No video

ማራኪ ወግ የyoutube ገቢዉን ነገረኝ Maraki Weg | ሜላት ነብዩ | MELAT NEBIYOU

  Рет қаралды 95,936

MELAT NEBIYOU

MELAT NEBIYOU

Күн бұрын

ራኪ ወግ የyoutube ገቢዉን ነገረኝ Maraki Weg | ሜላት ነብዩ | MELAT NEBIYOU | KZbin income
Instagram
melat nebiyou : / melat_nebiyou
melat perfume: / melat_perfume_
maribela production : / maribela_production
#marakiweg #melatnebiyou #melat #ethiopia #habesha #amharic #ethiopianfilm #ethiopianmovie #ethiopianmusic #habesha #ሜላት #melatnebyu #youtube #youtubeincome #income #money #earnmoneyonline

Пікірлер: 330
@MELATNEBIYOU-wg5df
@MELATNEBIYOU-wg5df 2 ай бұрын
እንኳን ወደ ሜላት የyoutube ቻናል በሰላም መጡ subscribe እና ደዉሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ www.youtube.com/@melatnebiyou-wg5df
@user-pn1ho3jz3i
@user-pn1ho3jz3i 2 ай бұрын
Are Shito Wedalew Sichighi Megizati Alichilim
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 ай бұрын
ማራኪ ሸር ያዲርግልሽ ሜሉ ❤❤❤❤
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 2 ай бұрын
Meliye shitow gin yet new yemishetew adrasha tsafilign please
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 ай бұрын
እሁለታችሁም ላይ ነኝ❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
ሁሌም ነው ሁለታችሁን የምከታተላችሁ::👍🏽👏🏽✊🏽❤️🇪🇹
@biredegu9306
@biredegu9306 Ай бұрын
ገባ ገባ በሉ ሜሉን ሰብስክራይብ እናድርጋት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነች።
@godanatube5013
@godanatube5013 Ай бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 2 ай бұрын
አሜን
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 2 ай бұрын
አሜን
@esset1685
@esset1685 2 ай бұрын
አሜን 🙏 የናንተ አይነት አሳቢ ሰው ያብዛልን
@BrktiEyesas
@BrktiEyesas Ай бұрын
አሜን አሜን
@EthioMusic202
@EthioMusic202 Ай бұрын
Amen
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 2 ай бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ የዘመኑ ጣይቱ ማራኪም ቅን ወንድማችን ነዉ በርቱልን ኢትዮጵያዊ ጨዋነታችሁን ፈሪሃ እግዚአብሔርን ያላችሁ ለኔ የዘመኑ ምርጦች ብያችሆለሁ ክበሩልን ስራችሁ ይባረክ ❤
@abebechmeshesha9710
@abebechmeshesha9710 Ай бұрын
አክባሪሽእና አድናቂሽ ነኝ አሁንም የምታመልኪው አምላክ የበለጠ ክብር ሞገስ ይስጥሽ፡፡ ለሐይማኖትሽ ያለሸ ፅና ት በጣም ደስ ይላል
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Ай бұрын
እስይ ሚሉ እዬ ገዙ የሰውን ሁሉ ቤት እያስጎመኝን እሱ እድጠዬቅ ምኞቴ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ከማራኪ ቤት ናው የመጣውት ሜልየ የኔ ባለማህተብ እርጋታሺ ደሰሲል
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ በመንፈሳዊ ህይውትሽ እዴት እደምቀና ልጆችሽን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 2 ай бұрын
ሜሊ ስወድሽ እኮ ማራክንም በጣም አድናቅዉ ነኝ❤❤❤❤❤
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Ай бұрын
ግዞ እግዚአብሔር ከመልካሟ ሴት ጋር ያገናኝህ።
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 Ай бұрын
ከማራኪ ቤት ነዉ የመጣሁት በርቺ ሜሉ የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለይሽ
@HirutKidane-xm7bw
@HirutKidane-xm7bw Ай бұрын
ሜሉ በጣም እወድሻለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቺ ጋዜጠኛ ግዛቸው በርታ ተስፋ እንዲቆርጥ ፈጣሪ ይጎብኛችሁ ።
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 2 ай бұрын
በርች ሜላትዬ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
@addismekonen7399
@addismekonen7399 2 ай бұрын
ሜሉ እንኳን በዚህ ደግሞ መጣሽ ጠንካራዋ ሴት ወደ ኋላ እንዳትይ በርች ስሪልን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
ሜሊ ስወድሽ እኮ ግዛቸው በጣም አድናቅው ነኝ❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 ай бұрын
ሜሉ የኔ ማር እምር ብሎብሻል ስታምሪ የኔ ቆንጆ ሎብኝ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤ ግዞ ጎበዝ ጠካራ ጋዜጠኛ ነው ወይኔ አጠያዩቁ ና ለሰዎች እንዲያወሩ እድል የሚሰጥበት ሳላደቅ ኣላልፋም መሲ ሸገረ ኤንፎ ና አለም ሰገድ እዮሐ ሚዲያ አንተ አድርጌ በጣም ነው የምወዳችሁ ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ናቸው ስትይቁ ስትረዱ በጣም ነው ደስ የምትሉት በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 2 ай бұрын
አንቺ መጥተሽ እንዴት ሰብስክራይብ አይደረግም ? ቆየን ካየን ልክ እንዳቺ🎉 ማራኪ ወግም ምርጥ ነው የምታቀርባቸው ሰዎችም አይሰለቹም 👌
@user-bh4ye1nt8n
@user-bh4ye1nt8n Ай бұрын
ሜላትን አላቃትም ነበር በቲቪ በዚህ ዝግጅት አወኳት ሥርዓቷ ፣ የቤት አያያዟ፣ በተለይ ለፈጣሪዋ ያላት ክብርና የቤቷ የዕምነት ሥርዓት አርአያነት ያለው ቢሆንም ዋናው ቀጣይነቱ ስለሆነ እግዚአብሔር ያበርታት
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Ай бұрын
ሜሉዬ የእኔ ጀግና ኢትዮጵያ ሀገሬ ስመጣ"አንችን"ነው ማግኘት እምፈልገው❤
@tube7756
@tube7756 2 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ጀግና በርቺ ቤተሰብ ሆንኩሽ ከጀርመን ❤
@saraelyas661
@saraelyas661 Ай бұрын
🙏 ተወዳጇ ሜሊ! ለምልሚልን!
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 ай бұрын
,እግዚያብሔርን ባለወሰወ ስያመሰግን ደስሲለኝ😊
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የእኔ ልህልት ከአች ብዙ ጥንካሬ እየተማርሁ ነው😍💪💪
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ስለ ሙቀት ያለ ነዉ አቤቱታ ይሞላል🎉💚💛❤️🚦
@temabrand3382
@temabrand3382 2 ай бұрын
ሜሌት አንደኛ ነች አበረታቷት ❤❤❤
@yemariam628
@yemariam628 Ай бұрын
ሜሉዬ የኛ ጀግና ሰወድሸ የኔ እርጎ ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
ከማራኪ ነው የመጣሁት ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን የልጅሽን ልደት ፕሮግራም ልቀቂልን❤❤❤❤❤
@ShewaneshGebre
@ShewaneshGebre 2 ай бұрын
ሜሉየ ጠንካራ ነሽ በርቺ
@woinshetmuluken8682
@woinshetmuluken8682 Ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ዉድ እህት ስወድሽ በርቺልኝ የኔ ሮል ሞዴል ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhireta8102
@mhireta8102 Ай бұрын
❤❤ በርቺ ሜሉ የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለይሽ🎉
@Redu78978
@Redu78978 2 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት ሜሉዬ❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
ዩቱብ ❤ዳለሽ አላወኩም ነበር ❤ ዛሬ ቤተስብ ሁኛለሁ from Saudi Riyad❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Ай бұрын
አበረታችኝ ውደ❤❤
@nuhamintarekegn4504
@nuhamintarekegn4504 Ай бұрын
ከማራኪ ነው የመጣሁት ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 2 ай бұрын
ጉድ በወር ነውዴ እሚከፈላችሁ ማሽአላህ😂😂😂በቃ እኛም ከመዳቤት እንውጣና እንስራ ምትላላችሁ ቅመሞች😅
@MeseretTadela
@MeseretTadela 2 ай бұрын
እኛ ሰዉን ማሳደግ እንጂ እኮ እርስ በራስ አንተቃቃም የምር 😢
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢​@@MeseretTadela
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢​@@MeseretTadela
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 ай бұрын
እኛ እምናሽቃብጥ ሀገር ቤት ላለው ነው የምነሽቀብጠው እንጅ ለስደቶኞች ላይክ ብናደርግ ጥሩ ነበር
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 2 ай бұрын
​@@MeseretTadelaበጣም😢
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Ай бұрын
ሜሉ በርቺ ጌታ ይባረክሽ❤❤❤
@Alemnesh-jv4wy
@Alemnesh-jv4wy 2 ай бұрын
ውይ ቀሚስሽ ሲያምር. የቀይ አፍቃሪ ነኝ
@assistanthome578
@assistanthome578 2 ай бұрын
ጠካራ ሴት ነሽ በርች❤❤
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l Ай бұрын
ሜሉዬ የሴት ተምሳሌት ጀግና ሴት ነሽ
@misraknegash499
@misraknegash499 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ! የማራኪ ወግ ሚዲያ ተከታታይ ነኝ! ጎበዝ ልጆች ሁለታችሁም!
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 Ай бұрын
ስኬት እግዚአብሔር ከመፍራት ይጀምራል ❤ በጣም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ❤አሁንም መአዛሽ ይውጣ❤ እግዚአብሔር ማመሰገን አትሰለችም አይለቅብሽ ለብዙ ምሳሌ ነሽ ❤
@sarakirstyantube4811
@sarakirstyantube4811 Ай бұрын
ሜሉዬ አመጣጤ ከማራኪ ወግ ነው ...ግን በጣም እወድሽ ስለነበር በዚ መስመር ስላገኘሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ቲክቶክ ብዙም ተጠቃሚ ስላልሆንኩ በምን አግኝቼ አድናቆቴን እንደምገልፅልሽ ግራ ገብቶኝ ነበር ....የኔ ብርቱ የኔ ጠንካራ በጣም አድናቂሽ እና በጣም ነው የምወድሽ ..እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤
@kidistshura6669
@kidistshura6669 Ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ምርጥ የጥንካሬ ምሳሌ የሆንሽ ሴት ነሽ መድሐኒአለም በሁሉ ይርዳሽ እሕቴ በርቺ የኔ ጀግና ❤❤❤
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሜልየ እዳችጠካራዎችን ያብዛልን በጣምነዉእምወድሽ እማደቅሽ ለብዙወቻችንጥረንካሬነሽ እመአምላክትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@user-pp9kh5kl8x
@user-pp9kh5kl8x Ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ ሜሉዬ አምላክ የልጆችሽን አበባ ያሳይሽ እንወድሻለን❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 ай бұрын
ሁለት የምወዳችሁ ትሁቶች ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝዝት ይበልልን ከነ መላ ቤተሰባችሁ
@SharewGirma
@SharewGirma 2 ай бұрын
Melat berchi maraki weg adegna nachihu
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 Ай бұрын
ጎበዝ ጠያቂነሽ ሜሉ በርች ቢድዮ ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ ሞክሪ ከማራኪ ወግ የነበራችሁ ቆይታ ደስ ይላል በጣም ነዉ ምወድሽ ማደቅሽ ሜላት የእኛ ባለማዕተብ ሰዉ አክባሪ ነትሽ ትህትናሽ ከላይ ተሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን በርች
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d Ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ብርቱ ስወድሽ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ በፀጋው ያኑርሽ 🙏🙏❤❤❤❤❤ማራኪ ወግ ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ 🙏😍😍❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz Ай бұрын
ከማራኪ አይቼ ነዉ በባለፈዉ ቪዲዮ ትክክለኛ ቻናልሽን አዉቄ ሰብስክራይብ ያረኩሽ ጠንካራ የሴት ምሳሌ ብዙ ልታይ ልታይ ማትይ ደርባባ ጨዋ ቤተሰብ አክባሪ እግዚአብሔር አመስጋኝ ድንግል ማርያምን ወዳድ በቃ አንቺን በቃል መግለፅ ይከብዳል ለመጀመሪያ ግዜ ሙሉ ቪዲዮ ጨርሼ ሳይ ባንቺ እመብርሃን አሁንም የልቦናሽን መሻት ፈፅማ በከፍታ በስኬት ቦታ ላይ ታስቀምጥሽ ከዚህ በበለጠ አንቺ ልባም ሴት እድሜ ጤና ይስጥሽ ከእነልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
ሜሉ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ደስ የሚለው ደግሞ እንጊዳችን በታላቅ አክብሮት ነው የምወደው❤❤❤❤❤🎉🎉
@ገብርኤልአባቴ-ገ7ከ
@ገብርኤልአባቴ-ገ7ከ 6 сағат бұрын
ሜሉ ስወድሽ
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 2 ай бұрын
meli yena gobezi berchilgn jegnaye nesh achi
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤
@MekdiTube
@MekdiTube Ай бұрын
Meluye berchilen yene wed swedish beteseb hognalew❤
@Alemye777
@Alemye777 Ай бұрын
ውይ ሜላትየ ሚሊየንስ ሰብስክራይበር መግባት አለብሽ
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
ጎበዝ ሜሉዬ ሁሌም ሙሉ ሴት ነሽ
@tsionberhe7081
@tsionberhe7081 Ай бұрын
Gezu very genuine person you love your job so much and you don’t fake anything you deserve what you got. That’s why we love to watch your shows maraki weg may God bless you more 🙏
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ሜላትዬ በቺ አች ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@helendegafu9233
@helendegafu9233 Ай бұрын
ግዞ በርታ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ ሜሉ ቆንጆ የኦርቶዶክስ ልጅ ❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
ሚልዬ ጠካራ ሴት ነሽ በርች❤❤❤
@mekdelawittaye7784
@mekdelawittaye7784 Ай бұрын
Meluy yeni konjo weyyy eysasahu new yemaysh yemsemash nurilgn❤❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaAhmedi
@LubabaAhmedi Ай бұрын
ከማራኪ ቤት ነዉ የመጣሁት በጣም ነዉ የምወድሽ መሊየ❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 2 ай бұрын
ሁለትእምወዳቸዉ ሠወች በድ በርቱልን ❤❤❤
@peaceforeveryone5960
@peaceforeveryone5960 2 ай бұрын
Melu also i like Dressing style
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q Ай бұрын
ሜሊዬ የሴት ልክ የሴት ቁንጮ❤❤❤❤
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 Ай бұрын
ጥሩ ትዳር እግዚአብሔር ይሰጥህ ደግሞ በስጋው በደሙ መሆን ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር አመድ ይሁን።
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 Ай бұрын
አች ብርቱ ሴት ምን ቃል እደሚገልፅሽ አላቅም የኔውድ ደሞ በጣም አድናቂሽ አክባሪሽ ነኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec Ай бұрын
ሜሉዬ ጠንካራ ሴት ነሽ በርችልን።
@makis1623
@makis1623 Ай бұрын
ሜሉና ግዞ ጎበዝ ታታሪዎች ❤
@Kidist19
@Kidist19 Ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ምርጥ ትሁት እህቴ ቅንጆ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺልን እንዳትጠፊ ግዝሽ መልካም ሰው ክበርልን🙏
@fifilove2515
@fifilove2515 Ай бұрын
አለባበስሽ ማማሩ😘😘😘
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 ай бұрын
ሜሉየ ታምራላችሁ❤❤❤
@BrtukanaAbay
@BrtukanaAbay Ай бұрын
ከማራኪ ወግ አይቼ መጣሁ ሜሉ ስወድሽ
@betyichale5729
@betyichale5729 Ай бұрын
ሜሉዬ መልካም ጉዞ ወደ አዲስ የስራ መንገድ❤❤❤😘
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
ሜልዬ እና ግዞ በጣም ነው የምወዳችሁ::🥰🥰🥰❤️
@helenbelete8238
@helenbelete8238 Ай бұрын
ይህንን ኮመንት እምታነቡ በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@Ba16192
@Ba16192 Ай бұрын
melye enwedishalen ke maraki wegi 🙏🙏
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
የኔ ቆጆ መልካም ሴት❤❤❤❤❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f Ай бұрын
Marakiye❤❤❤anid ken yenem bet enidemitimeta aminalehu😊😊😊😊
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Ай бұрын
ግዛቸው እባክህ አግባኝ ወድጀሀለሁ ሜሉዬ ከዚህም በላይ ከፍ በይ ጨዋ የጭዋ ልጅ❤❤❤
@Netsi587
@Netsi587 Ай бұрын
😂😅
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 ай бұрын
Hi Melo, you look beautiful you look gorgeous keep going Welcome to KZbin channel
@bsquadreact
@bsquadreact Ай бұрын
🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏 🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን! 🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤
@bsquadreact
@bsquadreact Ай бұрын
❤❤❤
@user-bg6ss2nq4q
@user-bg6ss2nq4q 2 ай бұрын
ምን አልባት ካነበብሽዉ ባወራሽ ደስ ይለኛል መሉ
@LoCoCreative
@LoCoCreative Ай бұрын
Audience retention👏👏👏
@engdakassa4003
@engdakassa4003 Ай бұрын
ጥሩ ምሳሌነሽ
@huballahshedid5270
@huballahshedid5270 2 ай бұрын
Marks በጣም አድናቂህ ነው for longer time ሰላም ጓደኛህ ebs ጋዜጠኛ የት ጠፋች? Any ways I am proud of you. Gize
@afb7030
@afb7030 Ай бұрын
Mel do you know how much I love you ❤
@marimasd6628
@marimasd6628 Ай бұрын
ሜሉ ቆንጅዬ አማራ ውድድድ ነው የማደርግሽ አማራነትሽን እስቲ ንገሪን አትግደረደሪ ኢትዮጲያ እንደሆነ የብሔረሰብ ስብስብ ነው አማራም ብሔር ነው ስለዚህ በኢትዮጲያ ስም ተጃጅለን ማንነታችንን እረስተን ነበረ እድሜ ለአውሬው አብይ አሳወቀን አማራ ነኝ ደረቴን ለፈቼ በርቺ ሜሉ አማራዊት አላህ ይጨምርልሽ ከአለሽ ላይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f Ай бұрын
Yemadenikachewu sawoch life silemitasayen enameseginalen
@samrawitsamuel5914
@samrawitsamuel5914 Ай бұрын
maraki weg konjo program new and Ken yenem tarik ante show lay yikerbal arif bzuwochin yemiyastemr tarik alegn
@peaceforeveryone5960
@peaceforeveryone5960 2 ай бұрын
Woww, u have show too ,frist time i saw u great
@werkwerk3418
@werkwerk3418 Ай бұрын
Meli seb argehalew aykefelbet ❤
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu Ай бұрын
ሜሉ እሰቲ ልሰደኞች ሴቶች እቶችሽ እስቲ የሆነ ካምፓኒ ክፈትልን🎉❤
@kaad6928
@kaad6928 Ай бұрын
KE Maraki weg❤❤❤
@hajrBader
@hajrBader Ай бұрын
ገባ ገባ ቡሉ ታብ ታብ ታብ እንዳይርሳ ❤🎉
@user-wy1tt8oi9w
@user-wy1tt8oi9w 2 ай бұрын
ወዲማለም እዳጊ ቤት ሒዲ 😂❤❤❤❤❤❤❤እሳየን
@meseret44
@meseret44 Ай бұрын
የኔ ወርቅ በርችልን❤❤❤👏
@milionbogale477
@milionbogale477 Ай бұрын
Enenm asadgugni ❤
@user-mv7nb3gb2u
@user-mv7nb3gb2u Ай бұрын
ሜልዬ የኔ ደርባባ ጠክሪልን
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
42:44
Maya Media
Рет қаралды 511 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН