ማን ትክክል እንደሆነ አታውቂም😢

  Рет қаралды 30,929

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 459
@remlalemma
@remlalemma Ай бұрын
ተጣሉና በናንተ ደሞ ቪዲዮ እንስራ አሊ እንዳትለቃት ይችን ነገረኛ ልክ ልካን ንገራት አግዝሀለሁ
@Ffdd-rc8sp
@Ffdd-rc8sp Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ኡሙሱመያ-ደ8ጸ
@ኡሙሱመያ-ደ8ጸ Ай бұрын
😅😅😅😅አወ
@sadaaa487
@sadaaa487 Ай бұрын
እራም😂😂
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ Ай бұрын
😂😂😂
@RozaEyerus
@RozaEyerus Ай бұрын
የተመታ ኮሜንት😂😂😂
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
የአንድ አማኝ የእመነቱ ማማር በማይመለከተው ነገር አለመግባቱ ነው ብለዋል ረሱል አለይሂ ሰላት ወሰላም ወሽ ደኸልኒ 🌺
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Ай бұрын
አሊ ወንድሜ ጀዛክ አሏህ ኸይር በማታዉቁት ሰም የምሰጡ አሏህን ፍሩ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝበቅንነት🎉
@فاطمةاحمد-ر3ف6ح
@فاطمةاحمد-ر3ف6ح Ай бұрын
ወላሂአሊትክክክልነው
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc Ай бұрын
ማሻ አላህ እንድህ ነው ባል ማለት አሊ ነው ባል ማለት አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ማሻአላህ,,,ደምሪኝ🎉
@መሬምሰ
@መሬምሰ Ай бұрын
ማሻአላህ አሊ በጣም አስተዋይ ነህ ትክክል በአይናችን ያላየነውን አንፍርድ
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z Ай бұрын
ብዙ ለፈለፍኩና አጠፋሁት ዝም ያለ ነጃ ወጣ የሚለውን አስታውሸ ❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
የኔ አሥታዋይ ❤ ሥሏላህ❤አለይሂ❤ ወሠለም❤
@ZulfaTmam
@ZulfaTmam Ай бұрын
😂😂😂😂
@ZulfaTmam
@ZulfaTmam Ай бұрын
እውነትሽነው
@ليلىالاجنبية
@ليلىالاجنبية Ай бұрын
እህቶቸ ስራ አጥቸ ጭንቅ ብሎኛል ዱአ አርጉልኝ ተልባችሁ አላህ ያስጨነቀኝን ሁሉ አላህ እደፈርጀኝ
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su Ай бұрын
አላህ ጥሩውን ስራ ይወፍቅሽ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
የትነሽ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Ай бұрын
አለህይሥጥሽሰፊሪዝቅይሥጥሽ
@ليلىالاجنبية
@ليلىالاجنبية Ай бұрын
@@SadSad-qe1su መድና ፈልጉልኝ
@ليلىالاجنبية
@ليلىالاجنبية Ай бұрын
@@Tube-zu5ff አሚን እህት
@hlimet
@hlimet Ай бұрын
ትክክልነው አሊ የውስጥ አዋቂው አላህነው😢
@aminaawolloyyee8318
@aminaawolloyyee8318 Ай бұрын
ትክክል አሊ
@jemalmd
@jemalmd Ай бұрын
ቆይ ግን ትዳር እንዲህ ቀላል ነው ወይ ። ትዳርኮ የዱንያም አኬራም ጀነት ነው ጀነት ደግሞ ውድ ነገር ነው ።ያመረ የሰመረ ትዳር ሲኖርህ ዱንያም ላይ ደስተኛ ትሆናለህ/ሽ እንዲሁም አኬራህም ያምራል እርግጠኛ ነኝ
@huloode
@huloode Ай бұрын
@@jemalmd 👍👍👍
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube Ай бұрын
ልክነህ ወድሜ ትዳር ትልክ ክብር ትልቅ ደስታ ያለው ነው ግን አላህን የሚፈራ አላህን የምፈራ ሁለቱም ሲጋጠሙነው እህቶቸ ወድሞቸ አሏህ የሚፍራውን ይስጠን አላህን የምፍራውን ሶሊህ ሚስት ይስጣችሁ ከዚህ ሶሻል ሚዲያ የጠራ ትዳር ይስጠን ከባድ ነው ያሁኑ ጊዜ
@SadaeSied
@SadaeSied Ай бұрын
ቲካታካና ዩቱብ ክመጣ ቡሀላ ሁሉም ነገር ተበላሻታልinaNuryeTube
@LaylaNasry
@LaylaNasry Ай бұрын
ትክክል
@Lነኝ-i4p
@Lነኝ-i4p Ай бұрын
ኒቃብ ፊትን እንጂ አእምሮ አይሸፍንም ኒቃቧ ትለብሳለች ትምህርት ትማራለች አልሃምዱሊላህ በኒቃብ ጠንካራ አድርገን ✅🥀
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Ай бұрын
አሊ ጎበዝ ባል ትክክል እናተ ቶፊቅም ጎደኛችዉነዉ መቆጣትእጂ ያለባችዉ እዚህ ማዉራት ይቅርብሽ ሳአድ
@ShemimaRayan
@ShemimaRayan Ай бұрын
አሊ ትክክል እቺ ሶፊ ተብዬ እየወጣች መነፈረቅ ኤጭ ደሞ እሱስ ቢሆን እንዲ እየተልፈሰፈሰች ይፈልጋታል ቆፍጠን አትልም
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
ሶፊ ሲጀመር ጥፉተኛ ናት ቆፌቅን ስሙን ማሳት አትፈልግም ሲቀጥል የፈለገ ነገር ቢሆን ማልቀስ አልነበረባትም ሰብስክራይብ እዲጨምር ይመስለኛል
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
ከሌላጋር እያየችዉነዉ እኮ ወታአላለቀሠችም ይችኮ እሶንእጅ እሡን አታቀዉም የልቤሠዉጓደኛየ ብላት ዝራ ደሞ እሶንአግላ እዛ ማሽቃበት ልክነዉ እያላችሁነዉ እያያችሁ ፍረዱ
@ሰላምለሀገሬ14
@ሰላምለሀገሬ14 Ай бұрын
አበዛችው ኮፍጠን ብትል ሶስት ቀን አይቆይምነበር ሲመለስ ሴት ጋ ባየችው ግዜ አልቅስ ትዘልቀዋለእደ
@أمةالله-و9س
@أمةالله-و9س Ай бұрын
ታዳ ብቻዋን እቤቷ ታልቅስ ሚድያ ላይ መነፋረቅን ምን አመጣው ​@@ሰላምለሀገሬ14
@Aisha-h7p9e
@Aisha-h7p9e Ай бұрын
አየ ስራ ፈት ሁላ አሷ እኮ ዶላር እያስቆጠረይ ነው የምታለቅሰው እምታሳዝኑት እናንተ በማያገባችሁ ገብታችሁ ይቱብ ላይ ወንጀል የምትሰበስቡ አሏህ ያህዲና
@z-qh7dt
@z-qh7dt Ай бұрын
አሊ ይመችህ አቦ ትክክል ነህ ይቱበሮችኮ አደናገሩ ሲያለቅሱ ማልቀስ አድ ለአንድ ሰዉ ወቀሳ ከጀመረ ግር ብሎ መከተል በማናቀዉ ጉዳይኮነዉ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Ай бұрын
የአሊን ሀሳብ ደጋፊ ነኝ እኔም
@LUbaba-o7f
@LUbaba-o7f Ай бұрын
አሊ ትክክል ነህ 👍👌
@Ethio7745
@Ethio7745 Ай бұрын
ሶፊዬዬ ምን ተሰማሽ እሷን ግን አስጠቆርሻት ግንኮ ጎደኛ አይጠረጠርም የልብ ጎደኛሽ ከሆነች አይይ ፈኪዬዬዬ የውስጣችሁን አላህ ይወቀው ሁታችሁንም እወዳችሆለሁ ለናተ ልቤ ተሰበረ 💔💔😢😢😢😢😢💔💔😢
@ፍይዛyoutube
@ፍይዛyoutube Ай бұрын
ትክክል ነህ የኔ ጀግና ወንድሜ
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe Ай бұрын
አሊ አላህ አጅርህን ይጻፍልህ አወ ትክክል ነህ ያለቀሰ ሁሉ ተበዳይ አይደለም ሴቶች በተፈጥሮ ማካበድ ልማዳችን ነዉ
@GgGg-tz5zf
@GgGg-tz5zf Ай бұрын
በጣም ትክክል ወንድም አሊ. ፈኪ ምድነው ያጥፋችው ተሰው የተለየ ቨደወ ምን ሰራች
@fatemaf5493
@fatemaf5493 Ай бұрын
አሊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመችህ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@seadamuhye9304
@seadamuhye9304 Ай бұрын
አሊ ጄዛክላህ ከይ ሀቅተናጋሪ ነክ ስዲዴሞ ይሰማሽ እያዴር ልጂወልዴሻል አላህን ፍሪ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ Ай бұрын
አሊ ትክክል ነው ያለዉ ጅግና ነህ ወላህ 👍👍👍
@hayathu270
@hayathu270 Ай бұрын
አሊ ትክክል ነው ሶፊ ደግሞ ችግር አለባት እሱን ነበር እንዲለቅስ ማድረግ ያለባት ድክመቶን ማሰየት የለባትም ማለቀስም ከፍለግች እቤቶ social media Social mediaሁሉን ማውራት አያስፍልግም
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr Ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Ай бұрын
አው ሳአዲ ትክክል ነሽ ሴቶችዬ ጓደኛ ምረጡ አንዳንድ ወዳጅ መስሎ ጠላት አለ ስለዚ ምረጡ ጓደኛ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 Ай бұрын
ትክክል ሥአድ
@Ffdd-i6g
@Ffdd-i6g Ай бұрын
አላህየ ጀግና ባልስጠኝ አክብሮ እሚይዘኛ የሰወቺ መሳለቂይ እሚደር ገኝን አደራህን 😢❤❤❤
@medina.myoutube
@medina.myoutube Ай бұрын
አሊ ትክክል የውጥን አዋቂው አሏህ ብቻ ነው
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d Ай бұрын
እህህህ እዛም ትክክል እዚህም ትክክል ረ ተዉ አላህ ፍሩ አዉቃችሁነዉ አ ኮሜቶች አ
@myloveyoutube4455
@myloveyoutube4455 Ай бұрын
አሊ ይመችህ ሊሎቻችሁም ከአሊ ተማሩ ዝም ብላችሁ አት ቀባጥሩ አሊ ይመችህህህህህህ አሊ እና ሰአድ ሰብስክራይብ አርጓቸው በጣም ጡሩ ናቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HawaMohammad-g9u
@HawaMohammad-g9u Ай бұрын
ትክክልአሊ❤❤❤
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su Ай бұрын
አሊ ትክክል ነው ምንድነው ህፃን ልጂ ይመስል ሾከክ ባለቁጥር ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ከላስ ተለያይተዋል ምን ይሁን ነው የምትለው😂
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr Ай бұрын
ደምሪኝ❤
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Ай бұрын
ትክክል አሊ ዛሬ ተመቸኸኝ ያለቀሰ ሁሉ እውነት አለው ማለት አይደለም
@ረምላመሀመድ-ጨ5አ
@ረምላመሀመድ-ጨ5አ Ай бұрын
እኔ የማግርማኝ አንድ ነገር ብዙ ጎዳኛ ሞልቶ ትክክለኛ ጎዳኛ ጣፋ አዳሜ ሁሉም ላራሱ ቢዝናስ ነው የምሰሩት ግን ብታስታርቆች ወቶ vedo ከማስራት እንዝ ጥንዶች ችግራች ምንድነው ብላችው በታስታርቃችሁ አሊ ትክክል ነህ
@Tigist-t7h
@Tigist-t7h Ай бұрын
ሁሉም ቶፊቅ ጋር ጀግና ነው አልወድቅ አላቸው
@haymi16h
@haymi16h Ай бұрын
ይሄን የምታነበው /ቢው እናትህ ዘላለም ትኑርልህ /ሽ❤
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 Ай бұрын
አሚን❤❤❤
@የኮሚትታዛቢነኝ
@የኮሚትታዛቢነኝ Ай бұрын
አሜንን
@seadamohammed-u1l
@seadamohammed-u1l Ай бұрын
አሚን ያረብ እስኪ በመሀል እንመራረቅ ያበናት
@haymi16h
@haymi16h Ай бұрын
@seadamohammed-u1l እኛው በኛ ብንረዳዳ ብንመራረቅማ የት በደረስን
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 Ай бұрын
አሊ ትክክል ነዉ እነቱን እሚቀዉ አላህ ነዉ ዝብለን በማያገባን ነገር አንግባ❤❤❤❤
@GgHh-t1l9d
@GgHh-t1l9d Ай бұрын
አሊ ልክ ነው ምንም የማያቁትን ማውራቷ ለምን አየናቸው ተብሎ እዳዛ ማለት ጥሩ አይደለም ስም ማጥፋት ተገቢ አይደለም
@sofiTube949
@sofiTube949 Ай бұрын
የስደት እህት ወንድሞቸ እስኪ ሰብስክራይብ አድረጎኘ😢😢 አንድ ሰው ከመናገሩ ይልቅ ዝምታው ጥሩ ከሆነ ዝም ይበል አሉ የኞ ውድ ነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
@@sofiTube949 ነይ እንደማመር
@ZemzemEndrias
@ZemzemEndrias Ай бұрын
አሊ ትክክል ጀዛከላህብኸይር
@zamzamali4110
@zamzamali4110 Ай бұрын
ጎበዝ አሊ በረካሁን ትክክል ብለሀል ዩቱበር ናቸው በስራ ይገናኛሉ ስለዚህ ሳታቁ አትፉረዱ
@jxjddjsrjrje9451
@jxjddjsrjrje9451 Ай бұрын
አሊ ትክክል ይመችህ ለብር ብለው ሰውና ሰውን ማባላት
@fatemaf5493
@fatemaf5493 Ай бұрын
ሰአዳ 1ጥያቄ ልጠይቅሽ ሳፊ ከነአህሙጋ ና ከለሎቹም ጋ ስትላላጥ አልከረመችም
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
ታዳ ፈኪና አህሙ ምን ግንኙነት አላቸው አስለን አልፈልግህም ብላማ ጥላው የሄደችው ሲቀጥል ጓደኛ ናቸው
@fatemaf5493
@fatemaf5493 Ай бұрын
@ktube8920 እና ልጅ ቶፊቅና ሳፊም ጓደኛሞች ናቸዉኮ ኒካ አላሠርንም ቡሎል
@fatemaf5493
@fatemaf5493 Ай бұрын
@@umumiftah-x5d እሱ የለንም ቡሏል አልሠማሽም
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
እኮጎደኞቹሳይቀሩ ሲያሽቃብጡነበር አሊግንምርጥጎደኛነው ደውሎጠየቀ ❤❤
@رابعاندريس
@رابعاندريس Ай бұрын
አሊ ትክክል ነህ
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
አሊ ትክክልነህ እኛ ወደነፈሰበት ነው እምንኘፋሰው😢
@HayatHayat-kf3cb
@HayatHayat-kf3cb Ай бұрын
ማሻአለህ አሊ ወንድሜ ትክክል ትልቅ ሰው የምር ሰአዲ ዛሬ አረፊ ምክር ነው ያስተላለፋችሁት
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ትክክል አሊ አባወራማለት እንደዚነው እኛምንምየምናቀውነገር የለም ሁሉምእየተነሳለዶላር ቪድዮይሰራል😅😅😅
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d Ай бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን ጭፍን ነን እውነት ብለሀል ሁለቱንም ያግባቸው የምር ጥሩ ሀሳብ ነው
@fatemaf5493
@fatemaf5493 Ай бұрын
አሊ በራካ ሁን
@FafiEbrahim-t2r
@FafiEbrahim-t2r Ай бұрын
አሊ ይመችህ ሶፊ የመጨረሻ አትረባም መነፋረቅ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Ай бұрын
አይባልምበአንችቢሖንምንትያለሺ???
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d Ай бұрын
ልክ ነሺ አትረባም
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu Ай бұрын
😂😂😂😂ሳህ
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
አታምጣብኝ በይ
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 Ай бұрын
ዝበይ አችም ሴት ነሽ ወሪ😏
@aammm5161
@aammm5161 Ай бұрын
አላህ ይስጥህ አቦ አሊ ይች አስመሳይ ሚስትህን አስተካክላት መጀመሪያ አች እቤት ዉስጥ ለምታግዝሽ ልጅ መልካም ሰዉ እና አላህን ፍሪ በገንዘብሽ አትኩሪ ነገን እያሰብሽ ሞት እዳለብሽ ስታስጠይ
@umemuhammad1752
@umemuhammad1752 Ай бұрын
ያ ናስ በአላህ. አኑሻ ዩቱብን አበረታቱት
@okok8293
@okok8293 Ай бұрын
በአላህ,እንደማመር😢
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
ኑ እንደማመር
@አይግዜ-ጰ8ጠ
@አይግዜ-ጰ8ጠ Ай бұрын
ትክክልወድሜ😢
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Ай бұрын
ስለምን ምን ብለሽ 😅😅😅😅😅አሊ ❤❤❤❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
😂😂😂
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ Ай бұрын
ጀግና ወንድ እንድህነው ሚስት በማይመለከታት ነገር እዳትገባ መከልከል አለበት ሴቶችደሞ እረፉ አላህንፍሩ
@ነኝየራያዋቆቦ
@ነኝየራያዋቆቦ Ай бұрын
የማድም ቅሞሞች ግን ቆም ብላችሁ እስቡ ያለቀስ እውነት አለው ማለት አይደለም እኔ የሁላቸውም አድናቂ አይደለሁን ግን ሶፊ ፈኪ ጓደኛ ሰለሆነች እሷ የተጣላችሁን መጣላት አለባት ቪዶ አብረው ሰሩ ማለ ተኛት ማለት ነው እረ ተው እኝ ስደተኛት ብዙ የተማርን ነን እያስተዋለችሁ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
አሊ ትክክል ልጅ ይውጣልህ በረካ ሁን አዳሜ ሳያውቅ ይፈርዳል
@رابعاندريس
@رابعاندريس Ай бұрын
እውነታውን አላህ ይወቅ
@hfhfbdbx4445
@hfhfbdbx4445 Ай бұрын
ከቻላችሁ አስታርቁ አለበለዛ ሂወት ይቀጥላል ምንም ሳይሰሩ ነገርመፍጠር አይቻልም ሶፊ ሳጠይቃት ነው ሙዳላይ የወጣሽው ማንምጋ ይሁን አያገባችሁም እደ ተውፊቅ አይዞህ እዳትሰበር
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ትክክል,አስታርቆቸው
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
@ወሎደሴየፍቅርሀገር Ай бұрын
ትክከለኛ ኮሜንት❤
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ Ай бұрын
አላህ ይጭምርልህ አሊ ❤❤❤❤
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ Ай бұрын
ሰዓዳ የመጨረሻ ነገረኛ ሴት ናት ፊቷ ያስታውቃል
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
ክክክክክ እፎይ😂😂😂
@GgHh-t1l9d
@GgHh-t1l9d Ай бұрын
አሊ ይመችክ ❤❤❤❤❤❤❤
@fatumTube
@fatumTube Ай бұрын
አው ልክ ነህ አሊ ሁለቱንም ማግባት ይችላል
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ Ай бұрын
አሊ ይመችህ❤❤❤❤❤❤
@FelahTube
@FelahTube Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ደምሩኝ ዉዶቼ
@HabibaAli-n5w
@HabibaAli-n5w Ай бұрын
ትክክል አሊ❤❤❤❤
@JjxJjjx-mo2qm
@JjxJjjx-mo2qm Ай бұрын
አሊ ትክክል ነው ሁሉንም መጠርጠር የለብንም እኔ እንደ እራሴ እኔ የጠላሁትን ጥይ አልልም
@haykelawel8550
@haykelawel8550 Ай бұрын
አሊ ትክክል አላህ ነዉ የሚቀዉ
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح Ай бұрын
አሊ ወፈረ ማሻ አላህ 😮ሆዱም ቅንብች ብላለች 😂😂 ሰዓዳና አሊ ለቶፊቅ ልታደሉ ባልሆነ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Ай бұрын
እረጉዝ ነዉ ክክ
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح Ай бұрын
@ብትአብዱሠኢድ ክክክክክክ
@SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
@SurprisedAirplaneWindow-hq6jl Ай бұрын
አሊ ትክክል በለሀል ሲጀመረ ቶፊቅ ከዚህ በኋላ ሴት ጋ አይሰራም ማለት ነው
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml Ай бұрын
ማሻ አላህ አስተዋይ ባል ትክክል ብለሃል አላህ ይጨምርልህ
@HayatHayatyimer
@HayatHayatyimer Ай бұрын
ፈኪ ምርጥ ልጅ ናት ሶፍይም እንደዛዉ ግን ፈኪ ወንድ ሰላም እንካን ስትል አይተን አናቅም ግን ስራ እየሰራች ነዉ
@Boo900Aa-zj2is
@Boo900Aa-zj2is Ай бұрын
ቀረጻን በቀረጻ መከልከል ክክክክ ይመቻችሁ. ጥሩ መልእክት ነው
@fozi2230
@fozi2230 Ай бұрын
ከባለ ታሪኮቹ የናተ ክርክር ደስ ይላል😂😂 ሰአዲም ልክ ናት አሊም ልክ ነህ❤
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl Ай бұрын
አሊ ትክክል ነህ❤❤❤❤
@keyalove6945
@keyalove6945 Ай бұрын
አሊ ትክክል ብሎዋል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ደሞ ተጣልታችሁ ማስታረቁ እንዳይብሰን😂😂
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Ай бұрын
አሊ ልክ ነው ሦፊ ትነፍርቃለች ሠው አብሮ ከሔዴ በቃ አፈቀር አፈቀርችው ማለት ነው እንዴ ኧር ተው
@SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
@SurprisedAirplaneWindow-hq6jl Ай бұрын
ሶፌ ግን ቨይዶ ለመሰራት ቸኮላልች
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
በጣም
@Noura-beauty
@Noura-beauty Ай бұрын
ለዩቱብ ብላ እየተነፍረቀች ነው ምንም ብወደው ሚድያ ላይ መጥቸ አልነፍረቅም ወረቢ አትረባም
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
ሲጀምር ባለቀሰች ቁጥር ሰብስክራይባ እዲጨምር ነው ሲቀጥል በቃ ተለያይተናል ብላለች ከማንም ጋር የመስራት መብት አለው ለወድ ተብሉ ማልቀስ ስት የሚለቀስለት እያለ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Ай бұрын
በመጀመሪያ ተወፊቅ ከሀጅ ነቢይ ሴት ምን አጋፉው ጓደኛውስ ብትሆን ምን. ወሶዶ ለጠፉት ከሰው ባል ጋር ሁለተቸው ትክክል አይደሎም አላህን እንፈራ ሴትም ሆነ ወንድ አላህ የማይፈቅደው. አይስሩ
@Gdhe-qc3ri
@Gdhe-qc3ri Ай бұрын
ክክክክክ በጣም ነው የሣኩት በቃኝ ሌላ ሣጨምርብኝ አላለቺም 😅😅😅
@ፋፊቲዩፕ
@ፋፊቲዩፕ Ай бұрын
አሊ እዉነት 👍👍👍👍
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 Ай бұрын
እውነቱን አላህ ነው የሚያውቀው
@FafiEbrahim-t2r
@FafiEbrahim-t2r Ай бұрын
ትክክል አሊ
@Zaytonah-i6s
@Zaytonah-i6s Ай бұрын
@@FafiEbrahim-t2r ደምሪኚ
@Chereqa12
@Chereqa12 Ай бұрын
እዛም ትክክል እዚህም ትክክል ውይ ግን አሊ በረካው ሁን 🎉 ጓደኛ በአደባባይ አይጠረጠርም
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 Ай бұрын
ትክክል አሊ ጉበዚ እነዚህ ዚም ብለው ይቦካሉ
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
@ወሎደሴየፍቅርሀገር Ай бұрын
ጀግና አሊ ባል ማለት እንዲህ ነው ❤❤❤
@نينينث-ط7ظ
@نينينث-ط7ظ Ай бұрын
እውነትክን ነው አሊ በሳል ሰው ነህ
@AyshaMohammed-c5u
@AyshaMohammed-c5u Ай бұрын
ልክነህ አንተያልከው
@አለምወሎየቱብ
@አለምወሎየቱብ Ай бұрын
አሊ ጀዛኪላህበትክክክክክክክክል
@Sojoo9
@Sojoo9 Ай бұрын
ኮሜቶች ኑሩልኝ ለሁሉም ነገር ትክክክ እምትሉት ነገርሥ ሢሣደቡም ትክክል ሲመክሩም ትክክክል😂😂😂😂😂
@ሉሉ-ሸ5አ
@ሉሉ-ሸ5አ Ай бұрын
ክክክክ ወነትሺን ግርምይሉኛል
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
አሊ,ለምንአታስታርቃቸውም,,,እደዚህ,,እናተ,,እያላችሁ,,,ለምን,ይህን,ያክል,,,መቆየት,የለባቸውም,,አስታርቁቸው
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ Ай бұрын
አሊ አሏህ ይጨምርልህ
@alainfef176
@alainfef176 Ай бұрын
😢😢😢አሊ ልክ ነው ግን እኔም ተናድጀ ብዙ አልኩ😂😂😂😂ግን ከባድ ነው
@Jenatmehad
@Jenatmehad Ай бұрын
ስጀመር ለምን ሶፊ ንቃአትተዋችውም እውነትሆነ ውሽት የራሳችውጉዳይ ፈኪእሱጋራባትሰራጡሩነው ጓደኛዋስለሆነች ግን ምንም ችግር የለም ሊላምእኩላገባይችላል እናሶፊ ሁለየም ልታለቅስነው እረተይው ሶፊ እሱንአትከታተይ
@AhmedOsman-l9k
@AhmedOsman-l9k Ай бұрын
ልክ ነህ አሊ
@HalimaHalima-kz7em
@HalimaHalima-kz7em Ай бұрын
ኮሜንቱ ሁሉ አሊ ትክክ😂😂 ቆይ እኔ ለማንም ለምንም ብዬ አይደለም ቆይ አንድ ሴትና አንድ ወንድ በአንድ ላይ ሲሆኑ ሶስተኛዉ ሸይጧን ነዉ የሚለዉን ሀዲስ አትዘንጉት እኛ ሁለት አንድ ቤት ነዉ ያየነዉ😂😂😂
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx Ай бұрын
ሰው አለ የዩቲዩብ ተማሪወች አሉ ተባለ እኮ ሶፊ ከስንቱ ወንድጋነው የምትሼሻሽው
@HayatAli-i2y
@HayatAli-i2y Ай бұрын
አሊትክክል ነው
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ Ай бұрын
አሊ ጎበዝ
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ Ай бұрын
እደውአብሮየሰራሁሉ ይጋባልደ ጎበዝሆሆሆሆ
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q Ай бұрын
ሴት ልጂ ሲጀመር ለነገር እንሮጣለን ፈኪሀ ተብየዋም ቢደወሰራች ከዛበፊት ሶፊ ከቶፊቅ ስትለያይ ምክናየት እደሆነች አርጋ ልጠፍአደረገችባት ሱብሀንአላህ ለነገርአንሩጥ ሴቶችየ ሚዲያላይ ወጥተን መጋጋጣችን ይበቃል።
@HayatHayatyimer
@HayatHayatyimer Ай бұрын
አሊ አላህ ይስጥህ በድንብ ሳያዉቁ እያወሩ ሰአድ ተይ ዝምታ መልስ ነዉ ሶፍይ ስንት ወንድ ጋ ሰላም ስትል ቭደዉ ስትሰራ አልነበር ለምን እስዋን አልተናገራችሁም ፈኪ ስራ እየሰራች ነዉ ምንስታደርግ አየሽ ባአላህ ይችኝ ሚስኪን ልጅ ምን ታድርጋችሁ
ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ #seadialitube
10:32
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ዚዙ እና ደረሴ ሌላ አለም  እኛን እረሱን
17:32
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41