"ይሁን ደህና" ሲትያና ቴኒ | "Yehun Dehna" Sityana Teni

  Рет қаралды 28,649

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Күн бұрын

#sityanateni #maneneten #esliasmelka #outnow #visualizer #sewasewmultimedia
ከሲትያና ቴኒ አዲሱ አልበም "ማንነቴን" ውስጥ ከግጥም ጋር ተጣምሮ የተሰራው "ይሁን ደህና" የተሰኘውን ምርጥ ሙዚቃ
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ይሁን ደህና!
ልንገርሽ ካለ እባክሽ ካለ ስሚኝ ካለ አድምጪኝ ካለ ስከኚ ካለ አትራቂ ካለ
አንዴ ልስማው እሺ ጆሮ ልስጠው በቃ
አልገባኝ እንዳይሆን ይብቃኝ ልረጋጋ
ተፀፅቶስ ቢሆን ማሪኝ ቢለኝና
ብምረው ምን አለ ይሁን ይሁን ደህና
ካለፈስ ቢቆጨኝ ከምል ምን ሆንኩና
መታገስ ሰላም ነው ይሁን ይሁን ደና
ብዘገይ ለደጉ ድንገት አላረጅም
ኩርፍ ጥድፍ እማ ለማንም አይበጅም
ልቡን ልወቅ እንጂ ልቤን እሰጣለው
ይንገረኝ ሁሉን እሺ አደምጣለው
ከንቱ አይከሰርም ለጥል ካልተሮጠ
ፍቅርማ ትርፍ አለው ጊዜ ከተሰጠ
ልቡን ልወቅ እንጂ ልቤን እሰጣለሁ
ይንገረኝ ሁሉን እሺ አደምጣለሁ
ልንገርሽ ካለ እባክሽ ካለ ስሚኝ ካለ
አድምጪኝ ካለ ስከኚ ካለ አትራቂ ካለ
አንዴ ልስማው እሺ ጆሮ ልስጠው በቃ
አልገባኝ እንዳይሆን ይብቃኝ ልረጋጋ
ተፀፅቶስ ቢሆን ማሪኝ ቢለኝና
ብምረው ምን አለ ይሁን ይሁን ደና
ካለፈስ ቢቆጨኝ ከምል ምን ሆንኩና
መታገስ ሰላም ነው ይሁን ይሁን ደና
አንዴ ልስማው እሺ ጆሮ ልስጠው በቃ
አልገባኝ እንዳይሆን ይብቃኝ ልረጋጋ
ሰው አጥፍቶም ቢሆን ምንም ባያበጅ
ፀፅቶት ሲመለስ ና ይባላል እንጂ
ካለፈስ ቢቆጨኝ ከምል ምን ሆንኩና
መታገስ ሰላም ነው ይሁን ይሁን ደና
ተፀፅቶስ ቢሆን ማሪኝ ቢለኝና
ብምረው ምን አለ ይሁን ይሁን ደና
ካለፈስ ቢቆጨኝ ከምል ምን ሆንኩና
መታገስ ሰላም ነው ይሁን ይሁን ደና
ተፀፅቶስ ቢሆን ማሪኝ ቢለኝና
.............................................
ካለፈስ ቢቆጨኝ....................
…………………………………….,,,,,,
ተፀፅቶስ ቢሆን ................................
........................................................
ካለፈስ .............................................
..........................................................
ተፀፅቶስ ቢሆን ...................................
.......................................
........................
................//
//
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
Tiktok : / sewasewmultimediaet
KZbin : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

Пікірлер: 62
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
የኤልያ ስራ ዘመን አይሼሬ ናቸው ስንል በምክነያት ነው የት ናችሁ የኤሉ አድናቂወች?
@sinimaras
@sinimaras Жыл бұрын
Electrifying
@user-zu9bh6uk2n
@user-zu9bh6uk2n 3 ай бұрын
እንደዚ አይነት ግጥምና ዜማ ከነ ቅንብሩ ከነመልእክቱ ማን ሊሰራ ይችላል??? ኤልያስ መልካ The Legend😍😍
@rootsflex9331
@rootsflex9331 Жыл бұрын
ኤሉያስ መልካ ከዘመኑ ቀድሞ የመጣ ያልጊዜው የሄደ በዘመናት የማይተካ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነበር። ፈጣሪ የፈቀደው ሆነና በጊዜ ተሰናበተን ነብስ ይማር ኤሊዬ!
@kidusalemayehu1159
@kidusalemayehu1159 Жыл бұрын
የልዑል ኃይሉ ዘፈኖች ከለር feel አድርጌያለሁ ልበል.............z sounds in the arrangement
@yohighness6167
@yohighness6167 Жыл бұрын
Awo memesaselu serawoch alut
@abelsolomon6377
@abelsolomon6377 Жыл бұрын
nice ears
@ቀዳማዊ
@ቀዳማዊ Ай бұрын
በሌላ ስቴጅ ነው የመጣው እዚህኛው ላይ አይ ኤላየ የትም የለህም እኮ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ሲቲያና ምርጥ ስራ ነው ከኤሉ ጋር ስለሰራሽ እድለኛ ነሽ ኤሉ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!
@fireabebe9484
@fireabebe9484 Жыл бұрын
ኤልያስ አንቺን የመሠለ ዘፋኝ ስለሠጠን እናመሠግነዋለን።በጣም ጎበዝ ነሽ።
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 9 ай бұрын
የእሱ መሆኑ ከመግቢያዉ ያስታዉቃል እስከ መጨረሻው አደመጥኩ ።
@Mercy1916
@Mercy1916 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አፍጥኑት እስኪ አይ ኤሊዬ ነብስክን ይማርልን ቸሩ አምላክ ሰላም እረፍልን 🙏🙏 ያማልልልልልል ያንተ ነገር ሴቲዬ ደሞ መልካም እድል ቆንጅዬ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Жыл бұрын
የምንም ግዜ ጀግና ኤሊያስ መልካ አደለምን እናንተ ሞቶ እዩት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Жыл бұрын
የምንም ግዜ ጀግናአ ኤሊያስ መልካ እናንተየ ሞቶ አለ ወይ ጉድ ለቃሉ የታመኑት አመስግኑ
@paradox9546
@paradox9546 Жыл бұрын
ኤሎ ያለጊዜው የሄደ ጀግና።
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 9 ай бұрын
ሲቲያና ጎበዝ የሙዚቃ ሰው!
@genialiyou4387
@genialiyou4387 Жыл бұрын
ኤሉ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@yosefayalew6338
@yosefayalew6338 Жыл бұрын
ኤልያስ ከሰራላቸው ድምፃውያን መካከል ያንቺ ስራ አንደውም በጣም ውብ ሆኖ ግን በደንብ ያልተደመጠ ስራ ነው ግን በተለይ የዚህኛው ስራሽ ግጥም በጣም ነው የሚገርመው I am so proud of you 👏👏👏👏👏👏👏👏
@melakukerie9189
@melakukerie9189 9 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ❤❤
@Bettysoleat8524
@Bettysoleat8524 Жыл бұрын
የኤላ ህልፈት በጣም ከሚቆጫቸው መሀል ነኝ ብዙ መስራት ሲችል እራሱንጥሎ ለሙያው እራሱን እንደሻማ አቅልጦ እልፍ ዘመን የማይሽራቸው ስራዎቹን ትቶልን አልፉል ኤላዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😢
@invisible1277
@invisible1277 Жыл бұрын
ኤሊዬ. ነብስ በሰላም ትረፍ ❤❤❤
@aschalewdessie4793
@aschalewdessie4793 Жыл бұрын
ኤልዬ ናፈቅከኝ😥😪
@luelhailu9157
@luelhailu9157 Жыл бұрын
ሙዚቃ ሲለካ ኤልያስ መልካ ነው ለካ በጌታ የተመካ
@addisituaethiopia9637
@addisituaethiopia9637 Жыл бұрын
What an amazing melody,lyrics and arrangement...great respect Elias Melka
@user-fg9mb8kk6s
@user-fg9mb8kk6s 8 ай бұрын
wowwwwooo
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
ኤሉዬ ነብስህን ይማረው ሁሌም ስራሆችህን በቁጭት እነሰማዋልምን
@abdulazizyusuf8307
@abdulazizyusuf8307 Жыл бұрын
አይ ቅንብር ሙዚቃ ቃላት የለኝም አዘፉፈንሽ ምርጥ ነው በጣም የወደዱኩት ስራ ኤልያስ መልካ rip 👑👑
@kimemtube2810
@kimemtube2810 Жыл бұрын
🔥🔥🔥 we never forget u The legend Elias melka👌
@nativlogs3631
@nativlogs3631 Жыл бұрын
Only "Elias melka" Legend .. album huno bnber dit nbr ds emilw 😢
@d.ryonas5776
@d.ryonas5776 9 ай бұрын
Sewu endante astewaye lihon endet yichalewal elaye
@d.ryonas5776
@d.ryonas5776 9 ай бұрын
Elaye I miss you 😔😔😔
@addisituaethiopia9637
@addisituaethiopia9637 Жыл бұрын
ኤልያስዬ ኤልያስዬ ኤልያስዬ ኤልያስዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@abushtakele
@abushtakele Жыл бұрын
በዘፈን አዘመርን በመዝሙር ዘፈኑ 🙏🙏🙏🙏🙏ኤሉ
@abelsolomon6377
@abelsolomon6377 Жыл бұрын
imagining this video clip 😮
@yosefasrat4640
@yosefasrat4640 Жыл бұрын
Abet des sil 🕶🕶
@BereketManuela
@BereketManuela Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ 🙏🙏
@Eliassetotaw
@Eliassetotaw Жыл бұрын
ኤልያስ እስከወዲያኛው ማንም የማይተካህ እስኪ ኤልያስን ለማወቅ የከተማው መናኝ የተሰኘውን የሱን መፅሀፍ አንብቡት
@takelederesa
@takelederesa Жыл бұрын
ሲቲያና ምርጥ ስራ ነው
@meysaltalib7119
@meysaltalib7119 Жыл бұрын
Mikaya or sityna😢😢
@begenainfotech8927
@begenainfotech8927 Жыл бұрын
ምን አይነት? የሚያምር Arrangement ነው ❤❤
@AdugnaMengesha-io2wt
@AdugnaMengesha-io2wt Жыл бұрын
Ellayye hulem srahn sesema emba yikedmegnal.R.I.P yene jegna nek
@drtemesgenshume4271
@drtemesgenshume4271 Жыл бұрын
👏👏👏
@anumars9938
@anumars9938 Жыл бұрын
Hero you'll always be remembered 😞
@abebeereba
@abebeereba Жыл бұрын
Best Song Really❤
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n Жыл бұрын
❤❤❤🔝🙌
@sitylove-do7yx
@sitylove-do7yx Жыл бұрын
ኤሉ ስራህ ህያው ነው
@engidaworkehabte8373
@engidaworkehabte8373 10 ай бұрын
ሲቲ ኤልያስን ዘወትር እንድናስበው ስለምታደርጊን እናመሠግናለን
@abeahmed518
@abeahmed518 Жыл бұрын
❤❤❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan Жыл бұрын
ኤሉየ ይስራው በቃ ግን ሁሌ እሚቆጨኝ ጂጂ ጋር አለመስራታቸው ነው እህህህ😢
@perspective6516
@perspective6516 Жыл бұрын
Ella 🔥🔥🔥
@zalalmmeta4809
@zalalmmeta4809 Жыл бұрын
This is 'ELIAS'MUSIC 💯 LYRICS 💯.!!!
@bubuman4756
@bubuman4756 Жыл бұрын
Amazing sound, mixing and mastering.ELU,REST IN POWER
@BegenaTube3379
@BegenaTube3379 Жыл бұрын
Elu❤❤❤❤
@eliasmehari7416
@eliasmehari7416 Жыл бұрын
💯
@kedirsani6387
@kedirsani6387 Жыл бұрын
Eliy mertu
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Жыл бұрын
መልክቱ በፍቅር መሐል መደማመጥ እንዳለብን
@enzirt1937
@enzirt1937 Жыл бұрын
ke beri gar yemesaselal lbel🤔
@BehredinWelyu-qf2zo
@BehredinWelyu-qf2zo 9 ай бұрын
እኔጃ ምንም አልሳበኝም
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 Жыл бұрын
ግጥሙ በገራሚ ምልከታ የተቃኘ ነው!!
@davidinihodavita660
@davidinihodavita660 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ብራንድ
@abenezerkifle3524
@abenezerkifle3524 Жыл бұрын
Eliyas mekla, he might start this but definitely someone finish it, it's not his touch 100%
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb 10 ай бұрын
why did you say that?
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
Haleluya Tekletsadik - tewedaj | ሀሌሉያ ተክለፃዲቅ - ተወዳጅ
3:26
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН