በመጀመሪያው ጉዞ ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ! የማይረሳ ጊዜ ነበር!

  Рет қаралды 273,002

Maraki Weg

Maraki Weg

Жыл бұрын

first travel vlog for maraki weg by gizachew ashagrie to dubai #marakiweg#dubai#gizachewashagrie

Пікірлер: 364
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የማራኪ ቤተሰቦች!
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 Жыл бұрын
ወድሜዋ በአላህ ለባለቤቴ አንድሥልክ ይዘህልኚህድ❤😍
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 Жыл бұрын
እከፍላለሁ ወድም ችግርየለውም ብቻ ይዘህልኚ ሂድ በአላህ😢
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
ወገብ ላይ የሚደረገውን ወርቅ ግዙልኝ እባካቹ😅
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
😂መቼ ለማግባት አሰብክ❤
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
ቁጥራቸዉን ወይም አድራሻቸዉን ጠቆም ብታረገን አሪፍ ነዉ
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
እኔ መዳም ቤት ብሆንም ሌላ የስራ ዘረፍ ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዉያን እዚ መተዉ ጥሩ ጊዜ ሲያሳልፋ ደስ ይለኛል ።
@zeneibahmed9170
@zeneibahmed9170 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ቅን ልብ ካላቸው ነሺ
@rozateklay8818
@rozateklay8818 Жыл бұрын
Aww የኔ ቆንጆ እንባዬን አመጣሽው ማማዬ የ እርፍት ቀን ካለሽ አንቺም እኮ ኤደሽ ማየት ትቺያለሽ ለማየት ብዙም ውድ አይደለም ክፍያው እንዳቅምሽ እራስሽን አስደስቺ😍😍
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
@@zeneibahmed9170 አመሰግናለሁ
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
እኔ ዱባይ ብመጣ የመጀመሪያ እማገኝሽ እንኳን ነበር ግን ሩቅ ነኝ።አንጀቴን አንሰፈሰፍሽው አለቀስኩ የኔ ናት ከሰው ቤት ውልቅ አድርጋ የራስሽ ውብ ህይወት ትስጥሽ ድንግል ልጇን ለምና።
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
@@alemhabtamu7278 አሜን አሜን የኔ እናት።እዉነት ለመናገር ለመሔድ ጓጉቼ ሳይሆን የተሰማኝን ነገር ነዉ የፃፍኩት።እንዳገኘሁሽ ነዉ ምቆጥረዉ በጣም አመሰግናለሁ ።እኔ እራሴ ማልቀስ ጀመርኩኮ አንቺም የአባትሽ ስም ሀብታሙ ነዉ የኔ ትሁት ታጋሽ የኔ ጥንቁቅ አባቴ ክፋ አይንካህ ።እሱ ማለት ለራሱሳይሆን ለኔና ለሶስት ታናናሾቼ የኖረ የኖረነዉ ።እኔ ደሞ አሁን በተራዬ ያቅሜን ላግዘዉ ስለሚገባ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብሆን ጤነኛ እስከ ሆንኩ ድረስ አይከፋኝም።ለመልካም ምላሽሽ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын
ዱባይ የህግ የበላይነት ያለባት የሰዉ ልጅ መብት የሚከበርባት ዉብ ሃገር ነች።ግን ቢሆንም የሰዉ ሃገር የሰዉነዉ አባቴ ማን እንደራስ!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
ትክክል
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
እኛ መቼ ይሆን ከጦርነት ወጥተን ሀገራችንን እንደዚህ የምናሳምረው😔
@Myela77
@Myela77 Жыл бұрын
Geta kemeta behuwala tebiqi
@jabedahmed2697
@jabedahmed2697 Жыл бұрын
Mechem anwotam
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Жыл бұрын
One day!
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
ማርያምን 😢😢ሐሳቤን የሀኮመትሸሊኝ 😓
@77861022
@77861022 Жыл бұрын
ዛሬ አዳነች ሃበቤ ያለችውን አልሰማሽም አዲስ አበባን ዱባይ ልታረጋት ቃል ገብታልናለች 😂😂😂😂
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ዱባይ ምረጥ አገር አንችን መልቀቅ ሞት ሆነብኝ 12አመቴን ይዥለሁ😂እረፍት ወጥቼ ወርቅ ቤት ካልሄድኩ እሞታለሁ የዱባይ መንግስት እድሜህ ይረዘም ሁሉንም እኩል ነው የሚያየው
@seidmohammed7588
@seidmohammed7588 Жыл бұрын
ሚስኪን ወርቅ ቤት እረፍት ስትወጭ ጥሩ ጭቅላት አለሽ አይ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ዱባይ ሥታምር ማሻአላህ ኢትዮጲያንም እደዱባይ አምራ ለማየት ያብቃን መከራዋን አላህ በቃ ይበላት ውደ ሀገሬ
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 Жыл бұрын
Amen
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
ዱባይ የልጅነት የስደት ማስታወሻዬ ከሀገሬ ቀጥሎ በጣም የምወደው ሀገር ሀገሪቷ እንደዚህ ስትሰለጥን እኔም አብሬ የልጅነት እድሜዬን የጨረስኩበት ሀገር ስለሆነ ከጥሩ ጋደኞቼጋር በጣም የማረሳው ትውስታ አለኝ።የሰለጠነው ሀገር ገብቼ ኑሮ በሰሀት ያሯርጠኛል። ቢሆንም በደስታ ተመስገን ፈጣሪዬ። ዱባይዬ ተመልሼ መጥቼ እንደምሮር አስባለው።
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ዱባይን ያየ ሌላ ሀገር ይከብዳል እህቴ ጥሩ ትዝታ ያለኝ ሀገር ዱባይ አንድ ቀን ሄደን ፈታ እንላለን❤
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጊዚዮ አሁን እኔም ዱባይ ነው የምኖረው😂😂 ከእግር እስከ ራሷ ጎብኝቻት ወደ ሀገሬ እገባለሁ ቆይ ብቻ ትንሽ ነው የቀረኝ ❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ💚💛❤
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ዋው ይገባሀን ወንድም እስከዛሬ ዱባይ ሚሄዱት ፎቅ ብቻ ነበር ሚያሳዩን አንተ ግን ብዙ ደስ ሚሉ ቦታወችን ስላሳየኸን እናመሰግናለን
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ከተማነች በጣምነው የሚምረው 👌 የወርቁ ነገር ግን ይገርማል
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ዱባይ ምርጥ ሀገር ነት እድሜየን ጨረሰኩብሺ ዱባይ 😍😍😍😍
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አረብ ፣አገር የእድሜ ፣ሌባ ነው ፣ለዉጥ የለ፣እድሜ መጨረስ፣ብቻ😢🤔
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
እኔ ስንት አመቴ ከቤት ወጥቼ አለቅም እዚሁ ዱባይ አዳሜ ታዝነኝ ምን አለብሽ ክክክክክክክክ የመዳምን ልብ አረረልኝ
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu Жыл бұрын
ቀረፀችሁ ማሻአላህ አንደኛ ናችሁ እናመሰግናለን በጥራት ሰላሳያችሁን
@tsedalyaregal1423
@tsedalyaregal1423 Жыл бұрын
What a videography!? The best
@user-wf4rg3vm6q
@user-wf4rg3vm6q Жыл бұрын
እኔም አብሬ ቦታዉ ያለሁ እስኪመስለኝ ተመሰጥኩ ያምራል❤ በጣም ምናለ ሀገሬ እምዬ ከችግር ከጦርነት ወጥታ ከፍ ብትይ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ
@sofiakassa7376
@sofiakassa7376 Жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል እንኳን ጎበኘህ ይመችህ ❤
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Жыл бұрын
እድሜ ለማዳም እና ለባሏ ዱባይ የቀረኝ የለም አይቸዋለሁ ሁሉንም ትለያለች ዱባይ❤❤❤
@Absalat700
@Absalat700 Жыл бұрын
Wow good time enjoy ❤ Dubia is very beautiful city
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Qena ena ena yewah tatari lij neh,Egziabher kezim belay yadirgilih❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
I love it ❤ Thank you
@BiqilaaTube-o1t
@BiqilaaTube-o1t 11 ай бұрын
የአዘጋጆቹ ችሎታ ይህ ልዩ ነው። ካሜራ 📷 ሰው ይህ ችሎታ ልዩ ነው። የዳይሬክተሩ ተሰጥኦ ይህ ልዩ ነው። በጣም አስደናቂ ቦታ. ሁሉም ነገር 100% ነው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ግዞ ይመችህ በጣም ደስ ይላል 👍🏽🇪🇹
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እኔም ዱባይ ነኝ ግን ከመዳም ኩሽና ወጥቼ አላውቅም በጣም ታምራለች ዱባይ ዋው
@edenjoy7231
@edenjoy7231 Жыл бұрын
Desilal betam enkuan egziabher aderegelh. degmom yigebahal. Keep up good work.
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ዋው አሪፍ አገር ነው❤❤❤
@user-rv8fn7hz1q
@user-rv8fn7hz1q Жыл бұрын
ሌላው አላሳቀኝም ዝምብየ ኦኬ እያልኩት ነው ያለው ብቻ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
So beautiful country 😍 ❤
@nanajoud5976
@nanajoud5976 Жыл бұрын
Wow yamrli yemachi
@MahletMuleta-dy3hk
@MahletMuleta-dy3hk Жыл бұрын
wow ግዞ በርታ ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
Thanks Maraki 4 introducing us with Ramzin tour and travel, I hope to take my family to Dubai in the near future. Keep up the good work!
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Жыл бұрын
Enjoy your time👌🏾
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
በይቱብ ስራ እንዲህ ከተቻለ ከማዳም ቤት ወተን ይቱበር ብንሆን ያዋጣናል መሰል ያላ ወደ ኢትዮጵያ🏃‍♀️🏃‍♀️
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ምክሪው እህቴ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ አንች ነች ጀግና በጉልበትሽ በላብሽ ብር እምታገኝው ። ሀብት ምንም አይደለም ብዙ አትመኝው ሊያጠፋም ይችላል ግን ስርዓት መለወጥ በጣም ጥሩ ነው።ሀብታም ሁሉ ደስተኛ አይደለም።
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
@@alemhabtamu7278 አመሰግናለሁ🙏
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u Жыл бұрын
ሀቢቢ ይመችህ❤❤❤
@winta300
@winta300 Жыл бұрын
Wow Dubai thank you Marakis
@hannu7898
@hannu7898 Жыл бұрын
Eskezare Dubai n kasgobegnut yihe arif video new thank you 🙏🏼
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Wow gardenu gen gerami new,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Жыл бұрын
እልምያለን፣በረሐ፣ እደዝሕ፣ማሥዋብከባድነው፣ማሻአላሕ
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Жыл бұрын
ይመችህ boro😊
@emuyekifle3750
@emuyekifle3750 Жыл бұрын
የጥረትህ ውጤት ነው ዘና በል።
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
ስላም ውንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ዱባይ ሁለተኛ ሀገሬ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
wow!አይገለፀውም በጣም ውብ ነው
@aieaaiea8144
@aieaaiea8144 Жыл бұрын
wawooo 👌👌👌👌👌
@meleman7205
@meleman7205 Жыл бұрын
amazing produaction im impressive for that ዱባይን በዚህ ልክ ያየሁበት ፕሮግራም የለም
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Жыл бұрын
ዋው 👌🌹🌹
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Жыл бұрын
ሰላም ማራኪወግ እንኳን ደህና መጣህ ዱባይ ሁለተኛ አገሬ
@user-bi9fc6ou7m
@user-bi9fc6ou7m Жыл бұрын
Great job! I'm impressed! I'll reach out to the agent to plan my vacation!
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አብሬህ የዞርኩ ያህል ደከመኝ ሠላም ያለው አገር ገና የምድር ገነት ትሆናለች አበሻ የራሱን አገር እያፈራረሰ የሰው አገር ያሳምር
@melahabesha1061
@melahabesha1061 Жыл бұрын
Wawo amazing
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
have fun brother
@yohannesnegash9574
@yohannesnegash9574 11 ай бұрын
It's good job I appreciate you
@misrakesundale8203
@misrakesundale8203 Жыл бұрын
Wow Dubai yan mert 2 tga hagera nati 🤩😍❤love yan Dubai
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
ይመችህ ግዜዋ
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Have a great time 👍
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
በጣም ያምራል❤
@kamila-xw1rg
@kamila-xw1rg Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አጂብ እደት ያምራል 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ አንተጋር ያለሁ እስኪመስለኝ አየሁት ጎበዝ።
@meserethailu2191
@meserethailu2191 Жыл бұрын
ምናለ የኛም ሀገር ኢትዮጵያ እንደዚህ ብትፀዳ!
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ ይሄ ቀርቶ ሰላም በሆነችልን😢
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
እንኩዋን ፀድታ ለተቀዳደደ ቆርቆሮም ሰው መቀመጫ አጥቷል ተረኝነት የሚያስተናግድ ሀገር መቸም አይለወጥ ለውጥ ቢኖርም ነውጡ ይበዛል ከነድህነታችን ምነው ሰላም በተገኘ እህቴ ጎመን በጤና ባልን
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
ምን ይሄ ሁሉ የምታዩት ሠው ሠራሺ ነገር ነው አታሽቃብጡ ተው አገራችንን ኢትዮጲያን ያክል አየሯ ምቹ ተራራዎቿ ለምለምነቷ ክረምት በጋ ያላት ባህላችን የብዙ የብሔረሰብ መገኛ እናቴ ኢትዮጲያ ዘላለም ኑሪልን እግዚአብሔር ሠላሙን ያምጣል ብላችሁ ፀልዪ ❤❤
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
​@@sarahusen8675 እውነትሽን ነው ኢትዮጵያ ትበልጣለች በተፈጥሮ ውበቷ ።
@hayatyehadiyayoutube
@hayatyehadiyayoutube Жыл бұрын
​@@sarahusen8675በትክክል
@KiburKgoes-ek4rf
@KiburKgoes-ek4rf Жыл бұрын
Bro you are doing 👍 👌 👍
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ዘና በል
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ግዞዬ እንኳን በሰላም መጣህ ዱባይ ሁለተኛ ሀገሬ ነት በጣም ምርጥ ሀገር ነት
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
Asian architecture is outstanding enate already surpassed America and Europe, like Singapore, Hongkong, Dubai, Japan, Korea, and other Mideast countries
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Жыл бұрын
Egziyabhar yestihe dubayen asgobegehen enamesegenalen zena bel ke werku geza
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ግዜ ዋው 😘😘😍😍😍
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን🙏
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ግዛየ እንኮን ስላም መጣህ እምየ ዱባይን ጎበኘህ ደስ ምትል ፅዲት ያለች ሀገር ነች ከኢትዬ ቀጥላ ዱባይ ብዙ ያየሁባት ሀገር ነች ሀገር ስላም ያዲርግልን እስኪ ሁላችሁም ዱኣ ፀሎት እናዲርግ😢😢እነዚህን ቦታወች አይቻለሁ አንዲ ቦታ ብቻ ሲቀርኝ እሱም የመስታወቱ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Masha. Allha.
@user-nq4xe4te9y
@user-nq4xe4te9y Жыл бұрын
Ramzin እናመሰግናለን በቅርቡ እንመጣለን የሚያኮራ ሰራ ነው ማራኪዎች በርቱ መልካም ግዜ ።
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 10 ай бұрын
ይመችህ ዘናበል ግዝሽ ከዚህ በላይ ምችት ይበልህ
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Tnks maraki
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Masha. Allha
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q Ай бұрын
Yene wadim yegebahale mert sew eko nhi 😘😘😘😘😘
@samrawitsolomon8331
@samrawitsolomon8331 9 ай бұрын
My #1choice maraki weg👍👏👏👏
@dawoodsultan4215
@dawoodsultan4215 Жыл бұрын
what a nice country to visit . i have been once what a beauty👍
@Zuzu-i8t
@Zuzu-i8t 11 ай бұрын
ካሜራ ማኑ ግን ዋው ነው
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc Жыл бұрын
ይመችህ❤❤አሪፍቦታነዉህጀነበረ
@BK57878
@BK57878 Жыл бұрын
የኤሲያ አገሮች ባለፋት 30አመታት ውስጥ የሰሩት ነገሮች መላው አለም ከእነሱ ብዙ መማር አለበት። የኤሲያ አገሮች አሁን የአውሮፓ መዳረሻ መሆኑ ስታስብ በቅርብ አመታት መስራት ያለባቸው በመስራታቸው ለዚህ እንዲበቁ አረጋቸው። በሁሉም ዘርፍ ትልልቅ እስፓርተኞች,የሀገር መሪዎች እና የትልልቅ ባለሀብቶች መዝናኛ ነው ዱባይ ።
@1ethiopia777
@1ethiopia777 Жыл бұрын
ይገባችሐል:
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ በል ቶሎ አግባ 😂 Thank You ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
በጣም ታምራለች ዱባይ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Жыл бұрын
ማሻ አላህ በሉ
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t Жыл бұрын
አሁን መሄድ አማረኝ አመሰግናለው የምር ደስ የሚል ጉብኝት ነበር ደሞ ያንተ ጉብኝት ለየት ሚያረገው ብዙ ነገር አለው ከብዙ አንዱ ልበልና ብዙ ጊዜ ለጉብኝት ሲመጡ ከሀበሻ ምግብ ቤት አይወጡም ወይ ደሞ ሱቅ ውስጥ ሚገርመው ግን ከእንጀራ ወደ እንጀራ ጉብኝት ማለት ለኔ ማታቀው ቦታ እና ባህል አኗኗር አመጋገብ አለባበስ ወ ዘ ተ የኛ አገር ጎብኚ ግን ሀበሻ ምግብ ቤት ነው ሚገኘው
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ትክክል 😂😂😂ወላሂ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ከእንጀራ ወደ እንጀራ lol😅
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
ኢማራትኮ የፍቅር የሰላም ሃገር ነች ግን ቀቱ😢
@chuchuabdu3542
@chuchuabdu3542 11 ай бұрын
Aslmalkom Semera I am proud of you this Chuchu your aunt from America!!
@asadalisouth2597
@asadalisouth2597 8 ай бұрын
Dubai such A beautiful Country
@makidamizbah5381
@makidamizbah5381 Жыл бұрын
Mark congratulations unkan dena meta
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
በጣም ለመጎብኘት ከምፈልጋቸው ሀገሮች ቱርክ እና ዱባይ ...ቢልልኝ እና 😂ዱባይ ብሄድ ምግባቸውን መቅመስ እና ሾፒንግ ማድረግ ነው እምፈልገው ... እግዚአብሔር ይርዳን እሱ ያቃል
@hana-21
@hana-21 Жыл бұрын
ድባይ ምርጥ ሀገር ናት ሁለተኛ ሀገሬ
@user-lu7eq6ry4t
@user-lu7eq6ry4t Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@seniseni165
@seniseni165 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ😅😅
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ፈታ በል በነፃነት ግዝሽ እንደ ኢትዮጵያ ብሔር ዘር አትጠየቅ በሰውነትህ ብቻ ትከበራለሕ
@hiwoteshetu4742
@hiwoteshetu4742 Жыл бұрын
ይገባሀል😇
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
wow አለምህን አየህ
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
ሁለተኛ ሀገሬ ስወዳት ሰላሙ ብቻ ያጠግባል ዱባይ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ዱባይ ሰው ይዝናናብሻል እኛ እንፈጋብሻለን መቼ ነው ግን እምዝናናውውው
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Жыл бұрын
እኔም እሡን ነው ሳምሠለስል የነበር
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ማሬኪ ቲዩብ Tankuye
@hewanthetna9854
@hewanthetna9854 Жыл бұрын
ዱባይ ሁለተኛ ኃገሬ❤
@Kibranmedia17
@Kibranmedia17 Жыл бұрын
You deserve ጓደኛዬ ተመችቶኛል!
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 Жыл бұрын
ሚራክል ጋርደን ገራሚ ቦታ ነው😘😘😘😘
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 50 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
🔴አነጋጋሪው የፊልም ስቱዲዮ ላሳያችሁ።
27:20
የሥነ ጥበባት ቅኝት with yilma
Рет қаралды 17 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42