ማን ገደላት? የ 10 ዓመቷ ታዳጊ አሳዛኝ አሟሟት! እናት ፍረዱኝ እያለች ነው … Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

  Рет қаралды 23,610

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ Ай бұрын
የ10 አመቷ ልጅ መታነቅ አታውቅም ወጀለኛው ፈጣሪ ያጋልጥ 😢😢ግን እኔ አባቷ ነው ምጠረጥረው አባትየው ጠርጥሩት ያማል 😭😭😭
@bruktawettesfaye7647
@bruktawettesfaye7647 Ай бұрын
በህፃናት ላይ የተለቀቀ መንፈስ አግዛብሄር ያንሳ 🙏🙏🙏ጌታ ሆይ
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
The father did the crime and the mother neglected her daughter if you are separated from your husband how come you late your kids alone with the father
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ዝም በሉ የኛ ነገር የተዘበራረቀ ነገር ነው ህግ የለም ህዝቡም መባላት ነው እባት ልጁን እሚደፍርበት ህገር ነው እምኖነረው እግዚኦ እግዚኦ!!! ከቤት ከወጣ አባት የምን ምሳ ማብላት ነው???
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ Ай бұрын
ዘንድሮ ግን ምንድነዉ የምንሰማዉ ነገር ሁሉ በጣም ይከብዳል ደስ አይልም ብቻ ፈጣሪ በቃ ይበለን እንጅ
@Beza-d5j
@Beza-d5j Ай бұрын
የአባቷ አነጋገር ደስ አይልም የሐዘን ምልክት ከአነጋገሩም አይታይም ።ይጠየቅልን ???አባቷ
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
Not only the father the mother know something more than that
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
በግሌ እራሷን አጠፋች ብዬ ለማመን ይከብደኛል ፈጣሪ ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጥልን የመምህራኖቹ አኗኗር በጣም ያሳዝናል አምላክ ሀገራችንን ይጎብኝልን።
@Helen22222
@Helen22222 Ай бұрын
አባትየው ላይ ጥብቅ ምርመራ መደረግ አለበት ባይ ነኝ ንግግሩ ምንም አልተዋጠልኝም የሀዘን ስሜትም አላየሁበትም😢😢😢
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Ай бұрын
መሲ፣"ጎረቤት ሰምቶ እናቷን ጠራ " ያልሽው ስህተት ነው።እናት እንደዚህ አላለችም ። ከስራ ስመለስ ልጄ እማዬ ( የእህቱን ስም እየጠራ) ሞታለች !! አለኝ።ስገባ ያየሁትን አየሁ! ጮኬ ጎረቤት ጠራሁ ፣ነው ያለችው ።ሙሉ ታሪኩን በሚገባ ሳታዳምጡ ድጋሚ አትዘግቡ።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
Alw alw bay nat hulèm
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ገዳዩን አሳየን።አባቷቷቷ ግራ አጋብቶኛል!!!
@asterworku9645
@asterworku9645 Ай бұрын
አጅግ ያማል ፈጣሪ የእፃናትን ሃቅ ያውጣው አንተሪቪው ውስብስብ ነው ይቅርታ በልጅ ሞት ጨዎታ ይብቃ እናትዬው ፍራት አላት አባትዬውን ይመርመር ልጅ ሞቶበት ደንደን ነው ያለው ፈጣሪ ሃቁን ያውጣ ያማል አረ ኡኡኡኡኡኡኡ💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
የ10 ዓመት ልጅ ያውም ደስተኛ ራስን ማጥፍት ምኑን አውቀው😢 እግዚአብሔር ያፅናችሁ የህፃኗ ደም ይፍርዳል እውነቱ ይወጣል
@BlienMekonn-b2g
@BlienMekonn-b2g Ай бұрын
ፈጣሪ ዬ ሆይ ምን ጉድ ነው የመጣብን ሁፍፍፍፍፍ ማመን ይከብዳል እናቷ እግዚአብሔር. ጽናቱን ይስጥሽ አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን
@masertwube8453
@masertwube8453 Ай бұрын
ምን ጉድ ነዉ ነፍሥ ይማር የዘላለም ፀፀት
@GenzebZewdie
@GenzebZewdie Ай бұрын
እዉነት ተደብቃ አትቀርም እናትየ መጽናኛዉን ይስጥሽ
@tlul8666
@tlul8666 Ай бұрын
የአስከሬን ምርመራ ሳይደረግ ለምን ተቀበረች
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
both of them the prime suspect
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
ምርመራ ተደርኅል ገና ውጤት እየጠበቅን ነው ብለዋል ግን እቤት አሻራ አያገኙም እናቷ ቀድማ ነካክታዋለች ሁሉንም
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u Ай бұрын
በጣም.ያማል.ልብ.ይነካል.ደማን.አላህ.ያውጣላት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ Ай бұрын
ነብስ ይማር የህፃናት ሞት ተደጋግሟል ጉዳዩ ምን ይሆን በነገራችን ላይ ማንኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት በጣም በችግር ነው የሚኖሩት መምህሩ ወተው ተናገሩ እንጂ የሳቸውን አይነት ኑሮ የሚኖሩ የመንግስት መስሪያቤት የሚሰሩ ቤት ይቁጠራቸው
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን በቃችሁ በለን
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
ገለዋትህ እራሷ እዳጠፋች አድርገው ነው እፃንህ መቼ እራስዋን እንዴት ታጠፋሌች አባት ይጠየቅ
@GenzebZewdie
@GenzebZewdie Ай бұрын
መሲየ የመምህሩን ህይዎት ሁሉም ሰው ያዉቀዋል ቢቢሲ ጥናቱን ዎደ መፍትሄ ቢውስደው አይሻልም የባስ ብሎ ለተጨማሪ የሞራል ዉድቀት ከመዳረግ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Ай бұрын
አይ እማማ ሀገሬ
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Ай бұрын
እንኳን የአስር አመት ልጅ እኔ ትልቋ ሴትዮ ለመታነቅ የሚሆን ሸምቀቆ እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም በዛ ላይ ቁመቷ ደርሶ ማሰር አትችልም በወንበር ወጣች እንዳይባል ወንበሩ ይገኝ ነበር ደግሞም ይቺ ህፃን ራስን ማጥፋት የሚለውን ነገር በፍጹም ልታውቅ አይችልም ምንም የሚያሳምን ነገር ስለሌለ ከግድያው ጀርባ የሰው እጅ አለበት አለቀ።
@HaymanotMengistu-wm9vj
@HaymanotMengistu-wm9vj Ай бұрын
እኔ አባትየውን ከንግግሩ ጀምሮ ምንም ሀዘኔታ እንኳን በፍፁም አላየሁበትም ጠርጥሬዋለሁ ልጅነትዋን የነጠቀውን አውሬ እግዚአብሄር ያጋልጥ ይፍረድ😢😢😢
@YafuYafet-x4y
@YafuYafet-x4y Ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ 😢😢😢😢😢
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Ай бұрын
አባትየው አባትየው
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Ай бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ 😢😢
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Ай бұрын
አስተማሪዎቹሁ 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
ያስተማሩን መምህር ፈልገን ውለታቸውን እንክፈል ያው በተዘዋዋሪ እኮ ልጆቻቸው ነን!!!!
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
ጌታ ሄይ😢
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መምህርና ጤና ባለሞያ መሆን ድህነት ነው ያሳዝናል!!!
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 Ай бұрын
የዚችን ልጅ ደም እግዚአብሔር ይፍረድ በዚህ ዘመን የሚሰማው ነገር ሁሉ ከአእምሮ በላይ ነው አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጎብኛት ህፃናት ምንም አያቁም ነጭ ወረቅት ማለት ናቸው ግን የሚያሳዝነወ በእነዚህ ሕፃናት ላይ እጁን አንስቶ የሚያጠቃቸው ሰወ ተብየው አውሬ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ቃላት የለኝም ከማዘን በስተቀር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Ай бұрын
በእውነትም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ህፃናት ለክፋ መንፈስ ግብር እየሆኑ ነው😭😭😭 እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ
@astair1568
@astair1568 Ай бұрын
እራሷን፣ አልገደለችም፣ በደንብ፣ መጣራት፣ አለበት፣ አትቀልዱ፣ የፊቷ፣ መመታት፣ እንኴ፣ ምስክር፣ ነዉ፣፣
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ሃገሬ በእዉነት ታማለች ሙህር እና ጀግና አይብቀልብሽ የተባለች ይመስል ኧረ ሃገሬ ንቂ ምን ጉድ ነሽ!!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥲🥲🥲
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Ай бұрын
ፓሊስ ምርመራ ምንድነው ተደፍራም ከሆነ ሆስፒታል ምን መልስ ሰጠ።
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Ай бұрын
ግን ለምንድነው የኣስተማሪ አና የወታደር ደሞዝ ትንሽ የሆነው ሁለቱም አኮ ለኣንድ ሃገር በጣም ጠቃሚዎች ናቸው በተለይ ወታደር!!
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል የተመታች መሆኑ ግልጽ ነው ነፍሷ በሰላም ትረፍ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
Amen3 🤲☝️
@ahlamahlam928
@ahlamahlam928 Ай бұрын
አባቷ ነኝ ያለው ይፈተሽ ሁኔታው አላማረኝም😢
@SemraAhmed-d5g
@SemraAhmed-d5g Ай бұрын
ግንኮ አባቷን ሸኚታዉ ስትመለስ ጎረቤት አይቷል
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
What about if he return to the condominium
@yemsida1758
@yemsida1758 Ай бұрын
​@@SemraAhmed-d5gተንኮል ካሰበ ማንም ሳያየው ተመልሶ ቢሆንስ
@SemraAhmed-d5g
@SemraAhmed-d5g Ай бұрын
@@yemsida1758 እሱን የሚያዉቀዉ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ግን ስለደነገጠም ሊሆን ይችላል እንደዛ ድርቅ ብሎ የሚያወራዉ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
All condos should have CCTV installed
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 Ай бұрын
ማን ገደላት አባቷ
@emebetwoldmariam2009
@emebetwoldmariam2009 Ай бұрын
So sad 😭
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ Ай бұрын
እኔ የምኖረዉ ከኢትዮጵያ ዉጭ ነዉ ብዙ ጊዜ በተለያየ አደጋ ሰወች ሞተዉ አይቻለሁ ከህንፃ ላይ ወድቀዉ በመኪና አደጋ ብቻ በብዙ አደጋ ሰዉ ይሞታል ፖሊስ ሳይመጣ ማንም አይጠጋም አይነካም
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn Ай бұрын
ባልየው ሚሥትየው በዙሪያቸው ያሉ ሠዎች መጠርጠር አለባቸው
@lovetube9672
@lovetube9672 Ай бұрын
የጉድ አገር 🌑
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
ውይ ውይ ውይ ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢😢
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
😢 Rio ☝️🇪🇹☝️🤲
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 Ай бұрын
Rip😢😢😢
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p Ай бұрын
😢😢😢😢weye zenderooo😢😢😢
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Ай бұрын
ሁሁሁፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢
@tlul8666
@tlul8666 Ай бұрын
አረ አባትየው መመርመር አለበት
@mimimama2065
@mimimama2065 Ай бұрын
Rip
@ቀሌ
@ቀሌ Ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ህፃናት 😢😢😢😢ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ።የልጅታ አባት ፖሊስ ይዞት ምርምራ ማድርግ አለበት።አይኗ ያለው ምልክት ሰው እንደገደላት ነው የሚያመለክተው።
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ Ай бұрын
ኢሬቻ የሚባለው ጣወት በአደባባ እንደ ጥሩ እምነት ተፈቅዶለት መከበር ከጀመረ ጀምሮ ህፃናቶች ናቸው በአሰቃቂ እየሞቱ ያሉት ይሄ ጣኦት እዲያጠፋልን ሁላችንም ወደ እግዚአብሔ እንፀልይ
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Ай бұрын
አባቶ ነዉ የሚገላት ሌላ ሰዉ አይገላትም ለምን ወንድ ልጅ ሚሰቱን ሰለተዋቹዉ (ሊበቀላት ሰለሚፈልግ ነዉ መቶ የገደላት )ሌላ ገዳይ የለም እሱ ወዲ ሲኦል መወርወር አለበት በህዝብ ፊት አደባባይ ላይ ፊታቸዉን ተሸፍኖ ገራፊ መቀጠር አለበት
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ለምንድነዉ የአስክሬን ምርመራ ሳይደረግ የሚቀብሯቸዉ በሌላ ሀገር ቢሆን ወንጀል ነዉ ፖሊስ ሳይመጣ ማንም አስከሬን አይነካም ቤተሰብ ቢሆን እንኳ
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Ай бұрын
ለምን ተቀበረች?ለምን ለምን?
@emutube173
@emutube173 Ай бұрын
ገዳዪ አባትየው ነው የሚመስለኝ ከንግግሩም ያስታውቃል 😢
@kumeoromiya4019
@kumeoromiya4019 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
ውሸት እራሷን አታጠፋም የህፃናት ደም ይፍረድ አይ እናት እስከመቼነው እህህ
@LomiAhlam
@LomiAhlam Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ኢማንዩቱብ
@ኢማንዩቱብ Ай бұрын
እረ መን ያሰማናል
@SeneduYelak
@SeneduYelak Ай бұрын
ነፍስ ይማር ይከብዳል ከሳምንት በኋላ የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ውጤት ይነገራል ብለዋል አባቷ እውነቱ የሚያውቀው ፈጣሪይ ነው የልጂቱን ሀቅ የሚታወቀው ውጤት ሲመጣ ነው በቃቹ ይበለን ፈጣሪይ ዘመዶቼ ወደ ፈጣሪይ ሁላችንም ዘንበል በለን እንለምነው😢😢😢😢
@meraatmeraat9404
@meraatmeraat9404 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 Ай бұрын
ለምን የሬሳ ምርመራ ሳይደረግ ተቀበረች ???ምናልባት በአባትየው ግፊት ይሆን ቶሎ እንድትቀበር የተደረገው?
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
እዴት ነው ምርመራ የለም ሁሉ ነገር ይታወቃል አይደል😢😢😢😢
@ሉባባEman
@ሉባባEman Ай бұрын
Abateyew lmn ayteykm 😢
@Roman-u3x
@Roman-u3x Ай бұрын
ጊዜ ሚዲያ ላይ አባትዬው ቃለ መጠይቅ ሲደረግለት ራሷን አንቃ እንደገደለች እንዲታመን ብዙ ጥቆማዎች ይሰጥ ነበር ልጅቷ ራሷን የማነቅ አቅም አይኖራትም የጋዎኑን ማሰሪያ በሩ ላይ የማሰር አቅምም አይኖራትም አባትየው ብዙ ክትትል ቢደረግበት
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
የ 10 አመት ህጻን እንኳን ራሷ ልትታነቅ ሃሳቡንም አታዉቀዉ!!
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 Ай бұрын
የትኛው መንግስት ነውህፃናትን እየደፈሩ እየገደሉ ፍትህ ያገኙት ዝም መግስት ዝም የአምላክ ፍርድ😭😭😭😭😭
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Ай бұрын
Egzeo mharene kerestose
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
በፊደሎቻች ይፃፍ ቋንቋችን ፦ @… ፩፻፩
@gaulmokieerey263
@gaulmokieerey263 Ай бұрын
Besimeam wiyyyy 😢😢😢😢 lbey ufffff
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ✍🏿✍🏾✍🏽 @ጋ.ሞ.እ፪፻፷፫
@aishaumar7420
@aishaumar7420 Ай бұрын
አረ አባትዮዉ ፖሊስ ምርመራ ቢደረግበት ጥሩ ነዉ
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@feventilahun2728
@feventilahun2728 Ай бұрын
መሲ እኔ ያልገባኝ እንዴት እናትየው ያስክሬን ምርመራ ሳይደረግ እንድትቀበር ፈቀደች ፖሊሶቹስ ዝም አሉ ማለት ምን ማለት ነው
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Ай бұрын
አባትየው ይመርመር
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
ሌላው በመንግስት ቤት ከመንግስት ጋር እየሰራ ትውልድን የሚያበላሽ ኮራብሽን አድራጊ ሐብት ሲያካብት ሐገሩትዋን ሲመዘብር ስናይ ደግሞ እነዚህ አስተማረዎች በእውቀታቸው ትውልድን የሚቀይሩት ደግሞ የተንሻፈፈ ኑሮ ወይም ጫማ ከቤተሰቦቻቸው ተከያይተው ማየት ልብ ያደማል😢 መንግስት ሆይ አበባና ዘንባባህን ተውና እነዚህ እውቀት ያላቸውን ትውልድን የሚያድኑትን እርዳ፣
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Ай бұрын
አባቴን በፍጹም አላምንም 😢
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Ай бұрын
ewent new
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ✍🏾​​ @ ካ.አ.አ.
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ይህ ሰዉየ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልሆነ ያልታየ ያልተደረገ ነገር የለም የሰላም ማጣቱ የጦርነቱ የዘረኝነቱ ጥግ የኑሮ ዉድነቱ የስራ ማጣቱ የእርኩሰቱ ኧረ ስንቱ ተቆጥሮ አሁንም ገና ከተኛን የሚቀየር ነገር የለም ይልቅስ በተራ የሁሉም ቤት ይንኳኳል እንጂ !!!
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Ай бұрын
mene gude nwe alameneme alameneme mene gode nwe egezyo fetari yagaleteleshe 😭😭!!!
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ✍🏿✍🏾✍🏽 @ዎይንሸትዘውዴ፲፮፻፸፭
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 Ай бұрын
Abatoa eko abro edeminor new yaweraw gen kebet keweta amet alefotoale kesu wechi lihon ayechelem
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
Exactly the mother kicked him out so he revenge on her daughter
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንድዝህ ተስቃይቶ አይውቅም የዝህ ሁሉ ህዝብ ስቃይ እና እንባ በአብይ ቤት ይግባ መድሀንያልም በተኛህበት ያስቀርህ ሀገሪቱን በቆሻሻ ጭንቅላትህ አበላሸሀት
@taddesseeleni2840
@taddesseeleni2840 Ай бұрын
እኔ ባልስማ ይሻለኛል አመመኝ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Ай бұрын
እኔ አባቷ ነዉ ምጠረጥረዉ ምነዉ ሌላ ግዜ እሱ በመጣበት ቀን መሞቷ አያድርስ ነዉ
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ Ай бұрын
በዉጭ ሀገር እኮ በህመም እንኳ እቤት ሰዉ ሲሞት ፖሊስ ተደዉሎ ተጠርቶ ፖሊስ መጥቶ አንቡላንስ ጠርቶ ነዉ አስክሬኑን የሚያነሳዉ ቤተሰብ እንኳ በእጁ አይነካም አስክሬኑ ሳይመረመር ማንም መቅበር አይችልም ወንጀልነዉ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
በዚህ ኑሮ እንዴት ለአስተማሪ ለምን ቤት አይስጥም ያሳዝናል
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Ай бұрын
Ethiopia is one of the poorest countries in the world gov can't build and give for free
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@werqzeleke2815 Giving away free housing shows your poor business mentality. Low cost housing is a right plan for a developing economy like Ethiopia.
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 Ай бұрын
Abatoa bedeneb memeremer alebet hunetaw ayamrem edet bela new hetsanoa meteanekew
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ፅጌታደለ፲፭፻፯
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Ай бұрын
አባትዋም ቢሆን መጠየቅ አለበት።
@SemraAhmed-d5g
@SemraAhmed-d5g Ай бұрын
እንደዛ ካሰብንማ እናቷም መጠየቅ አለባት ደግሞ አባቷን ሸኚታዉ ስትመለስ ጎረቤት አይቷታል
@sofiyahussen-zp6dh
@sofiyahussen-zp6dh Ай бұрын
ህረ ምን ጉደመ ነዉ ያለንበት ጊዜ
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ Ай бұрын
ኢትዮጵያዉስጥ ራሱ አጥፍቶ ሞተ(ች)እየተባለ አስክሬን ሳይመረመር በምን እንደሞተ ሳይታቅ ነዉ የሚቀበረዉ ያሳዝናን ይሄ ራሱ ወንጀልነዉ ያዉ ሀገራችን ሞት ተራ ነገር ስለሆነ ስንት ሰዉ ሞተ ቁጥር ብቻ ነዉ የምንጠይቀዉ በዚህ 6አመት ሞትን ተለማመድነዉ ያሳዝናልብቻ😢
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Ай бұрын
ፌቷንም ተመታ ነው እግዚአብሔር ደምን ያውጣ።
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
Dems Le huluum tabadyoche enehoon ....
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ከ.ሞ.
@Lisa.d0011
@Lisa.d0011 Ай бұрын
Oh Lord 😭😭 I think the father slapped her on her face as form of punishment and she couldn't wake up!! Then he put the rope🪢 on her neck to prevent accusation 😭😭😭 What a sad world 🌎 we are in!!!
@thanksthanks1990
@thanksthanks1990 Ай бұрын
Abateywe bedenebe memeremere alebete
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ታንክስ…፲፱፻፺
@SalamYohannis
@SalamYohannis Ай бұрын
😮egzabar mtna atun ystaschew
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
✍🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሰላም ዮሃንኒስ
@nahomdemse
@nahomdemse Ай бұрын
በፍጹም ረሷን ልታጣፋ አትችልም።
@genetyohanes7935
@genetyohanes7935 Ай бұрын
When it comes Teacher’s income is the same. Even in USA the same shit. It hard to cover the cost of living
@BurtukanBurtukan-cc5un
@BurtukanBurtukan-cc5un Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢Uuuuuuffffffffffff 🖤🖤🖤💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@Anele-n1u
@Anele-n1u Ай бұрын
She is tired of big responsibility . I hate the parents, h et mom insisted she was happy how is going to be happy? What did the father said to her verbally hurt her? She needed parents not back up their burden. Any way she rested.
@gg-we8bl
@gg-we8bl Ай бұрын
I understood all comments don't care about the teachers 😂
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
First, children have to be in a safe environment before schools. 🤔
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
ያልተጠበቀ ውሳኔ ሁላችንም ደነገጥን
21:30
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 37 М.
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31