ማንን ላግባ?? ኦርቶዶክሳዊ የትዳር ጉዞ "ማንን ላግባ?" ለሚሉ

  Рет қаралды 54,243

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
KZbin / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 194
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 6 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ያገቡም ያላገቡም ሰዎች ቢመለከቱት መልካም ነው።ፈጣሪ አምላክ እውነተኛ ትዳር ይስጠን
@hanna4751
@hanna4751 6 ай бұрын
@seniyenati2875
@seniyenati2875 6 ай бұрын
Amen
@mekdes7645
@mekdes7645 5 ай бұрын
አሜን😊
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 5 ай бұрын
እሜን
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 13 күн бұрын
አሜንአሜን አሜን❤
@endriyashayle
@endriyashayle 6 ай бұрын
ሁሉንም በክርስቶስ ፈቃድ እንደሚሆነው አውቀን እግዚአብሔር መጨረሻው ያማረ ህይወት ለሁላችንም ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 6 ай бұрын
ከእድሜ ይልቅ እግዚአብሔር ምን ይላል ል የሚል ባል ይስጠን😢😢😢😢
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏 🙏
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 6 ай бұрын
Ameeeeenx3
@Ymaryam21
@Ymaryam21 6 ай бұрын
አሜን በእውነት
@edomanbese3810
@edomanbese3810 6 ай бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ነው መልካም የትዳር አጋር ይስጠን
@LEGNA27
@LEGNA27 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሠግናለን በሁላችንም ህይወት የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን❤❤❤ እኔ በግሌ በጣም በብዙ መጀመሪያውም መጨረሻውም ያላማረ ህይወት ውስጥ አልፊያለሁ አሁን ላይ ያ ያለፈው ህይወቴ በማስታወስ አዲስ መንገድ ለመጀመር ልቤ አልቻለም ሁሉንም በአንድ እያሠብኩ ተቸግሪያለሁ❤❤❤
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 6 ай бұрын
አይይይይ እኔም ግራ ገብቶኛን እማረገው ነገር ጨቆኛን ልጁ ጋር ከተለያሁ 4 አመት ሁኖኛን ግን መርሳት አልቻልኩም ሌላ ሰው እንኳን ለማግባት ለማውራት እራሱ በጣም ነው እሚያስጠላኝ ግንኮ ይሱ አግብቶ ወልዶ እየኖረ ነው እኔ ግን ለምን መርሳት እዳቃተኝ አላውቅም ሁሉም ነገር አስጠልቶኝ በዚህ ጉዳይ ላይ ጭራሽ ተስፋ ቆረጭ ዝም ብየ ተቀምጫለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ይወቅ ብቻ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢
@LEGNA27
@LEGNA27 6 ай бұрын
@@user-vu1sc3oy7v ስብከት አዳምጭ አይዞሽ ሁሉም በእግዚአብሔር መልካም ይሆናል ፀልይ ኢትዮጵያ ከሆንሽ ፀበል ተጠመቂ
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 6 ай бұрын
እኅቴዋ በጸሎት በርች የተሰበረውን ልቦናሽን የሚጠግን እመ ብርሃን ትሰጥሽ አለች በስደት ካልሆንሽም ጠበል ሒጅ​@@user-vu1sc3oy7v
@aster7876
@aster7876 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን በፆም በፆሎት ጠይቂ
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 6 ай бұрын
አይዞሽ ፀልዬ እግዚአብሔር የኹሉም መልስ አለው
@admasmamo9395
@admasmamo9395 6 ай бұрын
የጠያቂዋ እርጋታ ደስ ሲል። እግዚአብሔር ሆይ እንኔንም አስበኝ።
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 6 ай бұрын
ጭንቅ ይለኛል ስለ ዘመናችን ጋብቻ ሳስብ የምናገባው ሰው ጠፍቶ ሳይሆን መጠናናት ቢኖርም ግን ሰው ማወቅ ከባድ ሆኗል
@workelove3235
@workelove3235 6 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ካልሆነ ከባድ ነው
@user-gm8zj8tx4e
@user-gm8zj8tx4e 5 ай бұрын
በፀሎት ጠይቂ ! በተዋሕዶ ኃይማኖትሽ ላይ እምነትሽ የለሽም'ዴ..? እንደ አህዛብ እና ዓለማውያን ምን ያጨናንቅሻል ?! በፀሎት፣በሱባኤ አምላክሽ አትጠይቂም'ዴ እንኳን ይሔንን ብዙ ተዓምራት የሚያደርግ ኃይማኖት(እምነት) ነው ደሞ እንደኢዲስ ዘመን-ዘመን አትበይ ስለዘመኑ ክርስቶስም ተናግሯል : ዮሐንስ ወንጌላዊም አስቀምጦታል-ምነው ገና በውሽንፍሩ ተጨነቅሽ በተረፈ ምርጫሽን በደንብ እወቂ : እራስሽ ላይ ስሪ (ከገንዘብ ፣ ንብረት እናእውቀት) ባሻገር በባህሪ ደረጃ _ወንድ ብሆን እራሴን አገባዋለሁ ወይ ብለሽ ጠይቂ ?Physco...ልባሟ ሴት ለመሆን ጣሪ። ...ከመንፈሳዊ ወንድምሽ_እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏
@user-gu6wh6zo7j
@user-gu6wh6zo7j 6 ай бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ ኮመንት አላደርግም አዳምጭ እወጣለሁ አሁን ግን የኒን አሳብ ስለሆነ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን በርቱልን
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 6 ай бұрын
በእውነት ግሩም ት/ት ነው ሁሉም ሰዎች ሊሰሙት የሚገባ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይህ ትምርት 19 እስከ 30 ያላችሁ ወጣቶች ተማሩ እኔ ያለማወቅ ያለ መማር ብዙ ነገር አጥፍቻለሁ
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@teddyersumo
@teddyersumo 6 ай бұрын
መማሪ ዕድሜ አይጠቅም ያኔ እህት
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 6 ай бұрын
@@teddyersumo በተለይ ለማለት ፈልጋ ነዉ ደግሞም ልክ ነች
@teddyersumo
@teddyersumo 6 ай бұрын
@@user-ee1ob8dm1o አግብተሺል
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
@@teddyersumo እረጄሁ በሖላ ምን ይሰራልኛል እነሱ ያስተማሩት በወጣትነት የሚከናወን ነው
@BerhanuGebremichael-su9pv
@BerhanuGebremichael-su9pv 4 ай бұрын
empower women's በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ በጣም እየተስፍፍ ያለ ትምህርት ነዉ ይህ ደግሞ ወንድን ሙሉ በሙሉ በማስጠላት እንዳያገቡ፣ትዳር ያላቸዉ ትዳራቸዉን እንዲፈቱ፣እና ደግሞ ለዝቢያን የሚባለዉን ነገር ልባቸዉ እንዲያስ በማድረግ ወጣቱን በከፍተኛ መጠን ወደ ሰይጣን አሰራር እየከተቱት ነዉ በዚህ ላይ ቤተክርስቲያን ልትሰራ ይገባል በሰፊዉ ብየ አስባለዉ ። ምክንያቱም ብዙ ትዉልድ እየጠፍ ነዉ።አባታችንስ ይህን በተመለከተ የሚያስተምሩን ትምህርት ቢኖር እላለሁ።
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በህይወታችን ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም
@AddisTamru
@AddisTamru 6 ай бұрын
መግለጥ ከበደኝ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለህወት ያሠማልን ሠውን አይታወቅም ከባድ ናው እናቴ ኪዳንምረት አንች አግዥኝ
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ግሩም ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመነዎ ያርዝምልን መምህር 💚💛❤️
@kumnegerkebede
@kumnegerkebede 6 ай бұрын
. . . ፈጣሪን ስናከብር እና ፈጣሪ ሲረዳን ራሳችንን በመግዛት ከስጋ ፈቃድ እንቆጠባለን ! . . . እግዚአብሔር ጉድለታችንን ይሙላልን-ይጎብኘን።
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 6 ай бұрын
አዉነት ብዙ ተምረናል አናመሰግናለን አግዚአብሔር የፍቀደዉ ተዳር ማግኝት አንዴት መታደል ነዉ።
@Zenebech-fr6ce
@Zenebech-fr6ce 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተባርከ ትዳር ይስጠን
@erbikanfalta
@erbikanfalta 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን
@waaa4954
@waaa4954 6 ай бұрын
አሜን 🥰
@hailuchero3654
@hailuchero3654 6 ай бұрын
እህት ለቤተክርስቲያን ክብር ሲባል የምትጋብዣቸውን መምራን አንቱ ማለት ይገባል
@23yohannes
@23yohannes 5 ай бұрын
መምህራን አንቱ አይባሉም ችግር የለም
@addisalametube2147
@addisalametube2147 6 ай бұрын
ተባረኩልኝ 🙏 አምላኬ ኾይ ኹሌም አንተ የፈቀድከው ይኹን 🙏
@user-vu9ri3sz1j
@user-vu9ri3sz1j 5 ай бұрын
ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ እግዚአብሔር ያማረ ትዳር ይስጠን
@user-cw2zl4bs1l
@user-cw2zl4bs1l 4 ай бұрын
ቃልዮትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-mn1ck4pg8w
@user-mn1ck4pg8w 6 ай бұрын
የተረጋጉ ጠያቂም ተጠያቂም በጣም ደስ ይላል ቃለ ህወትን ያሰማልን መጽሐፉን ያዘጋጁልን ገብረ እግዚአብሔር ኪደ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በጎ በሆነው በአንዱ ይወስነን እግዚአብሔር ይርዳን👏
@tamiratdechassaWakie
@tamiratdechassaWakie 6 ай бұрын
Ok
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መልከም ትምህርት ነው😊
@waaa4954
@waaa4954 6 ай бұрын
የሚገርም ትምርት ነው አግዚአብሔር ፅጋዑን ያብዛልቹ ሌ ሁላቺንም ማልካም ትዳር yisxan fexari 🥰አሜን 🥰
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን ❤❤❤
@user-pk8ff3dm3m
@user-pk8ff3dm3m 6 ай бұрын
አምላኬ በምህረትህ እንድታየኝ ምን ልተዉ ለልቤ መሰበር ቃል አጣሁለት ወደ አንተ አነባለሁ
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 6 ай бұрын
ሁለቱም እርጋታቸው ልብን ያሳርፋል እግዚአብሔር ያክብራችሁ። የመፅሓፉ ርእስ የምታውቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ እህት ወንድሞቼ ገንዝቼ ማንበብ እፈልጋለሁ
@beza7754
@beza7754 6 ай бұрын
ማንን ላግባ በገብረእግዚአብሔር ኪደ
@moonaathimannil6573
@moonaathimannil6573 6 ай бұрын
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርትነዉ በተለይ አሁን ላልንበት ማነለ ቀድሜ እዲህ ሁሉንም ለመስማት ሞክሬ ብሆን
@user-iu9sv9gd1l
@user-iu9sv9gd1l 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማለን ያስተማረን የገሠፀን ያባቶቻቺን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 👏👏👏 በጣም ጠቃሚ እና ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ መንፈሳዊ ትምህርት ነው እህታቺን እንዲሁም አስተማርያቺን ወድማቺን ከልብ አመስግናለሁኝ እረጅም እድሜዬ ከጤና ጋር እግዚያብሄር ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@bshsh2074
@bshsh2074 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር።።።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@moonaathimannil6573
@moonaathimannil6573 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ለሁላችንም እዉነተኛዉን ያድለን የዉሸት አለም የበዛበት በተለይ በሂወቱ አግብቱ የፈታ እዉሸት አለም ላይ አምኖ ያለፈ ዳግመኛ ሲሳቡት አለማግባትን ያስመኛል
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Ай бұрын
እውነት ነው
@user-gm8zj8tx4e
@user-gm8zj8tx4e 5 ай бұрын
ከፍ ሲል መንፈሳውያን ዝቅ ሲል ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላቸው ካልሆኑ ሐብትቢኖረው፣ሰራተኛ ቢሆን፣ ቢትማር፣ብታምር 👉ምርጥ ተፈቃቃሪዎች ሊሆኑ እንጂ ፣ጥሩ ባል እና ጥሩ አባት ፤ ጥሩ ሚስት እና ጥሩ እናት መሆን አይቻለውም!።
@user-yw7yx4ic6w
@user-yw7yx4ic6w 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ያካፈላችሁን እህቴ ክበሩልን❤❤❤❤ እና የኔ ሁሌም ጥያቄ የሆናብኝ ናገር እጮኛየ እሱ 24 አመቱ ነው እኔ 25አመቴ ነው ችግር አለው የእድሜ መበላለጥ? እህቴ ብትመልሽልኝ አመሰግናለህ ❤❤❤
@mahelalik5147
@mahelalik5147 6 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት እድሜውን ይጨምርልን በእውነት እፅብ ድንቅ ትምህርትነበር👌
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ❤❤❤
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን!!!እኔ ደሞ በአሁን ሰዓት በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዴት ነው የሚታወቀው የሚለው ጥያቄ ተመልሶልኛል መፅሐፋም ካገኘሁ ገዝቼ አነበዋለሁ!!!እግዚአብሔር ይባካችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለሁላችንም የእግዛብሄር ፈቃድ ይሁንልን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 6 ай бұрын
አሜን እግዝአብሔር ይሰጥልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fd1be5uq3d
@user-fd1be5uq3d 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃል ሂወትን ያሰማልን
@birhanyirgaerdawu4879
@birhanyirgaerdawu4879 6 ай бұрын
ማለት ብዙ ጊዜ እኔ ካየሁት ከተረዳሁት አንጻር ብዙ ሴቶች መንፈሳዊ ነገር በመጀመሪያ አያተኩሩም ከነሱ ዘንድ ያለውን ካጡ ወደዛ ስርአተ ቤተክርስቲያንን ይፈልጋሉ ሌላው ሴት ልጅ ብዙ ሀብት ወይም ብር ካራት መንፈሳዊ ነገርን አትፈልግም ሌላው በመጀመሪያ ምንም ነገር ሳታውቅ ወይም ትምህርት ጨርሳ ነይ በስርአት ቤተክርስቲያን ላግባሽ የሚላት ከመጣ አይ አሁን ትምህርት ስጨርስ ነው የምትፈልገኝ ወይም የሚፈልጉኝ ብላ ግን ያሰው እኮ ከዛ ፊት አያውቃትም ግን መንፈሳዊ ነገርን ካቀረበላት ይልቅ አለማዊን ታተኩራለት።።
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
ምናልባት ካስተዳደግ ከአካባቢ ከቤተሰብ እየሰሙ ያደጉ ይሆናሉ ማለት በስረአተ ተክሊል ወይም በቅዱስ ቁርባን ማግባት መሞት ይመስላቸዋል ወላጂ አይሰጡም ታስራ ትሙት እዴ ልጄ ይላሉ እኔን እራሱ እዳታገቢ አስረው ነው የማኖሩሺ ይሉኛል እኔ ግን አልሰማቸውም ቃለ እግዜአብሔር እየሰማቺ ያደገቺ እቢ አትልም
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 6 ай бұрын
በቃለ እግዚአብሔር የታነጸች አብሶ አብሶ ስደት አረብ ሀገር ያለች ሴት ምኞቷ በስርዓት ቤተክርስቲያን ማግባት ነው ድንግል ከሆነች በተክሊል ድንግል ካልሆነች በመአስባን ስለዚህ ሁሉም ሴት አንድ አይደሉም።
@babys7570
@babys7570 6 ай бұрын
ሃሰት ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ልንገርህ/ሽ አኔ አጮኛዬ የቤተክርስትያን አገልጋይ ነበር ምንም የለው ስራ ለቆ ስራ ፍላጊ ነበር አኔ ስራ ነበረኝ ያቅሜን አየረዳሁት በዛ ላይ ታማሚ ነበር አስታምሜ አሁን መጨረሻ ላይ ግን ያ ሁሉ ዋጋዬን ትቶ ካልመጣሽ ብሎ የመጨረሻችን ነው አለኝ ልቤን ሰበረው አትፍረድ ሁሉ ሴት አንድ አይደለም አኔ ከዚ በሁዋላ ለመንግስተ ሰማያት የሚያደርስ ካልሆነ ባል የሚባል አልፍልግም😢ድንግልናዬን ጠብቄ ነው ያለሁት አግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@beza7754
@beza7754 6 ай бұрын
ተመሳሳይ ነገር በወንድሞች ላይ አይቻለሁ
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 5 ай бұрын
ሁሉም ማለት ግን ኣይቻልም
@mollategegn8063
@mollategegn8063 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ghgh4028
@ghgh4028 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን✝️👏
@feregelaye455
@feregelaye455 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን !!
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@bewuketuzelalem9328
@bewuketuzelalem9328 5 ай бұрын
ትዳር እፈልጋለሁ ግን እንዲት ላግኝ?ሴት አላወራም። ❤ሰንበት ት/ቤት የተማረች እና ቆንጆ የሆነች ብቻ ነው የምፈልገው።
@brhanabi3755
@brhanabi3755 6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
@mekaamare2296
@mekaamare2296 5 ай бұрын
እናመሰግናለን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤
@rahalalam1565
@rahalalam1565 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አረፈ ትምህረት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@elsi.1
@elsi.1 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው ❤
@user-ql4wl4pq8g
@user-ql4wl4pq8g 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አረፈ ትምህረት ነው
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@anegach9112
@anegach9112 6 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ጌታ🙏 በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን👍❤️❤❤
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ጡሩ ትምህርት ነው
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን እዉነት ነዉ ትዳር ከባድ ተቆም ነወየተባረከ ትዳር ይስጠን
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 6 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋልን ያድለን
@user-vl6qq6ye6g
@user-vl6qq6ye6g 6 ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችንዉድ እህታችን እዛችመፅሓፍ የት ላገኛት እቸል ያለሁበት ስዑድ ኣረብነዉ😢
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 6 ай бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችኹ በርቱልን ኢት አርት ሚዲያችን❤❤❤
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 6 ай бұрын
Ameeeeenx3
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@AbebawSisay-db6vp
@AbebawSisay-db6vp 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤ልዩ ትምህርት ነው
@TemesgenTemu-wo7mn
@TemesgenTemu-wo7mn 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጠልን ቃለ ሒወተን ያሰማልን❤❤❤❤❤::
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 6 ай бұрын
አሜን ቃለሂወረት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kassaj2023-gl5fv
@kassaj2023-gl5fv 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፉጻሜየን አሳምርልኝ ብወች ሚሰናከሉ መጀመሪያ ስርአተ ቤተክርስቲያን አናውቅም በፉቅር ምክንያት ያልሆነ ውስጥ ይገቡና መጨረሻ አያምርም ራስን ጠብቆ መኖር ለክብር የት በቃል ! እህቶቸ አስተውሉ የአለም ነገር አትከተሉ❤ ኢቲ አርት እናመሰግናለን ቀጥሉ በዚህ ❤
@beza7754
@beza7754 6 ай бұрын
ወንድሞችም አስተውሉ
@sosinagirma2496
@sosinagirma2496 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-cy6mb1it6n
@user-cy6mb1it6n 6 ай бұрын
ዘድሮሰ ማገባት አጣሁኝ!እረ ፍራተ እግዚአብሔር ያላት ሴት ያጋጥምህ በሉኝ።እረ ባገባኋትጅ እደመጀመሪያ ቀን እዳወደድኳት እሰከመጨረሻ ዘመኔ ድረሰ እገዛላታለው እወዳታለው ብቻ እመብርሃን ትርዳኝ ያቺን ልበ ውብ ሴት!ሁሌም እፀልያለው ።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን ይስጥህ ።ግን
@TeddyOkubagerges-jb7ey
@TeddyOkubagerges-jb7ey 6 ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና
@user-ho6ur4pi1t
@user-ho6ur4pi1t 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@kasechkebede9738
@kasechkebede9738 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ❤እግዚአብሔር ይሰጥልን
@hanna4751
@hanna4751 6 ай бұрын
ወንድ ጠፋ የምንለው እኮ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ በቤተ ክርስትያን እንጋባ ስንል በመዘጋጃ ይሻላል እያሉ ይሄው ቆመን ቀረን😅
@tsedale5516
@tsedale5516 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 ай бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@user-dc2nw9nq5d
@user-dc2nw9nq5d 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ምህራችን
@user-zr3id1jg8v
@user-zr3id1jg8v 6 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር
@rhdgggfygjuy5447
@rhdgggfygjuy5447 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 6 ай бұрын
በጣም እናምሰግናለን ❤❤
@remora8829
@remora8829 5 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@user-pm6ig3st5b
@user-pm6ig3st5b 6 ай бұрын
ቃለ ሒወትን ያሠማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 5 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ!
@Efriemfe
@Efriemfe 6 ай бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@welete_12
@welete_12 5 ай бұрын
Bewnet betam tiru timhrt new yazegajachuhlin beteley gena tidar wist laligeba. betam bzu tiyakewoche temelisewilgnal,,,kale hiwetin yasemalin Fekade egziabher yalebet tidar minegna yetadele new! Yesemanewn wede tegibar enkeyir zend eme birhan ke lijua gar tirdan
@YeneAddis71
@YeneAddis71 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@AshoAnwar-gt7xy
@AshoAnwar-gt7xy 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትንያሰማልን
@ቅድስትክርስቶስሰምራእናቴ
@ቅድስትክርስቶስሰምራእናቴ 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@genetgenet9408
@genetgenet9408 6 ай бұрын
እወቅ እግዚአብሔር ያብዛልህ
@fikruman1069
@fikruman1069 6 ай бұрын
በተለይ ህገወጥ መንገድ በዱር ድንግልና ከወላጅ እውቅና ውጭ በዱር የሠደዱ እንደጀግንነት ቆጥረው በምድያ በጓደኝነት ይህ ያሃል ዓመት ቆየን እያሉ ራሳቸው ከፍ ከፍ የሚያደርጉ ወራዶች በዝተዋል ድንግልና በዘፈቀደ መስደድ ነውር ነው
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@ZikreMenkir
@ZikreMenkir 6 ай бұрын
mirt metsihaf new. tebarek wendemachin.
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 6 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen memeher ❤️ ♥️ ❤
@Kalkidan-fs7sq
@Kalkidan-fs7sq 6 ай бұрын
Tiru timrt new yastemarachihun egziabher amlak lagebut tdarachewn endibark endikeds ,lalagebutm yetebareke Ena yetekedese tdar endiset kidus fekadu yhunlin
@birhan979
@birhan979 5 ай бұрын
እግዜር ይባርካችሁ፣ግን በፆም ግንኙነት ይፈቀዳል እንደ?
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 6 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@Kalll468
@Kalll468 6 ай бұрын
Tebark wendeme 🙏🙏🙏🙏🙏
@habtehabte2605
@habtehabte2605 6 ай бұрын
Egziabher yistachu
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,4 МЛН