አማራ ጥቅሙን ለማስከበር ከግብጽ ጋር መተባበር አለበት!?

  Рет қаралды 6,416

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 115
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 22 күн бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 23 күн бұрын
ኦነግ ና ህውሀት ከዚህ በፊት ደርግን ለመጣል ከግብፅ ጋር ተባብረው ይሰሩ ነበር ለአማራው ሲሆን ግን ለምን ትክክል አይሆንም ? 😅😅😅
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 23 күн бұрын
@@yehagerlege7782 ሲጀመር የኦነግ እና ህወሓት ከጠላት ጋር መስራት ማን ትክክል ነው አለው?
@ChristianMezmurTube-b5v
@ChristianMezmurTube-b5v 23 күн бұрын
ለምን Background ሙዚቃ ጨመርክ አንተ ቀሽም ጋዜጠኛ​@@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 23 күн бұрын
​" የኢትዮጵያ ኢንተረስት" በምትሉት ውስጥ የአማራ ኢንተረሰት ከሊለ የለም ብየ ነው የማምነው ።ምክንያቱም አገዛዙ ነው የኢትዮጵያ ኢንተረሰት አሰጠባቄ አድርጋችሁ እየቀባባችሁት ያለው ሰለዚህም አማራው በእናንንተ ኢንተረሰት ውስጥ ሀላፌነት እንዲወሰድ መጠበቅ በጣም ይገርማል😊 የሀገር ማለት ህዝብ ነው የሀገር ፍላጎት የህዝብ ነው እሰኪገባኝ አማራም አንዱ ነው ይህንን እንኳን ፍላጎቱን ለመመለሰ መኖር ለነፍጋችሁት ህዝብ ይህንን አይነት ድለላ ቦታ የለውም ለማንኛውም የእያወራን ያለነው ፖለቲካ ነው ይልኝታ ቦታ የሊለው መኖርን የሚያሰቀድም አዋ ከሉአላዊነት በፌት ህልውና ይቀድማል ይህው መታወቅ ያለበት @@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@H2o-581
@H2o-581 23 күн бұрын
@@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas ምሳሌ....ግብፅ :- አማራን የሚያጠፋ መድሃኒት (መሳሪያ) አለኝ ልስጣችሁ እና ተጠቀሙበት ብትል , ብልፅግናዎች ከግብፅ ከመቀበል እና ከመጠቀም ወደ ሗላ አይሉም , አሁን ከቱርክ እያመጡ እየጨፈጨፉት ስለሆነ !! ስለዚህ አማራም በህይወት ለመኖር ይሄንኑ ቢያደርግ ምኑ ነው ጥፋቱ? መንግስት የፈለገን ይግዛ የሃገር መሪ ስለሆነ , ነገር ግን አማራ እና በክልል ደረጃ ያሉት እራሳቸውን ለመከላከል ከውጭ ሃገራት መግዛት/ መቀበል የለባቸውም ልትለን ፈልገህ ነው ? ልጅ ሞገስ ?
@daadhigd893
@daadhigd893 22 күн бұрын
አማራ ከግብጽ ጋር አይደለም ... ከጠቅላላ አረብ ጋር መተባበር ቢችል እንኳ ማሸነፍ አይችልም። ምክንያቱም "አማራ ተዋግቶ ድል አደረገ" ሲባል በታሪክ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። ባንዳነት ግን ጥንትም ያባታችሁ ስለነበረ ለሱማሌም ለግብጽም ለኤርትራ ግርድና ግቡ። ቅዘናም ዘረ ቅዘናም!!!
@alexsolomon-fl6nf
@alexsolomon-fl6nf 23 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት የቱርክን የተቀደሰ ድሮን መጠቀም ይችላል ነገር ግን ፉኖ የግብፅን የተረገመ የጦር መሳሪያ መጠቀም የለበትም ሃጥያት ነዉ😂😂😂😂
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 22 күн бұрын
Wowddbnak😅😅
@alexsolomon-fl6nf
@alexsolomon-fl6nf 21 күн бұрын
@@meronwerkineh5858 እንደማለነዉ ጨምሪበት😁
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 23 күн бұрын
አማራ ከግብጽ የድሮን መጣያ መሳርያ ቢያገኝ ችግሩ ምንድነው መንግስት ከቱርክ ድሮን እያመጣ አማራን ይጨፈጭፍ የለም ወይ
@walesebhat465
@walesebhat465 23 күн бұрын
You are Right Dr Yonas 👍
@raskidus1681
@raskidus1681 23 күн бұрын
I agree with D.r Yonas!
@daadhigd893
@daadhigd893 22 күн бұрын
ባንዳ ዘረ ባንዳ!
@sanchobelay-sh1qc
@sanchobelay-sh1qc 23 күн бұрын
Mogus is cornered. He is so narrow cant argue logically
@MogesAbuye-n3u
@MogesAbuye-n3u 23 күн бұрын
እንኳን ከግብፅ ጋር ከሰይጣንም ቢሆን አብሮ መስራት ያስፈልጋል
@MikeMo-pj8ix
@MikeMo-pj8ix 23 күн бұрын
That is the motto bro
@daadhigd893
@daadhigd893 22 күн бұрын
አማራ ከግብጽ ጋር አይደለም ... ከጠቅላላ አረብ ጋር መተባበር ቢችል እንኳ ማሸነፍ አይችልም። ምክንያቱም "አማራ ተዋግቶ ድል አደረገ" ሲባል በታሪክ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። ባንዳነት ግን ጥንትም ያባታችሁ ስለነበረ ለሱማሌም ለግብጽም ለኤርትራ ግርድና ግቡ። ቅዘናም ዘረ ቅዘናም!!!
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 20 күн бұрын
ባንዳነት 2.0 😂 ታሪክ ራዱን ይደግማል😂 አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም😂
@meskerem6234
@meskerem6234 23 күн бұрын
Thank you, Dr. Yonas!!
@so2bk
@so2bk 23 күн бұрын
Fano is happily working with Egypt 🇪🇬!
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 23 күн бұрын
ውሸት ።
@yaya-cg1fc
@yaya-cg1fc 23 күн бұрын
I think Abiy is the best person for Egypt 🇪🇬 to fulfil it's interests
@htyh463
@htyh463 22 күн бұрын
አማራ አማራ ብሎ ሌሎች ብሔርተኞች ያደረጉትን ሲያደርግ ግዜ ነዉ አማራን የወረዱት ለዛ ነው የአማራ ትግል ከባድ እንዲሆን ያደረገው ።
@MilliyonBekele-zg7gw
@MilliyonBekele-zg7gw 23 күн бұрын
I could't agree more with you moges!
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 23 күн бұрын
ወንድሜ ሆይ ብሃራዊ ጥቅም ብሎ በኢትዮጵያ አሁን የለም
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 23 күн бұрын
ታዲያ መቸ ነው ብሔራዊ ጥቅም የሚኖር ወይም የነበር? አማራ ብቻ ሲገዛ?
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 23 күн бұрын
@@user-sagiv.m.t ወንድሜ እንደዚህ አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት አንዱ ብሄር ሌላውን የማይጨቁንባት የአገሪቱን ጥቅም እኩል የሚጋሩባት ስትሆን ህዝብ በብሄራዊ ደረጃ የሚቆምላት አገር ትሆናለች ።
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 23 күн бұрын
@@keberemengesha3947 አማራ ለኢትዮጵያዊያን ያቀደው በትክክል ይህን ነው = ብሔሮችን የበታች እድርጎ ለመግዛት ነው = ወደነበረው የአማራ ብቻ የበላይነት ሥርዓት ነው። ይህን በሐሜት ደረጃ ሳይሆን በይፋ እየተናገሩ ነው። "መነሻችን አማራ መዳረሻችን አማራ" ማለት ትርጉሙ ይህ እና ይህ ብቻ ነው። አይደለም?
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 23 күн бұрын
@@user-sagiv.m.t አባባሉን ባላምንበትም ያሉት ግን አንተ እንዳልከው አይደለም ያሉት "መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ " ነው።
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 23 күн бұрын
@@keberemengesha3947 አነት/ያልከው/ያልሽው አባባል እየተቀነቀ ያለው አማሮች ባልሆኑት እንጂ በፅንፈኛ አማሮች አይደለም። አማሮች የሚሹት ኢትዮጵያን ( ከህዝቧ) አማራ እና አማራዊት ግዛት ማድረግ ነው። ግልፅ ቅዠታዊ አቋም። 🤣🤣🤣
@HanaB_23
@HanaB_23 23 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጥቅም የሚባል የለም ያለው የ ኢሊት ስብስብ ጥቅም ነው ። አሁን ስልጣን የየያዘው የኦሮሞ ኢሊት ነው የነሱ ፍላጎት ነው የኢትዮጵያ ፍላጎት የሚል ጭንብል ያጠለቁለት።
@GemechisKiya
@GemechisKiya 23 күн бұрын
ህወሓት ድሮ ከደርግ ጋር ስትዋጋ መሣርያ ከዉጪ ያስገቡ ነበር እኮ።
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 23 күн бұрын
ያሳዝናል ዮናስ ያልገባው ግብፅ የአማራ ጠላት መሆንዋን ነው።እንደውም ከማንም በላይ አምርራ የምትጠላው አማራን ነው።
@negestqueen
@negestqueen 7 күн бұрын
የበስተጀርባ ሙዚቃ በጣም ይረብሻል
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 17 күн бұрын
Thankyou Dr. Yonas biru Ethiopia yemetenoreeu Amhara sinor newu Ahun eyetared ena be DRON eyetegedel enkouwan ke Egypt ISIS bihonem metebaber alebet Amhara First 💪💪💪👍👍👍
@aberabekele3585
@aberabekele3585 22 күн бұрын
ዶር ዮናስ !!! "አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም ሞሶሎኒ ወደተባለዉ የጣሊያን ወራሪዎች አ አ ሲገቡ አባቶቹ የዘፈኑትን ዘፈን እየዘፈነ ነዉ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 күн бұрын
ጣሊያኖች ማን በጦርነት ቀጥቅጦ እንዳባረራቸው ጠንቅቀው ያዉቃሉ።
@KingDan-y4s
@KingDan-y4s 23 күн бұрын
ሞገስ ፋኖ ዮናስ ምን እንዲልህ ነበር የጠበከው??
@tafesemunea1858
@tafesemunea1858 21 күн бұрын
ሰዉ ዶ/ርም ሆኖ ልሙጥ አስተሳሰብ የሚያራምድ ከሆነ የትም/ ፋይዳዉ ግራ ያጋባል። ይሁንና ለዝህ ሰዉ ሁላችንም እንፀልይለት እንድፈዉስ።
@aberabekele3585
@aberabekele3585 22 күн бұрын
CFA is signed now. GERD case is closed,no more tension,no more animosity .
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 20 күн бұрын
ክክክ 😂 ታሪክ ሲደጋገም😂
@amanuda895
@amanuda895 21 күн бұрын
The gentle man is absolutely right , he was right about the nile River. usages agreement has to be put in the win-win situation for both countries, as the Nile River is an existential threat for Egypt and Ethiopia have a right to use the Nile as well as it the main source is from Ethiopia too. And young guy don't ask him using the word if , as he has to answer the present problems with baby Abi Ahmed cleansing the Amhara people as he does to Tigrians . Egypt doesn't want to war with Ethiopia directly, but indirectly can happen.
@penafrica4321
@penafrica4321 23 күн бұрын
ግብጽ አማራን አትደግፍም - አማራ ኢትዮጵያን አፍርሶ አገር እመስርታለሁ አለለም። ሁለተኛ አብይ ምንጩ አማራ ክልል ስለሆነ - አማራ አባይን ለጥቅም አላውልም ብሎ ውል አይፈርምም። ግብጽ የምትረዳው ኢትዮጵያን የሚፈርስና ከአባይም ጥቅም የለኝም ብሎ ውል ሊፈርም ከሚፈልግ በሔርተኞች ጋር ብቻ ነው።
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 22 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ እዚህ ዘመን ማንነቱ ከዜግነቱ ተቦጭቆ ፤ በዜግነቱ ያለው የመሬት ባለቤትነት ተነጥቆ መሬት ባለቤትነቱ በአንድ የፖለቲካ ቡድን ፍፁም ባለቤትነት ተይዞ ባለበት ሁኔታ ሀገር ምንድነው? ሀገርስ የማነው? ብለህ ከጠየቅህ ፤ የምታገኘው መልስ መሬት የህዝብ ወይንም የዜጎች ሊሆን እይገባውም ያለ ቡድን መሬትን ወይንም ሀገርን የመጠበቅ ግዴታ የመሬት ወይንም የሀገር ባለቤትነት የተከለከለው ህዝብ ሀላፊነት ወይንም ግዴታ ለምን ይሆናል?????
@solomonend8235
@solomonend8235 18 күн бұрын
"Everything is fair in love and war"
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 22 күн бұрын
ግብፅ የኢትዮጵያ ህልውና ችግር ወይንም አደጋ የሆነችውን ያህል ብልፅግና ወይንም የኦሮሞ ብልፅግና ለኢትዮጵያ ህልውና ከፍተኛ አደጋ ነው ፤ ስለዚህ ሁኔታው እንደዚህ ቢታይ ምንድነው ችግሩ?
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures 23 күн бұрын
It has noise from background
@snr9054
@snr9054 22 күн бұрын
እንኝሕ ሠውዬ ብዙ ጥሩ ጐን ሊኖራቸው ይችላል ነገር ግን ንዳንዳንድ ኃሣባቸው ትንሽ ሹሩድነት ያለው ይሆን? በአማራው ትግል ላይ ትንሽ ጥያቄ ያላቸው ሳይሆኑ አይቀሩም።
@temesgenmelese726
@temesgenmelese726 23 күн бұрын
አማራ ነው ወይንስ ፋኖ ነው ከግብጽ ጋር ተባብረው የኢትዮጵያን መንግስት ሚታገሉት????
@walesebhat465
@walesebhat465 23 күн бұрын
Enemy is the only one who killed his own people in millions 👿
@bellaethio4426
@bellaethio4426 22 күн бұрын
ብርሃኑ ጁላ we are not focus on Egypt or Somalia, Eritrea ይህ ውስጣችን ያለውን ፋኖን ነው ድምጥማጡን የምናጠፋው ካለ ፣ ፋኖ ከየትም ጋር ይስራ እራሱን መከላከል ተፈጥሮአዊ መብቱ ነው። ቆይ ተወው ግብጽን ትትን የሆነ አገር ይህን ወሮ በላ መንግስት እንድትጥሉ እረዳችዋለው ቢሉ አአይ ወታደር ማርከን መሳሪያ ስለምናገኝ ተውት ሊሉ ነው?
@misrakkifle3519
@misrakkifle3519 22 күн бұрын
Background music is unnecessary &distracting
@MohammedAli-qd4mp
@MohammedAli-qd4mp 22 күн бұрын
Fano+weyane +shene ==shabiya +egypt
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 23 күн бұрын
ሞገስና እንግዳው ላብ በላብ ሆናችሁ፥ አይደል? 😂😂😂😂😂😂
@tilahuntesfaye2506
@tilahuntesfaye2506 23 күн бұрын
Too much background music/noise
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 22 күн бұрын
If Amhara is not come to power, they don't care about Ethiopia. Everyone is struggling power for corruption, favoritism and so on. Except farmers elites hate Ethiopia
@GemechisKiya
@GemechisKiya 23 күн бұрын
የምረብሽ ድምፅ አለ። አስተካክሉ።
@abebelegesse4456
@abebelegesse4456 22 күн бұрын
The background music really annoying
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 22 күн бұрын
በውይይቱ ላይ background ድምፅ አሰፈላጊ አይደለም ማዳመጥ አልተቻለም ፡፡
@KY-jd4ym
@KY-jd4ym 23 күн бұрын
I don't think it was intentional but the background music was so loud annoying and distracting.
@danieltadesse9461
@danieltadesse9461 22 күн бұрын
እንደ ህዝብ አማራው ሆድ ብሶታል ። ኢትዮጵያ በሚለው ማልያ ብቻውን እየተቀጠቀጠና እየተበደለ ነው አይነት ነገር ለመንገር እየሞከሩ ነው።
@getahundemeke3023
@getahundemeke3023 19 күн бұрын
Plse turn off the background music, found it to be destructive.
@misrakkifle3519
@misrakkifle3519 21 күн бұрын
I stopped. The music is too distracting. This is not a concert. Menew.
@walesebhat465
@walesebhat465 23 күн бұрын
No more convenience and confused politics of OPP OLF shenne Government finished
@mesfinlemme9145
@mesfinlemme9145 23 күн бұрын
ዮናስ ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ ነውን ? "በግድ ፋኖ ከግብፅ አይወዳጅም" ምን ማለት ነው።
@wildafrica7323
@wildafrica7323 22 күн бұрын
Make the background music louder
@walesebhat465
@walesebhat465 23 күн бұрын
My enemy is only my killer period 😔 even if he's my own brother
@ambachewderesse360
@ambachewderesse360 22 күн бұрын
Why are you making background music while he is talking?
@abaymekuria3977
@abaymekuria3977 23 күн бұрын
Abiy already sold the country. Is Egypt different from Turkey
@naolg1864
@naolg1864 22 күн бұрын
Egypt can temporerly assist any rebel but lets say they helped fano and toppled the gov. but Egypt still don't want you use Abay so they reinvest on another rebel because it is the instablity of Ethiopia what they need ,they don't worry about your cause.
@negussieabebe6968
@negussieabebe6968 23 күн бұрын
Never ever ,Amhara will not cooperate with Egyptian force .The aim and interest are not the Nile River issue to destroy Ethiopia .Most likely, they want to create different Somal countries
@DemerashGimija
@DemerashGimija 22 күн бұрын
እኝህ አባት ለረጅም ዓመታት ከአገር ውጪ ስለሆኑ ስለ ኢትዮጵያ ምንም ነባራዊ ሁኔታ ዕውቀት የለቸውም: ለምን? አማራ ክልል አንዷ የኢትዮጰያ ክልል/ጠቅላይ ግዛት መሆኟንም ረስተዋል መሰለኝ ስለዚህ አማራ ክልልን ከሀገረ ኢትዮጵያ ጋር እኩል መሣ ለመሣ እያነፃፀሩ ስለምናገሩ ኢትየጵያውያን ይቅርታ አድርጉላቸው! ስለዚህ እሳቸውም በቅርበት ኢትዮጵያን ትተው ጠንቅቀው ስለምያውቋትና ስለምኖሩባቸው ሀገራቸው ቢናገሩ ይመረጣል(ያላዋቂ ሳሚ እንዳይሆን) የግል አስተያየት
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 17 күн бұрын
Ante awaki mehoneh newu??? Amharan EYAREDU ena be DRON eyegedelu Ethiopia malet yelem Amhara first Ethiopia maletu newu Amharan yasgedelewu Gedel tigeba Ethiopia Victory for FANO 💪👍❤❤
@mulatutule8243
@mulatutule8243 23 күн бұрын
የአብይ መንግሥት ማለት ምን ለማለት ነው ?
@solomonwogayehu6437
@solomonwogayehu6437 22 күн бұрын
I admired Dr Yonas’s views in the past but today his views is a traitor. What he does not understand is what Egyptian wants. There is no way Egypt can be satisfied without harming Amharas interests. Remember the blue Nile originates and flows in Amhara.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 20 күн бұрын
Wow this guy(Yonas) is sooo stupid!!! he actually thinks Egypt would leave Ethiopia to develop even if Ethiopia promises never to touch the Nile ..what a naive way of looking at things!!!!!
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 23 күн бұрын
ይህ ዶ/ር ዮናስ የሚባል ግለሰብ ፍፁም ምሁራዊ ስብእና እና መርህ የጎደለው በጥላቻ ያበደ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነ ሰው ነው !!
@hailualemaw5903
@hailualemaw5903 23 күн бұрын
ለግብፅ ምን ሰጥቶ ፋኖ ከግብፅ ጋር የሚተባበረው ? ፋኖ ለሚያልፍ ግዜ ታሪካዊ ስህተት እንዳይሰራ ይጠኝቀቅ።
@atseduserni1777
@atseduserni1777 19 күн бұрын
አንተ በግብፅ ተገዝተሀል
@SisayDibaba-k5u
@SisayDibaba-k5u 23 күн бұрын
ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ
@netsa4051
@netsa4051 23 күн бұрын
ወራዳ ከግብፅ ጋር አብይን? ሺ ዓመት ይንገስ ::
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 23 күн бұрын
ሞገስ፥ የአማራ ጥቅም የሚከበረው ግዴታ ኢዮጵያን ከድቶ ከግብፅ ጋር በመተባበር መሆን አለበት? አማራ የሀገሪቱ መስራችና ባለቤት ነኝ ሲለን ኖሮ አሁን ከጠላት ጋር መተባበር አለብኝ እያለን ነው !?!? This is a fake nationalism of amharas to Ethiopia !!
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 10 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 5 МЛН
የደም ጥራት ፖለቲካ በናዚያዊ ትርክት!
14:25
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1,6 М.
ይድረስ ለዶክተር ተስፋዬ ቤልጅጌ!
2:38
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1,3 М.
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН