No video

ማን በይበልጥ ያውቀኛል?

  Рет қаралды 163,861

Samtella ሳምቴላ

Samtella ሳምቴላ

Күн бұрын

ውድ የሳምቴላ(samtella) ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ! ሁሌ እግዚዐብሔር ከናተ ጋር ይሁን!! በዚህ ቪዲዮ ከሚስቴ ጋር እና ከህቴ ጋር ያረኩትን የጥያቄና መልስ ሪያክሽን ይዘንላችሁ መተናል
ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
instagram :-
...
...
tiktok :- tiktok.com/@abkifel
www.tiktok.com...
facebook :- www.facebook.c...

Пікірлер: 367
@fenetlema988
@fenetlema988 Жыл бұрын
ሳምሪ በእውነት በጣም ሰው አክባሪ ነሽ በጣምምምም ነው ያደነቅኩሽ።
@user-vp7ph3dz9t
@user-vp7ph3dz9t Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
እህትህ አኩራፊ ነገር ናት እንደኔ 😊 ታድለሐል ባለቤትህ ፈገግታዋ ያጠግባል 🥰
@habtamabera1481
@habtamabera1481 Жыл бұрын
Gena lij nech tewat takurf
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 Жыл бұрын
​@@user-op4mt4tm8f ትንሽ እኮ ናት
@selam2447
@selam2447 Жыл бұрын
Tinish nat malet?
@ssamirh3584
@ssamirh3584 Жыл бұрын
​@@lubabalubaba5481ጥጦ ስጫት
@dijhug4847
@dijhug4847 Жыл бұрын
እህትህ ቶሎ ትቆጣለች ሳምሪ ፍቅር ናት ወላሂ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ወዴ ልጅ ስለሆነች ነው
@akimehari4405
@akimehari4405 Жыл бұрын
ቅብጠት ይሆነል
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ማሻላህ ደስ የሚል ቁይታ ነዉ ሚስትህ ግን ሚስኪን ነች የዋህ ማለት ነዉ ደሞ በጣም ታፍቅርሀለች በበለጠ ተከባከባት እሺ እህትም ምረጥ ቀበጥ ነች ኑልን በነገራችን ላይ አያችኋለሆ ኩመንት ግን መፃፍ አልወድም ብዙም ላይክ አደረጋለሆ ግን 👏👏👏❤❤❤
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Жыл бұрын
ሳምሪ ለወንድሞቹ ያንችን አይነት ሚሰት እንዳንቺ ትህትና የተሞላባት በእምቷ የፀናች ባሏንና ቤተሰብ የምትወድና የምታከብር እንዲሰጣቸው ተመኘሁ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Жыл бұрын
Tehte beminto yetsenache mehonen bemin awekshe
@tsiondaniel8871
@tsiondaniel8871 Жыл бұрын
Ehutuma mert nate backache des ymtl leje nate
@kebronbelay7994
@kebronbelay7994 Жыл бұрын
ሳምሪ ምርጥ ልጂ ናት እህትህ ግን የሆነ ያለማክበር የመናቅ ባህሪ የሚታይ ባህሪ ያላት ይመስለኛል እና ሚስትህን እንድታከብራት አድርግ እሺ
@vvcggfghj4042
@vvcggfghj4042 Жыл бұрын
Jil fara ehtuma mert nate
@wazircell3212
@wazircell3212 Жыл бұрын
በነሱ ቤተሰብ አንቺ ምን አገባሽ ልታጣዪ አይመለከትሽም
@betselottube7055
@betselottube7055 Жыл бұрын
ፍቅር እና ንቀት የማይገባሽ ምቀኛ
@trr4862
@trr4862 6 ай бұрын
ምን አግባሽ ወይ የኛሰው
@lidyaelias8261
@lidyaelias8261 6 ай бұрын
ይኼ እኮ ጨዋታ ነው ምን ያገናኘዋል ከክብር ጋር ፈታ በሉ
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Жыл бұрын
ውይ ሳምሪዬ ትእግስትሽ ትህትናሽ ከባል እህቶች ጋር መኖር መቼም ቀላል እንዳልሆነ በዚች ጨዋታ እንኳን ማየት ይቻላል
@ashenafimuluneh131
@ashenafimuluneh131 Жыл бұрын
Your wife is so humble she deserves big respect
@meronyohanes4421
@meronyohanes4421 Жыл бұрын
His wife is so pretty and humble!
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እመቤቴን ❤️ ስቴላ : ሳምሪ : ኬኳ ❤️ በቃ ሁሌም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታሩት የኔ ፍልቅሎች እሕትግ የሆነ ንቀት አለባት እውነት ሚስትግን ፈገግተዋ ዘመና ይባረክ 😘😘
@mairyali6322
@mairyali6322 Жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህ ለእስረኞች ስዑድ ዓረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
ፍትህማለትአያስፈልገዉምየኛሠውአይማርምተመልሰውእየመጡአይደል😢
@yoditgalcha557
@yoditgalcha557 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ደስ የምትል ሚስት በአጠቃላይ ደስ የሜል ቤተሰብ❤
@tube-de8eq
@tube-de8eq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ /ፍቅሩን ይብዛላችሁ ሳምሪየይ ትህትናሽ ሰው አክባሪነትሽ አይቀይርብሽ እማ የኔ ፍልቅልቅ ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ ይላል በደብ ተከባከባት 🥰🥰🥰
@firezerfirezer3300
@firezerfirezer3300 Жыл бұрын
እህትህ ቆንጅዬ ናት ሳምሪ የኔ ፍልቅልቅ እወዳችኋለሑ❤❤❤
@diboradibora
@diboradibora Жыл бұрын
እሙዬ ዳጊን ቁርጥ ነው ዋው እንደ እህትሽ ጀግኒት እንደምትሆኚ አምናለሁ ።ሳምርዬ ኮፊደንስሽ ትህትናሽን ስወድልሽ ኑሩልን❤
@ShwilozaLoza-im1kq
@ShwilozaLoza-im1kq Жыл бұрын
ሶስቱ በጣም ይለያያሉ ምኑዋም አይመስልም
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
ሳምሪዬ ቃል የለኝም ስወድሽ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም የእውነት ፍቅር ነሽኮ በስመአብ 😘😘
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Жыл бұрын
ሜስትየው ግን ሚገርም በሀሪ ነው ያላት ቅን ናት ልቦ ጥሩ ነው ፈገግታ ብቻ ስለ እህቶ ብዞቻቹ ተናግራቹታል ልጅ ስለሆነች ወይም የማቅበጥ ውጤት ነው
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
His wife.... gorgeous! Blessed family
@selamlema6932
@selamlema6932 Жыл бұрын
እህትህግን ሚስትህን እንድታከብር አርጋት ሚስትህ ግን ስታሳዝን ምስኪን ናት
@user-dv5pb8fe4z
@user-dv5pb8fe4z Жыл бұрын
በጣም የምታምር ፍልቅልቅ 😂😂😂😂ሚስት ናት የለችህ ❤ለህትህም ታላቅ እህት ተባረኩ❤
@ZebibaNurye
@ZebibaNurye Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ሚስትህን መውደድህና ማክበርህን ወደጅልሀለሁ ግን ምንም ያክል ብትወዳት ማማ ማለትህን ግን እኔ ለማንም ኩምች አላቅም እናት ግን ፍቅራችሁ ስትከባበሩ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ስለመውዳችሁ ይተሰማኝን ነው❤❤❤ በትርፍ ጨዋታችሁ ዘና አርጉኛል
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs Жыл бұрын
አቤት ውበት አቤት ስትምሩ ❤❤❤❤❤ፍቅራችው የዘላለም ያድርገው❤❤❤❤
@misraksolomon8001
@misraksolomon8001 Жыл бұрын
W
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 Жыл бұрын
እህትክ ደሰ አትልም ሚሰትክ ግን ጨዋ ደሰ የምትል ተባረኪ ሳምሪ ቆንጆ
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ እሙየ አትቆጭ እንደ ሳሚሪ ፈገግ በይ
@user-qg6ri6wz3w
@user-qg6ri6wz3w Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እግዲህ ሚስትየ የእናት ምትክ ነሽና አናቱ ያስለመዱትን እዳረሽ የሞቱትም ነፍስ ይማር ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይባርክ❤❤❤❤❤
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ ዘና አደረጋችሁኝ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሳምሪኮ ፍልቅልቅ የኔ ቢጤ ሳቅሽ ተጫዋች ትንሿ እሙሻ ስወድሽ ❤❤❤
@meskeremwondimu2886
@meskeremwondimu2886 Жыл бұрын
ከልጅ አትጫወት ይወጋሀል በንጨት
@user-rc8ev2cm6c
@user-rc8ev2cm6c Жыл бұрын
ስውዳቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰ሳምሪይ የኔ ፈልቅልቅ
@AskalDejene
@AskalDejene Жыл бұрын
የህትህ እውነተኛ ማንነት😂😂😂😂😂 የኔ ማር ትመችኛለሽ
@zehara53o
@zehara53o Жыл бұрын
ፈገግታሽ ያምራል ሳምሪ ማሻአሏህ ቆጆ ነች ሚስትህ
@asterbahta7219
@asterbahta7219 Жыл бұрын
She said BLUE listen to the video
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
betikikil shlmatun ykafelu
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ በዛብህ እና ሰብለ ወንጌል የአቤላ እህት ቅመም እየለየካችሁ ዩትብ ላይ ታብ ታብ የለም ❤
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ አሪፍ ቆይታ ነበር 😂 እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤
@dxbmariyamariya5013
@dxbmariyamariya5013 Жыл бұрын
እህትህ ቆፈጣናናት ሳምሪ ዉበት ፍቅር ናት❤❤
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
የዶሮ ሱጎ እህቴ በጣም ትወዳለች ሳትቀምስ አይጨመርም ታምራላቹ❤❤❤
@tizitagetachew6353
@tizitagetachew6353 Жыл бұрын
ሳምሪየ ምርጥ ስጦታ ነሽ ተባረኪ ውድድ ነው የማደርግሽ፡፡
@frphiwotsisan6810
@frphiwotsisan6810 Жыл бұрын
ትንሾ ነፃነቷ ደስ ይላል
@user-ff2ul1mm7v
@user-ff2ul1mm7v Жыл бұрын
ወላሂ እህቱ ስታም ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
@amen8410
@amen8410 Жыл бұрын
What happened to your sister ????? She needs to learn some respect
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
እህት ሞልቃቃ ነገር ነች ሆሆሆሆ አቅብጣችሁ ነው ያሳድጋችሁት በትርፍ በርቱ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ምን ታርግ ምን አሳብ አለባት
@hasanahamd6868
@hasanahamd6868 Жыл бұрын
በጣም
@hiwizabeyene1814
@hiwizabeyene1814 Жыл бұрын
You guys are so adorable stay blessed awesome family ❤
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Жыл бұрын
ሳምሪየ የኔ ልዪ ጽባይ ሰናይ 👸❤❤❤❤
@martayeee
@martayeee Жыл бұрын
እህትህ ልጅነት አላት😂ብቻ እወዳችዋለው❤
@ethiokemsha9947
@ethiokemsha9947 Жыл бұрын
Fetari fekerachun yabeza Dese telalachu I wish u all the best …u really make ma day
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Weyeee samireyeeee,,webeteeee nesheee mulu sateeee,,fegettasheee dese yelieee,,,emuuuu bravo cashunie setikibieee medewelieshien edateresheeee❤❤❤ love youuu guys ❤
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t Жыл бұрын
የኔ ውድድድ ሳምሪየ ወይኔ አድብ ጫዋታ የትልቅ ወንድሜ ምስትም እንድህ ጡሩ ልጅ ያድርጋት ያረብ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
እህትህ እህትህ የምትሉ ምን አገባችሁ
@habtamzgonderi1297
@habtamzgonderi1297 Жыл бұрын
እህትህ ትንሺ ከባድ ናት ሳምሪ ግን😘
@bettytamiru5363
@bettytamiru5363 Жыл бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች ሰታምሩ
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
እህትህ በጣም ቆንጅዬ ናት!
@Tube-xo7ut
@Tube-xo7ut Жыл бұрын
ማሻ አላህ የፍቅ ቤተሰብ ዉቦች❤❤ ናችሁ❤❤❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ክክክ የባል እህት መዳኝቱም አሰቸገርዉ
@naseeryossef5385
@naseeryossef5385 Жыл бұрын
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 ай бұрын
ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳሉ ነው አባባሉ ፈገግታችሁን ስወደው ዳጊን ጨምሮ ትንሿ ግን የግድ ነው አሳሳቋ😂❤️❤️🙏👍
@Sampsonawuku412
@Sampsonawuku412 Жыл бұрын
ሳምራያ በጣም ሰዉ ወዳአድ ናት
@bitsuanyesuneh9831
@bitsuanyesuneh9831 Жыл бұрын
ሳምሪ ሁሌ ተቀጭ 😂😂😂የኔ ማር ::
@AhmedAli-mj5bo
@AhmedAli-mj5bo Жыл бұрын
አድ ደስ የሚለው ነገር ቅጣት ተግባራውይ ስታረጉ ደስ ይላል
@meseretdemissie8229
@meseretdemissie8229 Жыл бұрын
What a beautiful wife Samriye❤
@hinduamharawit
@hinduamharawit Жыл бұрын
እህትየዋ ምን ያገላምጥሻል😏የወንድምሽን ሚስት አክብሪያት ታላቅሽ ነች😏
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Жыл бұрын
ልጅነት አለባት
@user-vm6un7rs2d
@user-vm6un7rs2d Жыл бұрын
አረ ሚስትክ ፈገግተዋ🎉🎉🎉🎉🎉 ዋዉዉዉዉዉዉ
@fowzmohammed482
@fowzmohammed482 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ግን እህትህ አኩራፊናት ሳምሪን አታከብራትም የኮራች ትመስላለች
@Jmillahsaeed8332
@Jmillahsaeed8332 Жыл бұрын
እንደት እንዳናደደችኝ እህቱ
@samrawitderibe8310
@samrawitderibe8310 Жыл бұрын
አይመለከትሽም ሳታውቂ አታውሪ
@Jmillahsaeed8332
@Jmillahsaeed8332 Жыл бұрын
@@samrawitderibe8310 የምሯን ነው ክብር የላትም ለሳምሪ
@Celebritiesclip99
@Celebritiesclip99 Жыл бұрын
yarasesh aseb nw ihe they are playing I watch full video their is nothing wrong with all they are beautiful and kind family 👪 🥰
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ውድድር ነው እንዴ ምን አጠፋች?
@yaniye-royal
@yaniye-royal 4 ай бұрын
Yene mar i love you so much samrisha nuriln ❤❤❤
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
የዴሴ ወሎ ሰወችናችሁማለትነው እኛም ደሴነን
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
man united ❤💪እሙ እንዳንጣላ በዐይኔ መጣሽ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ዉዉዉዉ ስወዳቹ ማራምን በጣም ነዉ የምወዳቹ ሳምሬ የኔ ንግስት እማምላክ በዘር ትጎብኛቹ በጠቅላይ በጣም ነዉደስስ የምትሉት
@Haymanot.Tesfaye19
@Haymanot.Tesfaye19 Жыл бұрын
ሳምሪ ፀባይሽ አነጋገርሽ ደስ ስትይ 1ኛ ነሽ
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
ሳምሪ አንደኛ ምርጥ ጨዋታ አዋቂ ትንሽዋ ግን ገና ጉርምስና ላይ ትመስላለች
@kannsein5607
@kannsein5607 Жыл бұрын
እህቱ በጣም በቁም ነገር ነው የምትጫወተው አይ ልጂ መሆን
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
እህትህ ቆንጆ ናት ስታምሩ ውለዱ ግን❤❤❤❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
ስወዳችሁ የዳግየ ቤተ ሰቦች❤❤❤
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
ሳምሪ❤❤
@user-do9rh7vy8z
@user-do9rh7vy8z Жыл бұрын
ምችት የበላቹ የኔ ውዶች በጣም አደንቃቹ እወዳቹ አለው የዘላለም ኑራቹ ብርሃን ይሁን ተባረኩ❤❤❤❤
@matiwoswondimu1084
@matiwoswondimu1084 Жыл бұрын
ወይ😱 ዬኔ እቴሽ! አይዞሽ በዚ እድሜ ARSNALትደግልሽ የለ አድሜ ጮገረ በሺተኛ ትሆነሌሺ😭😭😭😭
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
ቀረፃው ያምራል በጣም... ቀጥሉበት ❤️❤️❤️🥰🥰
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 Жыл бұрын
Samri as usual you are number one 🤧🤧🤧
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k Жыл бұрын
ለካ የደሴ ልጆች ናችሁ😍😍😍
@hayminatannatanhaymi46
@hayminatannatanhaymi46 Жыл бұрын
በቃ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እና ደግሞ ዳጊን በጣም እንደምወዳት ንገርልኝ
@temabrand3382
@temabrand3382 Жыл бұрын
ባልና ሚስቱ ታምራላቹ እህትህ ቁጡናት❤❤❤
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ሳምሪየ የኔ ፈንድሻ ደስስትይ❤❤❤❤
@tsigeredamehari-px5tz
@tsigeredamehari-px5tz Жыл бұрын
Samriye yene miskin ehtik haylegna nat
@GeteTigabu-hl4hk
@GeteTigabu-hl4hk Жыл бұрын
ትግስት ከፈገግታጋር መታደል ነውቅ❤❤❤
@natasha-ry9md
@natasha-ry9md Жыл бұрын
5:07 blue ina semayawi same iko nw😆
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 Жыл бұрын
ክክክክክ የእጃቼው ነገር
@lubabaal8842
@lubabaal8842 Жыл бұрын
የኔ ማር እህቱ እህቴንትመስላለች ቅብጥ በይ የኔ ማር ግን ሁላችሁንም እወዳችሁለሁ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 9 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤
@yordanosadigo
@yordanosadigo Жыл бұрын
Gobez Gojjam eskistawun bedenib new yalishiw sitamiri 😍😍😍😍
@mairyali6322
@mairyali6322 Жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስ ትላላቹ ማሮች❤❤❤❤
@zeyinbomer
@zeyinbomer Жыл бұрын
Samry Asaznchgi😢
@lozademeke4432
@lozademeke4432 Жыл бұрын
Arsenal ፊት 🙄😣
@getasewalemu4590
@getasewalemu4590 Жыл бұрын
So humble girl Samri, long live guys
@etsubab9525
@etsubab9525 Жыл бұрын
samri gn fkr nesh mariyamn libe new yewesedshiw bicha lov u❤❤❤❤
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ❤🥰
@JerusalemDelelegn-kl9id
@JerusalemDelelegn-kl9id Жыл бұрын
እሙዬ የኔ ምርጥ ሰወድሸ
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 Жыл бұрын
ፍቅሮችዬ ስወዳችሁ
@nigistweledai
@nigistweledai Жыл бұрын
❤❤❤ ደስ የሜል ቤተሰብ ❤❤❤
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ደስ የምትሉት እግሊዘኛ አጨምሩም ስታወሩ😂😂😂😂ጎበዞች
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤
@zarafathima6119
@zarafathima6119 Жыл бұрын
ሳምቴላ ተናፍቃችኋል 😍😍😍😍😍😍
ሳምሪን ያገባሁበት ቀን ይፀፅተኛል!!
18:58
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 240 М.
የዳጊ ያልተጠበቀ ስጦታ ለታናሽ እህቷ
48:03
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 761 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,5 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 10 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 279 М.
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 434 М.
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሳምሪን አልቻልኳትም!!
35:27
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 152 М.
ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም
17:46
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 154 М.
ሳምሪን ዛሬም አልቻልኳትም!
10:42
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 118 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН