ማማዬ Ethiopian Food/Cooking - How to Make Dinich Be Siga Key Wot - የድንች በስጋ ቀይ ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 46,838

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 128
@user-mo5vk1qo9o
@user-mo5vk1qo9o 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ በልጅነቴ ምንም ነገር ሳላቅ ወደስደት የመጣሁት አሁን ግን ኢንሸአላህ ከሳምንት ቦሀላ ወደ ውድቷ ሀገሬ እገባለሁ እድሜላች ሁሉን ነገር ተምሬአለሁ ቆጆ ባለሙያ እደምሆን ተስፋ አለኝ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 6 жыл бұрын
amen betam amesegenalehu
@saraaeyele6123
@saraaeyele6123 5 жыл бұрын
Edman.tana.yadlsh
@zinashgezaw5324
@zinashgezaw5324 6 жыл бұрын
Thank you Mom. May God give you health and long live.
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 6 жыл бұрын
ማማዬ በጣም እናመሠግናለን
@fikirteOmond
@fikirteOmond 4 жыл бұрын
I am obsessed with this beautiful lady! God bless her
@zubeydamuketar8024
@zubeydamuketar8024 6 жыл бұрын
ማሸአላ ጥቅሙንና ጉዳቱን ስታብራሪ ደስ ሲል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን።
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 6 жыл бұрын
እድሜነ ጤነ ይስጠወት ማማዬ♥! የማማ ቤተሰቦችም ወደኔቻነል ጎራ በሉ
@elaisosman932
@elaisosman932 4 жыл бұрын
ማዘርዬ እድሜወትን አላህ ያርዝምልን:: quarantine is so easy because of you :)
@jitukebede1766
@jitukebede1766 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ልክ እንደምወደው አርገው ነው የሰራት ..
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
ውይ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ እናት እረጅም እድሜ ያድልልን ክፉ አይንካሽ አቤት መልኩ እንዴት እንደሚያምር ተባረኪልን እናቴ
@fannynegussie2500
@fannynegussie2500 2 жыл бұрын
Hello Adane, thank you so so much for doing all those very good videos and explaining how to cook ethiopian food very very well. You are just very good in explaining how to cook it, so I am even able to cook it in germany as a german for my ethiopian husband very well. I love ethiopian food so much and am very thankful, that you do those videos especially with very good english subtitle! You make my life way easier. When I came back from ethiopian 5 months stay 10 years ago, I had nothin but what I brought with me to cook ethiopian foods. but that time I only knew how to cook gomen, shiro and that was almost everything. So thank you so much for all those very well explaining videos about the best food in the world! Yours Fanny
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 2 жыл бұрын
Thank you for the nice comment it means a lot and I’m glad my videos helped you cook some of ur favorite foods 😊 ❤️
@detonater1348
@detonater1348 Жыл бұрын
Wowww what a beautiful specimen, looove dinich besiga. I can cook it as well. Tomorrow im gonna make it and surprise my gf its been a while since i cooked something for her. Will cook both key and alicha dinich besiga with carrots added on the alicha. Thanks again maaa
@emandaaragaw9159
@emandaaragaw9159 4 жыл бұрын
yena wud enat endet endemwodeshi kene ga bezu negereshi yamesaselegnal tebareki
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
እንዴት እንድምወድሽ እናቴ እድሜ ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ
@jonijoni534
@jonijoni534 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።አድናቂዎ ነኝ።ብዙ እየተማርኩበት ነው
@zinashgezaw5324
@zinashgezaw5324 6 жыл бұрын
Your pot is nice? Where did you get it from
@user-tx1sp2qs2v
@user-tx1sp2qs2v 6 жыл бұрын
ተባረኪ ማማየ ባለሙያ ነሽረጅም እድሜ ለእናቶቸሰችን
@destamuche8570
@destamuche8570 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ እናት ነሽ ስወድሽ የመልካም እናቶቻችን እርጋታቸውንና ሞያቸውን ባአንች አያለሁ ።
@amantube2265
@amantube2265 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ
@abyottes6129
@abyottes6129 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@zinetmohammed5912
@zinetmohammed5912 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ማማየ
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 жыл бұрын
ዋው እጂሺ ይባረክ
@Fነኝቤተስብወንነፈቂ
@Fነኝቤተስብወንነፈቂ 6 жыл бұрын
እነመስግነለን ጊን(ከተች ሚንምን እንደሆነ በፁፍ ቢቀመጥልን ጥሩ ነበር
@kallovekallove2486
@kallovekallove2486 4 жыл бұрын
ማሚዬ እናመሰግናለን እኖድሻለን
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 6 жыл бұрын
ድንች በስጋ ቀይ ወጥ በጣም የምወደው . አመሰግናለሁ ማዘር 👍
@lijinet
@lijinet 6 жыл бұрын
Inem yagere migeb naw😀
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 6 жыл бұрын
ያገር ልጅ የኔም ያገሬ ምግብ ነው 🤨
@lijinet
@lijinet 6 жыл бұрын
@@crocodilehunter6517😀 yeshashemene lemalet naw iza dinichum rekash silaneber yiseral betam. Lemaniyawem Channale lay Tedemere dinich besiga siyamiresh inega gora teyalesh Lol
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 6 жыл бұрын
Lijinet Tube ልጅነት ትዩብ oh hahaha . Liq nwe wede eza akababi denech rekash nber. Gomenem 🤗. Beqa ahun lijinet tube laye heje ledmer. See you soon
@misrakshigute3648
@misrakshigute3648 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው ዋውውውውው ይመቾት ማዙካ በምግብ አበሳሰል ዙሪያ ሱስ ሊያሲዙኝ ነው እንዴ አሁን ይቺ ድንች በስጋ ውሃዋስስስስስ በእንጀራ ፈትፈትትትትትትት ብላ ኡፍፍፍ እሳመሩኝ እኮ ማዙካ በተረፈ ጨው ቶሎ እንዲያበስለው ተብሎ ከቁሌት ጀምሮ ይገባል እኔ በተሞክሮ የገመገምኩት በስጋ ላይ የማገንተር ባህሪ አለው እና ስጋ ስጠቀም ወጥን ሆነ ቅቅል ጨዉን መጨረሻ ነው የምጠቀመው እና ችግሩ ከስጋው እንዳልሆነ በሙከራ ለራሴ የተረዳሁት ነው
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 жыл бұрын
ማማዬ እጅሽ ይባርክ ከልብ እናመሰግናለን
@wolloyewamarmar8532
@wolloyewamarmar8532 6 жыл бұрын
ማማየ እግዛብሄር ይስጥልን በጣም ብዙ ብዙ ሙያ ተማርኩኝ ካች የኔ ውድ ማማየ እግዛብሄር ባለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ
@consciencecrown1243
@consciencecrown1243 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ሠላምሽ ይብዛ እማይዬ
@azebterefe5648
@azebterefe5648 6 жыл бұрын
እማማ እምሰራቸው ወጦች ሁሉም ውሀ ያቀራሉ፣ ዶሮ ወጤም ከእሳት ወርዶ ሲቀዘቅዝ ውሀ ያቀራል የዘመዶቼ ዶሮ ውርጥ ቅቤ ያጠላል። እባክዎ ምንድኑጋ ነው ስህተቴ? አመሰግናለሁ።
@edenagapis6238
@edenagapis6238 6 жыл бұрын
Glst Aydelem
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ልክ እንደኔ ምን እደማረገው መላው ጠፋቶኛል
@belaytesfa4416
@belaytesfa4416 6 жыл бұрын
ውሀ ከከለስሽ ቡሀላ በደብ ይተክተክ በደብ እሳት ነመታው አያቀርም ምንም ቃጭን ወጥ ቢሆ
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 6 жыл бұрын
እህቴ በድንብ ጠብሰሽ አቁላይው ከዛ ተመጣጣኝ ውሃ አድርገሽ በድን አንተክትኪው (ብስይው) ጭምር ጭምር አርገሽ ውሃ አብዝተሽ ሳይተከተክ ሲቀር ከስር ውሃ ያቀራል እሳቱን ቀንሰሽ በትእግስት ችክን አርገሽ አንተክትኪው!! ካጠፋሁ ይቅርታ።
@kedihissenhussen4331
@kedihissenhussen4331 6 жыл бұрын
Ye esat mans new ehet
@m.m7086
@m.m7086 6 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማማ
@selamselam9514
@selamselam9514 6 жыл бұрын
Mamaaaaa Swedish milek yisetegn enji moya kimamayy tnxxxx
@tsegayegeta2956
@tsegayegeta2956 6 жыл бұрын
ማማ ኣድሃነት በታም ቆንጆ ወት ነው ያስተማርስህን አጂስህ ይባረክ
@Love-uw9kw
@Love-uw9kw 6 жыл бұрын
እማየ የኔ እናት ሁል ጊዜም ባይሽ አልጠግብሽም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 6 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ማማዬ የኔ ባለሙያ... !!!😙
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 жыл бұрын
Mashallh siyamee ejeshe yebarke mamy
@samrawit4627
@samrawit4627 6 жыл бұрын
የኔ። ባለሙያ። እድሜውነ ጤና። ይስጥሽ እማማ
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው
@ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ
@TheShecorena
@TheShecorena 5 жыл бұрын
Love you so much mon, I am learning so much from you. Thank you!!
@hiwotlove396
@hiwotlove396 6 жыл бұрын
።ማማዬ ስወዳችሁ እግዚአብሔር። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 6 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም እውድሻለው ማማየይ
@jaok-nf4ix
@jaok-nf4ix 6 жыл бұрын
ማሚየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ግን ጥቁር ቅመም ምን ማለት ነው
@asterberhanu4219
@asterberhanu4219 6 жыл бұрын
ማሚ ጥያቄ አለኝ እስክ ጥቁር ቀመም ስራ አሳይኝ ከይቅርታ ጋ
@zamzam-vc3jx
@zamzam-vc3jx 6 жыл бұрын
ማሻአላህ እማየ አላህ ይጠብቅሺ
@ruthb3131
@ruthb3131 6 жыл бұрын
Please if you can make derkosh ferfer...thank you
@ashegruassefa2376
@ashegruassefa2376 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 6 жыл бұрын
wow perfect
@addisaweke7444
@addisaweke7444 6 жыл бұрын
ማማየ ናመሥግናለን
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 6 жыл бұрын
ማማ ጎብዝ እኮኖት ደህና ተመለሱ እማማ
@aishadametewoaisha9090
@aishadametewoaisha9090 6 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እናትአላሕ እድሜሽን እረጀ ያርገው
@user-lu7tl7vk8h
@user-lu7tl7vk8h 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ማሚየ
@user-cn8ek9jd6b
@user-cn8ek9jd6b 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@mohammedadam6487
@mohammedadam6487 4 жыл бұрын
መከለሻ እና ጥቁር ቅመም ማለት አልገባኝም
@fakiyajamal6948
@fakiyajamal6948 6 жыл бұрын
Thank you mommy😘🙏
@seliseli3822
@seliseli3822 6 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ማር እጆት ይባረክ 😘😘 ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን 😢ለሁሉም እናቶች አገሬ ስገባ እንጀራ እንደ ልቤ መብላት አምሮኛል 😓ያማረው እንደኔ 👍👍👍👈😂
@abyottes6129
@abyottes6129 6 жыл бұрын
እኔ ግን ከሽንኩርት ቀጥሎ ዘይት ከዚያም በርበሬ ከዚያም ስጋ በስጋው ላይ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ቀጥዬ ድንች እና ሌሎችንም በቅደም ተከተል እና ማሚ የጣዕም ችግር ያመጣል ?አስረጂኝ።አእድሜ ይስጥሽ
@rahelsolomon6373
@rahelsolomon6373 6 жыл бұрын
Abyot hulum sew yerasu muya alew yanchi tekekel adelem yemibalbet mekniyat yelem wanaw teamu new eshi
@user-yi9hq4lw9c
@user-yi9hq4lw9c 6 жыл бұрын
ያው ነው
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
mamiye yanchin video ayiche serahut ... i love you my ethiopian mom
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 6 жыл бұрын
ማማየ ምን ልበልሽ እኔ ወላሂ ነዉ የምላችሁ ምንም ሙያ የለኝም ነበር አሁን ግን ሚሞሪየ ላይ እያወረድኩ ነዉ ሳገባ ባሉካ ታድሏል መልክ ስጠኝ አንጅ ሙያ ከጎቤት እሚባለው እዉነት ነው እያንዳንድሽ ነይና ተማሪ በኋላ ባሉካ እንደይፈታችሁ።
@lijinet
@lijinet 6 жыл бұрын
Aere ines ke Familywoche naw yetemarikut demo baze baselatene gize Balukam abiro yisera inje wado yemiyagebashin inje lamigeb yamiyagebashin yareqew sistu😀😀
@ሀምዲያሀምዲያ
@ሀምዲያሀምዲያ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 6 жыл бұрын
እማየ እወድሻለሁ ክክክክክክክክክክክክ ልክ ብለሻል ማር ገባ ገባ በሉና እንማር በኋላ አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ እዳይመጣ ክክክክክክክክክ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 6 жыл бұрын
@@mesarttesefa1965 ባሎች የሆዳቸው ነገር ሞታቸዉ ነዉ kkkkkk
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 жыл бұрын
ማሚየ ፈጣሪ ይጠብቅሺ እንዴት እንደምወድሺ💓💓💓💓😍
@sususelina5341
@sususelina5341 6 жыл бұрын
እሽ ማሚዬ እረጂም እድሜ ተመኘሁ
@rahelnoreyi3413
@rahelnoreyi3413 6 жыл бұрын
እማምዬ የኔ እናት ኑሪልን
@ethiopiaywikonjoo3901
@ethiopiaywikonjoo3901 5 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥሽ
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 6 жыл бұрын
Qechen wexe xelobegn alewdem
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
እማየ ሰላም ነሽ እናቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ያምራል አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 6 жыл бұрын
Enamesaginalen. Mammiii
@yyyyggg5055
@yyyyggg5055 5 жыл бұрын
መሸአላሕ፡ትምሕርት፡ይሖነናል
@ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ
@ኢየሱስጌታነውየደሙፍሬነኝ 6 жыл бұрын
ijoti yibarek 😘😘😘
@jihaneakiki6624
@jihaneakiki6624 6 жыл бұрын
Wow I love you momo♥♥♥♥
@simretwossen9394
@simretwossen9394 4 жыл бұрын
Endeney kehone berbere endaykatle ktmatmu befet bechemer ewdalehu defregret bayhonbeng
@tolewekabera6691
@tolewekabera6691 6 жыл бұрын
Enameseginalen
@Zuz725
@Zuz725 6 жыл бұрын
ማሚን የምትወዱ የፎቶውን ምልክት በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ አመሰግናለሁ ማሚ እጅሽን የባርከው
@lijinet
@lijinet 6 жыл бұрын
Eshi sistu inenim pls I already subscribe you I'm waiting yours
@user-lp3wi6cz9u
@user-lp3wi6cz9u 6 жыл бұрын
ለመሰራ እያሰብኩ ነበር ማማዬ አመሰግናለሁ ቂቤው ግን ለሽታም አላገኘም የፍየየል ስጋ ነው የኔው ያው ሀረቦች ቤት የሚገኘው እሱ ነው
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 жыл бұрын
የፍየል ስጋ እኮ አሪፍ ነው ውዴ ቅቤ ደግሞ ግዴታ አይደለም በዘይት በደንብ አቁላልተሽ ከሰራሽ ምርጥ ወጥ ይሆናል አብሽሪ
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 3 жыл бұрын
@feefee3959
@feefee3959 6 жыл бұрын
ማሚ ቃርያ ቀይ ወጥ ውስጥ አይቼ አላውቅም። አይከብድም።በርበሬ በቃርያ
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 5 жыл бұрын
እኔ ቃሪያ ስለምወድ ጨምሩ ብያቸው ነው
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 4 жыл бұрын
@@abenetbersu4628 ክክክኽኽኽ😃👍
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
@@abenetbersu4628 ኪኪኪኪ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ አህለን ማሚየ 💓💓💓😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 5 жыл бұрын
Hello mamy it's nice to see u long life
@lolalove4720
@lolalove4720 6 жыл бұрын
ye Adane Enat selamesh yebza kene betesebochesh Ejesh yebarek ❤💋❤💋❤💋❤💋
@addisaweke7444
@addisaweke7444 6 жыл бұрын
ርጥብ ቅመም ዝነሐጀብል ነው. መከለሸመ ምዲነው ሰወች?
@marthiaadams1187
@marthiaadams1187 5 жыл бұрын
nechi shkurt ena jijibele
@user-vr4rf5se7o
@user-vr4rf5se7o 4 жыл бұрын
መልሻ ቅምም 6ነችው ክሙን ቁርንፍድ የፍርንጅ ኩሬማ ቁንዱ ብርብሬ ቅርፍ ጠመዘ ነችው
@workeynigussie508
@workeynigussie508 6 жыл бұрын
enamsegnalen mama😍😍😍
@zenatrished2058
@zenatrished2058 Жыл бұрын
❤️👍
@zubeydamuketar8024
@zubeydamuketar8024 6 жыл бұрын
ማምይ እስከ ልጃችሽ ዳስ ስትሉ
@yemerayamifeqiryashenifal6210
@yemerayamifeqiryashenifal6210 6 жыл бұрын
Ine masegenalen mamaye
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 5 жыл бұрын
ሴቶቻችን በደንብ ያስተምሩልን ዱቄት መቀባት እንጂ ወጥ መስራት አይችሉም
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ
@NaniNani-sz4fo
@NaniNani-sz4fo 6 жыл бұрын
Erajem edemy lanatochahn
@zeynebademzeynebadem3574
@zeynebademzeynebadem3574 6 жыл бұрын
ቪደው ቢያጥር ጥሩ ነው እረዘመ
@branirazak2899
@branirazak2899 6 жыл бұрын
Yane nat taberiku
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
😍😍😍😍
@yaredbelete348
@yaredbelete348 Жыл бұрын
Kariaws
@መቅዲሽቅርቅሯ
@መቅዲሽቅርቅሯ 6 жыл бұрын
እማዬ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ ♥♥
@fatumaidris1670
@fatumaidris1670 5 жыл бұрын
ሰላም እደት ዋልሽ ምነው ጥፋሽብን
@tsiyonmulatu5175
@tsiyonmulatu5175 5 жыл бұрын
DF USE
@user-re3pl6fw1w
@user-re3pl6fw1w 5 жыл бұрын
نحنكي
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 жыл бұрын
Emay sewddesh
@user-jj9ci9sg1r
@user-jj9ci9sg1r 6 жыл бұрын
ምነው ማሚ የዜሬው ወጥ ውሀ በውሀ ለማንኛውም እናመሰግናለን
@lijinet
@lijinet 6 жыл бұрын
😀😀
Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"
27:20
Ethiopian Food - Kiba Nug - የቅባ ኑግ አሰራር
15:03
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 11 М.