KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበል? | እንተንፍስ #39
52:33
ከወንድ በላይ ተደባዳቢ ነበርኩኝ || ወደ ታንዛኒያ በየዋነቴ ተሸጥኩኝ || እኔ ወደኩኝ እነሱ አለፉ! || ENGIDAWORK ||እንተንፍስ #34
1:26:10
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Каха и дочка
00:28
We Attempted The Impossible 😱
00:54
ሰው ለምንእንደዚህ ጨካኝ ሆነ? || እንተንፍስ #37
Рет қаралды 18,093
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 410 М.
Manyazewal Eshetu
Күн бұрын
Пікірлер: 107
@sadiyahassen318
12 күн бұрын
አቤት አቤት ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ የለም እሱ ይርዳችሁ
@takelederesa
16 күн бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ብርታት ነው የምትሆኚው ማኔ እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤
@Sewitakalewold
16 күн бұрын
እመብርሀን ትማርህ ወንድምየ..እንግዱ ተባረኪ...ጠበል አስጠምቁት ❤በጣም ጠንካራ ናቹሁ ያልፋል...
@SisaySamuel-g5d
16 күн бұрын
በናታችሁ በጣም ነው የሚያሳዝነው እፍ በዚህ ልክ መፈተን እግዛቢሔር ፈተናቸው ፈጣሪ በዚህ ልክ ለምን ዝም አለ😢😢😢😢❤❤❤❤
@kidkeb6078
13 сағат бұрын
እንደው ጭካኔ ለምን ይሁን ሰው ግን በሰው ላይ እንጉየ እህቴ 😂😂😂😂😂 ሳለቅስ ነው የሰማሁ ፈጣሪ ይማረው አንችም ቤተሰቡም ይባረክ
@መዳኒት-ኈ3ገ
16 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ተሰበረ አሏህዋ ኸይሩን ወፍቃቸው ለነዚህ ልጆች ልጅቱዋ ቀናሁብሽ ቅንነትሽን
@zulfamuhammed3543
9 күн бұрын
አላህ የደረሰባችሁን መከራ ያቅልልላችሁ። የሰው ጭካኔ ግን በጣም ይገርማል
@Zulfaahmed-s1v
15 күн бұрын
ያረብ ድረስላቸዉ ምንም ማይሳንህ የሆንከዉ
@ethio12
4 күн бұрын
እግዚሃብሄር መልካም ነገርን ሁሉ ያረጋል። በርቱ ❤
@TsigeredaNegassi
14 күн бұрын
ማንያዘዋል ልጁን አጠያየቅህ ያስጨንቃል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንሜ
@tedatedi8222
14 күн бұрын
የደንግል ልጅ ይርዳችሁ በፀሎት አስባችኋለሁ በጣም ልበ ይነካል
@AsterEthd
15 күн бұрын
😢ታሪኩን በሙሉ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እንደ ገና የደስታ እንባ እያለቀሳቹ ትዘምራላቹ እኛም የእግዚአብሔር ማዳኑን እናያለን እዘምራለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@IthuPia-i5f
16 күн бұрын
በጣም እምያሳዝን ግን እኮ እግዝአብሄር ያልፈቀደው ይሆናል ፀበል እስኪ ውሰጂው እህቴ ድንግል ማርያም እመቤቴ ክዳምህረት የምህረት እናት በምህረት እጂዋትዳብሰው
@yifat-o4w
16 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የልብ ሐኪምቤቶቾ ይዘጉና በሸተኞቹ ፀበል ይወሰዷ?!
@AAZZ-s5s
14 күн бұрын
በእንባ ጨረስኩት የኔወንድም አላህ አፊያህን ይመልስልህ😢😢
@meseretworku1054
14 күн бұрын
በሠው እየተመሠለ የሚዋጋችሁ እራሡ ዲያብሎስ ነው እናም አይዞህ ወንዲሜ እግዚያብሄር ሁሌ አሸናፊ ነውና ሠይጣን ያፍራል አንተም ትዲናለህ አይዞህ እመ ብረሀን በምህረት እጆቿ ትዳስክ 😢😢😢😢
@Masiየአርሴማ
15 күн бұрын
ይቺ ህይወት ግን ፈተናዋ ብዛቱ በስመአም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እናቴ አይዞሽ ልፋትሽን እግዚአብሔር ይይልሽ መጨረሻው ያምራል አይዞሽ
@suzi8519
16 күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልህ የኔ ወንድም ፈጣሪ ያቃል ሁሉም ለበጎ ነው ትድናለህ ሁሉም ቻይ የሆነው ኣምላክ በፀሎት እንለምነው
@honadellak3495
15 күн бұрын
እንጉዬ ውዴ ጌታ መልካም ነው አይዞሽ እግዚአብሔር የመስዋዕቱን በግ ያዘጋጃል አይዞሽ ወንድምዬ ጌታ ይማርህ
@user-bemin
15 күн бұрын
እኔ አባት የቤተሰብን ማጣት በዛ ላይ ህመም እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሀን ትዳብስህ የኔ አባት
@danadishethyobia250
7 күн бұрын
የዘገየው ለበጎ ነው አለ እግዚአብሒር አይዞህ
@banchatenaf1943
14 күн бұрын
ማናዝዋል በእግዚአብሔር እርዳቸው በፈጣሪ ይዤሀለሁ!!!!!
@SisaySamuel-g5d
16 күн бұрын
በናትሽ እህትየው ተስፋ የቆረጠ አነጋገር አትናገሪከወድምሽ ፊት በጌታ
@EngeDipo
15 күн бұрын
እባካቹ የቢኒያምን ህይወት ታደጉልን
@tenad7309
12 күн бұрын
ማኔ ቀደም ብለህ የምታደርገው ገለፃ በጣም ደስ ይላል:: ታሪኩን ለመከታተል ይረዳል:: እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾
@SemiraRidewan
16 күн бұрын
አላህ አፊያ ያድርገው ምነው በኖረኝ እና ሙሉ ወጪውን ችዪ በአንዴ ከዚ ጭንቀት ብገላግለው
@FantuUtopia
16 күн бұрын
እመብርሀን ትድረስልህ እግዝያብሄር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ😢😢😢
@tenad7309
12 күн бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው🥲ቤተሰብ በድህነትም ቢሆን? በሰላም በፍቅር ሲኖር ቀላል አደለም:: ግን ባልታሰበ አደጋ በሞት መለያየት ለቤተሰቡ ሁሉ ከባድ የህይወት ፈተና ነው የሚሆንበት🥲በዛ ላይ የወንድሞቻቸው ሞት በአደጋ ሆኖ? ተጠያቂነት ያለመኖር ተጨማምሮ ተስፋ ያሳጣል:: እነዚህ ቤተሰቦች? ሁሉም ስነልቦናቸው ተጎድተዋል በጣም ያሳዝናል🥲
@TigstTewodros-l2d
15 күн бұрын
እግዚያብኤር ይዘንልክ ወንድሜ የሚያሳዝን ታሪክነው በቃይበል መድሀኒያለም
@MelekamuBekele
16 күн бұрын
አንቺ ስላለሽን በጣም ደስተኞች ነን ጀግናችን ነሽ ቢኒ አንተንም ፈጣሪ ይማርህ
@FanuuTulu
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ውንድማችን እይዞ
@hirutmulugeta7180
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ በርታ 🙏🙏🙏
@MeseretHailu-gs2ym
16 күн бұрын
በጣም የሚያስፈራ ግዜ ነው። ያንቺን ልፋት ይቁጠርልሽ
@amalal3376
13 күн бұрын
ወይኔ ፈጣሪሆይ እዳቸዉ😢😢😢😢❤❤
@a20mas18
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ አይዞህ😢😢
@DeyameGe-v1n
16 күн бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@beti1104
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ በርታ
@captainayub6482
16 күн бұрын
እንዳንቺ እውነትና ምህረት የገባው ከልብሽ ውስጥ በእንባሽ የሚወርደው ፍቅሩ ገብቶብሽ ነው አንቺን ከፈጠረው ጠብቂው እግዚአብሔ ካንቺጋ ስራ አለው ይህ ቀላል ነው ዋናው መንበርከክ ነው 🕊️💙🙏🏽🏃🏼♀️🌸
@Esyeene8408
16 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ትድረስላችሁ
@MenashuNebro
15 күн бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አዛኝቱ ይዚህን ልጅ ህይት ባድም በሌላም ባንች ፈቃድ አድኝው እመብረሀን በውነት እኔስ ቃል አጠረኝ አየሰው እባካቹህ ሰው እንሁን😢🙏
@MuluAsefa-bt6eg
15 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ
@Akielsa
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ😢😢
@rwazb5086
11 күн бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ አለው ነገ ስቃችሁ እደምትመለሱ እምነት አለኝ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@SosinaEshete
15 күн бұрын
uffff betam yasezenal endet ajetin endibelagn embet maram terdaki yen wendim
@GetnetAyehu-u8h
13 күн бұрын
አይዙህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ነገ አዲስ ቀን ነው ?
@NnnNnn-n5g
14 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርህ
@kokotubeኮኮሚዲያ
16 күн бұрын
ሁላችንም መልካም የሆነውን ሁሉ እንመኝላቸው
@tigistalemu1256
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@romaaturee2318
13 күн бұрын
Uuuuff habiibi akkam nama mararaa mucaan rabbiin isa haa fayyisu 😢😢😢
@AaAa-nu6gq
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏🙏🙏
@BereketTefera-o8l
16 күн бұрын
hulum alfo ende tarik tawerawalek ayzok wendme egziabher ale manyazewal egziabher yestek
@TenaworkFIKRE
15 күн бұрын
ማኔ አሌክስ የሀያ አራቱ ልጅ ከምን ደረሰ????
@ElfineshAlemu-p2u
14 күн бұрын
Uuuuuuufffffffff Yene Abate Wanedeme Egzaber Yemarek😢😢😢😢😢😢😢
@ልዕሊሕልናየለንዳኛ-ጰ7ረ
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ምሕረት የውርደልካ😢👏
@bemnetyemikaellij2393
15 күн бұрын
ማኔ transfer የተደረገለትን ሰዎች ለምንድነው የማይጠየቁት ባንኩን እንዲተባበረው መጠየቅ አለበት የምር እነሱ አካውንት ወጪ መሆኑን እና ወደሌላ እካውንት ማወቅ ቀላል ነው እነዚህ ሰዎች የምር እንደዚህ የሚያደርጉ ከሆነ ብዙ ሚስኪኖች ያስለቅሳሉ ሊጠየቁ ይገባል bank statement ማውጣት ማስጠየቅ አለባቸው እግዚአብሔር ይማርህ ቢኒ
@lijmilytube1553
16 күн бұрын
አረ እመብርሀን ትድረሰላችሁ ከነሱ የበላችሁ አፈር ያሰበላችሁ ግን የሚያውቃችሁ ሰው ነው የሚሆነው
@Geremew-bd6xx
15 күн бұрын
ጠንክሩ
@rozatesfaye6074
15 күн бұрын
egziyabeher yemarehe wendeme
@mekdessirahbizu954
16 күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለኝ
@SemiraRidewan
16 күн бұрын
ማኔ እስቲ ፅደቅበኝ ይሄን ስልጠና እስፖንሰር አድርገክ ውሰደኝ
@waletarafhael1097
14 күн бұрын
azoshi😢😢😢😢 yene inata
@BelaySelemon
16 күн бұрын
እመቤቴ ትቅረብህ
@MimiZewda
15 күн бұрын
Egezyabhire yemreke wandema
@rigatteklu7354
16 күн бұрын
Ayezachu geta eyosses melkam new.enxeleyalen ayzoh wendeme geta eyosses fewash new yedereselehal.ersu yeraral .Enante dekamoche shekel yekebedachu wed ene nu.yalew ersu new.geta eyosses semu terut bechawen yefewesal.ayezosh ehete Egezabher xegawu yebezalesh.
@kidusyosef9837
16 күн бұрын
ኢሄም ያልፍል 🙏
@tsegeredagetachew-qg4id
16 күн бұрын
egziabher yerdachehu Amen bedgami lemsgana engenag
@HmariamMegersaAbiti
16 күн бұрын
fetari amlak fimark wendme
@MeseyBatisa
12 күн бұрын
የቀሙት ይቀማል እግ/ር ለሁሉም መልስ አለው
@Belay-c5n
15 күн бұрын
ማንዬ እፉፉፉፉፉፉፉፉ
@zewdineshabera4041
16 күн бұрын
Egziabher meshatihin yfetsimilih bemihiretu ygobgnih enezan leboch yesirachewin ystachew betam rihirahe chikane yetemolabet gize lezih lij eyalekesaxhihu yeteruaruatachihu bidirun ke amlak tekebelut esu ykfelachihu
@rigatteklu7354
16 күн бұрын
Zemenu kefetewal kesew Egezabher meferat tefetewal.
@HelenEstifanos-o8h
16 күн бұрын
Egzabher yedrselach
@YibeltalTegegne-ry8zp
15 күн бұрын
ayzosh yane wed yednal
@genetmelkam435
16 күн бұрын
Menalebat lejechu yegedelesew enedayehon?????💔😭
@urur7283
15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥አይዝቹ
@አሚነኝተስፈኛዋ
12 күн бұрын
ቆይ ሰዉ ከፈበሰላምነዉ😢😢
@አሚነኝተስፈኛዋ
12 күн бұрын
አሳዘነኝ😢😢
@Aregashkefelegn
Сағат бұрын
amlake hoy sirah hulu lebego new yezihin lij hiywet keyirew ibakih
@YibeltalTegegne-ry8zp
15 күн бұрын
enguya fetare yagzachu
@EngeDipo
14 күн бұрын
አሜንንንን
@Etiopia007-q9y
6 күн бұрын
ጸበል ውሰዱት ቅዱስ ጊዬርጊስ በርሜል ሄድ ትድናለህ
@genetmedhin-w4b
15 күн бұрын
fitari yemare yen wandim engduye fitari yebrkeshi
@EngeDipo
16 күн бұрын
ይሄን ቤተሰብ ማገዝ ከፈጣሪ ዘንድ የሚገኘ በረከት ነው
@genetmelkam435
16 күн бұрын
Eway Ethiopia men ayenet chikana new yalew
@AbebaWaledegebral
6 сағат бұрын
How can help
@GsgbshhsnBsbbbdhd
15 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Kk-nz5oo
15 күн бұрын
Eg/zr yimarsh!!!! Kechalachihut prophet Eyu Chufa ga wusedut!!! Eyesus yadinal!!!! Ibakachiw maninim atisimut!!! Be Eg/zr sim Eyuga wusedut!!! Yehone mefteh aytefam!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@MeserwtChafa
16 күн бұрын
Fatari yemarek
@אבטהפקראדיס-י9פ
16 күн бұрын
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ አንተ እንዲህ የሰወቹን ቺግር ስትሰማ እያለ ቀስክ ስትጠየቅ ፈጣሪ ብርታት ይስጥህ
@HelenBeyene-yd7fo
16 күн бұрын
Mn aynet hager new gn hg yelelew
@rahilhayale2627
8 сағат бұрын
Ayeze wanedm😢😢😢
@HelenEstifanos-o8h
16 күн бұрын
Sew gen endet yechkinew
@aminamolla6017
16 күн бұрын
ምናለሶፍትብታስቀምጡ፣መግዣአጥታችሁነው
@MegersaTefera
14 күн бұрын
ማኔ ከእንግዱ የሰማሀው ታሪክ ባለቤት ነኝ ማለትም ሾፌሩ እውነተኛ ታሪኩን መስማት ከፈለክ.....
@manyazewaleshetu
14 күн бұрын
ስልክህን ላክልኝ
@MimiMimi-ge4un
16 күн бұрын
Ezbre ymrke wndma
@DemeqechDana
16 күн бұрын
😭😭😭😭❤️❤️❤️
@Etiopia007-q9y
6 күн бұрын
ጸበል ሄድ ትድና
@eskedarketema8895
10 күн бұрын
ገንዘቡን የወሰደው ሰው በሽታህን ጠቅልሎ ይውሰድልህ
@kibneshkabo
16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HalimahHalimah-b5v
10 күн бұрын
😭😭😭😱
@አሚነኝተስፈኛዋ
12 күн бұрын
😢
@IthuPia-i5f
16 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
52:33
እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበል? | እንተንፍስ #39
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 10 М.
1:26:10
ከወንድ በላይ ተደባዳቢ ነበርኩኝ || ወደ ታንዛኒያ በየዋነቴ ተሸጥኩኝ || እኔ ወደኩኝ እነሱ አለፉ! || ENGIDAWORK ||እንተንፍስ #34
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 125 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
47:17
ካየሽው ይቅር በይኝ ፥ካናዳ ልሄድ ወጥቼ ፀበል ተገኘሁ #podcast #ethiopianpodcast #motivational #
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 63 М.
58:23
“በ13 አመቴ ለሀብታም ተሰጠሁ!ሞታለች አትድንም ብለው አበላሹኝ” ልብ የሚነካ ታሪክ- Ethiopia, Ethiopia news today
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 21 М.
2:01:57
ከልብ መፋቀር ወደ ልብ መፋረስ : ታዲጊዎች እና ወላጆች ማየት ያለባቸው የወጣቷ ታሪክ || እንተንፍስ #27
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 161 М.
1:12:16
ከአንዴም ሁለቴ እጅ ከፈንጅ ይዤዋለው || የፍሬህይወት የፍቅር ታሪክ | እንተንፍስ Ep 7
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 231 М.
2:11:42
ለፍቅር የተከፈለ ! #encounter_ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Fetlework #ፈትለወርቅ
Semay Tube
Рет қаралды 114 М.
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 388 М.
51:33
ካገባሁት በኋላ 10 ልጆች እንዳሉት ሰማሁ!ለ እርቅ ብሎ ባስፈረመኝ ወረቀት ሜዳ ልወድቅ ነው@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 73 М.
51:48
ለምን ተደናቂ አንሆንም? በነፃ ገብተህ የምትሸቅልበት ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በዋንያ ከዋክብት ምሽት ያደረጉት አስድናቂ ቆይታ ክፍል 1
Wania Trading S.C
Рет қаралды 32 М.
1:16:30
ወንዶች ሄደው ሄደው እንደ አባቴ ይከዱኛል || Bekur Eyasu || እንተንፍስ #35
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 220 М.
1:45:43
ይቅር የማይባለውን ይቅር ያለው || ዳግማዊ አሰፋ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.44 @DagmawiAssefa
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 45 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН