የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ!

  Рет қаралды 291,889

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 986
@WasenachewWese
@WasenachewWese 3 күн бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ከአዳማጭነቱ በላይ መጠየቅ ያለበትን ነገር ብቻ ነው የሚጠይቀው ባለታሪኳ ደግሞ የተካነ አንደበት
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 2 күн бұрын
👌👌
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 2 күн бұрын
በትክክል
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 32 минут бұрын
በጣም ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነው
@jesusalive3984
@jesusalive3984 4 күн бұрын
የአላዛርን መቃብር የከፈተ ጌታ እየሱስ የአንቺን ማህፀን ከፍቶ ልጅ ይስጥሽ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን ተባረኪ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ።
@tommyman2024
@tommyman2024 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው።
@HiwetWeldemichael
@HiwetWeldemichael 4 күн бұрын
Amen ysetatal Leniem setognal ke 9 Amet tdar koyta buhala.
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 3 күн бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,እኔም,ስደትስ,አመት,ትዳሬ,ፈረሰ,በልጁ,ምክናያት,,አንድ,እንደሚሰጠኚ,አላጠራጠርም,,ትስጥሽ,በሉኚ,የጀመአ,ለሷም,ትስጣት
@abebaeyob9147
@abebaeyob9147 3 күн бұрын
በጣም እምታምር የእግዝአብሄር ፀጋ የተላበሰች አንደበተ ርቱእ የሴት ወይዘሮ:: ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ ሴት :: መድሃኒአለም ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን ትዳብስሽ አንቺ ወብ ሴት
@AdisrAklilu
@AdisrAklilu 3 күн бұрын
እመቤቴ አሁንም የፈለክሽዉን ታድርግልሽ
@marthaSiyoum
@marthaSiyoum 4 күн бұрын
ልጅ ከማህፀን ብቻ ሳይሆን ከልብም ይወለዳል እናም አንቺ የተባረክሽ ስለሆንሽ ለአንድ ወላጅ. አልባ ህፃን መርጦሽ ይሆናል በማደጎ አሳድጊ ።
@emnetassefa-qk3ex
@emnetassefa-qk3ex 3 күн бұрын
ዉይ ቡጢና ምክር ለሰጪው ቀላል ነዉ ።
@Phobe21
@Phobe21 Күн бұрын
This is a good advice!
@tayeyimer5475
@tayeyimer5475 22 сағат бұрын
That's true 👍
@azebnegash1827
@azebnegash1827 4 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር በአምላክሽ ላይ ያለሽ መተማመን ለወላዲተ አምላክ ያለሽ ፍቅር እና ተስፋ የሚደንቅ ነው እኔ ብዙ ተማርኩብሽ አንቺንም የማራኪ ወግ አዘጋጅ እና አቅራቢን በጣም አመሰግናለሁ ።
@AmlesetTesfay
@AmlesetTesfay 2 күн бұрын
ወይኔ ተመስጨ አዳመጥኩሽ እፍፍፍፍፍፍ እርጋታዋ በአዛኝቷ የኔ እሕት እመብርሐን ጥሩ ትዳር ጥሩ ልጂ ትስጥሽ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም
@makysolly1837
@makysolly1837 5 күн бұрын
ጠንካራ ክርስቲያን ነሽ "እግዚአብሔር" አይሳሳትም" !!! ይሄ ለሴቶች እህቶች ትልቅ ትምህርት ነው። በርቺ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው።
@elizabethfeleke9623
@elizabethfeleke9623 5 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏
@YeshiZebene-s9q
@YeshiZebene-s9q 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix 4 күн бұрын
በጠንካራ ጎበዝ ታታሪ በእምነትሽም በሥራሽም በትዳርሽ ጥሩ የሚደነቅ ሥብና ያለሽ የሴት ጀግና ነሽ እግዝሐብሔር ድንቅ ነዉ አይሣሣትም ላንችም የሞቀ ትዳር እዲሁም መልካም የሚሣሙ ልጆችን ይሥጥሽ አሁንም ገና ወጣት ልጅ ነሽ ተሥፋ አትቁረጭ ከዚህ በፊት አንድ የአጎቴ ልጅ በትዳር ለ10 አመት አብራ ኖራ ልጅ እቢ አላት ከዘዚያ ተለያዪ ነገር ግን ሌላ ባል አግብታ 4 ልጆችን ወልዳለች ይህንን ታሪክ ሣዳምጥ በሀሣቤ የመጣችዉ ያቺ በልጅ ምክንያት የተገፋችዉ ዘመዴናት አይዞሽ ላንችም እመብረሐን መንታ መንታዉን ያሣቅፍሸ
@tsigenile8861
@tsigenile8861 3 күн бұрын
በጣም ቡርቱ ክርስትያን ነሽ ቀሪ ሒወትሽ የደስታ ያድርግልሽ በጣም ጀግና ነሽ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Күн бұрын
​@@YeshiZebene-s9qእህቴ የአቡነ ኪሮስን ፀበል ተጠመቂ ጠጪ ለምኛቸው ጣፎ ወይም ቶታል ከኪዳነምህረት ጋር አሉ እና ገድላቸውን እዘይ ተማፀኛቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 4 күн бұрын
ወይኔ ተመስጨ አዳመጥኩሽ እፍፍፍፍፍፍ እርጋታዋ በአዛኝቷ የኔ እሕት እመብርሐን ጥሩ ትዳር ጥሩ ልጂ ትስጥሽ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ❤
@belaygebre
@belaygebre 2 күн бұрын
አሜን ይስጣት
@ta-sy6up
@ta-sy6up 4 күн бұрын
እህቴ ልጅ የእግዘብሄር ስጦታ ነው❤ ለሁሉም ቀን አለው አይዦሽ From Eritrea GBU…❤🎉
@YeshiZebene-s9q
@YeshiZebene-s9q Күн бұрын
Amesegenalehu
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 5 күн бұрын
በስማም እርጋታዋ ስርእቷ እምታምር እሴት ደስ ስትይ እግዚአብሄር የተመኘሽውን ይስጥሽ❤❤
@addiszebre5049
@addiszebre5049 4 күн бұрын
የእኔ እህት ያካፈልሽን ታሪክ ትልቅ ትምህርት አለው ግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አምነን መቀበል አለብን አቋምሽም ትክክል ነው። ❤❤❤
@YeshiZebene-s9q
@YeshiZebene-s9q 4 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@MedanitMelkamu
@MedanitMelkamu 3 күн бұрын
ጥሩ ትዳር ሰቶሽ በልጅ ባርኮሽ ድጋሚ የፈጣሪን ተአምር ለመመስከር ያብቃሽ 🙏❤️
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 4 күн бұрын
ምን ተማርን አምላክ ሁሌም ትክክል ነው ምስጋና ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፃድቃኔ ለማርያም እንደ ወራጅ ውሃ አስረሻችሽ ማረችሽ እልልልልልልል ባገኛት ባለታሪኳን ምን ተማርን No regret የሚፀፅት ነገር መራቅ Be faithful ለትዳሬ ታማኝ ነኝ ገበና የሚሸፍኑ ቤተሰብ ናቸው ህይወት ይቀጥላል ስሜታችንን መቆጣጠር ይቅርታ ማድረግ ሴት የሯሳ ገንዘብ ሊኖራት ይገባል ፡፡ እናመሰግናለን።
@YeshiZebene-s9q
@YeshiZebene-s9q Күн бұрын
Amesegenalehu
@lijegirum
@lijegirum 5 күн бұрын
አይኔ እና ልቤ ተርቦ ነበር:: የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ጭው የሚያደርግ ነበር:: አጠገብሽኝ ተባረኪ❤❤❤ አንተም ተባረክልኝ:: እግዚአብሔርን የያዘ ሁሉ ነገሩ ያማረ ነው:: ልጅም: ባልም:ማንም ቢሆን: እውነተኛ ደስታ የሚገኘውና ልብም የሚያርፈው በመድኃኒዓለም ብቻ ነው:: ዋናውን ይዘሻል ከእናቱ አይዞሽ አልልሽም አንቺ ነሽ አይዞአችሁ ማለት ያለብሽ:: እወድሃለሁ ውድ እህቴ❤❤❤❤
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 4 күн бұрын
እጅግ ትሁት አንደበተ እርእቱ ስነስርአትሽ እርጋታሽ የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ነገ ላይ የተሻለ ህይወት እንደምትኖሪ አልጠራጠርም እግዚአብሔር አይሳሳትም ትክክል ነው ሁሌም ነገ አግብተሽ ወልደሽ ታሳየኝ እናቴ እመቤቴ እጅግ ብዙ ተማርኩ ካንቺ እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘውልሽ እህቴ በርቹልኝ ❤❤❤❤❤ አንተም ወንድሜ ተባረክ ልዩ ፕሮግራም ነው ምትሰራው በርታልን❤
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 4 күн бұрын
ወላሂ እምባየ ነዉ የመጣ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ልብን ይሰብራል እርጋታሽ ጥንካሬሽ ያስደንቃል ቀረሽበት አላህ ይርዳሽ እህቴ እርግጠኛ ነኝ የጣሽዉ ሁሉንም እንደምታገኚ❤️🙏
@yerasew1
@yerasew1 4 күн бұрын
መንዝ የቅዱሳን ቦታ። ፈጣሪ የፈለገውን እና ላንች የሚሆነውን ያውቃል እና ያንን ሁኔታ ያድልሽ። አይዞሽ፣ በርች! በክርስትናሽ ከመቸውም በላይ ጠንክሪ እንጅ በጭራሽ ወደሗላ የለም።
@demoziesimie585
@demoziesimie585 3 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እውነትና መታመን አንቺ ጋር ስላለ አንቺ ነፃ ሰው ነሽ እምነትሽ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው በርቺ!!! ምሳሌ የሆንሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@YerukAlemayehu
@YerukAlemayehu 5 күн бұрын
እግዚያብሄር አይሳሳትም ሁሉን በቀኑ ያደርጋል ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ
@banchamlak2861
@banchamlak2861 4 күн бұрын
በትክክል።
@marzenebagumas2958
@marzenebagumas2958 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አይሳሳትም እውነት ነው❤ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጎብኝሽ እህቴ ወልደሽ እግዚአብሔር ታሪኬን ቀየረው ብለሽ ለመመስከር ያብቃሽ❤
@azeb2686
@azeb2686 3 күн бұрын
አሜን❤!!!
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 3 күн бұрын
አንቺ ቆንጆ ስንቱ ሴት አትወልዱም ተብለው ታአምር ያመኑት የማያሳፍር መንታ መንታ የሰጣቸው እናውቃአለን እምትደሰችበትን ጌታ ያረጋል እግዚአብሄር ከ አንቺ ጋር ይሁን የኔ ውድ🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽🌹🌹🌹
@ShekurDesi
@ShekurDesi 5 күн бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ እሚሳነው የለም ጥሩ ልጆችም ጥሩ ትዳርም ይስጥሽ ገና አበባ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@ShekurDesi
@ShekurDesi 5 күн бұрын
ወላሂ ተስፋ እንደ ማትቆርጪ እተማመንብሻለሁ ብቻ ዱአ አድርጊ
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 5 күн бұрын
ፈጣራ ይራድት❤❤❤
@selmeyefru9529
@selmeyefru9529 3 күн бұрын
The best muslim ever 😢❤
@RomanRegassa
@RomanRegassa 4 күн бұрын
በስላሴ ከልቤ ነው ተመስጬ ያዳመጥኩሽ። እርጋታሽ በፈጣሪሽ ላይ ያለሽ እምነት በጣም ደስ ይላል። እመብርሃን ቀሪ ዘመንሽን መልካም ታድርግልሽ። ያመንሽው እግዚያብሔር ታሪክ ለውጦ አግብተሽ የምታቅፌውን ልጅ ይስጥሽ❤❤❤❤
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 3 күн бұрын
አሜንንንን ይስጣት
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 5 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እመቤታችን አችን እደረዳችሽ እኛንም ትርዳን በእውነት እስከ ዛቴ ከሰማኋቸው ታሪኮች ይለያል እህታችን እናመሰግናለን እመብርሃን ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ❤❤❤
@cequa4067
@cequa4067 5 күн бұрын
youtube ይከፈትላትና አልፎ አልፎ እንዲህ አይነት ቆንጆ ትምህርቶች እባክህ ወንድሜ የተባበራት ወደፊት ሚገጥማተ መከታተልአላህ አሁንም ልጅ ይሰጥሻል እባክህ ወንድማችን❤❤❤❤
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 3 күн бұрын
አንቹም ልበ ቅን ነሽ ተባርኪ❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 күн бұрын
ይህን ቆንጆ ያገሬ ልጅ እንዴት ደስ እንደምትይ ይገርማል። እምነት ያሻግራል። ጠንክረሽ ቁሚ እስከዘላለም።
@mekdsetesma-u5p
@mekdsetesma-u5p 4 күн бұрын
ጠንካራና ልባም ሴት ነሽ አሁንም ፈጣሪ የልብሽን መሻት እንደሚሰጥሽ አምናለሁ አምላክ ካቺ ጋር ይሁን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 4 күн бұрын
Embta tardshlach Ayzosh Ehte
@tiem2567
@tiem2567 4 күн бұрын
እርግት: ያለች:አነጋገርዋ: የሚጥም: ያሳለፈች: ህይወት: ለብዙ: ወጣት: እህቶች:አስተማሪ:የሚሆን: ነው: ተባረኪ::
@እሞድሽ
@እሞድሽ 5 күн бұрын
እግዛብሔር ሚሳነው ነገር የለም በልጅ ይባርካሻል ከልብሽ ፀልይ
@SamuelKahase
@SamuelKahase 5 күн бұрын
ያመንሽያት ድንግል ማርያም ኣለምን ምያስንቅ ልጅ ትስጥሽ❤❤❤ ንግግርሽ ከመጣፈጡ የተነሳ ወጉ ባላለቀ ብዬ ሳስብ ነበረ። ፈጣሪ ሚሳነው የለም ነገም ከነ ልጅሽ በድጋሜ ልናገኝሽ ይሆነል።❤❤❤❤
@Fre1221
@Fre1221 5 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ለበጎ ነው እህቴ ጠንካራ ነሽ አሁንም በርቺ ያበረታችሽ እመብሃን በትዳር በልጅ ትባርክሽ🙏🙏🥰🥰❤️
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 4 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ነገሮችን የመለወጥ ሐይል አለው እግዚአብሔር አዋቂ ነው። ቆንጆ ነሽ , ልጅ ነሽ ገና ብዙ መልካም ነገሮች ይጠብቁሻል። በዚህ ሁሉ አልፈሽ ይቅርታ ማድረግሽ ትልቅ ነገር ነው። የእህት እና የወንድሞችሽ ልጆች ያንቺው ናቸው። ይሄ የብዙ ሴቶች ቁስል ስለሆነ ጥንካሬሽ ብዙዎች እንዲጠነክሩ ያደርጋቸዋል ።
@tenad7309
@tenad7309 4 күн бұрын
በጣም የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው:: እውነተኛ ታማኝ ትእግስተኝ ጠንካራ ሴት ነሽ:: ምን ብዬ እንደማደንቅሽ አላውቅም:: የተለየሽ ባል ግን? በህይወቱ ሙሉ በፀፀት የሚኖር ነው የሚመስለኝ:: በህይወቱ ድጋሚ ይህንን እድል አያገኝም :: አንቺ ግን የተሻለ ነገር እንደሚገጥምሽ ለማወቅ አያዳግትም:: ምርጥ ቆንጆ የተረጋጋሽ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር የባረከው የተመረቀ የትዳር ሰው ይስጥሽ ተባረኪ🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@rozaalain8036
@rozaalain8036 4 күн бұрын
በጣም ይገርማል እውነት ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም ❤❤በቃ ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ምን ያህል ፀጋን እንደሰጣት እዩልኝ 🤲🤲የምር ስለ ፃደቃኔ ማርያም ብዙ ታምራቶች ስምቻለሁ በጣምም ደጇ ለመርገጥ የብዙ ግዜ ምኛቴ ነው እግዚአብሔር ያሳካልኝ እንጂ እንደ ተመኘሁ አይቀርም 🤲🤲🤲አምላክ ታርክ ይቀራል ታርክሽን ይቀይርልሽ የኔ ቆንጆ 🤲🤲
@adigamo
@adigamo 3 күн бұрын
የምትገርም ልጅ ነች:: ንፅህናዋና ቁኝ ነገርኝነቷ እናም የንግግር ችሎታዋ በጣም ያስደምማል:: እግዚአብሔር ለአስቴር ያደረላትን ታዓምራት እንዲያደርግልሽ ፀሎቴ ነው::
@akelilubelye4243
@akelilubelye4243 4 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዛቢለሄር የፈለግሽውን ያሳካልሽ ወልድሸ የምትሰሚ ያርግሽ ጠንካራ ልጅ ነሸ መልካም ትምህርት ነው እግዛቢሄር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 3 күн бұрын
እውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ተመሳሳይ ህይወት አሳልፋለሁ እኔ በልጅ ምክንያት ትዳሬ ፈርሶዋል በጊዜው በጣም ተጎዲቼ ነበር አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሁኛለዉ ማንም ሰው አጠገቤ አልነበረም ግን እመ ብርሃን ነበረች ተመስገን እሱ አሁን ላይ የ2,ልጆች አባት ሁነዋል እግዚአብሔር ይመስገን በእሱ ደስታ ደስ ብሎኛል። እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ተጠጊ አምላከ ቅዱስ ሩፋኤልን ማህፀናችን ይከፍትልናል እርግጠኛ ነኝ በፀሎት በርቺ በሱባኤ ጠይቂ በዚህ አጋጣሚ የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት እኔ በጣም ጠቅሞኛል ተፅናነቻለዉ በእሱ ትምህርት ምክንያቱም እግዚአብሔር ማህፀን አይዘጋም ይህ የዲያብሎስ ሴራ ነው እና ትምህርቱን ተከታተይ ጠላትሽ ታዉቅያለሽ እህቴ እኔ ማን እንደ ዘጋኝ አዉቄለዉ እህቴ
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 Күн бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ የሚሳም ልጅ ይስጥሽ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ Күн бұрын
@sarasaragetachwe9732 ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውዴ
@sisayabera512
@sisayabera512 23 сағат бұрын
የኔ ናት ቅዱስ ሩፋኤል ማፀንሽን ይክፈትልሽ በርች ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት❤
@AlmazTecelu
@AlmazTecelu 3 күн бұрын
የኔ እህት ለጥንካሬሽ መግለፅ ቃላት ኣጣሁኝ። ኣይሆንም ያሉሽ ሰዎች ናቸው። እነሱን የፈጠረ በዙፋኑ ኣለ። በግዜሽ ሳይሆን በግዜው ይሰጥሻል። ❤❤❤🇪🇷
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 3 күн бұрын
ያኔ ቆንጆ ወላዲት አምላክ ብቅርብ የልብሸን መሻት ትፈፀምልሻች እመኚኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 күн бұрын
እግዚአብሄር ትዳር የሚወድ ስው ያጋጥምሽ❤❤❤
@afomiabelay8692
@afomiabelay8692 3 күн бұрын
አቤት የሴትነት ጥግ ውዷ እህታችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ አንች ውስጥ ብዙ ብርታቶች አሉ ለእኛ ለደካሞች እህቶችሽ ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ እግዚአብሔር ከቶ ምን ይሳነዋል የሚጠቅምሽን የሚያስፈልግሽን ሁሉ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 4 күн бұрын
እንዲህ አይነት ስብዕና ያላቸው ሰዎች ጥቂት ናቸው አንቺ አንዷ ነሽ እህቴ ሳራን የጎበኘ አምላክ በእውነት ባንቺ ታላቅ ሥራ ሊሰራ ሰለፈለገ ምኞትሽን ህልምሺን ያሳካልሽ ይጎብግንሽ!!!
@woine123
@woine123 5 күн бұрын
እውነት ነው :: በጭንቀቱ ወቅት ከነ ስቃዩ ወደ እግዚአብሔር የተጠጋ ሰውን እንዴት አድርጎ ጭንቀትን ከልብ ውስጥ እንደበሽታ ውልቅ አድርጎ ሲጥለው እና ፍፁም እንዳልነበረ ያለ ታሪክ አድርጎ ህይወትን ሲቀይር የእግዚአብሔርን ተአምር ማድነቅ ግድ ነው:: የደረሰበት ብቻ ይረዳዋል:: እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ገላገለሽ:: አይዞሽ በርቺ:: ህይወት ፈተና ነው::
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ 4 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር የተባረከ ፍሬ ይስጥሽ እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ❤❤
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 4 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም ፣እግዚአብሔር ይችላል ነገር ለበጎ ነው ፣እኔ እንጦጦ ኪዳነምህረት የሰማሁት ብዙ ተዓምራቶች አሉ የተዘጋውን በር የምከፍት ለእነሱ ልጅ የሰጠው አምላክ እግዚአብሔር አንቺንም አይነሳሽምና በእምነትሽ ፂኝ ጎበዝ ጀግና ነሽ።
@aayalew673
@aayalew673 4 күн бұрын
ጀግና ሴት:: እግዚአብሔር ሰላም እና ጤና ይስጥሽ
@mahletbedane2739
@mahletbedane2739 5 күн бұрын
You are wonderful woman I have never seen .You taught us a power of forgiveness .You are still young ,beautiful & amazing. Thank you Maraky show.God bless you all.
@EtalemBekele-d7m
@EtalemBekele-d7m 4 күн бұрын
ኡፍ ተመስጬ ሳዳምጥ ከ❤❤ ነበር ግን ምን አይነት መባረክ ነው በህይወቴ ብዙ ነገር ተማርኩበት። እመቤቴ ጎዶሎሽን ትሙላልሽ ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 күн бұрын
ልእልት ነሽ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንሽ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እሷም አላሳፈረችሽም መፅናኛሽ:: ግን ወንዱ ምን ነካው አንቺ ባጣ ቆይኝ ነሽ? ልጅ ሲገኝ መከራ ልጅ ሲጠፋ መከራ አይ ሴት ያለብሽ ፍዳ:: መልካም ስብእና ያለሽ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ሁሉ በጊዜው ይሆናል እንኳንም ተፅናናሽ ጀግና የይቅርታ ሰው:: ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን:: ወንዱ መሃን ሲሆን ሴቷ ጥላው ሄዳ አታገባም ወይም አትወልድም አብራው ታረጃለች አንዳንድ ወንዶችም አሉ ትተው የማይሄዱ:: ግን አሁን ሲያይሽ አምናለሁኝ ምን ያህል የልብ ትርታው እንደሚጨምር: መከነች ሰነፈች የሚለው መሃላን ካወቀ
@serkalemtekle9853
@serkalemtekle9853 5 күн бұрын
የሺዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጠንካራ ምን አይነት ግዜ አሳልፈሻል ያመንሻት ከህመምሽ የፈወሰችሽ እመብርሀን እስከመጨረሻው አብራሽ ትሁን ይህንን ስፅፍልሽ እንባዬን ማቆም እንካን አልቻልኩም እግዚአብሄር መቼም አይሳሳትም ሁሉም ለበጎ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ስእህቴ።
@betelihemmekonnen1947
@betelihemmekonnen1947 2 күн бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡ በጣም የሚገርመው ደግሞ መተረክ ተትችያለሽ፤በዕምነት መጠንከርም ውጤቱ ያማረ መሆኑንም አሳይተሽናል፡፡ በርቺ ሁሌም እግዚአብረሄር ከአንቺ ጋር ይሁን፡፡
@ashashu5313
@ashashu5313 4 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው ያለሸ ቤተሰቦችሽ በስርአት ነው ያሳደጉሸ በእምነትሽም ጠንካራ ነሽ አ/ር ይርዳሽ የሚቻል ቢሆን ባገኝሽ ደስ ይልኝ ነበር ካንቺ ብዙ እማራለሁ ለእ/ር የሚሳነው የለም ታገሺ ;በርቺ
@Tewabech-x3z
@Tewabech-x3z 4 күн бұрын
ትክክል ውሳኔ ነው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አይሳሳትም ነገ ሌላ ቀን ነው አሁንም ልጅ ነሽ የተባረከ ትዳር ይሰጥሻል ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ጠንካራ ሴት ነሽ ከአንቺ ብዙ ሴቶች ይማራሉ የአነጋገር ለዛሽ በጣም ነው ደስ ይላል አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ስያስችል ሁሉም ይቻላል:: ከሚችለው ጋር መጣበቅ ሁሉንም ያስችላል:: ማወ በል እንግዲህ ተዘጋጅ ሌላ ተአምር ለመዝገብ:: እግዚአብሔር መንታውን አሳቅፏት ታያለህ ጊዜው ሩቅ አይሆንም:: ብዙ አስተምረሽኛል:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
@elizabethmulat4670
@elizabethmulat4670 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ቀረሽባቸው . ደርባባ ሴት ወይዘሮ ነሽ . አግቢ ግን እግዚአብሔር ይሰጥሻል .የሚሳነው ነገር የለምና
@eyerusalemchifraye1609
@eyerusalemchifraye1609 4 күн бұрын
ትናንትና የማያልፉ የሚመስሉ በጣም ብዙ መከፋቶች, ማጣትቶች, በእንባ የታጀቡ ጊዜአቶች በህይወቴ ውስጥ አልፈዋል እግዚአብሔር መልካም ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ እግዚአብሔርን የተደገፈ አያፍርም የኔቆንጆ አንቺም በጣም መልካም የሆነ እና ፈጣሪ የነገሰበት መልካም ሂዎት እንደሚገትጥምሽ ምንም አልጠራጠርም በርቺ ❤️🥰
@genayal4277
@genayal4277 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ከነማተብሽ ስታምሪ ጠንካራ ሴት ነሽ
@mihrethabteyes2334
@mihrethabteyes2334 7 сағат бұрын
ያበረታሽ ያጠነከረሽ እግዛብኤር ይመስገን በጣም የተሰራሽ ልብሽንና አምሮሽ የተገናኘልሽ ይመስላል ያበርታሽ ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅሽ እሱየወደደው በአነቺ ላይ ይውን ከአንቺ በላይ ስለአንቺ እሱ ያስባል የድንግል ልጅ በርች በደረቅ መሬት ላይ ውአን ያፈለቀ ለሰው የማይቻል እሱ ይችላል አንቺበቂነሽ ሁሉም ምድር ላይየሚያበቃነው ብቻ አምላክ መደገፍሽ ቀጥይ እንወድሽ አለን
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 5 күн бұрын
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 күн бұрын
በጣም የሚገርም ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጅዪ በጣም ጠንካራ ቤተሰቦችሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እመብርሀን ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ትስጥሽ በርቼ እኔን ብዙ አስተማርሽኝ።
@altubeti7567
@altubeti7567 5 күн бұрын
ደስ ስትል እግዚአብሔር 🥰አይሳሳትም ልክ ነሽ ይቅር ማለት ለራስ ነው🥰 ከቻልሽ አሳድጊ ማደጎ እግዚአብሔር ለዛ አስቦሽ ይሆናል 🥰በርቺ
@tigisit2534
@tigisit2534 4 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በእውነት በጸሎት የመጣ ልጅ ለሀገር ለቤተሰብ የሚጠቅም ልጅ ነው እና እግዚአብሔር ቀን አለው ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@raragabriel1944
@raragabriel1944 4 күн бұрын
በጣም ደስ የምትል ሴት ነች። እግዚአብሔር ለዘላለም ይጠብቃት።
@rahelalemu620
@rahelalemu620 5 сағат бұрын
አንቺ በጣም ጠንካራ ቆንጆ ነሽ ለብዙዎች አስተማሪ መልእክት ነው ያቀረብሽው ደግሞ ለተሻለ አላማ መርጦሽ ነው ነገ የብዙዎች እናት ትሆኛለሽ ልጅ በመውለድ ብቻ አይደለም እናትነት
@Imfano2122
@Imfano2122 4 күн бұрын
እረ እንዴት የምታምር የተረጋጋች ሴት ናት በስመአብ ❤❤❤❤የምር ነው የወደድኩሽ ትዳር ሲመጣ አትግፊ ትወልጃለሽ አደራ እግዚአብሄርን እመብርሃንን በዚህ ደረጃ ለምነሽ አያሳፍርሽም ጌታ የኔ እህት መውለድ አትችይም ተብላ 17%ነው እድልሽ ብሎት ሃኪም ካገባች ከብዙ አመት ቦሃላ በ40አመቶ በተከታታይ ሁለት ልጅ ወለደች በሰው ዘንድ የማይቻለው በእግዚአብሄር ይቻላልና እሱን አጥብቀሽ ብቻ ያዥልኝ ❤❤❤ቤተሰቦቾ በዚህ አጋጣሚ አመሰግናችሆለሁ ያደረጋችሁት ነገር በቃላት መግለፅ ይከብዳል አሁን ላለችበት አቆም የእግዚህአብሄርና የናተ ድርሻ ነው❤❤❤❤❤
@SimretShiferaw
@SimretShiferaw 4 күн бұрын
ያመንሻት እመብርሀን መልካም ትዳር እንዲሁ በመንታ ልጆች ትባርክሽ 🙏
@fikirteahmed9881
@fikirteahmed9881 3 күн бұрын
በጣም ደስ ምትይ ሴት ነሽ ጠንካራ እግዚአብሔር ዘመነሽን ይባርከው
@afrostar6931
@afrostar6931 10 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ታሪከ ነዉ እዉነት ነዉ እግዚሐብሔር አይሳሳትም
@BirhanKebede-fv1rb
@BirhanKebede-fv1rb 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አይሳሳትም ::የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጎብኝሽ እህቴ ወልደሽ እግዚአብሔር ታሪኬን ቀየረው ብለሽ ለመመስከር ያብቃሽ
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 3 күн бұрын
ድግል ማርያም ትስጥሽ አይዞሽ 🙏
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ላባታችን አብረሀም ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ አበዛዋለው ብሎ ቃል ገባለት ያብረሀም ሚስት እናታችን ሳራ ግን የፀነሰችውና ቅዱሱንና ብቸኛውን ልጃቸው የሆነውን ይስሀቅን የወለደችው በስተርጅና ነበር ያባታችን የአብርሀም አምላክ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እሱ ዘገየ ብንለውም የሚቀድመው የለም እመቤቴ ማርያም ሁሌም አትለይሽ ስለሆነልሽ ነገር ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ የሚለውን መዝሙር ጋበዝኩሽ🥰🥰🥰
@amalal3376
@amalal3376 4 күн бұрын
የኔ ቆጆ ፈጣሪ የተዘጋን መክፈት ይችላ ትልቅ መርዳትነዉ ፀፀትያልሽዉ እዉነትነዉ የኔ ልባም❤❤
@gnt4774
@gnt4774 2 күн бұрын
እህቴ አች በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ልጅ የግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ዴግሞ በስረው አይሳሳትም ያማረ ትዳር ይስጥሽ ማህፀንሽን ይክፈትልሽ እግዚአብሔር አምላክ
@Massawa2002
@Massawa2002 5 күн бұрын
ወ/ ሮ የሺ ልዑል እግዚአብሔር ከኣንቺው ጋር ጣንካራ ሴት ነሽ : እወድሻሎህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@furtunadaniel5957
@furtunadaniel5957 3 күн бұрын
የእውነት እጅግ በጣም ጎበዝ ጠንካራ በራሷ መቆም የምትችል ተሰብራ ያልቀረች ብርቱ ሃይማኖተኛ ሴት ነሽ እርጋታሽ ደሞ ይገርማል ንግግርሽ ይመስጣልተመስጬ ነው ያደመጥኩሽ ታሪክሽ ቢያሳዝንም ለብዙ ሰዎች ብዙ ጥንካሬን ያስተምራል እግዚአብሔር አይሳሳትም በብዙ ይባርክሻል እመብርሃን ሁሌም አጠገብሽ ናት ምን እንደምትሰጥሽ ማን ያውቃል ፈጣሪ ይባርክሽ ጀግና ሴት
@kahsaykebede-bw5tq
@kahsaykebede-bw5tq 4 күн бұрын
የተከበርሽ አህቴ አንየ መውለድ አልችልም አትበይ ዘመኑ የተክኖሎጂ ዘመንነው አባካቹ በዚህ ሞያ ያላቹአስፔሻል ደክተሮችእችን ልጅ አንድልጅ እንዲኖራት ተረባርባቹ ታሪክ ስሩ አቅምያላቹ ባለሀብቶችም ውጪሂዳ እንድትታከም ለወገናቹ አግዙ አንቺም ከሀዲ ያልሆነ ጥሩፈቅረኛ እንዲኖርሽ አመኝልሻሎ ወደዚህፕሮግራም እንድትመጪ ያደረገሽ የምታምኝው ፈጣሪሽ ምክንያት ስላለው ይሆናል ብየ አስባሎ መልካሙን ሁሉ ካንቺ ጋርይሁን
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 3 күн бұрын
True
@g-tube3621
@g-tube3621 3 күн бұрын
በስመአብ ወልድ! ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነሽ!! ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ አስተውሎትና ሁለመናሽ ዋው ከአእምሮ በላይ ነሽ!! የድንግል ልጅ አብዝቶ ይባርክሽ!! ቃላት የለኝም አንችን ለመግለፅ!!
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 4 күн бұрын
እባክሸ እህቴ ቁጭ ብየ ነዉ ያዳመኩሸ በእናትሸ ሰውሯማርያም ሄጂ እሷ ሁሉን ነገረ ታሰተካክልልሻለሸ አይዞሸ ገና ነሸ ልጅ ይኖርሻል በርች አዳመኩሸ የመጀመሪያ ፅድቃኔ ማርያም ሄደሸ እመሆይ አትሄጅ ብለዉሸ ነበር ትዝ አለሸ መጨመሪያ አሁን ደግሞ አሁን ሰዉሯ ማሪያም ሄጂ ታርኪሸ ይቀየራል አይዞሸ እህቲ በርች
@Efrata288
@Efrata288 Күн бұрын
አይ ሰው ክፉ ነው ትልቅ ስም ይዞ ነበር አጠፋ የእግዚአብሔር ስራ ነው አንች ምንም ጥፋት በለለብሽ ይህ ደረሰብሽ ፈጣሪ ግን አልተለየሽም አንች ግን ልዩ ቆንጆ ውስጥሽ እና ውጭሽ ያማረ ጎበዝ ጀግና የመቤተ አምሳያ ነሽ ታሪክሽን በእንባ ጨረስኩት ሰውን ውደደው እንጅ አትመነው በብዙዎቻችን የልተጠበቀ ነገር ደርሷል የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው በርች ኤልሳቤትን የጎበኘ አምላክ ይጎበኝሻል ልትወልጅ ትቾያለሽ ከአልሆነ ጉድፍቻ ልጅ ይኑርሽ አደራ የኔ ወርቅ አብርሐምን አግኝው እባክሽ እሱ ነበር ባልሽ የሚሆን የነበር ❤
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ❤ እንዴት የሚፈትን ታሪክ ነው ፡ ይህን ሁሉ ፈተና ማለፍ በራሱ መሰጠትን ይጠይቃል ፡ እግዚአብሔር ለዚህ ሰላም ህይወት ሁሉን ረስተሽ በሰላም እንድትኖሪ እንኳንም ረዳሽ ❤ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ፡ ለትዳር መሳካት ፡ ልጅ መውለድ መቻል ብቻ ስኬት አያደርገውም ፡ በሰላም በፍቅር ተሳስቦ መኖር በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው ። ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ፡ በፍቅር በትህትና እአንቺን የመሰለ ፡ ጨዋ ሰው እግርሽን እያጠበ የሚያኖርሽ ባል ይስጥሽ በልጅ የማይፈትንሽ ፡ ልጅም ኖሮ አቃጥሎ ሚደፋ ስንት አለ መሰለሽ ። ላንቺ ሚገባሽን ጌታ ይስጥሽ ፡ ከፈለግሽም እንደራስሽ አድርገሽ የምታሳድጊው ማደጎ አሳድጊ ፡ ጀስት ከቻልሽ ፡ ካልሆንም ሰው ነሽ እና ወዶሽ ወደሽው ፡ በፍቅር ፈታ ብለሽ ሂወትሽን ኑሪ ፡ ስንት አመት ልንኖር በበዚህ ምድር ፡ በረቺ ፡ ጀግና የተማረች ጨዋ ሴት ነሽ ❤❤ ጌታ ይካስሽ ❤ ፍሬ ከጀርመን ❤
@YeshiZebene-s9q
@YeshiZebene-s9q 4 күн бұрын
በእጅጉ አመሰግናለሁ
@azususe6159
@azususe6159 3 күн бұрын
የኔ እህት ልጅ ከመሀፀን ብቻ ሳይሆን ከልብም ይወለዳል ይውልሽ እኔና ባለቤቴ 14 አመት ሆነን ግን በነዚ አመታቱውስጥ ፍሬን አልሰጠንም እግዚአብሔር ምክነያት ይኖረዋል እሱ አዋቂ ነው ልጅን የሚሰጥ እሱ ነውና አሁን ግን የምታምር ጣፋጭ ልጅ አለችን አሁን ታህሳስ 3 አመት ይሞላታል በጣም ደስተኛ ነን ልልሽ የፈለኩት ከልብም ይወለዳል ልክ እንደእኛ በዚውስጥ ደሞ እግዚአብሔር ለልጃችን እህት ወይ ወንድም እንዲኖራት ይጎበኝናል የሁሌ ፀሎቴ ነው
@enat2808
@enat2808 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስድግልሽ የተባረክች ፈጣሪሽን የምታመሰግኝባት ያድርግልሽ
@azususe6159
@azususe6159 Күн бұрын
አሜን የኔ እህት
@ሚሎና
@ሚሎና Күн бұрын
ከ14 አመት በዋላ ወለድሽ እህቴ እኔ ግን በልጅ እጦት እብድ እብድ እያጫወተኝ ነዉ
@azususe6159
@azususe6159 9 сағат бұрын
አንድ ነገር እመኚ እግዚአብሔር አይሳሳትም እኔ እና ባለቤቴ ያመንበትን ከእግዚአብሔር አደራ ተቀብለን እያሳደግናት ነው በጣም ደስተኞች ነን በዙሬችን ያሉት ሁሉ ደስ ብሏቸው አብረውን አሉ ከመሀፀን ብቻ አይደለም ልጅ ከልብም የወለዳል አህቴ
@azususe6159
@azususe6159 9 сағат бұрын
​@@ሚሎናልጅ ከልብም ይወለዳል ስለልጅ የሚሰማን ስሜት አውቀዋለው ሰወች የሚሰጡትን አስተያየትም ቀምሸዋለው እረሳውት ሁሉንም አሁን ስለ ጨቅላ ህፃን ሀመምም ሆነ አድገት ሲወራ እኔም ማውራት ጀመርኩ በቃ ለልጅ የሚከፈለውን መሰዋት ሁሉ ስከፍል አፋቸውን የዙ ቤቴን በደስታ ሞላ አሁን ልደቶን ላከብረ ነው ወጉን አሳየችኝ
@Yohan1lemma
@Yohan1lemma 3 күн бұрын
ጀግና ነሽ መካኒቱ ሰባት ወልዳለች አንችን ያዘገየሽ ጌታ ክብሩን በአንቺ ሊገልጥ ስለፈለገነው እህቴ የአንቺ ችግር ከፈጣሪ በላ ሆኖ አይደለም ከአንቺ የሚወለደው ለእግዚአብሔር የተለየ/የተለየች የፈጣሪ ሀሳብ የሚያስፈፅም ወይም የምታስፈፅም ስለሚሆን /ስለምትሆን ነው❤ የሀናን ታሪክ የቀየረው ጌታ ኢየሱስ የ አንቺንም ታሪክ ይቀይረው መልካም የምትደሰችበት ከእግዚአብሔር የሆነ ትዳር ይስጥሽ!!!
@mimekebede5623
@mimekebede5623 3 күн бұрын
ዛሬ ምንም ቃል ያጣሁለት የሚገርም ታሪክ ነው የሠማሁት እኔም ውስጤ እያነባ ነው ያዳመጥኩት ግን በጣም ጀግና ነሽ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩብሽ🎉
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 4 күн бұрын
አንቺ መልካም ሰው ነሸ እግዚአብሔር ሁሉን የሚያደርግ አምላክ ነው። ምንም ይሁን ምን ይህ ሰው ላንቺ የሚሆን ባል አይደለም እውነት የሚወድሸ ቢሆን ኖሮ ብዙ የተሻለ ሃሳብ ባመጣ ነበር። ሰለዚህም አምላክ ገላገለሸ ግ ህይወትሸን ሁሉ በእ መቤቴ ተደግፈሸ ትኖሪያለሸ። ደሰ ብሎሸ ትኖሪያለሸ እባክሸ ቅዱሰ ሩፋኤልን ፀሎት አድርገሸ በታገለግይ እጅግ መልካም ነው🙏🙏🙏
@ZelalmeTekle
@ZelalmeTekle 4 күн бұрын
እመብረሃን መንታ መንታዉን ታሳቅፍሽ እግዚአብሔር ምኞትሽን ይሙላልሽ❤❤❤
@የሩቅyerukyoutube
@የሩቅyerukyoutube 3 күн бұрын
እግዚአብሔርን የያዘ የትኛዉንም ፈተና ያልፋል ❤እመቤቴን ይዘሽ አለፍሽዉ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 19 минут бұрын
ወይ የኔ እናት መልክሽ ጸባይሽ የአነጋገር ስነ ስርአትሽ ሁሉም ነገርሽ ደስ ይላል ከዚ በላይ ፈጣሪ ያጠንክርሽ።
@mariaMio-bv2fi
@mariaMio-bv2fi 5 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አነጋገር ስርአት ያለው አነጋገር ነው ለሁሉም ጊዜ አለው እህታችን በርቺ🍃
@yoditbereket5534
@yoditbereket5534 3 күн бұрын
ፈሪ ከሆነማ እንኳንም ቀረ ተመችቶኛል 😂😂የኔቆንጆ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ
@maregtesfahune5659
@maregtesfahune5659 3 күн бұрын
ሰው የራሱን ታራክ ደግሞ ያዳምጣል ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉ ለኔ አልተፈቀደም! ብሎ አምኖ መቀበልከባድቢሆንም እኔም ተመሳሳይ ህመም አሳልፊያለሁ በጊዜ ሒደት ሁሉም ከፈጣሪ ጋር ይታለፋል
@SeniAraya-x8f
@SeniAraya-x8f 5 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እግዜአብሔር ይወድሻል እህቴ ተባረኪ
@kuware5780
@kuware5780 4 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ የተኖረ ትረካ ነው አይዞሽ ነገ ትዳሩንም ልጅንም ቅዱስ እግዚአብሔር ሰጥቶሽ በምስክርነት እንደማይሽ ባለ ሙሉ እምነት ነኝ
@nyohannes6085
@nyohannes6085 5 күн бұрын
ቆንጆና የህይወት መርህ ያለው በተመስጦ ያዳመጥኩት የህይወት ታሪክ ነው:: በጥልቅ ያነበብኩት መጽሓፍ መስሎ ተሰማኝ:: ልባምና መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏
@hakib5417
@hakib5417 4 күн бұрын
I love the way you express yourself. I know going through infertility journey is the the worst feeling & painful. I diagnosed premature ovarian failer. So I am not able to make a baby. You are not the only person. Be strong & keep shining.
@helenshiferaw9166
@helenshiferaw9166 4 күн бұрын
If you live in Addis pls take lettazole denk 2.5. If you can pls go yehulshet clinic there is one professor he can help you with God. If you want details information I can share you my experience.
@hakib5417
@hakib5417 4 күн бұрын
@helenshiferaw9166 I am not living Addis. thank you though. God bless🙌🙌
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Күн бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ሁሌም ትክክል ነው ስለሁሉም አመስግኚ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መታውን ያስታቅፍሽ ግን ከቻልሽ በየ ቦታው የሚጣሉ ስንት ጨቅላ ህጻናት አሉ እነሱን እርጃቸው
@She12-e5t
@She12-e5t 4 күн бұрын
ሌላው የዚችልጅ ችግር ከዝህ ሰውዬ ካልሆነ ለምን ሌላ ባል አታገባም በጣም ቆንጆ ትሁትና አስተዋይ ነች አሁን እኔ የምጠይቀው የMedia ባለቤትን ጥሩ የሆነሰውን ፈልገህና እግባብተህ እጋባትየተማረና ጨዋ የሆነን ሰው :: ሌላው ይህንን በጣም ልብ የሚናካና ታሪክ ያላትና ጥሩ የቤት ልጅ ለትዳር ማጨት ጥሩ ነው ብዬ ስለማስብ ወንዶች እንዳታመልጣችሁ ይህ የትልቅ ሰው ምክር ነው ተጠቀሙበት :: የናትነት ምክር ነው :
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 2 күн бұрын
Wow እውነት ለኔ ጠሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ብ መንታ ይካሰሽ ❤❤❤❤ ተባርክ ❤❤❤
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 5 күн бұрын
እውነትም ማርኪ ወግ እንዴት አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው እናመሰግናለን ህይወትሽን ስላከፈልሽን ❤
@FdfdFg-l3i
@FdfdFg-l3i 3 күн бұрын
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሁሎም በመንገድሽ ይምራሽ❤
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 4 күн бұрын
እግዚአብሔር መሐሪ ይቅር ባይነው የንደገና አምላክ ነው እንዳልሽው ጌታ የሚያደርገው ሀሉ ለበጎ ነው የሚበጅ እሱ ያውቃል። አይዞሽ ጌታ ደስተኛ ኑሩ ይሰጥሻል ደሰተኛ ኑሮ ልጅ ሰላለ አይደለም ጌታ በፈቀደው እና በወደደው ኑሮ ያኖርሻል ጸጋውን ያብዛልሽ በጣም ወድኩሸ ተባረኪ።
@hilig1825
@hilig1825 18 сағат бұрын
ቆንጂዬ አይዞሽ .አባት እናት የሌላቸው ብዙ አሉ.አንዱን አሳድጊ.መወለድ ቋንቋ ነው መውለድም
@የአርሴማንውብአየሁመስፍን
@የአርሴማንውብአየሁመስፍን 4 күн бұрын
እ/ር አልፈቀዴውም ቢለን ይንለፊ ታወቅያለሽ ልጅም ወልጀ መኪናም ገዜቼም ተከጄሃለው በአወን ስዓት በጣም ደስ ተኛነኝ። ሁሉንም እንድረሳ ላደረገኝ ልዕል እ/ር የተመስገነ ይህን አንድ ቀን ያላስብሽውን ደስ ታይስጥሻል
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 26 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 20 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 1,6 МЛН
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
53:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 686 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН