ማንጁስ ...የንዋይ ደበበን የኔ ደሀን ለውዷ እናቴ ብሎ በሚገርም ሁኔታ ተጫወተው ...Seifu on EBS

  Рет қаралды 3,429,442

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@solomongech5960
@solomongech5960 2 жыл бұрын
ለዛሬ አኗኗራችን እእእእአ ብለው ከወለዱን ቀን ጀምሮ ለዚህ ላበቁን እናቶች ክብር ይገባቸው።
@tadalove6231
@tadalove6231 3 жыл бұрын
ምናይነት ሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ከሁሉ በላይ ያሳለፍከዉ ህይወት ያማል ፀንተህ እዚህ በመድረስህ ደስ ብሎኛል ብዙ እንጠብቃለን ወንድማችን በርታ !!!
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርገኝ
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@truthmatters649
@truthmatters649 3 жыл бұрын
Damn! I can't stop listening to the music. I've listened to it for about 10 times so far.. ልክ እንደ ዳዊት ጽጌ ድምጽ፣ አቋም፣ ውበት፣ ትህትና ፣ ሰው አክባሪነት፣ የእናት የአባት ፍቅር። በዚህ ሁሉ ስጦታ ታድለኃል። አንደኛ ነህ ። እናትህን በሰላም በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልህ።
@abinet111
@abinet111 3 жыл бұрын
Its incredible he’s a legend artist
@Yeegziabherlij3325
@Yeegziabherlij3325 3 жыл бұрын
በድምፅ ዳዊት በጣም ይለያል ይሄ ብዙም አይደል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Truth matters yemigermew over 9 thousand people like it 183 sewoch alwededutim yihe lij ahun kezih yebelete min yadirg?
@bellamengistu3129
@bellamengistu3129 3 жыл бұрын
It's beautiful to witness hard work fruits! Keep shinning star!
@bettylol158
@bettylol158 3 жыл бұрын
Yeah me too
@ገኒየራያዋሺቅርቅር
@ገኒየራያዋሺቅርቅር 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ድምፅ አለህ ለናቶኛ በሙሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
AMEN !
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
የኔ ገራገር ደስ የምትል ቀብራራው ወሎዬ በጥረትህ እዚህ ስለደረስክ ታኮራለህ👍👍👍 እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠን እንጀራ ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@konjithussen3670
@konjithussen3670 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abduabdu1726
@abduabdu1726 2 жыл бұрын
ቃሚም ላጅ ቃ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 3 жыл бұрын
እፈይ በጣም ልብ የሚነካ ዘፈን በጣም ነው የምወደው በተለይ ለኢትዮጵያ እናቶች እኔም አካትቶ
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@zharaemam2575
@zharaemam2575 3 жыл бұрын
እናቴ እወድሻለሁ የኔ የደስታ ሚስጥሬ 💞💞 ውድ ያገሬ ልጆች እናታችሁን አላህ ረጂም እድሜ ይስጣቸው 💞💞💞
@alnajjaralnajjarr5923
@alnajjaralnajjarr5923 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥♥♥
@missesaida9685
@missesaida9685 3 жыл бұрын
አሚን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ 3 жыл бұрын
አሚን
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
አሚንን
@zoemelesse7129
@zoemelesse7129 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የገረመመኝ ይህ ዘፈነ ከወጣ የቆየ ቢሆንሞ ስለእናት መዝፈኑን ያወቅሁት አሁን ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችውን እናቴን አስታወሰኝ የኔ እናት ለልጆቻ ኑራ ያለፈች እናት ናት ቸሩ አምላክ ነፍሷን ይማር እንጂ ሌላ ምን አፍ አለኝ ። እግዚአብሔር ክብርና ሞገስ ይስጥህ አሳምረህ ስለዘፈንከው ።
@habtamuebabu511
@habtamuebabu511 Жыл бұрын
የኔን ታሪክ ነው የገለጽከው ማለት ይቻላል...🙏
@mahletmasresha
@mahletmasresha 3 жыл бұрын
ወሎየነትን በተግባር ያሳየህ ገራገሩ ደሜ ተባረክልኝ ከሰው በላይ ያድርግህና ያሳየን የደጋጏቹ ዘር ምርጥ ወሎየ ❤️❤️😍😍
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@tzitagbyow4145
@tzitagbyow4145 2 жыл бұрын
Wow
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የወሎ ሰው ፍቅር ነው ያየ ያውቀዋል🇪🇹❤😭😭😭ክፉ ያርቅላችሁ ወገኖቼ❤❤🇪🇹🇪🇹
@አጸደማሪአም1234
@አጸደማሪአም1234 3 жыл бұрын
Amen amen amen abatey 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 3 жыл бұрын
Amene
@ተወከልትአላላህYoutube
@ተወከልትአላላህYoutube 3 жыл бұрын
አሚን
@zenatali7913
@zenatali7913 3 жыл бұрын
አሚን
@caalikelbeche2019
@caalikelbeche2019 3 жыл бұрын
Ayezon wagena ande qen yelfal😭😭😭
@fatmaqqqq1304
@fatmaqqqq1304 3 жыл бұрын
እናቱን እሚያስቀድም ሰው ሁልግዜም ስኬታማ ነው ❤❤❤❤❤
@mrhffuug7691
@mrhffuug7691 3 жыл бұрын
ትክክል
@fatuma6362
@fatuma6362 3 жыл бұрын
ትክክል
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 3 жыл бұрын
ልክ!
@R-Nolaa
@R-Nolaa 3 жыл бұрын
Fax
@namaledris7045
@namaledris7045 3 жыл бұрын
ሳህ
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እሄንን ዘፈን ለኢትዮጵያ እናቶች በትክክል የተዘፈነ ነው የሚመሥለኝ
@ጎንደርሚዲያ
@ጎንደርሚዲያ 3 жыл бұрын
Betam
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@melatgirma7334
@melatgirma7334 2 жыл бұрын
በጣም፤ እንባዬ ነው ዱብዱብ የሚለው ሳዳምጠው😭😭 እምዬ ኢትዬጲያ በጣም ነው የቻለችን እንደፀባያችን😭😭🇪🇹
@muluworkmareye8110
@muluworkmareye8110 3 жыл бұрын
ለብዙዎች ድምጸ እንዳለህ ብቻ ሳይሆን ለእናትና,ለህዝብ ለሀገር ትልቅ ክብር እንደሚሰጥ አስተምረሀል!!!!በርታ ወሎየው!!!
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 3 жыл бұрын
👌
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@alfataye433
@alfataye433 2 жыл бұрын
I love it you are great
@kidist2150
@kidist2150 3 жыл бұрын
ገራገሩ ወሎ እንዳሳደገህ ሁሉ ነገርህ ይመሰክራል What a great performance, keep shining my bro.
@fozitube4978
@fozitube4978 3 жыл бұрын
እናቱን የሚወድ ሰው ምን ግዜም ወደ ፊት ነው የእናትህ ፅሎት ሁሌም ይከተልህ አንበሳ ነህ የነበርክበትን የማትረሳ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
Amen !
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@efaalemu2123
@efaalemu2123 3 жыл бұрын
ዘፈን መስማት አልወድም !!! ይሄን ግን መስማት አላቆምኩም !!! ። Really amazing performance and message ❤❤❤
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
This song is always in my heart
@eskedargatachew8318
@eskedargatachew8318 3 жыл бұрын
❤️ሽልማቱ በደንብ ነው የሚገባው የምር እሚምር ድምፅ የሚምር ስብእና በማንነቱ የማያፍር ከወጎኑ ጎን የቆመ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ እናትህን ለመጦር ያብቃህ 🙏🙏
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 3 жыл бұрын
👌👌
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እናት መተኪያ የሌላት ምርጥ የፈጣሪ ስጦታ ናት ፈጣሪ ለሁሉም እናቶቻችን እረጂም እድሜ ያቆይልን
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ የእኛ አንበሳ ወደፊት ከአንተ ብዙ እንጠብቃልን ወሎዬዋች እንኳን ደስ ያለን🥰🥰🥰
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Tig
@sofiasaeed9784
@sofiasaeed9784 3 жыл бұрын
አህመድ ብሎ ዘፈኝ አይሆንም አላህን ፈራ ድኒን ነው
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 demerign
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
@@sofiasaeed9784 demerign
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 3 жыл бұрын
@@sofiasaeed9784 ልጅ ሶፊ እሱ ባህሉን እና ሀገሩን ነው ያስተዋወቀው የሰው ደስታ የማያስደስተው በሀይማኖት ይገባል ምን አገናኘው?
@hussenhassen5671
@hussenhassen5671 4 ай бұрын
በጣም የሚያምር ድምፅ አለህ ለናቶኛ በሙሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@livewithhope9586
@livewithhope9586 3 жыл бұрын
Fetari keayni yawta (ytebikih) u did it 👏, love u from eritrea 🇪🇷
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
ለአንተ ቃል የለኝም የኔ ኩሩ ማንነትክ የማታፍር ለወገን ተቆርቋሪ ምርጥ ልጅ ነክ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ሒዳያም ይስጥክ ወንድሜ ምርጥ ምርጫና ምርጥ አቀራረብ የኔ ደሀ ስወደው
@maretube4081
@maretube4081 3 жыл бұрын
ለሁላችንም አናት የሁንልን እምዬ ያንስሻል የኔ ደሃ እማ አናቴ❤🙏
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 3 жыл бұрын
ይገባሀል የእናትህ ምርቃት ሁሌም በየሄድክበት ይከተልህ ወንድሜ ዘፈኑን ስሰማው አስለቀስከኝ ምክንያቱም የሁላችንም እናቶች አንድ አይነት ዋጋ ከፍለው ነው ያሳደጉን ተባረክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@betiqueen9527
@betiqueen9527 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትል እናትህ ሽ አመት ትኑርልህ ያሠብከዉ ሁሉ ይሣካልህ ምርጥ ልጅ እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን በርታልን ወንድማችን
@Natanamnegn
@Natanamnegn 3 жыл бұрын
እናት የሚወድ ሰው በጣም ነው ምወደው ልዩ ነህ ወንድሜ እንወድሀለን በርታልን
@seadaebrahim6963
@seadaebrahim6963 3 жыл бұрын
እውነት አያለቀስኩነኝ ነው የምጽፈው ያገሬ ልጂ ገራገሩ ወሎየው እስከመጨረሻው ይሳካልክ። ሰይፍሻ አንተ የሁሉም ድልድይ ነህ እድሜና ጤና ይስጥኸክ አሚን መርሀባ
@joydeborah460
@joydeborah460 7 ай бұрын
ኘቨዘዘቀከከኸሸአ
@seblebekele9601
@seblebekele9601 3 жыл бұрын
ለሁሉም እናቶች በእግዚያብሄር ይጠብቃችሁ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ❤❤❤❤አተንም ፈጣሪ ይጠብቅ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 3 жыл бұрын
ወሎ ልጆች አሎት ትችላለህ አንደኛ👌👌👌
@tebarekwagari5951
@tebarekwagari5951 2 жыл бұрын
አንቺም አንድኛ ነሽ
@geteyousef1813
@geteyousef1813 3 жыл бұрын
ይህ ስብእናህ. እንዳይለይህ ወንድሜ. ለናትህ እረጂም እድሜ ለአባትህ ጀነትን ይወፍቅልህ ዝና ስለመጣ ሀይማኖትህን. አትርሳ ወንድሜ በርታ. አላህ ከጎንህ ይሁን
@seni97
@seni97 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ፍልቅልቅ ወሎየው , ሰው አክባሪነቱ : ብቃቱ : ሲይንስብህ ነው ማሸነፉ። እንኳን ደስ አለህ , ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ያሠብክበት ሁሉ ያድርስህ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 3 жыл бұрын
በጣም😘😘😘😘🙏🙏🙏አገራችንን፣ሠላምያረ ግልን
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
AMEN !
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@susuyube151
@susuyube151 Жыл бұрын
የመደም ቅመሞች ለኛ ነው አይዞን ይህን ሙዚቃ ሠማ ለኛ ለአረብ ሀገር ለምንኖረው እህቶች እናቶች ነው ይህም ያልፋል አይዞን በርቱ ልጁንም አበረታቱት በሃሪፍ ስራ እንጠብቀሀለን ❤❤❤❤
@zeoamharawti1287
@zeoamharawti1287 3 жыл бұрын
ወሎየውች እኮ ልዩ ነን ወደፊት ከፍ ያለቦታ እጠብቅሀለን ያገራችንም ምርጥ ዘፈን እደምትዘፍን ተስፋ እናደርጋለን ወለየው♥♥♥
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
አማራዎች
@naodkassahun3472
@naodkassahun3472 3 жыл бұрын
ዘረኛነትን አታንፀባርቂ
@ashuteck88
@ashuteck88 3 жыл бұрын
ጎጥ ጎጥ ብቻ ተናዶብሻል አጠበብሽው
@ልጅቷ
@ልጅቷ 3 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ አማራነት ኩራታችን
@Zebiba123w
@Zebiba123w 3 жыл бұрын
ይሄ መከፋፈል የወሎን ህዝብ ዋጋ አስከፍሏል አሁኑም አትማሩም???
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ድምፅ ፅባይ ስርአት የናት ክብር የሀገር ፍቅር ወሎዬ ስትሆን ይሄን ሁሉ ያትታደላለህ አህመድ ማንጁስ መልካም እድል ደሞ ትችላለህ 👌👌👌👌👂👂❤❤❤❤❤❤
@yanitgirma
@yanitgirma 3 жыл бұрын
የእኔ ጀግና ኮርተንብሀል አንበሳ ነህ እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ። ትኩረት ለሀገር ወዳዱ ባጎረሰ እጁን ለተነከሰ ለተገፋው የሰሜን ወሎና ጎንደር አማራ ለወገኖቻችን ሁላችንም እንድረስላቸው ።
@Ethiopia4377
@Ethiopia4377 2 жыл бұрын
የባንዱ አንደኛ ብቃት የማይዋዥቅ ብቃት👏👏👏👏👏👏
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
የወንዜ ልጅ ደስ ብሎኛል በማሸነፍህ በሉ ወደፊት ኑ የአማራ ልጆች💚💛❤️ አማራ የ7ቅኝት ባለቤት አህሜ ዘፈንአንበሽብሸን ፀዴ ፀዴ ክሊፕ በሸዋ በጎንደር በወሎ በጎጃም አልባሳት 💚💚💚💚
@mekdes5825
@mekdes5825 3 жыл бұрын
ግድ ነው እንጠብቃል
@ልጅቷ
@ልጅቷ 3 жыл бұрын
ገና እርሳስና ደብተር አሲዘን እናስተምራለን 😍
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 3 жыл бұрын
ትክክል ወሎየ ለብዙ ይተርፋል እንኳን ለራሡ አህሜ መልካም እድል
@duratube
@duratube 3 жыл бұрын
Dg new enwedhalen berta
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 3 жыл бұрын
@@edenwolidya6663 አማራ በይ እህት ወሎ ሺዋ ጎዣም ጎደር ስንል ነዉ ባንዳው ሁሉ እማይክፋፍለን. ወንድሜ የምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅ ልን የአማራ እንቁ
@تلبننهتتهاتت
@تلبننهتتهاتت 3 жыл бұрын
እናቱን የሚያስቀድም ሰው በጣም ነው ደስየሚለኝ በርታ የሚገርም ድምፅነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ዘፈኑን አልቅሼ ነው የጨረስኩት በስደት እያለሁ እህቶቼ ጋብዘውኛል ማንጁስየ ነፍሰ ነው የዘራህበት ድምፅህ አጀይብ ያሰኛል በርታ ወንድምአለም። ክብር ለነዋይ ደበበ 🙏❤
@kalkidanlemma6085
@kalkidanlemma6085 3 жыл бұрын
ክብር ለነዋይ ደበበ
@wubekassa4085
@wubekassa4085 3 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ወጣት ተተኪ በማግኘታችን በጣም እንኮራለን ጨዋ ያሳደገው ደስ የሚል ልጅ መጨረሻውን እግ. ይርዳህ፡፡
@nejashetv8554
@nejashetv8554 3 жыл бұрын
እሚግርም ድምፅ ነው ኧረ እኔማ ከባለቤቱም በለጠብኝ የኔ የዋህ ይህን ቅን ልብ ይዘህ መቸም አትወድቅም አይዞህ በርታ ሰይፉም በጣም ነው ያስደሰትከን ተባረክ ጎበዝ 🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙
@fatmagunbot8107
@fatmagunbot8107 3 жыл бұрын
እንኻን ደስ አለህ ይገባሃል የነ ቆንጆ ውጤትህ ነው እናቱን አከባሪ ገራገር የዋህ ነህ
@fatmagunbot8107
@fatmagunbot8107 3 жыл бұрын
ፈጡም ከአሰመራ ኤርትራ ነኝ ከላይ comment ሰጥቻለሁ የነ ጀግና ጎበዝ ነህ ይገባሃል እናቱ አከባሪ የተመረቀ ገራገር የዋህ ነህ
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@akilatomase7686
@akilatomase7686 3 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ለእስፔሻል እናቴ እና ምርጥ እህቶቼ ነው የምጋብዘው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እናቴ የኔ ደሀ ትለያለሽ ይህ ዘፈን ባይገልፅሽም ልጋብዝሽ ብቻ ውድድድድድድድድ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 жыл бұрын
አንበሳ ጀግናው በርታ እናት አባትን ማክበር ትርፋማ ያደርጋል 🌹🌹🌹🌹🌹
@ruthw6014
@ruthw6014 3 жыл бұрын
I love the humbleness and his voice....
@hayathayat5733
@hayathayat5733 3 жыл бұрын
እናት እኮ እናት ናት አላህ ሆይ ወሎን ሰላም አድርገህ እናቶቻችን ጋ አገናኘን
@hyathyat9071
@hyathyat9071 3 жыл бұрын
አሚን
@tebarekwagari5951
@tebarekwagari5951 2 жыл бұрын
Hayat allah yiredash
@dawitmuligeta2041
@dawitmuligeta2041 3 жыл бұрын
I can’t stop listening this song
@hibretmulu2440
@hibretmulu2440 3 жыл бұрын
dawit muligeta Me Too
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
እኔም
@meleseethiopian1099
@meleseethiopian1099 3 жыл бұрын
እኔም ብሮ
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
Enem
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
Enem
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 3 жыл бұрын
ለእናቱ ያለው ፍቅር ለህዝቡ ያለው ክብር እዝነቱ አላህ ይጠብቅህ ሀይማኖትክን ጠብቅ
@msnadia7588
@msnadia7588 3 жыл бұрын
እንዴው ግን አታፍሩም ጭራሽ ታበረታቱታላችሁ አላህ ፍራ ማለቱ ቢቀር ለምን ዝም ብለሽ አይተሽ አትወጭም
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
እስኪ ዝም በሉ እና አዳምጡ አስመሣዮችሀ
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=-kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@merolmerol6760
@merolmerol6760 3 жыл бұрын
ቆሎም ሽሮም ጮማ ናቸው ሰው ተፋቅሮ ከበላቸው እውነት ነው ፈጣሪ ፍቅሩን ሰላሙን ይስጠን🙏😘❤🇪🇹❤🇪🇹
@helenwoldesaba1242
@helenwoldesaba1242 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 3 жыл бұрын
💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@Rosa-ahemed
@Rosa-ahemed 3 жыл бұрын
Amen 🙏🤲
@mhaymanot1290
@mhaymanot1290 3 жыл бұрын
👌👌👌👏👏👏💖
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 3 жыл бұрын
Hahahahaa
@Yoseph96
@Yoseph96 3 жыл бұрын
ስወደው እኮ። ድምጹ; ማንነቱ እንደሰው ሁሉ ልብ ይሞላል። God bless you and your family and your career!!! 🤩🤩🤩
@fuafuatewedile6664
@fuafuatewedile6664 3 жыл бұрын
No words, he just nailed it!!
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@sada-pe2hg
@sada-pe2hg 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የሚፀዳ ድምፅ ሙዚቃ አላህ ይጨምርልህ
@mihreteabtesema5894
@mihreteabtesema5894 2 жыл бұрын
Such a lovely song and rich culture Ethiopia has! Love you all from Eritrea ❤
@bamlaktesfaye5070
@bamlaktesfaye5070 3 жыл бұрын
በጣም ልብን የሚያስደስት እና የድምፃዊውን ብቃት የሚያሰመሰክር ሙዚቃ ነው ሰይፉ እግዜር ይባርክህ
@weynshet1644
@weynshet1644 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን በርታ የሀገሬ ልጅ
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw Жыл бұрын
አንዴ ከሰማህ የግድ ደጋግመው የምትሰማው ድንቅ Performance 🔥🔥🔥Thank you 🙌👏
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደስ ያለህ የናተህ ፀሎት እስከመጨረሻው ይጠብቅህ እንኳንም ሀሳብህ ተሳካላህ ወላጆቹን የሚያከብር ስኬታማ ነው ❤️❤️❤️❤️ውይ ድምፅ ከላይ ነው ስጦታው ❤️❤️❤️❤️
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 жыл бұрын
ገራገር ውብ የሆነ ምርጥየ ልጂ 💘🔥🔥🔥🙌🙌🙌
@ars-ol3sl
@ars-ol3sl 3 жыл бұрын
ማጁስ አባ ይሳካልህ ጥሩ ድምፅ አለህ
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 3 жыл бұрын
ዘፍን መስማት ብዙ ኣይደለሁም ለናት በጣም በጣም የሚግልጽ ዝፈን ነው የድሮ ዘፋኞች ሁሉም የሚዘፍኑት ትርጉም ያለው ነው ደሥ ይላል እናቴ ወትሩ በልቤ ውስጥ ኣለሽ ወትሩ ልረሳሽ ኣልችልም መንግስተ ሰማያትን ያውርስሽ ውብ ድምጽ ነው ያለክ ለናትክ እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ ላንተም የምትፈልገው ቦታ ያድርስክ
@haymi410
@haymi410 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገርህ ዳዊት ፅጌ አቦ ይመችህ ትችላለህ 👍👏👏🥰 ፍትህ ለሰሜን ወሎ ወገኖች
@misrakberehanu6449
@misrakberehanu6449 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@abdulazizyimer441
@abdulazizyimer441 3 жыл бұрын
አገርህን የትውልድ ቦታህን እናትህን ያረሳህ ጨዋው ወገኔ ክበርልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatmaqqqq1304
@fatmaqqqq1304 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያስገረመኝ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሰው
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 3 жыл бұрын
👌
@birukbaye3882
@birukbaye3882 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ጥሩ ድምፅ ከስብህና ጋር :ሀበሻ መሆን መታደል ነው💚💛❤️
@MmMm-kk6ed
@MmMm-kk6ed 3 жыл бұрын
ፊትህ እራሱ ደስተኛ ያደርጋለን አላህ ያሰብክበት ያድርስህ አህምዬዬዬዬዬዬ
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 3 жыл бұрын
በትክክል👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅
@nabhatahmad4387
@nabhatahmad4387 3 жыл бұрын
እናቱን እሚያስቀድም ሰው ሁልግዜም ስኬታማ ነው የሀገሬ ልጅ እንወድሀለን በርታ 💗💗🇪🇹🇪🇹😘
@የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
@የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት 3 жыл бұрын
ድሮም የአባትህ ምርቃት እና የእናትህ ፀሎት ያገዘው ልጅ ውጤቱ የስኬት ጥግ ነው🙏እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያሰብክበት የስኬት ማማ ላይ ከፍ ያርግህ አህመድ ጥሩ ስነምግባር ያለህና ታታሪ ልጅ ነህ በርታ ❤️
@simontekle4444
@simontekle4444 2 жыл бұрын
I am Eritrea waaaa fantastic music the great man
@SamsungJ-ij3kj
@SamsungJ-ij3kj 3 жыл бұрын
እኛ ወለየዎች ውብ እኮነን አህመድየ ኮራንብህ
@haymi410
@haymi410 3 жыл бұрын
በጣም🥰
@madinamadina8624
@madinamadina8624 3 жыл бұрын
በጣም ወሎ ቤተ አማራ ስወዳችሁ ደሞቸ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
@@madinamadina8624 ❤️❤️❤️❤️❤️
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 3 жыл бұрын
እዉነት ያንተ ተሰጥኦ ይለያል ዉይይ ሰላምህይብዛ በዴረስክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ግን ቀጥተኛዉን መንገድ ያሲዝህ ኢንሻአላህ ከዚህ ወተህ ፈጣሪህንስታመሰግን ተስፍ አለኝ።
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
What a performance, amazing voice, amazing vocal skills👏👏 keep shining brother😘❤❤
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
Demerign
@ermiassamuel6492
@ermiassamuel6492 3 жыл бұрын
I felt the same way
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 3 жыл бұрын
የኛ ዘመን ያምራል እጅግ በጣም ንዋይ ይካራብሃል እርግጣኛ ነኝ ፈጣሪ ይርዳህ ከዚ የበለጠ ትሰራለህ 💕❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌
@9587l
@9587l 3 жыл бұрын
ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ትህትናህ ይበቃል የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደወደድኩህ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new kngow
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@akilatomase7686
@akilatomase7686 3 жыл бұрын
እናቴ ለኔ ከምለው በላይ ልዩ ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ሺ አመት ኑሪልኝ እማ
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 3 жыл бұрын
ሚገርም ድምፅ እኮ ነው ያለህ መልካሙን ሁሉ ተመኘው ማንጁሴ
@emuyemulatu8587
@emuyemulatu8587 3 жыл бұрын
ሚያምር ልስልስ ድምጽነዉ ያለክ ዋዉዉዉዉ ዘፈኝ መሆንአለብክ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
@@emuyemulatu8587 😆😆በሳቅ ታዳ አሁን እየዘመረ ነው እንዴ?
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@gogogogo742 😁😁
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
Enem , melkam hulu , le mamagse
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በማንነትህ የማታፍር ኩሩ ታታሪ የዋህ ለናትህ ኑርላቸው በርታ
@zegeyemekonin6330
@zegeyemekonin6330 3 жыл бұрын
What a talented young man. Bless up
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 жыл бұрын
የኔ ድሀ ይገባታል ለናት ወንድ ልጅ እናቱን ሲያከብረ እንደት ደስ ይላል ድምፅህ ያበደ ነውኮ አቦ የያገሬ ልጅ በርታ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ ዩቱብ ካለው ስንስክራይፕ እናድርገው አናበርታታው ወለዬ ባሎንም ለሁሉም ኢትዮጽያ መልካም ነገር ነው ምመኛው
@shegertube1783
@shegertube1783 3 жыл бұрын
ወንድሜ አላማህን ለማሳካት ብዙ ደክመሃል በመጨረሻም ተሳክቶልሃል ከዚ በኋላም የስኬት ዘመን ይሁንልህ::
@hailu33
@hailu33 3 жыл бұрын
ሰይፉ ካሁን አሁን ጣልቃ ገባ ብዬ ስሳቀቅ ነው ያለቀው። ምርጥ ዘፋኝ።
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 3 жыл бұрын
ከሚያስደስተኝ ነገር አንዱና ዋነኛው ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ በጥንካሬና በዐላማ ፀንቶ በመጨረሻም ውጤታማ መሆን ማን ጁስ በጣም ጀግና ነክ ጥንካሬህንም ሳላደንቅ አላልፍም ይገባካል በርታ
@ዘይነብየሀርቡዋ
@ዘይነብየሀርቡዋ 3 жыл бұрын
በርታልን የኛኩራት ምርጥ ወሎየ የሀገሬልጅ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@NojiNopar
@NojiNopar 9 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ያእኛ አንበሳ ወደፊት ከአንተ ብዙ እንጠብቃልን ❤❤❤❤❤ ወሎዬዋች እንኳን ደስ ያለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bellabeauty5638
@bellabeauty5638 3 жыл бұрын
This songs applies well to Ethiopia too !!!! ❣️❣️❣️❣️❣️❣️he did well too ! Neway Andegna Nurilen 🙏🏽
@saraabebe5961
@saraabebe5961 3 жыл бұрын
Wooow fetari endante aynetun yabzaln...melkamnet betefa gize endezi aynet gerager yalefebetn sayafr minager...enatun yemiyakora mirt sew industriw ley magignet kebad new....fetati kezih belay yisteh manjus👏
@asegidmideksa3958
@asegidmideksa3958 3 жыл бұрын
What a fantastic performance and full of ethics🙏🙏 I really admire you👏👏 keep shining💞💞
@abelebe5035
@abelebe5035 3 жыл бұрын
እናቱን ወዳዳድ ጎበዝ በጥረትህ ፈጣሪ እረዳህ you made your dream i watched your interview with sefu your dream came true👌👌
@BethelAmhara101
@BethelAmhara101 3 жыл бұрын
Good job I’m proud of you Thank you for being a voice for the voiceless!
@kalkidanlemma6085
@kalkidanlemma6085 3 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ፤ የኔ ጀግና፤ የኔ ጎበዝ እንዳትደለለ ባረባ ነገር ይሳካልሀል አውቃለው በዚህ ጨዋነት ቀጥልበት፡፡ አስተዋይ ሁን። ይህ ህዝብ ሲጠላህ ክፉ ነው። ውድ ሁን፤ራስህ
@kalkidanlemma6085
@kalkidanlemma6085 3 жыл бұрын
ራስህን አክብር፤ ሁሌም ከፍታህን አስብ ዝና እንዳይሸውድህ። ማንጁስ እወድሀለው በርታ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ግን ያንዱን የድሮ ዘፈን ቁጭ እነሱን መስላችሁ ስትሰሩት ገራሚ እኮ ነው ይሄስ ችሎታ ገራሚ ነው ቁርጥ ነዋይን ድምፁ 👍
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 3 жыл бұрын
👌
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
አሀሀ - ከንዋይ ደበበ በበለጠ ና ስሜትን ከህልውና ጋር አጣጥሞ ቀልብንና ሕሌናን በሚገዛ ልዩ ምሰጢራዊ ጥበብ ነው የተጫወተው። የሚገርመው, ይህ ስጦታውና የአቅርቦት ችሮታው ለሁሉም እናቶች በመሆኑ ለቤን በጣም ነክቶታል! መልካም ጊዜ!
@zizyomer193
@zizyomer193 3 жыл бұрын
ትችላለህ ቃሉ የሚያንስህ ነዉ ለሁሉም ለኢትዮጲያኖች እናቶች ይሁንልኛ ወሎ ወገኖቻችን ሁሌየም በልባችን ናችሁ ሁሉም ያልፍል ይህም ያልፋል ወሎ ብዙ ችግሮችን አሳለፋለች ግን አምናለሁ ይህም እናልፈዋለን ለተለዮን ወገኖቻችን ሁሌም ስናስታዉሳቸዉ እንኖራለን
@etk153
@etk153 3 жыл бұрын
ዳግማዊ ንዋይ 🤔 በማክበር ሞያ ሲወራረስ አንዴት ደስ ይላል! ወጣቶችን አገርኛ ሲዘፍኑ ለምታበረታቱ ሁሉ ክብር ይስጣችሁ 🙏
@athnibisri2038
@athnibisri2038 2 жыл бұрын
ማንጂስዬ ምን አይነት ልዩ ልጅ ነህ፣ አምላክ ትልቅ ባታ ያድርስህ ወንድሜ ቀና ራስህን የሆንክ አልማዝ ነህ❤❤❤❤
@folefollow9751
@folefollow9751 3 жыл бұрын
What a great performans❤❤🙏🙏
@elnino886
@elnino886 3 жыл бұрын
greart performance 👏👏
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
All about Ethiopia 🇪🇹 only music=kzbin.info/www/bejne/fYLMZ3Z-fNmph5Y
@mstube8354
@mstube8354 3 жыл бұрын
What a wonderful lyric n voice!👍
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 жыл бұрын
~ Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🙏🏼 !! ወሎ አለንልሽ ልጆችሽ
@koki_teshome12
@koki_teshome12 3 жыл бұрын
እናት እድለኛ ናቸው በህይወት እያሉ ስኪትህ አዩ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ መጨራሻክን ያሳምርልህ😍😍😍😍
@sarizewudia3466
@sarizewudia3466 3 жыл бұрын
ቢደላትም ባይደላትም የሚያዉቅላት ሰዉ የላትም😥 የኔ ደሀ በስመአብ መሀመድዋ ምርጥ ድምፅ አለህ በርታልን❤
@shegermediaሸገርሚድያ
@shegermediaሸገርሚድያ 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ቢሰማ የማይጠገብ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@habeshawit123
@habeshawit123 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ድምፅ ከውበት ጋ ይመችህ ማንጁስ🥰🥰🥰ያሰብከው ይሳካልህ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ዋውውውውው የምር ጀግና ነህ ይገባካል እንኳን ደስ ኣለህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለውድ እናትህ 🙏🙏🙏
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 220 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН