No video

"ማንነቴን" ሲትያና ቴኒ | "Maneneten" Sityana Teni

  Рет қаралды 24,374

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Жыл бұрын

#sityanateni #eliasmelka #musicvideo #sewasewmultimedia
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ማንነቴን
ታምሪያለሽ እያሉ ታምር ነሽ በሙሉ
እየሸነገሉን መላልሰው ደለሉን
ማንነቴን ፍጥረት ሂወቴን መዘኑ ውበቴን
ሾሙን ሻሩን ናቁ አከበሩን እንደፈጠሩን
ጉብዝና ላይደል ምን ብጠቁር ምን ብረዝም
ያው ስፈጠር ነው መልኬን ሮጨ በእጄ አልይዝም
ክቡር ሰውነት ተራ ተሸቀጠ
የክብርት ህይወት በብር ተለወጠ
ሺረው ሊሾሙንውቢት አንቺ ነሽ አንደኛ
እንዲያ በይ አሉን ሊሉን ፈጣን አሳበኛ
እኛን አቁመው የሚመዛዝኑ
ይቺ ያቺ እያሉ ቁጭ ብለው ሊዝናኑ
እኛን አሳቀው እኛን ሊያሳዝኑ
ምናችንነው የሚመዛዝኑ
#አዝማች
እግር እጄን ቁመት ፀጉሬን ድምፄን አልመረጥኩም
ትውለደኝ ሀገር እዛም ይቺም ብየ አላልኩም
ሳልጠየቅ ነው ሆኜ እኔ ያገኘሁት
ተወልጄም ነው ወድጄም ያለሁት
ሴት መሆን ወንድነትስ በራስ አቅም የታል
ከመነዘረው ነው የመጣው ማንሳት መጣል
ጥፋት ከኛም ነው ሰንፈናል እኛማ
ውቢት ለመባል ሴቶች ስንሻማ
አይቶ ለሚመኝ እየቀባጠረ
ዳኘሗት ለሚል እያቆማመረ
ክቡር ሰውነት ተራ ተሸቀጠ
የክብርት ህይወት በብር ተለወጠ
....................
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
Tiktok : / sewasewmultimediaet
KZbin : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Пікірлер: 48
@nattyshow1888
@nattyshow1888 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ በ አምላኩ የተመካ💚
@ethiopiadebasu8237
@ethiopiadebasu8237 Жыл бұрын
ሲቱየ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው የሰራችው ኦዲዮውን ቀድመን ሰምተን ወደነው ነበር በተላይም በኤልያስ ሙዚቃ የህይወት ገፅ ለመማር የምንፈልገ ሰዎች። ቪድዮውም ከጠበኩት በላይና ግጥሙን የሚመጥን ሆኖ አግንቸዋለሁ። ኤላየ ሴት እህቶቻችንን ሁሌ የሚመክርበት እና ነጻነት ተብሎ ከሚነገር ኀላ ግን ከሚያስቀጣ ምነው በአላደረግኩት ተብሎ ፀፀት ውስጥ ከሚከተ ተግባር ሊመልሳቸው የሚሄድበት መንገድ ሁሌም ይገርመኛል። ለኤልያስ መልካ አድናቂዎች ይሄን ምርጥ ሙዚቃ ጋበዝኳቹ ተዝናኑ ሴት እህቶቼ ደግሞ ተማሩበት።
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 Жыл бұрын
ela the legend
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ኤልያስ ምን ያክል ጥልቅ እውቀት እዳለው ያስታውቃል የአመቱ ምርጥ ክሊፕ ነው!!!
@mifarinta8197
@mifarinta8197 Жыл бұрын
ሲቲዬ በጣም ከምወዳቸው ድምፃውያን አንዱ ነሽ።ሁሉም ዘፈኖችሽ በጣም ምርጥ።ድምፅሽ ደግሞ ከወርቅም ወርቅ።
@mr.ferrari759
@mr.ferrari759 Жыл бұрын
Eliyas Melka The Legend
@efootball25-b8k
@efootball25-b8k Жыл бұрын
Hats off eluye❤🔥🔥🔥
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
የኤልያስ ስራ መንፈስ ያድሳል ስልን በምክነያት ነው አቺ ጎበዝ ድምፃዊነሽ ለግጥሙ የሚመጥን ክሊፕ ስለሰራሽለት እናመሠግናለን
@ethiomekurab21
@ethiomekurab21 Жыл бұрын
ሲ ያ ቲ ና!!!!
@birukalemu1954
@birukalemu1954 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ስቲያኔ ቴኒ ወደነዋል
@aklilwola3973
@aklilwola3973 Жыл бұрын
No word to express Elias Melka❤..
@ethiopiadebasu8237
@ethiopiadebasu8237 Жыл бұрын
እየጠበቅን ነው ኤላየ ዛሬም ከልብ ትናፈቃለህ።
@kokebtubeOfficial
@kokebtubeOfficial Жыл бұрын
Elayeee 🥺🥺🥺🥺🥺
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
deep music
@bitewmenbere
@bitewmenbere Жыл бұрын
ግጥሙን በጣም ወደድኩት
@kingtube1269
@kingtube1269 11 ай бұрын
ይሄንየመሰለ ሙዚቃ ያለው ዕይታ ያሳዝናል አረ ሰዎች ሙዚቃ እየሰማን😊
@ethiomekurab21
@ethiomekurab21 Жыл бұрын
tanks for sewasew multimedia what they drop in Ethiopian art !!
@gabrielag9538
@gabrielag9538 Жыл бұрын
Great work of Elu and Sityana, congrats 🎉🎉🎉
@andsantim4527
@andsantim4527 Жыл бұрын
What an amazing song is this💥💯
@eyueleyu8961
@eyueleyu8961 Жыл бұрын
የሚገርም ሙዚቃ ዋው❤ አስደናቂ አጨዋወት ሲቲ🎉 ድንቅ ቅንብር ❤ ኤላ
@jonieuole8953
@jonieuole8953 Жыл бұрын
Eliyeee ❤ we miss You Na Na Na pls 1de
@mulukentesfaye
@mulukentesfaye Жыл бұрын
ኤልያስን ከብሔረ ሔዋን የምትጠብቁ___እየው በሲቲያና አልፎ ተዋወቁ❤
@mogmen9170
@mogmen9170 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ: ሴቶችን የሚያይበት እና የሚያከብርበት መንገድ ሁሌም ልዩ ነው ከስራዎቹ ውስጥ ክሊፕ የወጣላቸው ጥቂት ናቸው አንዱ ይህ ስራ ነው በርቺ
@WogayehuDaya-lh6dx
@WogayehuDaya-lh6dx Жыл бұрын
Betam girum artist nesh yanchin ayinet yabizawu.betam berchi musica endemitawokewu bezu fetenawich alubet.
@truthisthruth
@truthisthruth Жыл бұрын
The best clip of the year!!! 🔥🔥🔥
@user-dr9gp2eb6f
@user-dr9gp2eb6f Жыл бұрын
አንደኛ ነው
@AK-baby
@AK-baby Жыл бұрын
Awesome
@Thepetslove08
@Thepetslove08 Жыл бұрын
Amel... selayehush Des belognal berchi
@user-xi1ou2bv6s
@user-xi1ou2bv6s Жыл бұрын
Situye made a piece of very cool music. We listened to the audio and loved it, especially those of us who want to learn about Elias's music. I have no words. I just feel like you have advised me. You are a pure Ethiopian. Bless you. Music saved her life. Above all, you have done a significant task regarding the challenge Ethiopian music faces. I liked the comment I took from another. The video is more than I expected and I think it fits the lyrics. I am always amazed at the way Elaye always advises our sisters and takes them back from what is called freedom but punishes them and regrets what they did not do. For the fans of Elias Melka, I invite you to enjoy this great music, and my sisters learn from it.
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n Жыл бұрын
❤❤❤🔝🙌🙌🙌
@firezerasefa8197
@firezerasefa8197 Жыл бұрын
I cannot believe Dawit directed this
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu Жыл бұрын
አይ ኤላ ለጥበብ እንደ ሻማ የቀለጠሰዉ😭
@Hana563_55
@Hana563_55 Жыл бұрын
Wow 👍👍👍
@adoniyadgemechu
@adoniyadgemechu Жыл бұрын
Gobez
@beza978
@beza978 Жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾❤
@kaleabgirma2404
@kaleabgirma2404 Жыл бұрын
our hero and the most talented musician ELIAS MELKA
@wollo4001
@wollo4001 Жыл бұрын
❤❤❤
@BegenaTube3379
@BegenaTube3379 Жыл бұрын
Elu❤❤❤
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 11 ай бұрын
ግጥም:ቅንብር: ፋልስፋና በጣም ግሩም ሙዚቃ
@ThomasStifanosMarkos-xw2bn
@ThomasStifanosMarkos-xw2bn Жыл бұрын
ከጥሩ አቀንቃኝነቱ ባሻገር አላማሽ ለመተግበር የምታደርጊው ጥረት በሰይፉ ቃለምልልስ የነበረሽ አርኪ መልስና በራስ የመተማመን ስሜትሽ ግሩም ነው፣ጎበዝ! በርቺ!!!
@KOKItemesgentube2014
@KOKItemesgentube2014 Жыл бұрын
ኤልያስ ነፍስህን በገነት
@perspective6516
@perspective6516 Жыл бұрын
Impressed 🔥🔥🔥
@yeabiseramingizam1893
@yeabiseramingizam1893 Жыл бұрын
የኤላን ስራ በጉጉት እየጠበቅነው ነው
@luwamgebre4704
@luwamgebre4704 Жыл бұрын
Mikaya astawschige yehon negerashiw yemsaslal zimashiw
@BereketManuela
@BereketManuela Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ
@abubelete
@abubelete Жыл бұрын
Yemr gn man newe endi endihonu yaregachew genzeb newe blesh tasbialesh???
@user-gc7zu7gi8y
@user-gc7zu7gi8y Жыл бұрын
ቀድሞም እንደምለው ሞዴልነት ሽርሙጥናን ለማስፋፋት የተሰራ እረጅም ገመድ ነው ።ሴጣን አልያ የሰው የገላ ፍትወት የነወዘው አስተሳሰብ ነው ።አለቀ ።የውሸት ዘመን። ሙዚቃ ግን አንደኛ ነው!ኤልያስ😊
@simretdaniel2513
@simretdaniel2513 9 ай бұрын
❤❤❤
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 30 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
When A Gang Leader Confronted Muhammad Ali
11:43
Boxing After Dark
Рет қаралды 6 МЛН
Teref Kassahun - Tilu Keman New #musicvideo #sewasewmultimedia
4:27
Sewasew Multimedia
Рет қаралды 135 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 30 МЛН