ከቤተክርስቲያን እየተመለስኩ ቤቴ መቃጠሉን ሰማሁ በህይወት መኖር አልነበረብኝም!

  Рет қаралды 249,809

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

ሆስፒታል ውስጥ እግሬን ከአልጋ ጋር አሰሩኝ! የዮድ አቢሲኒያ ባለቤት አቶ ትዕዛዙ ኮሬ በማራኪ ወግ። Ethiopian succesful person Mr.Tizazu Kore lifestyle in marakiweg with journalist Gizachew Ashagrie

Пікірлер: 254
@raconwon
@raconwon 2 ай бұрын
በእድሜዬ የመፅሐፍ ቅዱሱን እዮብ በአካል አየሁት። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት!!!
@TesfahunTemesgen-ld1go
@TesfahunTemesgen-ld1go 6 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔ ብዙ ነገር ካንተ ተምሬያለሁ ክብር ይስጥልኝ እኔ የጎዳና ልጅ ሆኘ ብዙ ነገር አሳልፌ እዚህ ደርሻለሁ አምላክ አዋቂ ነዉ ያ ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡
@wedaj2000
@wedaj2000 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል እንግዳ አቀረብክ ንግግሩ የማይጠገብ ግሽን ማርያም ትዝ አለኝ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ምህረት ደርባባዋ❤❤❤
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu 2 ай бұрын
የማይጠገብ የማይሠለች ባላለቀ የሚያስብል ደስ የሚል ጨዋታ አቤት የተማርኩት የሠው ልጅ ጥንካሬ ትህትና ፅኑ እምነት የምር አቶ ትዛዙ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርኮት የኔ አባት ❤❤❤❤
@Feker-p1j
@Feker-p1j 2 ай бұрын
❤❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት አሁንም ይጠብቁዎት
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 2 ай бұрын
እምነታቸው እጅግ ይገርመኛል፡፡ፀሎተኛ አመስጋኝ ,ሰጪ,የተባረኩ አባት❤❤❤❤
@tezeramelis4785
@tezeramelis4785 2 ай бұрын
Jegina coremitu yegueta seb, rejim idime ysitot abate!!!!!
@adyarega101
@adyarega101 2 ай бұрын
ዮድ አቢሲኒያ መቃጠሉን ስሰማ ለራሴ ገና ትንሽ ልጅ ነበርኩ እንዴት እንዳዘንኩ እንዴት ልቤ እንደተሰበረ አልረሳውም! እናም አሁን እንደዚህ ሰው መከራ አልፎ ማየት የእኔም አሁን ያለሁበት ጨለማ እንደሚያልፍ ተስፋን አግንቻለሁ❤ ለወላጅ እናቴ የምመኝላትን እድሜና በረከት እመኝሎታለሁ❤እድሜ ጤና ይስጦት
@rutaas2865
@rutaas2865 2 ай бұрын
አቤት ክርስትና አባቴ በጣም ተገርሜ ነው የሰማሁት አሁንም እድሜ ከጤና ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ተመኘሁ🙏
@Misneb
@Misneb 2 ай бұрын
የዳንኤል ኮሬ አባት አቶ ትእዛዙ ከእርስዎ በፊት ልጅዎን በፌስቡክ ተዋውቄው ጉዋደኞች ነን። በጣም ደስ የሚል ስብእና ያለው ልጅ ነው ያለዎት። እኔም ሲያትል ነው የምኖረውና ከ 16 አመት ገደማ በፊት ለመጀመሪያ ግዜ ስመጣ ዮድ አቢሲንያም መጥቼ ተጋብዣለሁ። ከብዙ ውጣ ውረድ በሁዋላ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃዎት!!!
@azebb.9813
@azebb.9813 2 ай бұрын
የሚገርም የእምነት ፅናት! እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለው. እድሜ ይስጦት
@TiegistNegash
@TiegistNegash 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዞ ምን ሊጎድል ጠንካራ አባት በጣም እምኮራባቸው ሰው ናቸው እምነትን ስራን ጥንካሬን አንድ ላይ የያዙ ኦርቶዶክሳውያን ከሳቸው ብዙ መማር አለብን❤
@gemechisamano417
@gemechisamano417 2 ай бұрын
እኔም ለቁሉቢ ገብርኤል ተስያለው እና ስለቴ ይሰምርልኝ ዘንድ ፀልዩልኝ።
@negedegetachew8341
@negedegetachew8341 2 ай бұрын
እናቶት የሚደነቁ ናቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው እርሶም ከዚያ ሁሉ ፈተና ወጥተው በህይወት ኖረው እናቶትም በህይወት ኖሮው ውለታቸውን መክፈልዎ ትልቅ አድለኛ ኖት
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 ай бұрын
በጣም አላህ ረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች አባቶች
@Justmeandmoi
@Justmeandmoi Ай бұрын
Betam!
@ghionyihene786
@ghionyihene786 2 ай бұрын
ግዜ:- ይህ ከቀኝ አዝማች ትዕዛዙ ኮሬ ጋር ያደረግኸው ጭውውት እጅግ አስተማሪ ፣ የዕምነት ፅናት፣ተስፋ ሰጭ.... ዕፁብ ድንቅ ፕሮግራም ነው !! ተባረክ/በሥራህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም!!
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 2 ай бұрын
እንደቃሉ እየኖሩ በስራ እያሳዩ የሚኖሩ አባት ! አሁንም እ/ር የልቦትን መሻት ያሳካሎት! ብዙ ተምሬያለሁ ከኝህ አባት። እምነት ፣ ፅናት ፣ተስፋ ... እ/ር እርሶን የመሰለ ቅን ሰው በምድራችን ያብዛልን! I also thank you the host Maraki Weg ! እ/ር ይባርካችሁ!
@thomasdegemu1128
@thomasdegemu1128 2 ай бұрын
አጎቴን እወደዋለዉ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የምር ጀግና እኮ ነዉ ትሁት ምስኪን የዋህ አምላክ ይጠብቅልኝ ብቻ ይኑርለኝ እወደዋለው አባቴ አንበሳዬ ጀግናዬ ።
@truth2232
@truth2232 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ remain blessed
@natangirma5969
@natangirma5969 2 ай бұрын
ይህ ከአቶ ትእዛዙ ኮሬ ታሪክ እጅግ በጣም ጥቂቱ ነው፣ ብዙ ያልተናገራቸውና መናገር የማይፈልጋቸው ለሰው ልጅ ትእግስትንና ቻይነትን የሚያስተምሩ ታሪኮችን በውስጡ ይዞ የተቀመጠ ኢትዮጵያዊ ነው። ትዝዪ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።
@KebedeZewdie-t8k
@KebedeZewdie-t8k 2 ай бұрын
Ato Tizazu is a big, respected, and precious son of Ethiopia, I wish him a long life! always God bless him.
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
በእናቶዎ በመቀሌ የደረሰባቸው ነገር በጣም ያሳዝናል እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ እናት ስለሆንኩኝ ሰሜቱ ከባድ ነው ዋናው ለዚህ መድረስዎ ነው እግዚአብሔር ደግ ነው። ክብር ለእናቶች።
@peace7674
@peace7674 2 ай бұрын
Koshasha ye mekele jib yiblash
@surafealbogale
@surafealbogale Ай бұрын
አንተ ቆማጣ የአንበጣ ቆርጣሚ ልጅ ስድ
@haymanotmulualem9549
@haymanotmulualem9549 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ የሚሉ ትክክለኛ አማኝ ሰው ነዎት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስተውት አባታቺን መልአኩ ገብርኤል ይጠብቅዎት
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
በእውነት አባታችን ከልብ እናመሰጋናለን 🙏 እምነት መስራት ፅናት .... ትክክል... እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን :: ልጃችን አንተንም እናመሰግናለን ተባረክልን::👌🙏
@YirgalemDemisse
@YirgalemDemisse 2 ай бұрын
ሁሉንም ነገር በፅናትና በትግስት በእምነትህ ፅናት እዚህ ደርሠሀል ጀግና ኢትዮጵያዊ የሽካ ሽማኋ ሟን ይቡሪ
@getachewbefirdu1804
@getachewbefirdu1804 2 ай бұрын
ገብርኤል ይጠብቃችሁ ለ እናትህም ፣ አንተ እና መላው ቤተስቦችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ።
@rahel6046
@rahel6046 2 ай бұрын
መታደል ነው በእምነት ጠካራ መሆን እድሜና ጤና ይስጦት ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሩ🙏❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 ай бұрын
ማራኪ ወግ እናመሰግናለን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ በጣም ደስሚል ታሪክ ነው
@ybeser
@ybeser 2 ай бұрын
ማራኪ ወግ በጣም ትልቅ ሰዉ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አባት እረጅም እድሜ ይስጦት ይህን ያደረግ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 2 ай бұрын
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ስመ ገናናው ታሪክህ ይነገር በየዓለም በየሚዲያው 🙏🙏
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 ай бұрын
Wey yewd Gebraln yesera genanaw Egziyabher new manm besemay hone mdr Geta Egziyabhern yemimesl genana yelem gebraln yesera Egziyabher zenenaw smu yetera
@yacobashenafi9754
@yacobashenafi9754 2 ай бұрын
This man is one of my favourite hero, humble, hard working. I wish him and his mom long to live. Bless!!!
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 2 ай бұрын
በጣም ድስ ይላል ሁሌም ቤታችን ነው ስንመጣ እዛው ነን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 2 ай бұрын
Such an educative interview! A wise man who endured tough times, just like gold goes through fire to shine brightly. I’ve learned so much about patience, hope, resilience, and his deep love for his country. May God bless him with even more wisdom, 🙏 🙏 🙏
@californa6827
@californa6827 2 ай бұрын
ያዶት በፎራ ምን ነረ ጉራጌ ማለት በራሱ ታሪክ ነው እጅና አፈረ ሚገራመው ጉራጌ ሙሰሊም ክርስቲያን የአንድ አባት ልጆች ናቸው ትልቁ ክርስቲያ ታናሹ እሰልምና ተቀበሉ ቡዙ ታሪክ አለ አንበሳ ከነ ሕይወት ማን ያመጣል ሲባል ሐጅ ሙባረክ ጀግና ጠይቁ ጉራጌ ቡዙ አለ ጋሼ እረጅም እድሜ ላንተ ለእናትህ አላህ ይሰጥህ
@Ash-p6i
@Ash-p6i 2 ай бұрын
Yod Abyssinia promoting Ethiopian culture. Wonderful.
@kassas4
@kassas4 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ ሰዉ በገዛ ሐገሩ ሰርቶ ለመኖር ይሔንን ሑሉ ትግል ሰዉ ጠንክሮ ሲሰራ መደገፍ ሲኖርበት ንብረቱን ማቃጠል የሚገርም ቅናት ነዉ አሑንስ መርካቶን በተለያየ ቀን እያቃጠሉት አይደል የሚገርም ነዉ
@addis2day
@addis2day Ай бұрын
Wow እውነትም ማራኪ ወግ፣ እንደዚ አልተበኩም ነበር ማርያምን ትልቅ እና ብዙ ትምርት ነው ያሰተማሩን.👋💚💛❤.. ክብር ይስጥልን
@DegnetAmbachew
@DegnetAmbachew 2 ай бұрын
አቤት እምነት አቤት ጥንካሬ አባታችን ትልቅ ትምህርት ቤትኖት አባታችን
@ሐበሻዊት
@ሐበሻዊት 2 ай бұрын
ይኤ ጋዜጠኛ ጨዋ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ነው ❤❤❤❤
@MesfinBelay-pg4nx
@MesfinBelay-pg4nx 2 ай бұрын
I am really impressed with this Guy It's a brave man. Bravo 👏 God bless you 🙏
@MyEthiopia86
@MyEthiopia86 2 ай бұрын
የኛ ኮረምቶ አባት እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ። አቅራቢ ግዛቸው አቀራረብህ፣ስነ-ስርዓትህ፣እንደ ጨዋ ጠይቀህ በተመስጦ፣በአክብሮት ማዳመጥህ፣ለእንግዳህ ያለህ ክብር፣.....በብዙ ብዙ መልካም ስብእናህ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏 በርታ በዚሁ ቀጥል።
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 ай бұрын
የኔ የዋህ እና ቅን አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት በቤቱ ያጽናዎት
@jpbekele
@jpbekele 2 ай бұрын
He looks like a genuine person I would love to meet
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 2 ай бұрын
Ato Tezazu....you are a visionary person.....congratulations....
@beba5182
@beba5182 2 ай бұрын
የ ቅዱስገብርኤል ወይጅች ይሆናችሁ ይጠብችሁ እግዚአብሔርይማስግና🙏🍏🍎🍋☑️
@noahworku874
@noahworku874 2 ай бұрын
አቶ ትዕዛዙ በጣም ነው የምወዳቸው አባቴን በጣም ይመስላሉ ::እኔደግሞ እሳቸው ጋር ሰረቻለው አሁን 2 ልጆች ወልጄ አሜሪካ ነው የምኖረው በጣም ደግ ሰው ናቸው ለብዙ ሰውየስራ ዕድል ፈጥረዋል እምነታቸው በጣም ይገርማል 1 ቀንከአባቴ ጋር ምሳ ቢበሉደስ ይለኛል አቶ ትዛዙ እወዶታለው ቤቱ ሲቃጠል እዛው ዬድ አቢሲኒያ ነበርኩኝ ዩኒፎርም ለብሼ
@abebemedhine9923
@abebemedhine9923 Ай бұрын
ልዩ ሰው ናቸው፣ ብርታታቸውና የሥራ ፈጠራቸው የሚደነቅ ነው፣ ጥረታቸው በእጅጉ የደነቃሉ፣ በብዙ መልኩ የይኸወት ተሞክሯቸው ለሌላው ትምህርት ሰጭ ነው፣
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 2 ай бұрын
ማራኪ ጨዋ የልጅ ትልቅ ሰው አጠያየቅህ የማዳመጥ አቅምህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@nigistassefa7456
@nigistassefa7456 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏
@surafeleshetu-v2l
@surafeleshetu-v2l 2 ай бұрын
የሚወዱት የሚያከብሩት ቅዱስ ገብርኤል በእድሜ በጤና ይጠብቆት የፅናት ተምሳሌት ❤❤
@weyiniy456
@weyiniy456 2 ай бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ይሆናችሁ ይጠብቃችሁ ❤
@hirutmamo2228
@hirutmamo2228 2 ай бұрын
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 2 ай бұрын
Amen ❤🙏
@enushag8351
@enushag8351 2 ай бұрын
Amen.
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 2 ай бұрын
Amen amen amen
@yordi827
@yordi827 2 ай бұрын
Amen
@SelamAlem-c1v
@SelamAlem-c1v 2 ай бұрын
Mrs Tezazu, big respect 🙏and an amazing person God bless you and your family
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 ай бұрын
Thank you ማራኪ ❤🎉 ደስ የሚሉ አባት! ያመኑት አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥዎት ❤🎉❤🎉
@TegaMaryam
@TegaMaryam 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ የእግዚአብሔር ሰው ባሎት ላይ ይጨምር ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ አንዳንድ ቤተሰብ ልጅ ለማሳደግ ያመጡና ክፍ ነገር ይሰራሉ እናቶትን ያቆይሎት እነዛ ቤተሰቦች ምን ብለው ይሆን ከፍታወትን ሲያዬ መቼም ዋናወቹ ባይኖሩም ልጆች መኖራቸው አይቀርም
@Beniyam-bk9kb
@Beniyam-bk9kb 2 ай бұрын
Wonderful individual with great personality 👏🏽
@CcBb-z7x
@CcBb-z7x 2 ай бұрын
ጋሼ እውነት ነው ሰራተኛን እንደሰራተኛ አያዩም ምህረትም የተባረከች ሰው አከባሪ ናት እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
@mulatworkmekonen363
@mulatworkmekonen363 2 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ጠንካራ አባት እድሜ ከጤና ይስጥዎት
@WebitEthiopia
@WebitEthiopia 2 ай бұрын
እኝህን አባት ለአራተኛ ጊዜ በተለያየ ዝግጅ ስሰማቸው ያላቸው የሃይማኖት ጥንካሬና እምነት ፅናት ትእግስታቸው ጉብዝናቸው ሁሉ ነገራቸው ይገርማል በትክክል አባታችን እዮብ ናቸው በመከራ የፀኑ እግዚአብሔርን አምነው ያላፈሩ እሱም አብዝቶ ባረካቸው ምንኛ መታደል ነው በዛ ላይ ቢደመጡ አይሰለቹም:: የልጃቸውም ጥንካሬ ከሳቸው የመጣ ነው:: ወጣት ልጅ አሜሪካ ተወልዶም ይሁን ከሀገር ቤት መጥቶ ያላደለው ጠግቦ ለኮሌጅ ሳይደርስ አጉል ቦታ ይገባል የሳቸው ልጅ ግን ማደሪያ እያጣ መኪናው ውስጥ እያደረ ተማረ የአሜሪካ ሙቀቱም ብርዱም አስቸጋሪ ነው ያንን ተቋቁሞ ለከፍተኛ ደረጃ መድረስ ያስመሰግነዋል እርሶንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት::
@DaremaleshMulugeta
@DaremaleshMulugeta 2 ай бұрын
የጉራጌ ሞዴል አላህ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት
@elleniberta3370
@elleniberta3370 26 күн бұрын
ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥህ!ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ይርዳህ! በእግዚአብሔር ለይ የተደገፍክ ስለሆነ ገና ብዙ ነገር ለሀገርህ ትሰራለህ እድሜ ይሰጥህ ! ጉራጌ በየትኛውም ስርአት ቢጨቆን በብሔሬ ተጨቆንኩ አይልም ለኢትዮጵያ ያለው ክብር አይቀይረውም
@FekriFekri-x2k
@FekriFekri-x2k 2 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሹ ለሁላችንም ይድረስልን❤
@saronabi1387
@saronabi1387 2 ай бұрын
እውነት ለኛ በእምነታችን ለምንፈተንና ለደካሞቹ የእርሶ ምስክርነት እና ፅናት ተስፋ ሆኖናል። ስለእርሶም እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስራው ተአምርና ድንቅ ነው።
@MestawetHailegiorgis-c7s
@MestawetHailegiorgis-c7s 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃዎት መታገስን የመሰለ ነገርየለምእረጅምእድሜና ጤና ይስጦት
@Beniyam-bk9kb
@Beniyam-bk9kb 2 ай бұрын
Maraki keep it up you’re on the right path bro 👊🏽
@hailutimerga4065
@hailutimerga4065 2 ай бұрын
what an insightful story, God bless you. Ato TIzazu,
@relaxation374
@relaxation374 2 ай бұрын
ምን አይነት የእምነት ሰው ናቸው ? እግዚአብሔር ይመስገን ::
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 2 ай бұрын
አቤት መታደል 🙏 ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት 🙏🙏
@MeheretGetachew-u5u
@MeheretGetachew-u5u 2 ай бұрын
አቶ ትዛዙ ዕድሜና ጤና ይስጥዎ !!
@arditube7340
@arditube7340 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ይስጠዎት❤🙏🇪🇹
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 2 ай бұрын
ታታሪ አባት ትውልድን ያስተምራል❤🎉።
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 ай бұрын
Fascinating story about his son! Living in the car? He took high risk, and God protected him. May God bless him more !! The moderators manner and ability to listen are highly appreciated.
@Edi-d7k
@Edi-d7k 2 ай бұрын
❤ዮድ አቢሲኒያ የምግባቸው መጣፈጥ፣ መስተንግዶአቸው፣ ሙዚቃው ልዩ ነው። እንግዳ ድንገት ከውጭ ሀገር ሲመጣ፣ እንደቤታችን በፈለግነው ሁኔታ የምንስተናግድበት ቤት ነው። ሰፈራችን (ሳር ቤት) አካባቢ ስለሆነ። Gize, በጣም የምወደውና እጅግ የማከብረው ድንቅና እንቁ: ሀገሩን፣ህዝቡን የሚወድ ጋሼ ትእዛዙን ስላቀረብክል እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ለመላው ቤተስብ እድሜና ጤና ይስጥልን። ይህንን አዱሱን ቤት፣ በቅርብ መጥተን እንመርቃለን። ሰላምና ፍቅር ይብዛልን።
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
❤❤❤እንዲህ አይነትቶች ታሪክ በጣም ነዉ የምወድ በርታ መልሼ ሠብ አግሁህ የሆኑ ባለጌወች ሥታቀርብ ወጥቼ ነበር
@saratessema9064
@saratessema9064 2 ай бұрын
ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክ ❤እናመሰግናለን ግዛቸው❤
@samueladmasu7308
@samueladmasu7308 2 ай бұрын
ማራኪ ወግ በጣም ተከታታዮችህ ነን ! በርታልንማ ❤
@elisabetha7868
@elisabetha7868 Ай бұрын
OMG, egzabher yetebkot enem betam des yelenal kenante gara foto benesa efelgalu💚💛🧡
@berhanudemessie5776
@berhanudemessie5776 2 ай бұрын
እግዘብሔር ይመሥገን ለኔም ጽናቱ ይስጠኝ የተራዳህ መልአክ ለኔም ይርዳኝ
@Gejeraw
@Gejeraw 2 ай бұрын
የገብርኤል ነኝ ከጌታዬ ለአደራ የተሰጠሁ።
@ChereMan-ir3ds
@ChereMan-ir3ds 2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል 12🙏ካተጋር ይሁን አባቴ
@MesayKifle-bl5wi
@MesayKifle-bl5wi Ай бұрын
በጣም ደሥ የሚሉ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድሎት❤❤❤❤
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 ай бұрын
ወርቅ የሆንሽ እመቤት ነሽ ቃላት አለሁልሽ እድሜ ጤና ከነባለቤትሽ ይሁንልሽ ተባረኪ🙏🙏🙏❤❤❤
@biruktensye2163
@biruktensye2163 2 ай бұрын
ምን አይነት መልካም ሰው ናቸው ❤❤
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ በማርያም ግርማ ሞገሳቸው እደሜ ይስጦት.
@yostitube3077
@yostitube3077 2 ай бұрын
ጉራጌ እንዲ ነው ተስፋ አይቆርጥም
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው ?ለመብቱ አይታገልም።ገንዘብ ወዳለበት ነው የሚሮጠው።አይተባበርም።
@AdinaYinges-t8r
@AdinaYinges-t8r 2 ай бұрын
አቦ አታልቅሱ እግዚአብሔር ድንቅ ነው አሁን የካሳ ዘመንወት ነው ።
@BarkonNeamen
@BarkonNeamen 2 ай бұрын
ጋሼ ጠንካራ ሰው ነው በቅርብ አውቀዋለው የክራውን ሆቴል ባለቤት ነው ከዮድ አቢስንያ በፊትፐክራውን የበሀል አዳራሽን የመሠረተና ባለቤትም ነበረ በግፍ ነው የተነጠቀው የበቀል ሰው ስላልሆነነው እግዛቤርከብዙ ፈተና እና መከራ የጠበቀው በእምነቱ ጠንካራ በህይወት ያለው እዮብ ማለት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ጋሽ ትዛዙ የእናቱ ነገር ከምናገርው በላይ ነው ፍቅራቸው እናቱም የሚገርሙ እናት ናቸው የኢሀዲግ መንግስት ማለት ወያኔዎቹ በህይወቱ ቀልደውበታል በስልጣናቸው ተጠቅመው እሱን እንደዚ ያረጉ ሰዎች ዛሬ የት እንዳሉ አይታወቁም እሱ ግን በበረከት በረደኤት በጤና በእምነቱ ጠንክሮ ይኖራል ይባርክልህ
@MasriLove
@MasriLove 2 ай бұрын
Gash Tezazu jjegna nachew ke 1982 Ec jemro awkachewlhu Long Live
@eni2orina
@eni2orina 2 ай бұрын
እቤት መጥቼ አይቻለው ፍጹም ቀና ደስ የሚል መስተንግዶ በሚገርም ቤት ውስጥ መኖሮት ያስደስታል ይገባዎታል
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 ай бұрын
You are really Amazing person. You are beautiful minded.
@meronnegash9553
@meronnegash9553 2 ай бұрын
በስምሀም በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 2 ай бұрын
አይ ጉራንስ የኔ ጀግና ❤❤❤
@ashumar470
@ashumar470 2 ай бұрын
We learned a lot about patience, hope and resiliencies to shock. Thanks Gizo for sharing such educative program. Thanks
@eyobtessema5630
@eyobtessema5630 2 ай бұрын
ጋሸ ትዛዙ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠለኝ ።
@simeneshdagne5760
@simeneshdagne5760 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ያግዛችሁ ሞገስ ይሁናችሁ ብለናል
@Junglejourney-nf3tb
@Junglejourney-nf3tb 2 ай бұрын
Yezemenachin Hero 👍👍👍👍
@senayegirma6592
@senayegirma6592 2 ай бұрын
ከባድ ሰው ቅዱስ ገብርኤል ምንነው እኔ ችግር ብትፈታው ብይ ተመኘው በተጨማሪም እደምትፈታው እምነቴ ነው
@hannahanna6885
@hannahanna6885 2 ай бұрын
እንደርስኦ አይነት ሰወችን ያብዛልን በሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ. እግዚአብሔር ሁሌም በቸርነቱ ያስቦት
@Semongia
@Semongia Ай бұрын
እምነት ከሁሉም በላይ ፅናት ከፈጣሪ ይሰጣል ❤❤❤ ስለምስክርነቶ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን❤❤❤
@hubiFeker
@hubiFeker 2 ай бұрын
በስመአም እርጋታ ትህትና እምነት ፅናት ሀገር ወዳድነት ሰው አክባሪነት ❤❤❤
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Ай бұрын
❤❤❤ፍቅር የሆኑ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ሁሌም በእምነቱ የፀና ድኖ ያሸንፋል።🎉🎉🎉
@EmabetAlemu-o8h
@EmabetAlemu-o8h 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቆት እድሜዎን ያርዝመው
@tilahunkifle5124
@tilahunkifle5124 Ай бұрын
ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ ጋሼ በተጨማሪ እናቴ ደመቀች በመድኃኒያለም ስም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፡፡
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН