ይቅር የማይባለውን ይቅር ያለው || ዳግማዊ አሰፋ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.44

  Рет қаралды 43,772

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በ44ኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ
ከዳግማዊ አሰፋ (‪@DagmawiAssefa‬ ) ጋር ጥልቅ ውውይት ያደርጋል::
ዳግማዊ አሰፋ ስራ ቦታው ላይሽጉት ይዞ የመጣው ሰው አብሮ የሚሰራውን ሰው ሽጉጥ ይለዋል::ዳግማዊውን በሽጉጥ ይመታዋል::ሆስፒታል ስሄድ ዶክተሩም በህይወት የመቆየት እድሉ 2% ነው ይለዋል::ግን ምን ሆነ? ሙሉ ታሪኩን ተከታቱሉ::
GoFund me link
gofund.me/d93d...

Пікірлер: 224
@DagmawiAssefa
@DagmawiAssefa 3 ай бұрын
ወንድሜ ማንያዘዋል ለነበረን ቆይታና ለሰጠኸኝ ዕድል ከልብ አመሰግናለሁ:: እጅግ ያማረ ቆይታ ነበር:: ስለሁሉም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ክብሩም ለእርሱ ይሁን! ይህንን የሚመለከቱትንም እግዚአብሔር ያበርታ! ያጽናም!
@amanuelbedelu2348
@amanuelbedelu2348 3 ай бұрын
Dagi antem mirt sew neh Egziabher charso yemareh.
@peri911
@peri911 3 ай бұрын
እንኳን ኖርክልን❤
@BrktiGebre-up6tb
@BrktiGebre-up6tb 3 ай бұрын
Dagye ante jegna wend neh yehulum jegna be haymanoth behulum
@BrktiGebre-up6tb
@BrktiGebre-up6tb 3 ай бұрын
Dougie , thank you so much for everything you give A lot of things
@kukugirma2033
@kukugirma2033 3 ай бұрын
እውነቴን ነው የምልህ በጣም ስላሳዘንከኝ ለምን ጀመርኩት ብዬ በጣም እየደበረኝ ቀጠልኩት በኃላ ላይ ግን እግዚአብሔር እንዴት እንዳፀናክ ሳይ ደስ አለኝ ሰይጣን ሊያጠፋህ ሲያስብ እግዚአብሔር ህይወትን ቀጥሎ ስራህን አበዛው ይቅርታን ፅናትን.. ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ ወንድማችን እንወድሃለን 😍❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
ለምድ ነው ተመልካች የሌው ማርያም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተመስጨ ነው የሰመሁት እናመሰግናለን ማኔ ስላቀረብክልን❤🙏
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah 3 ай бұрын
በአላህ ፍቃድ አንድቀን በአካል አይቼህ በጣም እንደማደንቅህ እነግርሀለው ኢንሻ አላህ❤
@selamisare5466
@selamisare5466 2 ай бұрын
ዳግማዊ እኔ ለአንት ቃላት የለኝም ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏❤❤❤
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj 3 ай бұрын
በስመአብ አንዴት አይነት ድንቅ ሰው ነህ. ሰንቶቻችን ነን ካንተ የተስፋን ስንቅ የይቅርታ ልብ የመንፈስ ጥንካሬ አረ ስንቱን በየ ልዘርዝረው ብቻ አንድ ሆነህ ሳለ አጅግ በጣም ብዙ ስበእና ማነነት ያለህ ሰው ነህ ብቻ አንተን ያተረፈ አመላክ ቅዱሳን ለበዙዎች አርአያ አና ሙሉነታችንን ካመላክ ጋር ለታስታርቀን አስኪመስለኝ ደረስ ተማርኩበት ብቻ ልዑል አግዚአብሔር ይክበር ይምስገን. ብቻ ኑርልን በርታልን ዳግያቺን አንወድሃለን ❤❤❤
@TarikuTekle-mu5cq
@TarikuTekle-mu5cq 2 ай бұрын
እግዚሀብሄር ሲወድህ የራሱን ድል ያካፍልሀል ። የሚገርም እምነት ገራሚ ማስተዋል እግዚሀብሄር ከዚህ በላይ ጥበብን ይጨምርልህ ።
@hymeasefa6587
@hymeasefa6587 3 ай бұрын
ዳግማዊ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም ❤ምን አይነት ልብ ነዉ ያለህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤
@nebiyu2997
@nebiyu2997 3 ай бұрын
❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
ማኔ ዳጊን በተለያየ ሚድያ ቀርቦ ሲናገር ሰምቼዋለው ሁሌም ሳዳምጠው እንደ አዲስ ነው የምሰማው ዳጊ ማለት ዩኒቨርሲቲ ነው ይሄን ስል በምክንያት ነው ዳጊ ውስጥ 1, 2 ወይም 3 አይነት ትምህርት አይደለም የምትማረው በጣም በጣም ብዙ ትምህርት እሱ ውስጥ አለ ባዳመጥኩት ቁጥር አዳዲስ ትምህርቶችን እማራለው ዳጊዬ የምትመኘውን ትዳር የምትመኘውን ልጆች እግዚአብሔር በበረከት ስጥቶህ ለማየት ያብቃን ማኔ ኢንተርቪ ስላደረከው በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤
@alemdagim699
@alemdagim699 3 ай бұрын
በጣም አመስግናለው እኔ አባቴ በጣም ነው የምወደው እና አባቴ የጎደልት ሰወስት ሰዎች ናቸው እና በጣም ነው የምናደደው ሳስታውሳቸው ሁሉም ቀን አሁን ግን ይቅረታ አድርግላቸዋለው ይቅርታ እንዳረግ ሰለ አደረካችይ በድጋሜ አመሰግናለው 😢🙏
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 3 ай бұрын
ዳጊዩ ትልቅ ሰው ነከ የሰውነት ጤነህን ይመልሰልከ እጅግ ድንቅ ጀግነ መልካም ልጅ ነከ ቀር ዘመንህን እግዛብሄር ይባርከልህ 🙏🤍
@takelederesa
@takelederesa 3 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እኔ በህይወቴ ቂም የያዝኩባቸውኅ ሁሉ ይቅር ብያለው ጠንካራ ልጅ ነህ እኔ ብዙ ተምሬብሀለው ፍጣሪ እንኳን ከራስህ አልፈህ ለብዞዎች እንድታስተማር ነው ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤
@tesfayehaileadane3619
@tesfayehaileadane3619 3 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው ብዙ እየተማርኩ ነው ባተ
@sikosilo3403
@sikosilo3403 3 ай бұрын
የሚገርም ፈተና የሚገርም ተሰጥኦ ብርቱ መንፈስ ያለው ጀግና ወንድም ነህ የብዙወች ተምሳሌት🎉
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
ዳግማዊ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም❤ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስጦታች ነህ❤
@peri911
@peri911 3 ай бұрын
ይሄ ነገር ሲፈጠር አዋሳ ነበርኩ መቼም የማይረሳ....ጀግና ሰው ነህ❤❤❤
@MartaChane
@MartaChane 3 ай бұрын
የሂወቴ መምህር በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በሂወቴ ትልቅ የይቅርታ አስተማሪየ ነህ መፀሀፍ እዳነብ ያደረከኝ በጣም አመሰግናለሁ
@menashunebro8391
@menashunebro8391 Ай бұрын
አዛኝቱ ድንግል ማሪያም በምህረት እጆቿ ትዳብስህ ❤❤❤❤
@gizachewtessema9298
@gizachewtessema9298 3 ай бұрын
ማኔ ይህ ነው ኢንተርቪ ማለት: "ነፍሴን ነው ያረሰረሳት ::" ዳጊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
@Danse-zc1ux
@Danse-zc1ux 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ በእውነት ደስ የሚል ንግግር አስተማሪ ንግግር ነው
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ የሂዎት ታሪክ!!! ዳግማዊ ፈጣሪ በጣም ትልቅ ፅናት ሰጥቶሃል ቀሪ ዘመንህ የበረከት ይ ሁን !!!
@እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
@እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 2 ай бұрын
ዳግማዊ በእንተርቪ ብቻ እንደገና ስርተህኛል ይበልጥ መፀህፍህን ባገኚ ደስ ይለኛል ከሀገር ውጭ ለምንኖር ኦርደር ቢደርግልን ይበልጥ ጨለማ ውስጥ ያሉ ብዙ ስዎች ይድናሉ አንተንም ወደነበርው ጤንነትህ ይመልስህ ወንድሜ ለምታምነው ጌታ አይሳነውም እና ❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊሏህ1996
@አልሀምዱሊሏህ1996 3 ай бұрын
ይሄንታሪክህን አሁንለሶስተኛጊዜ መስማቴነው ጥንካሬው ይገርማልወላሂ ብዙነገርተምሬበታለው ❤❤
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 3 ай бұрын
አንተ የኛ እንቁ ነህ በጣም ነው የምንወድህ የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁል🙏❤❤❤❤
@feruzsisay7824
@feruzsisay7824 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይሙላልህ ሀሳብህን መፅሀፍህንም ገዝቼ አነባለሁ ይሄ ቃሌ ነው። ዩቱዩብህንም subscribe አድርጌአለሁ። በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥህ ከዚህ በላይ ብዙ ስራ እንደምትሰራ እጠብቃለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ!!!
@BethelehemNigussie
@BethelehemNigussie 3 ай бұрын
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምትል መልካም ሰው ነህ በርታ ወንድሜ ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና ጨርሶ ይማርህ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 3 ай бұрын
ማኔእባክህ የዳጊን ቻናል በደንብ አስተዋውቅለት። ለምን እንደሆነ አይገባኝም ይህን መልካም ተግባር ተከታይ እማይኖረው።
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 2 ай бұрын
ዉይ በምን ቃል ልግለፅህ ወንድሜ ዳግማዊይ ያንተን ትምህርት ስሰማ ተመስጫ ነዉ እማዳምጠዉ ስራዉ እራሱ እንዴት እንደሚሰራልኝ በእዉነት አንተን ሳዳምጥ ሰላም ነዉ እሚሰማኝ እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ በርታልን ወንድሜ ማንያዘዋል በእዉነት ይሄን ተወዳጅ ወንድማችን ስላቀረብክልን ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኩ 👍👍👍👍
@AbelGirma-x6e
@AbelGirma-x6e 3 ай бұрын
ይህ ሰው እስካሁን ከቀረቡት ይለያል
@Hdhj-j7p
@Hdhj-j7p Ай бұрын
Subahan Allah aja'ib!!!!!muca kana yeroo hunda dhageffadhe hin qufu dubbiin afaan isati bahu hundi nama aja'iba Rabbiin fayyaa guttuti isa hadeebisu ❤🙏🙏❤️❤️
@dawitsahle7106
@dawitsahle7106 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከው አእምሮ እንዲህ ነዉ።
@noralkili5586
@noralkili5586 3 ай бұрын
Psalms 118 አማ - መዝሙር 17: አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ።❤❤❤🫶🫶🫶🔥🔥↩️↩️💪💪
@selamdesu5795
@selamdesu5795 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም 🙏🙏
@mekiyasuleiman868
@mekiyasuleiman868 3 ай бұрын
ዳጊ አተን ለመግለፀ ቃል ያሳል በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩህ በጌታህ ላይ ያለህ እምነት ድቅ ነው ምንም አልልም የይቅርታን ሀያልነት ባተላይ አይቻለው ገና ወጣት ነህ ብዙዋች ካተ ይማራሉ እረጅም እድሜን እመኝልሀለው የምትመኝውን ህይወት ሁሉ አላህ ይስጥህ አክባሪህ ነኝ ግን አለ አደል እንደ ታናሽ እህት እየኝ ኮሜቴን ካየህ ስለእስልምናም እድታጠና እድታነብ እጋብዙሀለው ይህን ስልህ የህይወት ታሪክህን ስስማ እያነባው ነው የሰውነት ጥግ ነህ መፀሐፍህን እደምንም ብዬ አግኝቼ ማበብ እፈልጋለው ኢንሻ አላህ አገኝዋለው እውድሀለው🙏
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 3 ай бұрын
ይገርማል : እግዚአብሔር ይመስገን: ሌላ ምን ይባላል ❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 3 ай бұрын
ማኔ እንኳን ደህና መጣቹሁ ሁሌም የምታቀረባቸው ሰዎች ደንቅ ብቃት ያላቸውና አሰተማሪ ናቸው ዳጊ ደግሞ ይለያል የሱን ታሪክ ከሰማሁ በኃላ በጣም ተቀይሬለሁ ይሄን የመሰለ ወጣት የተማረ ለሃገሩ በሥራው ብዙ የሚጠቅም ሰው ይሄ ደርሶበት ተሳፋ ያልቆረጠ እኔማ ምንም የሌለኝ ከዕወቀት ነፃ የሆንክ ግን ንፅህ ልብ ያለኝ ሰውን በሰውነት የምወድ ነኝ እንጂ ብዙም ለሃገር የምጠበቅ ዓይደለሁም ግን ደንገት የደረሰብኝ ጉዳት መከፋት መገለል ብዙ ተሳፋ ቆርጬ እኔ ምንም አልጠቅምም ለማንም አልሰፈልግ ብዬ የነበርኩበት ሰዓት የሱን ታሪክ ተመለከትኩ ወዳያው ውሳኔዬ ከመሞት መኖርን መረጥኩ እሱ እንኳን ተሳፋ ሳይቆርጥ እኔ ለምን ብዬ ከሞት ውሳኔዬ ተመልሼ አምላኬንም ይቅርታ ጠይቄ እንደገና መኖርን መረጥኩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 👍👍👍👍👍👍 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 ай бұрын
🙏❤️
@alexmario1097
@alexmario1097 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@MartaChane
@MartaChane 3 ай бұрын
ያተን መፀሀፍ ካነበብኩ ቡሀላ ከ11 አመት ቡሀላ ላባቴ ይቅርታ አደረኩለት
@toybatoyba4162
@toybatoyba4162 3 ай бұрын
በጣም የምገርም ቡቃት አላህ እድመህን ያርዝመው❤
@BrookSisay-ii2xi
@BrookSisay-ii2xi 3 ай бұрын
እውነትም ዳግም!!
@KalkidanEyosiyas
@KalkidanEyosiyas 3 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር እያለን የሞትን ስንቶቻጭእን ነን ታድሎ እግዝአብሔር እንዲህ ስላረገው መንፈሰ ጠንካራ እግዝአብሔር ይቺላል ታሪክ ይለወጣል ድነህ ሌላ ዳግም እምናይ ያድርገን
@noralkili5586
@noralkili5586 3 ай бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢እግዚአብሔር ትክክልኖ ሁሌም 😢❤
@betelhabe4370
@betelhabe4370 3 ай бұрын
ወደ እራሴ እንዳይ ነው ያረከኝ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@MilaMulugeta-gx7lf
@MilaMulugeta-gx7lf 2 ай бұрын
ወንድሜ ዳጊ ሲበዛ ትልቅ እና አሰተዋይ ልቦና ያለክ ሰው ነክ አንተ በዙ ሰውችን የማስተማር እና የመለውጥ አቅሙ እና ህውቀቱ ሰላለክ በብዙ መድረኮች እጠብቅሀለሁ
@SelamawitGmeskel
@SelamawitGmeskel 3 ай бұрын
ትክክለኛ የእግዚአብሔር መሳሪያ ነህ! ዳጊዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው ብዙ እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን❤
@bethlehemgirma8816
@bethlehemgirma8816 2 ай бұрын
This made me cry....I saw christ himself in you.
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 3 ай бұрын
አምላኬ ከለለኝ ያለኝ ይበቃኛል እና ተመሥገን እላለሁዳጊ የሁሉንም ህይወት ይዳሥሣል ያተ ህይወት ግን ሁሌ ሥለ ይቅርታ ሣሥብ ይገርመኛል ፈጣሪ ጨርሦ ይማርህ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 3 ай бұрын
ለነበረው ግዜ እናመስግናለን ብዙ ነገር ተምረናል ዳጊ ሓወይ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ጭምሮ ይማርህ
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሒር ይመስገን! በፈትና እንደምታልፍ ለአመነህ እግዚአብሔር የታመንክ ጠንካራ በርታ ወንድሜ❤❤❤
@MartaChane
@MartaChane 3 ай бұрын
የሂወቴ መምህር በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በሂወቴ ትልቅ የይቅርታ አስተማሪየ ነህ መፀሀፍ እዳነብ ያደረከኝ
@godanatube5013
@godanatube5013 2 ай бұрын
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28) በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል። Godana Tube🙏🙏🙏
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 3 ай бұрын
በእውነት ጀግና ነህ በርታልን❤
@AzebGubena
@AzebGubena 3 ай бұрын
Wow betame yetmarkubet ken nwe dagi egzabher mogesune yechemrlhe cherso yemarhe wondmy. many bzhe agatami btame nwe mwodhe❤❤❤❤
@amycorriveau5034
@amycorriveau5034 3 ай бұрын
God bless you and your family. I am proud of you and wish you all the success and happiness 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@munatube5308
@munatube5308 3 ай бұрын
አላህ ያሳካልህ ጤናህን ሙሉ ያድርግልህ
@mhmadadwen8051
@mhmadadwen8051 3 ай бұрын
ያሀ ቀን ኣልፎ ቆመህ እንደማይህ የሁሉ ግዜ ምኞቴ ነው🎉🎉 ኣምላኬ ምን ይሳነዋል እና
@BirhanGaromsa-gl6jw
@BirhanGaromsa-gl6jw 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ማኔ በ፭ቤተሰቤ ልክ አዋጥቻለሁ
@nebiyu2997
@nebiyu2997 3 ай бұрын
gobez wendme betam temriyalhu hiweten tadekat tesfa qorece neber embete tsenathn atqeyrebhe❤❤❤❤❤ hulum lebgo new
@KibromKahsay-ye9qf
@KibromKahsay-ye9qf 3 ай бұрын
Mane try to interview dr.biniam mekelle. He is a teacher in self development. Deep philosophy
@DaneilTadesse
@DaneilTadesse 3 ай бұрын
ማኔ የኔ መምህር ነህ❤❤❤❤❤❤
@AhmadUuu-jc5de
@AhmadUuu-jc5de 3 ай бұрын
Thank you.bro🎉❤
@MihertMercy-n5d
@MihertMercy-n5d 3 ай бұрын
ታድለህ ይሄ መታደል ነው
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 3 ай бұрын
Dear dagi it is very hard to say stn for because you are morethan any word any language but enkon aegziyabhar atrfo legna sil akoyeh...THANK YOU.
@noralkili5586
@noralkili5586 3 ай бұрын
ብዙ ናጋሪ ታማርኩ የእዉናት ❤❤❤
@erros1535
@erros1535 3 ай бұрын
I am healthcare professional here in America the people very strong I have seen so, much I am amazed has he been in America? God help him.
@sofiaseid946
@sofiaseid946 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Habe-Tube-
@Habe-Tube- 3 ай бұрын
ስልጠናው ላይ ብሳተፍ ደስስስ ይለኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 3 ай бұрын
ጨርሶ ይማርህ።
@gizachewtessema9298
@gizachewtessema9298 3 ай бұрын
የእዚህ ዘመን የ"ይቅርታ" ሰው!!!
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ህግ የለለባት ሀገር ህግ ቢኖር ፊቱን ጭብል ለብሶ ይሄን የአጨካከን ጥግ ባልፈፀመው ነበር አሁንም በዚ ሰአት ብሶበት አረፈው እየተደበቁ ሰውን ይገላሉ ቢታሰሩ እንኳን እስር ቤት ቆይተው መልሰው ያንኑ የጭካኔ ጥግ ይፈፅማሉ የጃቸውን ይስጣቸውሰውን የሚገሉ ሰዎች እኔም እኔም አባቴን ሰው ነው የገደለብኝ በህፃንነቴ አላህ ይረሀምክ አባቴ እንኳን ተረፍክ ወንድማችን አንተንም አላህ ያበርታህ ሁሉም ያጨደውን ያጭዳል አንድ ቀን ማን ያዘዋል ወንድማችን በርታልን እናመሠግናለን
@SeniAshebir
@SeniAshebir 2 ай бұрын
Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 3 ай бұрын
ምንም አይነት ችግርና መከራ ሳያጋጥማቸው በተመቻቸ ኑሮ ኖረው የሚያልፉትስ ምን የሆኑ ሰው ናቸው ። ህይወት ምርጫ ናት አልክ ።ሁላችንም ጥሩ ምርጫ ነው የምንመርጠው ።ከዚያ የሁላችንም ምርጫ በተለያየ መንገድ ይሄዳል ። ግማሹ ሲያለቅስ ይኖራል ግማሹ ተከብሮ ተወዶ ለሰው ተርፎ ይኖራል ።
@noralkili5586
@noralkili5586 3 ай бұрын
Yene jagina igizaber alama ale banitelay eshiii ❤❤❤
@tigistgetinat2747
@tigistgetinat2747 3 ай бұрын
Waqayoo wanii godhuu hundumafii bekaa dhaa
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 3 ай бұрын
ሱባሀን አላህ አጂብ ነዉ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 2 ай бұрын
ከሰብከት በላይ ሰበከኝ እግዚአብሄር ይመሰገን
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 3 ай бұрын
ሊንኩ የት አለ ማኔ??????????
@DagimGoa
@DagimGoa 3 ай бұрын
❤❤❤silante egzbher yimesgen
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 3 ай бұрын
ማንያዘዋል ዋው ባትልምናለ
@lalioro9567
@lalioro9567 3 ай бұрын
egzabiher yimar wandime❤🙏🙏
@TigistBiset
@TigistBiset 3 ай бұрын
የጎፈንድሜውን ሊንግ ብታስቀምጠው ጡሩ ነው
@noralkili5586
@noralkili5586 3 ай бұрын
Wowow!!!!!! ❤️❤❤
@HintseteAbebe
@HintseteAbebe 3 ай бұрын
ማኔ ትልቅ ሰዉ ነህ ቃል አጣሁ
@ShqhdyweDywudye
@ShqhdyweDywudye 3 ай бұрын
Dagiye maniye swedachu❤❤❤❤❤❤❤❤
@GoodDay-kx1ov
@GoodDay-kx1ov Ай бұрын
እመብርአንእስከነልጆትምጣልክጨርሶየማርክየኔጀግናወንድም
@mahimahita-e2c
@mahimahita-e2c 3 ай бұрын
ዳጊ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ
@abrhamayalew638
@abrhamayalew638 3 ай бұрын
Tebareku❤❤❤❤
@theehfamily2939
@theehfamily2939 3 ай бұрын
መሐመድ ቡርሃንን እስኪ ጋብዝልን እባክህ።
@HelenBeshu
@HelenBeshu 3 ай бұрын
Tnx dagi❤❤
@GalaneIkm
@GalaneIkm 3 ай бұрын
Fetari ceriso yimark
@abdulmejidmenur5878
@abdulmejidmenur5878 3 ай бұрын
Betam Arif
@HabtamuGetachew-16
@HabtamuGetachew-16 2 ай бұрын
ጥሩ ኢንተርቪው ነበር ዳግም ጌት ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ!! ማኔ ደግሞ የላከው የ ሁለት መቶ ሰው ሳይሆን የ ሃያ ሰው ነው! 57 ብር ለ ሁለት መቶ ሰው 11400 ብር ነው አንተ ደግሞ የላክለት 1140 ብቻ ነው ለማረም ያህል ነው
@Wudezelalem-t9j
@Wudezelalem-t9j 3 ай бұрын
hulunim yikir biyalehu
@Betty12194
@Betty12194 3 ай бұрын
Igzaber yimark dagimiye
@sabatahmed7552
@sabatahmed7552 3 ай бұрын
I am honestly speechless and extremely humbled by this handsome man's life incident, what an incident!!! truly Allah (GOD) will certainly test us to see who is grateful and who is not. I watched the entire episode full of tears, my dear brother, you are the winner, you indeed have made an extraordinary decision to relieve yourself from this world's misery. Forgiving others is the most powerful tool to survive and live not only the best of life but also to be a role model to others. You are disabled physically but you have enabled your mental capacity to the peak. You are a forgiver, an influencer, an educator, a role model, a friend, and an intelligent man. I must also say how proud I am of being Ethiopian, we Ethiopians are very unique people, kind-hearted, GOD lovers, and very generous. I learned this through watching some of the Ethiopian podcasts such as this brilliant brother Manyazewal's show and others. Keep your head up and keep the clean and the sincer work up as well. May GOD continue to give you the physical cure and keep on strengthening your heart and mind. Ameen!!
@azebgebremariam2347
@azebgebremariam2347 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HMio-t7c
@HMio-t7c 3 ай бұрын
ሰላምሠላምእንኮአንመጠአህ
@zeretumuleta9695
@zeretumuleta9695 3 ай бұрын
FETERY YEMARIY
@aregatesfaw
@aregatesfaw 3 ай бұрын
Tank's
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 3 ай бұрын
በእውነትአተከቃልበላዪነክስላተፈጣሪዪመስገንፈጣሪእረጅምእድሜከሙሉጤናዪስጥክእናመሰግናለንማኔ🙏🙏❤❤
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 11 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 8 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
ማን ያዘዋል ሙሉ ፊልም - Manyazewal Full Ethiopian Movie 2023
1:54:15
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 121 М.
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 11 МЛН