አምላክህን ካመንክ እውቀትህን ተው || Manyazewal Eshetu Ep.71 || Elzalmon

  Рет қаралды 43,611

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰባ ሁለተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ፍፁም ልዩ እና አዲስ መንፈሳዊ እይታ ካለው ​⁠‪@Elzalmon‬ ጋር መንፈሳዊ ወግ ላይ የሚያተኩር ፖድካስት ያደርጋል::የአልዛልሞን እይታ ፍፁም ልዩ እና አነጋጋሪም ጭምር ነው::
የኤልዛልሞን ዩቱብ
👇👇👇👇👇
​⁠‪@Elzalmon‬

Пікірлер: 190
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 ай бұрын
እናመሠግናለን፥ በሚቀጥለው ፖድካስት ደግሞ ደመዎዝ ጎሽሜ ይቅረብ የምትሉ እስኪ like
@zenatv844
@zenatv844 2 ай бұрын
ቀጣይ ደሞዝ ጎሽሜ ይቅረብ የምትሉ be like👍
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 2 ай бұрын
አንተ ለምን አትቀርብም ሁሌ በሰዎች ሃሳብ መመራት አይደብርም መቼ ነው የምትማረው አሁን እየተነገረክ
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 2 ай бұрын
ይሄው ለፍልፌ ቀረሁ ማን ሰምቶኝ
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 2 ай бұрын
እሱን የሚመስል የቀረበ የለም በፍልስፍናው እስካሁን ደሞዝን በጣም ነው የምወደው
@efremsa
@efremsa Ай бұрын
አንተ ቀሽም የለፉትን ልሂቃን መጠቆሙ አንተን አሳነሰህ መሠለኝ ​@@dawitjenbere9329
@El-Rey369
@El-Rey369 26 күн бұрын
Your media is so inclusive and you are not a hostage of old system of grand deception, bondage and prison. i appreciate you a lot, bru
@BilenFekra-i3e
@BilenFekra-i3e 2 ай бұрын
እንኳን ሚካኤል አመታዊ በዐል በሰላም አደራሳቹ
@Sementu8
@Sementu8 2 ай бұрын
ማኔ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ!!!ከእንግዳህም ሆነ ካንተ የተነሱ እይታዎች +እውነት ለብዙዎች ጠቃሚ እንደሚሆን ነው!!! በመሃላቹ የእኔም የመፅሐፍ ሃሳብ 3ተኛ ተወያይ ሆኖ በመገኘቱ ደስ ብሎኛል!!!ክብር ይስጥልኝ ወንድሜ!!!!
@mackicompton3887
@mackicompton3887 2 ай бұрын
ደመ-ወዝ ጎሽሜ 🙌😊
@Yohannaleulalula16
@Yohannaleulalula16 Ай бұрын
I really appreciate his articulation, analysis & narratives. God bless.
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 2 ай бұрын
የጠራ ፣ የተደራጀ፣ የተቀመረ፤ የተዋሃደ፤ ንፁህ መገለጥ!!!!
@biniyamewnetu43
@biniyamewnetu43 2 ай бұрын
ለብዙ ጊዜያት በጣም ሚገርም እይታ እዕታ ያላቸውን ትልልቅ ሰዎችን አምጥጠህልናል እና ግን ከአንተ የሕወት መንገድ ጋር ብዙ የተቀራረበ አስተምህሮት ያለውን እና በጣም የሚያስገርመውን ሰው ወይም ደመወዝ ጎሽሜን አምተህ ብንሰማው ደስ ይለኛል ማኔ
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነው የጋበዝከው ማንዪ ትልቅ ሃሳቦችን አምጥቶ ቀለል አድርጎ ሲያስረዳ ወደር የለውም ከምር ስጦታው ነው በዛላይ ማንም ሊነግረን የማይፈልገውን ወንድሜ ይጨምርልህ እላለሁ ።❤❤❤ ማንዪ ደሞ በጉጉት ነው የምጠብቀው እዲህ አይነት ሰዎችን ስትጋብዝ ክብር ። ደስ ብሎኛል ❤
@Waamara-Media
@Waamara-Media Ай бұрын
ጥሩ መልዕክት ያለው ትምህርት ነው፤ ወደፊት ሊቀ ጠበብት ገ/ማሪያም ማሞን ቃለ መጠየቅ ብታደርግልን ከሱ የምንማር ነገር ስለሚኖር ጥሩ ይመስለኛል፤
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 ай бұрын
This is the most eye opening discussion you ever did. Very very interesting gust.
@ZegeyeGetachew-g1j
@ZegeyeGetachew-g1j 2 ай бұрын
ማኔ ደግመህ ጋብዘው ቪዲዮውን ደግመህ እየው እግዚአብሔር ፣ቃል፣መንፈስ ሰው በመርህና በስረአት ውስጥ ሲገለጥ ከዛ ልእለ አለም universe ለይ ሲገኝ ዋው ።ፍጥረት የአምላክ ልጆችን መገለጥ ትናፍቃለች ትጠብቃለች መን ያውቃል ሀ ማለታችን ይሆናል።ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!! ሻ ሎ ም !
@AndomGereziher
@AndomGereziher 4 күн бұрын
ህይወት የሚዘራ ሰው ስለ ሁሉም ነገሩ በተለይ ስለ Free well
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማኔ ይሄን የመሰለ ውይይት ስላቀረብክልን Elzalmol ስላንተ ቃላት የለኝም መረዳቶችህ ጥልቅ ናቸው ብዙ አመታት ራስህ ላይ እንደሰራህ ግልጽ ነው። እይታዎችህን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን።
@edmiytom4822
@edmiytom4822 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ቆይታ ነው እንዳልከው ሌላ 2 ሰዓት ያስፈልገናል ። በዚህ ዘመን እንዲ በወጣቶች እውቀት ሲተላለፍ ብዙ ሰዋችን ያድናል እኔ በ ጥልቅ ተመስጦ ነው የጨረስኩት ሁለታቹንም አመሰግናለው ።
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 2 ай бұрын
ማን ይዘዋል:: " ሽም ይመርሕ ጥዋፍ የብርህ" በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር የምትወድ የምታከብር ሰው ነህ አንተ ለማግኘት የምትሰጠው ትምርት ማጥናት ከጀርመን መምጣቴ አይቀርም
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 ай бұрын
የመነጋገሪያ መድረክ የተፈጠረበት እላማ የተለያዩ ሀሳቦችን እና ልምዶችን ለመስማት ነው። ማኔ መድረክህ ከተለመደው ሀሳብ ወጣ ያሉ ሰወችን ስለምታስተዋውቀን እመሰግናለሁ 🙏🏽 በርታ። በኔ መረዳት ሀይማኖት ወደመፈሳዊ እይታ መሻገሪያ ድልድይ እጂ የሀሳብ መጨረሻ አይመስለኝም፤ ጥሩ እና እስተማሪ ነበር 👍🏾🙏🏽💚💛❤️
@atekeletfiker3101
@atekeletfiker3101 Ай бұрын
Omg tadeleh ❤❤
@ethiopiabraathen
@ethiopiabraathen 2 ай бұрын
በጣም ጥልቅና ቀላል አርጎ ነው የሚያስረዳው ። ማን ያዘዋል ፡ አንተንም ጨምሮ በ spiritual ብቃት የምትጋብ እንደነዚሕ አይነት ሰዎች በመንፈስ የኔ ቤተሰቦች እንደሆኑ ነው feel የማደርጋቸው እኔ ግን ቤተሠብነት ይሠማኝ እንጂ እነደነሡ ብዙ አላውቅም ። ኢትዮጵያ አለምአየሁ ከኖርዌይ
@codernathailu
@codernathailu 6 күн бұрын
God create universe and human create perception
@MuluGmeskel-sb9mx
@MuluGmeskel-sb9mx 21 күн бұрын
Des yemil timhrt new thanks so much
@Whatreal779
@Whatreal779 Ай бұрын
-Mane yemechek arif sew akerebekal yemechek berta bro👌 -degami betakerebew yabede nw.
@antenehtesfayedemisse4924
@antenehtesfayedemisse4924 2 ай бұрын
ማኔ አንበሳዉ የህይወት ዉኃ tube alemayew negash ጋብዝልን 🙏🙏
@ChuchuBabye
@ChuchuBabye 2 ай бұрын
በጣም ሚገርም እና ለየት ያለ ሠው ነው ያቀረብህልን እናመሠግናለን🙏ስለ መናፍስትና ውጊያዎች የበለጠ መምህር ተስፋዬ አበራን ጋብዝልን አንተም እኛም ብዙ ነገር እንማራለን ።
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 ай бұрын
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie Ай бұрын
ድንቅ እንግዳ ነው! እግዚአብሔር ይስጥህ ማኔ!
@SelamawitAlemshet
@SelamawitAlemshet 2 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት የሚገርም እምነት ነው, እኔም በዚ ሀሳብ እና አስተሳሰብ ነው ማምነው, ግን የማልደራደርበት ነገር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ነው, ሁለታችሁም አመሰግናለሁ ።❤❤❤
@TilahunMartha
@TilahunMartha Ай бұрын
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ብርሀን ነው!
@zennibaarez6718
@zennibaarez6718 2 ай бұрын
Mane, I admire how you managed to create a judgment free platform. Thank you for being brave enough to invite guests with thought-provoking, out of the ordinary, and yet logical philosophy/beliefs. It's been a very interesting and engaging conversation that highly resonated with me. Keep up the good work!!❤
@MenenEtaferahu
@MenenEtaferahu 2 ай бұрын
God is with in us! We all are one!!!
@Yonaaa12
@Yonaaa12 2 ай бұрын
ሀሳቦችህ አሪፍ ናቸው የእዎቀት ዛፍ ራሱ እግዚአብሔር ነው ያልከው ግን ስህተት ነው ምክንያቱም በኤደን ገነት ሁለት ዛፎችን አኖረ ይላል ከበሉ በሃላ ግን ወደ ህይወት ዛፍም እጁን እንዳይዘረጋ ከህይወት ዛፍም እንዳይበላ አስወጣም ይላል ያቺም ዛፍ በሃላ ድል ለነሱት ይሰጣቸዋል ይላል
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ብዙ አዳዲስ ሀሳቦችን አግኝቻለሁ i hope ድጋሚ እንደምታቀርበው ማኔ👏
@tewodrostesfaye4153
@tewodrostesfaye4153 2 ай бұрын
2:00 ስዓት 3:00 ስዓት ስሰማክ አይሰለቸኝም ምርጥ ፕሮግራም ነው ማኔ
@MuluGmeskel-sb9mx
@MuluGmeskel-sb9mx 22 күн бұрын
Tileyaleh beka
@ezanagelaw8347
@ezanagelaw8347 2 ай бұрын
SEMICHE LITEGBEW ALCHALKUM.... Nefsie dires nw yetesemagn. 🤩
@MenenEtaferahu
@MenenEtaferahu 2 ай бұрын
Stillness! Oneness!
@rahelgirma1590
@rahelgirma1590 2 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@gezahegndegefu4434
@gezahegndegefu4434 2 ай бұрын
Yante madamete yasedesetale betam
@takelewondimu7221
@takelewondimu7221 2 ай бұрын
Really Wow podcast as usual.
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 2 ай бұрын
የሚግረም ብስለት ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@YosefTumelsan
@YosefTumelsan 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም እንግዳ ነው ማኔ
@KirubelTsgaye
@KirubelTsgaye 17 күн бұрын
ኦርቶድክስ ነኝ አባቶች እኩል ነው የተፈጠሩት ነው የሚሉት አዳም በመገለጥ ነው የሚቀድማት የሚሉት እውንት አላቸው ምክንያቱም የመጀመራውን ሰው ሲሰራው ከአፈር ነው ከዛ ከጎኑ ነው
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 2 ай бұрын
Yes ❤❤❤
@Abiykorma
@Abiykorma 2 ай бұрын
He is so inelegant; i like his thinking
@batiamani9621
@batiamani9621 2 ай бұрын
ውድ የተከበርክ አዘጋጅ እጅግ መሳጭ መልእክት ነበር ነገርግን የውጭ ቋንቋ ስለሚበዛ ልንረዳው አልቻልንም ወይም ለተማሩት ብቻ ነው ?እንደዚያ ከሆነ እኛን አገለላችሁን እባክህ ሁሉም ሊረዳው በሚችለው ቋንቋ ቢሰራጭ? ይህ ባንተ ብቻ አይደለም ከይቅርታ ጋር 🎉🎉
@peri911
@peri911 2 ай бұрын
Wow yemidenq eyita new Yalem miteqmenin wesdenal thank you mane
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 2 ай бұрын
Thanks bro
@meronyilma4275
@meronyilma4275 2 ай бұрын
Demoz Goshime ketayi aqirbiln mane
@AtiFiker-ih2in
@AtiFiker-ih2in 2 ай бұрын
ቋንቋ
@michaelmiteku2180
@michaelmiteku2180 2 ай бұрын
ማኔ ብዙ ከማውርትህ ከፑይንቱ እያሳወጠህው ነው።
@weynharegassefashibeshi9132
@weynharegassefashibeshi9132 2 ай бұрын
Betam yasdenka yastemral
@wealth29
@wealth29 2 ай бұрын
It's deep ❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
Wow❤
@sentayhuabebe250
@sentayhuabebe250 2 ай бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ እንግዳ ነበር እናመሰግናለን ማኔ
@Senayytube
@Senayytube 2 ай бұрын
good idea
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
የሚገርም ምልከታ ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤
@atika1234-m4m
@atika1234-m4m 2 ай бұрын
የሚገርም ምልከታ በብዙ ተምሬበታለሁ👏👏👏
@girmadereje7739
@girmadereje7739 2 ай бұрын
ደሞዝ ❤❤❤
@sewhun-uv7qe
@sewhun-uv7qe 2 ай бұрын
What an amaizing conversation . Thank you! Thamk you!Thank you so much!
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 2 ай бұрын
ኤልዛሞን በሀሳብ የተሞላ ደስ የሚል ሰው ነው
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 2 ай бұрын
Don't make our life complicated, make it easy. How is all the soul of my poor people go to heaven.
@user-MamushA
@user-MamushA 2 ай бұрын
Bro ምርጥ ሰው ኑርልኝ
@willbenamedVoR
@willbenamedVoR 2 ай бұрын
We need demoz goshime its a must
@mesobtube2888
@mesobtube2888 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው 😍😍😍😍😍
@KalYeab-i2e
@KalYeab-i2e 2 ай бұрын
Manyazewal your channel isnot podcast it is Library❤
@elizabethwoldemichael3007
@elizabethwoldemichael3007 2 ай бұрын
Amazing conversation
@dinkubalcha8790
@dinkubalcha8790 2 ай бұрын
Very powerful podcast!!!!
@danielgafre874
@danielgafre874 Ай бұрын
በጣም ኣሪፍ ነው..በበኩሌ ተመችቶኛል! ግን ለምንድነው Engliዘኛ በጣም የምትቀላቁሉት ? ለዛውም ኢተትዮጵያ እየኖራቹ come on guys.. የውይይቱ ጣዕም ኣያበላሻቹት ነው እባካቹ..ቢስተካከል!? Thank you
@demekutegegn707
@demekutegegn707 2 ай бұрын
Mane mirete sew Demozan akerebulen bakeh, bakeh,.... Bezu enemarebetalem.
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
ማኔ ዛሬ ትለያለህ ስታዳምጥ ዋው❤❤
@brookebekele612
@brookebekele612 2 ай бұрын
Perception ++++=
@DargeFantaw
@DargeFantaw 2 ай бұрын
my best podcast ❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 ай бұрын
Thank you so much
@WorkuEstifanos
@WorkuEstifanos 2 ай бұрын
​@@manyazewaleshetui have a brotherhood suggestion for you. Its better if you could try to review their content before bring them on table, it helps you to speak more
@PersusPianki
@PersusPianki 2 ай бұрын
አንድ በጣም ሁሉንም ሰው እየታዘብኩበት ያለው ጉዳይ ማንም management የተማረ ሰው በልበ ሙሉነት ስለ astronomical terms አያወራም ለምን? አልተማረውማ አላዋቂ ላለመባል ስለማይመለከተው medicine አይዘባርቅም ግን ግን ሁሉም ተገለጠልኝ የሚል ሰው Queen of all sciences የሚሏትን theology እንደፈለገው ይሰነጣጥቃታል ለምን ? ማን ይናገረዋል? ሁሉም አዋቂም ባይሆን ምንተዳው ? እዚህ ጋር ስተሃል የሚለውንም በ relativism መቅኑን እየቀነነ ሰው የራሱን መንገድ ይሄዳል ይኩን !አንድ ቀን ከጽርሐ አርያም ሁሉም ነገር ግልጽ ይወጣል በጥቂቱ ግን መማለድ እና ማማለድ መታረቅ እና ማስታረቅ ባይለያዩ ኖሮ ከአንድ ግስ ተስበው ባልበዙም ነበር
@efremsa
@efremsa Ай бұрын
ሀሣብህ ለራስህም የገባህ አትመስልም 😊😊 ቃላት ሳታባክን በአጭሩ ሃሣብ መግለፅ ሞክር ምታወራው አይገባም
@PersusPianki
@PersusPianki Ай бұрын
ወገን ሁሉም ሰው የግድ ፈላስፋ መሆን እኮ አይጠበቅበትም ቃላቱ አባከንከን አላሉ ቃላት አባከንክ ብሎ ሂስ ምን የሚሉት ነው ለማንኛውም ለማለት የፈለግሁት አንዳንድ ስነ መለኮታዊ ርዕሰ ጉዳዮች በአቦ ሰጡኝ አይወሩም ጥናት ንባብ ያሻቸዋል ነው አሁንስ ገባህ?
@ShimelaGroups
@ShimelaGroups Ай бұрын
"ነፃ ፈቃድ" በእግዚአብሔር የተሰጠ ስለሆነ ሰው በፈለገው መንገድ መሄድ መብቱ ነው። "ሁለትም ሶስትም ሆናችሁ በስሜ ብትሰባሰቡ በመካከላችሁ እገኛለሁ" ማለት በህብረት እግዚአብሔርን ማግኘት አንችልም ማለት ነው? ለእኔ እንዲህ አይነት የራሳቸውን ምናብ እና መገንዘብ የሚጠቀሙ ሰዎች ትውልድ መገንባት የማይችሉ እንዲሁ ውይይት እና ሃሳብን ለማስተናገድ ካልሆነ በስተቀር መነሻ እና መዳረሻ የሌላቸው ሃሳባቸው ማዕቀፍ ሊበጅለት የማይችሉ ይሆኑብኛል!
@AschalewAyeleGirma
@AschalewAyeleGirma 13 күн бұрын
@AschalewAyeleGirma
@AschalewAyeleGirma 13 күн бұрын
ወሬ ብቻ .... እሱ አሁን እውቀቱን ወይስ እምነቱን ነው የሚያወራው!?
@EtseSabek-f7l
@EtseSabek-f7l 5 күн бұрын
አይ እየተሳሳትክ ነው ወንድሜ አምላክህን ማወቅ የግድ ነው ። አንተ ሲጀመር የጨለማው ጥልቅ አስፈፃሚ ነህ ። ማንም እረፍት የፈለገ ቢሆን አምላክህን በፍፁም ሀሳብህ በፍፁም ልብህ እምነት እመን ። በራስህ መንገድ የምትሄደው ሐሳብ አያዋጣህም ተምታቶቤሀል
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FkreFkremane-ce7ww
@FkreFkremane-ce7ww 2 ай бұрын
በርታ ወድሜ
@kebreabhaile1678
@kebreabhaile1678 2 ай бұрын
arefe neber meni mesakeshenm akumeshal ketelebet hasabun berefe endigelx edel setehewal .
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 2 ай бұрын
እናስተውል !!! እናስተውል !!! ከቅዱሳት መፅሀፍት ከሚገኘው እውቀት ውጪ ከሆነ የራስ ከንቱ ፍልስፍና መጠንቀቅ መራቅ አለብን ይህ እጅግ አደገኛ አካሄድ ነው ልጁ በጣም በተናገረ ቁጥር ብዙ እያወቀ እየመሰለው በከፍተኛ ቅዠት ውስጥ ላይ ነው ያለው፤ ይሄ አካሄድ ከአርዮስ ጋር የሚመሳሰል ነው፤ የምታውቁት ሰዎች እባካችሁ ከቅዠት እንዲወጣ ንገሩት ፤የምትከታተሉት ሰዎችም ራሳችሁን ከዚህ የአእምሮ ቫይረስ ራሳችሁን ጠብቁ፤ እላለሁ ።
@kidist-rx7dq
@kidist-rx7dq 2 ай бұрын
yemr awo gra yagabal gud new
@Worldfun22
@Worldfun22 2 ай бұрын
I am lost today 😮
@zenatv844
@zenatv844 2 ай бұрын
ዛሬ ምርጥ ሀሳብ ያለው ምርጥ ሰው አቀረብክ❤
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 2 ай бұрын
ይሄንን ልጅ ካንተ ፖድካስት ስጠብቀው ነበር
@yonasbelay3140
@yonasbelay3140 2 ай бұрын
"Time is not dynamic to God but for humans",and how could you say so if knowing God is impossible ?
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
❤❤❤👍👍
@QusquamMedia
@QusquamMedia 2 ай бұрын
Who is this man, please? What a profound podcast. Thank you Mane.
@simachewgetahun4881
@simachewgetahun4881 2 ай бұрын
ማኔ ከእውቀት ጥበብ ከፍ ያለች ሞሆኗን እንዲህ እናያለን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@ABENEZERBIYADIGILGN
@ABENEZERBIYADIGILGN 2 ай бұрын
Mane gin betam tileyalek yemtakerbachew sewochu hulu yimechugnal.. Degmo gena sewyewn awkew vediown mayet kemejemere atega kerebe betam yigermal
@ZegeyeGetachew-g1j
@ZegeyeGetachew-g1j 2 ай бұрын
ak Is the training you provide formation? Or transformation? Or inspiration?
@ezanagelaw8347
@ezanagelaw8347 2 ай бұрын
WOW....... Min Aynet DEDEB negn gn🙃🤣🤣🤣🤣🤣
@YabsiraHailu-vx8jm
@YabsiraHailu-vx8jm 2 ай бұрын
👍❤
@armash-tube5324
@armash-tube5324 2 ай бұрын
ስህተትክ ይህን ሁሉ እውቀት ያገኘከው inherently አድርገህ ማሰብክ ነው ።
@MohammedKebede-d9n
@MohammedKebede-d9n 2 ай бұрын
ከርዕሱ ልጀምርና የመጀመሪያው ሰው ፆታ የለውም ሲል ምን ለማለት ነው ብለን ስንጠይቅ አዳምን ለማለት ይመስላል ግን ደግሞ እጥፍ አለና ፈጣሪ ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት ካለ በኋላ ደግሞ ባለፆታ ሆኑ ለማለት የሞከረ ይመስለኛል። ለማንኛውም ሌላ ጅምር እውቀት ላይ ያለ ፍልስፍና ከሚቃጣው ግለሰብና አለማወቁን ከማያውቅ ጠያቂ መካከል የተደረገ ውይይት ሳይሆን መደናቆር ብለው ይቀላል። ይህን ለማለት የደፈርኩት ግለሰቡ መንፈሳዊ ፅንሰ ሃሳብን አለማዊ በሆነ መንገድ በድፍረት ጥራዝ ነጠቅ በሆነ ግንዛቤ ምንም ሊታዘበው ወይም ሊፈትነው ከማይችል ለእውቀት ጨዋ ከሆነ ጠያቂ ጋር መለፈፍ ያለበትን ዛር መሰል ቅዠቱን ሊያጋባብን መሞከሩ አሳፋሪ ነው። በመጨረሻም አልፈርድም ሰው ባለው ነው ይባላልና ጠያቂው ጥልቅ የሆነ እውቀት ባይኖርህም ቢያንስ ግን ጠቅላላ እውቀት እንዲኖርህ አንብብ ካልሆነ ግን ጠይቀህ ተጠያቂው መልሱን ሲያብራራ ሳይገባህ ሲቀርና ግራ ስትጋባ ሳይ በጣም አሳዝነህኛል እና ከቻልክ እራስህን ለማስተማር ሞክር።
@AddisalemAclok
@AddisalemAclok 2 ай бұрын
አሻግሮ ማየት ዉስጥ የፍርድ መንፈስ አይኖርም.....ትክክለኝነት...በራሱ ሌላ ጥያቄ ነዉ።ሃሳብ...እና ሕይወት...መደምደሚያ የሌላቸዉ...ከፍት በር ናቸዉ።ስላወቅነዉም...ሆነ እየኖርን..ስላለዉ ነገር...ርገጠኞች አይደለንም....ቢቻል..በዝምታ ማለፍ..ካልሆነም...አለመቸኮል..ይሻላል።
@yonathan2895
@yonathan2895 2 ай бұрын
እሱን አለማዎቅን ያላወክ አልክ አንተስ አለመዎቅህን አውቃሃል።ቅል ስትሆን ሰው ለይ ትፈርዳለህን እና ምን ልልህ ነዉ ጅል ነህ ተማር
@tsedyayeshetu2786
@tsedyayeshetu2786 2 ай бұрын
s
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 2 ай бұрын
manyazawel esti zemebele esu yawera alswerame telalke old lessons attentively don't judge pls keep lesoning
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 2 ай бұрын
ሲጀመር መንፈሳዊ ሰው አለመሆንክን እንግሊዝኛ ለማውራት በምታደርገው ጥረት ብቻ ማወቅ ይቻላል ፤አእምሮህን አታጃጅል የልቅ ቅዱሳት መፅሀፍትን አንብብ።
@zenatv844
@zenatv844 2 ай бұрын
ዱዝ
@SelamawitArkie
@SelamawitArkie 2 ай бұрын
Welcome ❤
@yozat4458
@yozat4458 2 ай бұрын
demoz goshme 100%
@SegemTube
@SegemTube 2 ай бұрын
ሰውየውን ለምን በስረአቱ አጠይቀውም ሀሳቡን አስጨርሰው DEEP THINKING
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 2 ай бұрын
give it time to your host allow flow the time
@SimaAbdulrazak
@SimaAbdulrazak 2 ай бұрын
❤❤❤❤
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН