3 ጊዜ ከፈረሰው ትዳር በላይ ያፈረሰኝ ገጠመኝ || ፈኪያ መሀመድ|| እንተንፍስ #20

  Рет қаралды 186,566

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

13 күн бұрын

ፈኪያ መሐመድ በ13 እስከ 18 አመቷ 3 ጊዜ አግብታ ፈታለች::ከቻግኒ ተሰዳ አዲስ አበባ በስቃይ እየኖረች ነው::ከትዳሩ በላይ ግን የጎዳት የልጅነት ታሪክ አላት ተከታተሉት::
ፈኪያን መርዳት ለምትሹ ከታች የተቀመጠውን አካውንት ተጠቀሙ
1000629930497
fekiha mehammed seid
በስልክ ቁጥር 0933226550

Пікірлер: 1 200
@user-th6rx4hw8b
@user-th6rx4hw8b 11 күн бұрын
ዩቲብ ቻናል ይከፈትላት የምትሉ
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 11 күн бұрын
ወይኔ ሰዉ ግን ሢያሽቃብጥ አሁን ይቺን ጤነኛ ልጂ በዛላይ ወጣት ምን አዲርጉ ነዉ እምትሉን የተቸገረ አይታቺሁ አታዉቁምዴ እናቱን አባቱን በጦርነት ያጣ ስንትስ ህፃን ልጂ ምሳ ከበላ እራት የሌሌለዉ ህፃን እያለቀሰ ባለበት ሰአት እምታሽቃብጡ ወደ ቀልባቺሁ ተመለሱ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 11 күн бұрын
አዎ ሰው ያላየው በግጠር እና በተለያየ ቦታ እወደቁ ነው!!!!ግን እሷ እድለኛ ሆና ወደ ሚዲያ ቀረች እናስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልበል 😭
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 10 күн бұрын
ተከፈተላት አተከፈተላት ለዚች የሜረዳ እብድ ነው እሽ እደዚች ያለው ተተረዳ ደካማወቹስ በሽተኞቹስ አሁንጀምራ እርዳታ መጠየቅ እደኛ አረብ አገር አሰራም ገናናት ልጅናት ስት ደካማ እያለ ለሶ መርዳት አለማፈሮ 😭😭😭😭😭😭😭 ጋዚጠኛው ምከራት በፈጠረህ
@fekihatube
@fekihatube 10 күн бұрын
ተባረኪ
@mamatube9715
@mamatube9715 10 күн бұрын
አዎ ይከፈትላት
@sofi8983
@sofi8983 11 күн бұрын
ክብር በአረብ አገር እንደሻማ ቀልጠው ለቤተሰቦቻቸው ለሚኖሩ እህቶች እህቴ ደግሞ አላህ መልካሙን ነገር የሻልሽ በየሚድያው ደሞ አትቅረቢ ማሻ አላህ የምታምሪ ነሽ አላህ ስትር የሚያደረገውን ጥሩ ባል ይስጥሽ ድንሽን የሚያስተምር
@hayathayu2936
@hayathayu2936 11 күн бұрын
ያንንማ ኒቃም ልበሺ ሲለኝ እቢ አልኩ በዛዉ አልተሰማማንም ተለያየን አለችኮ የባለፈዉ ኢንተረቪዉ ላይ በየሚድያዉ አትቅረቢ ላልሺዉ የሚዲያ ሰዉ መሆን እፈልጋለሁ ማሰታወቂያወችን እሰራለሁ ብላለች እሷ የምትፈልገዉ የሚድያ ሰዉ መሆን ነዉ ይች ልጂ ወላሂ ከማንም እጂ እርዳታ መጠበቅ የነበረባት ልጂ አይደለችም ማለትም ጤነኛ ነች ሰርታ እራሷን መቀየር ትችላለች ሲቀጥል ኮንዶሚኒየም ለምን ተከራየች ማለትም አንድ ክላሰየግለሰብ ቤት በቀላል ገንዘብ ብትከራይ ለሷ ሂወት በቂ ነዉ ብቻ ለምናችሁ ሴት ልጂ ብቻዋን ተከራይታ ኖረች ማለት ከባድ ነዉ ለኔ ወንዶች ነይ እርዳታ እንለግሰሺ እዚህ ቦታ ላግኚሸ እዚህ ቦታ ላግኝሸ እያሉ ብልግናና ሌላ ነገር ዉሰጥ ነዉ ሚከቷት ብቻ የተሻለዉን ይወፍቃት ነዉ ምለዉ
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 11 күн бұрын
ወላሂ እኔም ገርሞኛል ለዛዉም ባለ መኝታ ቤት እካርቶን ላይ ትተኛ አልበርዴ አንዲት ትንሽ ክፍል ምን አነሣት በአንዲ ጌዜ ጣራ ለመንካት መሞከር እማንነት ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይቺላል!!!!!!!!
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 11 күн бұрын
ችግሯ ነው ሚዲያ ያስወጣት እናተ ወንዶችማ በሴት መጫወት ልምዳቸው ነው ሴት እርሻ እረሷት አደል የሚለው መቆፈር ብቻ ሲጠግቡ አንድ ፍቺ ፈታውሽ ሁለት ፍቺ ፈታውሽ በጣም ከጠላት ደግሞ ሶስት ፍቺ ፈታውሽ ብሎ መጣል ነው ስራቸው
@taferemam5118
@taferemam5118 11 күн бұрын
አዋሪኝ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 11 күн бұрын
እንደዘ ብትልም ሌለም ችግር አላበት ይሆነል ለፍርጀ አቾኩሉ አላህ ነገ ምን እንደ ሚየመጠበቹ አተቁም አትፍረድ ይፋረድብሀል ይበለል አላህን ፍሩ እሂተቹን አሰልፈቹ አትስጡ ሲደብር ኮመተቹ​@@hayathayu2936
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 11 күн бұрын
እህቴ ሰላትሽን ሰግደሽ አላህን ከለመንሽ ጡሩ ደረጃ ትደርሻለሽ ከ አላህ ተስፉ አይቆረጥም🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 күн бұрын
ጥሩ ደረጃ ያልደረሱ ሁሉ ስላታቸውን የማይሰግዱ ናቸዋ?
@SumayaAhmed-bd9zl
@SumayaAhmed-bd9zl 8 күн бұрын
​@@rasayifat5726Leminyi yisetishal bayisetish inkuwan lebego newu
@nuredinyusuf18
@nuredinyusuf18 8 күн бұрын
Sew hulet aynet new 1. Ye mdr sew 2. Ye semay
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 күн бұрын
@@nuredinyusuf18 የሰማዩ ታዲያ ምድር ላይ ምን ይሠራል?
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 11 күн бұрын
አድ ኮሜት ሰጭወች ግን አፋቹን አታስፉ አይምሮ ከደከመ ሙሉ አካል ስላለሽ ዋጋ የለውም አካል ኖሮ አይምሮ ከሞተ አካል ጉዳተኛ እደሆንን እረዳለሁ ስለደረሰብኝ ነው ስለዚህ አትፍረድ ይፈረድብሀል
@tegestmamo-we6xr
@tegestmamo-we6xr 11 күн бұрын
የልቤኮሜንት 😢😢
@Tigist22
@Tigist22 11 күн бұрын
በትክክል ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል ይባል የለ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 11 күн бұрын
አዎ በጣም ከባድ እኔ 5ዓመት አይቻለሁ ከዛ እግዚአብሔር ቶሎ ማረኝ!!!!እና ህሊና ሲታወክ ሙሉ አካላችን ይዝላል 😭አይ ህይወት
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 11 күн бұрын
😊 selam new
@21MarYam
@21MarYam 10 күн бұрын
ትክክል
@Helen_tube399
@Helen_tube399 11 күн бұрын
ቆይ እኔ የምለው ልጅቱ ሰው የላትም በጄ ግን በሰው ከምታስረዷት እናንተም ከምረዷት ምናለ ስራ ብታሰሯት ስራ ብቲዝ እንደምናያት ከሆነ በጣም ወጣት በጣም ጤነኛ ልጅ ናት
@kariyakaruya
@kariyakaruya 11 күн бұрын
አይሰዉሙሉንአድምጡት ለመፍረድአትቾኩሉ
@user-ji8ne4wb2w
@user-ji8ne4wb2w 11 күн бұрын
Tekekl wellahi
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q 11 күн бұрын
ቤተሰብ አለት ግን በክብሯ ታራማማዱት ገለሽ እያሸጥሽ ፏ በይ አለችኝ አለች እኮ አክስቷ
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 11 күн бұрын
የመጀመሪያ ኢንተርቪ አዳምጡ ኢሄ እኮ ሶስተኛው ነው
@Helen_tube399
@Helen_tube399 11 күн бұрын
@@fikrcherkos772 አዳምጫዋለሁ ባክሽ ዞሮ ልጅቷ ስራ ያስፈልጋታል አራት ነጥብ ያለፈ አለፈ ነው
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 11 күн бұрын
በዚህ ፕሮግራም ግን ይበልጥ ለአደጋ እንድትጋለጥ አድርገሀታል። 16ኛ ፎቅ ጎረቤት የሌለው ህንፃ ለብቻዋ ለጥቃት እያጋለጥካት እንደሆነ ተሰማኝ። አትሞኚ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሺ። ካልሆነ አረብ ሀገር ስርተሽም ቢሆን መኖር ይሻልሻል።
@kadeeja6581
@kadeeja6581 11 күн бұрын
በጣም እኔ ፈራሁ ሳስበው ባዶ ክላስ ሴት ልጅ አላህ የምትወዴውን ሷሊህ ባል አግብታ ብትሰተር ለምን የቀን ስራ ሰርቶ አይዝሽም ወይም እሰው ቤት ብትሰራ ሴት ልጅ እባዶ ቤት ብቻ ይከብዳል
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 11 күн бұрын
አላህ ይጠብቃት ቤቷን ባያሳዩ ጥሩ ነበር
@user-hl9ec8bm4d
@user-hl9ec8bm4d 11 күн бұрын
ሲጀመር ልቧ ምን እደሚያስብ አላቅም ሴት ልጂ ሆና ለዛውም 16 ፎቅ ላይ ይሄ ሞኝነት ነው እራስዋን ለአደጋ እየጣለች እደሆነ አላወቀቺም ከቻልሽ ከቤተቦቺሽ ብትቀላቀሊ ወይም ታማኝ ሰው ያለበት አካባቢ ብትሆኒ ይሻልሻል
@adanechfeleke4230
@adanechfeleke4230 11 күн бұрын
I don't understand what is wrong with my people. You are not contributing anything to this innocent girl except running your mouth. It doesn't matter which floor she is living , she is in much better shape, and you need to be shush.
@user-kt1ok3cx1r
@user-kt1ok3cx1r 11 күн бұрын
ግን ያለችበትን ቦታ ባትናገር ጡሩነው ብየ አስባለሁ ወገኔ
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 6 күн бұрын
ቤቱዋን ቀይርላት ማሳወቅ የለባችሁም ከቀረፃችሁ ውስጡን ብቻ ቅረፁ ለአደጋ እንዳያጋልጣት ብቻዋን ስለሆነች
@jemalseid601
@jemalseid601 11 күн бұрын
በተቻለሽ መጠን በማስታወቂ ሳይሆን በዱአ አላህን ለምኝ በተቻለ መጠን ችግርሽን ባለህ መንገድ ፈልጊው
@woyay2095
@woyay2095 11 күн бұрын
ትክክክል
@umselimousman6524
@umselimousman6524 10 күн бұрын
نعم
@user-jd7ui1mr8h
@user-jd7ui1mr8h 10 күн бұрын
በትክክል
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 9 күн бұрын
አላህ መሠለኝ አጋልጦ የሠጣት😢😢😢😢
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 duwa bicha yanoral ende yeraseshign taf taf kalalish
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 11 күн бұрын
ንግግሩዋ ቅምም ያለች አስተዋይ ናት ለይቅርታ ያላት ልብ ደስ ይላል ማኔ ያደረክላት መልካም ነገር ነው ግን ቤቱ ኢሊቬተር የለውም እንዳልከው 16ኛ ፎቅ ላይ ናት ሴት ልጅ ናት ስትወጣና ስትወርድ ለጤንነትዋ ለወደፊት ጥሩ አይሆንም እባክህን የከፈልከውን ትጨርስና ሌላ ቤት ቀይርላት ተባረክ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 9 күн бұрын
ከገንዘብ ገፋ ነዋ ሰው በረዳው እንዲህ ይሁን እንዲህ ማለት አይከብድም፣
@user-ee7iz7bj9d
@user-ee7iz7bj9d 11 күн бұрын
ለሴት ልጅ እዚህ ቦታ ላይ አይገባም ጎረቤት አለበት የምድር ቤት ቢሆን የተሻለ ነው ይቅርታ የኔ ሀሳብ ነው
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 11 күн бұрын
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ያውቅልሻል አንተ ማንያዘዋል ተባረክ ብቻ ብቸኛ መሆኗን አውቀው እንዳይደፍሯት
@user-ze6fj4ft4i
@user-ze6fj4ft4i 11 күн бұрын
ማንያዘዋል በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ የሰው ስሜት የምትረዳ❤
@HayimiyouTube
@HayimiyouTube 11 күн бұрын
ግን ለምን ይህ የሚያክል ትልቅ የቤት ከምትከራይ ትንሽ ቤት ተከራይታ ዕቃ ታሞላም መቼም አዲስ አበባ ውስጥ የሚያክል በጣም ብዙ ብር ነው የሚከፈልበት? ሰው ነው ብሩ የላከላት ብለሀል እና ግን ለጊዜው ትንሽ ቤት ቢሆንላት አሪፍ ነው እንደ እኔ 🙏
@user-hr1yk9up2f
@user-hr1yk9up2f 11 күн бұрын
ኮንዶሚኒየምኮ ወደላይ በረዘመ ቁጥር ዋጋው እርካሺ ነው የግለሰብ ቤት ደግሞ ውድ ነው የቤት ኪራይ ቢያንስ 2500 አንድ ክላስ ብትከራይ መብራት እስቶቭ መጠቀም አይቻልም ስለዚህ ይሄ አፓርታማ ደግሞ ሁሉንም ያካተተ ነው ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው
@21MarYam
@21MarYam 10 күн бұрын
​@@user-hr1yk9up2fእግዚአብሔር ይስጥሽ ዝም ብሎ መፍረድ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 9 күн бұрын
ከፋዩ ሌላ ምን አሰጨነቀሸ የኛ ህዝብ ደግ ነው ያሰበችበት ትደርሳለች ጭንቅላቷን አትበጥብጧት ፣
@user-yw4qx3yv5x
@user-yw4qx3yv5x 11 күн бұрын
ፈኪሀ እህቴ አማና አላህ የሰጠሽን ውበት እንዳታባክኝው ሁሉም ነገር ያለምክንያት አልተፈጠረምና በኢማንሽ በርቺ አማና እንዳትሳሳች እዱኒያ ስለሆነች በደካማ ጎንሽ እንዳይጎዱሽ እንዳትታለይ የሂወትን ነገር አይተሽዋል ለምንም ነገር እንዳትሸወጅ፡፡ አላህ ከመልካም ሰበብሽ ያገናኝሻል፡፡ በርቺ መጥፎ ቦታ እንደማላይ ተስፋ አደርገጋለሁ፡፡ ገንዘብ ባልሰጥሽም በዱዓ አብረንሽ ነን በርቺቺቺ…… አሁንም አማና!! ተከራይ ባልሆን ወላሂ ከእኔ ጋር አድርጌ ህልምሽ እንዲሳካ አደርግ ነበር፡፡ ተወከልቱ አለሏህ #አንብቢው
@rokiaali5726
@rokiaali5726 11 күн бұрын
አላህ ሱበሀነ ተአለ አዛኝና ሩህሩህ ነው ሶላትሸን እየሰገዲሸ ዱአሸን እያረግሸ አላህን ለምኝ
@woyay2095
@woyay2095 11 күн бұрын
ሳህ
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 11 күн бұрын
እኔን ይክፋኝ እኔን የኔ እህት አይዞሽ እህትየ የኔ ማር አስለቀሽኝ ያባትን ህመም አውቀዋለው እረዳሻለሁ ውዴ😢😢😢😢😢😢
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 11 күн бұрын
የኔ ቆጆ አላህ ጡሩውን ነገር ይወፍቅሽ እባካችሁ ወላጆች ልጅወልዳችሁ ጥቁር ጠባሳ አትጣሉ ፍቅር ስጡ😢😢😢😢
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 10 күн бұрын
በእውነት የልጅ ብስል ማለት ይህች ነች በጣም አስተዋይ ለምትናገረው ነገር ቁጥብ ከአንደበቷ ለሚወጣው ነገር ተጠንቅቃ የምታወራ ቃላቶችንም መርጣ የምታወጣ በራሷ ትምህርት የምትሆን ከህይወቷ ሴት እህቶቻችን ብቻ ሳይሆኑ ወንዶችም ብዙ ይማራሉ ገና ተባርካ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች
@tesfu1230
@tesfu1230 11 күн бұрын
ለምን አባቷ ላይ ደውለህ እንድትስማማ አታደርግም ማኔ።ከቤተሰብ ጋር ብትስማማ በጣም ደስ ይላል ለአባቷ ያላት ፍቅር ልዩ ነው ከቤተሰብ ተስማምታ እየተማረች የግሏን ስራ ብትሰራ ጥሩ ነው።
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 11 күн бұрын
ማሻአሏህ ወገናችን ሀሳቧን የእዉነት በደብ ነዉ የተረዳሀት ግን አደራህን ከፈጣሪ በታች ከጎኗ አትለያት ወገኔ ተባረክ
@Mubetube2
@Mubetube2 11 күн бұрын
በድጋሜ ስለቀረብሽ ደስ ብሎኛል አላህ ኸይሩን ይሻልሽ❤
@user-jg5ls5zi9e
@user-jg5ls5zi9e 11 күн бұрын
Mnu new des milaw adebabay mewxatuwa new
@user-ns3sd2vs8s
@user-ns3sd2vs8s 11 күн бұрын
አሚን ያረብ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 11 күн бұрын
አሚን ያራቢ
@FjdFjgj
@FjdFjgj 11 күн бұрын
ወላሂ ወሸቶን ነው የአንድ ሰፈር ልጅ ነን እናቱ ለሶ ብዙ መሰዋት ከፈላለች ደሞ በጣም አለሌ ነት
@FjdFjgj
@FjdFjgj 11 күн бұрын
ለምንድን ነው ውሸትሺን የምታወሬው ስላት አይመለከታችውም ነው ያለች አጋጣሚውን ለጠቀም ነው ያለች
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y 11 күн бұрын
ያአላህ የዝች ልጅ ሂወት በጣም አሳሳቢ ነው አድስ አበባ ያላችሁ ሙስሊሞች እባካችሁ ታደጓት ከምንም በላይ ታማኝ ሰው ያስፈልጋታል
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b 11 күн бұрын
ለምንድ ነው ሰው ለመርዳት ሃይማኖት የምትመርጭው። እባክሽን ሰው ሁኝ። ሊያግዛት የሚሞክረው በሃይማኖት አይመስላትም ሰውነትን ስላስቀደመ እንጂ።
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 11 күн бұрын
​@@user-sn5wv2qw1bትክክል ነሽ መልካም ልብ አለሽ እህቴ❤❤❤
@TrtiuGTtrryiu
@TrtiuGTtrryiu 10 күн бұрын
3 Muslim agibto fetat eko yerasishin/yerasishin hiwot nuri anchin bilo hayimanotegna asmesay gudishin fetlefit yiza wetach ayidel.eski ahun enkuan tewuwat yeraswan hiwot tinuribet leloch bizu chigir wusx Yalu ALU lenesu diresulachew
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 10 күн бұрын
በደካማ ጎኗ ገብተው እንዳያከፍሯት እንፈራለን በቃ ስጋታችን ይግባችሁ ።​@@user-sn5wv2qw1b
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 10 күн бұрын
​@@TrtiuGTtrryiuምነው የክርስቲያን ወንዶች አይፈቱም አልሽ😂😂 እሷ ሳትንዘላዘል ስላገባች ነው ግን ከጋብቻ ውጭ ስንት ወንድ ጋ እንደተጋደምሽ ቁጠሪው እስኪ😅
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 11 күн бұрын
ሀብታም.....ባል ብታጋባ የምትሉ ግን ታሪኳን በእንቅልፍ ልብ ነው እንዴ የሰማችሁት? የኔ ቆንጆ ቀን ሲመጣ ስትስቂ ያለፈን አንስቶ ከሚያብጠለጥል ይጣብቅሽ!!!
@James-oj8kq
@James-oj8kq 10 күн бұрын
why should she be rescued by her a ‘man’ rather than advising her to marry a random guy advice her to get a job and marriage will come naturally when she gets a job and she will meet the rights guy!
@alemhi8570
@alemhi8570 11 күн бұрын
እመቤቴ እሩሁይት ለዝጅ ለቆንጆ ታዳጊ የምትመኝውን ሙይላት እማምላክ 🙏🙏🙏❤
@user-qf3bg9yu3f
@user-qf3bg9yu3f 11 күн бұрын
የኔ ልዩ❤❤❤❤❤
@neimatube5439
@neimatube5439 11 күн бұрын
አረ ተዉ ወገኖቻችን ተዉ ግን አስተትኑ የተከበረችዉ ንፁህ የሆነችዉ መሬም ሞታ ተቀብራለች በሂወት ብትኖርስ እደት ነዉ የሌላን ሰዉ አላማ ማሳካት የምትችለዉ ሁሉንም ማድረግ የሚችለዉ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 11 күн бұрын
​@@neimatube5439ehte selmatwekiew atawri Dingle Mariyam bitmotem Ende lijo Aregalch leminamnebat legna amaljinetuwa yiderglnal slezji astwey .
@alemhi8570
@alemhi8570 11 күн бұрын
የኔ ሰባኪ እኔ የምፈልገውን ነው የተናገርጉ የራስሽን ማውራት ትችያለሽ ማን ጠራሽ አማሳይ እመአምላክ መልካም እንዴታስቤ ትርዳሽ የተመታሽ 😪
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@medinatube5989
@medinatube5989 11 күн бұрын
ግን ሙስሊሞች የትናችሁ ይችልጅ እየተሰቃየይ እንደት ከጎኖ አንሆንም ዩቲቭሮች የት የት ናችሁ😢
@AbebawTsega
@AbebawTsega 11 күн бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ማኔ የኔ ምርጥ ወንድም እመብርሃን ጨርሳ ተማርህ አሜን ። የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ከፈጣሪሽ ጋር ተጣበቂ
@saasaamm1343
@saasaamm1343 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞
@saasaamm1343
@saasaamm1343 10 күн бұрын
​@HelimaHelima-uf4jlኧረ የርጎ ዝብ ብየ ልሳደብ ነበር ትዝ ሲለኝ ፍቅርን ነዉ ያስተማረኝ ክርስቶስ🙏
@sdemssi1962
@sdemssi1962 11 күн бұрын
ይችን የመሰለች ልጅ አትሰደደ አንዲ ጠንካራ ሙሰሊም ቢያገባት 😢😢😢ሰደት ባትመጣ😢
@user-md6ke2ih7d
@user-md6ke2ih7d 11 күн бұрын
የዛሬ ዉድ ብር ያላት ነው እሚፈልገወ ማሬ
@user-mz5ic2qt9j
@user-mz5ic2qt9j 11 күн бұрын
ያዉ እኛም ከሷምኮ አናንስም ማአሌሽ ተሰደደ ራሳን ትቻል
@kadeeja6581
@kadeeja6581 11 күн бұрын
መችም እመስገጃችን ላይ አላህን ለምነን ያጣነው ነገር የለም እመስገጃሽ ላይ ዱአ አድርጊ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 күн бұрын
@@kadeeja6581 ትክክልል
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 11 күн бұрын
የምን ባአል እቺኢ ልጅ 3 ወድህ የተጎዳች ናት መህማር መስራት ነው ያለባት ማኔ ስላረክላት ኡሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigi273
@tigi273 9 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ መጨርሻሽ ያማር ይሆናል ከልብሽ ዱአ ካደርግሺ ፍጣሪሽን አስቀድሚ በህይወት ሁሉ❤❤
@bestebeste7585
@bestebeste7585 11 күн бұрын
እራ ቤቱ የስፈራል ሌለ ቦታ ተከራዩለት😢ሴት ልጅ ነት እኮ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 11 күн бұрын
ወላሂ ስታምሪ የኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ አይዞሽ ልዩ ሴት ነሽ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 11 күн бұрын
በእውነት እኅታችን ስለ አንች ስለ ትእግስትሽ ስለ ብርታትሽ እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው። ነገ መልካም ነገር አዘጋጅቶልሽ ነው ዛሬ በዚህ ነገር እድታልፊ እየፈተነሽ ያለው ነገ ከዚህ በላይ ተሽለሽ ለሌሎች አርአያ ሁነሽ እንደምታሳይ ሙሉ እምነት አለሽ በርችልን አንች ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ። ከዚህ ቀሪ ላሚሆነው ነገርሽ ሁሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ከከፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ። ከፉን ካልወጡት በጎ አይገኝም ይባላል።
@Oromiaberedu1
@Oromiaberedu1 10 күн бұрын
ወንድሜ ማንያዘዋል ለብዙዎችን ድምጽ ሆነህ ጉዳታቸዉን በገሀድ እየወጠህ ሰዎች ከጎናቸዉ እንዲቆሙ እየደረክ ነወና ተባረክ እግ/ር ድካምህን ይረሳ ዘንድ አመጸኛ አይዴለም በግልጽ ይከፍልሃል ዋጋህ ታላቅ ነዉ በርታ ፡፡ ግን 16ኛ ፎቅ በጣም ሩቅ ነዉ ቢትችል አሁንም ለሌላ ጥቃት እንዳትገለጥ ትንሽ ቤት ሰዉ ያለበት አከባቢ ቢትፈልግላት ጥሩ ይመስለኛል ፡፡
@Senayit28
@Senayit28 11 күн бұрын
ዋው በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺ ጥንካሬ ውስጥ ብዙ ነገሮችን እንዳያደርገኛል እውነትሽ ደረጃ ላይ ደርሰሽ እንደምናሽ ለእኛም ምሳሌ እንደምቶኝ ትልቅ እምነት አለኝ ማንያዘዋል እጅግ አርገን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን መልካም ሰው
@Hane-yq3pv
@Hane-yq3pv 11 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ራስሽን ጠብቂ በክብርሽና በሀይማኖትሽ እንዳትደራደሪ አላህ የተሻለ ቦታ ያድርስሽ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ❤
@Eagle1503
@Eagle1503 11 күн бұрын
እንደው ይቺ ልጁ ተለውጣ ማኔ እንዳልከው የሆነ ነገር ላይ ማየት ጋጉቻለው😢 ጌታ ይድረስላት፣ ልብዎ በምህረት የተጥለቀለቀ ነው እግዛብብሄር ከእርሳ ጋር ነው ። ስታምር ደሞ
@neima2690
@neima2690 11 күн бұрын
ቆጂየ እኮነች አላህ መልካምን እሪዝቅ ይስጥሽ ስትር ብለሽ እዲትኖሪ🎉🎉🎉🎉
@HawaNega-gm2yq
@HawaNega-gm2yq 10 күн бұрын
አህቴ አላህን ለምኝ ሰላትሽን ጠብቂ አደራ ጌታሽ እንዳይጥልሽ ከሱ የተከለከልሽዉን ተከልከይ የታዘዝሽዉን ለጌታሽ ታዘዥ አደራ በአካባቢዋ የላችሁ ሙስሊሞች እባካችሁ እርዷት መንገዱን ከሳተች በዃላ አትመለስምና እባካችሁ አግዟት
@zulfanesruz
@zulfanesruz 11 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በዲንሽ ጠንቅሪ የአሏህ ራህመት ሰፊ ነው❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 күн бұрын
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤
@qeew2686
@qeew2686 11 күн бұрын
አላህ የተሻለነገር ይወፍቅሽ እህቴ😢😢❤😊
@mamatube9715
@mamatube9715 10 күн бұрын
አንተ ልጅ በረካ ሁን አላህ ይጠብቅህ አንተ ባትረዳት አትወጣም ነበር ተባረክ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@tarikenew2614
@tarikenew2614 11 күн бұрын
አላማ የሊለው ትዳር እየፈጠራቹ ልጆችን ዋጋ የምታስከፍሉ ወላጆች አላህ ልብ ይስጣቹ አሁን ይቼን ልጅ ምን ብዬ ልፍረድባት ኡፍ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 5 күн бұрын
በጣም ወላሂ
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 11 күн бұрын
አንዳንድ ቆሻሻ ሰዎች እረፉ ወይ እርዷት ዝም ብላቹ በሙስሊም እንዲ አይፈቀድም ምናምን አጉል ሀይማኖተኛ አትሁኑ አሁን እሱን እንድታስተምሯት አልመጣችም የፈጣሪ ፍጡር ምስኪን እህታችን ነች ከቻላቹ እርዷት ወሬ አቁሙ።
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ይቺ ልጅ ዛሬ ትንሽ ብትደገፍ ወደፊት እንኳን ለእራሷ ለበርካታ ትውልድ ህይወት መለወጥ ትሆናለች። ቅን ፣ የዋህ ጥሩ አመለካከት፣ ዕምቅ አቅም ያላት ናት።
@tajuredi5146
@tajuredi5146 8 күн бұрын
ማንያዘዋል ምርጥ፣ቅን ሰው ነህ!! ቀጥልበት መልካም ስራ መስራት ከፈጣሪም በረከት አለው
@zinetkemal2017
@zinetkemal2017 11 күн бұрын
I am sooo proud of this young woman again! Thank you for hosting her again Mane i appreciate you. Such full of wisdom, she is very honest and forgiving too. May Allah bless her immensely!
@jemalseid601
@jemalseid601 11 күн бұрын
አሁንም አላህን ፊሪ ልጂ ነሽ ብዙ የማታቂው ነገሮች አሉ ብዙ አወራሽ አባትሽ ጋር ደግመሽ ደውይለት አባት አባት ነው ባል ይቀየራል ይፈታል ቤትና መኪና ይቀየራል እናት አባት አይቀየርም እረጋ ቤለሽ ከናትና ከአባሽ ጋር ምከሪ
@user-mo6qj1og6h
@user-mo6qj1og6h 11 күн бұрын
ኸረምንም መጥፎ ስለቤተሰብ አላወራችም አረጋጉት
@user-ib8ib5is3v
@user-ib8ib5is3v 11 күн бұрын
ተክክል​@@user-mo6qj1og6h
@AsiaEbrahim-nt9zm
@AsiaEbrahim-nt9zm 11 күн бұрын
Machi aworachi silebetesab matfoo yamachuhal
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira 11 күн бұрын
Saweye midenw mitawarw dadab
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 11 күн бұрын
አባቴን እደምቶደዉ እጂ እደምጠላዉ እኮ አላወራችም / በደብ አዳምጭ
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 11 күн бұрын
የኔ ጀግና አላህ ኑሮሽን ይቀይረው ያረህማን አላህ ካች ጋር ይሁን❤❤❤❤
@useAbe0732
@useAbe0732 9 күн бұрын
masha ala tilalech degagima alla yxebiqish!! mulu vedio aychiyalew/1:11:02 malete naw ethiopia hizib feligachu abatuwan agignu malete eyale silexefa !!!! thanks M.Eshetu ! eda alebi esum abatuwan agenagn?
@hidu1988
@hidu1988 11 күн бұрын
የኔ ምስኪን ግን አላህ አልሽ የኔ እሳዛኝ ምናለ ሀገሬ ብሆንኩና ከአጠገብሽ ሆኜ ባዳመጥኩሽ የኔ ከርታታ😢😢😢
@SmilingEyeglasses-or1xz
@SmilingEyeglasses-or1xz 11 күн бұрын
መሸአላህ ይችን ሀሣብሽን ሰልክዋን ብናገኛት ከሁሉም ኮሜቶች በጣም ደስስላለኝነዉ ❤❤❤❤
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 11 күн бұрын
አለባበስሽ ንግግርሽ እርጋታሽ መልክሽ ደስዪላል እኔምከቤተሠብ አላደኩም አብሽሪ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 10 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ፣የልጅ በሳል ፣ ቆንጆ፣ ልጅ ናት ከፈጣሪ ጋር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች ።
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg 11 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ የኔም አባትና እናቴ ተፋትተው ልጆቹ እዳ ገብተናን አባቴም ሌላ አግብቶ ቤቱን እየመራ ነው የኛ ሲቃይ ማርያምን በቃላት መግለፅ አልችልም ይከብዳን ፈጣሪ ይድረስልን እሕት መድሞቸ ጋር🙏🙏🙏
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 11 күн бұрын
ወድሜ አላህ ጤናህን ይስጥህ እግርህን አላህ ይማሪህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ወኪል ይሁንሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 11 күн бұрын
ቆንጆ ናሺ ግን ሰራ ሰሪ እህቴ የተሻለ ቦታ ትደርሻለሺ
@YEJOHN
@YEJOHN 10 күн бұрын
amazing podcast...thank you
@hayatahmed3657
@hayatahmed3657 11 күн бұрын
የራሷ የሆ ነስራ ትጀምር ስደት እዳትሰደጄ ስደት ግዜነው የሚበላው
@FjdFjgj
@FjdFjgj 11 күн бұрын
ማሬ ወላሂ አውቃታለው ወላሂ በጣም የአበታም ልጅ ናት ለምንድን ነው ወሸትሺን የምታወሬው ስላት አይመለከትሺም ነው ያለችኝ ብዙ ብር ገብቶልኛል
@nefisasemane
@nefisasemane 11 күн бұрын
የሄን አከል ወሸት ያርብ ​@@FjdFjgj
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 11 күн бұрын
​@@FjdFjgjእኔራሱ ዬመቅበጥ እንዴሁ አስታዉቆኛል
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 11 күн бұрын
​@@FjdFjgj ምንቀኛ😒
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira 11 күн бұрын
​@@FjdFjgjyabal zamad nk masel kefu 🤫
@user-te9fm8bb7f
@user-te9fm8bb7f 9 күн бұрын
ያረብ ለተጨነቃቹሁ ሁሉ ያልታሠብ እረዚቅ አላህ ይሥጣቹሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢
@user-mz2in2br6o
@user-mz2in2br6o 11 күн бұрын
ስንት አይን የሌለው ፣ ጤና የሌለው፣ እግር የሌለው ፣ ስንት ሀክም ቤት ተኝቶ፣ እርዳታ የሚያስፈልገው አለ። ስለዚህ እህታችን ጤነኛ ናት ስራ አስገቧት ከራሷ አልፎ ለሌላ ትተርፋለች። መስራት የሚችል ስራ ፈልጉለት ጤና የሌለው መስራት የማይችል ደሞ መርዳት
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 5 күн бұрын
ምን ችግር አለው ብትረዳ ገና ህፃን ልጅ ናት የአላህ
@mekdelawitgirma
@mekdelawitgirma 4 күн бұрын
Ere ye ayemero ye sene lebona pain ayetayem aydel eger ena ejee telalehe/sh.ere lebona yesten
@BoodRt-yg1fs
@BoodRt-yg1fs 11 күн бұрын
All yixebiqishi gobez neshi ene teshekime eyenoriku new beshitegna arigognal ayizoshi
@user-iq6lv7zk2e
@user-iq6lv7zk2e 11 күн бұрын
አብሽሪ ብቻ በዲንሽ ጠክሪ እናላሃ ማአ ሳቢሪን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 9 күн бұрын
ድግሱን ማየት እንፈልጋለን የምትሉ
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 11 күн бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሺ እህቴ
@fatumaessahedr9102
@fatumaessahedr9102 11 күн бұрын
የኔ ቆጆ አልላህ እጣሽን ያሳምርልሽ ለእምነትሽ ያለሽ ክብር ሊበረታታ ይገባል የአልላህን ገመድ አጥብቀሽ ያዥ ።አንተም ወንድም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን።
@user-ep9pv7sw1h
@user-ep9pv7sw1h 11 күн бұрын
ልጀ አይዞሽ በርች እግዚአብሔር አለ ሰውያለውን ይበል የወደፊትሽን ያማረ ያርግልሽ በርች
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 11 күн бұрын
እርፍ ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ደግየ የአላህ ባሪያ የሆነውንባል ይዘውጀን
@user-bc2nl1lc6t
@user-bc2nl1lc6t 11 күн бұрын
አሚንንን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 күн бұрын
አሜን ደምሪኝ❤❤❤
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 11 күн бұрын
ልጂ ከትወለደ በህዊላ መለያየት ልጂወቺን እድህ ዪጎዳል የኔ እናት አላህ ያግዝሺ መንገድሺን ፍጣሪ ይክፍትልሺ
@cbdhxbxbxn5024
@cbdhxbxbxn5024 10 күн бұрын
አላህን አፈሩ እሷን ምታበረታቱት መሆንያለበት ድንሽን ተማረ ከሙስሊም አይጠበቅም የህሁሉ የሆነው አላህ ስለፃፈልሽነው አሁንም ህወትሽ ን የሚያስተካክልልሽ እሱ አላህሱበሀነተአላ ነው አላህን አመስግኝ ሙሉጤነኛ ስላረገሽ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 11 күн бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው ተባረክ
@Misneb
@Misneb 11 күн бұрын
ማንያዘዋል በፊት በፊት ፕሮግራምህን ቶሎ ልረዳህ አልቻልኩም ነበር፣ አሁን ግን ገብተኸኛል። በችግር ኖረህ የህይወት ተግዳሮችን ተቋቁመህ፣ ለሌሎች መትረፍ የቻልክ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ። የፈኪያ መሀመድ ታሪክ ይገርማል፣ ነገር ግን ፈጣሪ ለትልቅ ዓላማ ካደገችበት ህብረተሰብ ያወጣት እንደሆነች አያጠራጥርም።
@yonatank2354
@yonatank2354 11 күн бұрын
በጣም እናመስግናለን ማንያዘዋል ወንድሜ በእውነት በጣም ነበር ያሳሰበኝ ያሳዘነችኝ በእውነት አሁንም ክትትል ትፈልጋለች ቢሆንም ተመስገን ማኔ ልጂ ይውጣልህ ተባረክ፣🎉❤❤
@takelederesa
@takelederesa 11 күн бұрын
እጅግ በጣም ደግና ፍቅር የሆንን ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ በአንድነትና በሰላም ያቆየን❤❤❤
@siaw5419
@siaw5419 11 күн бұрын
Manyasewal blessed man
@selam801
@selam801 10 күн бұрын
ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ተሰፋ አድርጋለው በርቺ😊
@madinaahmed6931
@madinaahmed6931 16 сағат бұрын
የኔ ውድ እህት እህህህህ እኔ ስቃይ ጋር ባይገናኘም ግን የበተሰብ ፍቅር እደኔ በጣም ናፍቆሻል አብሽሪ አላህን ለምኘው አላህ ላይ ክስ አይበድልም ካቼ የመቀየራሺ ሰበብ ሊሁን ይችላል አብሽሪልኘ ወንድማችን እናመሰግናለን በረካሁን
@user-jz1cz8po8g
@user-jz1cz8po8g 10 күн бұрын
Ufffff ene alchalkume Yen konjo ayzosch egzabher hulnume lemlkam newu ❤❤❤
@TaybaAden
@TaybaAden 11 күн бұрын
የኔቆጆ አላህ ኸይርይሻልሺ አብሺሪ ጠካራሁኝ እራሥሺን ጠብቂ❤❤❤
@zerituamusha767
@zerituamusha767 11 күн бұрын
ማሻ አለህ ሁሌ አለሀምድልላህ መለት ነው ነጌ ሌላ ቀን ነው ❤❤❤❤
@basafilebar7144
@basafilebar7144 11 күн бұрын
Ayizosh yene konjo yelafal,inshaa allah ande ken angeteshen kenetedargalesh
@user-dc3fn3sp1p
@user-dc3fn3sp1p 11 күн бұрын
አይዞሽ እህትየ ዲንሽን ጠበቅ እያረግሽ አአላህሽ ተመክተሽ የፈለግሽዉ ደረጃ ትደርሻለሽ ልክ ነሽ ያደረግሽዉ ነገር ሁሉምያልፍል አይዞሽ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 11 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በግዜ መላ ይፍጠርልሽ!!❤
@user-yd8bh4yg9g
@user-yd8bh4yg9g 10 күн бұрын
ማሻላ ማሻላ ተባረከላ ልጅትዋም ታምራለች በርቺ እህቴ አብሽር እሁሉም ያልፋል አብሽር ጥንክሪ
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh 11 күн бұрын
Keep going. You are a big girl and role model for the new coming generation.
@fafifafi-hx8jy
@fafifafi-hx8jy 11 күн бұрын
እናቴ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ ብዙ ነገር አልፈና ሁሉንም ብናወራው ሆድ ባዶ ይቀራል እኔ ያለፍኩበትን ሂወት ብትሰሚ ወላሂ የራስሽን ታመሰግኝ ነበር ማማየ እኔ ግን ማውራት አልፈልግም ምክንያቱም የተሸነፍኩኝ ስለሚመስለኝ እና በርች ሁሉም ያልፋል
@user-mo6qj1og6h
@user-mo6qj1og6h 11 күн бұрын
አንዳንዲ ኮማቾች አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ እሷ በቆመችበት ጫማ ቁማችሁ እስካላያችሁት ዲረስ አይገባችሁም እሷ የሚረዳት ስታወራ የሚያዳምጣት ያልነበራት ናት አሁን ባትረዷት እንኳን ዝም በማለት ተባበሯት እሷ ትተንፍስ ይውጣላት
@destamelese3244
@destamelese3244 11 күн бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ መርዳት ባይችሉ ዝም ቢሉ ጥሩ ነዉ ልጂቷ ያለችበትን ችግር የዴረሰበት ብቻ ነዉ የሚያቀዉ
@rahimarahima1051
@rahimarahima1051 11 күн бұрын
መጨረሻሺ አላህ ያሳምረው
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 күн бұрын
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, GIANT AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH
@ShamsiyaHamu
@ShamsiyaHamu 11 күн бұрын
Welcome back fakiya jabadhu amale
@zozo2808
@zozo2808 11 күн бұрын
አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሽ እህቴ ሁሉም ያልፋን አብሽሪ እማ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 11 күн бұрын
አንተ ትለየለህ ደግኢትዮጵየ ነህ በርታ
@dagyman936
@dagyman936 11 күн бұрын
Mane ewnwt tileyalek bro fetari yibarkih bizu ngr kante eyetemarku nw 🙏🙏
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 11 күн бұрын
የእኔቆንጆ እግዚአብሔር ታሪኪሽን ይቀይርልሽ,አስተዋይ ሴትነሽ ትልቅ ደረጃእደምትደረሽ ተስፋአደረጋለሁ, ማንያዘዋል ግን ያለችበት ቤት ቀይርላት ሴትናት16ኛፎቅነው በዛላይ ጎረቤት የለውም ቦታወን መናገር ለአደጋ ያጋልጣታል😢
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 11 күн бұрын
ማኒ ጀግና በርታ እስከመጨረሻው
@fanmoges2219
@fanmoges2219 11 күн бұрын
ማኔ ሰላቀረብካት እናመሠግናለን
@KassayeMezgebu-ut8ro
@KassayeMezgebu-ut8ro 11 күн бұрын
Be Ewunet Agebahugn Enji Yichin lij Neber magbat Allah Yatenkrsh
@alemdemie4219
@alemdemie4219 10 күн бұрын
tadya huletegna agbata...enante ga endehone zemut be license new
@Lishaney3
@Lishaney3 10 күн бұрын
ምትገርም ልጅ ነች ርጋታዋ ደስ ስትል ግን ስልኳን በጥንቃቄ ትጠቀም ሰው በጣም ስለከፋ።
@KledatKedatKedat
@KledatKedatKedat 11 күн бұрын
አብሽሪ ሁሉም ለከይር ነው ዶሞ ማሽኣላህ ውብነሽ
@tizetakebede306
@tizetakebede306 11 күн бұрын
ጅግና ልጅ ነሽ !!! በርችልኝ!!!
@user-ht2xy7yq7c
@user-ht2xy7yq7c 9 күн бұрын
እህቴ ተባርኪ እኔም በልጅነቴ አግብቸ ነበር ማግባቴ ተገቢ ባይሆንም ያገባውት በጣም ስለሚወደኝ 10 አመቴ ቢሆንም ሰው ቢገፋፋውም ምንም ባያርገኝ በሰላም ተለያየን አሁን ድረስ አመሰግነዋለሁ እና እህቴ በርች ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ❤🎉
@HikmaHik-zy8wf
@HikmaHik-zy8wf 17 сағат бұрын
ፈኪሀዬ አብሸሪ ለኸይር ነው ዱንያ ፈተናናት በዲንሸ ጠንክሪ አላህን ለምኚ እሰልምናሸ አደራ ዱአ በደንብ አርጊ
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 11 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ያበርታሽ
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 25 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 2,5 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 4,3 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 11 - Helina Drama Part 11
32:21
Salkan Tube
Рет қаралды 175 М.
Hir-koo - kutaa 51 ffaa
34:54
Etv Afaan Oromoo
Рет қаралды 64 М.
አባቴ ጋር ተገናኘን ገተር (part 2)
30:16
remu khan
Рет қаралды 22 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН