#Mamusha_Fenta

  Рет қаралды 32,229

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@hanamarew
@hanamarew Ай бұрын
ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ የእግዚአብሔር ሰው ዶር ማሙሻ። ቲጂየ እንኩዋን ደገምሽልን። ተባረኪ። ይሄን ሰሞን ትንሽ አሞታልና ሁላችንም እንፀልይለት። በጣምምምም ከሚያስፈልጉን ጥቂትትት የእግዚአብሔር ሰዎች መካከል አንዱ ዶር ማሙሻ ነው። ጌታ ሆይ እባክህ ወንድማችንን ፈፅመህ ፈውስልን።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Ай бұрын
Ewinet new ... Betam yemisasalet wendim new....! Let us pray for him!
@HaimanotFeyissa
@HaimanotFeyissa Ай бұрын
Amennn❤❤❤
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Ай бұрын
Amen Amen Geta hoy marelen.
@addisdemeke1990
@addisdemeke1990 Ай бұрын
እውነት ነው ከጥቂቶቹ አንዱ ነው። እግዚአብሔር እንዲፈውሰው እንፀልያለን
@babyeshetu1965
@babyeshetu1965 Ай бұрын
አራዳው ማሙሻ አድናቅወቾ ህ ምን አሉክ
@SamsonMulug
@SamsonMulug Ай бұрын
Dr mamusha ስላንተ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ .... ክርስቶስን በአንተ ውስጥ አያለሁ
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ የዘመኔ ምርጥ አገልጋይ ❤❤❤ የወንጌል አርበኛ
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ የእውነት የክርስቶስ እንደራሴ ነህ ዘመን ይባረክ!!!😊😇
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ ከእግዚአብሔር ዘንድ ለቤተክርስቲያን የሰጠህ ምርጥ ስጦታችን ነህ ባንተ አገልግሎት ጌታ መገበን : አጽናናን : ገሰጸን : ጠገነን : አበረታን : ገነባን ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!
@raheltellela4037
@raheltellela4037 Ай бұрын
ቲጂ ተባረኪልን ቢናገር ቢያስተምር የማይሰለች የቤተክርስቲያን እንቁ ዘመንህ የለመለመ ይሁን ተባረክልን
@GediyonDaniel-yr5ir
@GediyonDaniel-yr5ir Ай бұрын
እኔንም አስለቀሳችሁኝ የልቤን ርሃብ ቀስቅሳችሁ 😢 ዶ/ዬ ያንተን ትምህርት እየፈለኩ ነው የምሰማ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@getachewkebede-dd4rr
@getachewkebede-dd4rr Ай бұрын
ዶ/ር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን ክፉ አይንካህ ጌታ በነገር ሁሉ በብዙ ጤናና መከናወን መንገድህን ያቅናው አንተ በረከታችን ነህ።❤
@BirtukanBekele-uf3mf
@BirtukanBekele-uf3mf Ай бұрын
It's just the cry of my heart. You explained it. God bless you Dr. Mamusha.
@ሁሉንእንደግዜው
@ሁሉንእንደግዜው Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ የትውልዱ ረሀብ የተረዳህ ነህ የጌታ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ሁሌ ብንሰማህ ህወታችን ተስፍ ትሞላለች ተባረክ ❤
@batrileta5214
@batrileta5214 Ай бұрын
እውነት ነው!፣እግዚአብሔር በማስተዋል ይባርከን!፣ተባረክ ዶክተር ማሙሻ!፣ተባረኪ!፣Tiji""(ቲጂ
@abebabekele2935
@abebabekele2935 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ በጤና ተባረክ❤
@የክርስቶስአምባሳደር
@የክርስቶስአምባሳደር Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በጣም ነው ምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰
@samuelmengesha314
@samuelmengesha314 Ай бұрын
Dr mamusha ስላንተ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ.....zemenih yibarek tebarek
@danasegamo536
@danasegamo536 Ай бұрын
እውነት ኢየሱስ ነው።ኢየሱስን በአማኙ ልብ እንዲሳልና በኢየሱስ ሕይወት ሙላት (በመንፈስ ቅዱስ ሙላት) በመታደስ ሕይወትን ኢየሱስ ክርስቶስን በመምሰል ሁልጊዜ መመላለስ ምንም ሌላ አማራጭ የሚያስፈልግ ጉዳይ አይደለም። የአንድ ቤተክርቲን የአካሏ ብልት ድርሻ ክርስቶስን ማሳየትና ማሳየት።ወንድሜ ማሙሻና እህቴ ትዕግስት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@MartaGezaheg
@MartaGezaheg Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሽ በጣም እንወድሀለን ተባረክ ❤❤
@sinte3208
@sinte3208 Ай бұрын
ፕሮቴስታት አይደለሁም, አንተን መስማት ግን አልጠግብም እግዚአብሄር ይባርክህ እንዲ አይነት የበሰለ ለትውልድ የሚጠቅም ሰው እግዚአብሄር ያብዛልን
@DegefeGirma-i3l
@DegefeGirma-i3l 15 күн бұрын
ዶክቶር መሙሽ በእውነት ለእኔ የዝህ ዘመን ሐዋርያ ጳውሎስ ነህ ወደሐለው በጠም በጠም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይበርክህ❤❤❤❤
@helinakebede3473
@helinakebede3473 Ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ አይነት የጌታ ልብ የሚያርፍበት አገልጋዮችን ስለምታቀርቢ ተባረኪ❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Ай бұрын
I wish long live dear dr. Mamusha... And I thank God about you brother!
@eyerusbb
@eyerusbb Ай бұрын
God bless you both!! Thank you Dr. Mamusha for sharing your deepest thoughts! Really appreciate
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Ай бұрын
እውነት ነው ጌታ ይድረስልን 🙏🙏
@rachelassefa662
@rachelassefa662 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽህ ዶክተር ማሙሻ የእግዚአብሔር ቅናት ያላቸውን ያብዛልን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Tabareke
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@SamayawiHasab.ሰማያዊሃሳብ
@SamayawiHasab.ሰማያዊሃሳብ Ай бұрын
Worth watching; thank you, Dr.Mamusha. God bless you!!
@DanielBayou-i3q
@DanielBayou-i3q Ай бұрын
Thank you! It’s truly one of a kind! What we see now is very scary!! However, evil will not prevail!!!
@SimretFikadu-ce2vg
@SimretFikadu-ce2vg Ай бұрын
ትዝ ይለኛል ከዛሬ 15 በፊት የመን እያለሁ ትምህርቶቻቸውንና ስብከታቸው ከምሰማ አገልጋዮች አንዱ ዶክተር ማሙሻ ነበር በጣም በሱ እግዚአብሔር ባስቀመጠው ተጠቅሜለሁም እደነቃለሁም በዘመናችን ስለ ቤተክርስቲያን ግድ ከሚላቸውና ከሚሞግቱ በጣም ጥቂት አገልጋዮች ዋነኛው ነው ጌታ ዘመንህን ቤትህን ይባርክ ። ፍቃዱ
@esraeleyasu-qu1gs
@esraeleyasu-qu1gs Ай бұрын
I love ❤️ so much b/c u believe and act as Bible said.stay blessed
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow Ай бұрын
May God give us wisdom, knowledge, and love in order to serve as genuine soldiers of Christ! May the. Almighty God have mercy on us for our wrong doings! May God bless you both with more Grace! ጆሮ ያለው ይስማ. አሁንም እግዚአብሔር በወንድሞች ተጠቅሞ ተመለሱ እያለን ነው እንመለስ! ከእውነት ጋር እንቁም ትውልድን የምንሸከምበት ፅጋ ለሁላችን ይስጠን! ማሙሻዪ እግዚአብሔር ፍቃዱን ባንተ እንዲፈፅም የዘወትር ፅሎቴ ነው!
@rahelsime7744
@rahelsime7744 Ай бұрын
Ewnet new 😭😭 Dr mamushaye tebarek
@ghidaymisgna1544
@ghidaymisgna1544 Ай бұрын
Thank and May God bless you for the msg. I love it because that is the truth. Again more blessings!
@hiwotdinku9171
@hiwotdinku9171 Ай бұрын
Dr Mamusha, always inspires me with his passion and dedication to preach the Gospel and show Jesus in every possible way! So humble omg 😭😭This message touched me 😭😭 May the Lord help all of us to live according to his will and serve him with grace!! Long live Dr. Mamusha!!
@bethlehemtameru5920
@bethlehemtameru5920 Ай бұрын
Powerful word. Keep up. Its all about Jesus.
@pastorsolomonseyoum2328
@pastorsolomonseyoum2328 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ !!
@endunahi4546
@endunahi4546 Ай бұрын
The voice in the wilderness
@FikerteYiz
@FikerteYiz Ай бұрын
ማሙሻዬ ወድ ወንድም ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤
@michaelseyoum9095
@michaelseyoum9095 Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ እና እህቴ ቲጂ በጣም አመሰግናለሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ፡እኔ አሁን ለጊዜው በአባቴ ቤት አይደለሁም ግን ቢያንስ ከቃሉ እንዳልርቅ ብዬ ቤተክርስቲያን እየሄድኩ ነበር ሆኖም በአባቴ ስም የተከፈቱ በተግባር ግን የንግድ፣የውሸት ፤የብልግና እና የቲያትር ቤቶች ናቸውና የእናንተ አይነት የጌታ እውነት የገባው ስለህዝቡ መዳን ስትሉ መስዋዕትነት ከፍላችሁ ቤተክርስቲያንን እንድታድኑ በጌታ ስም እጠይቃለሁ ።
@AynalemEjigu-y1y
@AynalemEjigu-y1y Ай бұрын
እባካቹ የጌታ ልጆች እንደነዚህ አይነት አገልጋዮችን ምክር መስማት ለኛ ትልቅ እድል ነዉ እናስተዉልልልልል
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 Ай бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስን ምክር አይበልጥም
@rosemare8314
@rosemare8314 Ай бұрын
Ewent new geta yedirselen! Dr. Geta yebarkh ❤
@sofiamengisteab6644
@sofiamengisteab6644 Ай бұрын
I pray thatGod will bless you and keeping you showing you with his love grace each day
@SolomonSamuel-o7q
@SolomonSamuel-o7q Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@mememalase-wk8kv
@mememalase-wk8kv Ай бұрын
Thank you so much Dr ❤
@adanecento2805
@adanecento2805 Ай бұрын
God bless you Dr. it’s very touching message. It’s true 😢!
@최순덕-s3p
@최순덕-s3p Ай бұрын
ወንድሜ ማሙሻ የልቤን ተናገርክ በእውነት በእውነት ዘመነንህ ይባረክ ::በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ተሸፈን አወድሃለሁ::
@NigusseEshtu
@NigusseEshtu Ай бұрын
አንቺ እሕታችን በጣም ጥሩ ነው ይሔው ነገሩ ከብዶኝ ሁሉ ቦታ አንድ አይነት ሆነ ምን ይሻላል እሰኪ መዝሙር ልላክልሸ እንዴት ልላክልሸ ንገሪኝ ጠቁሚኝ
@godisgood2672
@godisgood2672 Ай бұрын
ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@kidistabebe7390
@kidistabebe7390 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረን🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ለቤተ ክርሰትያን ያለህ ፍቅር ምን ያህል ከፍተኛ እንደ ሆነህ ከእውነተኛ የትምህርት አሰተምሮ ለመረዳታ ችያለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያብዛልህ I hope we will see you soon !!! ተባረኪ ውዷ እህታችን ቲጂ ❤
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ Ай бұрын
ብልፅግናሥ እንዴት ታዮታላችሁ ይሁንልሀል ይሣካልሀል ጌታ ሣይል እንዲህ አለ ይገርማል የብልፅግና ወጌል።
@ghidaymisgna1544
@ghidaymisgna1544 Ай бұрын
You right, I am so worried too, what you said about the generation.
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES Ай бұрын
Well put, Bless you Dr. Mamusha and TG
@RLX9_Edit
@RLX9_Edit Ай бұрын
Thank you for sharing again Tijiye
@SISAYTewolde-e3g
@SISAYTewolde-e3g Ай бұрын
ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን።አደራ በመድረካችን አንቸ ብቻ ክበር !!
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 Ай бұрын
For a start let’s feed the poor and the hungry, we have so many churches around us but no compassion for the poor people around us, wake up CHURCH!!!!
@negussuashene2448
@negussuashene2448 Ай бұрын
እውነት ነው፣ ሰለዚህ ምን እናድርግ ?
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ። በውጪ ገጽታ መማረክ እ ህ ህ ህ ኢየሱስ የሌለበት ማንንም አያቆምም። በጩኸት ፣ በጭብጨባና ጠብ የሚል በሌለበት ኡኡታ _ _ _ዋናው(ኢየሱስ) ተሸፍኗል ። መመለስ ይሁንልን ።
@roberatube_6922
@roberatube_6922 Ай бұрын
የዶ/ር ማሙሽ ብዙ video & speech ሰምቻለው፣ እንዲህ ለትውልድ የሚጨነቅ ብዙም ሰው ስለሌ፣ እኔ ደግሞ ለእሱ እጨነቃለው😰😰 ልቤን ከነኩት ውስጥ "ወጣቱ Mobile ቤ/ያን ውስጥ" ይጠቀማል...ምክንያቱም ወጣቱና ቤ/ያን ተራርቋል😰😰😰😰😭😭😭 ጌታ ሆይ አስበን❤❤❤❤
@MerafMesfin-k4i
@MerafMesfin-k4i Ай бұрын
Geta zemenhin yebarekehi eyesus yadenal degemo yetamenale sew yadergale
@tilahunairgano7360
@tilahunairgano7360 Ай бұрын
Geta yebarekachew
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Ай бұрын
❤❤❤ ይህ እውነታውን ያለቀቀው ሃቅ ሆኖ እያለ ሊመጣ ያለው ይመጣ ዘንድ ሊሆንም ያለው ይሆን ዘንድ እየሆነም እያየነው እየሰማነውም ነውም ግን እንደ አንድ መንፈሳዊው ሰው ይህ ሁሉ ግድ ሊለንና ያሳስበንም የሚኖርብን ትልቁ ጉዳያችን ሊሆን ይገባዋል.እያልኩኝ እኔ እዚህ ጀርመን ሃገር ላይ የጎልማሳ እድሜዬ ላይ ሆኜ የመጣሁኝ ጌታም ያገኘኝ በፍቅር እጁ የተቀበለኝ የሆንኩ ብሆንም በይበዛልም አናሳውም መልኩ ለሚቀጥለውስ ትውልድ በሚነሳበት አሳሳቢ ጥያቄዎች ዙሪያዎች ትውልድን ለመታደግ ለማትረፍ ሲባል የራስን የተገለጠውን እና የተሰወረውን ፍላጎቶቻችን እንጂ ግድ ብሎን መሰዋእት እውነቱን ላይ ተጋፍጠን ለመስራት ሆኖ መገኘትን አንፈልገውም በጉዳዩ ላይ የውስጥ ልቤን የሚያሳዝኑ ሰው እንዴት እንደዚህ የሚል መልስና ጥቅሶች ስለደረሱኝ እንደ እግዚአብሔር ሰው ት ፡ ዕን 3 : 16 ዝም ብዬ እጠብቃለሁኝ ተባረኩልኝ። ❤❤❤ 1 ቆሮ 2 : 1 - 16 ቁ፦15
@azalechhaile5008
@azalechhaile5008 Ай бұрын
እስቲ ዝም እንበል ፣ በጣም ልክ ነው ጮኸን ጮኸን ምንም አላተረፍንም ይባሱን ፉጨት ፣ ጩኸት እየተባልን እየወረድን መጣን ጌታ የሌለበት ።
@ashujajura
@ashujajura Ай бұрын
ተባረኩ!🙏
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 Ай бұрын
God bless you❤
@TadelechMeshesha
@TadelechMeshesha Ай бұрын
በትውልድ መፍረድ ትተን ለትውልድ መማለዱ ነው የሚሻለን ቤክርስቲያን ያለትውልድ ኦና ናት ከዚህ የኢትዮጲያን ቤተክርስቲያን አግዚአብሔር ያድን!!!እግዚአብሔርን የሚወድና የሚፈራ ትውልድ ይሰጠን!የመጡትን በአገባብ መያዝና ማሳደግ ለእረኞችና ለመጋቢዎች እንዲሁም ለምዕመኑ ሁሉ አቅም ይሰጠን!!!!
@ErbkaErbka-s2m
@ErbkaErbka-s2m Ай бұрын
Geta yibakachu setgahibalachu❤❤❤❤😢😢😢😢
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
ተባረኩ::
@SARAGugsa-i9z
@SARAGugsa-i9z Ай бұрын
እውነት ነውካላጨበጨብክ ካላበድክ ዝምከለመንፈስ እንዳለብህያደርጉሃል
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 Ай бұрын
spritual ግልሙትና ...
@mercyz6252
@mercyz6252 Ай бұрын
Yes agree, so what can we do then? As a nation we need wisdom how to do things Only criticize doesn’t build as well. People will go to hear positive things because we are hungry for happiness and approval, we need answers for our soul. People should be dependent on the pastors preaching But how can we learn to find God for myself. Prayer need to be normalized! But how?
@esraeleyasu-qu1gs
@esraeleyasu-qu1gs Ай бұрын
U got it from what he talk
@yosephW3993
@yosephW3993 Ай бұрын
I think the full vedio will answer your question
@mercyz6252
@mercyz6252 Ай бұрын
@@yosephW3993 okay, I will do that Thanks!
@PUBG亗CRIME
@PUBG亗CRIME Ай бұрын
አረ የታህድሶ ዘመን ይሁንልን
@lemlemmebrahtu2110
@lemlemmebrahtu2110 Ай бұрын
❤❤❤❤
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj Ай бұрын
Sew ewnet new ye mifelegew
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 Ай бұрын
👏👏👏👏😢😢😢💔💔👏👏👏👏
@SeblewongelAdeme
@SeblewongelAdeme Ай бұрын
Eski ZEME ENEBEL wedgewalhu bettekekle
@TigistTafese-sy8qi
@TigistTafese-sy8qi Ай бұрын
Gata hoy fewisilin betam yasifeligenal ante tawikaleh
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m Ай бұрын
Tekle new ante Yegzabher sew zemnhe yebrke tegstyem zemnshe yebrke Geta yesben Kewdrt endwdken aynatenen yebralne mulu.
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 Ай бұрын
እሞጽ 8: 11
@Addis-d3z
@Addis-d3z Ай бұрын
የጥንቱን ሀይማኖት ስጠኝ (2) ይህ ብቻ ይበቃኛል መልካም ነበር ለአስራ ሁለቱ (2) ይህ ብቻ ይበቃኛል
@AyalewDesta-zt6vs
@AyalewDesta-zt6vs Ай бұрын
Ere uuuuuuuu Geta hoy gira gebagn iko
@LinaLina-e9e
@LinaLina-e9e Ай бұрын
reformation yasfeligal!!!!, hulem tedegagimo sew wengel mesmat alebet, sewin wede nisiha yemimeraw beshitegna mehonu tengrot medihanitum wongelu bicha endehone sisema bicha new mifewesew.
@TigistAlmayo
@TigistAlmayo Ай бұрын
Melekam ye haunawu higi ke ulu gare tesemamitachu awutu
@bereketmengesha-x7m
@bereketmengesha-x7m Ай бұрын
Ahun zemen truneew ysbilal ende inante sew iyale ngr gin ketay church trekab twulid enjaaa yasegal
@selamabraham4846
@selamabraham4846 Ай бұрын
ጰንጤ ገና ያለቅሣል በዚ ከቀጠለ ሠሞኑን ቸርች የሚሄድ ልጆች በፓስተሮች እየተደፈሩ እንደሆነ እንዲሁም ከውጪ በመጡ ፓስተሮች ያገራችን ፓስተሮች ውስጥ ለውስጥ እየተደፈሩ መሆኑን አንድ ፓስተር ወተው ተናግራል
@romeltadese6728
@romeltadese6728 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@enathagertube4619
@enathagertube4619 Ай бұрын
ድሮውንስ ወደቀደመው ተመለሱ ክርስቶስ አይሻሻልም ድሮም አሁንም ያው ነው ብላ ኦርቶዶክስ ጥብቅ ክርስትናን ለማስረፅ ስንት መጥረቢያ ሲወርድባት እናንተም ስትሰድቧት ይህው እዚህ ደረስን መጪው የከፋ ነው የአለም ክርስትያን ይዘጋጅ
@temnsera3152
@temnsera3152 Ай бұрын
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 Ай бұрын
ማምሽ ስሙን ይቀይር፤ በዚሕ ሁሉ ውድቀት ፍሬውን የከበውን ሰው ምን ትጠይቂዋለሽ? መንፈስ ቅዱስን የመጋፋት ዋና ሰራተኛ ነበር! የሕውሐት ዋና ሰባኪ፤ ከምርጫ በፊት ለኢሕአዴግ ሕዝብ አስገዥ ያው አሁን የካውንስል አዋላጅ!
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede Ай бұрын
ቀባጣሪ
@danielhailu4365
@danielhailu4365 Ай бұрын
ብለን ነበር kzbin.info/www/bejne/omiwiKZjm7-lhNUfeature=shared
@mercyz6252
@mercyz6252 Ай бұрын
Yes agree, so what can we do then? As a nation we need wisdom how to do things Only criticize doesn’t build as well. People will go to hear positive things because we are hungry for happiness and approval, we need answers for our soul. People should be dependent on the pastors preaching But how can we learn to find God for myself. Prayer need to be normalized! But how?
@sehaity6492
@sehaity6492 Ай бұрын
5፡05 is z answer,open ur eyes
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Dr. Mamusha fenta "ኢየሱስን መከተል!" /ስብከት 2025
26:27
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 9 М.
ሶፊያ ሽባባው ጉዷ ተጋለጠ ~ ቢኒያም ሽታየ ( ፍቅረ ኢየሱስ )
3:21:16
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 35 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41