Рет қаралды 860
ቅዱሳን፣ በያላችሁበት ጸጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን! ይህ የወንጌል ብርሃን አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ክርስቲያናዊ ትምህርት አገልግሎት ክፍል ትክክለኛ ዮቲዮብ ቻናል (official KZbin Channel) ነው። በየጊዜው የሚለቀቁትን ነፍስንና ህይወትን የሚያድሱ ቀደምት የሆኑና አዳዲስ ትምህርቶችን፣ ስብከቶችን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን፣ዝማሬዎችን፣ ስልጠናዎችን በአጠቃላይ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን እንደለቀቅን እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይጋብዙ፡፡ Thanks for watching. Please Like, Share and Subscribe For More Video.