ማማዬ Ethiopian Food - How to Make Dulet Lebleb - የዱለት ለብለብ አሰራር

  Рет қаралды 947,890

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@barakimari
@barakimari 4 жыл бұрын
Yes I did it thank u mama egzr ejoten yebark
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 6 жыл бұрын
ትክክለኛ የናት ባህሪ ነው ያለሽ እናት አለም እድሜና ጤና ይስጥልን!
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 6 жыл бұрын
ካስተማሩ ልክ እንደርሶ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ልክ አንደርሶወ ነው ትክክለኛ የ ኢትዮ ምግብ አሰራር ።እድሜና ጤናዋን ያብዛልዋት።
@abloveamen7564
@abloveamen7564 6 жыл бұрын
አዳሜ የእኔ ብጤ ሞያ የሌለሺ ፊልም ከምታፈጭ የሚጠቅምሺን ሙያ ተማሪ
@سسالم-د4ر
@سسالم-د4ر 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@werkhabelete3269
@werkhabelete3269 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ ግን በጣም ደቀቀ እኛ በገጠረ እናቶቻችን ሲሰሩ ዱለት ልክ እደሰላጣ ነዉ
@selamawitselamawt1605
@selamawitselamawt1605 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@meronbelay4828
@meronbelay4828 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@befikertube5839
@befikertube5839 6 жыл бұрын
ግን አን ላይክ የምታደርጉእ ህቶች አውቃችሁ ነው በስህተት እናታችንን ልናበረታታት እንጂ የሚገባን አንላይክ ማድረጉ አያስፈልግም የየሁላችንም አሰራር ሊለያይ ይችላልእንጂ እኔ በጣም ነው የማደቃት ማሚየ እድሜና ጤና
@jirayesuus9958
@jirayesuus9958 4 жыл бұрын
Ssh 11th
@seliethio1303
@seliethio1303 4 жыл бұрын
ማማየ እጅዎት ይባረክ የኔ ባለሙያ እድሜ ይስጥልን!!!
@bedriaen2491
@bedriaen2491 6 жыл бұрын
ምርጥ እናት ምርጥ መካሪ ምርጥ ባለሙያ ! ማሻ አሏህ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ6ከ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ6ከ 6 жыл бұрын
አንድ ፊልም ለማየት 2, 3 ሰአት አፍጠን የምንውል ሰዎች ይህን የመሰለ ሙያ ለመማር ደቂቃው በዛ የምንል ግን ጤነኞች ነን? ማሚየ ተባረኪልን ስንቱን የኔ ቢጤ ድንዙዝ ባለ ሙያ አደረግሽን
@mazimazi2067
@mazimazi2067 5 жыл бұрын
Woooow mamiye erajem edeme katena gar yestesh enate…… ene ke enate yeteleyeweit belijenet neber beka hulgize anchin sayish enaten kuchi new omg anchi yalkut degimo liki enda enate selayewot new bewnet etejim edeme katena gar yestesh mamaye erejimmmmm………………edimen e/r yebarkish emaaa……wudddddddddd ene endanate new yemayish
@መመኪያየአላህ
@መመኪያየአላህ 4 жыл бұрын
የማዘር ሙያ ጥሩ ነበር ግን ይቆያሉ
@rossatesfayekebede7848
@rossatesfayekebede7848 7 жыл бұрын
እናታችን በጣም ነው የምናመስግነው ብዙ ጊዜ ጨጓ እና ዱለት ሥጋ እጠቀማለሁ ግን የኩላሊት ክፍል አልጠቀምም ነበር በሁለተኛ ነገር ደሞ የሞቀ ውሃ አልጠቀምም ነበር ለጨጓራው ለመፋቅ ጥሩ ትምእርት ነው አመሰግናለሁ ማሚ ።
@ኢቶጳዊቷቀብራራ
@ኢቶጳዊቷቀብራራ 7 жыл бұрын
የኡሚ የዱለት አሰራር ከልጅነቴ ነዉ የማቀዉ ልክ እንደርሶ ነዉ አሰራሬ ታድዬ ባለሙያ ነኝ ማለት ነዉ የረሳሁት መስሎን ከፈገግታዎ ጋር በድጋሜ አየሁት እድሜዎት ያርዝምልን
@ፍቅርመውደድ
@ፍቅርመውደድ 4 жыл бұрын
እማማ እኔ እደርሶ ነቀር የምሰራው የዛሬን አያርገውና ቆንዶ በርበሬ ግን አልጨምርም ነበር እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 4 жыл бұрын
የሙያ እናቴ እንኩዋን አየሁዎት በድጋሚ ባይ ባይ የርሶን የምግብ ዝግጅት አልጠግበውም በጣም ነው እምወድዎት የኛ ባለሙያ እድሜ ጤና ፍቅር እመኝልዎታለሁ ከነመላው ቤተስብዎ 💯👏🏾🙏🏽
@meskeremayele8066
@meskeremayele8066 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እና ደሞ ማዘር በሰአቱ ጉዳይ ለምን ይጨነቃሉ እረዘመ ብለው እርሶ ለኛ ብለው ጊዜዎትን ሰውተው እያስተማሩን ነው ስለዚህ ማዘር ምንም አይጨነቁ እኔ በበኩሌ ሙሉ ቪዲዮትን ነው ያለማቋረጥ የምከታተለሁ በጣም ብዙ ትምርት ተምሬአለሁ ከርሶ እውነት እንኳን የሚጠቅመንን ነገር ቀርቶ የማይጠቅመንን ፊልም እንኳን አንድ ሰአት ተኩል ቁጭ ብለን እናያለን ስለዚህ ማዘር ምንም አይጨነቁ በሰአት ጉዳይ በተረፈ የዛሬ ምግብ አሰራሮት በጣም ተመችቶኛል
@bizzib8724
@bizzib8724 7 жыл бұрын
Meskerem Ayele Tikikil bleshal yene konjo!
@mabinaha7933
@mabinaha7933 7 жыл бұрын
GG Habib
@rimbintbaba5781
@rimbintbaba5781 7 жыл бұрын
Meskerem Ayele *_ትክክል ብለሻል ቆንጅት_*
@hawamohamed2201
@hawamohamed2201 7 жыл бұрын
Meskerem Ayele በጣም እግዚአብሔር ይስጦት
@hawamohamed2201
@hawamohamed2201 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት
@aminahassen7341
@aminahassen7341 7 жыл бұрын
ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር አይጨነቁ ለሰአቱ የኛ ምግብ ሰአት ይፈጃል
@azfarabrha208
@azfarabrha208 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጡት ማሚ እኛ በስደት አገር ስንኖር ከእናቶታችን ተለይተን ነን ምኖሮው ስለዚ ለኛ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ካሁን ብሃላ ወጥ አሰራር ጠፍታት እምትፈታ ሚስት አትገኝም ማለትነው
@ksa416
@ksa416 7 жыл бұрын
የአዳና እናት አብሽሪ ሰዓቱ ረዘመ ብለሽ አታስቢ የሀበሻ ምግብ ይታወቃል ጊዜ እንደሚጨርስ እና ኮሜት ላይ ሰዓቱ ረዘመ ምናምን ብላቹ ምስጋና ቢስ ባትሆኑ አሪፍ ነው አሰራሩን በደንብ ለመስረዳት ሰዓት ያስፈልጋል አይ ትእግስት የለኝም ሰዓቱ በዛ ያልሽ እንደሆነ አለመከታተል ያንቺ ምርጫ ነው እና ትግስት ይኑረን ንግግራችንን እናሳምር ጥሩ ንግግር ከስጦታ ይሻላል እህቶቼ
@ሰላምY
@ሰላምY 7 жыл бұрын
የአላህ, ንገርልኝ አስቲ ኣልቃሻ ሁላ ግን አምናፈቅራቸው አንበዛለን
@chanamachakjwait186
@chanamachakjwait186 7 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa u
@ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ
@ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ 7 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa የእውነት እህቴ አስተያየትሽ በጣም ደስ ይላል
@edenhaile3489
@edenhaile3489 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa a
@issamabbani4511
@issamabbani4511 6 жыл бұрын
mazer betam new yemnamgnew tebrku edemwen yabizlen
@zemzemendris6532
@zemzemendris6532 6 жыл бұрын
Enamesegnalen ngigirshi betam desi siti tebareki
@betikonjo543
@betikonjo543 7 жыл бұрын
እናቴ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ከልብ እናመስግናለን ♥♥
@እናቴንናፋቂዘይነብነኝየቢ
@እናቴንናፋቂዘይነብነኝየቢ 7 жыл бұрын
ውይ ያበሻ ምስጋና ጥፊ ነው ይባላል ሰአቱ ከረዘመባቹ ተውታ። እናታች እናመሰግናለን እጆት ይባረክ
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን እናታችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@tgistalmnew159
@tgistalmnew159 5 жыл бұрын
እናቴ በጣም ባለ ሙያ ነች ቢሆንም ግን እኔ መማር አልቻልኩም ነበር ገና ልማር ነው እግዚየብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት ማዘር!እንያንዳንዷን ነገር በጥንቃቄ ነው እያስረሱን ያሉት
@hayatadugna615
@hayatadugna615 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ከልብ እናመስግናለን
@የሙእሚኖችተከታይፈትህያሰ
@የሙእሚኖችተከታይፈትህያሰ 7 жыл бұрын
ወይኔ ማሚ ሆዴን አታባቡት እኔ ለራሴ የማሚ ናፍቆት እንደ ቡና ሱስ አዙሮ ሊደፋኝ ነው እርሶን ሳይ ኡሚ / እናትዬ/ ትዝ ትለኛለች ትልቅ እድሜ እና ጤና ለወላጆቻችን ይስጣቸው ከልብ እናመሰግናለን
@asfghhg3158
@asfghhg3158 6 жыл бұрын
😢😢
@gechgech248
@gechgech248 4 жыл бұрын
@@asfghhg3158 😘
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 7 жыл бұрын
wow ahun new yamaregni dulet betam enameseginalen
@bintabdu4854
@bintabdu4854 7 жыл бұрын
ማሚ ተባረኪ አላህ ከጤና ከደስታጋ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ኮሜንታተሮች ደግሞ ምስጋና ቢስ ናችሁ አንዳንዶቻችሁ የኛ ሀገር ምግብ ሰአት ይፈጃል ማሚስ አሉ አይደል ይህን ሁሉ ደቂቃ የሚደክሙት ፊልም ከአንድ ሰአት በላይ ስታፈጡ ረዘመ አትሉም
@rahelsolomon6373
@rahelsolomon6373 7 жыл бұрын
Rehaf Abdu ewenet new
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 7 жыл бұрын
Rehaf Abdu። ስድቡ ምን አመጣው ታዳ????
@bintabdu4854
@bintabdu4854 7 жыл бұрын
አኢሻ ማን ሰደበሽ ??
@maregeawol1878
@maregeawol1878 7 жыл бұрын
Rehaf Abdu አቺ እርጅም ሰአት ማየት ትችያለሽ ማየት እማይችል ደግሞ አለ ጊዜ የሌለው ሌላው እሳቸው ለትምህርቱ እናመሰግናለን ግንብዙ ደቂቃ ቢፍጁ ተጠቅመው ለመጥቀም ነው ቢችሉ ቢያመዛዝኑት ስድብ አያስፍልግም
@ftubb3573
@ftubb3573 7 жыл бұрын
Rehaf Abdu ትክክል እህታችን እውነትሽን ነው ማምዬ ከልብ ነው እምናመሠግነው ከዚህም በላይ ይሁን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎት
@furutunaaregay4086
@furutunaaregay4086 7 жыл бұрын
mather betam enamesegnalen egzabher edmena tena ystot
@tebarekzemeniyibarekamen9583
@tebarekzemeniyibarekamen9583 7 жыл бұрын
enate inamesegenaleni ewunet ehyiwetshi hulue yibarek tebarek mamayee
@samrawitdanso9983
@samrawitdanso9983 7 жыл бұрын
Thank you so much emema! bezu never temerlew...
@fatumawasu3576
@fatumawasu3576 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እናታችን
@foziiyenus9462
@foziiyenus9462 7 жыл бұрын
ማዘርየ እናት ነዎት የእውነትም እናት ለ ልጆችዎ አስበው የሚያስተምሩት የምግብ አሰራር በጣም ጠቃሚ ነው እየተማርንበት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎ ማዘር
@notcutiexbunny
@notcutiexbunny 2 жыл бұрын
Very nice, clean and yummy looking, thank you
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 Ай бұрын
አሜን !!! እናመሰግናለን
@netsanetshekor8278
@netsanetshekor8278 6 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዳንቺ አይነት ባለ ሞያ እናት ነበርችን እድሜ ለአረብ ሃገር ረሳሁት
@tegesetgezu9948
@tegesetgezu9948 3 жыл бұрын
በጣም የምራል በእውነት በጣም ብዙ ነገር ነው የምማረው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@hiyatenders989
@hiyatenders989 7 жыл бұрын
ማዘርየ በጣም እናመስግናለን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 7 ай бұрын
እናታችን እግዚአብሔር እጃቸውን ይባረክ😮❤❤
@selamselam4853
@selamselam4853 7 жыл бұрын
ማሚ የኔ ልዩ እናመሰግናለን ስለሰአቱ አትጨነቂ የሚፈልገ ይመልከት ደግሞ ሰአት ምናምን የመትሉ ሙያው ካላችሁ አትዩ እድሜ ለማሚ ሁልሽም ባለሞያ ሆነሻል ግን ምሰጋና አታውቁም እኔ ዶሮ መገንተል እናቴእጄን ይዛ ነበር ያስተማረችኝ አረብ ሀገር 9 አመት ሆነኝ እና በቀደም ልሰራ ብዬ አገነጣጠሉ ጠፋብኝ ከዛ እናቴ ይህንን ጉዴን ከመታይ ብተሞት ይሻላታል ስል ማሚ ትዝ አሉኝ ከዛ የማሚን አገነጣጠል አየቼ ቆንጆ ዶሮ ሰራሁ እድሜ ለማሚ ጤና እና እድመ ይስጥሽ የኔ ደርባባ አረብ 4 ቦታ ስለሚገነጥሉ ሙያው ጠፋኝ
@alhuuakbaar8492
@alhuuakbaar8492 7 жыл бұрын
Mashaa'aallh
@misrakhailemichael5802
@misrakhailemichael5802 4 жыл бұрын
Thank you 👍
@mekedisendaba2852
@mekedisendaba2852 7 жыл бұрын
Wow ማዘርዬ ምስጋናዬ ከልብ ነው ቸሩ መዳኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦ ጋር ተመኘሁ
@martademsu8856
@martademsu8856 5 жыл бұрын
Enata edmna tana yestlgi❤
@fevenabebe5269
@fevenabebe5269 3 жыл бұрын
በጣም አብራርተው ነው ሚያስተምሩት አመሰግናለው ማዘር። እርሶን አያየው እየሰራው ነው። እድሜና ጤና ይስጦት።
@omerizdin2898
@omerizdin2898 5 жыл бұрын
Thanks mother , i have learned alot how to cook our cultural foods and beverage. I also admire your way of detail explanation on How to do it. I wish you and your family a healthy long life !!
@diiildooob7708
@diiildooob7708 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማሚየ
@salamzaid9159
@salamzaid9159 7 жыл бұрын
በጣም ብዙ ሞያ ነው የተማርኩት እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናታችን!!!
@wouldenshmekonnen5501
@wouldenshmekonnen5501 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ሽንኩርት ከተጠበሰበሆላ ጨጎራው መግባት ይችላል
@mahletdemissi2469
@mahletdemissi2469 5 жыл бұрын
Thank you for blessing us with all the video's you make. You thaught me how to cook Ethiopian food, I was born in Amsterdam. May God bless you and your family.
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 6 жыл бұрын
እጆሆት.ኢባረከ.ማሚዬ.ከልብ.እናመሰግናለን. ብዙሉ.ነገር.ተምረናል.እረጅምእድሜና.ጤና.ኢሰጦት
@tigistnerisho5527
@tigistnerisho5527 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ማማዬ ለምን ጠፉ ቡናም እያፈሉ ቢሆን ብቅ በሉ ጤናዎት ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው ዛሬ አስታወስኮት ይሄንን ፕሮግራም አይቼ ብቻ አይጥፉ🙏🏽
@kokebanberber2176
@kokebanberber2176 7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥኦት! ለትውልዱ ሙያን ስላስተላለፉ!!!
@lubabaseid7714
@lubabaseid7714 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጀወን ይባርከው
@tekanego5295
@tekanego5295 7 жыл бұрын
ምንም ችግር የለም እታገሳለሁ ማማዬ እግዚአብሔር። ጉልበትሽ ይባርክልኝ
@strrrt8757
@strrrt8757 7 жыл бұрын
AMEN AMEN
@yirgalemkidanewold287
@yirgalemkidanewold287 2 жыл бұрын
እማዬ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን። ፈገግ ሲሉ ደስ ይላሉ😘😘😘
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 3 жыл бұрын
ምርጥ ዱለት እማዬ... እንኳንም ላቱ ቀረ
@a0557-s7q
@a0557-s7q 7 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እድሚና ጤና ይስጦት
@salemhaile5379
@salemhaile5379 7 жыл бұрын
ማዘርዬ ዛሬ የርሶን ቪዲዮ እያየሁ ምን የመሰለ ዱለት ሰራሁ መሰሎት። ምን ልበሎት? በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይስጥልኝ። በምላሹ #Like# እና #subscribe # አድርጌያለሁ.
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 6 жыл бұрын
Eyerusalem Haile ጎበዝ ማመስገንሽ ደሞ ምርጥነትሽ ነው
@alemtsehayseyoum1408
@alemtsehayseyoum1408 3 жыл бұрын
nice
@ኢየሱስጌታነው-ኈ5ተ
@ኢየሱስጌታነው-ኈ5ተ 6 жыл бұрын
ማዜር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤናዎ ይስጦት ዘመኖት ይባረክ
@HASANKhan-vu2ff
@HASANKhan-vu2ff 6 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ የተስተካከለ እንጀራ ይስጥሽ አስተማርሽኝ
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 4 жыл бұрын
እመዬ ተባረኪ ጎበዝ ነሽ። ሰርቼ ምክራለሁ አላቅበትም ነበር።
@mekdestiruneh3872
@mekdestiruneh3872 7 жыл бұрын
በደንብ ካጠብኩት በኋላ ዘርጋ ባለ ሰሃን መሆን ይችላል ከሳህኑ ስር የምግብ plastic wrap አነጥፍበታለሁ ሣህኑ ላይ እንዳይጣበቅ ነው ።ቀጥዬ ጨጓራን ለመክተፍ እንዲመች ቆረጥ ቆረጥ አድርጌ ሳልደራርብ freezer ለትንሽ ደቂቃ ማቆየትና ለመክተፍ ምቹ ሲሆን አውጥቼ እከትፈዋለሁ ሽንኩርት የመክትፍ ያክል ቀላል ነው።ዱለት ስለምወድ ፈጠራዬ ናት ለጓደኞቼም ነግሬ ተጠቅመውበታል
@betelihembirhanu5510
@betelihembirhanu5510 6 жыл бұрын
Mekdes Tiruneh metbesha lay zergitesh sitijiw wihaw yiderkina lemektef betam kelal new zede 2 yene konjo
@eliastewolde1306
@eliastewolde1306 6 жыл бұрын
Good mama afereka
@senaitweldasenaitwelda6433
@senaitweldasenaitwelda6433 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዱለት ነው እናመሰግናለን እማዬ
@redaefamily4691
@redaefamily4691 7 жыл бұрын
ስላም ላንቺ ይሁን ማምየ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክሽ ከልብሽ ነውና የሚታስተምሪው በጣም አመሰግናለሁ እና አሞሻል እና እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም ቡዙ ነገሮች ተምራለሁ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ አመሰግናለሁ ማምየ የቡዙ እናት ሆነሽ እያስተማርሽ ነውና እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥልኝ ተባረኪ
@azebstefanos8253
@azebstefanos8253 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት ::
@momlove2667
@momlove2667 5 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እግዚአብሔር ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ እናመሰግናለን
@sarag.g847
@sarag.g847 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እጁሽ ይባረክ
@sadaseid4550
@sadaseid4550 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን እድህ ቁመው እየተቀጠቀጡ ሙያ ማስተማርዎ አላህ መልካም ስራዎን ይውዴድላችሁ ቀጥተኛ መንገድ አላህ ይምራዎት
@hiwothiwit297
@hiwothiwit297 5 жыл бұрын
በቀጥተኝው መንገድ ነዋት በስራወት ጎበዝ በሀይማኖወት ኦርቶዶክስ ።
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
አሚንንን
@hkhjg1095
@hkhjg1095 6 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር እዴሜውን ያረዝምልን
@noufalshaikh3898
@noufalshaikh3898 7 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ የኔ ባለመሰያ ኧረ ስቱን አስተማራችሁኝ የኔናት እድሜ ከጤናጋራ እመቤቴ ከልጅጋራ ታድላችሁ ኑሩልኝ
@Ali-bl9qw
@Ali-bl9qw 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እማማ ረጂም እድሜ ከጤናወ ጋር ተመኘሁለወት
@justdoitbaby9700
@justdoitbaby9700 5 жыл бұрын
You remind me of my aunt☺️😔 and thank you for taking the time and make this video. It brought a lot of memories!! I I appreciate it. And keep up the good work!! Your amazing!! I wish you are my mom☺️🥰🥰
@samiranuruy536
@samiranuruy536 7 жыл бұрын
እማ በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@የድንግልልጅነኝ-ፀ5ሸ
@የድንግልልጅነኝ-ፀ5ሸ 7 жыл бұрын
ለሰአት አይጨነቁ እናቴ የተቻላችሁን እያረጋቹ ነው እርሶ ያለምንም ጥቅም ነው ለኛ የሚያደርሱን እኛ ደሞ ለራሳችን ለማወቅ ስንል መስዋዕት መክፈል አለብን
@constantin1959
@constantin1959 2 жыл бұрын
very very nice; thank you for the recipe!!
@aisforatube2703
@aisforatube2703 7 жыл бұрын
Thank you Mommy for showing me how to make dullet for mommy.
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 2 жыл бұрын
God bless y more and wish y all the best. Thank y.
@suziatiklid7436
@suziatiklid7436 7 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል እናታችን እናመሰግናለን
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 4 жыл бұрын
Keaseraru yebelet asetatebu betam des yelale verey clean
@ሰልዋሙሀመድ
@ሰልዋሙሀመድ 7 жыл бұрын
ማሚየ በጣምእናመሠግናለን እድሜጤናአብዝቶይሥጥልን የኔባለሙያ😍😘😘😍
@saadhamina3157
@saadhamina3157 7 жыл бұрын
Zeharamuhammedyimam Zehara muhammed yimam ykrta yedulet aserar asaygi keleblebu bashager
@saadhamina3157
@saadhamina3157 7 жыл бұрын
yedulet aserar asaygi mama
@milcomayele6279
@milcomayele6279 7 жыл бұрын
Zeharamuhammedyimam Zehara muhammed yimam e you q you are n
@DT-rd5fc
@DT-rd5fc 7 жыл бұрын
Metassebia Ayele iijj
@samandalgak4747
@samandalgak4747 7 жыл бұрын
The
@natsanatenatsanate4082
@natsanatenatsanate4082 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዛቤር ይባርኮት እድሜ ይጨምርሎት
@ቃልኪዳንቃል-አ9ነ
@ቃልኪዳንቃል-አ9ነ 7 жыл бұрын
ማሚየ እንኳን ደህና መጡ እናመሰግናለን
@getekidani9732
@getekidani9732 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@djdfbfjekcke2829
@djdfbfjekcke2829 7 жыл бұрын
በጠም ኢነማሳጊለን የምፈልገው ሲለሰዩኝ
@alyahar8463
@alyahar8463 6 жыл бұрын
ቃልኪዳን ቃል
@alyahar8463
@alyahar8463 6 жыл бұрын
ቃልኪዳን ቃል klkbn
@OM-qr8wh
@OM-qr8wh 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከዎት እናመሠግናለን
@peep5919
@peep5919 7 жыл бұрын
Thank you mommy!! To those of you keep asking to make the video short , watch it by making it fast forward and let me know if you learn anything by skipping the steps 🤔
@user-xg6bs6jw1o
@user-xg6bs6jw1o 7 жыл бұрын
LOL..i am sure the result will be bad for does who skip. I will prefer a step by step video.
@alhamdulilah200
@alhamdulilah200 6 жыл бұрын
እምዬ እድሜሽ ርዝም ይበል በእውነት በቅጦት ነው ያደኩት ምንም ምግብ መስራት አልችልም መብላት እንጂ ዛሬ ግን አግብቼ ውጭ ሀገር ነው ያለውት ሆኖም ጥሩ ባል አጋጠመኝ አልሀምዱ ሊላህ እንደ ባሌ አይነት ባል አላህ ያብዛልን ዲያስፖራውች ውስጤ ናቸው እየሰራ ያሳየኝ ነበር ሰርቼ አላውቅም ሲሰራ አያለው እቤታችን ሽሮ እና ምስር በፍቅር ነው ምወደው በደንብ እሰራለው አሁን ግን እድሜ ለማዘር በደንብ እየለመድኩ ነው አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝአሁን የወጣልኝ ባለሞያ ሆኛለው 😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
ከስራዎች ሁሉ ከባድ ይህ ነው። ምን ያደርጋል ሀገር ቤት ውሀ የለም
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ 2 жыл бұрын
የምን ውሀ
@santya430
@santya430 7 жыл бұрын
waw Egeshe yibarek nurellan Enatachan
@sennayitdt7756
@sennayitdt7756 7 жыл бұрын
በጣም እናሜሤግናሌን ማማየ
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናለን
@fifi9417
@fifi9417 5 жыл бұрын
የወተት አንጀት እሚባለውስ እናቴ ድሮ አጥባ ጎንጉና ገንፈል አርጋ ከትፋ ትጨምር ነበር
@adugnawendimu5684
@adugnawendimu5684 Жыл бұрын
እናቴ በጣም እወደወታለው እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጠወት እናመሰግናለን
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 7 жыл бұрын
ኮሜንተሮች እንዳትስቁ ለማዘር የምነግራቸው ሚስጥር አለን እሽ ማዘርየ ዱለት ማዘጋጀት (መስራት እንደት እንደሚደረግ አላውቅም መብላት ብቻ ነበር እማውቀው ዛሬ ግን እድሜ ለርሰወ ለመስራት አልቸገርም
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Eto sehero eko meserate alcheleme nebere mazereya enamesegenalen yni wede enat
@fatumaanduber3278
@fatumaanduber3278 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ረጅም እድሜናጤና ተመኘሁ
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 7 жыл бұрын
ግን እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ እነዚህን በቪዲዮዎች በሲዲ መልክ ተሰርተው በገበያ ላይ የሚውልበት ነገር ቢፈጠር
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
እውንት ብለሻል...እኔማ..ዛሬ.አይቸ..1ውር ብህላ..ይጠፍኝል
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 4 жыл бұрын
Betam teru hasabe newu emamanem yabertatale
@Babmy
@Babmy 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እማማ ቆሽት ያሉት እኔ ደግሞ ዳዊት እንደሚባል ነው የማውቀው። እድሜ ይስጥዎት
@alganeshberhie1249
@alganeshberhie1249 4 жыл бұрын
you are so sweet mashaallah
@kayx.v4159
@kayx.v4159 8 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤😮
@selamshanko899
@selamshanko899 7 жыл бұрын
wow thank u so mach mami erega blesh new yasayeshen
@meseretmeseretmm2939
@meseretmeseretmm2939 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰጊናለን ማዘር
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 7 жыл бұрын
thanks mom Betam balemoya nesh edme ystln
@ነብይትአዜብአስማማው
@ነብይትአዜብአስማማው 4 жыл бұрын
ተባረኪ
@sofiasofia1294
@sofiasofia1294 7 жыл бұрын
ማማየ የኔ እናት ፈገግታሽ ማራኪ ሙያሽ በዛው ላይ እኔጃ ቃላት ያንሰኛል እረጂም እዲሜ ይስጥልን ማሚየ ስወዲሽ ካንች ብዙ ሙያ ተማርኩ ይኸ አረብ አገር ሙያየ ያስጠፋል እሩዝ ማፈቅፈቅ ነው ስራቸው ግን ማሚየ ጥያቄ አለኝ ዱለት ለብለብ ነው ያሳየሽን ጥሬውን ያልፈለግን ለማልበስ ከፈለግን እናብስለሁ ማለቴ አች ጨጋራውን አቁላልተሽ እሳቱን አጥፍተሽ የተቀረውን ጨማመርሽ እሳቱን ባናጠፋ ለመብሰል ከፈለግን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አሁን ያልሽው ገባ ያለ የዱለት አሰራር ነው ትቺያለሽ
@sofiasofia1294
@sofiasofia1294 7 жыл бұрын
+Adane አዳነ Adane ameseginalehu
@ሜሪየንጉስልጅነኝያውምያማ
@ሜሪየንጉስልጅነኝያውምያማ 7 жыл бұрын
Sofia Sofia ትችያለሽ
@marifamarsultan
@marifamarsultan 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋ…
ምርጥ የበግ ዱለት አሠራር /Ethiopian food cooking
11:57
kine ቅኔ media
Рет қаралды 11 М.
Ethiopian food how to make dulet | የዱለት አሰራር
11:11
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
How to make Dulet - Ethiopian Food
23:18
Bahlie Tube
Рет қаралды 351 М.
Ethiopian Cooking "How to make Genfo"  የገንፎ አሰራር
20:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 513 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ethiopia food/ የበሬ ዱለት
6:51
Lily’s kitchen
Рет қаралды 21 М.