019 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጤና ምክንያት በዘይት የተጠበሰ መመገብ አልችልም
@kidist6498
@kidist6498 3 жыл бұрын
Wey gud 😁😁 👌👌
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
❤❤❤❤
@helnheylou4548
@helnheylou4548 3 жыл бұрын
ብለሃተኛ ሴት ጎበዝ
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜ አዲስ ነገር ነው በዚህ ፔጅ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😍🤩
@rosenoire2075
@rosenoire2075 3 жыл бұрын
Hello hulete gze mokrewe altesakalghem??
@bettywoynilivetothefullest2026
@bettywoynilivetothefullest2026 3 жыл бұрын
The pan non stick slehone nw i think i dont think u need the water micro wave lay rasu yifekal eko no oil no water...gn healthy option nw yametashiw mellye ejish yibarek❤
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
ወደ ገጠር ወሠድሽኝ ዉድማ ሲኖር እንዲህ በብረምጣድ ላይ ያደርጉታል
@rahelbalcha8021
@rahelbalcha8021 3 жыл бұрын
ሜሉ አያልቅባት ተባረኪ🙏
@freadem2026
@freadem2026 3 жыл бұрын
Thank you darling 🥰
@alemwobe3044
@alemwobe3044 3 жыл бұрын
እር በጣም ትለያለሽ የእውነት ትችይ አለሽ ምንም ቃል የለኝም። በርችልን
@tsegawubet3515
@tsegawubet3515 3 жыл бұрын
Thank you very much ❤❤
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 48 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 48 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 15 МЛН
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 41 М.
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
ጤናችን በቤታችን
13:54
Melly spice tv
Рет қаралды 8 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 167 М.