ወዲያው እሷን እንደማገባ ወሰንኩ...ያልታሰበው ገጠመኝ

  Рет қаралды 347,492

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 668
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ከፆም በፊት የተቀረጸ ፕሮግራም ነው! ሰብስክራይብ አድርገዋል?
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
ውይ ኮሜትህን ሳይ የፆፍኩትን አጠፍሁ 😅😅
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
ተመስገን
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
በፆሙ ቦጨቅነዉ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
@@hiwot5310 ቀላል 😂
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate Жыл бұрын
​@@hiwot5310 ቀላል እኔ ብዙ ትያቄ ውስጥ ገባሁ ኮመንት ሳላነብ እያየሁ ነበር😅😅
@achasheabhay8082
@achasheabhay8082 Жыл бұрын
ዘላለም ይታገሱ: እንደ ቀልድ መታየት የሌለበት ብዙ ልንጠቀምበት የሚገባን ጀግና ተዋናይ ነዉ ዛሬ ደግሞ ሌላዉን ዘላለም አየሁት ኑርልን።
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ትክክል
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
በጣምእድሜ ጤና ይሰጣቸው ከነቤተሰቡ
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
መኪና ቤት ቁስ ፈጣሪ እዚህ ኮተት ውስጥ አይገባም ትሰራለህ ታገኛለህ ዋው ምርጥ ንግግር ፍቅር ጤና ስጠን አንልም እኮ የምናስቀድም ቁስ ስጠን ነው ከምር ደግሜ አዳመጥኩት ይች ንግግር 😀👍
@mesi685
@mesi685 Жыл бұрын
ሳህ ብለህ ናቸው 🥰
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዛብሔር ልጆቻችን ይባርክላቹ
@Ahmad-mo8bu
@Ahmad-mo8bu Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተስቦች❤ ልጆቻቸው ሲያምሩ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 organic ሚስትና እናት ናት❤ ጎበዝ ሁለገብ አርቲስት👍
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ቱቱቱ ማሸ አላህ ተባርክረህማን ልጆቹ እንዴት ነው የሚያማምሩት ❤❤❤❤ ማሻ አላህ ዘሌ ምርጥ አርቲስት ንጉስ የሆነ ባል ሚስቱን ሲያከብር ደግሞ ደግ ነው ለተቸገሩ ደራሽ ❤❤❤ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን ምርጥ አርቲስት ንጉስ❤❤❤
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
ስወደው ይህን አርቲስት ደስ የሚል ቤተሰብ ልጆቻችሁን ጌታ ለቁም ነገር ያብቃላቹ😘😘😘💞💞💞💞👌👌👌
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ምርጥ አባትነክ❤❤ዘላለም ምርጥ ተዋናይ ነው ❤ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጣችሁ ለልጆቻችሁ ለቁም ነገር ይብቁላችሁ🙏
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ Жыл бұрын
በፊልሙ ለይ እውነት ለመናገር ክፉ ሁኖ ሥለሚሠራ እፈረዋለሁ ግን ለሚሥቱ ያለው ክብር ይለያል ዋው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቹህ
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስትላላችሁ ኑሮዬ ይበቃኛልማለት ትልቅ ጥበብ ነው ፅድቅና መግስቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችሀል ኑራችሁ እረፍትና ደስታ ይታይበታል እድሜናጤና ከባለፀግነት ጋ ይስጣችሁ🙏
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
እንደዚአይነት ሚስት በዚህ ዘመን አይገኚም እግዚአብሔርን ትዳራችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን ያሳድግልቻሁ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አሜን
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 Жыл бұрын
True
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
ባልም አይግኝም
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Mist moltowal bali tefa enji
@amex-bj6om
@amex-bj6om Жыл бұрын
@@salamaseyoum4974 erasshn eyastewaweksh new
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Жыл бұрын
ሰው በትዳር ከመባረክ በላይ ምንም የለም ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩ🙏
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለታላቁ ለተናፋቂው ወር እረመዳን እንኳን አደረሳቺሁ በሰላም ፁመን የምንጨረስ ያረገን አላህ ፆማቺንን ይቀበለን
@hawaidrissaden6296
@hawaidrissaden6296 Жыл бұрын
አሚንንን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
አሚን እህቴ እናመስግናለን
@AliGetachew-s6q
@AliGetachew-s6q 10 ай бұрын
Amiiin
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ የማደቀው ደግሞ ልጆቻችሁ ሳምሩ በእመብርመን ትዳራችሁ ይባርክ ልጆቻችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ የልጅ ልጅ እዩ ❤
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ውይ ልጆቹ ደግሞ ሲያምሩ ህፃኑዋን ግምጥ ማድረግ ነበር🥰🥰😍😘😘😘
@ዮሀና
@ዮሀና Жыл бұрын
ወዴት ግምጥ😮😂😂😂😂
@damisetashi1
@damisetashi1 Жыл бұрын
Wow just wow,good wife, good husband, beautiful children,
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ Жыл бұрын
@@ዮሀና መሣም ነበር ለማለት ነው እጅ ሌላ አይደለም ትርጉሙ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
በጣም ስታምር
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
ታጓጓለች❤❤❤❤😊
@Efirata12
@Efirata12 Жыл бұрын
ብዙ ያለተወራልክ እጅግ በጣም ጎበዝ አክተር ነክ. ልጆችህን ,,ባለቤትህን እግዚያብሔር ይባርካቸው.ላንተም መልካሙን ሁሉ እመኛለው✨
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
እመቤቴ ልጆችህን በፀጋ በሞገስ ታሳድግልህ ዘልዬ. በጣም የምታምሩ ቤተስቦች ደስ ስትሉ❤️ ዘሌ ምርጥ ተዋናይ 👏👏👏
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ አርቲስት ትዳራቹ ይባረክ ልጆቻችሑን ያሳድግላቹ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ድንቅ ተዋናይ ዘላለም ይታገሱ ከውድ ቤተሰቦቹ ጋር ስላቀረብክልን እጅግ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ትልቅ ጥበብና አስተማሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ነው።ጤና እና እድሜ ለእሱ እና ለውብ ባለቤቱ ልጆቹንም እግዚአብሔር ያሳድግለት።
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ልጆቻችሁ ሲያምሩ ጌታ ቤታችሁን ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ሚስቱን ወፈርሽ ከሳሽ ሜካፕ ተቀቢ ልበሽ አትልበሽ የሚል ሳይሆን በሰውነቷ ብቻ የሚወድ ባል ተመልከቱትማ ❤❤❤❤❤
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 Жыл бұрын
Zerkerk nat shash enkuwan serat maser kebad nw🙄🙄
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
@@samrawitamare2248 እሱን ነው ያልኩ አረ ባልየው በማንነቷ ብቻ ነው የሚወዳት ለማለት ነው
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
​@@samrawitamare2248 😢😢 አይ እኛ ስው ስንባል ምን አደረገች ስላልተገላለጠች ነው እስቲዲዮ አይደለም የተቀረፀችውኮ ቤቷ ውስጥ ነው
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
@@samrawitamare2248 የተቀባውም ያልተቀባውም መጨረሻው አፈር እና ሻሽ ነው ብቻ ንጽህናዋን ከጠበቀች ሌላው ሁሉ አላፊ ጠፊ ነው
@sasi849
@sasi849 Жыл бұрын
​@@samrawitamare2248 Medhanialem yazrekrekesh
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist Жыл бұрын
እኔ በትዳር ቅንቼ አላውቅም ግን ይሄ ያስቀናል እንድህ ያለ ኖርማል ህይወት ነው የናፈቀን❤
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
ዋው የእውነት አስደመመን ጀግና አርቲስት ሚስቱም ገራሚ ሚስት ናት ልጆቻችውን ፈጣሪ ያድግላችው
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 Жыл бұрын
yasadegelachuu
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 Жыл бұрын
Ewent new fetare new seche
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 Жыл бұрын
ባልሳሳት ይህ ተዋናይ በቲቪ ፊልም እንደአሻን ከመፍላቱ በፊት ቀልባችንን የገዛ ግንባር ቀደም ባለውለታ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️። እግዚአብሄር ይባርክህ ከነ ተወዳጅ ቤተሰቦችህ እጅግ አክባሪህ ነኝ🙏❤️።
@tr7094
@tr7094 Жыл бұрын
በዝህ ዘመን እንደዚች አይነት ሚስት እና ጤነኛ ልጆች መታደል ነው ከዚህ በላይ መባረክ የለም
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 Жыл бұрын
ጐበዝ አርቲስት ነህ፥ ጥሩ አባትና ባልም ነህ በጣም ደስ ትላላቹ ምስቲህና ልጆችህም በጣም ያምራሉ ሽኮሪናታት❤እግዝአብሔር ትዳራቹና ትዳራቹ ይባርክ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ :: እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ🙏🏽
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ በፈጣሪ የሚያምኑ በተለይ ሚስቱ ኢማን ያላት ሴት ልጆቹ ደሞ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በረከቱን ያድላችሁ ዘላለም ትወና ላይ ራሱ አንደኛ ነው ፍትፍቴ ፍትፍቴ የለችም 😂😂😂😂አደይ ድራማ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው የጥበብ ስው ነው ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁት ተከታታይ የቴሌቮዥን ድራማ ላይ መርማሪ ፖሊስ ሆኖ ሲተውን ነው ድራማው ስሙ ጠፋኝ ሁኔታው ሁሉ የእውነት እስከሚመስለኝ ድረስ ተመስጨ ነበር የማየው በጣም ጎበዝ ስው ነው አሁንም ተጨማሪ የሚስራው ሥራ እጅግ አስደንቆኛል ማኪያቶና ቢራ ሳያሳድድ ትዳሩን አክብሮ ብርቱካን የመሳሰሉ ልጆች ወልዶ ስላየሁኝ ማራኪ ወግን አመስግኛለሁ ባለቤትህም ባለቱባ ውበት ባለቤት በመሆንዋ ዕድለኛ ነህ ጥሩ አጋጣሚና ጥሩም ምርጫ ነው ቆጃንጆ ልጆችህን እንዲያሳድግልህና እረጅም ዕድሜ እንዲስጥህ ምኞቴ ነው
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ቆንጆ ቆንጆ ሴት ልጆች , የእጅ ባለሙያ . . . እግዚአብሔር ይባርካቹ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ Жыл бұрын
ያልተነገረለት ምርጥተዋናይ ምርጥቤተሰብ እድሜናጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
የ90 ዎቹ ትዳር ይመስላል እርፍት ያለበት ነፃ ውበት ❤
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
በጣም እኔ እራሴ ተመኘሁ😭♥️
@amex-bj6om
@amex-bj6om Жыл бұрын
@@selamawittube mignot bicha beki adelem
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
ውይ ልጆቹ ሲምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤😘
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 Жыл бұрын
የሠፈሬ ልጅ ዘላለም እንኳን ለቤሠብ መመስረት አበቃሕ የተባረከ ይሁን
@tghagos7483
@tghagos7483 Жыл бұрын
ማስመሰል የሌለበት ቤተሰብ ከልባቸው እንደሆነ ያስታውቃል በጣም ተገርሜ ነው ያየሁት።ፈጣሪ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ላንተም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ።ኣከበርኩህ።
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ Жыл бұрын
ልጆችክ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግልክ❤
@abayneshwgeyorgs6565
@abayneshwgeyorgs6565 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ ኢትዮጵያ ብዙ የጥበብ ሰው አላት ያውም ያማይታሰቡ !!!!!!!!!💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👍👍👍👍👍👍
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
እውይ ልጆቹ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ!!
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
የሚገርም ተዋናኝ ነው ማራኪ የሚገርም ስራ ነው ትምህርትም ይሰጣል በርታ
@hableworkabate7071
@hableworkabate7071 Жыл бұрын
ዘላለምዬ የኔ አክባሪ እንኩዋን በልጆች ባረከልኝ አንተንስ ስላየውህ ደስ ብሎኛል❤
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Жыл бұрын
ለካ እንደትወናውም ገሀዱ አለምላይ ጀግና ነህ ምርጥ አባት ምርጥ ባል እና ታታሪ የስራ ሰው ይበልጥ ወደድኩህ ፈጣሪ ልጆችህን ይባርክ።
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚያብሄር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እውነት በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት ሚስት በማግኘትህ እድለኛ ነህ ዘላለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
በፊልም ሳየው ውስጤ ቀና ሰው ነው ይለኛል። ስላየሁት ደስተኛ ነኝ። ልጆችን ይባርክልህ።
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የሁሉም ሰው አስተሳሰብ ይለያል በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው ደስ የሚል ቤተሰብ❤🎉 ተፈጥሯዊ ነገር ደስ ይላል ለሴቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ ይመችሽ እናቴ😍
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረክላችሁ ልጁቻችሁንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏😍😍
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
ወይኔ ዘላለም ሳይህ ታስፈራኝ ነበር። ትዳር ያለህማ መስሎኝ አያዉቅም ነበር። ቀለል ያልክ ምርጥ ባል። ልጆችህ ሲያምሩ ፈጣሪ ሆይ😘😘😘😘
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
እኔም እንድራማው ይመስለኝ ነበር ይገርማል
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ልጆቹ እንዴት ያምራሉ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ🙏😍 ትወና ብቻ ሳይሆን ድንቅ የእጂ ጥበብም አለህ በጣም ድንቅ ነው😍❤
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ
@kidistseyoum4737
@kidistseyoum4737 Жыл бұрын
ጀግና አባት ነህ። ቤቱን እሚከብር አባወራ። አለማድቅ ይከብዳል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
የምወደው አራቲስት በጣም ደስ የምትሉ ናቹ ባልና ሜስ ልጆቻቹሁን ለቁምነገር ያድርስላቹ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
በጣም የሚያምሩ ቤተሰቦች እግዚአብሄር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ:: ግዞ በርታ 🙏🏽👍🏽🇪🇹❤️🥰
@ethiopia7387
@ethiopia7387 Жыл бұрын
I like it. it's not for a show up, he shows us his real life. I am wishing him to grow better, successful and more importantly a healthy kids
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ Жыл бұрын
ሴቶችን አክባሪ ወንዶችን ያብዛልን እናመሰግናለን ግዝሽ
@atsede9027
@atsede9027 Жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ባል ነህ ዘሌ ድራማ ላይ ታስፍራለህ እዚህጋ በጣም ደስ ትላለህ ተባርኩ
@geessu2544
@geessu2544 Жыл бұрын
ማሪያምንን ያልጠበኩት ዘላለም ነው ያይሁት አተንም ልጆችህንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማራኪ ወግንም እናመሰግናለን
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚል ቤተሰቦች ናችሁ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ዘሌ ምርጥ ና ተወዳጅ አርቲስት ስወደው ሳደንቀው ❤🙏 ደስ የምትሉ ቤተሰብ ጨዋ ሚስት ቆንጅየ ልጆች ❤ ተባረኩልን 🙏❤ ቅዱስ ሚካኤል ያሳድጋችሁ🙏 በቀናት መካከልን አልረሳውም 🥰🥰
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
እምወደው ጎፍጣና ምርጥ ተዋንያን ❤️ እግዚአብሔር ቤታችሁንይባርክ ሳላስበው በማየቴ እቅራ ቢውን በጣም እደነኩኝ !! ልጆቻችሁን ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስላችሁ 🙏🏾
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
በጣም የማደንቀው አርቲስት ነው ❤
@Enat363
@Enat363 Жыл бұрын
እሚደነቅ ቤተሰብ ናችሁ ❤በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ዘላለም በጣም የምወደው የማከብረው አርቲስት የብዙ ባለተስጦ ነሕ ለካስ ዋው ልጆቻችሁን ያሣድግላችሑ ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ ደስ ስትሉ
@fasika9507
@fasika9507 Жыл бұрын
እውይ እንዴት ነው የሚያምሩት ልጆቹ😘 በፀጋ እና በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏🏾
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤ ልጆቹ ሲያምሩ እድግ በሉ
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
እንዲህ ነው ከአንድ ወንዝ ሲቀዳ ፐ የአብርሃም ና የሣራ ያድርገው ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በጣም ያስቀናል 🙏 ዘሌ አድናቂህ አክባሪህ ነኝ እዩኝ የማትል ስራህን ስራ እና ቤተሰብ ዋው
@abiabay8307
@abiabay8307 Жыл бұрын
ውይ እንደዚህ አልጠበኩም በጣም ደስ ይላል በዚህ አጋጣሚ የእጆቹን ጥበብ አድንቄያለሁ።
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ፊልም መሆኑን እያወኩ እራሱ በጣም እናደድበት ነበር በገፀ ባህሪው ውይ የእውነት ተገርሚያለሁ እረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ ልጆችህን በበረከት ያሳድግልህ💓🙏
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 Жыл бұрын
እውነት ደስ የሚለኝ ሰው ነው በዛ ላይ የተባአከ ቤተሰብ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርካችሁ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ የበለጠ አደነቁህ እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን ይባርክ
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም ምርጥ ነው አኛ የምናቃቸው ከደጅ ነው እንደዚህ ዉስጥ ድረስ ገብተክ ማሳየትክ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆኑ ያሳያል በጣም ደስ የሚሉ ባልና ሚስቶች አርቴፊሻል የሌለበት ልክ እንደ እናቶቻችን አባቶቻችን እቺ ናት ኢትዮጵያ
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
በትወናው በጣም እጅግ የማደቀውና ደስ የሚለኝ አርቲስት ነው እግዚሀብሄር በትዳርና በልጅ ባርኮ የልፋትን ውጤት ሲታይ እግዚሀብሄር የተመሰገነ ይሁን ልጆቻችሁን ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ።
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
@መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ Жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@dawitalemu442
@dawitalemu442 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው። የራስን መንገድ መከተልን የመሰለ ጥሩ ነገር የለም። እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረክ ፣ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ።
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ታላቅ,ሰዉ ነዉ በእዉነት ረጅም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወድሜ ሁለታቹም እወዳቹ አለዉ እድሜ ከጤና ይስጣቹ
@NATANEM-Tube21
@NATANEM-Tube21 Жыл бұрын
"ፈጣሪ ሚስት ሁና ባል እንድትሆን የምታደርግ ሚስት ይስጠን 'ድንቅ ትዳር 'ፈጣሪ ትዳራችሁን ኣብዝቶ ይባርክላችሁ ልጆቻችሁም በጥበቡ ያሳድግላችሁ ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
በቃለመጠይቁም በጣምም አስቀኸኛል ቀይ ሥጋ ከጠፋ ልጆቼ ቀይ ይለብሳሉ ብለሃል ተጫዋች ነህ በርታ
@bekeleshimels663
@bekeleshimels663 Жыл бұрын
ላልተዘመረላቸው ይዘመርላቸው እናመሠግናለን
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
ትክክለኛ በምነት የፀናቺሁ መርጥ ፍጡሮች ናቺሁ ዘላለም በውነት ያንተን ስራወች በጣም ነው የምወዳቸው ምርጥ ባል መሆንህን ግን በደንብ ነው ነበር የተረዳሁት ፈጣሪ ደስታቺሁ እስከ መቸረሻው ያድርግላቺሁ በጣም ነው የምወዳቺሁ 😍😍😍😍
@Thebigbr901
@Thebigbr901 Жыл бұрын
To everyone reading this Keep going. No matter how stuck you feel, no matter how bad things are right now, no matter how hopeless & depressed you feel, no matter how many days you have spent wishing things were different. I promise you won't feel this way forever. Keep going.
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ልጆችህን ይባርክልህ ❤👏 ምርጥ ጥንዶች
@tube-rg5if
@tube-rg5if Жыл бұрын
አርቲስት ዘላለም ይታገሱ በጣም የምወደው አርቲስት ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰብህ ,,
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
ወይኔ ዘሌ በጣም የማደንቀው የምወደው ተዋናይ ❤❤❤❤ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከእነቤተሰቦችህ❤❤ እንደሰራው ያልተነገረለት ሰው !
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ::
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
ልጆቹ ውይ ሲያማምሩ በተለይ ትንሿ አሻንጉሊት ስርዓት ያላቸው እግዜር እቅፍ ድጋፍ አድርጎ ያሳድግላችሁ።
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ Жыл бұрын
እግዚአብሔር በታላቁ በረከት ባርኮህል እግዚአብሔር ያስድግልህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Жыл бұрын
አርቲስቱ እድለኛ ነው እሷም እድለኛ ነች የተባረከ ቤተሰብ ።
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ🎚❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰው ከነ ቤተሰብህ ተባረክ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
ዘሌ በጣም የሚመቸኝ አርቲስት ነው ኑርልን ወንድሜ ረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Beautiful family😊😊Great Her husband helping her cooking love it
@selamaweitzewade6721
@selamaweitzewade6721 Жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ የሚያማምሩ እርግት ያሉ ልጆች አሁንም ጨምሮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
@solomonsol7174
@solomonsol7174 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
ውይ ልጆቹን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሲያማምሩ❤ አሁንም ውለደ አስራ ሁለት መሉ😂
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛልኘ ሁላችሁም ማኪየ ቆንጆ ነገር ነው ያሳየህን ጎበዝ ነህ ተምር አርቲስት በጣም አሪፍ የድሮ ቅርሶች ይሰራል በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ❤
@meseretmesafint4261
@meseretmesafint4261 Жыл бұрын
በዘጠናወቹ ላይ እኔና ጋደኛየ እንወደው ነበርና መገናኛ መንገድ ላይ አግኝተን ተጠምጥመንበት እንደምንወደው ነግረነው ስልኩን ተቀብለን ስንሰናበተው ሁለታችንንም ተመልክቶ ጎበዝ ልጆች ቅንድባችሁ እንደተፈጠረ ነው እስከመጨረሻ አትላጩ አለንንና ተሰነባበትን ከዛ ከሆነ የልቦለድ መጽሃፍ ጀርባ ነበር ስልኩን ያስቀመጥኩት ከዛ መጻፉ ጠፍብኝ እና በጣም ብዙ ጊዜ እፈልገው ነበር… አሁን የኔን ታቱ ቅንድብ ቢያይ ምን ይል ይሆን እላለው አያስታውሰንም እንጂ፡፡ አሁንም እወድሃለው ዘሌ የልጅነት ክራሼ፡፡ 😘😘😘
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ልጆቻችሁን ከአይን ያውጣቸው❤❤❤❤
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ፍቅሮች ልጆቹ ሲያምሩ❤
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 Жыл бұрын
እነሱን ሳይ ማግባት አማረኝ ደሞ ወይኔ ታድለው መከባበራቸው ልጆቻቸው ዘሌ ምርጥ አርቲስት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@eyerusmulugeta4236
@eyerusmulugeta4236 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ልጆችህን ከክፉ ነገር ይከልልልህ 🙏
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 Жыл бұрын
ሐሪፍ ነዉ መነገርህ :: ዘላለም በጣም አከበርኩህ በእውነት
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 69 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 44 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 17 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 987 М.
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН