Maritu Legesse - Yegemasheral - ማሪቱ ለገሰ /ይገማሸራል - Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 1,155,629

Heni Tube

Heni Tube

6 жыл бұрын

Ethiopian Music : Maritu Legesse - Maritu Legesse - ማሪቱ ለገሰ /ይገማሸራል - Ethiopian Music 2018 (Official Video)
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
/ @henitube3560
Copyright ©2017 Heni Tube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "DR Abiy Be Esayas bet -የዶክተር አብይ ተራራ ላይ የነበራቸዉ አስገራሚ ቆይታ"
• DR Abiy Be Esayas bet ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 553
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 Жыл бұрын
የኔ እናት የወሎዋ ንግስት ሁሌም የማይቀር ድምፅ ትለያሽ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ ሁሌም እንወድሻለን ❤❤❤
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 6 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ ወይ አገሬ እችን የምትመስል አገር እያለችን ስደት ከማናውቀው አገር ለሁሉም ግዜ አለው ሃገሪ ሰላምሽ ይብዛ አዝመራሽ ያለምልም ሞቴንም ከሃገሬ
@hanawoldu9181
@hanawoldu9181 6 жыл бұрын
God Gob i love it
@seideshetie4266
@seideshetie4266 6 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ድንቅ የተፈጥሮ ስጦታ ድምፅ አቦቦቦ አይክፋሽ ኑሪልን በእውነት ምርጥ የኢትዮጵያ ቅርስ ነሽ
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 6 жыл бұрын
ድምፅ መረዋዋ የወሎ ንግስት እድሜሽ ይርዘም
@minaaminaa8962
@minaaminaa8962 5 жыл бұрын
kidist arisima enati kidi ፧ዋዉዉዉዉዉ
@khfgfu26
@khfgfu26 6 жыл бұрын
እናቴን ትመስይኝለሽ እናቴ ነው የሚትመስይው ድምጽሽም እናቴ በጣም ትወድሽ ነበር አሁን ግን እናቴን አሞብኝል ዱአ አድርጉልኝ በስው ሀገር ሀሳብ ልሞት ነው ማሪቱ ደስ ብሎኝል በዚ ዘመን ስላየሁሽ እናት
@azizaosman9486
@azizaosman9486 6 жыл бұрын
Khf Gfu allhe yaserlesh erazime edme linatoche
@glike6296
@glike6296 6 жыл бұрын
Khf Gfu ayezohe yena ehet egziabher enateshen yemareleshe
@khfgfu26
@khfgfu26 6 жыл бұрын
አሚን
@user-lt2sl7zl2i
@user-lt2sl7zl2i 6 жыл бұрын
Khf Gfu እግዛብሄር ይማርልሽ እናት አይዞሽ እህቴ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
Khf Gfu ኸረ አኔም እናቴን ነው የምትመስለኝ እናቴ በሂወት ስሌሌች ብቻ እህቴ አለመሆንሸን ተረዳሁ እናትሽን እግዜር ይማርልሽ የኔ ምክር ግን እንደምንም ብለሽ ለወርም አይቸሻት ነይ
@hijhkk9888
@hijhkk9888 5 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ ነሽ. ማረቱ የደሴዋ እድሜና ጤናን ይስጥልኝ እናቴ
@dinamillion1819
@dinamillion1819 6 жыл бұрын
ምርጥ የማይስለች ድምፅ :: የአንባስል ንግስት::
@user-my9ob8wl7m
@user-my9ob8wl7m 6 жыл бұрын
ድምፅ መሪዋዋ ባህል ወጎን የማቀይር ለዘመኑ ስልጣኔ እጅ ያልስጠች የወሎ ልጅ
@kkww552
@kkww552 6 жыл бұрын
Barhey
@user-ik8fy3di2k
@user-ik8fy3di2k 5 жыл бұрын
ባቲ ነኝ ከለሁበት ጣ
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
ዋውውው እድሜ ና ጤና ተመኝሁልሽ
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 6 жыл бұрын
ማሚየ ሂጂ እዲሜሽ ይርዘም ሽ አመት ኑሪልን
@vidmateyourutop9566
@vidmateyourutop9566 6 жыл бұрын
Hayat jemal ሀይ
@user-lb3it9lc9r
@user-lb3it9lc9r 6 жыл бұрын
የአምባሰሏ ንግሥት ምሥጋናችን ይድረሳት፤ ሰላሟን አብዝቶ ዕድሜዋንም ያርዝምልን።
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 7 ай бұрын
Best Music I Am Belive For Peace !
@samrikonjo9582
@samrikonjo9582 6 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ወሎዮ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አልልልል አማራነቲ ኩራቲ ሜሪቱ ስወድሸ እኮ የአምባሰል ንግስት አቦ ይመችሸ
@user-sh3vz3sx8e
@user-sh3vz3sx8e 6 жыл бұрын
የደሴዋ ማሪቷ ለገሰ ኑሪልን ውድድድድ
@fayzachreiss1954
@fayzachreiss1954 6 жыл бұрын
የኡስታዝ አቡበከር አህመድ አድናቂ ነኝ 023 4
@fayzachreiss1954
@fayzachreiss1954 6 жыл бұрын
የኡስታዝ አቡበከር አህመድ አድናቂ ነኝ 100000😃😙
@yuaweiyuawei3678
@yuaweiyuawei3678 5 жыл бұрын
ማረየ.
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው yeDesse aydelechim yeWuchale yeAmbasel enku nech!
@hayatr5199
@hayatr5199 4 жыл бұрын
@@Ethiohabtina አባሰልን ስለምትጫወት ነው የአባሰላ ንግስት የምትባለው እጂ የደሴ ልጂ ናት
@fg3053
@fg3053 6 жыл бұрын
አሁንስባገርላይ ስደትአስጠላኝ መቸየህንሀገሬእምገባው ሀገራናፍቀሺኛን እወድሻለሁ።
@almazabebe7185
@almazabebe7185 6 жыл бұрын
እናታችን አንድኛዋ ኢትዮጵያ ማለት አንቺ ነሽና እድሜና ጤና በሰፊዉ ያድልልን ነሪልን
@ahmedtube5670
@ahmedtube5670 5 жыл бұрын
የወሎ አባሰል ንግስት ብቻ ሳትሆኝ የኢትዮጵያ ንግስት ነሽ። Like
@marryalemalem4693
@marryalemalem4693 6 жыл бұрын
ዋው በዝህ እድሜው ት ድምጽ እንድህ ማማር አፌ ቁርጥትትህ ይበልልይ እናትየ
@alwajeehalwajeeh7297
@alwajeehalwajeeh7297 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያሙዚቃ
@bantamlakebelete2204
@bantamlakebelete2204 4 жыл бұрын
marry alem alem ማሪቱ.ለገሠእግዚያብሄርእድሜሽ.100አመትያርዝምልሽ
@sarahana7929
@sarahana7929 6 жыл бұрын
የባህል ንግስት ማርዬ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ባህልሽን ማንነትሽን የማትቀይሪ እውነትም ንግስት እኔም እችን የፍቅር ሃገር አንድ ቀን መጥቼ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ይህንን ይፍቅር ሃገር አየዋለው ማርዬ ውድድድድድድድ
@sweetesteyes0
@sweetesteyes0 4 жыл бұрын
አርድሮወቹ በናተ ይሁንባቸው የኢትዩጳያ ጥንት ድብን ይበል እውነት የፍቅር ጎዴኛየን አስታወሺኝ በጣም ነው እሚሰማው ሙዚቃወችሽን እናም ላመትባል የምትዘፍኛቼውን ሁሌ ነበር የሚሰማሽ እዴዛሬ አያርገውና
@rich-do4wz
@rich-do4wz 6 жыл бұрын
እባክዎትን እማ ቆርበው ሰግደው ለፈጣሪያቸው ይዘምሩበት ይህንን ወርቅ ድምፅ በተረፈ እድሜ ና ጤና
@mahamanyazewal6952
@mahamanyazewal6952 6 жыл бұрын
tkkl bleshal👍👍
@shewarobit8336
@shewarobit8336 5 жыл бұрын
#ዘርዬ የወሎ ቅምጥል,,,,,,!! እስኪ በእኔ ዕድሜ እንደው ልመርቅሽ እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ እንዲሰጥሽ!!
@user-ke5vm5ii3i
@user-ke5vm5ii3i 6 жыл бұрын
ኑሪልን እናታለሜ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ቸሩ መድሀኒአለም አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
እስኪ የሰሜን ሸዋ ልጆች ልያችሁ 👍👍👍❤
@user-ik3sr1hs6m
@user-ik3sr1hs6m 6 жыл бұрын
ማርየ የኔ ንግስት አሪፍ ሥራ ነው እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልሺ ♥️
@dx2651
@dx2651 6 жыл бұрын
ዋው የምራል
@esubalewgize160
@esubalewgize160 6 жыл бұрын
ዋው አሁንም ዕድሜና ጤናውን ያብዛልሸ ማርዬ።በዚህ ዕድሜሸ እንኩዋን ያ መረዋው ደምፅሸ አሁንም ማር ነው።
@hiwotakalu222
@hiwotakalu222 6 жыл бұрын
ምርጧ የደሴዋ ሸበላ ውድድድ😍
@phineausstclaire2361
@phineausstclaire2361 4 жыл бұрын
Maritu Legesse is the greatest singer of Ethiopia. This particular song lyric is the best I ever heard in my life. I tearup every time I hear it. Maritu used to visit my Mother in Dessie when she came from Albuko where she was born. I do not remember that incident because I was just a child. My Mother who is from Ambasel/Marie admired Maritu immensely. I followed suit and think of MARITU LEGESSE AND MARY ARMEDE AS THE GREATEST SINGERS/MUSICIANS ETHIOPIA EVER HAVE. Thank you Maritu, God Bless You with long and prosperous Life. Tecola
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ማርየ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አንችስትገቡ ሀገራችንንም ሰላም ይግባ ያረብ
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፋኝ ነች ምን አይነት ድምፅ ነው ጥሩ ስራ ሰራች 💫💫💫💫💫
@AyenewAregaofficial
@AyenewAregaofficial 6 жыл бұрын
ኑሪልን ማርየ እድሜ እና ጤናዉን ተመኘሁልሽ
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ ዋዉ ደስ ሲል ባህላችን 👉ሂጃለኝ ትዝታዉ እየታገለኝ በርች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ዘሪቱ ለገሰ💚💛♥ 💚💛♥ 💚💛♥ ሀገሬ ♥ትዝታዬ
@antenehgebeyehu7555
@antenehgebeyehu7555 3 жыл бұрын
ማሪዬ የኔዋ ቅመም እናት የሙዝቃው አለም አምባሳደራችን እድሜ በኩንታል እመኝልሻለሉኝ
@maryamlawand6047
@maryamlawand6047 4 жыл бұрын
እናታችን ባለሽበት ሰላም ሁኒልን እህ ሆድባሰኝ አሁንስ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ለሀገራችን ያብን የአላህ እናት ሀገሬ
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 6 жыл бұрын
የእኔ ውብብብብብ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለሽ እርጅም እድሜን ይስጥሽ የእኔ እናት ስወድሽሽሽሽሽ የወሎ ንግስት ማሪቱ ለገሠ
@nardostekle8705
@nardostekle8705 5 жыл бұрын
መቼ ነው አገሬ ገብቼ ምወደውን አግብቼ ምኖረው ኤጭ ስደት ሲያስጠላ
@meazimuluye890
@meazimuluye890 4 жыл бұрын
Ayizon ande ken ayikram
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
ስታምሪ ጆንጆ በዚህ የድምፅ ብዘምሪ በተለይ እንዴት ደስ ባለኝ
@user-vh2fu7oh6l
@user-vh2fu7oh6l 6 жыл бұрын
እስኪ የደሴ ልጆች የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ በናታችሁ
@sameeraethiopia6217
@sameeraethiopia6217 6 жыл бұрын
አሲ ወለየዋ የዴሴ ፍቅር
@user-vh2fu7oh6l
@user-vh2fu7oh6l 6 жыл бұрын
Sameera Ethiopia ውዬ ማርርርርር ሰላም
@natinati1714
@natinati1714 6 жыл бұрын
አሲ ወለየዋ የዴሴ ፍቅር ገጭሁሽ መልክና ውበቱን ሞልቶ ያደላቸው መገን የወሎ ልጅ ወለላ እኮ ናቸው
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 жыл бұрын
እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ H በጣም
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 жыл бұрын
♥♥
@alemhussenalemhussen7615
@alemhussenalemhussen7615 2 жыл бұрын
እድሜናጤና ይስጥሽ የወሎዋ ንግስት❤❤❤😘😘😘
@fevenwolloyewa1147
@fevenwolloyewa1147 6 жыл бұрын
የአምባሰሏ ንግስት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Ballsmer
@Ballsmer 5 жыл бұрын
እረ ማዘር ስታምሩ ምርጥጥጥ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 18 күн бұрын
Enat ena Abatochin Yestun Libisachin Green Yellow and red Flag One Ethiopia ❤❤.
@hayat4047
@hayat4047 4 жыл бұрын
እኔስ ምን ላርግሽ እናቴን መሳይ ስወድሽ ማርዋ እናቴ ስትናፍቀኝ አችን ሳይ እናቴን ያገኘሁት ይመስለኛል የኔ መፅናኛ እፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም እናቴ ነፍስሽን በገነት ያድርግልኞ ማርየ ላችም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥሽ ፈጣሪ ካችጋ ይሆን የኔ እናት ውድድድድድ ነው እማርግሽ በቀን አስር ግዜ ብሰማሽ እማትሰለች ምርጥ እናት እኮነሽ ማርየ ክፉሽን እዳያሰማኝ ምኖቴ ነው ማርየ
@getchamede2094
@getchamede2094 5 жыл бұрын
Wow wow.......wel come back legend Maritu Legese.......the voice still intact as it is before......long life I love it.
@liylabanitislamliyla4143
@liylabanitislamliyla4143 4 жыл бұрын
ወይ እናታችን እድሜሽን ያርዝምልን አገራችን ላይ የገባዉ ሴጣን አላህ ያንሳልን
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 жыл бұрын
ድምፅሽ ልዩ ነው 😍🇧🇯💚💛❤
@wassihunmasresha9381
@wassihunmasresha9381 6 жыл бұрын
The queen of Ambassel. What a great music! With great Love. I bought the original new CD.
@zaharahassan2046
@zaharahassan2046 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜናጤናይስጥሽ የኔውድአክስት በሰላምለሀገርሽ ያብቃሽ በጣም ነውየምወድሽ
@user-ni9nt8iq4c
@user-ni9nt8iq4c 6 жыл бұрын
እወነት ብለሻል ሞታችንን መቸም አይቀርልን ባገራችን ላይ ያርግልን
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
እንኳን፡ግባሽ፡አለምየ፡ብየሻለሁ፡🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞🌞🌞🌞🌻🌻🌻🌻💥💥💥💥💥💥💥💥
@naholyonas7616
@naholyonas7616 6 жыл бұрын
ደጉ የአገሬ ሰዉ ከአሁን በኃላ ደስታህን እንጂ ሞትህን አያሰማኝ💚💛❤😀😍💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rakrams3337
@rakrams3337 5 жыл бұрын
ምርጥዘፈነው እድሜይስጥሺ የሚገርምድምፅ
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 6 жыл бұрын
ያምባሰል የባቲ የትዝታ ንግስቷ መከበሪያች ማርዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
አቤት ድምፅ እናቴ ዋውውው በጣም ደስ ነው የምትይ ኑሪልን💚💛💜
@user-xw5bv8cm3i
@user-xw5bv8cm3i 5 жыл бұрын
ብስማው ብስማው አይስለቼኝም የኔ አንደኛ እድሜሽን ያርዝመው
@addis2653
@addis2653 6 жыл бұрын
ማሪቱዬ that’s real organic ስራ plus Henok behinds it means awesome job long life for both ትልቅ ምስጋና 🙏
@tesedeykassie5574
@tesedeykassie5574 5 жыл бұрын
የቤተ አማራዋ ንግስት
@user-vt4ds8ki8d
@user-vt4ds8ki8d 6 жыл бұрын
ደጉያገሬ ሰው የወዜልጅ ክብሬ ካንተጋ ያርገው ሞቴን ከሀገሬ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ የሄ መረዋ ድምፅ ዋው በጣም ያምራል የደሴዋ ሸበላ ውድድድድድድድ
@user-lk7nw9zx7m
@user-lk7nw9zx7m 6 жыл бұрын
የወለዋ አማራራራራራራ። አማራ ሰላማቹህ ይብዛ
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
የአባሰልዋ እንስት እንደዛሬ አያርገውና እያቴ ከልብ ትወድሽ ነበር አፈሩን ያቅልልላትና 😢😢😢😢
@user-pg6mz7bi5z
@user-pg6mz7bi5z 6 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው የወንዜ ልጅ ክብሬ ካንተጋራ ያድርገው ሞቴን በሀገሬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ያምባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ!!!!
@bingiherb
@bingiherb 4 жыл бұрын
Wonderful ! I'm falling in love with her and Ethiopia.
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
ብንስቅ፡ብንጫወት፡ተከሾችን፡እናውርደውም፡ያግራችን፡ፍቅር፡እደሾጣ፡ከዽቅ፡ድቅ፡ነው፡ድምጽሽ፡ግጥሙ፡💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤩
@user-py1pu4dw4k
@user-py1pu4dw4k 6 жыл бұрын
ስዴት አንገሽግሾኛል እናትወይ ሆዴን አባባሽው ሁሉም በሀገር ነው የሚያምረው ።
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 6 жыл бұрын
ኧረ ዳቦው እንደት ያምራል መቼም በልታችሁታል እንጅ ያማችሁ ነበር
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ማሚ ትወድሻለች ፣ማሪቱ ፣ ዚነት ሙሀባ ፣..ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ምነው እነጥላሁን፣ እዚህ ደርሰው ያሁኖቹን ዘፋኞች አይተልን በነበር
@user-nr7ur6vd6o
@user-nr7ur6vd6o 6 жыл бұрын
ዋው የኔ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ !
@luluhaile
@luluhaile 11 ай бұрын
ማርየ።።ድምፅ መረዋዋ።እድሜሽ ይርዘም እናቴ
@daniaeimam9047
@daniaeimam9047 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን በርችልን ማሪቱ የአንባሰልዋ ንግስት
@melbee5767
@melbee5767 3 жыл бұрын
PLEASE can I know the lyrics in english
@ginlemin1486
@ginlemin1486 6 жыл бұрын
ኑሪልን ማርየ እድሜ እና ጤናዉን ይስጥሽ!
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሠዉ ካተጋራ ያድርገዉ ሞቴን በሀገሬ እዉነት ነዉ እናመሠግናለን ፍቅር ሠላም ያብዛልን
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እረ ሃገሬ ተቀሰቀሰብኝ መጣብኝ አመሌ በሰላም በጤና ለሃገራችን ያብቃን አሁንስ ነፃነት እኩልነት አንድነት እረ ስንቱ ናፈቀኝ የሰው ሃገር መረረኝ እፍ ይህም ያልፋል!
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መሆን መታደል ነው ሀገሬ እድገትሽን እንጅ ክፉሽን አልስማ እማ
@RK-gh8vz
@RK-gh8vz 6 жыл бұрын
ኧረ ሀገሬ ናፈቀኝ።ማሪቱ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@aluseid5175
@aluseid5175 4 жыл бұрын
የፍቅር ሀገር ዴሴ ሁልግዜ ትኑር
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 6 жыл бұрын
ምርጥ ወደር አቻ የሌላትየአንባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ የኢትዮጵያ ቅርስ የሀገር የትውልድ ሀብት ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ኑሪልን !!!!!!
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
ውስጤ ተረበሸ ሀገሬ ቤተሠቦቸ ናፈቁኝ አደራ አምላክ ለመገናኘት አብቃኝ ከቤተሠቦቸ ጋር🙏
@siminish7572
@siminish7572 5 жыл бұрын
Wow betam des yela erjem edema ena tana yesteln
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 жыл бұрын
አይይ ድጎያገሬሰው ሄጀሄጀአለኝ ውሎ ድሴላይ እድሜና ጤና
@rihanakonjokonjo8632
@rihanakonjokonjo8632 6 жыл бұрын
እድሜየ ይሥጥልን!!
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
የባህላዊይ ሙዚቃ የጀርባ አጥንቶች ለኔ ዳምጤ መኮነን (ባቢ) ሄኖክ ነጋሽ; እንድሁም ሰይፉ ነጋሽ እነሱ ካሉበት ሙዚቃው ሱስ ነው በርቱ
@fikeryehun3449
@fikeryehun3449 5 жыл бұрын
ወይ ድምጽ ድንቅ ነው።
@tigistdemlew599
@tigistdemlew599 6 жыл бұрын
offffffffff የኛ፡ንግስት፡እረጅም፡እድሜ፡ያድልልን፡እናትዬ
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 6 жыл бұрын
እድሜና ጤና ያባሰል ንግስት እመኝልሻለሁ 😍😍
@aaoaaoao357
@aaoaaoao357 5 жыл бұрын
ውነትሽ ነውዥየኔእናት እድሜ ናጤናይስ ጥሽ
@genetyetewqhdlj8090
@genetyetewqhdlj8090 5 жыл бұрын
ስወዳት ማሪቱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሺ አለባበስሺ ሳብርብሺ የማትቀየሪ ሰው አችና አምሳል ብቻናቹህ ካርቲስት ያየሁት ባሀላቹህን የምታከብሩ
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 6 жыл бұрын
የወሎ አምባስል ንግስት ማሪቱ ለገስ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማ........ስላም ለአገራችን ፍቅር ለአገራችን ...ውድ የኢትዩ ልጆች ውድድድድድ......
@marieabejemola5360
@marieabejemola5360 4 жыл бұрын
ኡፍ ልቤ ተረበሸ ሺ አመት ኑሪልኝ
@bereketnega300
@bereketnega300 3 жыл бұрын
We love you from the bottom of our heart especially we woloian long live to ambassal's Queen
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 3 жыл бұрын
የዴሴ ልጅ ፍቅር ነዉ የዴሴ ልጆች ታድላችሇል ፈጣራችሁን አመስግኑ
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 Жыл бұрын
✍️🫶💫✨🌟👏איזה זמרת גדולה איזה קול כל הכבוד 🫶🫶🫶🫶💫💫✨🌟🌜🌕🌛✍️🕎💟🙏🌸💐🌕איזה כתיבה חן חן לכתובת את השיר משהו מיוחד 💫חג פסח חירות שמח ✍️🫶
@seideshetie4266
@seideshetie4266 6 жыл бұрын
ውብና አስደማሚ ከሆነው ድምፅሽ በተጨማሪ ምርጥ የባህል ልብስ አለባበሰሽ ባህልሽን የምታከብሪ በዘመኑ ፋሽን ያሐተበረዝሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ
@abebewutabachew4091
@abebewutabachew4091 4 жыл бұрын
Our Mather, our sister, we appreciate your job. Please sing for amhara. Please know for amhara. Enough saying wollo, gojam, gonder and shewa.
@biyaruk
@biyaruk 3 жыл бұрын
I just cry . ...what's amazing voice and poem
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 5 жыл бұрын
Beautiful song all of us in it thank you miss you are Ethiopian people treasure I really respected you
@selamngssa4268
@selamngssa4268 6 жыл бұрын
እማማየ ሺ አመት ይኑሩልን እንወዳችዋለን አቤት ለዛ ግርማ ሞገስ !!!!!!!!!!
@mastewalmitiku1715
@mastewalmitiku1715 5 жыл бұрын
Mary edmena tena yestsh
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 жыл бұрын
እህህ እኔም ሆድ ባሰኝ አይ ሥደት አይንህ ይጥፋ እንዲህ አረከኝ 😍😭😭😭
@bonnettuuethiopia5862
@bonnettuuethiopia5862 6 жыл бұрын
ዋው አይዞሽ የኔ ጀግና እንኮን ኖርሽልን ብቻ
@salemalreyami7867
@salemalreyami7867 6 жыл бұрын
አሜን አች የአማራ ንግሥት ነሽ እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@Gg-dj6br
@Gg-dj6br 6 жыл бұрын
ዋዉ እድሜ ለናቶች ድምፅሽ ያምራል እናት
@user-xd7op9oc7j
@user-xd7op9oc7j 4 жыл бұрын
መገን ወሎየ መሆኔ እድለኝ ነኝ
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 21 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 51 МЛН
Debkewalehu
8:04
Maritu Legese - Topic
Рет қаралды 206 М.