የመጀመርያው ባሌ የእናቴ እኩያ ነው! || ሁለተኛው ባሌ የጫት ሱሰኛ ነው!|| ሶስተኛው ባሌ ደግሞ ይደበድበኛል!|| እንተንፍስ #17

  Рет қаралды 937,105

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 5 100
@rimemhdi680
@rimemhdi680 6 ай бұрын
አላህ እናትም አባትም ሆኖ ህይወትሽን ሙሉ በሙሉ ቀይሮ ይህን ጊዜ እንደ ታሪክ የምታወሪበትን ጊዜ በቅርብ ቀን ያሳየን
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 6 ай бұрын
Amen
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 6 ай бұрын
አሜንየኔመልካም.እሕት❤👍👌👈
@nefisasemane
@nefisasemane 6 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ
@ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ 6 ай бұрын
አሚንንንን
@nurahmedreshadnurahmed8927
@nurahmedreshadnurahmed8927 6 ай бұрын
Ameen yarbi
@yonatank2354
@yonatank2354 6 ай бұрын
በናትህ ማናዘዋል በማርያም አንድ ቦታላይ አድርሳት ተባበራት በማርያም እርዳት😢😢😢😢
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 6 ай бұрын
ይጨምርልሸ
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 6 ай бұрын
መልካም ሰው
@alemtegegne6402
@alemtegegne6402 6 ай бұрын
Erdate. Hewotwa. Endate belash. Adera❤❤❤
@kibretzemichael6428
@kibretzemichael6428 6 ай бұрын
❤keepdiscarding​@@FatimaAssefa
@yeneMB
@yeneMB 6 ай бұрын
Ene yasebkuti adu.chilfiti endayewesdati... mejemerya eraswani tichale..
@aliworku2640
@aliworku2640 6 ай бұрын
አላህዬ ይህችን ድንቅ ልጅ ጠብቃት፡፡በውስጧ ያለውን ጠንካራ ኢማን ፅኑ አድርግላት፡፡ያረቢ!!!
@imranseid6792
@imranseid6792 6 ай бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ሰሞኑን እያወዛገበን ያለው ነገር ምን ያክል እውነት ነው ? በዚህ ልክ ያሳደገንን ማህበርሰብ በዚህ ልክ ለማሳጣት መሞከር አግባብ አይደለም የቻግኒ ማህበረሰብ ማለት አይደለም ላንድ ምስኪን ለተቸገረ ሰው በሚሌኖች ከፍሎ ብዙ የታገቱ ሰወችን ሚያሰፈታ ማህበርሰብ ነው ያለው ቻግኒ ሁሉም ሰው ተዋዶ ተከባብሮ ተጋግዞ የሚኖርባት የፍቅር ሀገር ነች ሰለቻግኒ በቀላሉ መግለፅ አይቻልም በቃ ብቼኛዋ የሰላም የፍቅር ሀገር የቻግኒ ሰው ማለት መስራት እንኳን ብትፈልግ ከኪሱ አውጦ የፈለከውን ስራ ማስያዝ እሚችል ማህበረሰብ ነው ያለው ነገር ግን ሰሞኑን ፈቲሀ በተናገረችው ልክ ሚገመትም ሚውቀስም ማህበረሰብም ቤተሰብም ቻግኒላይ አልተፈጠረም የራስን ጥቅም ለማስቀድም በዚልክ ያደግንበትን ማህበረሰብ መተቸት አግባብ አይደለም እደኔ አስተሳሰብ ፈቲሀ 3 ግዜ አግብታ ፈታለች ፍለገችም አልፈለገችም ከሦስቱ አንዱ ጋ መግባባት ትችል ነበር ችግሩ ከሱዋ ነው ባይ ነኝ ሲቀጥል ለመፈመስ እዚደረጃ መድረስ አይጠበቅብንም ባይ ነኝ So የቻግኒን ሰው ይቅርታ መጠየቅ አለባት ባይ ነኝ እኛም ምናውቃት ሰወች ዝም ልንል አይገባም
@kemalmuhammed8926
@kemalmuhammed8926 6 ай бұрын
ሀቢቢ ልጂቱን አዉቃታለሁ ወላሂ ያገሬ ልጅ ነቺ እንደምታወራዉ አይደለም
@aseed792
@aseed792 6 ай бұрын
​@@kemalmuhammed8926ማለት ዋሽታለች እያልሽ ነው
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 6 ай бұрын
​@kemalmuhammed892 የውሸት ታሪክ ነውዴ ?
@Afiyatubegracefamily_2
@Afiyatubegracefamily_2 6 ай бұрын
​@@kemalmuhammed8926አንዴ ነዉ ያገባችዉ የጓደኛየ ሚስት ነበረች ያለኝ ልጅም አለ አላህ ይወቅ
@መንገደኛው-ፈ1ወ
@መንገደኛው-ፈ1ወ 5 ай бұрын
በኢስላም ሴት ያለ ፍላጎቷ መዳር የተከለከለ ነው ።ይህ የልጅቷ ታሪክ የባህል ተፅእኖ ነው እና እራስ ወዳድነት የገንዘብ ፍቅር ነው ።በልጅነቷ ማግባቷ ሳይሆን ወንጀሉ ያለ ፍላጎቷ መሆኑ ነው።
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 5 ай бұрын
She was only 13 when she was married 1st
@luluwartube2516
@luluwartube2516 6 ай бұрын
ልቧ እያነባ አይኗ እንዳያለቅስ ስሜቷን ለመደበቅ የምትሞክረዉ ነገር ያመሳስለናል ይህን ሰባሪ ታሪክሽን አላህ በኸይር ይቀይርልሽ የኔ ቆንጆ ያልፋል አይዞኝ
@ahmedmu4273
@ahmedmu4273 6 ай бұрын
ወላሂ ቢላሂ ውሸቶን እያስመሰለች ነው እኔ የሷ ሰፈር ልጅ ነኝ ታሪኳን እኛን ጠይቁ!!!
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 6 ай бұрын
ምንድን ነው ታሪኮ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
በፈጠረሺ ንገረኝ እርዳታ ልናረግላት ቀጠሮ ይዘናል
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
​@@ahmedmu4273በፈጠረሺ,,ንገሪኝ ልንረዳት ቀጠጠሮ ይዣለሁ ትላትና አጊተናት ተነጋግረናል ሥሞት እዉነቱ ንገሪን
@NuruTeshager
@NuruTeshager 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር ውሸት ነው
@MurshedaYadadaKorrema
@MurshedaYadadaKorrema 6 ай бұрын
የኔ እናት በስልምና ጀባታ ተብሎ የሚዳር ነገር የለም እስልምና እጅጉን በጣም ለሴት ልጀ ትልቅ ክብር ይሰጣል ይህ የምነቱ አካል ሳይሆን በሠዎችየ አስተሳሰብ ድክመት የሚፈጠር ስተት እንጂ የእምነቱ አካል አይደለም
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 6 ай бұрын
ነው ግንኮ ብዙውን የኢ ማን ምንድነው አላህ ያሳወቅን
@XurreeMedia
@XurreeMedia 6 ай бұрын
Be tikikil, @Mursheda yadadakorrema thanks 🙏
@masen3130
@masen3130 6 ай бұрын
😂😂😂
@HalfiyaaSamuu
@HalfiyaaSamuu 6 ай бұрын
በትክክል
@ethio213
@ethio213 6 ай бұрын
እስልምና እጅጉን በጣም ለሴት ልጀ ትልቅ ክብር ይሰጣል 😂😂😂😂😂😂
@meryemoumer5121
@meryemoumer5121 6 ай бұрын
ወድማችን በጣም መልካም ሰው ነህ ንግግርህ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤ለሷም አላህ ኸይር ይሻላት
@momenasaeed241
@momenasaeed241 6 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ጥንካሬን አስተምረሽኛል 💐
@saedanora9202
@saedanora9202 6 ай бұрын
አንተ ማን ያዘዋል ግን በጣም ጥሩና ቁምነገረኛ ልጅ ነህ በጣም ነዉ ማደንቅህና ምወድህ አላህ ይሰጥህ❤
@buzuneshmulugeta19
@buzuneshmulugeta19 3 ай бұрын
b,,0 ,,,000,
@buzuneshmulugeta19
@buzuneshmulugeta19 3 ай бұрын
b,,0 ,,,000,
@kamilzeynu1049
@kamilzeynu1049 6 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት፡፡አላህ ይጠብቅሽ፡፡የኼ ሁሉ ችግር ደርሶባት የእናትዋ ደስታ ነው ያስጨነቃት፡፡ አላህዬ ይህችን ድንቅ ልጅ ጠብቃት፡፡በውስጧ ያለውን ጠንካራ ኢማን ፅኑ አድርግላት፡፡ያረቢ!!!
@ኢክራምዩቲብ-ጀ3ጰ
@ኢክራምዩቲብ-ጀ3ጰ 6 ай бұрын
ስርያ አራም አይደለም አትበይ። ሀራም ነው
@haykelawel8550
@haykelawel8550 6 ай бұрын
አሚን ያረብ ምናይነት ጠካራናት
@samirasamira-g1o9n
@samirasamira-g1o9n 4 ай бұрын
የአላህ ሚሰኪን አላህ የርዳሸ
@samirasamira-g1o9n
@samirasamira-g1o9n 4 ай бұрын
​ሰርያ ምንድን ነው
@omerali3291
@omerali3291 6 ай бұрын
ይገርማል ጥርስሽ ይስቃል ውስጥሽ ግን ያለቅሳል ኡፍፍ ያማል አሏህ ካንቺ ጋር ይሁን አብሽሪ ውዴ
@JaferTube5
@JaferTube5 5 ай бұрын
"ጠንካራ ሴት ነሽ" ብዬ ለመፃፍ እጄ ተሳሰረ ማመን ያቃተኝ ታሪክ ስለሆነ ሳይሆን የልጅቷ ጥንካሬ ከበደኝ። ብቻ አላህ የተሻለና የምትፈልጊው አይነት ህይወት ይወፍቅሽ።
@Hayuti-e2n
@Hayuti-e2n Ай бұрын
እኔም በ13 አመቴ ነው ያገባሁት ሀያ አመት ሳይሞላኝ 3 ወለድኩ አሁን ተለያይተን አረብ ሀገር ነኝ በትንሽነት ማግባት ተፅኖ አለው😢😢😢
@huda._.010
@huda._.010 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ኢቺን አንድ ፍሬ ልጅ የገዛ እናቷና ዘመዶቿ ለአደጋ ሲያጋልጧት አላህ ይጠብቃት
@handreaction6340
@handreaction6340 6 ай бұрын
Yet takaleh zm bleh atawr betesebonm islamnm new yawaredechiw wshet new enen teykegni
@burhan8152
@burhan8152 6 ай бұрын
አስተያየት ከመስጠትህ/ሸ በፊት አጣራ/ሪ
@Zebiba123w
@Zebiba123w 6 ай бұрын
​@@handreaction6340ምንድነው ቤተሰቧን ያዋረደችው? እነሱ ነው እንጅ ያዋረዷት ያለ አቻ ጋብቻ እያጋቡ እንድትሰቃይ የሚያደርጓት😡
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 6 ай бұрын
😂😂😂​@@handreaction6340
@novelalem2109
@novelalem2109 6 ай бұрын
ንገረን እስቲ
@aminaali5893
@aminaali5893 6 ай бұрын
ራስሽን ጠብቀሽ እዚህ አገር ሰውን በቀላሉ ለማመን ከባድ ነው ቢያንስ የቀን የቤት ስራ መስራት ትችያለሽ በፉፁም ተስፋ እንዳትቆርጭ በተረፈ አላህ ይርዳሽ አላህ ይጠብቅሽ
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 6 ай бұрын
የኔ ማር ስታሳዝን የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው በእውነት ወንዶች ልብ ይስጣችሁ
@belayneshtadesse1558
@belayneshtadesse1558 6 ай бұрын
ማንያዘዋል ልጄ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን የመስለ አሰተሳሰብህን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ይስጥህ። ከክፉ ይጠብቅህ።
@zemadonky9597
@zemadonky9597 6 ай бұрын
ማርያምን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽም እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም እባካችሁ እናግዛት
@Ksa-zc1bm
@Ksa-zc1bm 6 ай бұрын
ዉሸቶን ነው ወላሂ ከፈለግሺ እኔ እነግርሻለሁ ስለልጅቶ
@sojoo4461
@sojoo4461 6 ай бұрын
እረ ይሆ ሁሉ ውሸቷን ነው እምታወራው🤔🤔 በአላህ ንገሪን🙄🙄🙄​@@Ksa-zc1bm
@WoynishetTibebu
@WoynishetTibebu 6 ай бұрын
Wuy mikegna minalebet batireji enkon jim bity set adelesh
@woreilutube2009
@woreilutube2009 6 ай бұрын
ስርታ ትለወጥ የምን እርዳትነው።። ጤነኛ ናት ልጅ ናት ሰርታ ያገኘችው ያኮራታል ስራ እንድትሰራ ማድረግይመረጣል
@ميمونهمحمد-ي1ن
@ميمونهمحمد-ي1ن 6 ай бұрын
​@@Ksa-zc1bm ወላሂ እያልሽእኮነው እሽ ለምን ዋሸች ??
@MehdinDamte
@MehdinDamte 6 ай бұрын
ጥንካሬዋ ቃላት ብቻ አይገልፀውም የኔ እህት አላህ ይርዳሽ
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 6 ай бұрын
አይ ቁጅና ከዱቄት ነፃ ሰው ገና ዛሬ አዬሁ ማሻአላህ የኔ ውብ
@مريممحمد-ط3ش
@مريممحمد-ط3ش 6 ай бұрын
በጣም ቆጂየ ልጂ አላህ ጥሩ ሂወበተ ይግጠማተ
@tigistworku6959
@tigistworku6959 6 ай бұрын
Yehewenete.
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 6 ай бұрын
እራስሽንአስታዉሽ አቢቢማበብይጠቅማልያኔየማንደሁታቂያለሽ​@@tigistworku6959
@MmMmm-oi9gm
@MmMmm-oi9gm 6 ай бұрын
wallah konjina yaladuketa
@zed8788
@zed8788 6 ай бұрын
ሰርግ በየግዜው ይደገሳል; እሷ ዋጋ ትከፍላለች: እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ: ጠንካራ ነሽ: አይዞሽ
@omurihanyoutube1581
@omurihanyoutube1581 6 ай бұрын
እኔም የአንቺ እድል ነው የገጠመኝ ዝም በይ አቺ አታቂም ተብየ ነው ለማላቀው ሰው በእድሜ በጣም ትልቅ ለሆነሰው የተዳርኩት አይዞሺ አላህ ማአኪ
@tigraya4426
@tigraya4426 6 ай бұрын
አሁንም ስንቶች ጀባታ እየተባሉ ያለፍላጎት ለሽማግሌ ለሸኮች ይሰጣሉ እና የሆነ ነገር አርጋችሁ ማስቀረት አችሉም እንደ 😢😢😢 ብቻ ተመስገን አምላኬ😊
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 6 ай бұрын
ልቧ እያለቀሰ እንደሆነ አይኗ ያስታውቃል የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል የሴት መከራ የሚረዳው የሚያውቀው ብቻ ነው ማኔ የኔን ታሪክ ባካፍልፍ ለብዙ እህቶች ትምህር ይሆናል ብዬ አስባለሁ እኔ እሷ እያሳለፈች መከራ በላይ በብዙ አሳልፌአለሁ እንዲህ ስል የእሷን ማቃለሌ አይደለም ፈናተውን ያውቀዋል ለማለት ነው😭😭😭 ።
@berhanekidane5038
@berhanekidane5038 6 ай бұрын
000
@altudz4055
@altudz4055 6 ай бұрын
ተሳስቶ ተማሪ ሚል ዘመድ የለም በእግዚአብሔር ሲዘገንኑ ተጫወቱባት ልጅቷል ኮ
@JemalYesuf-v6e
@JemalYesuf-v6e 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ግን ስርያ ኒካ ሀላል ነው ያልሹ ስተት ነው በእስልምና በኒካ ቀልድ የለም ።
@altudz4055
@altudz4055 6 ай бұрын
@@JemalYesuf-v6e ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ስሙ መጀመሪያ መስማቴ ስሪያ ሲባል ማቀው ውሻ ሲሳረር ስሪያ ጀመሩ ይባላል በኛ አካባቢ እማ ስለነገርሽኝ ሹክረን😍
@tigistworku6959
@tigistworku6959 6 ай бұрын
@@JemalYesuf-v6e yemereshene newe sikeledubete adele miwelute hallale Harme eyalu.
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 ай бұрын
ማን ያዛውል አንተ መልካም ሰው ነህ❤❤ ይችልጅ እንረዳት 😢😢😢😢
@sitinashikur31
@sitinashikur31 6 ай бұрын
ጠንካራ የሚለዉ ቃል ብቻ አይገልፅሽም አብሽር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሚገርመው የተረጋጋች ልጅ ናት ጥሩ ነገር እንዲገጥማት አመኛለው ለመርዳት እንጂ በደካማ ጎን ለመጠቀም አትሞክሩ መልካም
@nejutube6948
@nejutube6948 6 ай бұрын
ዉስጧ እንደተጎዳ በፊቷ ያስታዉቃል የምር ጥረሷ ብቻ ይስቃል ኡፍ ሴት መከራ😢😢😢😢😢😢 አብሽሪ ዉዴ ያልፋል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 ай бұрын
የኔ ቆንጂየ እግዚአብሔር ላንች የሚሆንሽን ይስጥሽ ገና ልጂ ነሽ አሁንም ቀጣይ ህይወትሽ ያማረና ጥሩ እንደሚሆን በፈጣሪ ተስፋ አለኝ ❤
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@OssamaAlm
@OssamaAlm 3 ай бұрын
በሰማህቶ የአን ሰውን ታሪክ ስማ እድል ሰጣትና ትናገር በጣም የሚከብድ ጭለማውስጥ ናች አሳቦን ሚጋረት ሰው የለም 🙏🙏🙏
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 6 ай бұрын
ሠው እያለ ሠው የራባት ምርጥ ፍጡር!!! የኔ ቆንጆ!!! በርች ሁሉም ያልፋል!!! ቲክ ቶክ ላይ ኦን ላይን ውጭ እህቴ!!! ህዝባችን ይረዳሻል ፡፡ ጥሩ አንደበት አለሽ፡፡ ትልቅ ስውም ትሆኛለሽ
@zuzu3ozuzu305
@zuzu3ozuzu305 6 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ሰቃይ አልፍ ፈገግታዋ❤❤😢አላህ የተሻለ ነገር ይሰጣት
@እሙከሊሊናሂባ
@እሙከሊሊናሂባ 6 ай бұрын
ኤ ወላ የኔ ቆንጆ
@HanaHana-pb3bf
@HanaHana-pb3bf 6 ай бұрын
Maeraemen baexaem newo yazazelehen
@taduutube7228
@taduutube7228 6 ай бұрын
❤🎉
@ምስኪ
@ምስኪ 6 ай бұрын
ደሞ ስታምር❤❤❤
@rgdghddc
@rgdghddc 6 ай бұрын
አወ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ነገር ያልፍል አንች ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@Fetiyaeg5mz
@Fetiyaeg5mz 6 ай бұрын
ጀግና ናት ወላሂ አለመውለዷ በዚላይ ወልዳ በነበር አስባቹህታል ትስስር ነበር የምትለው ማንያዘዋል ፕሊስ የሆነአሪፍቦታላይ ደርሳማየት እንፈልጋለን አላህካንቺጋር ይሁን እህቴ
@SuziTube-wh3cq
@SuziTube-wh3cq 6 ай бұрын
ሢርያ ሀራምነው በኢስላም ከይፈቀድም ውድ እህቴ መልካምጓደኛ አላህ ይወፍቅሽ ወደጥሩ መንገድ የምትመራ ያረብ
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 6 ай бұрын
ትክክል ሲርያ በሚል ስም ቢጌጥም ዝሙት ነዉ ዝሙት ደሞ ሀራም ነዉ
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 6 ай бұрын
አድስአበባ ያላችሁ ወገኖቸ ይችን ልጅ እርዷት በአላህ
@nesihatube7325
@nesihatube7325 6 ай бұрын
ድራማ ነው መሸቀያ
@appseth8007
@appseth8007 6 ай бұрын
እርግጠኛ ነሸ ወይ ነህ ልጅትዋ ከልብዋ ነው የምታወራው ለምን ትዋሻለች ​@@nesihatube7325
@Ksa-zc1bm
@Ksa-zc1bm 6 ай бұрын
ወላሂ ዉሸቶን ነው ያንድ ሰፈረ ልጅ ነን 😂😂😂😂😂😂
@taibah1116
@taibah1116 6 ай бұрын
እ😮😂😂እደው እነዚህ ይቱበሮች ልብሳቸውን አጠቡብን ዘድሮ​@@Ksa-zc1bm
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 6 ай бұрын
​@@Ksa-zc1bmየምርሽን ነው
@Amriyadula
@Amriyadula 6 ай бұрын
ይህን ታሪክሽን ግን ትንሽ ቆይተሽ / የሆነ ቦታ ላይ ስትሆኚ ብታወሪው ብዬ አሰብኩ ግን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ነገር አለ ብሎ ለማመን ይከብዳል ሱብሃንአላህ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ይህም ያልፋል ኢንሻአላህ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 6 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ አይዞሺ እኔም እንዳንች በ12አመቴ የማልፈልገውን ልጅ በመልክ እንኳን አይቸው የማላቀውን ልጅ ድረውኝ የሰርጋችን ቀን ነው መልኩን ያየውት. ያኔ እኔ ስለ ትዳር አደለም ወንድ እና ሴት አብረው ሲኖሩ ምን እደሚአደርጉ አላቅም ነበር የወር አባባ የሚባለውን ነገርም ገና አላየሁም ነበር እና ብቻ ብዙ ፈተናወች ነበሩት በስድስት ወራችን ጥየው ጠፍቼ ወደ አደስ አበባ መጠሁ ልጁን በጣም በድየዋለሁ 😢😢ባለማወቄ አሁን ግን እንዴት እደናፈቀኝ ልነግራችሁ አልችልም ከተለየሁት አስር አመት ሆነኝ አላገበሁም እሱ ግን አግብቶ ልጅ ወልዷል በመውለዱ ግን ደስተኛ ነኝ. እና አይዞሺ እህቴ የተሻለ ነገር ይግጠምሺ ❤ማን ያዘዋል ግን በማርያም. ተፍተዎ ተገደለ እያለችህ ዋዉ ዉዉ አትበል. በጣም ዋዉዉ ማለት ታበዛለህ😢
@hanaamare-p1g
@hanaamare-p1g 6 ай бұрын
አንዳዴ እንደዚህ ነው ግን የተሻለ ይመጣል ውዴ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 6 ай бұрын
ከባድ ነው ጎበዝ የገጠር ቤተስብ እኔ ብ12አመቴነበርየተሰጠሁት በቀነገደብተብጅቶ ዕማላቀውንወንድቤተሥብለክብሩ ነውእሚያሥበው😢😢
@samsomasghodom7295
@samsomasghodom7295 6 ай бұрын
ገጠር ምናምን ኣይደለም ደደቦች ናቸው
@birhanemengistu
@birhanemengistu 6 ай бұрын
Ayyzosh nage lela kan naw wude😢😢😢😢
@FerenAfe
@FerenAfe 6 ай бұрын
ልጅ አለተፈጠረም
@HassenAli-ot6mg
@HassenAli-ot6mg 5 ай бұрын
እናት አባት ባለማወቅ እኛን የጠቀሙ መስሉኣቸው ብዙ ጊዜ ይሳሳታሉ። አይዞሽ እህቴ።
@tsehay7674
@tsehay7674 6 ай бұрын
ማን ያዘዋል በሚካኤል እርዳት በምችለዉ አቅም ሴትነት ፈተና ነዉ ስሜትዋ ይጋባል እባክህን😢😢😢
@meseretmekuanint441
@meseretmekuanint441 6 ай бұрын
የስንት እህቶቻችን በደል በዚች ልጅ አማካኝነት አየነው። አሁንም ድረስ ሳያውቁት በህፃንነታቸው ተድረው በህፃንነታቸው ወልደው ህፃን የሚያሳድጉ አሉ😢
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 6 ай бұрын
እናቶች ሆይ ሴት ልጆቾቻችሁን አድምጡ፣ በጊዜ ተረዱ፣እባካችሁ፡፡ ማንያዘዋል የነገርካት ምክር ለሁሉም አስቸጋሪ እናቶች ይድረስ እላለሁ፡፡ ጥሩ ዝግጅት እና ጥሩ ምክር ነው ተባረክ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ልጅቱ ከመከራ ሁሉ አልፋለች፡፡ ከዚህ በኋላ ታሪኳ ተለወጠ፡፡ ለዚህ ያበቋት ወደ አንተ ዘንድ ያደረሷት ሰዎች ሰላም፣ ጤና እና ፍቅር ከቤታቸው ይግባ፡፡ ጥሩ ዝግጅት ነው፡፡ አድምጡ፡፡
@Daniyat-b5s
@Daniyat-b5s 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ የኔ ትግስተኛ ፃናትሽ ያስደምማል ሱበሀነላ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 6 ай бұрын
የአማራ ባህል ሁሉም ሀሪፍ ነው ሁለት ነገር የምጠላው ያለእድሜ ጋብቻና ለብረት ቀጥቃጭ ጋር አንጋባም የሚባል ጎጂ ባህል ቢቀር 😮
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 6 ай бұрын
ብዙነገርአለ ያኔቤተሰብያመጣውነውዬሚገባውቤተሰብእቤማለትአይቻልምነበርአሁንበኛዘመነውእቤማለትዬተጀመረው
@SsSs-lc2bk
@SsSs-lc2bk 6 ай бұрын
ጋብቻ መምረጥ ግደታ ነው እና ቀጥቃጭ ይጋቡ እያልሽ ነው ብሞት ይሻላል
@adisalemyenata3251
@adisalemyenata3251 6 ай бұрын
​@@SsSs-lc2bk በኛ አካባቢ ቀጥቃጭና ሸክላ ሰሪ አናገባም
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 6 ай бұрын
ኣኔም እደዛ እኔ የምወደው ልጅ ብረት ከነኛ ቤተሰቦች ነው እና እኔ ውጭ ነኝ 7 አመት እየጠበቀኝ ነው በጣም ተጨንቄአለው ቢተሰብ ስለማይፈቅድ😢
@yeneMB
@yeneMB 6 ай бұрын
Erre sinti legabicha yemayemereti ale..
@hayubnetbaba
@hayubnetbaba 6 ай бұрын
ኡኽታ ታሪክሽ ከባድ ነው አብሽሪ ጠንካራ ሁኒ ዱንያ ለሙእሚን እስርቤት ናትና ሁልግዜም ቢሆን ተስፋ አትቁረጭ የአላህ ራህመት ሰፊ ነው ብቻ ከሰው ሰህተት አይታጣምና ባለማወቅ ይሆናል ሲርያ በኢስላም አይታወቅም የጃሂሎች ባህል ነው ሲርያ ማለት የድብ ኒሀከ ማለት ነው የድብብ ኒከሀ በኢስላም የለም አንድ ሴት ልጅ ያለ ወልይ ማግባት አትችልም ሰለዚህ ሁንግድቹ ሲርያ ማለት በኢስላም አይታወቅም በተረፈ በርች
@HiwotEseye
@HiwotEseye 6 ай бұрын
የኔ ወድ ጥንካሬሸ ይደንቃል አቤት በሰማአብ አሁንም ይህ ነገር አለ እግዚአብሔር ያበርታሸ ያፅናሸ አይዞሸ ህይወትሸ ተቀይሮ ነበር ብለሸ ለማዉራት ትበቂያለሽ
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 6 ай бұрын
ምን አይነት ፍልቅልቅ ልጅ ናት ደሞ እንዴት ነው የምታምር አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@elhammomina6851
@elhammomina6851 6 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ታሪክሽ ከኔ ታሪክ ጋር በጣም ይቀራረባል 25 አመት ወደ ኋላ መለስሽኝ እናቶች ባለማዎቅ በድለውናል ።የተሰበረን ልብ የሚጠግነው አላህ ነው ዱአ አድርጊ
@ShikurKasim
@ShikurKasim 6 ай бұрын
ሊላህ ብላችሁ የሚያሰፈልጋትን አማሉላት በጣም ታሳዝናለች በአሏህ
@emmy1365
@emmy1365 6 ай бұрын
I can't stop crying😭😭😭 she is so beautiful!!! ማንያዘዋልዬ በእግዚአብሔር ይሁንብህ እርዳት😭😭 የኔ ቆንጆ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ይርዳሽ❗❗🙏😭😭❤
@meskermgetachee
@meskermgetachee 3 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት እስካሁን ድረስ ያለመስማት ያናድድኛል እባካቹ ትልቅ ትምህርት ነው
@Ethiopiangn
@Ethiopiangn 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ነገም ሌላ ቀን ነው በዲን ጠንካር በይ
@wyshdvshsh-lf2wk
@wyshdvshsh-lf2wk 6 ай бұрын
በፍገግታዋ የሚታየው ሰቃይ ብሶት የኔ አናት
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 6 ай бұрын
በትክክል
@halimab609
@halimab609 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ትንሽ እህቴን መሰለችኝ፡ ምነው ሀገር ብሆን እቅፍ አድርጌ ባስተማርኩሽ ፡ አላህ ሰው ይስጥሽ የኔ ውብ። ራስሽን ጠብቂ በአሁን ሰአት ማንም ማንም አይታመንም። የሙስሊም ሴት ጀመአ እህቶች አሉ ከእነርሱ ጋር ተገናኚ
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 6 ай бұрын
በናትሽ አገናኛት ፈጣሪ ይባርክሽ ስልክሽን አስቀምጪላት
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 6 ай бұрын
እመብርሀን ፈተናሽን በቃሽ ብላ ኑሮሽን ታሣምርልሽ እህቴዋ አፈር ልብላልሽ በዚች እድሜሽ ፈተናው በዛብሽ😭💔 ያልፍልሻል ከራስሽ አልፎ ለሌላው ትተርፊያለሽ። ደሞ እናት ወልዳ ልጇን አትጠላም! ግን የኔ ውድ😍❤ ባንቺና በናትሽ መሀል የሠው ሠይጣን የሆነ መተታቸውን መትተውባቹ እንዳትስማሙ አድርገው ነው አምላክ ጊዜ አለው ሀብታም ሁነሽ ተቀይረሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የኔ ውድ በርቺ ፀልይ😭😭😭
@mlekaali
@mlekaali 6 ай бұрын
አይዞሽ በጣም ጎበዝ ጠካራ ነሽ ሒዮት ብዙ ስቃይ በህላ የሕዮት ትርጉሙ በደብ ትረጂዋለሽ በዲንሽ ጠካራ ሁኚ ሲከፋሽ እና ሲጨቅሽ ቁራን ቅሪ ጉዳይሽ ሁሉ አላህ ያሳካልሽ አላህ ይጠብቅሽ
@selamassefa4968
@selamassefa4968 6 ай бұрын
የይሄ ሁሉ ችግር የእናትና አባቷ አለመስማማት ነው
@ShitaWolde
@ShitaWolde 6 ай бұрын
Be tikikl
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 6 ай бұрын
በትክክል ።😢😢😢😢
@rahmetsebsebie2456
@rahmetsebsebie2456 6 ай бұрын
100% beeetam erase wedade beteseb nw yalate
@LailaLaila-s6r
@LailaLaila-s6r 6 ай бұрын
ሰህ ወላ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 6 ай бұрын
ሳህ ወላሂ😢😢😢😢
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl 6 ай бұрын
በዚሁ አጋጣሚ የኔ እንቁ እናቴ የኔ ወርቅ ልጀ የወደደችውን እወዳለሁ ብላ ያፈቀርኩትን ዳረችኝ የኔ ጓደኛየ ሚስጥረኛየ እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ 🥰🥰🥰
@ሀያት-ዀ1መ
@ሀያት-ዀ1መ 6 ай бұрын
አሚን❤❤❤ ልክ እንደኔ እናቶ😢❤❤❤🌹🌹🙏
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 6 ай бұрын
ማሻአላህአላህእድሜእናይሥጥልሽለእናትሽ
@NCell-so2zn
@NCell-so2zn 6 ай бұрын
LOng life for your Mom
@sikosilo715
@sikosilo715 6 ай бұрын
ወላጆችሽን ወላጆቻችንን አላህ ያቆይልን
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi 6 ай бұрын
ሁሉምእናትአንድነውማለትነው አይድለ😢😢
@haideroumer6353
@haideroumer6353 6 ай бұрын
ስርያ ወይም ሲር ማለት ድብቅ የሆነ ማለት ይመስለኛል ስለዚህ ድብቅ የሆነ ትዳር ደግሞ ሀራም ነው። አላህ ሁሉን ነገር ያግራልሽ እህቴ በዱአ ተበራቺ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@AhlamMuhamed-dr2zv
@AhlamMuhamed-dr2zv 3 ай бұрын
ሲርያ ውዴ በሰፊው አስረጂኝ በአላህ ያወቅሽውን ምንዲነው?
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 6 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ከጎንሽ ይሁን አይዞሽ ሶላትሽን እየሰገዲሽ ዱአ አደርጊ እፍፍፍ
@SaadaMouassaHoussein
@SaadaMouassaHoussein 6 ай бұрын
የኔቆጆ በዲንሽ ላ ጠክሪ ሁሉም ያልፋል ለበጎነዉ አይዞሽ ጠካራ ነሽ መሰሻአላህ
@ZinetAhmed-hf4tq
@ZinetAhmed-hf4tq 6 ай бұрын
የወሎ ልጆች በብዛት የእሷ ታሪክ ነው ያለፍንበት ያለ ፍላጎታችን መዳር 😢
@ZainabZainabo-gk6nc
@ZainabZainabo-gk6nc 6 ай бұрын
ዚነት፡ወሎየትነሽየማቅሽስለመሰለኝነው
@Hyat-z9b
@Hyat-z9b 4 ай бұрын
አወ ወላሂ በጣም😢😢
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 4 ай бұрын
እኮ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 4 ай бұрын
እ ወሎ የት አካባቢ ሠሜን ወይስ ደቡብ በኛአካባቢ የለም
@Hyat-z9b
@Hyat-z9b 4 ай бұрын
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ ደቡብ ወሎ
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀድሞሽ ይውጣ። እጅግ በጣም ታሳዝናለች። እሷ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌ ነች።
@siwnegn1978
@siwnegn1978 6 ай бұрын
የኔ እናት አስለቀሽኝ 😢 ሲርያ ሚባለው ደሞ ሀራም ነው ዲናችን አይፈቅደውም ትዳር ግልፅ ካልሆነ ኒካሁ ውድቅ ይሆናል ሲርያን ሚፈቅዱት የዱሮ ሸህ ነን ባዮች አላዋቂዎች ናቸው በዲን የሚቀልዱት ናቸው አላህን ሊፈሩ ይገባል!!
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ❤
@FatemaMohammed-i1z
@FatemaMohammed-i1z 6 ай бұрын
አላህ ይድሪስሊሽ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 6 ай бұрын
አስለንንን ያላባትኔካህህህህዬለምምም አባትኔካህካላሰረ😮😮😮
@siwnegn1978
@siwnegn1978 6 ай бұрын
@@fatimaabdlqw4374 ነዓም ልክ ነሽ አባት ካለ አባት አባት ከሌለ የአባት ወንድም አጎት የአባት ወንድም ከሌላት ወንድሟ መህረሞቿ ናቸው ኒካህ ሊያደርጉላት ሚችሉት ከዚ ውጪ ቤተሰብ የሌላት ሴት ከሆነች ቃዲ ነው ኒካህ ሚያስራት
@Rahabutajira
@Rahabutajira 6 ай бұрын
አው ከዚና በምንም አይተናነስም እህህህህ ከባድ ነው
@asas1800
@asas1800 6 ай бұрын
አዲስ አበባ የምትኖሩ ሙሰሊሞች ይችን ሊጂ ወደ ጡሩ ቦታ እንድትጠጋ እርዶት ጂቦች እንዳይበላት
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ❤❤
@RukiRuki-vj7di
@RukiRuki-vj7di 6 ай бұрын
ትክክል
@birukayele04
@birukayele04 6 ай бұрын
ማነው ጅብ?
@Emiye20
@Emiye20 6 ай бұрын
@@birukayele04 ልጂቱ ባክና እንድትኖር የሚያደርጉ ሁሉ ጅቦች ናቸው
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 6 ай бұрын
​@@birukayele04 ለስሜታቸዉ የሚገዙ የሴትን ሂወት የሚያበላሹ ወንዶች ሁሉ ስማቸዉ ጅብ ነዉ
@takelederesa
@takelederesa 6 ай бұрын
የሚገርሚ ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ እውነተኛ ታመኝ ፍቅር ይስጠን❤❤❤
@geretub688
@geretub688 3 күн бұрын
በነገራችን ላይ ፈተና ያጠነክራል። ያስተምራል ሰው ያደርጋል። ርግጠኛ ነኝ ከ6 ወር ቦሀላ ሌላ ታሪክ ጥሩ ህይወት ላይ እናገኝሻለን።
@KifluMamo
@KifluMamo 6 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ናት በርግጥ ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው የሚሆነው ምንም እኮ ይህን ሁሉ መከራ ያሳለፈች ልጅ አትመስልምም
@user12168
@user12168 6 ай бұрын
ሲጀመር ሴትን ልጅ ያለፍላጎቷ መዳር በኢስላም አይፈቀድም። ቤተሰቦቿ ግንዛቤ የሌላቸው ሆነው እንጂ አይዞሽ የኔ እህት ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ። አላህ ደስተኛ የምትሆኒበት የተስተካከለ ህይወት ይስጥሽ።
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 ай бұрын
ይውልሽ ይህ በዝህዘመነው
@medinayimam5420
@medinayimam5420 6 ай бұрын
አወ እና ስሪያም ክልክል ነው
@tigistworku6959
@tigistworku6959 6 ай бұрын
Lemayakachu fogeru
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 ай бұрын
@@tigistworku6959 በተሰብ አሁነው እጅ እደፈለጎየለቀቁት ዝምበያትየፈለጎትነውየሚድርሽ
@user12168
@user12168 6 ай бұрын
@@medinayimam5420 ብዙ ሰው ስለፃፈው ነው የዘለልኩት እንጂ ሀላል ነው ብዬ አይደለም ውዴ። ደሞ የአባቷስ ነገር🤕 አለማውቅ በሽታ ነው ወላሂ ለብዙ ችግር ያጋልጣል።
@Bedryaredi
@Bedryaredi 6 ай бұрын
ወላሂ ምንም ሳይቀነስ ሳይጨመር የኔ ታሪክ. እፍፍፍ. ትዝ አለኝና አልሀምዱሊላህ ለዚህ. ቀን በህይወት. ስለቆየሁኝ
@جنهعدنان-ن3م
@جنهعدنان-ن3م 6 ай бұрын
በእዉነት አች ጀግና እሚለዉ ቃል አይገልፅሽም አርች አይዞሽ
@Iehdf
@Iehdf 6 ай бұрын
አዋጂ ሲርያ ሀራም ነዉ ማኔ ግን አላህ ያክብርህ የሠላምታ አሰጣጥህን ወድጀዋለሁ
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 6 ай бұрын
ለብዙ ሰው ጥያቄ ይፈጥር ነበር እንኮን መለሽ
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 6 ай бұрын
አወ ሀራም ነው ኒካህ ቀልድ አይደለም👌👌👌
@sonysony-8389
@sonysony-8389 6 ай бұрын
​@@hayatdamtew7016አወሀራምነወ
@toybaseid2493
@toybaseid2493 6 ай бұрын
አዋ ሲሪያ ሀራም ነው
@AbuAbu-ns9kv
@AbuAbu-ns9kv 5 ай бұрын
​@@toybaseid2493 ሲርያ ምንድነው ?
@soledw3037
@soledw3037 6 ай бұрын
በስማም የኔ እናት በዚህ እድሜሽ ስንቱን አሳልፍሽው ደግሞ እንዴት እድሜታምሪ😢
@kassimwarkicho6065
@kassimwarkicho6065 6 ай бұрын
agbataiiii
@soledw3037
@soledw3037 6 ай бұрын
@@kassimwarkicho6065ኦርቶዶክስ ብትሆን በድስታ ነበር ማገባት ዘና አርጌ አኖራት ነበር
@umarhishamalarabi
@umarhishamalarabi 6 ай бұрын
ትልቅ ቦታ ላይ ደርሳ በድጋሚ እንደምታሳየን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ❤....አሏህ ይገዝሽ የኔ ውድ እህት❤❤
@neimaali7797
@neimaali7797 3 ай бұрын
ጀግና ነሽ ታውቂያለሽ እኔ ከአረብ ሃገር ለመውጣት ፈርቸ እየሰለቸኝ እኖራለሁ የብቸኝነት ስሜት በደንብ ነው የምረዳሽ አባትም እናትም እያሉኝ ልጀ መባል ብቻ ይናፍቀኛል 😢 የኔ ውድ በጣም ጠንካራ ነሽ
@Kamil-m1d
@Kamil-m1d 6 ай бұрын
ውድዋ እህቴ አብሽሪ ። እባክሽን እራስሽን ጠብቂ ።አላህ ለአንቺ ያዘጋጅልሽ ነገር ይኖራል ። አብሽሪ ደሞ ሀሣብሽን የመግለፅ ብቃትሽ በጣም የሚደነቅ ነው ።
@SadaAhmed-u4b
@SadaAhmed-u4b 6 ай бұрын
Wana we nrGar kehulum alfeshl
@zenebechtenaw
@zenebechtenaw 6 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ። በርቺ እግዚአብሔር ሊያስተምርሽ የፈለገው ነገር አለ።
@seadi143
@seadi143 6 ай бұрын
እኔ በ 15 አመቴ ባል አመጡልኝ አላገባም ስላቸው ደበደቡኝ እና ሁለት አማራጭ ሰጡኝ ታገቢያለሽ ወይ ቤት ትለቂያለሽ😢 በዛ እድሜየ የት ልውጣ ሳልፈልግ አገባሁ ከዛ ተለያየን አሁንም ስቃየ ቀጠለ በባሃር ለመሄድ ከአያቴ 500 ብር ሰርቄ ወጣሁ ተያዝኩኝ ብዙ ዋጋ አስከፈለኝ መጨረሻ ላይ ተሳክቶልኝ አረብ ሀገር መጣሁ😢
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 6 ай бұрын
እኔ ምንም የተረዳር ሂወት አላየሁም አላህ ወደፊት ያስተካክልልኝ ።ግን የብዙ ሴቶች መጨረሻ መሸሸጊያ አረብ አገር ነው ይገርማለረ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
​@@selamlesewhulutube1992እማ ዴምሪኝ❤❤
@AaAa-ex7mf
@AaAa-ex7mf 6 ай бұрын
በገጠር እደዝህነው 13ያገባሁት
@AminaBegom-n9r
@AminaBegom-n9r 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 4 ай бұрын
በአናትና አባት በባህልና እምነት ሰበብ የተካደች ነብስ ፍጡሩ ...... እናትም ትባላለች አባትም አባት ይባላል .. .. የቃተች ህይወት .. ከሞትም የከፋ ...በደል ... ቃላት የማይገልፀዉ... በደል..
@zeyine
@zeyine 6 ай бұрын
የእኔ ውድ አብሽሪ እኔም በ14 አመቴ በ12 አመት የሚበልጠኝ ወንድ ተደሬ ነበረ ግን አልሀምድሊላህ አሁን ያሁሉ አልፎ በጣም የምወደውን ሰው አግብቸ እየኖርኩ ነው
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ ❤❤
@AbdelaSeid-vt7tk
@AbdelaSeid-vt7tk 6 ай бұрын
ሰው የመጀመሪያውን አይረሳ ይባላል እውነት ነው ግን?
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 6 ай бұрын
ውኣ​@@AbdelaSeid-vt7tkውሸት ነው
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 6 ай бұрын
ደግሞ ሲሪያ ሀራም ነው አይቻልም አላህ ህይወትሽን ያሥተካክልልሽ የኔ ቆንጆ
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ 6 ай бұрын
ትክክል እኞቤት የወድሜ ሚስት ሲሂርአሰርታለቺ ለወድሜ እናቴን እዲጠላ እናቴን እገላታለሁ ይላል
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 6 ай бұрын
​@@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀእሩቅያ አሥቀሩበት
@hadrahadra9373
@hadrahadra9373 6 ай бұрын
ሲሪየ ወለሂ ዘሬ ነዉ የሰማሁት ታማቱእን ነዉ?
@የበረሀዋአበባ
@የበረሀዋአበባ 6 ай бұрын
ሲሪያ ምንድነው?
@alhamdulilah-df7he
@alhamdulilah-df7he 6 ай бұрын
​@@የበረሀዋአበባሲሪያ በድብቅ ያለ ወኪል ማግባት
@neima-w9b
@neima-w9b 6 ай бұрын
ዋዉ ማን ያዘዋል 🥰🥰🥰🥰የሙሥሊም ሤቶችን ድን በደንብ ነዉ የተረዳሀን የሠላምታህ ነገር ዋዉ 🥰🥰🥰🥰ያልተፈቀደላትን ወንድ እጅ መጨበጥ ሀራም ነው እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤አብሽሪ እማየ ለኸይር ነዉ ሁሉም ያልፋል😥😥😥
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ ዴምሪኝ❤
@neima-w9b
@neima-w9b 6 ай бұрын
@@SebrinaTube- እሽ እማየ ደመርኩሽ ❤❤
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 6 ай бұрын
ሀራም ነዉ ሲራያ
@Nolaweher
@Nolaweher 6 ай бұрын
@@HalimaAhmed-w8w selam betelm batelm mnm lewt aymatam selam betlewm be weha tataba tatsidawalech.. yetgodaw lebawa ena hilnwa metgen new kebadu neger..ke heg belay helina yekdmal.heg adgen temern new mengegnew helina gen kegna ga new miweldew..lijitwa kewend yeslmta eij betrekem.bewnd kemegodat gen aldanchem.🥲
@Mameቦረና
@Mameቦረና 6 ай бұрын
ደምሩኝ
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 6 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ውድ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ ለዛውም ከቻግኒ ተወልደሽ ይሄ ሁሉ ፈተና ስንት የገጠር ሰው በሰለጠነበት ስዓት ለማንኛውም አይዞሽ አሁንም ጠንክሪ ያልተፈተነ አያልፍም
@habsha2529
@habsha2529 6 ай бұрын
*በአለህ በቻልከው ሁሉ ተባበራት ከጥሩ ሰዎችም ጋር አገናኛት ለግዜው እሰው ቤትም ቢሆን አስገባት መልካም ሰዎችን ፈልገህ ብቻ በጥፎ ነገር እዳይደርስባት አደራ በቅርብ እርቀት አይዞሺ በላት*
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 6 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ❤❤
@habsha2529
@habsha2529 6 ай бұрын
@@SebrinaTube- ቆይቻለሁ ከደመርኩሺ
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ 6 ай бұрын
አይ አይምሮዋ መረጋጋት አለበት የምን እሰው ቤት
@tsionteka7030
@tsionteka7030 6 ай бұрын
Your smile is contagious, you are so beautiful. You made me cry hearing your story. You will be successful.❤
@temesgen1688
@temesgen1688 6 ай бұрын
She is beautiful 🤩 she fighting to smile but her heart crying 😭 be strong your life start now 💪
@NeimajemalNeima
@NeimajemalNeima 17 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽሪ አላህ ኸይር ነገር ይሻልሽ😢 ደግሞ ስታምሪ አይኖችሽ ሳቅሽ ማሻአላህ በጣም ቆንጅዬ ነሽ❤
@madinaandris775
@madinaandris775 6 ай бұрын
ባቡር ኸይር ወሰዳት እሀናን ጋር አገናኛት በፈጣር አማና
@Henok_G_Hacker
@Henok_G_Hacker 6 ай бұрын
ውሸቷን ነው
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c 6 ай бұрын
​@@Henok_G_Hackerእደት አወቅሺ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 5 ай бұрын
ደደብ​@@Henok_G_Hacker
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 ай бұрын
ታውቃታለህ?😢​@@Henok_G_Hacker
@habsha2529
@habsha2529 6 ай бұрын
*_በአላህ በድጋሜ ባቡል ኸይር ሂድና አስጎብኘን መፈስን ያድሳል /ጭንቀትን ያስወግዳል_* 👍👍👍👍👍
@seada9327
@seada9327 6 ай бұрын
@gbbh7183
@gbbh7183 6 ай бұрын
ምን የምን መፈስ
@habsha2529
@habsha2529 6 ай бұрын
@@gbbh7183 የነብስያ ያኔ ድብርትን ያስወግዳል የተቸገረን ማየት ለተቸገረ ትራሪያለሺ//ታዝኒያለሺ ትረጃለሺ እንደማለት ነው የኔ ሀሳብ
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 6 ай бұрын
😅😅😅​@@gbbh7183
@sonysony-zu8gc
@sonysony-zu8gc 6 ай бұрын
ምን የምንፈውሰ🧐🧐
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 6 ай бұрын
ይህ ታሪክ የብዙወቻቺን የገጠር ልጆቺ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
ልክ ነው
@امينة-س4ت
@امينة-س4ت 6 ай бұрын
በትክክልልል😢😢😢
@ZebibaMohamed-y8e
@ZebibaMohamed-y8e 6 ай бұрын
Yes😂😂😂😂😂
@FatammaSha
@FatammaSha 6 ай бұрын
ትክክል እኔ እራሱ በአስራ ሶስት አመቴ ነዉ ያገባሁት በአስራ አምስት አመቴ የልጂ እና ነበርኩ
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 6 ай бұрын
@@firehiwotbekalu585 እኔም እንዳንቺ አልወለድኩም እንጂ
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 6 ай бұрын
ስታምር በማርያም አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንች ውብ ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ጥሩ አንች በምትፈልጊው ሊያስደስትሽ እሚችል የትዳር አጋርሽን ይስጥሽ እሚጠቅምሽን ሰው እግዚአብሔር ያውቃል እና አይዞሽ የኔ ምስኪን
@zemzemyoutube1144
@zemzemyoutube1144 6 ай бұрын
ባቡር ኸይር ውሰዳት ሀናን ትረዳታለይ ማይሆን ቦታ እንዳትወድቅ አሏህ ይጠብቅሽ እህት
@fozifozi9176
@fozifozi9176 6 ай бұрын
አሏህ ሲረዳሽ ከነዚ ሰዎች አገናኘሽ ወላ አል ሀምዱሊላህ❤ አሁንም በርቺ ሁሉም የበጎ ነው አልፈሽዋል ከባዱ ስቃይ
@Afiyatubegracefamily_2
@Afiyatubegracefamily_2 6 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አላህ የሚወደዉን ይፈትናል❤
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ 6 ай бұрын
ፈጣሪ አልፈተናትም ሰዎች ናቸው እንጂ
@Afiyatubegracefamily_2
@Afiyatubegracefamily_2 6 ай бұрын
​@@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደታዲያ ሰዉ ሆነ አላህ የተጻፈላት ፈተና ነዉ
@HoHi-e2n
@HoHi-e2n 5 ай бұрын
ሳህ
@RuhamaKefyalew
@RuhamaKefyalew 6 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ግን ይህቺ ልጅ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ብታዳምጥ ጥሩ ነበር ለጥያቄዋ ምላሽ ታገኝ ነበር
@Hayat14911
@Hayat14911 6 ай бұрын
ማነው ሀራም አይደለም ያለው እንዴ ኧረ ሀራም ነው ሲርያ የሚባል ነገር! ከባድ ነው አላህ መልካም ስራ ይስጥሽ እህት
@lemibekele4289
@lemibekele4289 6 ай бұрын
Anchi sele haran new aydelem tawryalshe esawa gn bzu nger astnagdalch gele
@ekrkir6236
@ekrkir6236 6 ай бұрын
Bergt betam tegotetalech tefetnalech gn fetari miwedew sew lay new fetena miyabezaw ena ehe hulu fetenawoch eyalubat fetari mayodew nger west endatgeba bemaseb new ena haram endehone kalaweqech matgebabet meknyat aynorm bemilew new eshi​@@lemibekele4289
@ekrkir6236
@ekrkir6236 6 ай бұрын
​@@lemibekele4289so haram aydelm bemil esabe eza nger west endatgeba degmo mnger ged new
@hawauemr
@hawauemr 6 ай бұрын
ምድን ነው ሲርያ ማልት ግን ቭሊስ
@HawitiLove-jz7qc
@HawitiLove-jz7qc 6 ай бұрын
በትክክል ✅✅✅✅
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 6 ай бұрын
ዩቱብ ከከፈተች ቋሚ ተመለሰካች ግምባር ቀደም ሰበሰስክራይበር እሆናለሁ። አይዞሽ ሀቢቢ።
@egziabherfkirnew
@egziabherfkirnew 6 ай бұрын
ማርያምን እኛ ቅመሞች እናደርጋታለን ❤❤❤❤❤የኔ ውድ የተገፋ ያቀዋል አይዞሽ ግዜ አይጣልሽ እንጅ ሰው ቢጥል ምንም አያመጣም❤❤
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 6 ай бұрын
ያልፈል የሚል አባባል ከችግሬ በላይ ያመኛል ምክነያቱም ሲያልፍ አላየሁትም አብሽሪ ብቻ ሂወት ያስጠላል በጥቅሉ
@nejat-qq3hk
@nejat-qq3hk 6 ай бұрын
Anchim abshiri ayizosh
@zedj1456
@zedj1456 6 ай бұрын
Sialf asamemo tebassana kusel telo yalfal... Zem belo ayalfem
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 6 ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ ምሥኪን ሁሉም ያልፍል በዛለይ ቆንጅየ ነሽ በዛለይ ጠካራ ነሽ ደሞ አስታውሽ አላህ የምወደዉን ሰው ነው የሚፈትነው ብላል
@hanatekile4755
@hanatekile4755 6 ай бұрын
የኔ ውብ የሐገርሽ ልጆች ኢትዮጵያዊያን ያሳድጉሻል የንች ደግሞ ሐገር እና ብዚዎችን ታሳድጊያለሽ አይዞሽ እህት አለምlll አቦ ተባረክ
@خديجهموسى-س7خ
@خديجهموسى-س7خ Ай бұрын
❤❤❤❤
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 6 ай бұрын
ወዲሚ ባገኝህና ታርኬን ብነግርክ ለሊሎችም ምርጥ ትምህረት ነዉ ይገረማል
@AkililuHagos
@AkililuHagos 6 ай бұрын
ማን ያዘዋል ይችን ልጅ ጋብዛት
@Hana-l2m
@Hana-l2m 6 ай бұрын
ቁንጅና ለፈተና ነው አለች ጓዴኛየ አይዞን የኔ ቆንጆ ሂወት እንዴዚህ ናት ሁላችንም የራሳችን የሆነ ህመም አለብን ብንታይ
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 6 ай бұрын
በጣምውላሂ
@የአላህመጨረሻዬንአሳምርል
@የአላህመጨረሻዬንአሳምርል 2 ай бұрын
ያሳለፍሽው ታሪክ በጣም ከባድ ነው ነገር ግን ትንሽ አንችም ላይ ችግር ይኖራል ብየ አሰብኩ ምክኒያቱም ሶስቱም ባል መጥፎ ሊሆኑ አይችሉም ብቻ ያለፈው አለፈ የወደፊትሽን አላህ ያሳምርልሽ
@HarestuKabda
@HarestuKabda 2 ай бұрын
ሳአ❤
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 41 МЛН
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 100 МЛН
ሀላሌን || ሙሉ ክፍል
1:18:37
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 101 М.
ተደብቃ የኖረችው ምድረ ገነት-- ጎርጎራ
15:25
Central Gondar Zone Communication
Рет қаралды 195 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 847 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН