ፕሮፖዝ አድርጌ ነበር !! ዘመድ ሆና ተገኘች !!

  Рет қаралды 207,947

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 780
@alisemir2527
@alisemir2527 Ай бұрын
የትልቅ ሰው ልጅ እንዲህ አስተዋይና መልካም ሆኖ ማየት ደስ ይላል። አባትሕ የተከበሩ አቶ አቤሴሎም (ነፍሰ ሄር) እጅግ መልካም ሰው ነው ነበሩ።አንተም የሳቸውን ፈለግ ተከትለኽ ጠንካራና የታረምክ ልጅ ሆነህ በመገኘትሕ ልትመሰገን ይገባሃል። ያዝልቅልህ ታዲያ። ወይዘሮ አምለሰት በጣም እናመሰግናለን።
@abmo321
@abmo321 Ай бұрын
Gash Abesolom tiliq sew
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity Ай бұрын
@@alisemir2527 ነፍስ ኄር ወይስ ነፍስ ሄር ?
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # አብሞ ፫፻፳፩ ​@@abmo321
@medrekmengistu-o7j
@medrekmengistu-o7j Ай бұрын
ነፃነትህ ግልፅነትህ የዋህነትም ደስይላል እግዚአብሔር አምላክ በትዳር ልጅ ይባርክህ ለሀገር ለወገን የምትሠራ ያድርግህ" You are still too young."
@HopTube-ck8ow
@HopTube-ck8ow Ай бұрын
you may be pic him
@HopTube-ck8ow
@HopTube-ck8ow Ай бұрын
you may be pic him
@mekdimule
@mekdimule Ай бұрын
ይችን ወርቅ ሴት የምትወዱ የት አላችህ ❤ የምጣመጭልን እግዶችሽ የሚያስተምሩ ናቸው እናመሰግናለን 😊🎉
@tesfahunkassawu7398
@tesfahunkassawu7398 Ай бұрын
ጅምርሽ ይመሠገናል!!!አንዳንድ ጊዜ ለቤተሠብ የእሚሠጥ በረከት ቢኖርም ይሕ ልጅ ለሁሉም ሠው ምሣሌ የእሚሆን እንደወርቅ በእሣት ነጥሮ የወጣ ድንቅ ሰው ነው !!!!!!
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Ай бұрын
ዋው ባቢ ሳምሶን ዳቦ የልጅነት ትዝታችን ነው ሰላስታወስከን በጣም ደስ ይላል. አባትህ አቶ አቤሴሎም የአጎቴ አባባ ርእሶም ጓደኛ ነበሩ በጣም አስታውሳለሁ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን የማር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 Ай бұрын
አንተን ያገኘች ሴት ታድላ እግዚአቤር የተረጋጋችሁን የኔ ጌታ የአንተን አይምሮ የምታዳምጥ ብቻ ከእግዚአቤር የተሠጠች ልብህ የሚያርፍባት አሳብህን የምታሳካ ይስጥህ
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
የደጉ የታዋቂው የተከበሩት የአቶ አቤሴሎም ይህደጎ ልጅ ተባረክልን
@kulegetahungetahun5395
@kulegetahungetahun5395 Ай бұрын
@@destakeremela5137 ደምሪኝ ውዴ
@hateallofthem-h5i
@hateallofthem-h5i Ай бұрын
ድሮም የትግሬ ጥሩ ሰው የለም አርባ ጅብ ቂጥህ ውስጥ ይግባ
@AyeleBeru
@AyeleBeru Ай бұрын
እጭ. ጆንታ ናችው እኮ ???
@GeteTeka-z7e
@GeteTeka-z7e Ай бұрын
ካንተ እሱና የተከበሩ አባቱ ለእዚች ሀገር በቡዙ በቡዙ ጠቅመዋል ኮሚንት መስጠት ግዴታ አይደለም ካልተመቸክ አትፃፍ።​@@AyeleBeru
@workitua1733
@workitua1733 Ай бұрын
⁠ኡኡ ፡ ፋራ ፡ ጀዝባ።አስተሳሰበ ፡ ደካማ። አሁንም ፡ታወራለህ???አልተለወጥክም?? ፡ አቤሲሎም ፡ ታላቅ ፡ ኩሩ ፡ አገራቸዉን ፡ የሚወዱ ፡ መልካም ፡ዜጋ ፡ ተከትዉ ፡ ያለፉ ፡ ኢትዬጽያዊ ፡ ናቸዉ።
@almas8067
@almas8067 25 күн бұрын
ፈጣሪ በትዳር በልጂ ይባርክህ ወንድማችን በጣም አረያየምትሆ ወጣት ነው ❤️❤❤️❤
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox Ай бұрын
ነገ እኮ የመላክ አለቀ ቅዱሰ ሚካኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱሰ ሚካኤል ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን ❤
@kulegetahungetahun5395
@kulegetahungetahun5395 Ай бұрын
@@YemariamOrthodox አሜን የኔ ውድ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ከሆንሽማ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ እኔም🙏
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@Se_lamG
@Se_lamG Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tayekafisseha2254
@tayekafisseha2254 Ай бұрын
Amen
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻
@GeteTeka-z7e
@GeteTeka-z7e Ай бұрын
አምለስት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ምርጥ እንግዳ አንቺንም እሱንም እግዜያቤህር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹሁ የሱም ፕርግራም ጀምሮ ለብዙ ወጣቶች መማሪያ መቀየር ያርግልን።
@AbiDe369
@AbiDe369 Ай бұрын
ኣቶ ኣቤይሰሊም በጣም ደግ።የድሃ አባት።የእስፖርት ሞራል ሰጪ።ቢዝነስማን።ብቻ ስላሳቸው መልካምነት በግዚው የነበሩ ሰዋች ሙሉ በሙሉ ይመስክራሉ። አንተም እንደኣባትህ ደግ ሰውና ጎበዝ ትመስላለህ። በርታ !! እንደግፈሃለን የአባትህ ውለታ አለብን።
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
አቤሴሎም ✅ ኣቤይሰሊም ✖️ የንግድ ሰው ~ [ቢዝነስማን]
@belayneshmeshesha4709
@belayneshmeshesha4709 Ай бұрын
ምን አይነት ቅንነት ተባረክ ወንድሜ የልጅ አዋቂ ለምን አንደሆነ አላውቅም እንባዬ እየመጣ ነው የሰማሁት
@ak4ever818
@ak4ever818 Ай бұрын
What an impressive interview! I truly admire his openness. May God bless Eritrea 🇪🇷 Ethiopia, & him.
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
“ Behold, how good and pleasant it is for brethren to dwell together in Unity !“ (Psalm 133:1). * Happiness and joy are fruits of Unity. 🤔 Ethiopia 🇪🇹
@asteriotube7367
@asteriotube7367 Ай бұрын
ባቢዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አብሬው ሰርቻለው እናቱ በጣም መልካም ሰው ደግ ነበረች 😢
@ETBeMore
@ETBeMore Ай бұрын
Your dad was so much fun besides being a very kind & proud Ethiopian. He used to sponsor high-school graduation parties. I remember him dancing. Jolly Bar በረንዳዋ used to be a morning coffee spot of intellectuals (AAU Professors, journalists etc) As a young kid I used to be excited to go there with my dad. The smell of Samson ዳቦ next door. They were landmarks of 4kilo. Happy to see you continuing his legacy ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ቆንጆ ኢንተርቪው ነበር አባቱ የኢትዮጵያ እስፖርት አፍቃሪ ነበሩ ወላጆችህ ነብሳቸው በገነት ትረፍ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥህ
@hiwotaraga8018
@hiwotaraga8018 Ай бұрын
ኤሚ እንደዚህ ፈታ ብለሽ አይቸሽ አላውቅም ይልመድብሽ በጣም ቁጥብ መሆንሽ ይጨንቀኝ ነበር የዛሬው interview በጣም አሪፍ ነበረ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ
@Yosef-s3z
@Yosef-s3z Ай бұрын
ጅግና የጀግና ልጅ ከነንግግርህ ያራዳ ልጅ ወድቆ አይወድቅም ከዚህ ነው የድሮ አራዳ ካሁኑ ትውልድ ወጣት የተሻለ ማሰብና ለሁሉም ነገር ችግር ቢገጥመን እንኳን ለጥበብ እና በማስተዋል የምናልፈው በርታ ጎብዝ ሁልጊዜም በስራና በስነ ምግባር ያደገ ልጅ ውጤታማና የተባረከ ነው እንዳንተ ጀግና የጀግና ልጅ አቢ .....👌🙏👌
@jerusalemwondemagene5840
@jerusalemwondemagene5840 Ай бұрын
ባቢዬ the beautiful soul ❤ ያንን ግዜ አረሳዉም ለኔም በጣም ከባድ ግዜ ነበረ በአምላክ ፈቃድ ዛሬ ላይ አለን ur an amazing friend incredible boss u deserve better happy to see u here ❤❤❤❤
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
የኔ እመቤት ደስስስ ስትይ እርጋታሽ አዳምጭነትሽ ሁሉ ነገርሽ ሙሉ ወርቅ ብዬሻለሁ :: ልጃችን በእውነት ካንተ ጋር አለቀስኩ 😢 ልጄ በትክክል የናትህ ስፕሪት አብሮህ ነው she’s your shadow … ስታዘነብል በፀሎቷ እሚደግፍህ አብሮህ ነው ስለዚህ ይኸው ምስክር ሆነሀል ደሞ እርግት ያልክ የቃላትህ ምርጫ አነጋገርህ አክብሮትህ በእውነት ልቤ ሞላ ልጄ እንደአንተ ያለውን ያብዛልን ...እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ በጎደለህ ሁሉ ይሙላልህ ተባረክ 👌🙏 ልጆች በተለይ በናቶች ብዙ ዋጋ ተከፍሎባችኃልና በከፍታ ስትገኙ ለሚወዳችሁ ኩራት እዚህ ላደረሰልን ሁሉን ለሚችል ለሚቀይር አምላካችን ደሞ ምስጋና ... ሁለት ድንቆች ክብር ይገባችኃል ብዙዎች ከናንተ ብዙ ይማራሉና ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 24 күн бұрын
መንፈስ ~ [ስፕሪት]
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 24 күн бұрын
@@TruthEzየናቴ መልካሙ ፕሮቴክቲቭ ስፕሪት ሁሌ ከኔ ጋር ነውና ለዛ ነው "ዛር" አላልኩም 😳… however thanks 🙏
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 Ай бұрын
በ2007/8 የ5ኪሎ ተማሪ ሆኜ ጆሊ ክለብ እገባ ነበር ከጓደኞቼ ጋር። በጣም ክላሲክ ቤት ነበር። 21 አመት አልፎን ጩጬ ስለነበርን ይመልሱን ነበር። እኛም ተከራክረን እንገባ ነበር። ሀብታም እና ቆንጆ ብቻ የሚታይበት ነበር። ስለ mental Issue ያነሳኸዉ፣ ስለመማር፣ Forgiving Ourself፣ ሰዉ ስላገባ ብቻ ሙሉ እንደማይሆን፣እያንዳንዱ ስሜት ስለተሰማን experience ስላደረግነዉ ደስ ሊለን እንደሚገባ እና life is all about experience ሚለዉን ከባቢ ተምሬያለሁ። Thank You!!
@yabundegeTewabs
@yabundegeTewabs Ай бұрын
የኔ ጎበዝ አግባና እንዳንተ ሀገሩን የሚወድ ጀግና ፍጠር እባክህ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Ай бұрын
ሀብታም ይፈራል አያገባም 😅
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
የጥቅም ወደ የፍቅር ጋብቻ ሲያድግ ፡ ፍርሃት መወገዱ አይቀርም። 🤔
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 Ай бұрын
ምርጥ ቃለመጠይቅ የዶ/ር ወዳጅ ነህ እና የዚልጅ ምርጥ የጨዋ ቃለ መጠይቅ ነው አመሰግናለሁ።
@hailemikayelebekele5184
@hailemikayelebekele5184 Ай бұрын
ሳምንት ከሳምንት ከኤሚ ጋር ከፍ ብለን እየበረርን ነው ይሄ ፕሮግራም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አስተማሪነቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ ተምረናል።
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
እናትህ የመቐሌ አንደኛ ዉብ እና ዘናጭ እንደነበረች እናቴ ነግራኛለች እኔም አይቻት አቃሎሁ She was elegant, beautiful and humble ❤️ Rest in peace
@delamieri1747
@delamieri1747 Ай бұрын
ኤርትራውያን ናቸው እኮ ወዴት ወዴት
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 Ай бұрын
@ 😃 ተይ ባክሽ ምን በደለሽ ኤርትራዊ እሚሆነዉ ልጄ!!! ከናንተ መፈጠር እኮ ይቀፍል ሌቦች እና ጨካኞች !! እናቱ መቀሌ ናት ደርባባ ቆንጆ!! ኤርትራውያን ከየት አምጥታችሁት የስዎ ግርማ ሞጎስ ብታቂያት እንደዛ አትይም she was the most beautiful woman I ever saw.አባቱ አቤሰሎም ግማሽ የ ኤርትራ ዘር እንዳለዉ አቃሎሁ!!!
@underrated8519
@underrated8519 Ай бұрын
@@kidusgirma7909አባቱ ግማሽ ኢትዮጵያዊ ነው እንዴ? ኤርትራዊ ብቻ ነበር የሚመስለኝ
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
@@delamieri1747 ትውልደ አዲስ አበባ የሆነ ሰው ፡ ዜግነቱ ኢትዮጵያዊ ነው። 🤔
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Ай бұрын
ባቢ ወንድማችን እጅግ ቅንና አስተዋይ ሁሌም አዳዲስ ነገሮችን በመፍጠርና በመስራት ትታወቃለህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ አንተ ማለት እጅግ መልካም ሰው ነህ 🙏🙏🙏 ሀምለሰት አንቺ ደግሞ በድንቅ አቀራረብና በእርጋታሽ ይሄን የመሰለ ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል በርቺልን የቀድሞ አለቃዬን ስለጋበዝሽው ከ❤❤❤ ነው የማመሰግንሽ በርቺ ጀግኒት🙏🙏🙏 👏👏👏👏
@user-Loyalists
@user-Loyalists Ай бұрын
እንኳን ለመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሰን❤❤❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሚስት አግባ ወንድማችን እህታችን አመለስት በጣም እናመስግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነው በረቺ👍❤❤❤❤❤❤❤
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 Ай бұрын
ወንድሜ አቤሴሎም ደግና የደግ መጨረሻ ነበረ ሰው ሲያዝን ሲቸገር ማየት አይወድም የኔ ልጅ ያባትህን አርአያ አትጣል እጸልያለሁ ጌታ መልካም ያደርጋል ተባረክልኝ።
@endalktsegaye5279
@endalktsegaye5279 Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ አይቸ ጨርስኩት በጣም አስተማሪ ነበር
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እጅግ በጣም❤❤❤
@haimnotayalew3357
@haimnotayalew3357 Ай бұрын
ጎበዝ ነህ ጀግና ለብዙ ወጣቶች አርአያ የምትሆን ነህ ጎበዝ አይገልፅህም በርታ እግዚአብሄር ህልምህን አላማህን ያሳካልህ
@Freepress12
@Freepress12 Ай бұрын
አመለሰት እውነት ለመናገር አስደንቀሽኛል። ለመስራት የተመቻቸ እስቱዲዮ እና እውቅና ስላለሽ ሳይሆን ጋዜጠኝነቱን ስለምትችይበት ነው የጀመርሽው። አንደኛ አድናቂሽ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
Me too ❤
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp Ай бұрын
Hahhaha 😂😂😂 ye mashkabet pro max
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Ай бұрын
አንተ ላይ ያለውን የጥላቻ መንፈስ ወጋሁት በየሱስ ስም ​@@BlueSky-zn8wp
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ.፦ 👆🏾✍🏾✍🏽 ​@@BlueSky-zn8wp
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx Ай бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነዉ የልጁ በሳልነት የአነጋገሩ ብስለት ስርአቱ የሚገርም ነው ወደ ሗላ መለሰኝ የድሮ የአራት ኪሎ ትዝታ አስታወሰኝ🎉ከሁሉ ያስደሰትከኝ ነገር የቤተሰብህን ቅርስ በአዲስ መልክ ማስቀጠልህ የአዉነት የምትመሰገን ነህ በርታ❤
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z Ай бұрын
ቀስተዳመና የማርሳው ፋዘርን ነው ነፍሳቸውን ይማር እጅግ በጣም ከቃላትበላይ የደሐ አባት ነበሩ ፋፍሪካውን በዚህእድሜህ ምንም ሳያታልልህ ስራውን ሰላስቀጠልከው በግሌ እጅግ ጎበዝ የጎበዝልጅ ስለነበርክ አላመሰግንህ እውዳለው አሁንም ሁሌም ቸሩመዳንያለም ከጉንህ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
… የማልረሳው አባትህን… ፋብሪካውን… ላመሰግንህ እወዳለሁ። … መድኃኒያለም ከጎንህ… ። ✅
@natimub6879
@natimub6879 Ай бұрын
Baby he is handsome and open minded guy My bro I wishing all the best for him
@Chiyona0208
@Chiyona0208 Ай бұрын
We cant have enough of of bobby.. we need part 2
@mimit4032
@mimit4032 Ай бұрын
Wow! I watched it in tears! But the one talked to you is not your mom! It’s Jesus Christ!! I had the same experience 🙏🙏🙏
@yonastsegay4411
@yonastsegay4411 Ай бұрын
from toronto;በጣም interested ደስ ብሎኝ ያየሁት ቃለመጠይቅ በጣም ብዙ የሚያበረታታ የሂወት ውጣ ውረድ ያለበት እንደ ፊልም ያየሁት ፕሮግራም ነው አንቺን በጣም እከታተልሻለሁ የሱን አባት ደሞ በጣም የማደንቃቸው ነበሩ ደስ የሚለው ይህን ልጅ ወልደዋል ወድቆ መነሳት የሚችል so i 'm happy god bless u
@addisneger-ry8hi
@addisneger-ry8hi Ай бұрын
እደለኛ ልጅ ነው የሚያርጋጋውን የጌታን ደምጽ የሰማ ጌታ ከቡዙ መከራ የታ ደገህ በአንተ ላይ ብዙ አለማ ስላለው ይመስለኛል።የጌታን ፊት አብዝተህ ፈልግ።።
@mgirma3389
@mgirma3389 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ።በትህትና መንፈስ ተረጋግተህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ተባረክ
@TesfayeLamba
@TesfayeLamba Ай бұрын
የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ዋው ትልቅ አእምሮ አለህ ❤️👍👏👏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በአዲስ መልክ የስራውን አውቀዋለሁ በጊዜውእንደጉድ ነበር የሚወራልት ለእይታ በጣም ማራኪነበር❤❤❤
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 Ай бұрын
ብዙ ነገር ተምሬበታው እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ ነገር ግን ያልንነበረን ወደ መኖር ያመጣ እግዚአብሔር ነው በውስጥህ አልፎ የተናገረህ እግዚአብሔር ነው ለምን እግዚአብሔር ነው ለማለት አፈርክ? የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ። እኔ አምላክህ ነኝና አትጨነቅ። አበረታሃለሁ፤ አዎ እረዳሃለሁ፤ በጽድቅ ቀኝ እጄ አጥብቄ እይዝሃለሁ።”-ኢሳይያስ 41:10 አምለሰት እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
አቶ አቤሶሎምን እናውቃቸዋለን ክብር ይገባቸዋል የእስፖርት አፍቃሪም ነበሩ እስፖርተኞችንም በማበረታታት ይታወቃሉ ጆሊ ባር የቆየ ነው ስው እንኩዋን ቀጠሮ ስንስጥ ጆሊ ባር ነበር የምንቀጣጠረው ቆንጆቦታ ነበር ከጎኑ ጡረታ ሚኒስቴር ስላለ የመስሪያ ቤቱን በረንዳ ለጋዜጣ ማንበቢያ ተጠቅመን በዚያው ጆሊ ባር ጎራ እንላለን❤❤❤
@meazamelaku9022
@meazamelaku9022 Ай бұрын
😊
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር የሚደነቅ ልጅ ነው
@mkditube
@mkditube Ай бұрын
Wow grouping up we heard a lot about ur dad he such a good guy and u OMG this is my first time to c u but I can c u are such a great person may God bless u brother
@berhanemeskelalemayehu7351
@berhanemeskelalemayehu7351 Ай бұрын
ከአባትህና ከእናትህ መውረስ የነበረብህ ኢየሱስ ነው ፣ ደግሞ የሰማሄሁ ድምፅህ የእግዚአብሔር ድምፅ ነበር አይዞህ የምለው
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
ስለእግዚአብሔር እና ስለፀሎት የሚያነሳ ሰው በተዘዋዋሪ ፡ ስለኢየሱስ ማወቁና መውረሱ ግልፅ ነው።
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry Ай бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም (ኢየሱስ) ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
@@Glorysoundministry አሜን አሜን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው❤
@Haimanot-zn9vl
@Haimanot-zn9vl Ай бұрын
ተባረክ የወላጆችህ ፀሎት አይለይህ የተባረክ የተመረክ ፍሬ ነህ በትዳር በልጅ ይባርክህ
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 Ай бұрын
አባትህ አቤሰሎም እጅግ ተወዳጅ ነበረ በዘመኑ ደግሞ የዘነጠ ሰው። ለሰዎች ደራሽ ነው የነበረው። ሁሉም የተሳካ ይሆንልህ ዘንድ እመኛለሁ ።
@tsedaynigussie4368
@tsedaynigussie4368 Ай бұрын
ኤማዬ እርጋታሽ ትህትናሽ ብልህነትሽ ይበልጥ ውብ መልካም ሴት አስኝተውሻል ተባረኪልኝ
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ Ай бұрын
እርተይ ንግስቷ ንጉሱን አቅርቢልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Ай бұрын
ወንድሜ ትዳር ከእግዚአብሔር ነውና ለአንተ የተፈጠረችውን አምላክ ያገናኝሀልና ፀልይ ጥሩ ውይይት ነው አንተም የምትደነቅ ነህና በርታ
@tesfayeminda7217
@tesfayeminda7217 2 күн бұрын
ይህደጎ በጠም ትንሽ ልጅ ነው አሜረካን ት/ቤት ሲማር ፬ኛ ክፍል ረዳት አስተማሪው ነበርኩ እቤትም በመሄድ አስጠኝውም ነበርኩ እሱም ውንድሙ ያቆብ ሁለቱም በስነምግባር በጨዋነት ያደጉ ከተባረከ ቤተሰብ የተገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ልጅች ናቸው ተባረኩ ዘራችሁ ይለምልም ሀገራችሁ ከናንተ ብዙ ትጠብቃለች
@TigistGetachew-o9z
@TigistGetachew-o9z Ай бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግ ።የአባትህ ስም ያስጠራህ ጀግና የጀግና የደግልጅ በርታ የምትደንቅ ልጅ ነህ
@lemlemw2256
@lemlemw2256 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ጥሩ ተዳር እና ልጆች ይስጥህ
@abiyMeze
@abiyMeze 19 күн бұрын
Such inspirational figure. Very impressed by his work ethics and passion. Beautiful spirit. May God bless him.
@girmagossaye2328
@girmagossaye2328 Ай бұрын
ዋው የንግግር አብታም ብዙውን አሳቡን በውጪ ቋንቋ እየተጠቀም በአማርኛ የሚናገር እስኪመስል ድረስ የተረዳውት አሪፍ እና ከልቡ ተናጋሪ ደግሞ በእናቱ ላይ ያለው መደገፍ ሲጣፍጥ
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
ሀብታም ✅
@ruthtilahu4183
@ruthtilahu4183 9 күн бұрын
ዛሬ መቸም እየጻፍኩ ነው ይገርማል ኦ አገራችን ሰው አላት እኒ አንችን ከማንም ጋር አገናኝቼ አላይሽም ለብቻ አንችን እጅግ እድንቄሻለው ጎበዝ ምትደነቂ የእውነትም ጋዜጠኛ ቀጥይ በሙያሽ ሀላፊነትሽን እየተወጣሽ ነው በርቺ ባቢበሳል በርታ
@Destavich
@Destavich Ай бұрын
Bobby In A New Look. Looks Great. + Amy, You Doing Great. A New Perspective. Keep Winning!
@broreal
@broreal Ай бұрын
Great interview. Both of you are exceptional, keep it up.
@melesseworkiye5991
@melesseworkiye5991 Ай бұрын
both of you are so humble
@Eathen1112
@Eathen1112 Ай бұрын
Thanks to his dad and mom great family. Background matters 🙏
@ermiaszerihun5422
@ermiaszerihun5422 Ай бұрын
በጣም አሪፍ እግዳ ነው ያቀረብሽልን 👍🏾
@alemledete2748
@alemledete2748 Ай бұрын
አምለሰት በጣም የተረጋጋሽ ቆንጆ ልጅ ነሽ። መንፈስ ቅዱስ ያረጋጋሽ ነውና ይህን የእግዚአብሔር ፀጋ አጥብቀሽ በፀሎት ያዥው።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp Ай бұрын
Menfes kidus endi kelal nehr hone 😂😂😂 eswam balwam gibresedomawi ye 666 amlaki nachew. Ethiopiawi eko Yetergega endileh be feggta kees bilo mawrat new mitwbekew ende Amleset ende Melat ye henok dinku mist 😂😂
@dagimula2659
@dagimula2659 Ай бұрын
እሷም ባልዋም በፈጣሪ ከድንግል ማሪያም ልጅ የተላኩ የአንተ አስተማሪዎች ናቸዉ ።
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp Ай бұрын
@@dagimula2659 እግዚያብሔር በሚፀየፈው ቂጥሽ ባትሽ ዘፋኝነት ነው ወይስ በእርቃን ሞዴልነት የሚያስተምሩኝ ባክህ ወይስ ወንድ አቀናባዎችሪን በግድ በመድፈር
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ፦ 👆🏾✍🏾👈🏾 # ሰማየ ሰማያዊ ​@@BlueSky-zn8wp
@haregalemayehu
@haregalemayehu Ай бұрын
አጠረብኝ በጣም ነዉ ደሰ የሚል ቆይታ እና አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 Ай бұрын
እሚገርምም ውይይት ነበር እናመሰግናለን አብይ ሰሎም በጣም እምወደው አባቴ ነው ትልቅ ትውስታ ነው የቀሰቀስከው ለማንኛውም ተባረኩልኝ
@mihretbirhane1283
@mihretbirhane1283 4 күн бұрын
Yehe leje gene Sewdewwww! Mane yetadlche Nate yemtagbawwwww❤❤
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
ኤሚ በጣም እወድሻለሁ የኔ ጨዋ❤
@tsedaynigussie4368
@tsedaynigussie4368 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ባቢ፡ የበለጠ ስኬት በሕይወትህ የጎደለህ ሁሉ የሚምበበት ዘመን የድርግልህ! የምትወዳት የምትሳሳልህ እናትህ የሚወድህ የሚኮረብህ አብትህም ነብስሳቸው በአፀደ ገነት ይረፍልህ! በአዲስ የሕይወት ምዕራፍ ሁለት ሶስትም ሆነህ ቤተሰብ መስርትህ ለማየት ይብቃን! ወላጆችህም ይህንን በጉጉት ይጠብቃሉ! እመን ይሆናል፡
@SentaAyana
@SentaAyana 19 күн бұрын
I agree you’re thinking out of the box, Gad blesses you. You have a good heart❤❤❤❤❤
@ZewduKassa-zy4yq
@ZewduKassa-zy4yq Ай бұрын
Very Smart & positive Mind, Thank You So Much Learning a lot from you
@tayedt7226
@tayedt7226 Ай бұрын
ባቢ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እባክሕ ለኛ የተከበሩ የዋሕና አገር ወዳድ አባትሕ አንድ ማስታወሻ ፃፍላቸው
@AnnoyedMicroscope-ud5tl
@AnnoyedMicroscope-ud5tl Ай бұрын
ጎበዝ👍👍👍አምለሰት very good interview
@TgDesta-rd8he
@TgDesta-rd8he 26 күн бұрын
Proud Of Your Strength.👏👏👏
@andumenged
@andumenged 10 күн бұрын
omg, Amselet is so natural 👍
@azebTadesse-vh5qh
@azebTadesse-vh5qh Ай бұрын
በጣም ብዙ ተማርኩበት አተረፍኩበት ተሰፋን አገኘሁበት.....የልቦናህን መልካም ሀሳብ ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ።
@efratahaile3560
@efratahaile3560 Ай бұрын
ዋው እርጋታው አንደበቱ ቃላቶቹ ስርአቱ እና ሃገር መውደዱ በጣም አስገርሞኛል እንደዚህ ያለ መልካም ስው እስካሁን ሲንግል መሆኑ ይገርማል በል ፈጠን ብለህ ወደ ትዳር ግባ እግዚአብሄር መልካም ሴት ይስጥህ
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
ላጤ ~ [ ሲንግል /ባችለር ]
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በቲክታክ በትንሹ አይቸ ነዉ የመጣሁት ግን በጣም አስተማሪ እሚገርም ታሪክ ነዉ የምር ጠንካራ ጀግና አይበገሬ ፅኑ ነህ በርታ ።
@JoHaile-n7y
@JoHaile-n7y Ай бұрын
God has a way to lift you up when you fail ! Looking forward for the next SHOW. Thank you
@adyarega101
@adyarega101 Ай бұрын
ውይይይ የኔ ጌታ❤❤መማር ቤተሰብን መውደድ እግዚአብሔርን ማወቅ ደጉ፣ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@TigistWorku-kn4wu
@TigistWorku-kn4wu 22 күн бұрын
You Deserve more and more. Be blessed. Strong person. Samison Dabo yasadegegn lideta sefer.
@yibeltaltesfaye9294
@yibeltaltesfaye9294 Ай бұрын
wow love ur honesty keep on shining 🎉🎉🎉
@Selam-ps1td
@Selam-ps1td Ай бұрын
Amazing history God bless you, brother
@WeineshtTerefe
@WeineshtTerefe Ай бұрын
እናመሰግናለን የኛ ቆንጆ ቴዲዬን አቅርቢልን
@SelenatLakew
@SelenatLakew Ай бұрын
አቀራረብሽ የማይሰለች ደስ ሲል❤️❤️❤️
@ዲያስፖራ
@ዲያስፖራ Ай бұрын
አባትህ ትልቅ ሰው ነበሩ የሃገር ውለታ ናቸው አንተም የባትህን ሌጋሲ ማስቀጥልህ ጎበዝ ጀኛ ነህ በርታ
@dagnachewalemu46
@dagnachewalemu46 Ай бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ሰው.... He is really examplary for many young people.
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Ай бұрын
ጆሊ ብዙ ትዝታ ያሳየን ቤት 🙏🙏🙏የመኪና አደጋ ሲያጋጥምህም ስላንተ የተወራውን ነገር አረሳም አሁን በዚህ የመንፈስ ጥንካሬ ላይ ሆነህ መገኘትህ ያስደስታል....መቅረብ ያለበት ሰው ስላቀረብሽ አመሰግናለው🙏
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
ከመኪና አደጋ ለመትረፍ በደህንነት ቀበቶ (safety belt) መታሰር በጣም ወሳኝ ነው። አደጋው በተከሰተበት ጉዟቸው ላይ ቀበቷቸውን ስለመጠቀማቸው ብትጠይቀው መልካም ነበር። 🤔🤔🤔
@WebanchiZewdieGizaw
@WebanchiZewdieGizaw Ай бұрын
ምንም አትጠራጠር ወንድሜ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው
@sol7166
@sol7166 11 күн бұрын
It’s a good interview and I really like it. I hope we learn something out of the conversation!
@chuyekebede9398
@chuyekebede9398 Ай бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ❤❤❤ በጣም ማራኪ ቆይታ ነበረ !! አዳምጬ ሳልጠግባቹ ነው ያለቀብኝ!! ስለ እናት ተወርቶኮ አይጠገብም !! 😢የሆነ ሆዴ ስፍስፍ እያለ ነው የሰማውት !! አናንተ ሁለት ቆንጆዎች እግዚአብሔር አብሯችሁ አለ !! ዘመናችሁ የበረከት ይሁን!!❤❤❤
@Tutu-ug4co
@Tutu-ug4co Ай бұрын
he is so nice and creative and dicpilined , may God Bless him with blessed wife and chilren
@TruthEz
@TruthEz 23 күн бұрын
Children ✅
@ledetkifle7028
@ledetkifle7028 Ай бұрын
What great conversation you two had , learned so much about him , He is Amazing !!!
@madihena6343
@madihena6343 Ай бұрын
ሚስጥር ወጣ ኤሜዬ ቴዲዬም ይቀርባል አልሽ❤❤❤
@wondwosendubale-b1h
@wondwosendubale-b1h Ай бұрын
የባላገሩን አዘጋጅ አብረሀምን ብታቀርቢው ሀሳብ ነው የግሌ ማለቴ ነው
@SenaytAsress
@SenaytAsress Ай бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ልጅች አሉሽኳ!!! ፈጣሪ ይጠብቅ ዘርህን ያብዛዉ!!!!
@RahelKebede-p4t
@RahelKebede-p4t Ай бұрын
አባቴ ህይወትህ ሙሉ እንዲሆን አግባ ውለድ ሚስት ልጅ በረከቶች ናቸው ምን ሀብት ቢኖር ያለ ቤተሰብ ሙሉ አይሆንም አንተ እንደተቀበልክ አንተ አስተላልፍ ታዲያ ሁሉም በጊዜ ሲሆን ያምራል በተረፈ ደስ የሚል ጊዜ።
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 Ай бұрын
First ,make your babies country other wise you will put your babies in miserable
@tesfawambawtegegne3295
@tesfawambawtegegne3295 Ай бұрын
That is stupid
@underrated8519
@underrated8519 Ай бұрын
ባያገባም ባይወልድም ህይወቱ ሙሉ ነው ህይወት ሙሉ የሚያረገው እግዚአብሔር ነው እንጂ ትዳርና ልጆች አይደለም።
@elsaabraham9833
@elsaabraham9833 18 күн бұрын
Tebarek
@tigistwoldenesbet8193
@tigistwoldenesbet8193 Ай бұрын
ጥሩ አዳማጭ ነሽ በርቺ ኢንተርቨው የሚያደርግ ባለሞያ እንደዚህ አዳማጭ ሲሆን ለተመልካች ይስባል አድንቄሻለሁ በርቺ ኮሜንት ስታነቢ እንዳትሰበሩ ተጠንቀቂ ምክንያቱም የኛ ባህል አንዳንዱ የሚሰራን ለማጣጣል ታጥቀው የሚነሱ ብዙ ስላል እያነበብሽ ሰቀሽ እለፊ አደራ፤
@yemsrachgezahegn1986
@yemsrachgezahegn1986 Ай бұрын
Wow! betam new des yalegn ...nice presentable, and the speech is excellent as well.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
የሀብታም ልጅ ሆኜ ጐዳና ወጣሁ | Dr. no |ወቸው GOOD|
4:50:01
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2,9 МЛН