ዝምታውን ሰበረ!! "ለፖሊስ ሄጄ ጉዳዩን ያሳወቅኩት እራሴ ነኝ...." ተወዳጁ ድምጻዊ አብርሃም በላይነህ በአዲስ አልበም መጣ... | Seifu on EBS

  Рет қаралды 134,975

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@በረንታ
@በረንታ Күн бұрын
ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹህ አደረሰን
@Marsillas
@Marsillas Күн бұрын
ይህን ሰው አሁን በገና ሰሞን ማቅረቡ የሟችን ቤተሰብ በጣም የሚረብሽ ነገር ነው
@rimuty7696
@rimuty7696 Күн бұрын
Betam yachin yemeselech lej atew kebad new 😢😢
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 Күн бұрын
Right
@SABRA418
@SABRA418 Күн бұрын
What did he do
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Күн бұрын
ማንን ገደለ???
@unaf4
@unaf4 Күн бұрын
Ere sewoch liju menor yakum tadia? It was proven he did not commit any crime.
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 Күн бұрын
እህቶች ከዚህ ተማሩ ፣ የሞተ ተጎዳ!!! ለምን ብላችሁ እራሳችሁን ትጎዳላችሁ ህይወት በብዙ እድልች የታመቀች ነች።
@samsomtesfa
@samsomtesfa Күн бұрын
ፍርድ የህያው እግዚአብሔር ነው !
@melatcode4111
@melatcode4111 Күн бұрын
ምንም ማለት ባልችልም ግን ዶክተርዋ ህይወትዋ በከንቱ ማለፉ ያሳዝናል ወልጆችውይ ያሳዝናሉ😢😢😢😢 ብቻ ለ ሁላችንም ልቦና ይስጠን
@BirukAsrat-ud8lz
@BirukAsrat-ud8lz 2 сағат бұрын
i am happy by the comment section❤ everyone understood her situation and he is a murdrer
@milu-tube18
@milu-tube18 Күн бұрын
ህዝበ ክርስቲያን እካን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ልደት በአል በሰላም አረሰን አደረሳችሁ🙏❤ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን 🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Күн бұрын
አሜን አሜን
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Күн бұрын
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰነ ።
@medinanuru1711
@medinanuru1711 23 сағат бұрын
ነፍሷን ይማር አይልም ጨካኝ ቡዳ አዝማሪ ዶማ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 сағат бұрын
የደደብ ኮመንት
@ageriebelay6268
@ageriebelay6268 Күн бұрын
ምንም ይሁንን ምን ያችን የመስለች ልጅ , የተማረች , 😢 , ቤተሰቦቿ አተዋል እግዚአብሔር ነው የሁላችሁንም ሚውቅና ሁሉንም የእጁን ያገኛል አንድ ቀን ( ሁሉም የዘራውን ያጭዳል እንዳይመስልክ ) 😢🙏🏻
@KalkidaKalikida
@KalkidaKalikida Күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ዋዜማ አድረሰን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ባሀገሩስጥም በማዳም ክችንም ለምናሳልፍ ወገን ባዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን እያልኩ ምኞቴን እገልጻለሁ
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 Күн бұрын
በርግጥ ለቤተሰቦቿ ከባድ ነዉ: ግን ያላየነዉን ግን መፍረድ ከባድ ነዉ: ማናችንም ሂወት ላይ ሊደርስ የሚችል ነገር ነዉ: ሰዉ ቤታችን በድንገት ቢሞት: እኛዉ ላይ ነዉ ሰዉ የሚፈርደዉ
@EnuTa-u9u
@EnuTa-u9u Күн бұрын
ለመፍረድ ቦታው ላይ መሆን አለብን
@ቢዋይንሚድያ
@ቢዋይንሚድያ Күн бұрын
ይህንን መልዕክት የምታነበው መጪውን ጊዜ ደስተኛ እንድትሆን የምታምነው ፈጣሪ እንዲረዳህ ህልምህ እውን እንዲሆን አምላክ ይርዳህ. ሰብስክራብ ብታደርገኝ ደግሞ እኔን ሕልሜን እዳሳካ ትረዳኛለህ. እወዳቺሁዋለሁ ❤❤️❤️🥰
@habeshawork
@habeshawork Күн бұрын
በጣም አዝናለሁ በሆነው ነገር ።ልጆቻችን በራሳቸው የሚተማመኑ ለእንደዚህ አይነቱ ተራ ሰው ብለው እራሳቸው አሳልፈው የማይሰጡ ማድረግና ማሳደግ ያስፈልገል የሞተ ተጎዳ ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጣቸው
@undermysaviour
@undermysaviour Күн бұрын
ለእሱ ብላ ማጥፋቷን በምን አወቅሽ?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Күн бұрын
@@undermysaviourእንጃ
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l Күн бұрын
ዝም ብለሽ አትለፍልፊ የልጅቷ ቤተሰብ ነሽ የተሰማሽን ማለት ትችያለሽ ይሄ ንቀታችሁ ነው ልጅቷን ለሞት ያበቃት ልጅቷ ትወደዋለች እሱም ሳይወዳት አልቀረባትም ግን እናተ ቀን በቀን ባያችሀት ቁጥር ተራ ሰው ፣ አይመጥናትም ፣ አዝማሪና ዶክተር ምን አገናኘው ሌላም ሌላም በንቀት ቃላት ስትነቁሩት ምን ያድርግ ሸሸ ልጃችሁን በላችሁዋት ምርጫዋን ልትመርጡላት አልቻላችሀም እኔ በበኩሌ እንኳን ቃላት ወርዶብኝ አይደለም ሰው ከገላመጠኝ አጠገቡ አልደርስም የወላጆቿን ቃለ መጠይቅ ሰምቸዋለሁ እባክሽን ዶክተር እና አዝማሪ ምን አገናኘው ይቅርብሽ ብለናት ነበር ብለዋል ይኸው አንቺም ተራ ሰው ብለሽ አልሽ ። ለመራቅ የወሰነው ነገር አያስፈርድበትም ፍርድ ከተባለ እናተ ላይም መፈረድ አለበት በሰው ቤት ግፕብታችሁ እየፈተፈታችሁ ሰውን የምታለያዩ እሱስ እዳ አለበት እየተናቀ ከሷጋ የሚቀጥለው ? ማንም የሚያደርገውን ነው ያደረገው ልጃችሁን የገደላችሁት እናተ ናችሁ ። ደሞ ተራ ትያለሽ የተራ ተራ አንቺ የትኛው ክብርሽ ነው ይሄን ያህል የሚያመጻድቅሽ ከንቱ
@rastawyidnek6
@rastawyidnek6 Күн бұрын
Ebet neh sew lemen wedko alekerem new
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Күн бұрын
የኛ ፈራጅ ደስ ይላል ደብዳቤሽ ​@@seblewongelzeleke-f8l
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Күн бұрын
እቴ አባይን ሲዘፍን በጣም ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤ጎበዝ ልጅ ነው
@Hiwot-h4c
@Hiwot-h4c 4 сағат бұрын
አንድ ጊዜ እንኳን ነፍሷን ይማር ሳይል ቃለ ምልልሱ አለቀ:: ምንም ቢሆን አብረው ጊዜ አሳልፈዋል:: አንድ ነገር እንኳን ስለሷ የሚለው መልካም ነገር አልነበረም? ነፍሷን ይማርስ አይልም? ይልቁንስ አሊ ቢራን አሞጋገሰ ነፍሱ በሰላም ትረፍ ብሎ አለ::በጣም ያሳዝናል:: እንኳን አብሮን ለኖረ ፍቅረኛ ለማናቀውም ሰው ነፍስ ይማር ይባላል:: የሞተ ተጎዳ ማለት እንደዚህ ነው:: ቦታ ከማይሰጠን ሰው ጋር መሆን ትርፉ ይሄ ነው:: ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጥ::
@eyerusbetselot7552
@eyerusbetselot7552 Күн бұрын
የሰው ሂወት አልፊ ትንሽ አላለም የሞተ ተጎዳ አሰመሰይ ነህ😢😢😢😢😢😢
@messelemoges4746
@messelemoges4746 Күн бұрын
ለሌላውም ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ ማሰብ ነበረብህ አቶ ሰይፉ።
@fikermuluneh8886
@fikermuluneh8886 Күн бұрын
ግን ቢያንስ የተሰማህን ነገር መግለፅ ነበረብህ እንኳን ሰው ወፍ እንኳን እያየኸው ሲሞት ያሳዝናል
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 Күн бұрын
ወንድልጅን ከራሳቹ በላይ አፍቅራቹ አራሳቹን የምትጎዶ ሶቶች በደንብ ትምህርት ይሁናቹ የተከፋ ተደፋ ነው
@marigoldan1
@marigoldan1 Күн бұрын
❤❤❤ በትክክል
@ועח
@ועח Күн бұрын
🙏❤️🇪🇷
@LoveYou-om1nk
@LoveYou-om1nk Күн бұрын
This is the good lesson
@compostcomposto
@compostcomposto Күн бұрын
አይ መሞት አለበት ነው የምትሉት አይ እናንተ ፍፁማን የሰው ብቻ የምትፈርዱ ክፉዎች ናችሁ
@AlemneshYEBEKA-d3u
@AlemneshYEBEKA-d3u 9 сағат бұрын
እና ማንን እናፍቅር ለፍቅር መስዋዕትነት መክፈል ግዴታ አይመስልሽም
@Hfcfrdxxhjnbv
@Hfcfrdxxhjnbv Күн бұрын
ቢያንስ እድሉን ስታገኝ ነብስ ይማር ማለት እና ቤተሰቦቿን ይቅርታ መጠየቅ ይችል ነበር ሌላው ቢቀር አልበሙን መታሰቢያነቱን ለሟች ቢያደርገው የተሻለ ነበር ጭራሽ አዳፍኖ (እንደዚ አይነት ነገር ያጋጥማል?) የሰው ነብስ እኮ ነው የጠፋው አዘንኩብህ
@Hiwot-h4c
@Hiwot-h4c 4 сағат бұрын
በጣም ነው የገረመኝ
@SosenayeRobel
@SosenayeRobel Күн бұрын
ሲታና የሚለውን ሙዚቃ በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ ክሊፑም በጣም አሪፍ ነው አብርሽ በርታ
@MikuAmanuel
@MikuAmanuel 22 сағат бұрын
ብዙ ጊዜ comment ሳነብ እኛ ሀበሻ የአስተሳሰብ ጉድለት ይታይብናል 😢
@MuniraBedru-w9f
@MuniraBedru-w9f Күн бұрын
ሰይፉ ምን ነካህ ቆስለው የተቀመጡ ወላጆቿን በደንብ ለማቁሰል ነው ያቀረብከው😢
@rastawyidnek6
@rastawyidnek6 Күн бұрын
Dedeb nesh netsa wetsa alekeh
@TruthEz
@TruthEz 19 сағат бұрын
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ፦ # … ፮ ​@@rastawyidnek6
@ccu3907
@ccu3907 Күн бұрын
ስይፉ ሥራውን ነው እየሰራ ያለው ሰይፉ ምን ያርግ ሰውዪው መናገር አልፈልግም
@sofiahabtemariam6628
@sofiahabtemariam6628 Күн бұрын
Sefuye, I’ve been a long time fan of yours, especially on your Facebook page. Today, 5/1/2025, I finally subscribed to your KZbin channel. 😁 Thank you, guys, and Merry Christmas to everyone celebrating on the 7th of January. 🌲❤️❤️🎉
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Күн бұрын
ይሄን ነብሰ ገዳይ ስላቀረብክ ለዛሬ ይለፈኝ ይሄን ፕሮግራም አላይም የዶክተር ቤዛ መሞት ወላጆቿን ብቻ ሳይሆን ሀገራችንንም ጎድቷል እኔ የሴት ልጅ እናት ነኝ ይመለከተኛል እሷ ንጹህ ፍቅር ፈልጋ ህይወቷን አጣች መሀይም አዝማሪ እግዚአብሔር ይፋረድህ አንተን የማይበት አንጀት የለኝም ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ቤተሰቦቿን ያበርታቸው
@DanielTilaunDaniel
@DanielTilaunDaniel Күн бұрын
@@alemnehdinknesh3322 አዝማሪ ይድፋሽ
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 21 сағат бұрын
Betikikil
@TruthEz
@TruthEz 19 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # ሀገር በቀል ህብርተሰብ…​@@indigenoussociety3676
@yaredhagose4468
@yaredhagose4468 17 сағат бұрын
የልጅ እናት ነኝ ነዉ ያልሽዉ ባላየሽዉ ነገር የምትፈርጂ ክፉ እናት ነሽ ልጅሽን ለማደጎ ስጫት በአንቺ እጅ ማደግ የለባትም።
@mulunehtadesse8284
@mulunehtadesse8284 16 сағат бұрын
@@alemnehdinknesh3322 መረጃ ካለዎት ለፖሊስ ሹክ ይበሉ
@melatwolday2841
@melatwolday2841 Күн бұрын
ቢያንስ ስለሟች መልካም ነገር መናገር ነበረብህ ለአመታት አብራህ ስለነበረች ሴት በዚህ መንገድ ማውራት ነውር ነው። ሽፍንፍን አርገህ ያልፋል ስለስራዬ ነው ማወራው ማለት አሳፋሪም ንቀትህን የሚያሳይ ነው። ለሀገር ብዙ መስራት የምትችል አበባ ቀጥፈህ ፡ ለትንሹም ለትልቁም አላወራም ትላለህ? ማፈሪያ የሟች ቤተሰብ ፅናቱን ይስጣቹ
@GelilaGebru
@GelilaGebru Күн бұрын
ፍርድ የፈጣሪ ነው ውዶችዬ መልካም ቀን!
@rimuty7696
@rimuty7696 Күн бұрын
@@melatwolday2841 yamal neketu erasu betam yegermal 🥲🥲🥲
@LiduLidu-z1d
@LiduLidu-z1d Күн бұрын
Dont listen dear..leave your life hazenhen ante ena Egzabhere nachew yemiyawkute..sewe sebebe newe yemifelgewe judge lemareg..live your life okay❤❤ and May God rest her soul in peace ❤❤
@TruthEz
@TruthEz 19 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👆🏾✍🏾👈🏾 @ ሊዱሊዱ - ዚ፩ዲ
@YeDirewa
@YeDirewa 22 сағат бұрын
እውነት ተደብቃ አትቀርም 😢😢😢😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
ስይፉን ምን አርግ ነው የምትሉት? እሱ ፖሊስ አይደለም ሆስት ነው ስው እቅርቦ መጠየቅ ነው ስራው የማይገባውን ስም ለስይፉ አትስጡት
@its_reactions12
@its_reactions12 Күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ
@EphEph-e6y
@EphEph-e6y Күн бұрын
ኤልያስ መልካ ❤❤❤ እምትወደው አባትህ ጥሩ ቦታ ያዘጋጅልህ🙏🙏🙏 በ Africa እንደ ኤልያስ የሰራ የለም ምን አልባት ኢትዮጵያዊ ባይሆን ትልቅ ክብር በኖረው ነበር እንዳለመታደል ኢትዮጵያዊ ሆነ እና ኤልያስ ጋዜጠኛውም ህዝቡም አቃለለው
@Intelex16
@Intelex16 Күн бұрын
እኔ ጉዳዩን በቅርበት አውቀዋለሁ፤ ለልጅቱ መሞት ምክንያት 100% እሱ ነው። ስትርቀው ይቀርባታል/ያታልላታል፣ አጠገቧ ሆኖ ደግሞ ይማግጥባታል። ልጅቱን በሽተኛ አርጓት ነበር፣ ገቢዋ አልበቃ ብሏት እየተበደረች ሁላ ብሯን ይወስድ ነበር... መጨረሻ እራሷን አጠፋች። ለመታሰር የህግ አንቀጽ ላይኖር ይችላል፤ ማህበረሰቡ ግን ዝም ብሎ ሊያልፈው አይገባም። ለረጅም ጊዜ ሳትጸጸት አሰቃይተህ በገደልካት ልጅ ቅጣት መቀበል አለብህ፣ ተደብቀህ በድብርት መኖር ይኖርብሃል!
@zainabzainab2164
@zainabzainab2164 Күн бұрын
ግን እኮ አልፈልግም ማለት ትችል ነበር እሱ አላስገደዳት እሱ አልገደላት አፈቀርኩ ብላ ከሞተች የህ ሰው ምን ያድርግ
@abeljw1661
@abeljw1661 Күн бұрын
@@Intelex16 አትፍረድ ይፈረድብሃል 🤐
@zerihunandualem8442
@zerihunandualem8442 Күн бұрын
​@@zainabzainab2164 እህትህ ብትሆን እደዚህ አይነት ፋርድ አትፈርድም
@neju748
@neju748 Күн бұрын
@@abeljw1661 አንተም እደሱ አይነት ሰው ነህ ልጅቶ ቀላል ሰው አልነበረችም ለብዙ ካንሰር ታማሚዎች ታስፈልግ ነበር እንዴት ነው ምታስበው
@neju748
@neju748 Күн бұрын
@@zainabzainab2164 እናቶን ሂዶ አስታርቂኝ እያለ ይለምናት ነበር
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Күн бұрын
ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው !
@YeneLyu
@YeneLyu Күн бұрын
እግዚአብሔር የእህታችንን ደም ካንተ ይፈልጋል!! ንሰሀ ግባ!! ማህበረሰባችን የሱን ሙዚቃ ባለመስማት የልጅቱን ቤተሰብ እንባ ማበስ አለብን
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Күн бұрын
እኔ እሰማለው! የገደላት የራሷ ገደብ አልባ ቅዠት ነው
@karenn252
@karenn252 Күн бұрын
በነፃ የወጣህ መስሎሀል የዚች ምስኪን ደም አያስተኛም ፈጣሪ በቁምህ ይቆራርጥህ እና ያሳየን
@Anthony-m5l3x
@Anthony-m5l3x 22 сағат бұрын
Yaswu nafse kalale maselotale etefederebune yekafalale
@kidisty
@kidisty 20 сағат бұрын
ሰዎች ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብንሰጥስ። እዛው በ ቦታው የነበርን ይመስል ፈራጅ ባንሆን ጥሩ ነው። እንኳንም ምንም አልተናገረ ጉዳቱ እንጂ ጥቅሙ አይታይም
@kibrettesfay7379
@kibrettesfay7379 10 сағат бұрын
Esey deg aderk abreham syfu were yewedal matalatim yewedal en I love your answer abreham❤️❤️
@HaileyesusTadesseofficial
@HaileyesusTadesseofficial Күн бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ.... ይህንን ኮመንት የምታነቡ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኃል ❤
@dawitwoldegebrel3637
@dawitwoldegebrel3637 Күн бұрын
ስይፎ ያነተን ፕሮግራም በጣም አድናቂ ነኝ ዛሬ ግን በጣም በጣም ነው ያዘንኩብህ ለአንድ አዝማሪ ብለህ ይህን ስው መጋበዝ በጣም እንደቤተስቦችዋ ብታስበው ልክ አይደለም ቤተስብ ምን ያህል እንደሚረበሽ መገመት ነበረብህ ያውም ኢትዮጵያ እውነተኛ ፍርድ አለ ብዬ አላውቅም የማውቀውም ታሪክ ስላለ የአንድዋ አርተስት ወንድም ስው ገሎ ከእስር በገንዘብ እንዳስወጡት በደንብ አውቃለሁ ብቻ ያሳዝናል ለቤተስቦችዋ አሁንም መፅናናት ይስጣቸው
@DanielTilaunDaniel
@DanielTilaunDaniel Күн бұрын
አዝማሪ ተሳድበሀል ደነዝ
@dawitwoldegebrel3637
@dawitwoldegebrel3637 Күн бұрын
አንተንም ልጨምርልህ ጥንብ የአዝማሪ ልጅ
@DanielTilaunDaniel
@DanielTilaunDaniel Күн бұрын
@dawitwoldegebrel3637 እበት ሴታሴት ስድብ ልቀም
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Күн бұрын
ልጅ አብርሃም ስው ይወልዳል ይሞታል አንድ ነገር እንደ ስው ላስታውስህ ላለፉት አምስት እና ስድስት አመታት በፊት ባንተ እና ዶክተር በዛ በተፈጠረው ነገር እሶ ከላይ እንዳልኩት ስው ይወለዳል ይምታል ነው እና እሶ ወደ እማይቀር አለም ሄዳለች ግን እንደ ስው ያችን ንጹህ ሕብስት ባንተ ምክንያት ነው ቢባልም አዎ በሕግ ነጻ ሆነሃል ግና አንተ እንደ ስው ስለ እህታችን ግን አንድም ነገር ባለማለትሕ እኔ እንደ አንድ ስው ባለኝ ልምድ እና የህይውት ውጣ ውረድ አንተን እዚህ ሾው ላይ ሳይህ እና እስከ መጨረሻው ከቃላት አጠቃቀምሕ ስለ በዛ አንድም ቃላት መናገር አለመፈለግህ ጋር ሁሉ በጥሞና ሳይህ አዎ ዘፋኝ እጂ እራስ ወዳድ ስለምንም ነገር ደንታ የሌለሕ እራስ ወዳድ ስው እንደሆንክ ነው የተረዳውሕ ስው ሶስት አይነት ባህሪ ነው እና አንተ አንዱ ነህና ፈራጅ ሕግ ሳይሆን የሰማዩ ጌታ ሁሉ ለግዜ 🙏🏾
@MestawetHabtegiorgies
@MestawetHabtegiorgies Күн бұрын
Betkkl igzyabher yfredbh
@sarahwuldu3034
@sarahwuldu3034 23 сағат бұрын
በራስ መተማመኑ ቆንጆ ነው
@emmyafework3101
@emmyafework3101 Күн бұрын
God is watching
@zizitino6797
@zizitino6797 Күн бұрын
ስይፉ ምን አለ የተረሳ ቁስል ባትነካካ? ቤተሰብ መረበሽ አይሆንም እሱ ግን ትክክል ነው ዝም ማለቱን መርጧል
@rahelgirma1590
@rahelgirma1590 13 сағат бұрын
ሰይፉ ለምን ጋበዝከው?
@MsRose-c1o
@MsRose-c1o Күн бұрын
የሰው ህይወት ይቀጥላል ምን ያርግ ይሄ ልጅ በዝምታ ውስጥ ትልቅ ቁስል አለው የሱዋን ነፍስ ይማር አብርሽ ህይወት ይቀጥላል
@emmyafework3101
@emmyafework3101 Күн бұрын
People need to do your own, investigation, before you listen to his music.
@makdesmakdes1325
@makdesmakdes1325 Күн бұрын
አረ ተፋቱት በቃ ዝም ብላቺሁ መፍረድ ስትወዱ
@HawiTulu-c7v
@HawiTulu-c7v Күн бұрын
Nefse geday
@YismaReda-u8b
@YismaReda-u8b 17 сағат бұрын
ሰይፉ የታደልክ ስለዚች አገር አይመለከትህ ...? ሁሌም ፉ እንዳልክ ትኖራለክ ..! ይመች !
@arditube7340
@arditube7340 Күн бұрын
ለሞተችው ነብስ ይማር ግን እርግጠኛ ባልሆንበት ጉዳይ ላይ መፍረድ ግን ይከብዳል ምክንያቱም በስነስርዓት አልተጋቡ ተኩሶም አልገዳላት ብዙ አማራጮች ነበሮት ከሱ መራቅ መተው ትችል ነበረ
@neju748
@neju748 Күн бұрын
@@arditube7340 ስትርቀው እናቶን ሂዶ አስታርቂኝ ይላት ነበር?
@Yosefmola-l8t
@Yosefmola-l8t Күн бұрын
በራስ መተማመኑ ደስ ይላል
@mulunigus1596
@mulunigus1596 Күн бұрын
ደደብ!
@Anthony-m5l3x
@Anthony-m5l3x 22 сағат бұрын
Remember if you telling the truth great if not later on your life it's going Hunt you not know when the time is coming you can't ran for your self
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 Күн бұрын
እውነት በራላይ ትጠብቅሀለች አሁን የፈለከውን በል
@Zade-h7p
@Zade-h7p Күн бұрын
ለጋባ ነው ማልካም ሞኞታቹን ግላፁልኝ 😏😌😜😂😂
@ethiolove7390
@ethiolove7390 Күн бұрын
Enkwan des alsh🎉
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Күн бұрын
ጌታ ሆይ መልካም የመቃጠል ዘምን 😂😂😋😋😜😜
@EthanMikias
@EthanMikias Күн бұрын
አንቺ ደሞ በቃ አግቢያ ይልቅ ጮማ ወሬ አስመለጥሽን
@sanchezson4748
@sanchezson4748 Күн бұрын
First ✌
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Күн бұрын
ነፍስ ገዳይ ነው።ዘፈኑን እንዳትሰሙ። ቢቻል ቻናሉን እናዘጋ። የሴቶች ጥቃት እንቃወማለን!!!!
@amaamm-j9z
@amaamm-j9z Күн бұрын
እና እሱ ይሙትላችሁ
@AddisalemTeklay
@AddisalemTeklay Күн бұрын
አንቆ ነዉ የገደላት?
@cucump2344
@cucump2344 10 сағат бұрын
Feminist 😂
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 10 сағат бұрын
@@amaamm-j9z ባንተ በኩል ስንት አሉ?
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 10 сағат бұрын
@@AddisalemTeklay አንቀሽ የገደልሽም ያለ ፍርድ እየሮረ ነው የምትይው? ወይስ የዚያ ቀን ተረኛ አንቺ ነበርሽ?
@KeryaMohammed-h1y
@KeryaMohammed-h1y 21 сағат бұрын
አልበሙን ሊይስተዋውቅ ነዉ የመጣው እንጂ የተፀፀተ አይመስልም
@yaby.g3147
@yaby.g3147 Күн бұрын
1st comment🎉🎉🎉
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 Күн бұрын
asemesay fetehe le satoche acheberebary
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Күн бұрын
Seifu-what is wrong with you?? How can you bring him on this show? What about the family of the girl?
@melatwolday2841
@melatwolday2841 Күн бұрын
ስለአሊ ቢራ የተሻለ አውርተሃል ባንተ ምክንያት ከሞተችው ሴት በላይ። ትገርማለህ
@tsiritmokonen4881
@tsiritmokonen4881 Күн бұрын
ሴፉ ግን የመወጣጣት ትግል ለዛሬ አልተሳካም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@akiyaruhema5411
@akiyaruhema5411 18 сағат бұрын
እኔ በጣም እማዝነው ላንተ ብላ እራሷን ማጥፋት ነው ወንድ ራሱ አትመስለኝም አስቀያሚ ሊጣ
@SABRA418
@SABRA418 Күн бұрын
Good luck dear 🌺🌺🌺
@meskubogale4409
@meskubogale4409 Күн бұрын
ቢጠፋ ባይጠፋ እኛ ምን አገባን ይሄ ጦሰኛ፣ በሱ ምክንያት ህይወትዋን ያጣችው ልጅ በጣም ታሳዝናለች ብዙ የሚጠበቅባት ልጅ ነበረችም ፣ ለቤተሰቦችዋ ጸጸት ሆነችባቸው ይበላል ይጠጣል እሱማ ምን ይሆናል ይኖራል።
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ 23 сағат бұрын
ይሔ ሰውዬ ገብታቹ እዳታዩለት ጨካኝ ፀፀት እኳን የለውም 😢 እግዜአብሔር አምላክ የዶክተሯ ደም ይበቀልላት 😢 አይንህ ይጥፋ ባለጌ ያተን ሞት በቅርብ ያርገው
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 Күн бұрын
ፍትህ ለዶ/ር ቤዛ
@kokotyene9735
@kokotyene9735 21 сағат бұрын
Betam Balege sew newYejun yahegnal
@FikrteCHaokli
@FikrteCHaokli Күн бұрын
በጣምይገርማል
@kidiabebe2607
@kidiabebe2607 Күн бұрын
አደባብሰህ ዛሬም ዝም 😢ብለህ ማለፈህ ይገርማል አንዴ አለመቀደም ነው እንጂ 🥹ይብላኝ ለሞች
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Күн бұрын
አሁን ቤተሰብ እያረሩ ሰይፉ ሰትትኘው
@ማርታግርማ-ጨ7ደ
@ማርታግርማ-ጨ7ደ Күн бұрын
ይህ ሰው ለቀድሞው ፍቅረኛው ሞት መቶ በመቶ ተጠያቂ ነው. ሀገሪቱ ላይ የህግ የበላይነት ቢኖር ኖሮ ዛሬ ላይ ቂሊንጦ እንጂ ሰይፋ ሾ ላይ አናየውም ነበር
@linatube309
@linatube309 Күн бұрын
እራሷን ያጠፋችው እሷ በምን ሂሳብ ነው የሚጠየቀው😊
@nebiyatkassa4541
@nebiyatkassa4541 Күн бұрын
እውነቱን አላህ ያውቃል!ፍርድም የሱ ነው። እኔ በግል አንድ ሁለቴ አግኝቻት በዚህ ሁኔታ ታልፋለች ብሎ ማመን በጣም ይከብዳል። እንግዲህ ፍርድ ቤት ነጻ ነህ ካለው ከመቀበል ውጪ አማራጭ የለም
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 Күн бұрын
አግዚአብሔር ለቤተሰቦ ፀናቱን የስጣችው። ያማል።ሙዚቃዉን ስንሰማው ለሶ መሰለን ያማል🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Күн бұрын
አይቀናህም የዛች የምስኪን ሴት ግፍ ሁልጊዜም የህሊና እዳ ይሁንብህ
@hafman5628
@hafman5628 Күн бұрын
አዝማሪ ህሊና የለውም የተፀፀተ ሁላ አይመስልም ፍርድቤት ነፃ ብሎኛል ብሎ እንደ ጀብዱ ያወራል
@Alias23686
@Alias23686 22 сағат бұрын
ወረኞች። ማህበረሰባችን እንደናንተ አይነት ሃሳብ የለሽ ሞልቶት ነው የተቸገርነው።
@cucump2344
@cucump2344 10 сағат бұрын
ጎንደሬ ነው አዝማሪ
@90sETHoldmusic
@90sETHoldmusic Күн бұрын
The best guest 😊
@KudusFitsum-w7x
@KudusFitsum-w7x Күн бұрын
ገንዘብ ሲናገር ህግ ዝም ይላል። ከህግ ዳኝነት ይልቅ የህሊና ዳኝነት ይበልጣል ህግ ነፃ ቢለቅህም ህሊናህ አያሳርፍህም አስመሳይ
@halima-o9r
@halima-o9r Күн бұрын
ሰይፉ ግን ጤነኛ ነህ ???ለሟች በተሰብ አታስብም ???ያንተስ ማሽቃበጥ በዛ
@melatwolday2841
@melatwolday2841 Күн бұрын
በጣም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
አረ ስትፉን ተውት
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Күн бұрын
ነፍሰ ገዳይ ማንም ሰው እዳያይለት ድመትም የሞተበት አይመስልም
@rimuty7696
@rimuty7696 Күн бұрын
Exactly 😢
@DadaBM2017
@DadaBM2017 Күн бұрын
ነብስ ገዳይ መሆኑን በምን እርግጠኝ ሆሽ አትፍረድ
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ Күн бұрын
ስግል አላየን ለምን እንፈርዳለን? በአላህ ስራ እኛ አንግባ ፍርድን እሱ ያግኝ
@techsador
@techsador Күн бұрын
በሳቱ በጣም ድንግጬ ነበር፣ እንኩዋን ለዚ አበቃህ፣ እስኪ የድምጻዊ አብርሃም አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@onefuny
@onefuny Күн бұрын
arif music new betam wedejewalew
@Werku1294
@Werku1294 Күн бұрын
Aleh yesrahn yistih inshalah kesu manm ayidebekm
@keziratube100
@keziratube100 Күн бұрын
አመለ ሸጋው አብርሽ ለዚ አልበም ምን ያክል ዋጋ እንደከፈልክ ይታወቃል እግዚአብሔር ይባርክልህ
@yaredhagose4468
@yaredhagose4468 17 сағат бұрын
በኮሜንት አቀሳስራቹ ምን ትጠቀማላቹ በቃ እሱ ለምን አልሞተም ነዉ ክፉ ምቀኞች በዛ ላይ ደሀዎች ሰርተህ ራስህን ለዉጥ ቅንቅናም።
@MeserakEshetu-ck1io
@MeserakEshetu-ck1io Күн бұрын
እኔ ግን በጣም ነው የገረመኝ የሰይፉ ቃለመጠየቅ ማድረግ , ለምን ብትሉኝ መቼም እሰይፉ ልጅ ላይ ቢሆን ህመሙ ይገባው ነበር ግን ምን ይደረግ እሱ ልጅ ላይ አደለም , ሲቀጥል የተጠየቀውን ጥያቄ አለባበሰው እንጂ በትክክል አልመለሰለትም ይሄስ ሴፉ ሳይረዳ አደበስብሶ ለማለፍ ያደረገው ነገር የኢትዮጵያን ህዝብ ማታለል እና ማሞኘት ቀላል ነው ይገርማል ለማንኛውም ሴፉ እኛ የምንረዳው ለአንተም ጥሩ የልጅቱን ቤተሰብ እና እሱን ቁጭ አድርገህ አናግርልን እና እውነታውን የዚያን ጊዜ እንረዳለን ይሄ ካልሆነ አንተ ብቻ ነህ የተረዳህው ወይም የምታቀው ሚስጥር አለ !!!!
@GelilaGebru
@GelilaGebru Күн бұрын
ውዶችዬ እንደው እኮ ለፈጣሪ ስጥተን ካላረፍን ለማንም አይጥቅምም እውነት እኮ መውጣቱ አይቀርም ግዜውን ጠብቆ መፍረድ ከባድ ነው መልካም በአል❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
አረ አይባልም ስይፉ ሆስት ነው ከሷ ቤተስብ ጋር ለምን ያገናኘዋል? ጉዳዩን ህግ በነጻ ካለው ስይፉ ምን ያርግ እውነቱ እግዚአብሔር ጋር ነው ያለው የልጅቷን ቤተስቦች እግዚአብሔር ያጽናቸው🙏🏾 የልጅቷም ሞት ያሳዝናል ዝም ብለን አንፍረድ ስይፉን ተውት
@sitrarame9822
@sitrarame9822 Күн бұрын
አንተ ግን ተንጠልጥለህ የሰይፉ ልጅ ላይ ለምን ሄድክ አኡዙቢላህ ህፃናት ላይ ምን ያርገው ሰይፉ ጋዜጠኛ እንጂ መርማሪ ነው ለየቀረው ጥያቄ መልስ ሰጠ አበቃ
@puni4029
@puni4029 Күн бұрын
እንደሰው ማዘን ያስፈልጋል አዝማሪ ስለሆንክ ያን ሀሉ የለፋች እህታችንን ህይወቷን አዘበራርቀህ ትሳለቃለህ 😢
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 Күн бұрын
ትንሽ እንኳን እርህራሄ ያልፈጠረብህ ባለጌ ሰዉ ነህ የሰዉ ደም እጂህ ላይ አለ ፍትህ ፍትህ ለ ዶ/ር ቤዛ
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn Күн бұрын
ሌላው ቢቀር እንዴት ነፍስ ይማረ ይማር ማለት ተሳነህ እደገጠር ሙሽራ ቀምትሽቀረቀር ጉድ የኛ ሀገር ሰው 🦹‍♂️
@ethiojago7171
@ethiojago7171 22 сағат бұрын
የሞተ ተጎዳ በቃ ፍቅረኛውን ከፎቅ ወርውሮ በቃ ዝም?😢
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 14 сағат бұрын
ምን እያድበሰበስክ ትመልሳለህ ።
@AddisGulilat
@AddisGulilat Күн бұрын
ለ ሞቷ መንስኤ ነበርክ አጉል ጨዋ ጨዋ አትጫወት .... ህይወቷን ስታመሰ ቃቅል ነው የኖርከው ።
@undermysaviour
@undermysaviour Күн бұрын
አይደለም ሊሆንም አይችልም።
@MestawetHabtegiorgies
@MestawetHabtegiorgies Күн бұрын
Aydelem malet min malet new igna beqrb yalenew bedenb inawqaleen Dr Beza nebs ymar liju gin kifu new igziabher yeijhin ysth l​@@undermysaviour
@SABRA418
@SABRA418 Күн бұрын
She could say I don’t want you 🤷‍♂️
@unaf4
@unaf4 Күн бұрын
Suicide is a mental illness!!!!!! Why are you blaming him? Atifiredu!
@tigisttesfaye7488
@tigisttesfaye7488 Күн бұрын
That is true!!
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Күн бұрын
ምነው ፕሊስ ፕሊስ አልክ ዛሪ ግፍ የስርው እንደፈለገ እየኖር ላገር የደከሙ እስር እያስቃያቸው ነው ነብሳን ይማር እንኩዋን አላልክም
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej Күн бұрын
Abreham betam lik aydelehim
@Tigist-vw5hq
@Tigist-vw5hq Күн бұрын
እባክህን ሰይፉ የምታቀርባቸውን ሰዎች ስብና ሳታጣራ አታቅርብ
@3001-m7z
@3001-m7z Күн бұрын
ዶክተር ነው ሀገር ያጣችው ምን ያህል በደል አድርሰህባት ነው ሚዲያ መቅረቡ ለቤተሰቦቿ አዘንኩ አይነ ደረቅ
@tadubezina5809
@tadubezina5809 Күн бұрын
Seifu should ask for apology for this interview Her family should be allowed to heal. He is a criminal , her blood is in his hand. He should be investigated again for her death. ሠይፉ፣ ልታፍር፣ ይገባል። እንታ መሃይም። ስለቤተሠቦቿ፣ማሠብ፣ ነበረብህ።።።
@SelamawitSolomon-ox3sx
@SelamawitSolomon-ox3sx Күн бұрын
የሞተ ተጎዳ የሚባለዉ እዉነት ነዉ። አንተማ አምሮብህ ቦርጭህን አዉጥተህ መጣህ። ይብላኝ ለሟችና ለቤተሰቦቿ ምስኪን 😭😭😭😭
@EmuKalid-z3f
@EmuKalid-z3f Күн бұрын
አይ የሞተስው ተጎዳ አተእዚህ ትፍላሳለህ😢😢😢
@etab6004
@etab6004 Күн бұрын
አረቲሰት አዝኖ አያቅም😂
@sololom3427
@sololom3427 Күн бұрын
አልበሙ ❤❤❤ የሌለ ምርጥ ነው እውነት!!!!!!
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН