እንዴት 7 የገቢ ምንጮች ኖሩኝ? || ብዙ ሰው ያልገባው የinvestment ሚስጢር! ከድህነት ወደ ማይታመንስኬት

  Рет қаралды 67,063

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

4 ай бұрын

በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ እንዴት ከድህነት ወዳለበት ስኬት እንደተለወጠ ያስረዳል::አሁን ደግሞ ቤት ሊገዛ ምክር ፈልገ::ቤት ሊገዛም ወደ ሪልስቴት ይሄዳል::የinvestment ሚስጢሩን ያጋራል::

Пікірлер: 262
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 4 ай бұрын
ፈጣሪን ስለምታስቀድም ነው ስኬታማ የሆንከው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 ай бұрын
❤❤❤yes
@kblovers9284
@kblovers9284 4 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ስለምታስቀድም ኣምንሃለው ከልቤ ነው ማዳምጥህ😢
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 4 ай бұрын
ግና ትልቅ ድርጂ ትድርሳለህ ይምታምነው አምላቅ ከንተጋር ነው ❤❤ ለሀይማኖትህ ያለህ አክብሮት ከምንም ባላይ ያስደስታል
@yidulanguagetube2578
@yidulanguagetube2578 4 ай бұрын
ማኔ የበለጠ አነቃቅተኸኛል እግዚአብሔር አሁንም ጥረትህን እና ልፋትህን አይቶ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ። አንደኛ ሞዴሌ ነህ።
@mesartalemu8516
@mesartalemu8516 4 ай бұрын
ማኔ እንኳን ተሰካልህ ይገባሃል ከአንተ ብዙ ነገር ተምሪያለው በተልይ ደግሞ በእግዚአብሔር ያለህ እምነት ያሰገርመኛል እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለው😍😍😍😍🙏🙏
@gizachaweqibatu9670
@gizachaweqibatu9670 4 ай бұрын
ማኔ ልክ እዳተ እኔም ለመሆን ከሚገባው በላይ እየጣርኩ እገኛለው የምታቀርባቸው ሰዎችና አተ የምትናገረው ንግግር ለኔ ከምንም በላይ እያሳደገኝ ይገኛል አመሰግንሀለው ❤❤❤❤❤
@ETL23
@ETL23 4 ай бұрын
ማኔ አንተ እኮ መልካም ሰው ነህ ይገባሀል ልብህ ንጹ ነው ክዛም በላይ እውቀት አለህ ❤❤❤❤ብዙዎቹ ሀብት ሆን ብለው የደሀ ምግብ ዳቦ ሽሮ ንቀዋል አንተ ግን አንዴ ከልጆች ጋር ተካፍለህ ስትበላ አየውህ አንተ ትለያለህ የመጣህበትን የማትረሳ ሰው ❤❤
@kdst-oi5cr
@kdst-oi5cr 4 ай бұрын
እስኪ ለኛ ምከረን በተለይ አረብ አገር ለምንኖር ሰዎች የምር ማን ያዘዋል ወንድማችን በርታ 😢😢😢
@MahommedKedir
@MahommedKedir 4 ай бұрын
ማኔ የኔ ጀግና ከዚሕ በላይ ይገባሀል በጣም ነው የምወድሕ የምኮራብሕ
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 4 ай бұрын
ቤተክርስቲያን አለወይ ብሎ መስጂድ መኖሩን ሳይጠይቅ አለፈው ይሄ ባንዳ🤨ባክህ ሙስሊም ጠል ዘረኛ ካፊር አትውደድ 👎አብረህ ትቀሰቀሳለህ😏
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 3 ай бұрын
ማሻአላህ የኛ ጀግና ማንዬ ከዚህም የበለጠ ትልቅ ደረጃ አላህ የድርስክ❤❤❤❤❤
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 4 ай бұрын
ማኔ ከሚገባው በላይ አክባሪ ነኝ በተግባር ነው የምትሰራውን የምታሳይ ሰው ነህ 🙏🙏🙏
@richojovani2141
@richojovani2141 4 ай бұрын
ማኔ ወንድሜ ሁሌም እንደምልህ ትችላለህ ወደ ፊት በርታልን የሰራ ሰው ይቀጥላል ።
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 4 ай бұрын
Richoye yene balewuleta thank you so much! Mechem yemalresash Melkam set nesh!
@user-nc9vz6pu9d
@user-nc9vz6pu9d 4 ай бұрын
​@@manyazewaleshetuማኔ ምርጥ ሰው
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 4 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው ተባረክ ከዚህም በላይ ይገባሃል
@user-tq5xq5yp5e
@user-tq5xq5yp5e 4 ай бұрын
❤❤❤አልሀምዱሪላህ ለታላቁ ጌታ ምስጋና ይሁን ጎበዝ
@abebeadugna212
@abebeadugna212 4 ай бұрын
ምንም ማለት🎉አይደለም አንተ ንፁህ ልብና የፈጣሪ ፀጋ የተሰጠህ ስለሆነ ነው
@haftommekonen2049
@haftommekonen2049 3 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው...ግን ገንዘብ ሁሉም ነገር አይደለም ፤ ነፍስህን ማዳን እንጂ።
@BeBetter25803
@BeBetter25803 4 ай бұрын
We’re lucky to have you. You’re bright!!!
@Medresatube
@Medresatube 4 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ምንም ሳይኖረኝ ቪዲዮውን ጨርሼ የሰማሁት? 😂😂😂
@kabetube
@kabetube 4 ай бұрын
😂ሁላችንም😂😂
@YeneKasa
@YeneKasa 4 ай бұрын
ማኔ ዉዴ ከዚህም በላይ ይገባካል ንጵህ ልብ ነዉ ያለህ እናመሰግናለን🎉
@efratatola522
@efratatola522 4 ай бұрын
ማኔ ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል DMC ሪልስቴትን ብዙ ታዋቂ ዩቲዩበሮች ፕሮሞት እያደረጋችኋቸው ነው ማኔ ከየት ተነስተህ የት እንዳለህ እከታተላለው የት እንደምትደርስ መገመት አልችልም እና የቃልክ ሰው ከመሆንክ የተነሳ አንተን አምነን ልንገዛ እንችላለን ትልቅ ሀላፊነት ስለሆነ በደንብ አጣራልን🎉🎉🎉 እናመሰግናለን
@minilikdesalegn
@minilikdesalegn 4 ай бұрын
Minilik negn kevManeye gar interiview yaderekute ewenet new megezate techelalek..
@tsedallove
@tsedallove 3 ай бұрын
ወንድማለም እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ለምሳሌ ባለ 600መቶ ሽ ብገዛ በየወሩ ስንት ነው እምከፍል መልስልኝ እምችል ከሆነ የወሩን ክፍያ እንድገዛ​@@minilikdesalegn
@user-js6wk8rs3t
@user-js6wk8rs3t 4 ай бұрын
በጣም በአጭር ግዜ ነዉ የተለወጥከዉ ማኔ በጣም ነዉ ማደንቅህ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ
@solomon4373
@solomon4373 4 ай бұрын
አንተ የሠው ማኛ እወድሐለው አከብርሐለው የእውነት ያንተን ኘሩግራም ሳይ እድለኛ መሁኒን አስባለው ወንድሜ እድትረዳኝ እፈልጋለው ግን አረብ ሐገር ነው ያለው እየሠራው ነው ነገር ግን እራሴን ማኔጅ የማድረግ እፈልጋለው እዴት እደማገኝ አሳውቀኝ ብሮ❤❤❤
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የደሆች አምላክ ነው ዋናው እምነት ጥንካሬ ነው ፈጣሪ ይባርክልክ መልካም ጀግና ነህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏
@bellasabella3844
@bellasabella3844 4 ай бұрын
Wow this is for me please give us more information. Proud of you😊
@user-ib7st4jr4n
@user-ib7st4jr4n 4 ай бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረ Information ነዉ Thank you so much ማኔ ከ South Africa
@_Gebetamedia8751
@_Gebetamedia8751 4 ай бұрын
No word to express you Man. You are an amazing boy. Keep growing bro.
@shortsyoutube8704
@shortsyoutube8704 4 ай бұрын
I am so proud of you many ,keep going
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 4 ай бұрын
ጀግና በርታ የተግባር ሰዉ ነህ
@birhanugebeyhu8487
@birhanugebeyhu8487 4 ай бұрын
Mane, Always, I follow up on your program, and the way you came to the status where you are now is very admirable. This is the hand of God with your commitment and devotion, so what you talk about is real estate, which is not like getting money and only digging and guiding the people who want to buy real estate. God Bless you Birhanu Negne Ke Dire Dawa
@urud8496
@urud8496 4 ай бұрын
እሰይ አሁንም ከአደበትህ የማይጠፋው እግዚአቤሔር ክፍ ያርግኸ ወንድሜ ደስ ይላል
@betelhemshemelis2239
@betelhemshemelis2239 4 ай бұрын
man we love you. Thank you so much.
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 4 ай бұрын
ምርጥ ማስታወቅያ ነው
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 4 ай бұрын
he deserve this we went the same university ,and one we talk and adviced me before 8 years and he is amazing
@JobirAbdu
@JobirAbdu 3 ай бұрын
ምክሩ ምን ነበር ለኛም አካፍልን
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 4 ай бұрын
ወድም ማኔ በርግጥ ታነቃቃኛለህ በነገራችላይ ስለማንኛዉም ነገር አላህ ሰጨመርበትነዉ።
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 4 ай бұрын
Great info thanks yarda Lege DMC I did subscribe and like 👍
@the_only_people
@the_only_people 4 ай бұрын
I am watching your video about investments and I am excited to get involved in real estate investment in the future.
@GezahegnGezahegngebresilassie
@GezahegnGezahegngebresilassie 4 ай бұрын
Promotu ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት! የመግዛት ፍላጎቴን በ እጥፍ ነው የጨመረው!ደሞ እገዛለሁ ባለ 3 bedroom 100% እርግጠኛ ነኝ! Mane berta ጥንካሬህ በጣም ነው ምወድልህ! demo yehone bota ተገናኝተናል::
@user-pt6qx9jn7g
@user-pt6qx9jn7g 4 ай бұрын
Great promotion Man🙏🙏🙏🙏
@mabreha4187
@mabreha4187 4 ай бұрын
Good information especially for the Ethiopian living onboard
@getishmen6181
@getishmen6181 4 ай бұрын
ህይወት ለዋጭ ዝግጅት ነው እናመሠግናለን❤
@user-zw2xn4dl6p
@user-zw2xn4dl6p 4 ай бұрын
ገራሚ አስተማሪ ቪዲዮ ነው እንጠቀምበት
@HagereMedia442
@HagereMedia442 4 ай бұрын
በርታ ከዚህ በላይ ትደርሳለህ
@RahelMaru
@RahelMaru 4 ай бұрын
You are unique God bless you
@tube-pv1vw
@tube-pv1vw 4 ай бұрын
Respect bro
@silentgirl1943
@silentgirl1943 3 ай бұрын
ur so nice guy ,amazing mind thank you
@addi514
@addi514 4 ай бұрын
እዉጭ ሕገወጥ ሆነን የምንኖር ሰዎች በምን መልኩ መግዛት እንችላለን ማለቴ ምሩ ኖሮ ግን ኢቶ የሚታመን ሰዉ የለለን መንገድ ካለ ለመግዛት ብትተባበረን የኔ ሀሳብ ብጤ ያላችሁ ላይክ
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 4 ай бұрын
ሁሉም ሰውኮ የማይታመን አይደለም እህቴ
@minilikdesalegn
@minilikdesalegn 4 ай бұрын
Asefelagiwene neger lemerdat zegeju negne
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 4 ай бұрын
እነሱንስ ቢሆን ማን ያምናል እኔም ህገዉጥ ነኝ ግን ድንገት ብንያዝ ቤቱን ከፍለን ካልጨረስን ምንድነው እሚሆነው ያሳስበኛል
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 4 ай бұрын
ማኔ በጣም ደግ ሰዉ ነህ አተ የተጠቀምክበትን ሼር ስለምታደርግልን እግዚአብሔር ይባርክህ👍
@emnetabraham8067
@emnetabraham8067 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ያሰብከው መልካም ባታ ያድርስህ።
@AlphaSpeech12280
@AlphaSpeech12280 4 ай бұрын
Golden Generation እንመጣበታለን💯
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 4 ай бұрын
መልካም ሰው ማኔ
@user-xv9bm2lr6j
@user-xv9bm2lr6j 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ለኔ
@sinte335
@sinte335 4 ай бұрын
ለውጥ ምን እንደሆነ በዚህ በሁለት እና በሦስት ዓመት ውስጥ ከአንተ ሕይወት ተምሬያለው ✌️ ግን ስለ ባንክ ቤት ያወራት ነገር እንዳያሳስረሽ🔗
@tarikujema101
@tarikujema101 3 ай бұрын
I respect u Bro!!!❤❤❤❤❤
@CheerfulCamera-gn4bf
@CheerfulCamera-gn4bf 4 ай бұрын
"እኔ ጊዜዬን ሸጬ ነው የሚከፈለኝ፡፡" እውነት ድሀ ነኝ፡፡ ከዚህ በኋላ ግን የሚከፈለኝን በማስተዳደር ሌላ ገንዘብ እንዲያመጣ እሰራለው፡፡ አመሰግናለው!🎉🎉
@sintayewbadasa7358
@sintayewbadasa7358 3 ай бұрын
Yedro saving ena yeAhunu saving yleyayal! yeml sesema immediately I hit the Like button😊
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 4 ай бұрын
በርታ ማኔ👍👍
@micro-workersethiopia6882
@micro-workersethiopia6882 4 ай бұрын
Nice Promotion mane 🤗
@afro90s78
@afro90s78 4 ай бұрын
ድህነትም ባለጠግነትም የትም አለ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ቁም ነገሩ ከፈጣሪ ጋር ነን ወይስ ከአለሙ ገዢ ዲአቢሎስ ጋር ሚለው ላይ ነው ዉላችንም ራሳችንን መጠየቅ ያለብን እግዚአብሔር ከሌለው ባለጠግነት ከ እግዚአብሔር ጋር ያለ ድህነት ይሻላል ይላል መጽሀፍ ቅዱስ .....አንዳንድ ሰዎች አሉ በሰው ልቅሶ የከበሩ ለነሱ ነው እዬ መልክት ለጠቅላላ እውቀት
@user-sv3rm4mp2n
@user-sv3rm4mp2n 4 ай бұрын
ጀግና
@user-ph7mq2yk3g
@user-ph7mq2yk3g 7 күн бұрын
EGZIABHER YMESGEN MANYAZEWALZEMENH YBAREK LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤
@realeagent
@realeagent 4 ай бұрын
የተረጋጋ ንግግር ምርጥ 🙏🙏
@MaMa-qj6jn
@MaMa-qj6jn 3 ай бұрын
ማሻአላአላህይጨምሪልህያሳካልህየልብህይሁንልህ❤❤❤❤❤
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 4 ай бұрын
እኔ ይሄ ዲ ኤም ሲ የሚባል በጣም ማስታወቂያ እያሰራ ያለ ድርጅት ላይ ጥርጣሬ አለኝ! 1ኛ) ምንም የጀመሩት ነገር መሬት ላይ የለም ! ሳምፕልም አያሳዩም! 2ኛ) ካምፓኒው መንገድ እንጅ ቤት ሰርቶ ኣያውቅም! (ይቺ ታበላለች ተብላ በብዙ ባለ-ሃብት እየተሮጠባት ያለች ገበያ ናት😂) 3ኛ) ፈራሁት😂
@henokalemu9130
@henokalemu9130 4 ай бұрын
Dmc ብቻ ሳይሆን አብዛኛው አፓታማ ገንቢ ካፓኒዎች እሩጫ ላይ ናቸው። stock market እኛ ሀገር ስራ ሲጀምር ምን እንደሚዉጣቸው አብረን እናያለን።
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 4 ай бұрын
ዋዉዉዉ ምክርህ ይመቸኛል ❤❤❤❤❤
@tisi3500
@tisi3500 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን የማብራት ነገር?? ያሳስባል
@user-mo2oe8mk9c
@user-mo2oe8mk9c 4 ай бұрын
Wow you so brilliant
@teg22345
@teg22345 4 ай бұрын
Wow yegermal ❤
@behailugeletaw9387
@behailugeletaw9387 4 ай бұрын
Emebrehan kezih belay tadrglih
@user-gj1ny8wj6h
@user-gj1ny8wj6h 4 ай бұрын
Jeginachn yante mecheresha yehe aydelem. Egna lejocheh hiwotachinen yemenlewtbet bchegna menged wedehonew ,wede birihan( kirsetos) bemeqreb hiwotachin endet endeteqeyer menager senejemr telewun bereket tagegnaleh.
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 4 ай бұрын
የኛ መካሪ እግዜአብሔር ይስጥህ
@henokalemu9130
@henokalemu9130 4 ай бұрын
ማኔ አድናቂ ነኝ ግን never within 2monthe 2million birr ጭማሪ። በፍፁም ሊሆን አይችልም። እንደውም የሪልስቴት investment አሁን ላይ እየቀነሰ ነው። በካሬ 100,110,120,...birr ሲጠራ የነበረው ከገዢ ፍላጎት ማጣት የተነሳ በካሬ ከ100,000 በታች እየተሸጠ ነው።
@user-pt6qx9jn7g
@user-pt6qx9jn7g 4 ай бұрын
Yeah the price fluctuates but it is temporary. I am confident that,Real state is the best way to make money
@henokalemu9130
@henokalemu9130 4 ай бұрын
ልክ ነህ አሁን ላይ almost ገዢ ጠፍቷል ማለት ይቻላል። ታቃለህ ግን በካሬ ከ45,000 እስከ 50,000birr ወጪ ቢያወጡ ነው። ግን በካሬ ስንት እየሸጡ ነው? ​@@user-pt6qx9jn7g
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 4 ай бұрын
The only man
@GililaAyele
@GililaAyele 4 ай бұрын
Betam gobez edhok gelesenew gen eze evest lemaderg betam kebad new bal 1 estado 6 million bemen akemachen menalbat Europe yalut kalhonu hareb hager lale sew betam kebab new
@z.z6853
@z.z6853 4 ай бұрын
ማኔ ጀግና ❤❤❤
@user-mv3rd1jh4d
@user-mv3rd1jh4d 4 ай бұрын
NICE MARKETING
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 4 ай бұрын
ጡሩ ላይ ነህ ግን አንድ ጊዜ በሰራሀዉ ቪዶዎ ጠላሁሁ እጀራላይ አፈር ጨምረህ ስታስተምር እደት እዳናደድከኝ
@concord2437
@concord2437 4 ай бұрын
Be 'netsanet' enjy be 'genzeb' sew miflgewun maggnet michlew. Merara ewunet.
@Betelez19
@Betelez19 4 ай бұрын
ማኔ በጣም ነው የማከብር ብዙ አሰተማሪ ነገሮችን ሰለምታቀርብ እከታተልሃለሁ እግዚአብሄር የበለጠ ይባርክህ ከዛሬው DMC Real State መረጃ ለመጠየቅ የምፈልገዉ invest የምናደርገዉ ብዘ ዓመት የለፋንበትን ነዉ ወጪ የምናደርገዉ ካለው ፋሲሊቲ ዉጪ ከሌላዉ በህግ አግባብ ምን የተለየ ነገረ አላቸዉ?
@GetasewAdmasu-ve2qg
@GetasewAdmasu-ve2qg 4 ай бұрын
ባለው ቀን ካላስረከበ 20% ቅጣት አለው
@abrhahaftu8182
@abrhahaftu8182 4 ай бұрын
የዛሬው ሃርፍ ትምህርት እናስብበታለን።
@eyaderaddis6292
@eyaderaddis6292 4 ай бұрын
Bestnt amet wist new kifya tekeflo malek yalebet? Yihen mawek yichalal?
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 4 ай бұрын
Yerdah gets ybark
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 3 ай бұрын
ስትናገር የመረጋጋት ጥበብ ጨምረሀል እኛም ተረጋግተናል
@mayatube5283
@mayatube5283 3 ай бұрын
However the time is uncertain ,i gave up investing in Ethiopia .Rather i bought 3 houses here in US .
@erivoice4633
@erivoice4633 4 ай бұрын
In foreign the best investment is stock market
@samsomtesfa
@samsomtesfa 4 ай бұрын
❤ great
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 4 ай бұрын
አንበሳ ወንድማችን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 4 ай бұрын
ማኔ ወላሂ እውነትህን ነው ባንኮች አያበድሩም እኛን ካላበደሩን ለመን በባንክ ገንዘብ እናስቀምጣለን እውነት ኮ ነው ያልከው ነገር
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 3 ай бұрын
መቶ ሺ ብር የሌለኝ ሠዉ ስምንት ሚሊየን ቤት ስትሉ ያስደነግጣል ቢያንስ ለቅድሚያ ክፍያ የሚሆን ገንዘብ እስኪገኝ ድረስ ሠዉ ገንዘቡን ባንክ ማስቀመጡ ግድ ነዉ
@adanechsintayehu9837
@adanechsintayehu9837 3 ай бұрын
mana anbsa tebarke
@user-zm1yo8oj3g
@user-zm1yo8oj3g 4 ай бұрын
confidence aleh
@Mele12345
@Mele12345 4 ай бұрын
እፈልግሃለው
@yitbarekdegu2752
@yitbarekdegu2752 4 ай бұрын
Man betam nw yemakebrehe yemadenkeh gn video chehen ater ater eyaderek sele seket menamn betelek Des yeleeghal amesegenalew
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld 4 ай бұрын
ቆይ ያልገባኝ ከሰሞኑ ከፍተኛ ቤት ዋጋ የወረደው ምን እነለዋለን manayazewal ግን financial advice ግን እየተጠነቀክ
@SaraSara-rl6pd
@SaraSara-rl6pd 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ማን ያዘዋል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 ай бұрын
ያሳድግህከዝህበላይ
@gentgent8106
@gentgent8106 4 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@wosenetesfaye
@wosenetesfaye 3 ай бұрын
Mane betam nw yemmiwedik betam nw yemmadenkihi betam jegina nehi
@binyamgobezu5869
@binyamgobezu5869 4 ай бұрын
nice promotion
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 4 ай бұрын
ማንያዘዋል የሚባል ልጅ የድህነት የበታችነት ስሜት ያለበት ይመስላል። ማንንም ሌባ እያመጣ ከዚህ ተነስቶ እያለ ያጃጅለናል። እኔ እውነቱን ልንገራችሁ ብር ኑሮኝ ልሰራ ፍቃድ አውጥቼ፣ ሌላም ፕሮጀክት ሰርተን፣ ምርት እስኪጀምር ድረስ ጨርሰን እናስረክባለን የሚሉ ጋም ሄጄ ኦነጎች ብሄርን እይተው የራሳቸው ካልሆንህ ይበሉሃል ወይም ትንሽ ብር ከበሉ በህዋላ እንደማይሆን ይነግሩሃል። በዘርና በዘር ሙስና የተነከረ አገር ውስጥ ሰው ሰርቶ አለፈለት እያለ ህዝቡን ያጃጅላል። በድህነት የበታችነት ስሜት ያደገ ሰው ብሩ በምንም ይምጣ ሀብታምነትን ብቻ ነው የሚያደንቀው። ይህ ደግሞ ለአገር ጸር ነው። ዛሬ ሙልጭ ያልሁ ደሃ ሆኜ በህዝብ ላይ ችግር ፈጥሬ መንግስት እረድቶኝ በሚቀጥለው አመት 100 ሚሊየን ቢኖረኝና በዚህ ብደነቅ ትልቅ ስህተት ነው። ሳያውቁ አገርን እያጠፉ ያሉ ማንያዘዋል፣ ሰይፉ ፣ ሌሎችም ብዙ ሾዎች አሉ።
@user-ez8kc9yq8v
@user-ez8kc9yq8v 4 ай бұрын
Mane ate mesale be betreba matdneber tenekara sew❤
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 67 М.
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 29 МЛН
በ18 አመቴ ልጆ ይዤለት መጣሁ።
31:56
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 87 М.
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН