የፈለግነውን ሁሉ የምናሳካበት ጥበብ || Manyazewal Eshetu motivational video ||

  Рет қаралды 30,444

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

4 ай бұрын

ሰው የፈለገውን ነገር ሁሉ የማሳካት ሀይል አለው::
ሰው መንፈሳዊ ፍጥረት ነው::መንፈሱን በመጠቀም የወደደውን ነገር መኖር ይችላል::በዚህ ቪዲዮ ይህ የማኒፌስቲንግ ጥበብ ይገኛል::ተመልክታችሁ ስትጨርሱት የምትፈልጉትን ለማግኘት በሚያስችል ጥበብ ትሞላላችሁ::

Пікірлер: 138
@selamselam918
@selamselam918 4 ай бұрын
የሚገርም ነዉ ባያልቅ እያልኩ አመለቀ። በጣም ብዙ ነገር ቀሰምኩ በተለይ ከእግዝኣብሄር ጋር ያለን ግንኙነት ማስተካከል እንዳለብን።ከእግዝኣብሄ ጋር ጥብቅ ቁርኙነት መፍጠር እንዳለብን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
እውነት ነው
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 4 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 4 ай бұрын
ይሄን ሰው ሁሉም ቢረዳው ጥሩ ነበር Respect 🙏
@henokalemu9130
@henokalemu9130 4 ай бұрын
አዎ የኔም ሀሳብ ነው። ብዙ መማር ያለብን ነገር አለ ከማኔ።
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 2 ай бұрын
ኣዎ ግን እንደምናወራው ቀላል ኣይደለም
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 4 ай бұрын
ብዙዎች በደንብ የማይደፍሩት ሀቅ ተባረክ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 4 ай бұрын
ማንያዘዋል ዉስጥ እ/በጣም ፈጣሪ የሸለመዉ እዉቀት አለ 👌 Masha Allah he’s brilliant
@DemekeTefera-qj2mu
@DemekeTefera-qj2mu 4 ай бұрын
በጣም በእውነት
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 4 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ ማኔ የ ማንፌስቴሽንን ህግ እተጠቀምኩበት ነው እና ውጤትም አምጥቻለው እና እውነት ነው ትልቁ ሚስጥር በእጃችን ነው አንኳኩ ይከፈትላችዋል ጠይቁም ይሰጣችዋል!! ይሄ ለሁላችንም ለሰው ዘር በሙሉ ይሰራል እናም አመሰግናለው ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏❤❤
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 4 ай бұрын
ማኔ ውሎዬን አሳማሪዬ ጠዋት ከመዝሙር በኋላ ያንተ ቪዲዮ የቆዩትን ጭምር እያዳመጥኩ ብዙ እያተረፍኩ ነው ።ተባረክ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 ай бұрын
Ere tey😂😂😂😂😂😂 chirash
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 2 ай бұрын
እኛ እድለኞች ነን ኣንተን የመሰለ ስው ስለሰጠን ፍጣሪ ማኔ እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ❤❤❤❤
@DestaAssefa-bg4of
@DestaAssefa-bg4of 14 күн бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመሰለ ሰው ስለሰጠን ካንተ በየቀኑ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ እየተገበርኩኝ ነው ህይወቴ ብጣም ብዙ ለውጥ እየመጣ ነው መንፈሳዊ ህይወቴ ኢኮኖሚካሊ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እም🙏
@hamidaethio312
@hamidaethio312 4 ай бұрын
ማኔ ተበራክ 🙏 ከንተ ቡዙ ተምረያሎ አልሀምዱሊላህ አሁን በጣም ሰላም ነኝ ለዚህም ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ የመቀየሬ ምክንያት ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን ❤❤👌
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 4 ай бұрын
ዋው ማኔ አድንቄያለሁ! በትክክለኛ ሰዓት የወሰድኩት ቆንጆ ትምህርት ነው። አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ማስተዋልን ጥበብን ይጨምርልህ!
@user-cm3ux9xf5m
@user-cm3ux9xf5m 4 ай бұрын
ከምንም በላይ ፈጣሪን ማስቀደም በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤ እግዚአብሔር ዬያዘ አይወድቅም thanks ማኔ በአንተ ትምህርት ተጠቅሜበታለሁ ሁሌ ለሰዎች ደስታብቻ አስብ ነበር🤩🤩🤩 ግን ቢያንስ እራሴን ማስቀደም እዳለብኝ በተግባር መኖር ጀምሪያለሁ🏃‍♀️
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 4 ай бұрын
በእዉነት በጣም ጅግና ጠንካራ ልዩ ነህ ከፈጣሪ የተሰጠህ መልካም ነገር ለብዙ ሰዎች ትምህርት ነው በእግዚአብሔር የሚያምን ሁሉ ይቻላል ዋናው ትዕግሥት በራስ መተማመን ነው ሺ አመት ኑርልን እኛ በስደት ሀገር ያለን በእራሳችን ተማምነን ለእኛ ህይወት ለመኖር ያብቃን እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ምክር ነው
@fuadmuna631
@fuadmuna631 4 ай бұрын
Mane thanks yehe meredat betam tilk new ena abzeto yesteh papa
@enkuye5138
@enkuye5138 4 ай бұрын
እስከ ዛሬ ከአስተማርካቸው ትምህርትቶች ውስጥ እንደዛሬ የተደሰኩበት እና የተማርኩበት ትምህርት የለም 🙏
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 4 ай бұрын
እውነት ማኔ የሰው ልጅ ከፈጣሪኡ ጋር እዲገኛኝ። የምታደርገሁ ነገር በጣም ጥሩ ነው በርታአ እየሰማኡክ ወላኢ ቁራአን ይያስተማርከኝ። ነው የመሰለኝ የሰው ልጅ ፈጣሪኡን ትቶ ስሜቱን ሲከተል የሚገጥመሁ ነገር ኪሳራ ነው እኔ ነብሴ ብዙ በድኤዋለሁ ፈጣሪኤን አሳዝኛለሁ ፈጣሪኤ ግን ዛሬም አልተወኝ የማይገባኝ ነገር ሰጠኝ አብዝቼ እያመሰገኩት እየኖርኩት ነው 🙏🙏 👌👌👌👌
@kubanokunchalta7900
@kubanokunchalta7900 4 ай бұрын
Wow wow!!!!! Continue like that ❤❤❤❤❤ እኔ በጣም በጣም የምፈልገው እንዴሳ አይነት ትምህርት ነው !!! እግዚአብሔር በረከት ይብሳልህ ❤❤❤
@user-my7nk4gf9s
@user-my7nk4gf9s 4 ай бұрын
ማንኔ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን❤❤👍🙏
@user-dg4tu8oi3j
@user-dg4tu8oi3j 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጂ በመገድህ ይከተልህ
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
Amesegenalehu yene lebe Birhan ahunem selameh yebza ❤ ye Ethiopia setota neh
@user-rh2ym9ql2o
@user-rh2ym9ql2o 4 ай бұрын
ቡሩክ ሁን!!! አመሰግናለሁ ማኔ በይበልጥ እንዳበራ ያለህን ስላጋራኸኝ.... ከፍታው ላይ እንገናኝ !!!
@HelenMasresha
@HelenMasresha 4 ай бұрын
betam amesegnalahu betam bezh lk yegziabhern merdat yalaw saw menoru erasu beta ds yelale😊
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills 4 ай бұрын
Great teaching mane. Thank you.
@merkatotemutube4341
@merkatotemutube4341 4 ай бұрын
ማኔ የዛሬው መልእክት ጥልቅ ነው ምን ያህሎቻችን ተረድተናል የጠፋው አለም እኛንም አጥፍቶናል ግን ብርታት ስለሆንከን 10q ይህን ማንነት ስትጀምር ያየሁት ነው በዚሁ መንፈስ ቀጥል🎉🎉
@asnakechkebede7122
@asnakechkebede7122 3 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 Күн бұрын
wowow🎉 Amaznig🎉 Thank You bro!🎉
@AshenafiYana-dv1mo
@AshenafiYana-dv1mo 4 ай бұрын
Excellent.. Co creating with source (God)
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 4 ай бұрын
Wow l don't how to thanks bro የዛሬው የለያል ተመስገን አምላኬ ሁሉም ባንተ ሆነ
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 9 күн бұрын
wow tebareku ye hagere lijochi❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@welotube463
@welotube463 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ❤ ሠላም የሀገሬ ልጆች❤ ላይክ ግጩኝ እስኪ😂❤
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 4 ай бұрын
አግዚአብሔር.ይባረክ. ውድሜ ❤️😍🙏
@user-ez5co6fe9i
@user-ez5co6fe9i 4 ай бұрын
Fatrii yibrkih wedem❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 ай бұрын
Betam des yilal Egziabher yistilin Tebareku
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 3 ай бұрын
አንተን ለየት የሚያ ደርገው እግዚሀብሄርን አመስግ ነህ ስለሆነ ነው እናመሰግ ናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
የሚገርም ነው እናመሰግናለን ማኔ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@melattebeje5857
@melattebeje5857 4 ай бұрын
ዋዉ ማኔዋ ገራሚ ነህ እግዚአብሄረ የተመሠገነ ይሁን ይህን አደበት የሠጠህ በረታልን ከዚህ በላይ አብዞቶ እግዚአብሄረ ጥበቡን ሚሰጥሩን ይግለፁልህ ❤❤❤
@mikyasdemere6585
@mikyasdemere6585 3 ай бұрын
WOOOOOOOW Mane No words........no words.....
@Betty_nigatu
@Betty_nigatu 4 ай бұрын
በብዙ ተባረክ
@fekremaryamshelen2070
@fekremaryamshelen2070 4 ай бұрын
You said it all Brother, Keep telling the truth. So proud of you
@user-pr1xr7cb7g
@user-pr1xr7cb7g 4 ай бұрын
ይመችህ ማንያዘዋል በርታልን❤
@bellamelese
@bellamelese 2 ай бұрын
Wow amazing ❤❤❤❤❤
@HelenMasresha
@HelenMasresha 4 ай бұрын
ልክ ነህ አይነ ልቡና ካልበራ ዝም ብለህ የምትጮህ ይመስላቸዋል
@lawyerliyaterefe
@lawyerliyaterefe 4 ай бұрын
Thank you so much, Manyazewal! May God bless your efforts abundantly and bring a fruitful harvest to your work!
@user-es3dn4vd2h
@user-es3dn4vd2h 4 ай бұрын
Thank you so much mane bless you .good job keep it❤
@mintamirgetahun8791
@mintamirgetahun8791 4 ай бұрын
ሰላምህን ያብዛልህ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 4 ай бұрын
Woooow Mane Miritu Wedemachin FETARI zemenikin Hulu yibarikew!!! 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FirehiwotAlamerew-mz5mg
@FirehiwotAlamerew-mz5mg 24 күн бұрын
egziabher yiberiki
@brightlife3177
@brightlife3177 4 ай бұрын
This is so amazing man GOD bless
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 4 ай бұрын
ማንዬበጣምአመሠግናለሁ ደግሞ በጣም እወድሃለሁ እኔን ያጠነከረኝ ያተ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozamesfen290
@rozamesfen290 4 ай бұрын
Wow great speech! Good job brother!!
@YordanosGebremedhin
@YordanosGebremedhin 4 ай бұрын
Mane fetari yetebkh ❤
@merieyob6828
@merieyob6828 4 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@user-br3sq3zu4q
@user-br3sq3zu4q 4 ай бұрын
እናመሰግናለን🎉
@rahelmulatu3048
@rahelmulatu3048 4 ай бұрын
I Rispec you 🎉🎉🎉 ማኔ ትለያለክ ከ ሰባኪ በላይ ነህ 👍👍
@DAGUTUBE21
@DAGUTUBE21 4 ай бұрын
WAWOO THANK YOU
@LemlemAlemayehu-ef5uy
@LemlemAlemayehu-ef5uy 4 ай бұрын
God bless you bro
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
ፀጋውን የብዛልህ ማኔ 😅😅😅
@yonasaberham
@yonasaberham 4 ай бұрын
Thanks alot....
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu 4 ай бұрын
Man I love you so much and I respect you
@elenilemma3019
@elenilemma3019 4 ай бұрын
Thanks bro !!
@bellasabella3844
@bellasabella3844 4 ай бұрын
I am totally agree with you. You always talked my mind brother. Respect. Ask, trust, Recived. 😊
@Caanu57
@Caanu57 4 ай бұрын
Guddaa galatomii manee
@hanabrhanu8424
@hanabrhanu8424 4 ай бұрын
Thank you so much.
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 4 ай бұрын
Great lecture... I am #nevillegoddard
@MillionSolomon-hs2iv
@MillionSolomon-hs2iv 2 ай бұрын
amazing 🙏
@LidiyaYidiya
@LidiyaYidiya 4 ай бұрын
1ኛ እኮ ነህ❤
@user-kz2qk8ho8m
@user-kz2qk8ho8m 4 ай бұрын
አለም እዚህ ስልጣኔ ላይ የደረሰችው የፈለግነውን ማግኘት ስላልቻልን ነው፡ ሁሉንም ነገር ማግኘትም አይቻልም ።
@DINK456
@DINK456 4 ай бұрын
wow mane very nice
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 4 ай бұрын
Enkan dehna meta manye❤❤
@samsomtesfa
@samsomtesfa 4 ай бұрын
Respect bro
@user-xp1vb3td7v
@user-xp1vb3td7v 4 ай бұрын
Wow❤❤
@wubmazatubes5489
@wubmazatubes5489 4 ай бұрын
Thanks bro.......!!!!!❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@mihretusimeonamengodblesu2198
@mihretusimeonamengodblesu2198 4 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ Bro❤
@AbrehamMom-th4ir
@AbrehamMom-th4ir 4 ай бұрын
Thanks bro
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 ай бұрын
ተመሰገንንን
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y 4 ай бұрын
ዋው እፁብ ድንቅ ነው የዛሬው ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ድጋሜ እያየሁት ነው ከአምስት ወር ቡሀላ አገር እገባለሁ እና አተ ጋ መምጣት እፈልጋለሁ
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 3 ай бұрын
Thanks🎉🎉🎉🎉🎉Mane
@Picapico99
@Picapico99 4 ай бұрын
ኣንተ ብዙ ግዜ እንደገለጽከው ስታድግ ማህበረሰቡ የሚጠላህ የሚንቅህ እየመሰለህ ስላደግህ ኣሁን ከፍተኛ ጥላቻህ ቁጭትህ በማይነቃ መንገድ እየተወጣህ ነው እየመሰለህ ያለው ግን ለራስህ ሰላም እያጣህ ነው እምትነሮው ያለሃው let it go broooooo dammnnnnn
@pharmtips8969
@pharmtips8969 4 ай бұрын
mitekmkn /sh mewsed that is better andande ye abzehagnawn habesha welaj gon mineka ngr ynageral lik nw..
@mexicotube1823
@mexicotube1823 4 ай бұрын
Telek hasab nw yanesahew psychologystoch yemaynegrun ewnet, spirituality weym yefetarin agazhinet alemerdat,keep it up bro it's good speech.
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 ай бұрын
Be Eyesus Kirstos Sim Kifu siram Hasabim Yifres zemenawi tinkola new
@SeidahemadUrnameseid
@SeidahemadUrnameseid 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-dk8vd2dw4z
@user-dk8vd2dw4z 4 ай бұрын
Igzaber idme na tena yistik
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 4 ай бұрын
Egiziyabhir amilak yisitilin tikikili mane ❤️❤️❤️❤️💙💙💚💙💙❤️❤️💙💙💙💙💙💙💙💙❤️💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙👍👍💯💯💯💯💯💯💯Egiziyabhir yetemesegen yihun 🙏🙏🙏💕
@nibretgeji3265
@nibretgeji3265 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ይላል ትምህርቱ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
ጀግና ነህ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 4 ай бұрын
ከፍ ከፍ በልልን ማኔ
@biruhtesfa8407
@biruhtesfa8407 4 ай бұрын
ማናያዘዋል አመሠግናለሁ ወደ ቪዲዪወች ስለተመለስክ ይሄ ፖድካስት አጥፎቶህ ነበር ሜኔ ለኛ ለክፍለሀገር ልጆች የምትለቃቸው ቪዲዬወች ቀላል እንዳልሆኑ ልነግርህ እወዳለሁ በጣም በጣም ታስፈልገናለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 4 ай бұрын
ማንዬ ሁልጊዜ እደዚአስተምር
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
Beras metemamenehen sewedeleh
@umern995
@umern995 3 ай бұрын
Mane you changed my life
@OptimisticDarts-pr7td
@OptimisticDarts-pr7td 4 ай бұрын
ሁለት አምላክ እንደሌለ ካመንክ ስም ሳትጠራ እንደዚህ በለው አንተ የሰማይ የምድር እና የሁሉ ነገር ባለቤት ትክክለኛውን መንገድ ምራኝ አንተ ታውቀኛለህ እኔም ልወቅህ ብለህ 3;ቀን ከመተኛትህ በፊት ጠይቀው ከልብህ ሆነህ
@tsitube5713
@tsitube5713 3 ай бұрын
Thank u
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 3 ай бұрын
👍👍👍
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ማኔ የኔ እቁ ትለያለህ በውነት ከአምላ ጋር ለማቀራረብ እዴት እደሚጥር ይመችህ Bro❤❤
@cobaYaadaa432
@cobaYaadaa432 4 ай бұрын
Hi Dear.. Do you have a life coaching practical traing class please?
@SeidahemadUrnameseid
@SeidahemadUrnameseid 2 ай бұрын
Waw g d
@user-oo8fi1kv1s
@user-oo8fi1kv1s 4 ай бұрын
ሰላሞ ማኔ❤❤❤😂❤❤❤😂😂
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-kt9uq3vf4v
@user-kt9uq3vf4v 4 ай бұрын
አረ ማኔ የስልጠናው ብር በዛኝ በጣም ጥሩ ነበር
@gantgant6451
@gantgant6451 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
የልጅነት ስቃዬ!   የጎዳና ህይውቴ
1:05:40
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 68 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН