በቅዱስ ገብርዔል ብዙ ተዓምራትን አይተናል! ለመጀመሪያ ጊዜ ለውሻ ሽምግልና የተላከበት ቤት!

  Рет қаралды 749,070

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Ethiopian best couple Jr family life style in maraki weg by journalist gizachew ashagrie getnet

Пікірлер: 959
@marakiweg2023
@marakiweg2023 11 ай бұрын
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን!
@meram123
@meram123 11 ай бұрын
😂😂😂አወ አተኝ​@@የነኈነ
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 11 ай бұрын
አረ እኛም ስለምታዝናናን እናመሰግናለን በሳቅ ከስራ መልስ ከምከታተላቸዉ ሚድያወች መካከል አንዱ ማራኪ ነዉ ግን የዉሾቹ ነገር😂😂😂
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 11 ай бұрын
እኛምከልቤእንመሠግናለሕ ዘናፈታሥለምታረገን ኑሪልንወድማች
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 11 ай бұрын
በደንብ ነው እንጂ የምንከታተለው ዛሬ ደሞ ሩቷና ዬኒን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል በርቷ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TarikuTsegaye-z5f
@TarikuTsegaye-z5f 11 ай бұрын
Gezsha are youtube asjemregn erdagn please
@AtoMedia
@AtoMedia 11 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MedinaJemal-w8r
@MedinaJemal-w8r 11 ай бұрын
Erguz😅
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@meram123
@meram123 11 ай бұрын
❤️😂😂😂በላክ
@mesitube8396
@mesitube8396 11 ай бұрын
ደሞ ላይክ😂😂😂😂
@Helenbez
@Helenbez 11 ай бұрын
ይለይብኛል ገብርኤል ይለይብኛል 🙏 የቅዱስ ገብርኤል ስም ሲነሳ ማነው እንደኔ ደስ እሚለው የኔ አባት ጠባቂዬ ስምህ ሁሌም ከፍ ይበል 🙏 እነዚህን ጥንዶች ግን በጣም ነው እምወዳቸው
@Eildana
@Eildana 11 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ልጄን አድኖልኛል ተስየ የኔ አባት ክብሩን አንተ ዉሰድ❤🙏
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 11 ай бұрын
EGZABHER YEMESGEN❤🙏
@MihretBarcho
@MihretBarcho 11 ай бұрын
እልልልልልልል
@rahmatidrees-ds9fy
@rahmatidrees-ds9fy 10 ай бұрын
Manew gabrel? Fetariy weyinis fitur? Temelaki weyinis amlaki? Fatari kehona minin fetere? Adagn kekona minin adana? Isu fatari kahona isun man fetere? Isu fatari ka hona igziyabeher min lihon new? Gabrel adagn kehona ye igzabeher sira min lihon new? Mels ifaligalew❤
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
ልጅሽን ያዳነልሽ ጌታ ኢየሱስ ነው አዳኝ እሱ ብቻ ነው
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 11 ай бұрын
እኔም በቁልቢ ገብርኤል ፀበል ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 11 ай бұрын
እኔም በእምነቱ ድኛለው ለዛውም ሠው አምጥቶልኝ🎉🎉🎉ክብር ለእግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱ
@Yayenal-n4i
@Yayenal-n4i 11 ай бұрын
Yemiyadin manew ? ye egziyabiher lij kirstos yehonew eyesus getachin nw
@HabtamHabtamdejenu
@HabtamHabtamdejenu 11 ай бұрын
Amen
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 11 ай бұрын
ወይ ጴንጤ😂😂እግዚአብሔር በመልአኩ አያድንም??? ሐዋርያት እኮ በጥላቸው እራሱ ይፈውሱ ነበር እንኳን ገብርኤል ተብሎ የሚያድን ሀይል የሚሰጠው አዎ እግዚአብሔር ነው​@@Yayenal-n4i
@fikirflkir9471
@fikirflkir9471 11 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ገብረኤል በልጅ ይባርካችሁ😢😢❤❤❤❤❤❤
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 10 ай бұрын
Amen amen amen
@Makiba21316
@Makiba21316 10 ай бұрын
አሜን❤
@Blen-ss
@Blen-ss 5 ай бұрын
Lejoch ye egziabehair setotawoch nachew yelal kidus metsehaf lejin yemiset egziabehair becha nw
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 11 ай бұрын
የሚገርመው እነዚህ ጥንዶችእንደዚ አልጠብቃቸውም ነበር በጣም Humble ናቸው ደስ ሲሉ
@Meron7271
@Meron7271 11 ай бұрын
እርሱ ለረጅም ጊዜ እየናፈቀኝ ያላገኘሁትን ታላቅ ወንድሜን ይመስላል😢❤ ለዛም ሁሌም አያቸዋለሁ እናመሰግናለን ማራኪዬ
@GenetChannel-uo3rv
@GenetChannel-uo3rv 11 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 11 ай бұрын
​@@GenetChannel-uo3rvደምሪ ዉዴ ደመርኩሽ
@alutigraweti6819
@alutigraweti6819 11 ай бұрын
ደምርኝ ማኣረይ ደመርኩሽ❤​@@genetteshome3906
@GenetZelalem-l5r
@GenetZelalem-l5r 11 ай бұрын
Ly2 call l
@mulunehmoges4424
@mulunehmoges4424 11 ай бұрын
መንፈሳዊውን ህይወት ትንሽ ጨመር እያደረጋችሁ ስትሄዱ የበለጠ ተአምሩን ታያላችሁ። ለእስካሁኑም ምስጋና ነው። እግዚአብሔር የሰማዩን ህይወት ያሳምርላችሁ።
@RaaNee-c6y
@RaaNee-c6y 11 ай бұрын
Yeni absari gebreal abateiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 11 ай бұрын
እኔም አባቴ መድሃኔአለም የተወለድኩበት ከመኪና አደጋ የተረፈኩበት ልጄን የወለድኩበት ቅዱሰ ሩፋኤል ደግሞ ሚሰጥረኛየ የነገረኩትን ቶሎየሚያሳካልኝ
@MangsetEshete
@MangsetEshete 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 11 ай бұрын
ካፕሎቹ ደስ የሚሉ እና ጎበዞች ናቸው, መልካም አርአያ የሚሆኑ ናቸው። ኢንስታግራም ላይ ፎሎወራቸው ነኝ። ልጅ እንጂ ውሻ አገር, ካምፓኒ, ስም አያሰቀጥልም ቢያስቡ, የውሻ ፍቅር መቼም ማንም አይጠፋውም። ባህል ላይ ጥንቃቄ አድርጉ, አበሻ ቀልድ አያውቅም።
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 11 ай бұрын
ሩትና ዮናስ ያለዛሬ አላውቃችሁም፣ ግን በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ድጋፍና ዕውቅና ያለው የ5 እና 6 አመት ህይወት ያላችሁ ወጣቶች መሆናችሁን ተረድቻለሁ። ዮናስ በጣም አፍቃሪ ይመስላል፣ ያመናችሁት ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻችሁን ያሳምረው!
@betty-2121
@betty-2121 11 ай бұрын
የምር የሚኖሩ ጥዶች ያስታውቃሉ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ 😍😍
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 11 ай бұрын
የኔ ገብርኤል ❤ ተነግረው የማያልቁ ነገሮች በገብርኤል ቀን ተደርጎልኛል የተወለድኩትም ሐምሌ 19 ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በደሰታ ኑሩ🙏😍😊
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 10 ай бұрын
ትልቁ ማመን ነው ደግሞ እኮ ቅ ገብርኤል ነው ያጽናቹ❤
@genayal4277
@genayal4277 11 ай бұрын
ገብርኤል አባቴ ለኔም ታምር ሰርቶልኛል አሁንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 11 ай бұрын
ዮናስና ሩት ደስ ትላላችሁ የወጣት ጠንካራ ናችሁ ከምንም በላይ የቅዱስ ገብርኤልን ተዓምር ያላችሁ ወጣት ባለሀብት የቅዱስ ገብርኤል አምላክ በጤና በመልካም ትዳር፣ በልጆች፣ ይባርካችሁ፡፡ ለሌሎች እንድኖሩም ጭምር ያድርጋችሁ፡፡
@holyvision6455
@holyvision6455 11 ай бұрын
Wow really እንዴት ያለ ፍቅር ነው ይሄ የክርስቶስ የሆነ የመስቀሉ ፍቅር ነው በእውነት ተባረኩ ፍቅሩ ይጨምር መታመኛችሁ እግዚአብሄር ኑሯችሁን እግዚአብሄር ይምራው።😅
@AbebawTsega
@AbebawTsega 11 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ግዞዬ የኔ ምርጥ ወንድም በጣም የምወዳቸውን ጥንዶች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ። በርታ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 11 ай бұрын
ለፈጣሪና ለፍጡፍ አንድ ላይ ምስጋና አይሰጥም ።
@AbebawTsega
@AbebawTsega 11 ай бұрын
ይቅርታ አልገባኝም ???? እማፍቅር ማለት እመቤታችንን ነው እሺ ።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 11 ай бұрын
@@AbebawTsega እመቤትሽ ሰው ናት እማ ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ግዛቸው ሩቷን እና ዬኒን ስላቀረብክልን በጠማ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@b.geberu3563
@b.geberu3563 11 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ሳያችሁ በጣም ነው የምታምሩት ጨዋዎች ናችሁ።ግን አንድ ነገር ልበል ሽማግሌ ላኩ ለቤተሰሰብ ክብር ነው የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ይረዳችሁ ዉለዱ ክበዱ Baby is on the way🙏🙏🙏
@zainabyzz
@zainabyzz 11 ай бұрын
እህትና ወድም ነውኮ የሚመስሉት❤❤ ደስይላሉ አይለያቹህ
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 11 ай бұрын
Ayegerememe enem endeza new yetesemagn seyaeru
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 11 ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር ሆይ እኔም አሁን ምንም ሠደት ብሆንም አሥር አመታችን ነው ግን አሁን ልመልስ 9 ወር ይቀርኛል እሄዳለሁ እና አራት ኪሎ ገብርኤል ተሣሥ ገብርኤል ሚሊቴሪ ለብሼ ገብርኤል ሆይ ብየ አለቀስኩኝ ከዛ በሠዓቱ በደቂቃው ተደወለልኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመሠገን ........ሰጠኝ .....ይቀጥላል
@asterfantahun7826
@asterfantahun7826 11 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ! እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ማርያም በልጅ ይባርኳችሁ! ደስታችሁ እጥፍ ይሆናል
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 11 ай бұрын
ታምራላችሁ ከክፉ አይን የምወደው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ❤
@Makiba21316
@Makiba21316 10 ай бұрын
አሜን
@bitybity4949
@bitybity4949 11 ай бұрын
ወይኔ የውሾቹ ነገር በሳቅ ሞትኩኝ የምር😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@alemtsehaykibertalem
@alemtsehaykibertalem 11 ай бұрын
ቅዱሥ ገብርኤል ሁል ጊዜ ጠባቂየ ነዉ
@መሢየባባሸጋእናት
@መሢየባባሸጋእናት 11 ай бұрын
እኔም የማፈቅረውን ሰው ያገኝሁት የገብርኤልጨቀን ነው❤ ቅዱስ ገብርኤል የኛንም ሂወት ይቀይርልን😢
@Dawntiwa
@Dawntiwa 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ጥንዶች እረጋ ያሉ እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛዉ የኔ ዉቦች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤😊😊😊
@hanatesfaye4289
@hanatesfaye4289 11 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የገባበት ቤት እጅግ የበረከት ቤት ነዉ ❤ተባረኩ
@HabtamHabtamdejenu
@HabtamHabtamdejenu 11 ай бұрын
Amen
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 11 ай бұрын
የልጅ አዋቂዎች ናቸው።ረጅም ዕድሜ
@argaasefa1146
@argaasefa1146 11 ай бұрын
እናንተ ጀግናዎች ናችሁ ተምሳሌቶች አው ይሳካላችሁ አሁንም ይርዳችሁ ጀግናዎች ናችሁ ሁሉም ያድንቃችሁ።
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 11 ай бұрын
ትዳራችሁ እንደምታወሩት ከሆነ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡ ወንድሜ እጅህ ላይ የሚታየው ታቱ እጅግ የሚያስፈራ እና የሆነ መጥፎ አምልኮ የምትከተል ትመስላለህ የማንኛውንም ዓየነት ሃይማኖት ተከታይ ብትሆንም ይህ ታቱ የሚደገፍ አይደለም በትዳራችሁ ልጆች ሲመጡ እንደዚህ ዓይነት ከኢትዮጵያዊነት ውጨ የሆነ ነገር ማየት እጅግ በጣም ጥሩ አይደለም በፀሎት ይህንን ታቱ ማጥፋት ብትችል መልካም ነው፡፡
@genayal4277
@genayal4277 11 ай бұрын
ስታምሩ ሁለት ቆንጆዋች እምነታቹን ጠብቁ ገብርኤል ይጠብቃቹ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 11 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ በተለይ ወንድየው ንግግርህ የሚያረካ ሁለመናህ ደስ ሲል እምነትህን ማክበርህ ቤተሰብህን ማክበርህ ሴቷ ደገሞ ትንሽ ፈጠን በይ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 11 ай бұрын
ልጅ ውለዱ ክበዱ በጊዜያቹ ተጠቀሙበት ወይ ስንት የተቸገረ አለ ልጆች አሳድጉ ለውሻ ያላቹ ክብር ያህል አስፓልት ላይ የተጣለው ልጅ ያሳዝናቹ እዘኑለት ለማን ቅድሚያ መስጠት እንዳለብን እንወቅ
@GenetChannel-uo3rv
@GenetChannel-uo3rv 11 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 11 ай бұрын
ውጭን እንምሰል ብለው ነዋ ከሰው ለእንሳት እዚማ ያማልከስሳጋር ብዙነገር ይሰማል
@KcoJfi
@KcoJfi 11 ай бұрын
የኔ ሓሳብ ተፅፎ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውሻ ከማሳደግ በጎዳና ያል ልጆች ቢያሳድጉስ ብየ እያሰብኩ ነበር😌
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
😅😅😅😅ልጂ ከወለደች ለኔ ያላት ፍቅር ይቀንሣል ብሏል😅😅😅 ሆሆሆሆ
@qwerty-ol2pz
@qwerty-ol2pz 11 ай бұрын
Shut up anchi aytesh zm blesh adel yemtalfiw
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 ай бұрын
ግዞ እነዚህን መልካም ልጆች ስላቀረብክልን በጣም አመሰግንሃለሁ::🙏🏽 ላንተም መልካም ትዳር እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ::
@aben266
@aben266 11 ай бұрын
ፈጣሪዬ እንዲህ ያለ ፍቅር በሁላችን ቤት ይኑር
@AschalechfkruMakango
@AschalechfkruMakango 11 ай бұрын
እሩት ግን ብዙ ለፍላፊ አይደለችም ቁጥብ ናት❤😊
@አሃሚድያAhaMideya
@አሃሚድያAhaMideya 11 ай бұрын
የወጣት በጎ አድራጊ በጣም ነዉ ምወዳቸው ❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 11 ай бұрын
😢😢ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔ ልዩ ነው አባቴ የአምላክ ባለሟል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ😢❤❤❤ ንገስልኝ❤❤❤
@bestebeste9913
@bestebeste9913 11 ай бұрын
ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ደስ የምትሉ ፕንዶች
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 11 ай бұрын
ክቡር የሰው ልጅ ረክሶ ውሻ የከበረበት ዘመን ጌታ ማስተውልን ይስጠን 😢 ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤
@Beza-qi9wp
@Beza-qi9wp 11 ай бұрын
Atakabdu beka ufff kesew ensesa endemishal atawkum bezi zemen
@mesereteshetu2138
@mesereteshetu2138 11 ай бұрын
እንዴ ውሻ እመቤተታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርቅ ጫማዋ ነው ያጠጣችው የእግዝአብሔር ፍጡር ሁሉ ክቡር ነው ።
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 10 ай бұрын
ታድያ ክቡር ፍጡር እንኳን ቢሆን ጋብቻ መጋባት ኣለባቸው እንዴ እህት ኣለም ?​@@mesereteshetu2138
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
ዉሻን የፈጠረው እግዚአብሔር ነው ለሰው ልጅ እጅግ ታማኝ ወዳጅ ነው ከሰው የሚበልጥ ጓደኛ ነው ማስተዋልን ይስጥሽ ለአንቺ
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው በራሳቸው አለም የሚኖሩ ጥዶች ናቸው❤❤❤❤
@YimserachYimserach
@YimserachYimserach 11 ай бұрын
የዋህነታቸው ደስ ይላል በፍቅር ኑሩ 🙏❤️🙏
@tofikali9576
@tofikali9576 11 ай бұрын
መልካም ሚስት ህይወትህ ሚዛኑን እንዲ ጠብቅ ታደርጋለች
@iui44i22
@iui44i22 11 ай бұрын
በመቤቴ ምልጃ ውሻውን ባረከኝ ውሃ የጠማውን በጫማዋ ስታጠጣው እሽ ለኛ አይገባም በጣም ትልቅ ነው 😢😢😢😢❤❤❤ብቻ ብዙ ነው ።።።።።
@iui44i22
@iui44i22 11 ай бұрын
🐕🐕🐕🐕🐕😊😊❤❤
@tesfaymengesha
@tesfaymengesha 9 ай бұрын
des sitlu pls wiledu betachu endimoq god bles u ewedachuwalew
@userenter2635
@userenter2635 11 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች❤❤❤ውሾች ስላልተለመደ እንጂ ውሾች ከተላመዱ ከባድነው
@hirut139
@hirut139 11 ай бұрын
እውነት ነው ሴት ለቤቷ ነው እድገትን ትፈጥራልች ሰለዚህ ሴትን አዳምጡ ጥሩ ቤተስቦች ሰለሆናቸው ድስስስስ ብሎኛል ፈጣሪ ቤታችሁን አፅነቶ ያቆይ በርቱ ( ዋጋው ስንት ነው ቂጠማው ) ቻው
@እግዚአብሔርፍቅርነ
@እግዚአብሔርፍቅርነ 11 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ የኔ አባት ፈጥኖ ደራሽ❤❤❤❤❤🙏🙏
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 11 ай бұрын
እኔም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ በልጅ ይባርካቸው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@aliy274
@aliy274 11 ай бұрын
ልጅ አይወዱም ውሻ ይበልጥባቸዋል
@GenetChannel-uo3rv
@GenetChannel-uo3rv 11 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@alutigraweti6819
@alutigraweti6819 11 ай бұрын
​ደመርኩሽ ማሬይ ደምኝ
@Beryaa
@Beryaa 11 ай бұрын
@@aliy274 😂😂
@የልጆቼናፋቂዋ
@የልጆቼናፋቂዋ 11 ай бұрын
ምርጦቼ እንጀራ አልወድም ባልከው ልንገርህማ ወንድሜ ልጄ የአንድ አመት ልጅ እያለ ይበላ ነበር ወዲያው ጠላው በዛላይ ይፈራ ጀመር ልጄ ፅጉሩ እረዥም ነበር እስከ አራት አመቱ ከዛ አራት አመቱ ላይ ያንን ፅጉር ተቆረጠው ሙልጭ ተደርጎ እንጀራውንም መብላት ጀመረ እና ምን ልልክ ነው የሰው አይን ነው ፅበል እምነት ተጠቀም
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
😂
@Tsedeniyabelachew
@Tsedeniyabelachew 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ሚያነቃቁ ጥንዶች ናቸው ይመቻቹ ግዝዬም ሁሌ ምታዘጋጀው አምልጦኝ አያውቅም ሁሌም አንደኛ ምርጥ ጋዜጠኛ
@ergoyewagnew6281
@ergoyewagnew6281 11 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያአብዛላችሁ
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 5 ай бұрын
ይህ መዝናኛ ሳይሆን ኢትዮጵያ ማልቀሻ ነዉ ሃገራችን ከሰላም ማጣን ራስን እስከ ማኖር ተስኖቶ የምን ዉሻ ማሞላቀቅ ነዉ የራሳችሁን እንቁ እየጣላችሁ የባህር ማዶ ምናምንቴን ታደንቃላችሁ ቲሽ ወራዶች!!"
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
ስታምሩ ማሮች በጣም እምወዳችሁ ጥንዶች ማርያምን በልጅ ይባርካችሁ❤❤😊
@sarontadesse7468
@sarontadesse7468 8 ай бұрын
እሩትዬ የኔ ቆንጆ እህቴ ድሮም በጣም ነው የምወዳቹ ። እመቤቴን ከልቤ ነው።በጣም ቆንጆዎች ናቹ ።ጸጉርሽ ነው ግን ? የበለጠ እንድኸድሽ ነው ያረግሺኝ በዚ ኢንተርቢሽ በጣም አስተዋይ በል እንስት መሆንሽንም አይቼበታለው።በውበትሽም ሆነ በቁንጅናሽ አጉል አላቅራራሽም።ይሄ ካሊትሽ ተመችተኛል ❤እሩት እቺን የእግዚያብሔር ቃል አቃብያቹ ልለፍ። ❤ መ/ፀ ምሳሌ 31 - 30 ወይም ደግሞ መፀሀፈ ምሳሌ 30 - 31 ውበት ሀሰት ነው ደምግባትም ከንቱ ነው።ከዚ ሁሉ ግን እግዚያብሄርን የምትፈራ ሴት እሷ ትበልጣለች (እርሷ ትመሰገናለች)
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 ай бұрын
❤🎉እኔ ውሻ በጣም እወዳሎ ድመት ያለችበት ቦታ ግን ያስጠላኛል ኣሳድጋሎ ታማኝ ጓደኛ ነው🎉
@Nuhamen12
@Nuhamen12 10 ай бұрын
እንጀራ መብላት ከፈለግህ ከቤተክርስቲያን በእለት ሰንበት ከቅዳሴ በኋላ የሚሰጥ መክፈልት(መቅኑን) ለተከታታይ ሳምንታት ብትበላ እንጀራ በደንብ መብላት ትችላለህ
@stc6291
@stc6291 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥወጣት ባለትዳሮችናችሁ ከናተብዙወጣቶችይማራሉ ትዳራችሁን ፈጣሪይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eshetassefa676
@eshetassefa676 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ❤❤ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ميروميرو-ز5ن5و
@ميروميرو-ز5ن5و 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ቀሞሞችየ የኔ ጅግኖች ለኛ ደሞ ያማረና የተባረከ ትዳር ይስጠን 🙏 እኔም ውሻ በጣም ነው አምወደው❤
@GenetChannel-uo3rv
@GenetChannel-uo3rv 11 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 4 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላቅም በጣም ደስ ይሉኛል ስርአታቸው ለሰው አሳቢነታቸው ብቻ ይለያሉ አይለያችሁ ውዶቼ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 11 ай бұрын
መዝሙር 72 (Psalms) 18፤ ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የአምላክ መልክተኛ ነው እንጂ ተአምራትን አያደርግም ። ባይሆን እግዚአብሔር በመልአኩ በቅዱስ ገብሬአል በኩል ተአምራትን አረገልን ነው የሚባለው ። ተባረኩ 🙏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 11 ай бұрын
ለምንአያረግም በተሰጠው ቃልኪዳን ከአምላክ ብዙነገር ያረጋል ቅዱስገብሬልዬ አርጎልናል መናፍቅ እዛው ስለራስሽ እወቂ ለኛአታስቢ
@Beryaa
@Beryaa 11 ай бұрын
@@mihretmengestu2798ጭፍን ጥላቻሽን ወዲያ ጣይና እስኪ የተፃፈውን በስርአት አንብቢ ደግሞ መናፍቅ አንቺ የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል የምትቆርጪ መላእክት የእግዚአብሔርን ሀሳብ አስፈፃሚ ናቸው
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics 11 ай бұрын
eko, enesu egziyabiher redan newu eyalu yalut betedegagamy, riesu degmo lela, tru aymetam
@fase-man6355
@fase-man6355 11 ай бұрын
እና ይሄ እኮ የታወቀ ነው!! መልዓኩ በራሱ ሃይል ታምራትን አደረገልን እያሉ አይደለም እኮ የኔ እናት!! መልኣኩ በእግዚአብሔር ሃይል ታምራትን እንደሚያደርግ የታወቀ ነው!! ለምሳሌ ኢሳያስ 45፡17 ላይ እኔ ጻድቅ አምላክና፡ መድሃኒት ነኝ። ከኔ በቀር ማንም የለም ይላል!! ከእግዚአብሄር ሌላ አዳኝ እና መድሃኒት የለም። ግን መዝሙር 34፡7 የእግዚአብሔር መልዓክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፤ ያድናቸውማል!! ተብሎ ተጽፏል። መልዓክ በራሱ ማዳን ይችላል?? አይችልም! የይሄ የታወቀ ነው። ነገር ግን መልዓኩ ያድናቸዋል ተብሎ ተነግሯል። ግን በራሱ ሃይል እንዳልሆነ የታወቅ ነው!! እንግዲያውስ ለምን እግዚአብሔር በመልዓኩ በኩል ያድናቸዋል ነው መባል ያለበት እንጅ መላኣኩ ያድናቸዋል አይባልም ብለሽ መጽሃፍ ቅዱስን አልተቃወምሽም?????
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 11 ай бұрын
ተሳድበሽ ለገብርኤል ጠበቃ መሆንሽ ነው?😂😂😂😂​@@mihretmengestu2798
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 8 ай бұрын
የምትዘክሩት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ አውሬ ይጠብቃችሁ በጣም ጎበዝ ወጣቶች ናችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ አሜን
@ሰናይትታዬግብርማርያም
@ሰናይትታዬግብርማርያም 11 ай бұрын
ውይ ስታምሩ አማኑኤል ይጠብቃቹ።
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Many more blessings to the humble and beautiful couple
@betelmulu4897
@betelmulu4897 11 ай бұрын
እንደ እድሜያቸው ገና ወጣቶች ናቸው ስለ ልጂ ስራ ስራ አርጋችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ❤ስለምንወዳችሁ ነው
@GenetChannel-uo3rv
@GenetChannel-uo3rv 11 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@LijSuzi
@LijSuzi 11 ай бұрын
ወልደዋልኮ ውዶቸ 😅😅
@matusala8322
@matusala8322 11 ай бұрын
ልጅ የራሱን እጣፈንታ ይወሰናል ተብሎ ዝምብሎ አይወለድም:: ቤተሰቦቻችን መከራ አይተው እኛን አሳደጉ እኛም መከራ እያየን ልጅ እናሳደጋለን:: መከራ እድል ሆኖ ልቀጥለን አይገባንም:: ወጣቶች ዝግጁ ስትሆኑ ልጅ ውለዱ:: ወላጅ መሆን ስፖርታዊ ውድድር አይደለም 👌
@ועח
@ועח 11 ай бұрын
ካአይን ያውጣችሁ ፈጣሪ 🙏❤❤🇪🇷
@mengistuosamo5616
@mengistuosamo5616 10 ай бұрын
Wow I love what the real believe In ..what an relationship keep it up may GOD BLESS YOUR LIFE WITH MORE❤❤❤
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁና ትህትናችሁ ደስ ይላል
@sarontadesse7468
@sarontadesse7468 8 ай бұрын
እሩት እና ዬኒ መስራታቹ እና ለማደግ እንደዚ ያለረፍት መሮጣቹ እና መድከማቹ ደስ ይላል እሩት የናተ መግባባታቹ እና እንዲ መከባበራቹ ለብዙ ኢትዮጵያውያንኖች እና ለአፍሪካውያን ብሎም ለዓለም ሁሉ ተምሳሌቶች ናቹ።እንዳ እመቤቴ የድንግልማርያም ልጅ መጨረሻችሁን ታሳምርላቹ። አሜን አሜን አሜን ይባላል። እሩት ከናተ ሂወት ብዙ ነገር ተምሬአለው እሩት እናተ የምትጠቀሙት በ1ስልክ ነው።በጣም የሚገርማቹ 1 ጓደኛዬ አግብቶ እና 1ልጅ ወልዶ ነው አብረው ወደ6አመት ኖረዋል የ5አመት ወንድ ልጅ አላቸው አሁን ተጣልተው እና ተለያይተው እሷም እናቷ ቤት ልጇን ይዛ ትኖራለች።
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 11 ай бұрын
በጣም ደሥ የምትል ልጅ እውነት ረጋ ያለች ዋው
@hanamaraki6034
@hanamaraki6034 11 ай бұрын
Betam yemewedahew ❤❤❤❤ maraki aun gena sew ayeke
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 11 ай бұрын
ወይኔ:እባዬጥብ:እኪልነው:የሳኩት:የውሾቹነገር😂😂😂❤:ለማንኛውም:ጥዶችስታምሩ:ግዞዬ:ሥወድህ❤❤❤
@ethionitsuhfker3722
@ethionitsuhfker3722 11 ай бұрын
ምንም ማለት አይደለም የኔ ወንድም ከተወለደ እንጀራ በልቶ አያውቅም በዳቦ ነው የኖረው❤❤❤ ከአይን ያውጣቹ ቆንጆዎቹ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መደማመጥ በእውነት መዋደድ እግዚአብሔርን ማክበርና መፍራት እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ውለድ ክበድ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም
@Salam-th7kq
@Salam-th7kq Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይለይብኛል😥🙏 የኔ ልዩዎች ደስ ይማል ፍቅርምች❤❤
@betty-2121
@betty-2121 11 ай бұрын
ውሻ በጣም ደስ ይላሉ እኔ በምኖርበት ሀገር ከልጅ ቀጥሎ ውሻ ነው ሶስተኛ ሴት ነች በጣም ነው የሚወዱት ውሻን
@ayuhenisho6794
@ayuhenisho6794 11 ай бұрын
fffff
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 5 ай бұрын
ማርያምን እኔ በጣም ነው ምወዳቸው እነኚን ካፕሎች ፍቅር ናቸው በተለይ አረጋውያን ሲያበሉ
@GhghGgui8
@GhghGgui8 11 ай бұрын
ቆይ ግን መስቀል የማታደርጉት ነገርስ እረተው መስቀል ክብራችን ነው አድርጉ😔
@cascadeanalog320
@cascadeanalog320 10 ай бұрын
Betaam Debarii
@KidyAbebe
@KidyAbebe 11 ай бұрын
ቅዱሰ ገብረኤል ይጠብቃቹህ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 11 ай бұрын
ሁለነገርሽ ሲያምር በተለይ ፀጉርሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ ይሄንን ፕሮግራም ሁሌ በጉጉት እሚጠብቅ ❤❤❤❤❤ስወዳቸው❤❤❤
@saragirma5196
@saragirma5196 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል ቀባጥ ነበር የሚመስሉኝ ❤❤❤❤
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 11 ай бұрын
❤በጣም ነው ደስ የምትሉት! አብራችሁ አርጁ❤
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 11 ай бұрын
በጣም ምረጥ ጥንዶች ❤ግልፆች የቅዱሰ ገብረኤል ወዳጆች ❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 11 ай бұрын
ልጅቱ ስታምር❤❤😍
@miriamassefa2344
@miriamassefa2344 11 ай бұрын
Rutha is so cute and humble❤❤ Gn please try to talk the same like your husband bcuz you know a lot also your kind of funny gn beterefe betam des tilalachu esum he is supportive 👍
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 11 ай бұрын
የሰርግ ፎቶ ተነሱ እና ቤተሰብ ጋር ተቀላቀሉ::
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 10 ай бұрын
ኧረ አትሳቱ ቀን ሁሉ የጌታ ነው የሚሰጥም የሚረዳም የሚጠብቅም እግዚያብሔር ነው ጌታ እኮ ተረሳ ደግም እግዚያብሔርን ደግሞ ማን አይቶት ነው የተነቀስከው ይሔ ጣኦቴ ነው በል ጌታ በፍጡሩ እጅ አይሳልም ያየውም የለም አትሳቱ በተረፈ ጌታ ከውሻ አባትና እናት ወደ ራሳችሁ ልጅ ይመልሳችሁ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኃለሁ
@BelnLove7164
@BelnLove7164 11 ай бұрын
ስወዳቸው እመቤቴ እረጅም የፍቅር እድሜ ይስጣችው
@ውዷዪቲብ
@ውዷዪቲብ 11 ай бұрын
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ። አስተያየት ልስጥ ገንዘብ ካላችሁ ልጅ ብታሳድጉ መልካም ነው በእግዚአብሔር ዘንድ ጥሩ ነው ለነፍስ ለስጋም ጥሩ ነው ብዙ ልጆች እናት አባት የሌላቸው አሉ እእንደምታነብት ተስፍ አለኝ😍😘😍
@NetsanetFseha
@NetsanetFseha 7 ай бұрын
ine betam new yemiwadachw gin lijii wuladu indane sam end liya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanteshome2061
@kalkidanteshome2061 11 ай бұрын
ታድላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@jitu6130
@jitu6130 11 ай бұрын
ይለይብኛል ቅዱስ ገብርኤል 🤲🤲
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН