ቶንዴ ቤተሰቦቻችንን ተሳደበ | በትዳራችን እየገቡ እየረበሹ ነው

  Рет қаралды 129,434

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 2 жыл бұрын
በዚህ ፕራንክ ለኛ ያላችሁን ፍቅር አይተናል ፍርዬ እናመሰግናለን ላሳየሽን አክብሮት እና ፍቅር እንደዚ ስቄ አላዉቅም የምር እናንተም ስቃቹ ኑሩልኝ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ሆደን ሁሉ አመመኝ
@hawarebu1147
@hawarebu1147 2 жыл бұрын
Ahhjjjj
@mergayonas8538
@mergayonas8538 Жыл бұрын
Are fire asezenchign
@yimerali7042
@yimerali7042 2 жыл бұрын
ልጅ ለፈለገ ልጅ ገንዘብ ለቸገረው ሪዝቅ ለታመመ ጤናውን አላህ ይስጠው የተጨነቀ ሰው ሁሉ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግለት
@husniyaezame333
@husniyaezame333 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@wofit
@wofit Жыл бұрын
አሚን ያረበል ዐለሚን
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Amen 🙏
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 жыл бұрын
ፍሬ ለተመልካቾችሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል የኔ ሆደ ቡቡ 🤗🤗
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
መሰረት ደምሪይ በቅንነት
@aziza7702
@aziza7702 2 жыл бұрын
ቶንዴ በፕራንክ አሳበህ ትልቅ ትምህርት አለው ኮሜንቶች ግን አንዳንዴ የምትጠይቁትን አስቡበት ❤❤❤❤
@Amira-es3el
@Amira-es3el Жыл бұрын
Awo blt new sew chgre mgoregor, yewdale
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 жыл бұрын
ተሳክቶልሀል ፍሬ የውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ቤተሰቦችን እንደዚህ ስላከበርሽ ያክብርልን
@mekditube9733
@mekditube9733 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋዋ
@mekditube9733
@mekditube9733 2 жыл бұрын
ሳትነግሪኝ ደምሬሻለው ግን አንችም ደ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
እንጥቀማችዋል።ጊዚሰትንታላይን።ክፈያወይቀንሳል
@cellphonica3840
@cellphonica3840 2 жыл бұрын
ማርያምን በእንባ ነው የጨረስኩት ቶንዴ የማይሆን መልስ ሲመልስ የፍርዬ አስተያየት በሳቅ ገደለኝ በፈጣሪ ኑሩልኝ እወዳችዋለሁ የኔ ቤተሰቦች ማማዬን ሳሚልኝ ፍርዬ የኔ ሴት
@naeemaa6659
@naeemaa6659 2 жыл бұрын
.የሥደት እህቶቸ የረፍት እጀራ ይሥጠን ጉሉ አሚን👍👍👍
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@maseretbiru8675
@maseretbiru8675 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@meronkonjo7824
@meronkonjo7824 2 жыл бұрын
የምትገርም መልኮም ሴት 😮😮 ቅንልብ ክብር ያላት ፍሪ ቀጥይበት ግልፅ ነትሽ አምላክ ትዳራችውን ይባርክላችው ❤❤❤
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 жыл бұрын
የኔ አክባሪ አቤት ለተመልካች ያለሽ ክብር እግዚአብሔር በበረከት ያትረፍርፍቹ
@zm3020
@zm3020 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 2 жыл бұрын
ፍርዬ አንች ትለያለሽ❤ መግቢአዉን ሰምቸዉ እራሱ በመልሶቹ ደንግጫለሁ መጨረሻ ላይ በሳቅ ሞትኩ 😂😅 እኛ ሴቶች ከዚህ ቪድዮ መከባበርን፣ ትግስትን ፣ ብልሀትን መማር ይገባናል 99% ቁምነገር 1% ቀልድ ነዉ 👏🏼👏🏼
@selamenda9588
@selamenda9588 2 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም የዋህ ነሽ የተመልካቾች ያለሽ ክብር ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ነዉ የመሰገንኩሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋውውዋ
@zutake6254
@zutake6254 2 жыл бұрын
Friye betam nwe swe yemtakebrwe fetari yakebresh
@selamenda9588
@selamenda9588 2 жыл бұрын
@@fatumawase እሺ አይከፈልበት
@mahimahi-iu6oj
@mahimahi-iu6oj 2 жыл бұрын
አይ ቶንዴ ገደልከን እኮ በሳቅ ከነ ቤተሰቦቼ ። ፍርዬ ግን ትግስትሽና ለኛ ያለሽ ክብር እጅግ የላቀ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏😘😘 ኑሪልን
@እመቤቴአችውተብቅኝ
@እመቤቴአችውተብቅኝ 2 жыл бұрын
እውነት እኔ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣🤣ግን እሷ ክብር ይገባሻል 🙏❤
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
በታሪኩ ብራሐኑ ባባ ማርፍ በጣምነዉ ያዘንኩት በጣም 😭😭😭😭😭😭😭 ክርስቶስ ኢየሱስ መንግስቱን ያዉርሰዉ አሜን አሜን አሜን ፍርየ ለተመልካች ያለሽ ክብር እሚገርምነዉ እናመሰግናለን ❤
@azebina20tube
@azebina20tube 2 жыл бұрын
ፍሬ በሳቅ ገደልሽኝ ትያቄዎችሽን በሙሉ ሲያበላሽብሽ የፈትሽ መለዋወት መደንገት መሳቀቅ ሁኔታሽ በሙሉ በታም ነው ያሳቀኝ ለቤተስቦችሽ በታም ክብር አለሽ አሳይተሽናል እናመስግናለን ቶንዴ ጎበዝ ተዋንያን ነው ጌት ፍቅር ሰላም ይስታችሁ🙏
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ 2 жыл бұрын
ቶንዴ እመብርሃንንን ዛሬ በሳቅ ነው ያፈረሰከኝ ሁሌም እንደዚ ስራ በናትህ 😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ፍርዬ የዋህኮ ነሽ 😆😆😆😆😆
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕራንክ ጎበዝ ቶንዴ ተሳክቶልሀል እውነት ሁለታችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ😘😘😘😍😍 በልጅ በፍቅር በበረከት የተሞላ ቤት ያድርግላችሁ be respect full🙏
@fetleworkfetene8636
@fetleworkfetene8636 2 жыл бұрын
እንደዚህ ስቄ አላውቅም በጣም ነው ለኛ ያላችሁን ክብር ያየነው ፍርዬ የኔ የቧህ የጥሩ ሰው ተምሳሌት እንወዳችኋለን
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
ፈጣሬ ኢንደነዝህ አይነት ተወዳጅ ጽናት የበዛበት ደስ ሚል ትዳር ያድለን።ፈጣሪ ያሰብነዉን ሁሉ ያሳካልን💞
@slenatatrsaw2969
@slenatatrsaw2969 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekditube9733
@mekditube9733 2 жыл бұрын
ውድየ ሰላምሽ ይብዛ እንዴት ነሽ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@slenatatrsaw2969 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@mekditube9733 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋው
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ያላት ክብር ለተመልካችም ለባሏም
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 2 жыл бұрын
ወላሂ ለአዚም አ ሳከኝ ቶንደ 💔😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ፍርዬ የኔ አሳቢ ለሰዉ ክብር አለሸ ወላሂ ጥሩነሸ የምር
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
ክክክክ እኔም ሳኩ
@sebelgod2596
@sebelgod2596 2 жыл бұрын
የኔፍቅር ትግስትሽ ቻይነትሽ ሁሌ ግርም ይለኛል አንች ትለያለሽ የኔ ቆንጆ ብርክ በይ ቶንዴ ደግሞ የሚገርም ሠው ነው ጭካኔው እንዲህ ስትሆን እያየህ ስትጨክንባት ትገርመኛለህ ጉደኛ ነህ ቶንዴ
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 2 жыл бұрын
እኛም በጣም እናመሰግናለን እንደምትወዱን አይተናል ፈጣሪ ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን ማሚቶዪም ሳሙልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰 እውነት ለናንተ ትልቅ አክብሮት አለን🙏 ትዳራችሁ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን የሚያስተምር ነው🥰🥰
@kokobetilhaun8549
@kokobetilhaun8549 2 жыл бұрын
ክብርን ያወቅሽ የተከበርሽ አክባሪ ፍርዬ!!!
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰወዳችሁ የኔ ምርጦች የቶዴ ፕራክ ገራሚ ነው 😂😂 አይይ ፍሬየ ሁሌም ታሳዚኛለሸ በሱ ፕራክ ❤😘 የምር የባባ ሞት ፍገግታዉ ፌቴ ላይ ድቅን ይልብኛል አብሮ እዴ ኖር ሰዉ😭
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም እዳችነኝ ሁሉ ነገር አስጠልቶኝ ነበር ፈገግ አደረጉኝ
@Madina-sx5ov
@Madina-sx5ov 2 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምርልሽ እናንተ ባታቁንም እኛ አውቀናቹ ክብር ስለሰጣቹም ከልብ እናመሰግናለን ቤታቹ በልጅ ይበሻበሽ ያረብ
@ethiovibe6248
@ethiovibe6248 2 жыл бұрын
ወይ ቶንዴ ሙድዋን ክንት ነው ያረከው 😂😂 የኔ እናት ስታሳዝን ከልብ ሰው ነች:: ደሞ ቡና ካልሆነ በሻይ ብቻ አይበቃም አይበቃም:: 😂😂😂😂 ሰዉ ደሞ ሚጠይቀው ያስቃል 😂😂😂
@merryken6216
@merryken6216 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የቶዴ ሲሬስ ሆና የሚመልሰው የፊሬ ትግስት በጣም ደስ ትላላችሁ
@almazethio4434
@almazethio4434 2 жыл бұрын
ቶደ መቸም ነፍስህ አይማርም በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 ፍርዬ ትግስትሽ 🥰🤣🤣🤣🤣 ወኔ ሆደ ቆሰለ 😂😂😂😂🤣🤣🤣
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ
@Ahadu21.
@Ahadu21. 2 жыл бұрын
ፍሬ የእውነት ልዩ ክብር ነው ያለሽ ለሰው ልጅ ፈጣሪ ክብሩን ያልብስሽ
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 2 жыл бұрын
እንደዚህ ስቄ አላውቅም ቶንዴ በጣም ጎበዝ ነህ ፊልም የመስራትም ችሎታ ያለህ ይመስላል ተሳክቶልሃል ፍሬ ሁሌ ስለምትሸወድ እባክህ ከተቻለ ሁሌም ፕራንክ አድርግልን 😀😀😀👍
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ ፍሬዬ ሰላማችው ይብዛ ናፍቃችውኝ ነበር ቶዴዬ ስታምሩ ፍሬ ሽቁጥቁጥ ናት!!
@እህተገብረኤል-ረ3ረ
@እህተገብረኤል-ረ3ረ 2 жыл бұрын
ፍርዬ እንዳከበርሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ ቶንዴን አንድ ቀን አንደሚሰሪለት እንጠብቃለን እኛ ግን ቶዴ አስቀድሞ ስለነገረን ፈታ ነው ያደረግሽን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
ምርጥ ፖረክ ከከከከከከከከከ ፍሬ ምርጥ እህተችን አላህ ልጅ ይስጣቹው
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 2 жыл бұрын
ቤታችሁ በፍሬ ይሙላ ፍሬዋ 😍
@TrueMekdesTesfa
@TrueMekdesTesfa 2 жыл бұрын
@Frie Dagi Family ዲጊዬ ቁጨት 😅ነርቯን ነው የቋጨኸው 😜 ፍሬዬ የእኔ እናት እኔ ግራ ይግባኝ:: የእኔ ጨዋ! ይመቻችሁ! Proud of you guys! በርቱልኝ! Much LOVE ❤️
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
ከቱቦሮች የምወዳቸው በጣም ነው የሚያሰቁት😂😂😂😍ተሳክቶልሃል😂
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
እኔ የሚመቹኝ እነዚህ ናቸክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@meditube4525 እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@mesasgeltew5150
@mesasgeltew5150 2 жыл бұрын
አረ በጣም ያዝናናከኝ እውነት ይሄኛው ፍራንክ ከሁሊም በጣም ፈን ያደረገኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ 2 жыл бұрын
ወይኔ ፍራክ መሆኑን እያወቅሁ እኔም አብሬያት ተናደድኩ ፍርዬ የኔ ቆጅ ላለሽ ክብር እናመሰግናለን
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰው የሚለውን አያጣም ሳትወልጂ ውለጂ ስትወልጂ ድገሚ ስትደግሚ አይበቃሽም. እባካችሁ አትስሙአቸው ሰዎች ሀሳብ መስጠት አያቆሙም መናገር ካልፈለጋችሁ አትናገሩ የሰው የግል ሚስጥር አለው አትፍሩ አልናገርም በሉ ቶንዶ ተሳክቶልሀል ቢወክልም አትፍራ ልክ ነህ ፍሬ የኔ ቆንጆ አትጨነቂ።
@ኪዳነምህረትእናቴናትሲከፋ
@ኪዳነምህረትእናቴናትሲከፋ 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ደስስ ነው የምትሉት ፍሬዬ ለተመልካች ያለሽ ክብር በጣም ደስስ ይላል አይይይ ቶወንዴ አንጨረጨርካት ተሳክቶልሀለል የመልስ ምቱን እንጠብቃለን ፍሬዬ
@heahheah7743
@heahheah7743 2 жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ውድ ለሰው ያለሽ ክብር እዳከበርሽን እግዚአብሔር ያክብርልን😘😘😘😘😘😘
@tube4784
@tube4784 2 жыл бұрын
ወየው ሆዴ ፈርሰ ማርያምን ይመቻችሁ ቶንዴ👍👍👍👍👍👍ፍርዬ የኔ የዋህ እርግብ ስወድሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
ሀይማኖት እነደማመር በቅንነት
@nourcell6226
@nourcell6226 2 жыл бұрын
ተወንድዬ ጎበዝ አክተር ነህ😁😁😁😁 ፍርዬ ትግስትሽን ወድጄልሻለው❤❤❤
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ተወዳጆቼ ወይኔ ቶንዴ የስራክን ይስጥክ😂😂😂😂 ፍርዬ ትግስትሽ የኔ ሆደ ቡቡ
@kidisttefera9176
@kidisttefera9176 2 жыл бұрын
በተሰቀለው እንደዛሬም ቶንዴ አስቀከኝ አታውቅም ተመቸኸኝ የምር በደንብ ነው የሰራከው ትችላለክ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይርዳቹ ውይ ፍርዬ ተበሳጠች የምር በርታ ተመቻቹኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ፍረዬ የኔ ንግስት ብየሻለሁ ስረአትሽ ለስው ያለሽ ክብረ ውድድድድ ነው ማደረግሽ አላህ ልጅም ይስጣችሁ ሽፍ ቶደ አልተቻልክም በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂ቀጣይ ቶደን ፕራክ አረጊልን ማሚቶ የት ሄዳ ነው
@zm3020
@zm3020 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 2 жыл бұрын
@@zm3020 እሽ
@zm3020
@zm3020 2 жыл бұрын
@@sdemssi1962 😍
@sebelgod2596
@sebelgod2596 2 жыл бұрын
ፍርየ ጨዋነትሽ ለሠው ያለሽ ክብር ይገርማል እግዚአብሔር ያክብርሽ ንፁህ ኢትዮጲያዊ በርቱ
@astertasew2332
@astertasew2332 2 жыл бұрын
ሼፍ ቶንዴ የዛሬው ፕራንክ አዝናንቶኛል በጣም አስቆኛል ፍሬ ለቤተሰብ ያላትን ክብር አደንቃለሁ ጀግና ነሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@sitihafnan3695
@sitihafnan3695 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የዋህ ካንቺ ትግስትን ተማርኩኝ ምርጥ ቤተሠቦች ሰው አክባሪዎች
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 жыл бұрын
ወይኔ ሞትኩ በሳቅ አዛጋኛ ምንላርግ አላለም 😂😂😂😂😂 ፍሬ የኛ ቅመም የሰዉ ክብር ያለሽ ቶዴ አንተ እኮ ፕራንክ አታርግ መብረቃዊ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 2 жыл бұрын
እረ ሼፍ ቶንዴ ሆዴን በሳቅ አዞረከኝ ፍርዬ የኔ የዋህ ስወድሺ ለተመልካች ክብር አለሺ አሳይታናለች እናመሰግናለን ዘና ፍታ እያደረጋችሆ ለሰዉ ክብር ሰላስተማራችሆን ዋው 🙏❤❤❤❤
@belayneshgedefaw3732
@belayneshgedefaw3732 2 жыл бұрын
ቶንዴ በሳቅ ገደልከኝ በጣም ነው ምታምሩ
@ኡሙሂክማነኝወሎየዋ
@ኡሙሂክማነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
የኡነት ፍርየ ቀናሁብሺ ትግስትሺ እኔ ለምንም ነገር አልታገስም ቶሎ ነው እምናደደው እማለቅሰው እኔ በሂወቴ ተእግስት ባለው ስው እቀናለሁ በጣም በጣም ነው እምወዳቺሁ ኑሩልኝ ማማየን ሳሙልኝ የልጀን መኩሸ
@ninitikinde7068
@ninitikinde7068 2 жыл бұрын
የእውነት እኔ በጣም ነው የምወዳች ግን ኮሜንት ፅፌ አለውቅም ዛሬ በጣም ነው የሳኩት ፍሪዬ የኔ እናት ትግስትሽ በጣም ነው የምወድሽ ቶንዴ ግን ዋ😂😂😂😂😂😂
@tiruworku7779
@tiruworku7779 2 жыл бұрын
ፍርየ በጣም ለሰው ያለሽን ክብር አሳይተሽናል እናመሰግንአለን።ቶንዴም ተሳክቶልሀል ፍቅር ያድላችሀሁ
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 2 жыл бұрын
የውስጥ ውበትሽን ፍንትው አድርገሽ አሳየሽን መልካም ስብእና ያለሽ ውብ ሴት ነሽ! ትዳራችሁን ሚጣዬንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@gezahegnshirbesa8328
@gezahegnshirbesa8328 2 жыл бұрын
መንታ መንታውን ይስጣቹ ደስ የሚል ፕራንክ ይመቻቹ
@ethiopia2043
@ethiopia2043 2 жыл бұрын
እኔን የማይገባኝ ነገር ለምንድን ነው ሰውን ለምን አትወልዱም መች ነው የምትወልዱት እያላችሁ የምጠይቁት??? እየቀለደ ባይሆንም ተናዶ ቢመልስም አይፈረድበትም
@askuema1260
@askuema1260 2 жыл бұрын
ለሁለታችሁም አክብሮት እጅ ነስቻለሁ ቶንዴም ፍሬም እኩል ነው የምትወዱን ፍቅራችሁን በእውነት ስለገለፃችሁ 🙏🙏🙏🙏😄😄😄😄😄
@mekdesali5297
@mekdesali5297 2 жыл бұрын
በጣም ታስቃላቹ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ።
@jefike6894
@jefike6894 2 жыл бұрын
እንዴት እንደወደድኩት ይሔን ፕራንክ ቶንዴ ይመችህ የምታመጣቸው ሀሳቦች በጣም ገራሚና አዝናኞች ናቸው ፍርዬ የኔ ቆንጆ ሰው አክባሪ ነሽ እኖዳችኋለን🥰
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ፍርየ ማር❤ ግልፅነትሽ ውበት አለው። ቶንዴ ፍርየን አታናዳት ዋልህ😁 "ሳይንሳዊ መግለጫ እንድትሰጥ አይደለም" በጣም ነው ያሳቅሽኝ ፍርዬ። ልበ ቆንጆ ነሽ ፍርዬ። እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም። ኡሁሁሁሁ።❤ በቃ አልሰራም ስትይ እንኩዋን መልካም ሴት መሆንሽ ይሰማል። እዚሁ እንዳወኩአት፣ ፍርዬ ግልፅ ናት፣ ደግና ርህሩህ ናት፣ እውነተኛ ናት፣ ደስተኛ ናት። እኔ ግን በደስታ እንባየን ጨረስኩ።🤣😂🤣😂🤣😂
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ የትወና ብቃቴን በ"Senior Co-Actor"ነት እንድገልጽ እድሉ ስለተሰጠኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። በመቀጥልም ወላጅ እናቴ Mami እና ወላጅ አባቴ Dadi...እያለ ይቀጥላል🤣🤣🤣ለማንኛው እኔ ግን ለዚህ ቤተሰብ ብቻ ነው እስከመጨረሻው ድረስ ረዥም ዩቱብ ቪድዮ የማየው ደስ ትላላችሁ። በባልትዳሮች መሃከል ያለው መከባበር እና መዋደድ፣ የልጃችሁ ስነ-ስርዓት እና ደስ የሚል ባህሪ ይሄንን ቻናል እንድወደው አድርጎኛል። እንደ ሴትም ብዙ ነገር ከፍሬ እየተማርኩ ነው You seem like a genuine and kind soul! በርቱ!
@enat1821
@enat1821 2 жыл бұрын
የኔ ውቦች ደስ ስትሉ ቶንዴ በጣም ተሳክቶልሀል ተባረኩ😘😘
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
ውዴ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ እንሁን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወይኔ ቶንዴ ግን 😀በቃ ተሳክቶልሃል መጀመሪያ ፍሬን ፕራንክ ላደርጋት ነው ባትል እንደምንቀየምህ ነበር 🥰 ፍርዬ በስማም ስወድሽ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር የሚገርም ነው ክፉ አይንካችሁ የኔ ዉቦች ይመቻችሁ ማሚቶን ሳሙልኝ የኔ ዱቡሽቡሽ ናፍቃኛለች 🥰🥰
@alemgebremeskelbza9356
@alemgebremeskelbza9356 2 жыл бұрын
Betam new megaremaw toda
@rodastewelde3758
@rodastewelde3758 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ,ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ,መጀመሪያ ኮመንት ሰጪ ነኘ ♥♥♥
@zm3020
@zm3020 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 10 ай бұрын
ውይ ፍርዬ እውነተኛ ሰው ለቤተሰብሽ ያለሽን ክብር አስመስክረሻል ያንቺ ቤተሰብ /viwer መሆኔን ወደድኩት ❤ቶንዴ ሁሌ በፕራንክ አንደኛ በጣም ምርጦች እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@ጥሩዬyoutube-q5o
@ጥሩዬyoutube-q5o 2 жыл бұрын
ቶዴ በጠም ነው የተማቸከው ምርጥ ተዋናይ ዋዊዊዊዊ ደናም ነው የተዝናነውት.
@almasa2668
@almasa2668 2 жыл бұрын
አቦ ይመቸሸ እማየ ሰውድሸ። ጥሩ ትምረት ተማረንበት የምረ። ፈጣራ ቀራ ዘመናቸውን ይባረከላቸው አሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏ፈትህ። ለምታረዱ ውጉኑቻቸን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራቸን ሰላም ያረግልን
@butube2411
@butube2411 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጠሽ ፍሪ ለኛ ተልቅ ክብር አለ እናመሰግናለን💖
@betslot9715
@betslot9715 2 жыл бұрын
ፍሬ ትህግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ስወድሽ እኮ ቴንዴ ቀላል አላዝናከኝም እግዛብሔር ፍቅራቹሁን ይጨምርባቹ ተባረኩ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ሰው ለተመልካች ክብር ዕሰለ ላት ነው እንደዚህ ምትጨነቀው የኔ ማር😁😁😁😁😁😁❤🌺
@zm3020
@zm3020 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@hewanb8118
@hewanb8118 Жыл бұрын
እውነቱን ነው እኮ የኔ ውድ አስፈላጊ ነገር አይደለም የሚጠቅምና የማይጠቅም ነገር ለይቶ መጠየቅ አለባቸው ፍርዬ አንቺ እኮ መናደድ የለብሽም የኔ ፍቅር
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
የኔ አልቃሻ ፍርዬ አትንዳደጂ አንድ ቀን ተባብረን ሼፍ ቶንዴን እናስለቅሰዋለን😁 ፍሬ ነይ በfb ቶንዴ ግን ይቅርታ አድርግልኝ🙏ክክክክክክ ይቅር ብለናል የኔ ዉቦች ስወዳችሁ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 2 жыл бұрын
አይ ፍርዬ የኔ መልካም ሴት የኔ አስተዋይ አይ ቶንዴ ነፍስህ አይማርም እወዳችሀለሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@bekandawit6471
@bekandawit6471 2 жыл бұрын
ለመናደድ ያለሽ ፍጥነት ፍሬ አትናደጂ ፈጣሪ ጤነኛ የተባረከ ደስታቹን እጥፍ የሚያረግ ወንድ ልጅ ይስጣቹ ተባረኩ
@seniamohammed6305
@seniamohammed6305 2 жыл бұрын
ፍርዬ እውነት በጣም አዝናንተሽናል ደግሞ የራሴ ባህሪ በአንቺ ውስጥ እንዳየው አድርገሽኛል በጣም በጣም እውዳችዋለሁ
@Mohamed-xi9gy
@Mohamed-xi9gy 2 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂የማዳም ቅመሞችኮ ወረደበነኮ
@እሙአኗር
@እሙአኗር 2 жыл бұрын
ፍሬዋ ወላሂ ለሰዉ ያለሽ ክብር ይለያል ሳላደቅሽ አላልፍም ለተመልካች የለሽን ከበሬታ ያሳያል ክፉ አይካችሁ ካሰ ተወልደ ተሳክቶልሀል ታዉ አታናዳት ፍርየን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ኢንሻአላህ ፈጣሪ ይሰጣችኋል እሱ በፈቀደ ሰአት አብሹሩ 😍😍🙏 በጣም ያሳቀኝ ቤቱን ስንት ገዛችሁት የሚለዉ ጥያቄ ላይ የሳካት ሳቅ ብራክ መሆኑን ስለምታቅ 😂 😂 ሻይ ላጣልህ አላለችም 😂
@meazachufa5642
@meazachufa5642 2 жыл бұрын
ፍርዬ እሱ ከኛ ጋር ተጋግሮዋል እኛ ፍቅደናል 😁
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 2 жыл бұрын
ደሥ የሚል አቃጣይ ባል አለሽ ፍርዬ ቻይው ፈታ አረጋችሁኝ የምር ግን አታናዳት ባልየው ያለእድሜዋአ ታረጅብኮለች
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
ዩቲውብን እናተ ብቻ ሰሩበት ሰረአት ያላቸው ልጆች ኑሩልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
መድ እነደማመር በቅንነት
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
በጣም ለዛቸው
@jemilakedir4569
@jemilakedir4569 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ኧረ ቶንዴ በሳቅ ሞትኩ በተለይ ስታዛጋ ፍሬ ትዕግስቱን ይስጥሽ 😂😂😂🥰🥰🥰
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ🤣🤣🤣 አይ ቶንዴ🤔እንኳን ፍሬ እኔ እራሴ ቅጥል አልኩ 😂😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ሰላም ፎንቃየ
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ወዬ ውዴ እንዴት ነሽልኝ
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 2 жыл бұрын
ፍሬ ምንነክቶሽ ነው 22 አከባቢ አንዲት ሴት ፀጉራን አስተክላ ከ20 ቀን በኋላ ሞታለች ሪሲኪ ነው ሆስፒታሉ ሲጠየቅ በበሽታነው አሰብለው ነው የታለፈው ገንዘብ የማይሰራው የለ ታቂያለሽ እንዲሁ ለልጅሽ ይኑርልሽ ቶዴ ሀርድነው ጥንቃቄ ብታደርጉ መልካም ነው!
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ተዎልዴ አዝግ ፍርዬ ተናዳጅ ነች ለተመልካቾችሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል❤ ውይ ተወልዴ አናዳጅ ነክ ፍሬ ተናዴጅ😂 ፍርይዬ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂 ቀላል ተሳክቶልካል😂😂😂😂
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ያሳቀኝ ፓርት ቶንዴ ሲያዛጋ ነው ወይስ ሲንጠራራ ነው የሚባለው። ከዛ በተረፈ ፍርዬ ቆንጆ በጣም አሳዘነኝኝ። የዋህ እንደሆነች ታስታውቃለች። በተረፈ በርቱ።
@MaybarAcademy3526
@MaybarAcademy3526 2 жыл бұрын
መልካም ሴት ሁልግዜም መልካም ነች
@raham_2005
@raham_2005 Жыл бұрын
Sah
@raham_2005
@raham_2005 Жыл бұрын
Allah kamalkamoch yadergan انشاء اللہ
@Mimi-pm4vp
@Mimi-pm4vp 2 жыл бұрын
እንደ ዛሬም አልሳቅኩም ፍርዬ ትእግስትሽን እድንቄአለሁ። ይሄ ቪድዬ መቼስ አንደኛ ነው ቶንዴም ተዋቶልሀል አክተር መሆንም ትችላለህ በጣም አሪፍ ቪድዬ ነው በጣም ነው ያሳቃችሁኝ። የጸጉር ተከላውን ግን አልስማማም ወደፊት የሚያመጣው አይታወቅም። ከአክብሮት ጋር
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 2 жыл бұрын
ወይኔ ቶዴ ዛሬ ሆዴን አቆሰልከው በሳቅ ፍርዬ የኔ የዋህ
@_Elroi_
@_Elroi_ 2 жыл бұрын
አይ ፍርዬ አሳዘንሺኝ! አንቺም ልክ ነሽ ለቤተሰቦቺሽ ያለሺን ክብር አደንቃለሁ ግን በአንዳንድ ነገሮች በቶንዴ ሃሳብ እስማማለሁ አንዳንድ ነገሮች የግል ጉዳይ ናቸው በተለይ ልጅ ከእግዚአብሄር ነው
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፕራንክ ነው። 😁😁😁 አለቀሰች። 😁😁😁😁😁
@medina.myoutube
@medina.myoutube 2 жыл бұрын
ፕራካቸው ሁሉ በጣም ነው የሜያስቀው ክክክክክክ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
@medina.m youtube አዎ አስደናቂ ጥንዶች 😁😁
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ትክክለኛ ማንነታችሁን በአካል ስለማውቅ ነው መሰለኝ ኘራንካችሁ እራሱ የእውነት ኑሮአችሁ እየመሰለኝ ኢንጆይ እያረኩ ነው ማያችሁ።
@askuema1260
@askuema1260 2 жыл бұрын
4×1😄😄😄😄😄 ወይኔ ትንዴ በሳቅ ገደልከን እኮ ፍሬ ተገኝተሻል ጭጭጭጭጭጭጭ ውይ ለማንኛውም ❤ ደግሞ ፀጉርህን እንዳታስተክል አደራ ይሄ ነው የሚያምርብህ love you ❤❤❤
@asterbogalle1143
@asterbogalle1143 2 жыл бұрын
ተሳክቶልሀል👍🏻ፍርዬ አሳዘንሽኝ እወዳችሆለሁ♥️♥️♥️
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 2 жыл бұрын
ወይኔ ቶዴ በፕራክ አስመስለህ የልብህን ተናገርክ ፍርዬ የኔ የዋህ ለኛ ያለሸን ክብር አይቻለሁ ተባረኪ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
እረረረ የቀልዱን ነው በጣም መልካም ሰው ነው
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
ተሳክቶልሀን ሼፍ ቶንዴ ፍርዬ ፍቅር አንጨረጨረሽ እኔ እየሳኩ ነው የጨረስኩት ሰው አክባሪነትሽን አየንበት የኔ ቆንጆ ብድሩን ያገኛታል ተዘጋጂ ፣💪💪
@nebyattafere9800
@nebyattafere9800 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ምትሉኝ እግዚአብሔር እድሜጤናይስጣችሁ
@Ayu_tube
@Ayu_tube 2 жыл бұрын
ወይኔ ቶንዴ እንደት እንዳሳከኝ 😀ፍርዬ በጣም ደስ ይላል ሰው አክባሪነትሽ አይቀይርብሽ እህቴ
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 118 МЛН
ፍሬ ሰክራ ቤተሰቡን በጠበጠች
21:50
Frie Dagi Family
Рет қаралды 173 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН