ከአነጋጋሪው ባለሃብት ስኬት ጀርባ..!ራምዚን!

  Рет қаралды 753,870

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ሁላችሁም ክበሩልኝ የማራኪ ቤተሰቦች! ሰብስክራይብ እንዳይረሳ!
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት Жыл бұрын
የምታቀርበው ጥርት ያለ ነገር በርታ
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
❤❤
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Жыл бұрын
Benateh sera feligline
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Жыл бұрын
Yemren eko new
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Жыл бұрын
Yalhut sharja kornishe new sera ke fetaho 6 month hononal
@bilenadem2453
@bilenadem2453 Жыл бұрын
በሰው ሀገር ጠንክሮ ሰርቶ ለስኬት መብቃት ደስ ይላል እንደሀበሻ አረብ ሀገራት ስኬታማ ሰርተው የተቀየሩ ልጆች ስናይ ደስ ይለናል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ረምዚ ግሩፖች።
@possible5728
@possible5728 Жыл бұрын
kzbin.infoNUIz3T9ebvE?feature=share
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ዱባይን ባላቃትም ያገሬ ልጆች እንዲ ተለውጠውባት ደስተኛ ሆነው ሳይ በጣም ነው ደስስ እሚለኝ ...እግዚአብሔር የዱባይን ህዝብና ሀገሪቷን ይባርክ ...ቡናው ሰረሞኒው ኢትዮጵያ ያላቹ ነው እሚመስለው ...ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ ኢትዮጵያን እምታስጠሩ ትልቅ ባለሀብቶች ያድርጋቹ❤
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
ሚስት ስትመርጥ ለልጅህ እናት ነው የምትመርጠው ጥሩ አባባል ተባረክ 🙏🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አባባል🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
❤❤❤
@bethelhemhaileleoul3924
@bethelhemhaileleoul3924 Жыл бұрын
PI😊
@HanaHana-k7p
@HanaHana-k7p Жыл бұрын
እንዴት ስነስርዓት ያለ ሰው ነው አንዳነዶቹ ምንም ሳይኖራቸው ይበጣረቃሉ ያስታውቃል እሩሩህ ሰው አሁንም ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏🙏❤
@keya3927
@keya3927 Жыл бұрын
Ennan yashegerg ababal you say
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 10 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላ
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
መልካም ሰው እንደሆነ ፊቱም ንግግሩም ያስታውቃል እግዚአብሔር ከዚህም ያብዛልህ!!!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
Amen ❤️ 🙏
@possible5728
@possible5728 Жыл бұрын
kzbin.infoNUIz3T9ebvE?feature=share
@hiwotanbese5881
@hiwotanbese5881 Жыл бұрын
Amen Amen and he looks so professional, humble and positive thinker. Long live and stay blessed
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ትቀጥረኛለህ አማ ካ የምኖረው ሰለቸኝ አረብኛ በደንብ እችላለሁ እነዳለሁ ሌሎች ቋንቋዎች እችላለሁ አሻሻጭ መሆን እችላለሁ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
🙏🙏🙏ላንቺም
@sabakahsay
@sabakahsay Жыл бұрын
Amen🙏🙏🥰
@alazargbrhiwut9331
@alazargbrhiwut9331 Жыл бұрын
🙏🙏🙏☝️🇪🇹☝️🇪🇷☝️
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤ 🙏 yene wede lanechim
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
መሻላህ የኛ ኩሩ ኢትዮጲያኖች በሰላም በፈቅር ኑርልን ደስ የሚል ቤተሰብ መሻአላህ 💞🥰🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ትክክል 🙌🏽
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
የዚህን የልጅ ፕሮግራም እንደኔ የምትወዱ 👍 በርታ ወንድም 😍😍
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
😒እኔም ውደዋለው 😒😒ግን የእኔ ቤት አልመጣም አለኝ 😔
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት ባለ ሀብት ስትሆኒ ይመጣል 😂😂
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 😒እኮ ሀብታም ስለኦንኩኝማ ነው የጠራውት ዉል ግዚ መጠበቀ ስለቸኝ 😒😒እንዴ እርጀናም ሞትም እኮ አለ 😒😒አማላጀ ልኪሽለው ጠይቂልኝ 😭😭😭
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት ባለ ሀብትማ ከሆንሽ 😉 ወንድምሽን እወደዋለሁ 😜😄😂😂
@possible5728
@possible5728 Жыл бұрын
kzbin.infoNUIz3T9ebvE?feature=share
@hanaayalew3279
@hanaayalew3279 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ኢንስፓየር የሚረግ ፕሮግራም ነው የሰራህልን ግዜ ። ከ5 አመት በሆላ እኔንም የሆነ ቦታ ደርሼ ኢንተርቪው እንደምታረገኝ አልጠራጠርም ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Why not good job
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 ай бұрын
I didn't even know who this man was until i watched this video. But i have come to like this guy by just watching this video. I love the way he thinks. No wonder he has achieved so much. He's spitting wisdom. May the Lord bless you with much heath! May your home be blessed with so much love and happiness!
@MeredBadarga
@MeredBadarga Жыл бұрын
በእውነት የሀብት ሁሉ መጀመሪያ አግዚያብሄርን መፍራት ነው አንተላይ ያየሁት የዋኽነት!ቅንነት :ትኽትና ታታሪነ ይቻላል መንፈስ ጎበዝ የፈጠራ ሰው ነኽ ያገርቤቴ ሸማግሌዎች ሰመርቁ የላብኽ ፍሬ ለዘርማዘርኽ ይትረፍ ዕድሜ ከጢናጋ ሰጥቶኽ በድድኽ ብላ መርዕድ ዘብር አባላለው ከአብነት ቀሪዘመንኽን ከነቤተሰቦችኽ በደስታ ኑር ምርጥ የኢትዮጵያ ኩራት ነኽ!!
@ohNo-pj8tj
@ohNo-pj8tj Жыл бұрын
He is so humble and positive.stay blessed👍
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ በጣም ነው የማመሰግነው አንተ የምታቀርባቸው ሰውች አነቃቂ ናቸው አንዳንድ ልባችንን የሚያዝጉ ይህንን ይዩ እውነት ጀግና ነው አቦ ፈጣሪ እጥፍ ይጨምርልህ እናትህን የጀነት ያርግልህ
@meselechketema7990
@meselechketema7990 Жыл бұрын
በመሃረብ እንደተቋጠረ ብር ጭምድድ ያለውን ሃሳባችንን ዘረጋኸው: ትልቅ ነገር ማየት ትልቅ እንድታስብ ያደርግሃል:: በርታ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
አይ አገላለፅ😂😂😂😂😂😂😂❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
ይብራራራ😂
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@salamethiopia430
@salamethiopia430 Жыл бұрын
😝😜😂😂😂
@rreer
@rreer Жыл бұрын
Wow , you nailed it.
@fekeryene213
@fekeryene213 Жыл бұрын
ዱባይዬ እናት ሀገር ናት እኮ ማርያምን ❤️🥰እኛ እንኳን ህጋዊ ሳንሆን ሰርተን እንኖራለን ወተን እንገባለን 🥰🙏
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq Жыл бұрын
አዎ ነፃነት አለዉ መሸአሏህ❤ አናንተም በረቱ አሏህ ይጠብቀቹ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
አዎ ድባይ ደስ የሚል አገር ገደኛም ነው ጌታ ይመስገን ወደሌላም አገር መሻገሪያ ሆኖልኛል 😊😊
@erehimateyib1679
@erehimateyib1679 Жыл бұрын
አገር ልገባ ስል ይናፈቀኛል እኔም 🙂🫣
@possible5728
@possible5728 Жыл бұрын
kzbin.infoNUIz3T9ebvE?feature=share
@possible5728
@possible5728 Жыл бұрын
​@@erehimateyib1679 kzbin.infoNUIz3T9ebvE?feature=share
@sintarasta6945
@sintarasta6945 Жыл бұрын
አህመድ ማለት በጣም ገራሚ የማያወራ የሚሰራ በገንዘቡ ደሀንና በሸተኛን የሚያድን የሚፈውሰ ለቤተሰቤ የደረሰ በጣም የሚገርም ስብህና ያለው ከእድሜው በላይ የበሰለና በጣም ትሁት ሐብታም ነው ለእሱ የሁላችንንም ጨምሮ ይሰጠው ለምን እሱ በተሰጠው ልክ እየሰራበት ነው ለእኛ የተሰጠንን እርሰቅ አልተጠቀምንበትም እናም ይሰጠው ደርቦ ደራርቦ አህመዱ ኑሪልኝ ክበርልኝ ስላወኩ በአንተ ክብር ተሰምቶኛል
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
እኔ 6 አመት በግርድና ሸቅዬ መሬት ብገዛ አፈናቀሉኝ የኛ ነው አሉ አሁን ምንም የለኝም ግን ወላሂ ሥኬታማ ነኝ ሀብታም የሌለው ደስታ አገኘሁ ለምን አላህ ፍቅሩን ሠጠኝ የተፍጠርኩበት አላማ ገባኝ አሁን እኔ ዛፍ ሥር ተጠልዬም ብኖር I'm happy I don't care about ዱንያ ሀብት 🎉🎉አልሀምዱሊላህ ያረብ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
የኔ ውድ አብሽሪ
@sukosolo2824
@sukosolo2824 Жыл бұрын
❤ አላህ እማያልቅ ኒእማ አለዉ አብሺሪ
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ Жыл бұрын
አብሽሪ ውደ ደና ብቻ ሁኝ ርዚቅ አላላህ
@asahseid689
@asahseid689 Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ የተሻለ አለው
@LidiyaGebru-rt5fe
@LidiyaGebru-rt5fe Жыл бұрын
Esik Edene yhe habtam yrdat yemtlu
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
ደስ ሲል ፈታ ያለ ሰው ነው ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው❤❤❤
@hilinaeshete2478
@hilinaeshete2478 3 ай бұрын
ግዛቸው በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ😊 እንግዳችን ንግግሩ ስርአቱ ሁሉ ነገሩ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🙏
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 Жыл бұрын
ኮሜንት መፀፍ አልወድም ግን ኮሜንቶችን መንበብ ደስ ይለኛል ዘሬ እንድፅፍ ከደረገኝ ነገር ብኖር እስልም ክርስቲያን ስኬቱን አይተው ደስተቻውን ስገልፁ ደስ ስለለኝ ነው ፋጣር ሁላችንም ስኬተመዎች የድርገን 🎉❤
@umarmoosa6950
@umarmoosa6950 Жыл бұрын
እዚህ ቢሮ ለግል ጉዳይ ሂጀ ነበር ሀበሻን የሚያስተናግዱበት መንገድ በጣምም ደስ ሲል የምር በዙ ቦታ ሂጃለሁ ሀበሻ እንደ አህመድ ሰራተኞች የሚያከብር አላየሁም ይጨምርልህ
@teddyandselamtube7969
@teddyandselamtube7969 Жыл бұрын
የሰው ልጅ እንደዚህ ሰርቶ ሲቀየር ማየት ደስ ይላል ለዛውም ከሀገር ውጪ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ❤
@ahmed-jh5ue
@ahmed-jh5ue Жыл бұрын
አህሜ ሞክሼ የቀድሞ ማናጀሬ ዱባይ ነበርኩ አሁን ሻርጃ ከመጣሁ 4 ቀኔ ነው የምር ላገኝህ እፈልጋለሁ ጀምረነው የነበረ ያልቋጨነው ከሰው ጋር ያስተዋወቀን ስራ ነበረን እንሰራበታለን ኢንሻዕላህ ግዝሽ አህሜን እንዳገኘው ብትረዳኝ ደስ ይለኛል አብረን የሰራናቸው ስራዎች ምስክር አሉኝ
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
ማሻላህ ተባረከላ ❤ ያረብ እንደዚህ ዱኒያ ሰቶኝ ምሰራው መስጊድ ታየኝ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ወንድማችን ኑርልን ክፉአይንካህ የስደት ጓደኛችን ፈጣሪ ይጨምርልህ ደግ እንደሆንክ ታስታውቃለህ በተለይ ለሰራተኞችህ ለምትሰጠው ክብር ፈጣሪ ያክብርህ አህመዶ❤❤❤✌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👌👌
@emuti6262
@emuti6262 Жыл бұрын
ለሀገራችን አንዲ አይነት ገንቢ ዝግጅት ነው የሚያስፈልገው ከፖለቲካ ነፃ አዘጋጁ በርታ ደሞ ያቀረብክልን እንግዳ አንዴ ባለሀብት አይደለም ቅልል ያለ የዋህ ሰው መሆኑ ያስታውቃል አግዚአብሔር ስራውን ይባርክለት
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንኮራባቸዋለን በሥራ የሜያምኑ ናቸው ፈጣሪ ያሰቡት ሁሉ ይፈጽምላቸው።
@bekateshale8699
@bekateshale8699 Жыл бұрын
ጀግና!😁ነጭ ከማንም በላይ እንዳልሆነ ስላሳየከን እናመሰግናለን🙌
@gitigiti4447
@gitigiti4447 2 ай бұрын
God bless you more brother. So humble and positive young man. I'm so inspired by your success journey. 🙌 🎉
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ማማራቸው በማርያም እሰይ ❤ ዘራችሁ ይብዛ ብዙ ተባዙ❤❤❤
@abdah1425
@abdah1425 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም inspire ያደረገን ቪዲዮ ነው አላህ ካለ ሃብታም መሆኔ አይቀርም ይህን ኮመንት መጥቼ reply አደርጋለው
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 Жыл бұрын
ሀብት የሚለየው በመስጠት ነው። በትክክል
@MeseretNegash-mo4rr
@MeseretNegash-mo4rr Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቃቹ ሚስትህ የምር አውቀሀታል የምር የናትነት መንፈስ የተሞላባት ምርጥ እናት ናት ❤
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ Жыл бұрын
ሁላቹም ፈጣር ይባርካችሁ ጠያቅም♥️♥️ ተጠያቅም። ኮማቾች በያላቹበት ስላማቹ ብዝትዝት ይበልልኝ የሰው ደሰታ የምያስደስታቹ ሁሉ ፈጣሪ በቤታቹም በውጭም ያላሰባቹት ደስታ ይስጣቹ ይሙላላቹ 🙏♥️💚💛አገራችን አለማችን ሰላም ያውርድልን
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ Жыл бұрын
አሜንን አሜን አሜን።
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
በማንኝውም ቦታ ሁን ባህል ሀይማኖትህን አክብር ስኬታማ ሁን በጣም ደስ ይላል
@joniendalk3140
@joniendalk3140 Жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ኢተርቪው ነው ዱባይን አኖኖሯነ በደንብ ገልጾታል በዛላይ ልባም ወጣት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን።
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ሀብታም አይመስልም ቀለል ብሎ ሚጫወተው..!!ደስ የሚል ሰው ነው
@begood4all157
@begood4all157 Жыл бұрын
ትላንት ተቀጥረህ ዛሬ ቀጥረህ ማሰራት መቻልህ ያንተ ማደግ ለብዙ እህቶቻችን ሰው ቤት ተቀጥረው ለሚሰሩ ተስፋና መንገድ ሰጪ ነው ። እህቶቻችን ከሱ ብዙ ተማሩ ።
@emumohammedseid5924
@emumohammedseid5924 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ Жыл бұрын
ዋውውውው አቦ እግዚአብሔር ይጨምርልህ እኔ እጅግ ደስ ይለኛል ኢትዮጵያዊ ከአገራቸው ወጥቶ ሰርቶ የሚለወጥ ሰው ደስ ይለኛል❤❤❤
@chalkao5071
@chalkao5071 Жыл бұрын
We often hear heart wrecking news about Ethiopians' life in Arab world, but the success of this family is quite inspirational. Thanks for sharing!
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
የሃገሬ ሰዎች እንዲህ ከፍ ይል ቦታ ላይ በጥረታችው ወጥታችው ሳያችው ደስታ ይሰማኛል ለሌችም ምሳሌ ናችው መልካም ይስኬት ዘመን❤
@possible5728
@possible5728 Жыл бұрын
kzbin.infoNUIz3T9ebvE?feature=share
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ማሻ አላህ ሀብት የሚገመተው በመስጠት ነው ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድም ዱባይ ምርጥ አገር ምርጥ መሪ ታጋሽ ህዝብ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ከልቡ የሚሠራ ሰዉማ ይለፍለት ከፍ ይበል ወገኔ
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል በእውነት ኮራሁኝ በሰው ሀገር እደዚህ ያገራችን ዜጋ ስናይ በጣም ያስደስታል ያሁላ አመት ስኖር አላውቅም ነበር UAE ስለ አቶ አህመድ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን
@Elham-z7x
@Elham-z7x Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ነህ ወንድማችን እንድህ ሰርቶ ጥሮ ግሮ ኑሮን ሲለወጥ ማራኪ ወግ ወንድማችን እንድህ አይነት ሰወችን ስታቀርብ ለእኛም ትምህርት ይሆነናል በርታታታ❤❤❤❤
@a.yohannes6675
@a.yohannes6675 Жыл бұрын
Good job ! I’m Eritrean and I’m proud to see my Ethiopian brothers doing good for themselves.
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Жыл бұрын
ኤርትራ ብሰንኪ ሸፋቱ ሻዓቢያ ኣንያ ህዝቢ ደኽዩ ተሰዲዱ🤔
@stelladawit4026
@stelladawit4026 Жыл бұрын
Beski hasadat kemakum eya dekiya
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ Жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያዊ ኩራት ተሰምቶኛል የማዳሜ ቤት ራሱ እንደዚህ አያምርም😂 ግዝሽ በርታ ! ሰላም ላገራችን
@neima3799
@neima3799 Жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻ አሏህ አሏህ ጨምሮ ይስጠው ያርብ 🥰🥰
@promotermerryyoutube70
@promotermerryyoutube70 Жыл бұрын
ማሻአላህ በቃ ስኬት ፠ ፍቅር፠ ትዳር፠ መተሳሰብ፠ አንድነት ፠ ቤተሰባዊነት ፠በቃ በአላህ ስትመረጥ ስትመረጪ እንዲህ ነው ፨ አላህ ዘመናችሁን ያሳምረው
@asterhagos4325
@asterhagos4325 Жыл бұрын
ማአሻላ ዋው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች በተለይ ባለቤቱ ፈገግታዋ ዋዉ ኦርጅናል ሃበሾች ብዬአችዋለሁ 🙏💯
@aymen_m8288
@aymen_m8288 Жыл бұрын
Migb kens belew lik aydlem bodw
@Keeyee148
@Keeyee148 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ባለሀብት ነው ሰው ሀገር ኮራ ማለት ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛም ባገራችን ከስራ አጥነት ወደሰራተኛነት ያሸጋግረን
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
ጎበዝ አንተ ለኔ ጀግና ነህ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ሰው የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ እዴት ደስ ይላል
@semiramarea9044
@semiramarea9044 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰው ሰርቶ ደክሞ እራሱን ለውጦ ለሌላም ሰው የስራ እድል ሲፈጥር እዴት ደስ ይላል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ ከጤና ጋር ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤
@stufanosalemu
@stufanosalemu Жыл бұрын
It is really interesting to see an entrepreneur who is an Ethiopian successful in diaspora, from the show we witnessed how ahmed is a humble man , beyond that his biography is very much appreciable, his commitment to help his countrymen is awesome.
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 Жыл бұрын
Thank you Ahmed for sharing your journey. You inspired a lot of Ethiopian who live out of Country.
@ትዕግሥት-ጘ9ለ
@ትዕግሥት-ጘ9ለ Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ከዚህም በላይ ይስጣችሁ
@yibeltaltesfaye9294
@yibeltaltesfaye9294 Жыл бұрын
Thank God Am A Part Of This Amazing Visionary Company am Sure Will Contribute My Best
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
አቤት የሐገሩ ማማር 🥰🥳እኛም ደና ሀገር እንዳለው ሥንጣላ እኮ ነው ሚገርመኝ ሸገር ኬኛ ውጡ ምናምን ድንበር ቅብርጥሴ ሲደብሩ😂አፈር ይህን አሳያቸው ደሞ ቤተሰቡን ሣላደንቅ አላልፍም አደብ ዲን ሀብት ውበት አይቻለው ባረከላህ🎉🎉🎉
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
እኮ ገና ድባይ ሄደው ኬኛ ይላሉ 😂 🤣 😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኮ ቱ ስማይና ምዲር😂😂
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
ሀገርማ ነበረን ምን ዋጋ አለው 😢
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ትክክል ደህና ሀገር እንዳለው ስንባላ 😊 ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@erehimateyib1679
@erehimateyib1679 Жыл бұрын
😁😁🫣
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
አንተ ልጅ እኔየሚታየኝ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ነው በርታ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚእብሔር ይጠብቃችሁ ዱባይን በደንብ ማየት ህልሜ ነው እአቅም ሲኖር በነሱ travel agency በኩል እጎበኛለሁ
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ያድርግልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😊
@EnatAwoke
@EnatAwoke Жыл бұрын
ቤተሰብክን ፈጣሪ ይጠብቅልክ የዛሬ አመት ልክ እንደ ግዞ ካከልክ እኔንም ዱባይ ትጋብዘኛለክ ሚስትክ ደስ ትላለች
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m 8 ай бұрын
ማራኪ ምርጥምርጥ ብሮግራምነው የምታስተላልፈው በርታልን ወድም አህመድ ማሻአላህ ደስየምትሉ በተሠብናችሁ😍😍😍😍😍😍😍
@YTSEthio
@YTSEthio Жыл бұрын
ማሻአላህ ኢትዮጵያዊ ሀብታም በሰው ሀገር ማየት ደስ ይላል ዱባይዬን የሰው ሀገር ማለት ቢከብድም❤
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Жыл бұрын
ይህ ባለ ሀብት ቀና ሰው ይመስላል አቶ አህመድ ዘመንህ ይባረክ🙏
@AbuJihad-fw9go
@AbuJihad-fw9go Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ከኩራት ነፃ የሆነ ሰው ውስጤ ነው
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
👍👍
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ሰዉየዉ በአነጋገሩ እንኳ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ቃና አለዉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ሰላም ጤና ፍቅር ያብዛለት
@singletube1535
@singletube1535 Жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የሙስሊም ውንድሞች እህትቼ ጥሮ ነገር ላይ ሳያቸው ድስ ይለኘአል ባጠቃላይ የኢትዬ ልጁች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fozeyaahmde4078
@fozeyaahmde4078 Жыл бұрын
ክርስቲያንስ ኢቶ አደሉም አቤት መከፋፈል
@ekramseid3825
@ekramseid3825 3 ай бұрын
ትንሽ ብትዘዋወራ በጣም ጎበዝ ሀብታም ሀበሾች አሉ ኢማራት ውስጥ❤
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ጥንዶች❤እንዲህ ተዋደውና ተፈቃቅረው የሚኖሩ ጥንዶች እግዚአብሔር ያብዛልን🙏እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጥክ ቤቱ ምኑ ሁሉነገር ያምራል👌❤
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
He is very humble and successful. God bless you. Stay humble ❤.
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
አዳሜ ይሄን ፕሮግራም ተሯሩጣችሁ ነው የምታዩት ሰብስክራይቡ ግን ትንሽ ነው😢 አይ ሀበሻ የምትከፍሉበት ነው አይደል የሚመስላችሁ አብሮ ማደግን እስቲ ተማሩ😮
@WeynshetTesfaye-m8y
@WeynshetTesfaye-m8y 11 ай бұрын
አዎ በጣም ትህትና ያለህ ልጅ ተባረክልኝ ፍፃሜህ የመር በተለይ ያገርህን ልጆች ማገዝህ ዋው❤❤❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
እንዴት ስርአት ያለው ሰውነው ኢትዮጵያንዊ እዲ ሲሆን እኛም ደስተኛ ነን ፍጣሪ ቤተሰብህን ይባርክልህ አህመዶ 😊💚💛❤👏
@izzzankizzank7216
@izzzankizzank7216 4 ай бұрын
አልሀምዳሊላህ ደስ የሜል ቤተሰብ አላህ ይጨምርላችሁ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጊዚዮ ማሻአላህ ረጂም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ መላው ቤተሰቡ ዝቅ ብሎ የሰራ መጨረሻው ያማረ ነው የሚሆነው እኔ ብቻነኝ ዱባይ ስኖር ቤተሰብ የለኝ ጓደኛ ባይተዋር ሚስኪና 😂😂😂 ፈጣሪ ከፈቀደ ለአዲስ አመት ሀገሬ ነኝ ❤❤
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Жыл бұрын
ይሻልሻል
@meirafshemellse5025
@meirafshemellse5025 Жыл бұрын
ተመስገን በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ በማየቴ ሁሌ መጥፎ ብቻ ነው የምንሰማው ደስ ይላል ከክፉ ይጠብቅህ
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
ውነትም አህመድ ዝናቡ ❤ አዝንቦብሀል ማሻአላህ ❤
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ConCourseAB
@ConCourseAB Жыл бұрын
ወይ ጉድ ኣሳቀሀኝ እውነት😅😅😅😅😅 ምኑንን ኖው የዘነበው 😅ሰርቶ ኮ ኖው የተለወጠው
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
@@ConCourseAB ምን ያስቃል እውቀት ጥንካሬን ፀጋን በረከትን ጤናን ፈጣሪ አዝንቦለታል አሁንም ያዝንብለት አሜን ማሻአላህ በል ፣
@ConCourseAB
@ConCourseAB Жыл бұрын
@@USAUS1986 ኣረ ኣትናጀጂ የኔ ቆንጆ ምኖው ኔ ያሰብኩት ያባቱ ስም ዝናቡ ባይሆንምም ኣዝንቦብሃል ትዩ ነበር ማለትኖ ብየ ነበር! ደግሞም ሳቅ ኮ ጥሩ ኖው ተገኝቶ ኖው? እኔ ብስቅስ ምን ይጎድልሻል ምቸስ እናንተ ቤት ሃዘን ኣይገባም! ለማኝኛው እኔም ማሻላህ ብየዋለው!
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
@@ConCourseAB እሺ ምን አልባት ሁለታችንም ጋር የትርጉም ችግር ኖሮ ይሆናል😁 ለማንኛውም የሱ በረከት ይድረሰን 😁👏🏼 ፒስ፣
@jonedugasa183
@jonedugasa183 Жыл бұрын
መልካምነቱ እርጋታው ነገር አዋቂነቱ ሚገርም ስው ነው እኔ ከምለው በላይ ሁኖብኛል አህመድ እግዛብሄር ይጠብቅህ ከዚህም በላይ ይስጥህ ወንድማለም
@yosephamsalu16
@yosephamsalu16 Жыл бұрын
wow am so Proud to see Ethiopian Succeed in Foriegn country viva Bravo
@TazabiMedia
@TazabiMedia Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ ከሚሉ ቤተሰቦች ትልቅ ትምህርት ወስደናል በነካ እጅህ ደግሞ American ሀገር የሚኖር አንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት ሙሉጌታ የሚባል ባለሀብት አለ እርሱንም አቅርብልን
@Yetu_437
@Yetu_437 Жыл бұрын
የሀገር ሰው እንዲህ ስኬታማ ሲሆን ደስስስስ ይላል❤❤❤
@AsemaSultan
@AsemaSultan Жыл бұрын
MASH Allah MASH Allah aselam aleykum werahmetulahi weberekathu Ahmed remzi hyu beteseboch betam. Des yllal yeakera wendme simechewu des ylall ,,.(GIM..) (LAY..)bertalng.ahmedo melkam hayat negem beakera jenet temegehulh azkar abza anwar ibalalhu bdua atrsan
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው ነው ያስተዋወከን ያው በዝና እናውቀዋለን ራምዚ ይመችህ በርታልን ወንድማችን
@yrgalemkebede-e6h
@yrgalemkebede-e6h 11 ай бұрын
ጀግና ነው ህይወት በሌላ ዓይን እንዳይ ነው ያደረገኝ። መልካም ዘመን ይሁንለት ለአንበሳው ❤❤❤
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
እኔ ዱባይ ከሚማርከኝ ነገር በየ ሁለት እርምጃ እርቀት ሚገራረሙ መሥጅዶች ናቸው ❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
Hggfg cgf ሳውዲ ደሞ ብጥመጣ/ጭ በአንድ እርምጃ ርቀት ነው ያለው
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
kkk HULUM MESGID bado neew............yemen mesgid....sukachew beru lay ...5/6/7 honew yesegedalu men takabedaleh.....be ken 5 geze ....le 10 dekika ...sera yekomal......men fabrik ale na new sedeteniaw engeda sale yesegdal ...2/3 amet behuala Arebun ayto ayto yebanenal.....wiski ,,,kotrobad ...yeschetal Setochum .muslim .diasbora.......modern.....yehonalu......habtam .weschma yekeyayeralu ke 30 amet - befit saudi yeneberut....habtam family S areb bet yegbuna .......
@savsav7194
@savsav7194 Жыл бұрын
​@@yonassolomon7711 minew mesgid ale slalech tenadedk?hiwotihm lay endezi negative neger bicha mitlekm kehone tasaznaleh
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Жыл бұрын
ታዲያ ምን ይጠበቃል? የሙስሊም ሀገር መስሎን?
@savsav7194
@savsav7194 Жыл бұрын
@@frehiwetyonas22 የክትስትያን ሀገሮችም ይህንን ቢኮርጁ መልካም ነው
@aliksa9045
@aliksa9045 Күн бұрын
እሺ እኔ እሥከ 8 ድረሥ ተምሬ አለሁ ግን በጣም ተሥፋ ቆርጫለሁ እሠው ቤት ነው የምሠራው ተሥፋ ከመቁረጤ የተነሣ የፈጠረኝን አምላኬን እዲወሥደኝ እለምናለሁ አሁን ካለሁበት ነገር እዴት ነው የምወጣው ኡፍፍፍፍ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ዱባይ እዛው እዳታስቀርሕ ጊዜ ሳሪን አቅርብልን
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Жыл бұрын
ድንቅ ስእብና ነው ያለው👍🏾 ሀብታም የሚለየው በሚሰጠው ነው ያለው እውነት ነው🙏🏽💚💛❤️
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው። እውነት ነው ሰው ተስፋ ካልቆረጠ ማንኛውንም ፈታኝ ሁኔታ ማሸነፍ ዕና ያሰበው ደረጃ ላይ መድረስ ይችላል።
@sadahussen620
@sadahussen620 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ አህመድ ፈታ ያለ ነው እኔም መኪና በጣም ነው የምወደው ኢሻአላህ እገዛለሁ
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 Жыл бұрын
በጣም ያኮራል ወንድማችን በርታልን ለወገኖችህም መከታ ሁናቸው አደራ እኛም ነገ ድባይን ለመጓብኘት ብንመጣ ተቀበለን 😅
@hanaeshetu511
@hanaeshetu511 Жыл бұрын
😅😅😅እኬ እንቀበላለን 😎🤣
@rutaruta8891
@rutaruta8891 Жыл бұрын
ነስራዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ደስ የምትሉ ቤተሰብ። የተባረከ ይሁን❤
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም ለአላህ ፀጋዎች ምስጋና ይገባው❤❤
@nejatabdulmejit5646
@nejatabdulmejit5646 Жыл бұрын
አንተ በጣም ሜሥትክን የምታከብር ሰዉ እንደሆንክ በጣም ታሥታዉቃለክ ትዳሩን ያከበረ አላህም ያከብረዋል እኔ ለሁለታችሁም እድሜ ጤና እመኘላችሐለሁ በጣም ጤናማ ቤተሰብ እንደሆናችሁ ታሥታዉቃላችሁ ጨምሮ ይሥጣችሁ ኢማንህን ይጨ ምርልክ የዱይ ንጎሥ ያርግህ
@belisimatony3229
@belisimatony3229 Жыл бұрын
I appreciate people who don't forget where they come from and give back. He seems like a humble person God bless him and his family 🙏
@derejemekonnen2928
@derejemekonnen2928 Жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ፈጣሪ ባለህ ላይ ይጨምርልህ ዱባይ የሚመጣ ሀበሻ በሙሉ ሊያገኘው የሚገባ ሰው ❤❤❤
@smrimohamad3540
@smrimohamad3540 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ❤
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 9 ай бұрын
ማሻአላህ ዋዉ የኢቶብያ ነዉእሚመስለዉ አላህይጨምርላችሁ ወድኢቶብያን ወገኖቸ
@alex-ln5jw
@alex-ln5jw Жыл бұрын
I like, your attitude Mr. Ahmed. I am in the same business.Godless you. The sky is the limit. I would like to connect if God wills
@alex-ln5jw
@alex-ln5jw Жыл бұрын
Godbless
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ይጨምርልህ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ በሰው ሀገር እንዲህ ተከብሮ ሀገርን ሲያስጠራ ኩራት ነው 👏👏👏👏 ውፍረትህን ግን አደራ በደንብ ስራበት ጂም ብቻ ሳይሆን በምግብም ማስተካከል አለብህ ወንድምህ ታድሎ ምግብ ደግሞ በደንብ ይበላል ሰውነቱ ግን1ኛ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብክ ተመኛው ደሞ ደስ ይላል መልካም ሰው እንደሆነ ያስታውቃል ፈጣሪ ጤናና ሀብትን ያብዛልክ ለሰው መልካም እንደምታረግ ፈጣሪ ደሞ ሁሌም መልካም ያርግልክ የማዳም ቅመሞችዬ ጠንክረን ከሰራን ከሱ ብዙ ነገር እንማራለን በርቱ እናመሰግናለን ታሪክክን ስላካፈልከን👉💚💛❤🙏ማራኪ ወግ ደሞ እናመሰግናለን 🙏💚💛❤
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 23 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 92 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 110 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 29 МЛН
ዱባይ ስራ ለማግኘት #dubai #dubaivisa #ethiopia #visa
19:56
Fantaye Group official
Рет қаралды 10 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 173 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 23 МЛН