Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"

  Рет қаралды 978,557

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 1 700
@መቅደስበላይመቅደስበላይ
@መቅደስበላይመቅደስበላይ 8 жыл бұрын
Pels ኮመንት ሰጭ አስቡ ይህ ትምህርት ለማያውቅ ነው ሰው ያለውን ከስጠ ንፉግ አይባልም። ማማዬ እናመሰግናለን በዱሮ በሬ ያርስ የለም።
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሐ1ነ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሐ1ነ 7 жыл бұрын
መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ Lik Nesh Ehte Yedrowu Alfal Kezemenu Gar Megaz New Enatachin Erejim Edmena Tena Ystot Enamesegnalen
@imissyoumom-gq3dr
@imissyoumom-gq3dr 6 жыл бұрын
መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ yanee konjo tikikil bileshal enem menager yemifeligew neber shinkurt meketef enkuwan yematawk set ahun shinkurt beza anese wezeta yiketilalu
@ሀሊነኝከሳውድሀሊነኝከሳው
@ሀሊነኝከሳውድሀሊነኝከሳው 6 жыл бұрын
ኅረ ሽኩርቱ አሳል እኔካን ኢትዮ ሁኛ ዶሮ ስርቸ አልልቅም አረብ ሀገር ስሰራ እድህ አደለም። እምንሰራው ለማንኛውም ሰው እደሙያው። ነው በርችልን ማምየ
@hananabdullahhananabdullah7989
@hananabdullahhananabdullah7989 6 жыл бұрын
መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ ትክክል ነው
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ ትክክል
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ሰው እኮክፉ ነው እሷ ለእኛ ለማናውቀው ከእሷ እንማራለን ያወቃችሁ ወይም አሳውቁን ወይስ አናቅም ብንላችሁ ኢ እንዴት አታውቅም ብላችሁ ሃሜትና ሹክሹክታ ነው የምታውቁት ስለዚ ኮመንት ላይ ማንዛበብ ይቅርባችሁ ስራዋ በጣም ምርጥ እና ጣፋጭ ነው ወጡ ባለሙያ በተለያየ መልኩ ይሰራል እንደ መርፌ አይን አንድ ነገር ይዛችሁ ችክ አትበሉ አሰራር እንደቤቱ እና እንደባለሙያው ነው ሽንጉርት በብዛት የሚጨመረው ሃገራችን እንዲበረክትም በመሆኑ አትርሱ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
በትክክል ሰውን ማበረታታት አኖድም ማሽቃበጥ እጂ
@sabatsahaye495
@sabatsahaye495 4 жыл бұрын
THANKS SO MUCH FOR YOUR TIME AND your hard work ' Betame Gobez mama' Beyame Teleke Mesgana Yegebashale'
@aguaguaezne9587
@aguaguaezne9587 8 жыл бұрын
እኔ ገና ትንሽ ሆኝ ነው ዶሮ መገነታተል እና መስራት የተማርኩት ግን ሽንኩርት በጣም ማብዛት ይፈልጋል ዶሮ የማጣፍጠው ደግሞ ሽንኩርቱ መታሽት አለበት አጋም እመሰለ ድረስ ያለዘይት እናም ደግሞ ቲማትም አያስፈልግም ለዶሮ በርበሬ በዛ ተደርጎ በደንብ ይጠበሳል እና ደግሞ እንቁላሉ አብሮ መታሽት ወይ አይበሰልም ለማውጣት ሲፈለግ ነው ጣል ጣል ከላይ የሚደረገው አንቱ ግን አብረው አሹት ግን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤንነቱን ይስጥሁ ካተፍሁ ይቅርታ አስተያየት መስጠት ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ የኔ ማር እርጋታሁ እና ንግእግርሁ ትዝታየን እየቀሰቀስው ነው ውውውድድድድድ የኔ እናት
@makdbhfbfdbdkns987
@makdbhfbfdbdkns987 8 жыл бұрын
Aguagua Ezne you are rite
@kb-eu9nw
@kb-eu9nw 7 жыл бұрын
Aguagua Ezne ኧረ siseter ቁጥርሽ ላኪል ብዙ ነገር እንድታሥተምፘኝእኔ ሥየሚገባው ባሌንእሩዝ ይበላልን ካልሆነ ከሥፘያለሁ
@merrymerry1889
@merrymerry1889 7 жыл бұрын
Aguagua Ezne ሸንኩርቱ በጣም ትንሽ ነው ዋናው ደሞ ሸንኩርቱ ነው
@merimtadess4657
@merimtadess4657 7 жыл бұрын
Aguagua Ezne እህት አቦ ነይ በዋትሳብ አስተምሪኝ ቁጥርሽን ላኪልኝ በናትሽ
@sityethiopa1735
@sityethiopa1735 7 жыл бұрын
እንደሳቸው ታስተምሪን ሀቢብቲ
@abysb1
@abysb1 8 жыл бұрын
some of you here tried to tell her different recipe but we here to learn from her we don't need your opinion thank you mother you are the best remember this is her Channel she trying to teach us thank you again
@eyerushone3215
@eyerushone3215 8 жыл бұрын
ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን ቀለል ባለ መንገድ ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን አይለየወት
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ማዘርየ እንዴት ያስጎመጃል።እግዚያብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@papalove8863
@papalove8863 7 жыл бұрын
ኮመንት የምትሰጡት የሷ አሰራር ከተመቻቹ መከተል ነው ያልተመቻቹ ደሞ መተው ነው ትርፍ አታውሩ
@betg9150
@betg9150 8 жыл бұрын
ሽንኩርት በጣም ኣነሰ። ነገር ግን ብዙ ኣስተማሪ ስለሆነ አናመሰግናለን።
@TsionLife
@TsionLife 6 жыл бұрын
This is the best Ethiopian cooking channel in whole KZbin Universe. May God bless you for showing us all the right ways to cook our favorite dishes.
@sabbab3381
@sabbab3381 6 жыл бұрын
Living in US can be challenging😐! Our second Emaye, we thank you so very much for sharing your time and knowledge for our tasty culture foods 😚🙏. You are the best!!!
@Lidia1312
@Lidia1312 3 жыл бұрын
Sabba B can you please tell me the ingredients in English ! Thank you
@falatahir4692
@falatahir4692 8 жыл бұрын
Emamaye you thought me a lot May Allah bless you and your family and give u long live love you Fatuma:) big hug and kisses
@sebletekle8923
@sebletekle8923 6 жыл бұрын
I am sorry I do not have Amharic software to write in Amharic. I watched and try many of your recepy and it is always perfect. I just want to say THANK YOU for sharing your wonderful recepy. Your detailed explanation always easy to understand and make good sense. Thank you so much and you deserve to have your own cooking show at food network channel. May God continue his blessing and gives you all your heart desire!!!
@oromoarsi162
@oromoarsi162 4 жыл бұрын
Masha Allah thanks Mami God bless you.long life❤👍😘
@linlio8451
@linlio8451 6 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል በተለይ ስራ ለሚበዛብን ሁሉንም step ለመጠበቅ ግዜ ለሌለን አሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል። እናመሰግናለን !!!
@tesfaslasearegay2929
@tesfaslasearegay2929 6 жыл бұрын
God bless you my mam. I feel thankful, I’m proud of you.
@gfgdyff4603
@gfgdyff4603 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘርየ እኔ ዶሮ አሰራር ገና እየተማርኩ ነው
@lobabaahmed1701
@lobabaahmed1701 7 жыл бұрын
የኔ እና እዳች ባለሞያ የለም ማለቴ እዳች ግልፅ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ የለም አላህ እድሜሽ ርዝም ያርግልን ዉድድድ
@addisethiopiatube2514
@addisethiopiatube2514 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ በተረፈ በርበሬ አሰራር ቢያሳዩን ደግሞ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ2ተ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ2ተ 8 жыл бұрын
የዶሮ አሰራር በመጀመሪያ ሽንኩርቱ ያለምንም ውኃም ሆነ ዘይት እሳት ሳይበዛ ለተወሰነ ሰዓት ብቻውን መብሰል ይኖርበታል ሽንኩርቱ ደግሞ በጣም አንሷል ከዛ በዘይት ሽንኩርቱን ማሸት ቀጥሎ በርበሬ እያለ ይቀጥላል ሽንኩርቱ በራሱ ውኃ በደንብ ከበሰለ ዶሮው እጅ ያስቆረጥማል ይህንን ነው ከእናቴ የተማርኩት
@jvnjycvtdnjf1775
@jvnjycvtdnjf1775 8 жыл бұрын
wow enamesgenale enat egeziyabehyar edemya yesetelen
@elenisemere496
@elenisemere496 8 жыл бұрын
Wuuuuuuuu mazer anchi yalshiwum slalawekut new 😏😏😏😏
@hannateklay1117
@hannateklay1117 8 жыл бұрын
u r right. That's how i make it too. I cook the onions first wuhaw mitit iskil dires. Then add zeit and berbere. We don't add tomato paste because it makes it taste sweet. I guess everybody has their own way of cooking doro wot including the spices they use.
@rabiayfk8019
@rabiayfk8019 8 жыл бұрын
Eleni Semere
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 8 жыл бұрын
ለናቷ ምጥ አስተማረች አለ ያገሬሰው ሆይ እግዚአብሔር ለናታችን እድሜ ይስጽልን ግን ልክነሽ ማር
@جنّةالورود-ك5ث
@جنّةالورود-ك5ث 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማዘር በርሶ የአሰራር መንገድ እንሞክራለን ትንሽ ቀላል ይመስላል
@sameriatube16
@sameriatube16 8 жыл бұрын
እኔ ድሮ ህፃን እያለው ነው የዶሮ ኣገነጣጠል እና ኣሰራር ያስለመደችኝ ማማዬ ግን ዶሮ ብዛቱ ሽንኩርት ነው ኣንቱ ግን ሽንኩርቶት በጣም ትንሽ ነው ለነገሩ በጣም ባለሞያ ኖት እድሜ ለናቴ ከልጅነት ስላስተማረችኝ የምግብ ኣሰራር ኣልጨነቅም ማሻ ኣላህ በሉኝ እንጂ
@አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ
@አይሻቢንትኢስላምየረሱልሱ 6 жыл бұрын
ክክክክክ ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ
@አምነአምነ
@አምነአምነ 6 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ዎጆ
@ferhiwothoseso214
@ferhiwothoseso214 5 жыл бұрын
sameria tube የ
@ኩሉነፍሲንዛኢቀቱንሞትእና
@ኩሉነፍሲንዛኢቀቱንሞትእና 5 жыл бұрын
በይ ሞያሺን አስተምሪን
@annieabraham3103
@annieabraham3103 7 жыл бұрын
እማምየ በጣም ይደቀኛል እርጋታሽ ደሞ ለአለሙ ለተበተነው ኢትዮጵያኖች ሁላ እጅ በአሜሪካ ሥላሉት ብቻ አይደለም እድሜሽን ያርዝምልን በእውነት
@felekuadmasu8557
@felekuadmasu8557 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማዘር እግዚአብሔር ይባረክሽ
@MekonnenWolde
@MekonnenWolde 8 жыл бұрын
ማዘር !! እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርኮት ፡ በጣም ፡ የሚደነቅ ፡ ነዉ ። እርሱዎ ፡ ይህንን ፡ የመሠለ ፡ ምላሥን ፡ የሚያገላብጥና ፡ እጅን ፡ የሚያሥቆረጥም ፡ ዶሮ ፡ የሠሩት ፡ ሠርቶ ፡ ለማያውቅ ፡ ሠዉ ፡ ማሥተማር ፡ ያደረጉት ፡ ቅደም ፡ ተከተል ፡ የጥበብን ፡ ሥጦታና ፡ የእጅ ፡ ሙያን ፡ ለማወቅ ፡ሥንትን ፡ ሠዉ ፡ ዶሮ ፡ መሥራትን ፡ ለሚፈልግ ፡ ወንድና ፡ ሤት ፡ ትልቅ ፡ አሥተዋፅዎ ፡ በማድረግዎ ፡ እርሶንና ፡ የፊልም ፡ አንሺዉን ፡ በጣም ፡ እናመሠግናለን። ዛሬ ፡ በአጋጣሚ ፡ ይህንን ፡ ቪዲዮ፡ በማየቴ ፡ ተደሥቻለሁኝ። በርቱ ፡ በርቱ ፡ በርቱ ፡ በርቱ ፡ የእኔ፡እናት።
@amanuelteshale6335
@amanuelteshale6335 7 жыл бұрын
Thank you so much emamye I just made my first doro wot and I followed your steps. Just so you know it came out really good . Thank you again love you and melkam addis amet
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi Amanuel Teshale she said she is happy her video helped u make ur first Doro. We are happy for u. And Happy new year to u too
@tenagnegete9214
@tenagnegete9214 8 жыл бұрын
ማሚዬ በእውነት እርጋታዎት እና ጽዳትዎት ብቻ ይበቃል እናቴን አስባታለው እርሶን ሳይ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ግን ይህ የስሩት ስልስ ክሽን ያለች ምንቸት ይስራባት ነበረ ለምንቸት ይመች ነበር እንጂ በፍጹም ዶሮ እስራር እንደዚህ አይደለም ።ሽንኩርቱ አልተመጣጠነም ከዶሮው ጋ ሽንኩርቱ እንደገና ሽንኩርቱ ከንጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጋር ለብቻው በራሱ ውሀ መብስል አለበት መጀመርያ እንደስው ይለያያል ሙያው ግን ይሄ ታየኝ ለምንቸት ቢሆን በቅቤ ብቻ አይኔ ላይ መጣ እግዚአብሔር ይባርኮት በሌላ ዝግጅት አዮታለው
@selammit5588
@selammit5588 8 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ግልፅ በሆነ መንገድ ነውየሚያስተምሩት እግዚአብሔር ይባርኮት ለኢቶጵያውያን ወገኖቾያገራችን ሙያወች እያስተማሩ ስለሆነ በርቱልን
@مريمعلى-ش9ش7ح
@مريمعلى-ش9ش7ح 4 жыл бұрын
በቅቤሺልቤደነገጠብኝኝ
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 Жыл бұрын
Mami nuri lin
@خم7
@خم7 7 жыл бұрын
እናመስግናለን.እናታችን.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.በጣም..አርፍ.ነው.በተለይ.ሽኩርቱ.መጀመርያ.ብበስል.በሀላ.በዘይት.ጥብስ.ቢደረግ.የበለጠ.አሪፍ.ነበር.ግን.በጥልም.ቆንጆ.ነው
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
ማዘርዬ የኔ ባለ ሙያ ውድና ተናፋቂ እናታችን..በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን..! አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም መከለሻ አዘገጃጀት እረስቻለሁ እባኮትን አስታውሱኝ.. 1.ድንብላል 2.ቀረፋ 3.ሄል 4.ቁርፍድ 5.ጥምዝ 6.ቆንዶ በርበሬ......ብዙ ነበሩ አሁን ግን እረሳኋቸው......? የዶሮ አሰራሮት ደሞ የስደት ዶሮ ነው የሐገራችን ዶሮማ..ሽንኩርት ይፈልጋል 2.ጥያቄ የበርበሬ አዘገጃጀት..? 3.ጥያቄ የሽሮ አዘገጃጀት 4.ጥያቄ የስልጆ አዘገጃጀት.. ....? 5.ሽንብራ አሳ አዘገጃጀት.. ..????
@ahelamebiteabuha2735
@ahelamebiteabuha2735 8 жыл бұрын
መከለሻ ማለት ምንድነው ከምድነውየሚሰራው
@zahrasaid48
@zahrasaid48 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
+‫سعدية بنت إسلام يارب‬‎ ዶሮ ውጥ/ማንኛውም ወጥ ከሰራሽ በኋላ ልክ ልታወርጂው ስቲይ ይህን መከለሻ ትጨምሪያለሽ በጣም ነው ወጥን የሚያጣፍጠው አብሶ በበአል.እንግዳ ስትጋብዢ ዋውው ነው የወጡ ጠረን ጥፍጥናው..በቃ ምን ልበልሽ ስደት አይኑ ይጥፋ የሀገራችንን ምግብ አሰራር አስረሳን
@ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ
@ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ 7 жыл бұрын
Tesge mariyam Geni ይህ መከለሻ የተባለው ስሙ ምንድን ነው ማር ንገሪኝማ አረብ ሀገር አለዴ ቢኖር እንዴት ደስ ባለኝ ክሽን ያለች ዶሮ ወጥ ልሰራነው ገና በአል ፆሙ ተፈታ ማለት ነገ በዓል ስለሆነ የመዳምን ኩሽና ጥፍጥ ላድርገው ንገሪኝ ክክክ
@hadiweloyewa9351
@hadiweloyewa9351 7 жыл бұрын
ስብሀት ለ እግዚአብሔር ለ ወላዲቱ ድንግል mekelesha mndin new eht enem mawek efeligalehu
@ሀያትረዲ-ጠ4ኀ
@ሀያትረዲ-ጠ4ኀ 7 жыл бұрын
ኮመንት ሠጪዎች የምታውቁትን ከምታወሩ ያላወቃችሁትን ብትሠሙ ይሻላችሀል እናታችን በጣም ባለሙያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 жыл бұрын
እማምየ እናታችን እጅሽ ይባረክ ክፍ አይንካሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ .እርጋታሽ ልዩ ነው መቸም በሚገባ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ. ሙያ መማር እፈልጋለሁ.ወደፊት መከለሻ እንዴት እንደምናዘጋጅ ብትነግሪን ? ዶሮውን ስንሰራ ሽንኩርት መቀነስም ብዙ መጠቀምም እንችላለን? በርበሬስ ምን ያክል እንጨምር? በቀጣይ እስከማገኝሽ ቸኩያለሁ። አንች ያልኩት አክብሮት ለማሳነስ ሳይሆን እንደናቴ በማየት ነው ።ካጠፍሁ ይቅርታ .ሰላምሽ ይብዛ እናታችን ሐና
@seadasaeeda8681
@seadasaeeda8681 8 жыл бұрын
thank u mame
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
ወደፊት መከለሻ እንዴት እንደምናዘጋጅ ብትነግሪን ? እሺ ዶሮውን ስንሰራ ሽንኩርት መቀነስም ብዙ መጠቀምም እንችላለን? አዎ ወጡን ያበዛዋል እንጂ ለውጥ የለውም በርበሬ እንደፍላጎት ነው thank u for the love hanna
@seadasaeeda8681
@seadasaeeda8681 8 жыл бұрын
ok mame thank u betam enamsgen alen
@btolasaloveyou2116
@btolasaloveyou2116 8 жыл бұрын
wow batami inamsaginaln a rifinaw infra 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zedali9609
@zedali9609 8 жыл бұрын
wow bexam arif timit new
@goldgold2828
@goldgold2828 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም ባለሟያነሺ ስሰሪ የንፅህና አጠባበቅሺ እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው
@lemlemselmon6483
@lemlemselmon6483 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠወት እናት እናመሰግናለን
@Flamingosu
@Flamingosu 7 жыл бұрын
ማማዬ።ተባረኪ።እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ። እንዴት ያለ ዶሮ ወጥ ሰራሁ መሰለሽ ያንቺን አሰራር አይቼ። ሁል ግዜ የምግብ አሰራርሽ ምግብ የመስራት ፍላጎቴን ያመጣዋል.አመሰግናለሁ።
@rashiid187
@rashiid187 4 жыл бұрын
DORO WAT IS MY FAVOURITE FOOD.LOVE FROM SOMALIA. Thank you Aunty
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
❤😂
@annianni6719
@annianni6719 8 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። ሀሉም አሪፍ ነው የዳኒ እናት እናመሰግናለን ምግብ ስትሰሪ የጥፍር ቀለም ጣትሽ ላይ ባይኖር ይመረጣል ሌሎች ዜጎች ስለሚያዩት ብሎም እኛም ሀገር ጤናን ከመጠበቅ አኮያ የሚደገፍ አይመስለኝም አመሰግናለሁ
@mekilthailu32
@mekilthailu32 7 жыл бұрын
እናታችን እድሜ ይስጦት ትልቅ ነገር ነው የሚሰጡን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi mekilt Hailu አመሰግናለሁ 🙏
@עדנהלקאי
@עדנהלקאי 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እከታተል አለሁ😊
@elfneshegdashet2354
@elfneshegdashet2354 5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እናታችን እናመስ9ግናለን እኔ ዶሮ ስሰራ ካሮት ፈቅፍቄ ነው የምጨምረው ወጥ ያበረክታል ያወፍራል በጣም ያጣፍጣል ዶሮ ብቻ ሳይሆን ናንኛውንም ወጥ ስትሰሩ ብትጨንሩበት በመፍቅፈቅያ በደንብ ብስል ካለ በጣም ያጣፍጣል ያወፍራ ለሹሮም ለምስርን ለሁሉን ሞክሩት ሞክሩት እና አሳውቁኝ መልካም ምሽት እናታችን ውድድድድ እረጅን እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ።
@hawinet4073
@hawinet4073 7 жыл бұрын
Betam des telalech 😍 I love how she explains everything!!!
@fatiiyasin8969
@fatiiyasin8969 7 жыл бұрын
من ألحب من قتل
@misrakteshome1860
@misrakteshome1860 5 жыл бұрын
ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን አይለየወት
@nejat6648
@nejat6648 8 жыл бұрын
ማሚ አላህ አድሜና ጤና ይስጦት ማሻ አላህ ትህትና እርጋተ አሎት አላህ ይጨምርሎት
@seadamohammed5098
@seadamohammed5098 8 жыл бұрын
በጣም ሱበሃን አላህ ያላቸው ስነምግር በጣም ያስቀናል ያ አላህ
@hussfmeazag242
@hussfmeazag242 8 жыл бұрын
+Seada Bint Islam mashaalah
@hussfmeazag242
@hussfmeazag242 8 жыл бұрын
+betamyaskenalmashalahrebarekrehman
@hussfmeazag242
@hussfmeazag242 8 жыл бұрын
+betamyaskenalmashalahrebarekrehman
@hussfmeazag242
@hussfmeazag242 8 жыл бұрын
+betamyaskenalmashalahrebarekrehman
@አሚናትሠይድ-ቨ1ነ
@አሚናትሠይድ-ቨ1ነ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማዘር እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💖💖💖💞💞💞💖💖💖💞💞💞😘😘😘😘😘
@prestonbaity6715
@prestonbaity6715 8 жыл бұрын
Excellent! Easy to follow, thank you so much. I didn't get the names of all the spices on the white plates. Is there a list of the spices in english?
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
there will be a videos about all the spcies
@gghcvvbm6221
@gghcvvbm6221 8 жыл бұрын
Preston Baity
@mohamednooru4848
@mohamednooru4848 7 жыл бұрын
Adane በናትህ የቅቤ አነጣጠረ ቪደወ ተባበረኝ እባክህ ጠፍብኝ
@mohamednooru4848
@mohamednooru4848 7 жыл бұрын
Adane አመሰግናለሁ
@Stardust_chris
@Stardust_chris 7 жыл бұрын
Preston beauty Cardamom, black cumin and mixed spices
@hanasolomon4947
@hanasolomon4947 3 жыл бұрын
ማዘርይ በጣም ነው የምወዶት የርሶን በመመልከት አንደኛ ነኝ እግዛብሄር እድሜን ጤና ይስጦት
@shirlee5081
@shirlee5081 8 жыл бұрын
hello,from Australia. I have been following to learn how to cook this dish. I have the red chilli spice, but what was the other spices used in English please. Thank you.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
can anyone help him out..i will look what they are called in english
@MelodyLoveSims
@MelodyLoveSims 8 жыл бұрын
Ginger paste, berbere, korarima is cardamon, you'll need to get all of that from a Habesha/African store or an Indian store. Also, you'll need injera and kibbeh (the butter). Not regular butter you need Ethiopian butter for it to taste right. You can also make your own injera, a very good tutorial is on his channel :) and you can make kibbeh yourself but the easiest way is to buy it from the stores mentioned above
@africasbest6391
@africasbest6391 8 жыл бұрын
+Selam anchi please tell me how to make kibbeh for hair and food.
@africasbest6391
@africasbest6391 8 жыл бұрын
how do u know about Ethiopian food?!
@shirlee5081
@shirlee5081 8 жыл бұрын
***** Thank you :)
@mery_lv_c
@mery_lv_c 2 жыл бұрын
That is precise and it is very nice. Thank you Mother.
@fekerbatezeta803
@fekerbatezeta803 7 жыл бұрын
እድሜ ለእናት እናት ለዘላለም ትኑር!
@sofialemayew6795
@sofialemayew6795 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ማሚ። እኔ መቼም ብዙ ሙያ ተማርኩ። አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ኮመንተሮችን ተያቸው። እንዳይሰማሽ።
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 жыл бұрын
ሚገርማችሁ ምግብ አሰራር ሰርቸም አላቅም እና ማግባት እፈልግ እና ሙያየን ሳስብ ትዳር ጠላሁኝ ኢትዮ ከመግባቴ በፊት በዩቲዩብ ልማር ከከከከከከከ ከምሬ ነው
@abebahaile1665
@abebahaile1665 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ o
@sofiyasofiya7653
@sofiyasofiya7653 7 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም
@hmar7823
@hmar7823 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ መልኩን ይስጥሽ ሙያከጎረቤት haha
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 жыл бұрын
እሱ ድሮ ቀረ ዛሬ አማት ምናምን የሚባሉት ዘለው ሙያ ላይ ነው ዱቅ የሚሉት
@geni.yedngllj1770
@geni.yedngllj1770 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ ግደለም እኔ አስተምርሽአለሁ ባሉ ይገኝ እንጅ ክክክክክክክክ
@HananHanan-yr1dw
@HananHanan-yr1dw 6 жыл бұрын
Tanks mother Tebareku Rejim Edme yistot Allah
@hasenatkameli8082
@hasenatkameli8082 8 жыл бұрын
ምርጥ እናት ድስ ሲሉ ትትናቸው ፅዳታቸው ሞያቸው ሁሉ ነገራቸው በጣም ደስ የሚሉ እናት እስከዛሬ ሞያ አመለጠኝ ዋይ ልኪ ማዘርየ እናመሠግናለን
@azamitrussom9519
@azamitrussom9519 5 жыл бұрын
Shkurt betam ansewal doro shenkurt yiwedal
@ውዴየኔፍቅር
@ውዴየኔፍቅር 8 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየሁዎት በጣም በርካታ ቪድዎች አየሁ ማዘር እድሜ እና ጤና ይስጥወት በጣም ወድጀዎታለሁ።
@nigistyellow345
@nigistyellow345 5 жыл бұрын
👍👍
@danielsebsib8760
@danielsebsib8760 8 жыл бұрын
ማዘር ሽንኩርቱ በጣም አነሰ መጀመሪያ ዘይት መጨመሩን አልወደድኩትም በርግጥ ሁሉም እንደሙያዉ ነው ለሁሉም በጣም እናመሰግነወታለን
@Mehari.Tsegai
@Mehari.Tsegai 6 жыл бұрын
Thank you Mother and God bless you❤❤❤
@tigestaebb2521
@tigestaebb2521 7 жыл бұрын
ማዘርዬ እናመሠግናለን ጤናና እድሜ ይሥጥልን
@hijabaadan2735
@hijabaadan2735 8 жыл бұрын
it is very good video, but can you please tell us the recipe in inglish please thanks.
@አቤቱንፁህልብፍጠርልኝየዳ
@አቤቱንፁህልብፍጠርልኝየዳ 8 жыл бұрын
ማሚ የታሽገ ደሮ ለመበለት በጣም ያስቸግራል የኢትዮጵያ ላይ እደሚታረደው ትኩስደሮ አደለም ለሚስጡን ትምርት አመሰግናለሁ
@tigistalebachew3958
@tigistalebachew3958 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥወት ማዘርየ
@genetyearsema8689
@genetyearsema8689 8 жыл бұрын
ማሚ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት ዛሬ 1 ጥያቄ ነበረኝ እኔ ባአለሁበት አካባቢ ፍርኖ ዱቄት ብቻ ነው ያለው እና እንጀራው ብዙም አያምርም እንዴት መጋገር እችላለሁ አመሰግናለሁ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር ግን ሀቆላሉ ላይ ትንሽ ቅር ብሎኛን እኔ ብዙም ባለሙያ አደለሁም ማለት ብዙ ግዜ ምግብ አልሰራም ግን ተውቀቴ አፃር አለች ሻሽየ መጀመሪያ ሽኩርቱ ይበስላል ምንም ሳይጨመር በራሱ ውሀ ከዛ ዘይት እደዛ እያለ ይቀጥላል ለማንኛም በደብ አይሻለሁ ማዘርየ እጅሽ ይባረክ
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ 8 жыл бұрын
ማዘርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እናታቺን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው
@ከታገሱሁሉምያልፍልBታምሬ
@ከታገሱሁሉምያልፍልBታምሬ 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን።የጫእመጠኑ።በጣምያስፈራራል
@henanwerkuyemersalji6074
@henanwerkuyemersalji6074 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማማየ ቲማቲም ለወጥ በጣም ሀሪፍ ነው።የበሠለ ወይም ቀቅሎ መለጥ ቲማቲሙን በተረፈ አላህ ይሥጥልኝ matherye
@thomasgebrehiwot2554
@thomasgebrehiwot2554 7 жыл бұрын
I am from eritrea she was perfect mother. I work in chef asistant in Europe. I saw all her videos and I learning more and more from her program. and I know how to work our culture foods. how can I say thankyou long.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Thomas Gebrehiwot thank u for watching bro
@testersecondaccount2603
@testersecondaccount2603 Жыл бұрын
May Allah bless you. You are excellent teacher. Thank you so much
@ቅድሚያለተውሂድአተኒእማህ
@ቅድሚያለተውሂድአተኒእማህ 8 жыл бұрын
ማዘር እናመሰግናለን ግን የምትጨምሩትን በመለኪያ ብታርጉልን የበለጥ እንማራለን ብየአስባለሁ!!
@MimiMimi-hy9pi
@MimiMimi-hy9pi 8 жыл бұрын
ማዘር በጣም እናመሰግናለን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@waw8815
@waw8815 7 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@fatmaacrazy3101
@fatmaacrazy3101 7 жыл бұрын
mmehi
@luwamkibrom4054
@luwamkibrom4054 7 жыл бұрын
ቅድሚያ ለተውሂድ አተ ኒእማህን ለግ
@nandamiranda215
@nandamiranda215 6 жыл бұрын
ቅድሚያ ለተውሂድ አተ ኒእማህን ለግሰኝ
@wofkneshbelda8959
@wofkneshbelda8959 8 жыл бұрын
ማምዬ ደግሞ ከሰራሽ በውአላ እየቀመሰሽ ዋው እንዴት ይጣፍጣል እያልሽ ብታሳይን የበለጠ ያደምቅልሻል ልክ እንደዜእ አገር ማለት ነው በተረፈ ደሰ ይላል ተባረኪልን
@amnitjamal714
@amnitjamal714 6 жыл бұрын
ማዘርየ ለምታሣይን ነገር ፈጣሪ ጀዛሽን ይክፈልሽ ማምየ ነገር ግን እሥከዛሬ ድረሥ ወላሂ ምንም አይነት ሥህተት አላየሁብሽም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የዛሬው ት/ትሽ ግን ግራ ገባኝ መጀመሪያ ሽንኩርት ነበር የሚጨመረው ዶሮ ሢሠራ ዘመኑ ሢቀየር የምግብ አሠራሩም ተቀየረደ
@fivenalemdhet8095
@fivenalemdhet8095 8 жыл бұрын
ማዘርየ ሽንኩርት በራሱ ውሃ በስሎ ነው ዘይት ተጨምሮ የሚበስለው ካዛ በርበሬ ከዛ በርበሬውን ውሃጠብ እያደረግን ካቁላላን በኋላ ቲማቲም እያለ ይቀጥላል ሌላው እንቁላሉን የምንጨምረው ወጣችን ልናወጣ ስንል ከመከለሻ በኊላ ነው
@messiwabi42
@messiwabi42 8 жыл бұрын
እናቴ ምንእደምልሽ አለውቅም የወለደችኝ እናቴ ያሰስተማረችኝ ነው በቺየተማሩኩት በውነቱ ለእናታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@tsehaykemal1189
@tsehaykemal1189 8 жыл бұрын
Messi Wabi me too
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በፈት የዛሬ 5አመት እናቴ ምርጥ አሰራር የወጥ የምግብ አይነት የተባለችን አስለምዳኝ ነበር አሁንግን እርሳሁት ይገርማል።የሳኡድ እሩዝ ማፍቅፍቅሆነ።የኔነገር። ታገባ እንድትላግባ እፍርትሆነብኝ ለማንኛውም በወርቅት እየፃፍችሁያዙ ኢቶ ኢንተርኔት የለምእደልባችን ለማየት አይመቸንም.
@maadinaksamaadinaksa860
@maadinaksamaadinaksa860 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ማዝር እድሜና ጤና ይሰጥሸ በርች
@agcalaro1499
@agcalaro1499 8 жыл бұрын
የርሶ አሰራር ይለያል ልበል ማለቴ ያገራችን ዶሮ አሰራር ቀድሞ ሽንኩርቱ በራሱ ውሀ ነው የሚበስለው ደረቅ እስኪል ድረስ እናመሰግናለን
@ftducgigyd2835
@ftducgigyd2835 2 жыл бұрын
ለመደመሪያ ግዜ ሳይ ዘይት ሲቀድም እናቶቻችን ሲሰሩ የምናየዉ ሽንኩርቱ በራሱ ዉሀ ይበስልና ከዛ ዘይት ይጨምራሉ
@abiyemariyamljimariyamewda6000
@abiyemariyamljimariyamewda6000 8 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ እናት
@halimabadana7304
@halimabadana7304 8 жыл бұрын
ወይዘሮ ኤደን አላህ እጅሽን ይባርከው የጤፍእንጀራ ካሳየሽኝ ጀምሮ ለልጆቼ ከስራ ሲመጡ እየጋገርኩ አበላቸዋለው
@ሊናየሃበሻልጅ
@ሊናየሃበሻልጅ 8 жыл бұрын
ሽንኩርት ግን አነሰ ዶሮኮ ሽንኩርቱ ነዉ ሀብቱ እናትህ ግን ደስ ይላሉ ያኑርልህ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
Amen Lina
@HudaTube1111
@HudaTube1111 8 жыл бұрын
አንድ ዶሮ ስለሆነ ነው እህት ሽንኩርቱ የሀገር ዶሮ ሲሆን ነው በጣም ምናበዛው ለምን ብዙ እሳት ላይ ስለሚቆይ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
@@Ethiopianfood ወይኔ እናትህ ገና ሳያቸው እናቴን ይመሥሉኛል እረጂም እድሜ ከጤናጋ ለእናቶቻችን አይ ስደት ለያየን እስኪ ፈጣሪ በሠላም ያገናኝን
@samrawitsamra6624
@samrawitsamra6624 5 жыл бұрын
yena fiker mamita desi yemel temehert new bezalay kelele yala yena 💋wed
@markoskeepman4163
@markoskeepman4163 2 жыл бұрын
Enat thank you so much for this awesome video 🙏🏿😎 I’m attempting to make doro for Ethiopian New Years tomorrow 🇪🇹 God bless you
@esuyaqaleesuyaqale8652
@esuyaqaleesuyaqale8652 8 жыл бұрын
ምንድነው አንዳንዶቻችሁ እኔ ልወቅ እኔ ልወቅ ምትሉት ፡፡ሁሉም እንደ ሙያው መስራት ይችላል፡፡ ከፈለጋችሁ በራሳችሁ አሰራር መስራት አትለፍልፍ
@hwagwa3161
@hwagwa3161 8 жыл бұрын
Esu Yaqale Esu Yaqale
@hwagwa3161
@hwagwa3161 8 жыл бұрын
Esu Yaqale Esu Yaqale
@judynawaf1259
@judynawaf1259 7 жыл бұрын
Esu Yaqale Esu Yaqale Afe kurt yibelilish yene konjo
@ኬብሮንኬቢ
@ኬብሮንኬቢ 7 жыл бұрын
Esu Yaqale Esu Yaqale 😍😍😍😍😍😍
@rahmatullah3158
@rahmatullah3158 6 жыл бұрын
Esu Yaqale Esu Yaqale Bna
@mm-do8yn
@mm-do8yn 7 жыл бұрын
ዋው ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከሙሉጤና ጋርይስጥልን እግዚአብሄር ያክብርልን ይጠብቅልን አሜን ውድድድድድድድድድድድድ
@tamimaahmad523
@tamimaahmad523 8 жыл бұрын
እመአመአ ከዝ በፍት ዶሮ መበለት የሰቸግረኝ ነበር አሁን ግን ከርሶ ተመርኩኝ መልክ ሰጠኝ ሙየ ከጎረቤት የተበለው እውነት ነው የኔ እነት እድሜነ ጤነ ይሰጥልን ተሚማ ነኘ ከጅደ
@ሠአዳየኮሜቴውወዳጀኮሜቴው
@ሠአዳየኮሜቴውወዳጀኮሜቴው 8 жыл бұрын
ተሚማ አታቂም ነበር እንድ😂😂
@touchtouch433
@touchtouch433 8 жыл бұрын
ሠአዳ የኮሜቴው ወዳጀ ኮሜቴው ባስቸኳይ ይፈታ
@bishwjitmollck6194
@bishwjitmollck6194 7 жыл бұрын
ሠአዳ የኮሜቴው ወዳጀ ኮሜቴው ባስቸኳይ ይፈታ @
@raajuutube9440
@raajuutube9440 7 жыл бұрын
wwww
@shamshussain9916
@shamshussain9916 7 жыл бұрын
Sara Sara wwwwwwwwwwooooooo eynee mamee
@yonasweldemichael7709
@yonasweldemichael7709 4 жыл бұрын
Emama betam arif sira thanks, enie meteyek yefelekut mekelesha yemibalew kimem mindinew, how can we find it.
@zufietewelde3041
@zufietewelde3041 8 жыл бұрын
wow thank u for everything u teaching! the only thing I wash u have the season enlisted name!
@muneeramuneera4533
@muneeramuneera4533 6 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ጤናዎትን ይጣብቅልን ብዙ ሟያ ትምራለሁ አመሰግናለሁ
@tekaelias
@tekaelias 8 жыл бұрын
i was your subscriber when you had like hundreds of subs, look at you now! congratulations! !
@jenyjeny8826
@jenyjeny8826 6 жыл бұрын
TEKASSON 🙋‍♀️❤❤💪❤👈
@yeshiengda4347
@yeshiengda4347 4 жыл бұрын
ሁልፈንኩርቱ አላነሰም?
@hanamareyam6585
@hanamareyam6585 6 жыл бұрын
የመጀመሪያውን ማለት አበላለቱን ቢዲኦ ይት አገኝውአለሁ ማዝርየ እርጅም እድሜናጤና ይስጥልኝ
@antonialabridou9514
@antonialabridou9514 7 жыл бұрын
From a Greek fan of Ethiopian food many thanks... I have had this dish by an Ethiopian friend of mine and loved it! Please, use english comments in your video, it would be so helpful. Thumbs up, of course!
@genetalemu6155
@genetalemu6155 7 жыл бұрын
ማምየ በጣም አመሰግናለሁ, ዶሮ ወጥ ሲሰራ ቅቤ መጨመር ግዴታ ነው መለት ቅቤ ባይኖረኝ በዘይት ብቻ መጠቀም እችላለሁ?
@fatumaabdu4770
@fatumaabdu4770 8 жыл бұрын
ኧረ ቆይ እዚህ አንደኛ ዘይት አይገባም ሽንኩርቱ በራሱ ወሃ ይበስላል የራሱን ወሃ ሊያደር ሲል ዘይት ይገባል ከዚያም ዝጅብል ነጭ ሽኩርት እያለ ይቀጥላል ሰልሳው ግን ቲማቲሙ ማለቴ ነው ከበርበሬውም ፊት ገባ ኋላ ምንም አያመጣ ምክንያቱም የሚያገለግለው ወጡን ለማቅላት ስለሆነ !!
@የስኬትእህቷነኝ
@የስኬትእህቷነኝ 8 жыл бұрын
selic iyigbinm mim mtistmero metim tmctonilh es mimen minm mkotit itcelm es❤❤❤❤❤❤❤lmim
@fatumaabdu4770
@fatumaabdu4770 8 жыл бұрын
+Mariam Ethiopia thank you to reply
@elenisemere496
@elenisemere496 8 жыл бұрын
Yeyesewu muya yleyayal yemazern moya sertesh or serteh mokrut ayshalm ??
@fatumaabdu4770
@fatumaabdu4770 8 жыл бұрын
David Tomáš። right
@neimaseid8420
@neimaseid8420 8 жыл бұрын
Fatuma Abdu
@yeshsetenyeshseten9440
@yeshsetenyeshseten9440 8 жыл бұрын
ማዘርየ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን እማናውቀውን ነው ያሳወቁን
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 8 жыл бұрын
ኦኦ ማይጋድ እንዴት አባቱ ያምራል እኔ እሩዝ መስራት ብቻ ነው እንጅ ደሮ እንደ ኢትዮጵያ አልችልም
@svncfh7478
@svncfh7478 8 жыл бұрын
አይ ሩዝ ሁሉም ሤት መቼም የሩዝ አሠራር አይጠፋውም
@svncfh7478
@svncfh7478 8 жыл бұрын
😂😃😃
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 8 жыл бұрын
Svn Cfh ምን ይደርግ እድሜ ለአረብ ሀገር ክኪኪኪክ
@svncfh7478
@svncfh7478 8 жыл бұрын
+Koka ERKIHUN egzabher yemesegn 😂😂😂ጎበዝ
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 жыл бұрын
Koka ERKIHUN egzabher yemesegn ኤረ እኔም አላቅ
@merrymerry1889
@merrymerry1889 7 жыл бұрын
ስው እንዴ ሙያው ነው እኔ ግን ሸንኩርቱን ያለ ወሃ እና ዘይት ማብሰል ሲበስል ከዚያ በዘይት። እጠብሳለው ወዘተ...... አመስግናለው ፅዳትሽ ደስ ይላል
@tina7215
@tina7215 8 жыл бұрын
እረ ማዘር እንዴት ነው የሚሰሩት እኔ ግን ማልሰራም እናቴ ስሰራ እስተምራኛለች መጀመርያ ዘይት አይገባም ሽንኩት ነው የሚቁላላው -------
@የስኬትእህቷነኝ
@የስኬትእህቷነኝ 8 жыл бұрын
selic iygbinm men iyenet ns mim meseriw betim ds ylil mim ly ittith
@fabefabe7895
@fabefabe7895 8 жыл бұрын
መጀመሪ ዘይት ማድርግ ይቻላን ግን ሁሉም እንደቤቶነው..
@mdmdmmmashallahdndndn4246
@mdmdmmmashallahdndndn4246 8 жыл бұрын
ለምን ዘይት መጀመሪያ? ?
@njahltnri2518
@njahltnri2518 8 жыл бұрын
volimcsns@gmail.com
@እኔውየራሴነኝ
@እኔውየራሴነኝ 7 жыл бұрын
የሃበሻ ሽንኩርት እና ዶሮ ለመብሰል ጊዜ ይፈልጋል የውጭ ሽንኩርት ቶሎ ሙክክ ስለሚል ነው ማዘርም ዘይቱን ያስቀደሙት
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 9 ай бұрын
እህቴ እንግህ ምን ታረጊዋለሽ ወደፊት ዳይት የገባች ፊትነስ የምትሄድ ዶሮ መግዛት ነዉ መፍትሄዉ መልካም ሙያ
@ማሚየሁሌምወድሻለሁእናቴእ
@ማሚየሁሌምወድሻለሁእናቴእ 8 жыл бұрын
ኧረ ሞያ ያስፈልጋል እናታችን ከልብ እናመሰግናለን ዶሮው አቆራረጥ ድሮ በልጅነቴ አውቅነበር ዛሬ አረብ አገር መጥቸ ነይሽሮስሪብሉኝ እካን አልሰራም ተበላሽቻለሁ አሁን አሁን ሳስበው ኧረድገት ባገባ ምን ሰርቸላበላው ነው መቸም ወዶች ካልበሉ በቃ ይጠላሉ በተለይ ሞያ ከለላትሴት መኖር አይፈልጉም ጉዴ ሊፈላ እኮነው ማሚየ አስተምሪኝ ከደገና እናቴንማጥየ አረብ አገር ተሰደድኲ አስተምራኝ ነበር የሚገርማችሁ አገር ሁሉንም ምግም እኔሳራነበር ግን ያኔ ልጅነበርኩታዳ ሰው እያደገሲሄድ ያውቅ ነበር እኔደሞ ጠፍልብኝ በቃ 24 ሰአት ስራ አረብ ቤት ኢጃዛም አልወጣ ያሞያ ታዳ ከየት ይምጣ ማግባት እያሰብኩ ደሞ ይጨቀኛል ስለሞያየ ማን አለ የሚያስተምረኝ እልናተወዋለሁ ስለዚህ የቻልሽውን ያክል አስተምሪን ለመማርዝግጁነኝ ከልብ ማሚየ ውድድድድድነው የማደርግሽ
@bereketbereket1319
@bereketbereket1319 7 жыл бұрын
ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ gize lemekoteb ..yesewu ager hulu beseat new wey dorye ager kere
@sosossoo9169
@sosossoo9169 6 жыл бұрын
ማሚየ ሁሌም ወድሻለሁ እናቴ እናቴ ሁሌም ወድሻለሁ ኡሚ ሚስኪን የኔ ቢጤ አለ
@zd8315
@zd8315 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ አይዞን ማማየ ጥሩ ባል ይሰጠናል
@meriammustefa6235
@meriammustefa6235 8 жыл бұрын
she's right ,megeb aserar edesewu new,I was thought to only put genger anyways good job
@ሀመሱሣፁ
@ሀመሱሣፁ 8 жыл бұрын
አረ እደት ነው መጀመሪያ ሽኩርት ነው ከዛ ሽንኩርቱ ውሀውን ሲመጥ ዘይት ከዛ ነጭ ሽኩርት ከዛ በርበሬ መውጫው ላይ ቅመም ነው ሚገባው ምክነያቱም ዘይት አብሮ ሲገባ ሽኩርቱ አይበስል
@ጉንደርውሰጤነው
@ጉንደርውሰጤነው 8 жыл бұрын
enam emakew endeza new
@yeshijimma1942
@yeshijimma1942 8 жыл бұрын
Anchi!yagemal ayibalem yashetal new mebalewu
@zdtube2303
@zdtube2303 8 жыл бұрын
አወ እኔ ማወቀዉ እንደዛ ነዉ
@sameersiraj..6070
@sameersiraj..6070 8 жыл бұрын
tkkl. blashal. yemazer. aserar. lewende. late. ymechal
@sameersiraj..6070
@sameersiraj..6070 8 жыл бұрын
ene. doro. wet. lemesrat. 2..Ken. yfejbgna
@haragwaabaedmawtinyabzaw4889
@haragwaabaedmawtinyabzaw4889 8 жыл бұрын
mama nice to see you so l am happy to make chicken,so thank you mama 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💝💝💘💗💟💖💞💓💜💛💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hulubersuhonehulubersuhone5412
@hulubersuhonehulubersuhone5412 8 жыл бұрын
መልካም ነው ማዘር ግን ለ 1 ዶሮ ከ2 እስከ 2 ተኩል ሽንኩርት እንደሚያስፈልግ እና ሽንኩርቱ መጀመሪያ የራሱ ውሃ እስኪመጥ ና ቀላ እስኪል መታሸት እንዳለበት ነው የተማርኩት ከዛ ቡሃላ ዘይት በርበሬ ቲማቲም ሳልሳ .... እያለ እንደሚቀጥል ነው የተማርኩት እርሶ ግን ሽንኩርቱም 1 ኪሎም አይምስልም እንደገና ቅፍሚያ ዘይት አስገቡ ና ትንሽ ግር አለኝ የሆኖ ሆኖ ሙያ እንደባለቤቱ ነው ይባላል እና ስለሁሉም እናመሰግናለን።
@alweyazeyana813
@alweyazeyana813 8 жыл бұрын
መከለሻ መላት ምን ማለት ነው ቢያስረዱን ???
@berhanemesfin3972
@berhanemesfin3972 8 жыл бұрын
mekelesha ጥቁር ቅመም ነው
@anchisharmutab9719
@anchisharmutab9719 8 жыл бұрын
mekelesh malet ? ye shay kemem lemesale korofud Kirifa leluchu tekelaklu mizegach new gin nech wayim tekor kemem aygebabetem
@birkemengistu2125
@birkemengistu2125 8 жыл бұрын
berhane Mesfin 8th grade
@s.h.s57
@s.h.s57 7 жыл бұрын
يسمونه فى ارتريا (زقني) طعمه لذيذ وحار جدا حسب الطلب مع خبز لحلح 👌👍
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 8 жыл бұрын
እኔ፡መከለሻ፡የማውቀው፡ውሃ፡ነው። የመከለሻ፡ቅመም፡እነማን፡ናቸው?
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
Hey getachew የመከለሻ ቅመም አሰራር እዚህ ታገኛለህ hellohabesha.com/?page=thread&id=394
@ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ
@ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ 8 жыл бұрын
+Adane እናመሰግናለን
@hayathayat9431
@hayathayat9431 8 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@ውብሀበሻዊት
@ውብሀበሻዊት 8 жыл бұрын
እኔም አልገባኝም
@mohammadkajo6514
@mohammadkajo6514 8 жыл бұрын
kkkklkk asakeshegn
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
ዶሮ ወጥ |doro wot |Ethiopian traditional food
22:20
Melly spice tv
Рет қаралды 191 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,8 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 33 МЛН
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,5 МЛН
Ethiopian food how to make doro wet ትክክለኛ የዶሮ አሰራር
15:48
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 86 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ethiopian Food " How to Make Derek Tibs  "ደረቅ ጥብስ አሰራር"
18:33
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 555 М.
Ethiopian Bread "How to Make Difo Dabo in America" የድፎ ዳቦ አሰራር
39:29
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,1 МЛН
ምርጥ የዶሮ ወጥ አሰራር || Best Doro Wot Recipe
10:41
Dantel Sira
Рет қаралды 1,3 МЛН
የዶሮ ወጥ ቁሌት አሰራር -Ethiopian Food
13:40
Bahlie Tube
Рет қаралды 60 М.
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 45 М.
ቀላልና ፈጣን ዶሮ ወጥ አሰራር
16:36
Melly spice tv
Рет қаралды 36 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,8 МЛН