ማሪና አትጠገብ ምን እያለች ነው🫢

  Рет қаралды 18,104

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 241
@ZuzuRebi
@ZuzuRebi Ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ አላህ ወቶ ተመቅረት ከድገትያ አደጋ አላህ ይጠብቃቺሁ ደምሩኝ ሀባይቦቼ
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
@@ZuzuRebi ደምሪኝ ማሬ
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg Ай бұрын
አሜንን
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ Ай бұрын
ደስ የሚለው ነገረ ከኢትዮ ዩቱፐሮች ላይ ስብስክራይቤን አንስቻለሁ ከወሎ ጀማል ከቡታጅራ የተንቢ ሲቀሩኝ ከሁሉም ላይ አንስቻለሁ ጀለፎች ጀማልም እያስጠላኝ ነው
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
ወላህ ልክ ነሽ አስጠሉ ሌላ አይዲያ አጡ ቢለቁ አዳይነት ነገር ኤጭ ከነቶፊቅ አይዲያ አልወጣ አሉኮ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei Ай бұрын
ነፍስ ወደ አሏህ ከተጠጋች ትረጋለች الرُّوحُ إِذَا جَأْتَ إِلَى اللَّهِ اطْمَأَنَّتْ
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
@@UmFarahRukaei ደምሪኝ ማሬ
@seada6206
@seada6206 Ай бұрын
እነሱም ድራማውን ይሰሩ እናተም ሸቅሉ እኛም እንሳቅ😂🤭
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ Ай бұрын
እኮ😂
@ruthruth8913
@ruthruth8913 Ай бұрын
ሳህ
@SumyaAlemu-z3l
@SumyaAlemu-z3l Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ኤ ወላህ
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ Ай бұрын
😂😂😂😂
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምረኝ,በቅንነት😅😅😅
@ekrutube
@ekrutube Ай бұрын
የሰው ባልና የሰው ትዳር የምታፈርሱ ሴቶች መጨረሻችሁ አይመር ምንአለ ሴትነታችሁ ባታረክሱ ቱ በቁማችሁ የሞታችሁ ሶፊ ጀግና ነሺ በርች👍👍
@GFf-se6te
@GFf-se6te Ай бұрын
ሰአዱዋ በጣም አጨረጨረሽ አሊ ተጠቀቅ የሴት ጉዋደኛ እሚባል ነገር የለም ሰአዱየ የኔ ጀግና እኔም አልወድ መስሚያየ ጥጥ ነዉ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Ай бұрын
😂😂😂😂አሊ የምትናገራቸው ቃላቶች እንደ አባቴ ነህ 😊😊😂😂😂
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Ай бұрын
አሊ ልክነው የሚለውን ስሚ ሰአዲ የሰውነውር አትከታተይ በራስሽ አይዲያ ስሪ እሽ
@sbjl_9315
@sbjl_9315 Ай бұрын
ሰአዱ ቡና እያጠጣሽው አይሻልምነበር 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr Ай бұрын
ደምሪኝማሪ
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ Ай бұрын
ሰሞኑን መኪና ይዞ አይተዉት ነዉ አትፍረዱባቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
እንደማመር
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz Ай бұрын
ይዟል እንዴ መኪና እኔም አፈቀርኩት አድርሱልኝ😅😅😅😅😅
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ Ай бұрын
@rahmath-jd3fz እረ ዉኡኡኡኡ
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
😂😂
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
@@እናትሀገር-ኈ3መ ደምሪኝ ማሬ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Ай бұрын
ወይ አሊ እንደዝህ አይነት ነገር አትከታተይ አለሽ እኮ ሳአዲዬ ጓዴ ተከታተይ ባልሽን ጠብቂ😂😅😂😂
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
@@Fandshaፋንድሻ ደምሪኝ ማሬ
@KadjaJeddah
@KadjaJeddah Ай бұрын
ፊኪ እድትይው። ትቅምትለይ
@Raniymohemed
@Raniymohemed Ай бұрын
እረ ሰአዲ ልክ ነሺ ሶፊዪን አብሽሬ በያት ደውለሺ ለበጎ ነው
@galzamgal7940
@galzamgal7940 Ай бұрын
አይሰዲ 😂😂😂😂😂 እግዚአብሄር ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ ምርጥ ፋሚሊ👌
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y Ай бұрын
😂😂😂ተውፌቅ እኮ ማለት ሁለተኛው ሂኖክ ድቁ ነው ሶፌ ግን ስቱን,ችላ ነው የተቀመጠችው አላህ ገለገላት
@ለዛኤፍራታ
@ለዛኤፍራታ Ай бұрын
ሶፊም ዉሽማ ነች😅
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
​@@ለዛኤፍራታደምሪኝ ማሬ❤
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y Ай бұрын
@zahratube2 የገር ሸሌ ፈኪተብየዋ ሸሌ ለማኝ ሁለት ሸርሞጣ
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
​@@Sa3daSa3da-i6yደምሪኝ ማሬ❤
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
@@Sa3daSa3da-i6y ደምሪኝ ማሬ
@AhammedAhammed-p8u
@AhammedAhammed-p8u Ай бұрын
ሰአዱ እና አኢ ደስ ትሉኛላችሁ
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Ай бұрын
የወሬ ሱስ አላለም አሊ እኛም የወሬ ሱስ አለብን ሰአዲ ብቻ አደለችም😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉
@MadinaEhh
@MadinaEhh Ай бұрын
አሊ ክክክክአሏህዋ ባሌን ከሴቶች አይን ጠብቀዉ አደራ ክክክክ
@Aminatonlinemarket
@Aminatonlinemarket Ай бұрын
ሳአዲ ትክክል ናት
@EeEe-lj1gb
@EeEe-lj1gb Ай бұрын
መሻአላህ ቤትሺ ያምራል እህት
@ShkuSheku
@ShkuSheku Ай бұрын
ዋጥ አርጋው ብኖር ይሻል ነበር 😂😂 አይ አሊ የዋጡትን ነገር ለምን አወጣችው ወየው ሰአዲ አሳቃችሁኝ
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
@@ShkuSheku ደምሪኝ ማሬ
@ShkuSheku
@ShkuSheku Ай бұрын
@Fatumaweleyewa እሺ
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk Ай бұрын
😂😂😂. ሰአዲ. የኔ. ማር. የዮቱብ. ወሬ. ሰብስበሽ. ስማማ. ትያለሽ. አይ. አሊ. ምርጥ. ባል. ❤❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
እንደማመር
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz Ай бұрын
አሊ ተመችቶሀል ማሻአላህ
@زاويةالرسايل-ت7ض
@زاويةالرسايل-ت7ض Ай бұрын
እነሡም ይሸቅሉ እናተም ደህና አይደይ አገኝችሁ እኝንም አላህ ሂደይ ይሠጠን እና ወደእሚጠቅምን ያዙረን
@ፍቲያመሀመድ
@ፍቲያመሀመድ Ай бұрын
ሰአድ ጠብቅ አርገሽ መርምርይ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
የኔ የዋህ ሶፋ አምቃ ተቃጥላ አላህ አሥለፈለፋችዉ አላህ ይላቸዉ እሶንም አላህ ይጠግናት ኢሻአለህ ለሽላሊት መሀላ ያዉጣት አሁንም💔
@FbhcfcBhgfv
@FbhcfcBhgfv Ай бұрын
ሰአዳ እኮ ሀቅ ነዉ እምተዋራዉ🎉🎉🎉🎉 ትክክክል
@حواسكر
@حواسكر Ай бұрын
እረ ሳአዳ ሀሀሀሀሀ❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
አይ አሊ ዋጥ አርጋዉ ብትቀር ይሻላል😂😂 ሲጀመር ድራማ እየሰሩብን ነዉ እነ ማሪና 😎
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉🎉
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
​@maነይእንደማመርryamdawood5052
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
ነይእንደማመር
@Fawzia-c2l
@Fawzia-c2l Ай бұрын
ሰአድ የእኔ እሁድ❤❤❤😂😂❤😂
@haytube6877
@haytube6877 Ай бұрын
ሁሉም ወዶች እዴ አሊ ቢሆኖ ምን አለበት
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
ደምሪኝ
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl Ай бұрын
እኔ ለራሱ ችየው እንጂ አፍቅሬዋለሁ ቶፈየ 😢 ❤❤❤
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg Ай бұрын
ስአዳ ትክክል የኔ ባል ቢለኝ አጋጨዋለሁ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Ай бұрын
አሊ ዋጥ አርጋው ቢቀር ይሻል ነበር አላለም😂😂😂
@sameerasame1612
@sameerasame1612 Ай бұрын
የለበሽዉ ያምራል
@FaezaMohammed-r7p
@FaezaMohammed-r7p Ай бұрын
ጎድነው ገናዙአለ ልክነህአሊ😂😂😂😂😂ሶፊሰንቱን ችላለቺእኮ😢
@Tayba-u7q
@Tayba-u7q Ай бұрын
አሊ የምር ጥሩ ሠው ነው
@AhammedAhammed-p8u
@AhammedAhammed-p8u Ай бұрын
ሰአዲ ከሶፊ ጉን ሁኝ
@sikosilo9618
@sikosilo9618 Ай бұрын
ጡሩ በራሳችሁ ሙድ ፈታ አረጋችሁኝ❤
@EeEe-lj1gb
@EeEe-lj1gb Ай бұрын
ክክክክ❤
@Ihvhihg
@Ihvhihg Ай бұрын
ወይ ሳአድ የልቤን እኮ ነዉ የምትናገሪዉ😅😅😅
@tube6846
@tube6846 Ай бұрын
አህለን የሳዲና ያአሊቤተሰበ ለዩኩኝኝኝ❤❤❤❤❤❤
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
ነይእንደማመር
@meram123
@meram123 Ай бұрын
መቶ ሸ ገብታቸሁም ፍትፈታ ሁለት ሸ ሁነንም በሰው ፍትፈታ😂😂😂😂
@tube8181
@tube8181 Ай бұрын
ይቶብታልቦጨቁአይከፍልም
@meram123
@meram123 Ай бұрын
@tube8181 😂😂
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube Ай бұрын
እህቶቸ ደምሩኝ እኛም ትንንሾቹ እንደግ ወደፊት ጡሩእና አስተማሪ ነገር እሰራበት አለሁ የመዳምቅመሞች አብርን እንደግ
@فاطمةحسين-ر4ت
@فاطمةحسين-ر4ت Ай бұрын
اللهم صلى وسلام على نبينا محمد❤❤
@Hiat-t9p
@Hiat-t9p Ай бұрын
እኔ የገረመኝ የናተ ማሸቃበጥ😅
@seniyasemantube
@seniyasemantube Ай бұрын
አህለን ሳዲ🎉🎉🎉🎉🎉
@AllahWakil
@AllahWakil Ай бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉🎉 ወድሜ
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied Ай бұрын
ክክክዘንድሮ ስንቱአየሁት አኡዝቢላሂ አሏህይጠብቀን እዴዚህ ከተጨማለቀሂወት አሏህ ምንያቻይጌታነው ወንጄላችን በጣምበዛ እዴእኛስራሳይሆን በራህመትድረስልን እረሡልሡለሏአሊወሠለም አንድወንድልጅ እንዴት ሴት ለሡያልተ ፈቀዴች ከሚጨብጥ ግ ንባሩን በሚስማርቢመታ ይሻላልአሉ እያንዳድሽ እዩተጨማለቅሽ እኛንምእያወላጄልሽ የቀጣይ ትውልድእእያበበላሸሽ እያበላሸህ። በጣም የማዝነውግን የእናተልጆች ይሄንቪድወሲያውት አሊእና ሠአዳ እናተንአይዴለም ለሚጨማለቁት ነውያልኩት
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 Ай бұрын
እግሌ እድህአለ እድህአለች የሚለውን ወሬ ሥለሚወድ ተመልካች እናተም አይፈርድባችሁም
@wollo1630
@wollo1630 Ай бұрын
ጉድ በል ጎዴር
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ልጁ አፋጀሽኝ እንበል ወይ አፋጀኸኝ 😂😂😂😂😂
@HadeenKaleen
@HadeenKaleen Ай бұрын
አዝናናቹኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
አሊ ሚሰኪን ሰዉ ማማት አይወድም😂
@Hh-ov3nj
@Hh-ov3nj Ай бұрын
ማሻ አላህ ይጨምሪላች 😂😂😂
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Ай бұрын
ባይቀርባትም መውደድ አለ
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ Ай бұрын
ወንድ እደሴት ስለሰው ማውራት አይወዱም አትረብሺው አሊን ሰአዲ
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
ካሜራዉ እየተዟዟረ እራሴን አዞረኝ እኮ
@AhammedAhammed-p8u
@AhammedAhammed-p8u Ай бұрын
ሰአዲ ጉድ ስሚ የማሪና ባል ተክፍሎት ነው አሉ ባሏ ቶፊቅ ነው
@hdhhd8510
@hdhhd8510 Ай бұрын
@Semir71166
@Semir71166 Ай бұрын
ምን😂😂
@Marifa-r8c
@Marifa-r8c Ай бұрын
😂😂
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ Ай бұрын
እረ የሰሞኑ ንትርክ እደቀጠለ ነው😂😂
@HawaAli-d1h
@HawaAli-d1h Ай бұрын
አሊ አጠገብ ሴት አጠገብ እዳታደርሺ ሴት ሸይጧንነች
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Ай бұрын
አሊወድምእዳለህ😅😅😅😅
@AhammedAhammed-p8u
@AhammedAhammed-p8u Ай бұрын
ሶፊን ይካሷት ካሳ የፈለገችውን ሶቶች በድለዋታል ተውፊቅም ይካሳት ሶፊ ብዙ ደብቃላቸዋለች
@ለዛኤፍራታ
@ለዛኤፍራታ Ай бұрын
ካሳትና አግባት😅
@YemerSeid
@YemerSeid Ай бұрын
ዋጥአርጋውብቀርይሻላልአለአሊ❤😭😂😂😂😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Ай бұрын
ፍትፈታዉ ተጧጡፎ የለደ 🤣🤣🤣🤣🤣
@uaeteam6287
@uaeteam6287 Ай бұрын
ኢቶዬ እብድበዛየምር😂😂😂ምንነካችሁ😜
@KeriyaAbdalla
@KeriyaAbdalla Ай бұрын
አይ ሰአዲ አሊ ዛሬ ተይዛል 😂😂😂😂😂
@AhammedAhammed-p8u
@AhammedAhammed-p8u Ай бұрын
ሰአዲ የቶፊቅን ልጅ ጠይቂለት ተማሪና ልጅ አለው
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz Ай бұрын
ሴት ሀሜተኛ ናት አሊ እዳይለምድብክ ተቆጣት ወይንም እደፈረደባት ከኛው ጋር ትቦጭቅ ወንድ ልጅ የሴት ሀሜት ማዳመጥ የለበትም 😅😅😅😅
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
አይ,አሊ,,ውጣው,ብትቀር,አላለም,,, የወረ,ሱስ,,እሁሉም,,ላይ,አለብን🎉🎉🎉🎉
@tube-qb6xp
@tube-qb6xp Ай бұрын
ፍትፈታዉ 😂ማሻአላህ ቤትሽ ያምራል ሰአዲ
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
እንደማመር
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ Ай бұрын
ድራማው ቀጥሏል የማዳም ቅመሞችየ😂😂😂😂
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
ደምሪኝ እመልሳለሁ
@LaJs-o9d
@LaJs-o9d Ай бұрын
እኔየሚያሥቀኝ አሊነዉ😂😂
@KewnitaKewnita
@KewnitaKewnita Ай бұрын
ለአሊ የሴት ጓደኛ ሳይሆን ሁለተኛ ሚስት ነው ሚገባው😊
@Marifa-r8c
@Marifa-r8c Ай бұрын
አይ ሠአዲ😂😂😂 ዉነትሽን ነዉ
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
@@Marifa-r8c ደምሪኝ ማሬ
@ሰሚራይቱብ1
@ሰሚራይቱብ1 Ай бұрын
ተናከቱበትኮ😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@JrjjriKkjj
@JrjjriKkjj Ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ❤❤❤
@sikosilo7773
@sikosilo7773 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ስአዲ😂😂😂
@fatumaAdam-t8r
@fatumaAdam-t8r Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hfhfbdbx4445
@hfhfbdbx4445 Ай бұрын
እነሱ አፈቀሩጅ እሱ አፈቀርኩ አላላ ሊላም ይመጣሉ በእስልምና4ይፈቀድየለምደ 😂😂
@እሙሀፈሳነኝ
@እሙሀፈሳነኝ Ай бұрын
አሊዉንትህነዉአፈፈንሺአለ።በእሲልምና።ወድምየሴትጓደኛየለም።ሴትም።የወደጓደኝአይቻልላትም።እህጠላትይፈጠራልአላህንፈሩ
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 Ай бұрын
ግን አድሠው ቪደወ ሲሠራ ሁሉም እምቀባበለውነገር ምን ጉድናችሁ ለመሸቀል ማቀጣጠር ቱ
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Ай бұрын
ድራማነዉ አክልቡት
@samutube8551
@samutube8551 Ай бұрын
እኔም እህቴናት እያለኝ አልጋየ ላይ ነው ያገኘሗት ባል ተብየው ሆ
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z Ай бұрын
ቶፊቅ ግን ምን አስነክቷቸው ነው ምን አይተውበት ነው
@HawletMohammed-e3k
@HawletMohammed-e3k Ай бұрын
አረረረሰሠአድምንድነወየመቱዬው😂😂😂😂🎉❤❤
@azizahamid5317
@azizahamid5317 Ай бұрын
እሱጋቢ ይዞ አችናጠላ ይዛችሁ እየቆጫችሁ አይሻልም 😂
@yes1wv
@yes1wv Ай бұрын
ሰኣዳ የቤትሽን ድዛይን አሳይን
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Ай бұрын
ዋጥ አርጋው ቀርታ ቢሆን አሊ ከከከከከከከከ
@SaadaYusef
@SaadaYusef Ай бұрын
በውሪ ቁድርችው😂😂😂😂😂
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q Ай бұрын
እናተደግሞ ሶፍያና ተውፊቅ ሆናችሁብንአ 😅😅😅😅
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Ай бұрын
አሊእናሰአዳፍትፈታጀመራችሁ😂😂😂😂😂የረምላንአቋርጨነውየመጤሁት😂😂😂😂😂
@Menbar-w5r
@Menbar-w5r Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AminaAli-b2b
@AminaAli-b2b Ай бұрын
አታሽቃብጡ ትውፊቅ ባለትዳር አልነበረም ፈቅረኛ እንጂ አብረው ቢኖረም ትዳር አይድልም😂😂😂
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ Ай бұрын
ስአዲ እርጎዝ ነት የምትሉ ቅመሞች😮
@AmeenaIdhopia
@AmeenaIdhopia Ай бұрын
Kkkkkk😅😅😅
@aisyahaisyah3753
@aisyahaisyah3753 Ай бұрын
Saib marrrrr
@Fsfg-h5t
@Fsfg-h5t Ай бұрын
ቻናሏ ቀዝቅዞ ነው አይዲያ አጣች ሶፊ ጀግና ናት ቶፍቅ ከሶፊ ካተረክ የምር የእጂህን ማግኝትህ እፕይቀርም ሴት አልቅሳብህ ክብሯን አጥታማ
@sddaytttyy8668
@sddaytttyy8668 Ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@samutube8551
@samutube8551 Ай бұрын
እንዳትጣሉ እናተም ሰአድ ቀኑ ከፍቷል 😂😂😂😂😂
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Ай бұрын
አቤት ስአዳ ሰሞኑን ተታኝ ሆናለች😀😀
አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ #seadialitube
13:31
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
አልቃሻዋ ሶፊ ሞታለች አዲሷን ሶፊ ተዋወቋት @Sofiyaabdela6
48:56
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
19:03
ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ #seadialitube
10:32
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
ከጠፋሁበት መጥቻለው #seadialitube
8:36
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 50 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН