"የአደራ እስረኛ ነበርኩ"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ድንቅ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 111,970

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 477
@Selam694
@Selam694 Ай бұрын
የዚህልጅ ቤተሰቦች በተለይ ወንድሙ ለውጡን አይተው ለምስጋና እና ለምስክርነት ሲመጡ ለማየት ያብቃን 🙏
@saratadele9928
@saratadele9928 Ай бұрын
Amen❤
@user-ok7zm4ve5v
@user-ok7zm4ve5v Ай бұрын
amen
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN.
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AbenaSaol
@AbenaSaol Ай бұрын
AMEN!!!
@israelalge
@israelalge Ай бұрын
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 29 күн бұрын
Amen haleluya
@zekariasmekonnen8810
@zekariasmekonnen8810 27 күн бұрын
ይሄ ጥቅስ ራሱ ህያው ነው።
@fikirtedula5579
@fikirtedula5579 Ай бұрын
የኔ ኢየሱስ አንተ ምን ይሳንካል❤❤❤ ምስክርነቱን በእንባ ነዉ የጨረስኩት 😢😢😢
@rolandroland7057
@rolandroland7057 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ኡፈይ የዶክተር እጅ ሳይነካዉ ኢየሱስ ደረሰለት። ክብር ለስሙ ይሁን። ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ እንኳን ረዳህ
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294 Ай бұрын
Ameeen
@markosadem
@markosadem Ай бұрын
ዮኒ ምንም ልለው አልፈልግም ሺህ ዓማት ኑሪልኝ የኔ አባት
@fantucherna
@fantucherna Ай бұрын
አቤት የኢየሱስ ፍቅር እኮ ልዩ ነው 😢 ዛሬም ስለዚህ ወንድም እናመሰግንሃለን🙏❤❤❤
@bharadam550
@bharadam550 29 күн бұрын
666😂😂😂
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c Ай бұрын
እባካችሁ ፀጋው የረዳን ለዚህ ለእ/ር ስራ አንድ ሰው በወር ቢያንስ 100 ብር የማይቆረጥ ድጋፍ ብናደርግ የብዙ እናት እና አባቶች እንባ ይታበሳል ይህ መልካም መሬት ነው እንዝራበት ተባረኩ❤❤
@emebetshibiru
@emebetshibiru 25 күн бұрын
በትክክል ❤❤❤
@meseretfene5796
@meseretfene5796 Ай бұрын
ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ የእኛ አምልክ እሄ ነው በማንም መፍትሄ የታጣለት ጉዳይ በጌታ እንዲህ ይለመልማል ክብር ለአምላካችን ይሁን❤❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ዮንዬ አንተ ምልክት ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@sariytube
@sariytube Ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አንተ ሁሉን ቻይ ነክ እንወድሃለን ኢየሱስ ❤❤❤❤
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር Well come ሰላማችሁ ይብዛ ቅዱሳን በሙሉ!🙏🙌🥰🥰
@BernabasSeifu
@BernabasSeifu Ай бұрын
amen selamsh ybza beki
@KonjitMengistu-wy3oc
@KonjitMengistu-wy3oc Ай бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ይሄንን ልጅ ከቤተሰቡ ሲገናኝ አሳየን
@JesusJesusmaki123
@JesusJesusmaki123 Ай бұрын
ኦ እየሱስ የእግዚያብሄ ልጅ አንውድሀለን እናመስግነሀለንና ይህን ትውልዱ ሁሉ የእየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙርት ያድርገን ዮኒ የተባረክ እሁንም ወደከፍታ መውጣት ይሁንልህ ወረስው የሂድክበትን ቦታ ሁሉ❤ ❤
@bharadam550
@bharadam550 29 күн бұрын
666
@JesusJesusmaki123
@JesusJesusmaki123 29 күн бұрын
@@bharadam550 እንኮን ደህና መጣህ/ሽ እየሱስ ይወድሀል/ይወድሻል 😍
@bharadam550
@bharadam550 29 күн бұрын
@@JesusJesusmaki123 እንዳፂፊልኝ አንቺ መተታም የዲያብሎስ ልጅ
@JesusJesusmaki123
@JesusJesusmaki123 29 күн бұрын
አረ በየሱስ ስም ያድናል እየሱስ እመን በእየሱስ ክርስቶስ እና ነፃ ውጣ ካለህበት እስራት ትፍታለህ ያኔ የተናገርከው ንግግር ምን ያህል አፀያፊ አንደሁን ትረዳለህ
@bharadam550
@bharadam550 29 күн бұрын
@@JesusJesusmaki123 ኢሉሚናቲ
@yesakedagu
@yesakedagu Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ እኮ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው ኑ ወደ ኢየሱስ ዛሬም ስሙ ይፈውስል 🙏❤ ወንድሜ እንኳን ጌታ ራደክ🎉🎉
@cuttingstones2503
@cuttingstones2503 Ай бұрын
እክሊሎቻችን በየመንገዱ በየጎዳናው እያሉ እነሱን ከአዳኙ ከፈዋሹ ከመሀሪው ጋር ማገናኘት አቅቶን መመስከር አቅቶን ስንቱ ረገፈ ጎበዝ ተንቀሳቀስ ሰሚ ብቻ አትሁን ተግባር ላይም ተሳተፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bharadam550
@bharadam550 29 күн бұрын
666
@abigael7333
@abigael7333 29 күн бұрын
እውነት ነው
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Ай бұрын
አባ የማጥል የማተው የውስጥ ህመምን የምትረዳ ቁስልን ያለጠባሳ የምታድን ክብር በሰማይ በምድር ተጠቅልሎ ለአንተ ይግባ የምታሳርፍ አባት🎉🎉🎉🎉🎉 ዬኒዬ ዘመንህ ይለምልም የትውልዱ አባት ሰፍተህ መሔድ ይሁንል ክፉ አያግኝህ ገና ከዚህም በላይ ወጣቱን ትወርሳለህ የወለድካቸው ይባረኩ ይዚህን ልጅ ለውጥ ለማየት ያብቃን!!!!
@h.t9207
@h.t9207 Ай бұрын
እየሱስ ያድናል እሰይ እሰይ ጌታ እንኳን ነፍስህን ስጋህን ፈወሰው ገና በህይወትህ ብዙ ይሰራል ብቻ ከሱ ጋር ተጣበቅ ቤተሰብህ ባንተ መለወጥ ይፈወሳሉ ተባረክ ዬኒ እግዚአብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ🙏🏼
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n Ай бұрын
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድነናል አይዞ የኔ ወንድም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c Ай бұрын
እኔ እራሴ አሸባሪ ነኝ ያልከው ልጅ እውነቱን ተናግሮ እየሱስ ጋር ማደር ይሽላል ጎበዝ ❤
@soriyabelew6671
@soriyabelew6671 Ай бұрын
😂😆 😂😂😂😂
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር የአነተ ልጅ ስለሆኩኝ እኮረለው አመሰግናለው ክብር ይሁንልኝ በብዙ ሱስ ተስሮ ቤተሰብ የምቻገሩት አሉ አሁንም ወደ ቤትክ መልሰችው
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z Ай бұрын
አሜን አሜን ተበራኩልኝ
@almazgeberendrias5557
@almazgeberendrias5557 Ай бұрын
“እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤” - ሐዋርያት 10፥38❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Ай бұрын
ፍቅርና ታማኝነት ከቶ አይለዩህ፤ በዐንገትህ ዙሪያ እሰራቸው፤ በልብህም ጽላት ላይ ጻፋቸው። ምሳሌ 3:3 ❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
አዳኙ ታዳጊው ኢየሱስ😢😢😢😢😢😢😢
@MeseretLefebo
@MeseretLefebo Ай бұрын
የዝህን ልጅ ቤታሰብ ምስክርናት እንጠብቀለን ዮንዬ ዘመንህ ይበራክ
@selamtessema4917
@selamtessema4917 Ай бұрын
እንደ እግዚያብሄር ያለ ማንም የለም ክብር ለጌቶች ጌታ ይሁንለት❤❤❤
@tsebaotgetahun7016
@tsebaotgetahun7016 Ай бұрын
አቤት የምህረት አምላክ የርህራሄ አባት
@MintasnotTasfaye4005
@MintasnotTasfaye4005 Ай бұрын
ሰውን ቤቱን ማንነቱን ሃገሩን ሳታውቅ መልካም ነገር ካደረክ አባት እግዚአብሔር ይመልሳል❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Ай бұрын
የኔ ውንድም እንኳን ጌታ ታደገክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍😥😥😥😥😥
@user-katrynkulhman
@user-katrynkulhman Ай бұрын
ወይኔ ኢየሱስ ከአእምሮዬ በላይ በላይ ሆንክብኝ❤❤
@RozaTek
@RozaTek Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ያድናል ጌታ ይፈውሳል አሜን 🙌🙌
@user-mv9jx4oj6h
@user-mv9jx4oj6h Ай бұрын
ዮኒዬ ተባረክ አንተ የምድራችን በረከት ነህ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o Ай бұрын
ጌታ እኮ መልካም አባት ነው ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ
@LidiyaAbera-yv2nd
@LidiyaAbera-yv2nd Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ሰይጣን ከሰረ ለእግዚአብሔር የስራ ጊዜ ነው ትውልድ ሁሉ ኑወደየሱስ እሱ እረፍትና ሰላምን ይሰጣቹሃል እሱ ጋር ብቻ new❤️ እውነትኛ ደስታ ሰላም የሚገኝው ሌላው ሁሉ ለግዛው ደስታን የሚሰጥ መስል ነፍስህን ይከማሃል ጆሮ ያለው ይሰማ መዳን በኢየሱስ በቻና ብቻ ነው ዮን ጌታ ይባርክህ የመፍትሄ ሰው ነህ ስላንተ ጌታን እባርካለው እንወድሃለን 😘😘😘
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ምን ልበል ከሚናገረው በላይ ነው ዩኒ ጌታ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ፈጣሪ እንባ አባሽ አድርጎሀል
@TibletTefer
@TibletTefer 24 күн бұрын
የሩቅዬ በአምላኬበጣም ተስፋእንዳለኝ ታዉቃለክ ለስድስት አመት አንተን ለማግኘት ጥሬ ላገኝክ አልቻልኩም ጌታ ይባረክ በዮኒ አገኘዉክ ስለሁሉም አምላኬን አመሰገንኩት ዮኒየስድስት አመት ጥያቄዬ ባንተተመለሰልኝ ዘመንክ ይባረክ
@sabahabte2947
@sabahabte2947 Ай бұрын
ሰይጣን ሊያርድ ሊሰርቅ ሊያጠፋ ይመጣል። ሁሉ ቻዩ አባቴ ግ ን ሰማይና ምድር ያለ ምሰሶ ያቆመ ለኛ ሃጢያት የሞተ ምንም ሳንከፍል ህይወት ከነትርፉ ሰጠን ስሙ ብሩክ ይሁንንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AsnakuNiguse
@AsnakuNiguse Ай бұрын
እንደ እግዚሐብሔር ያለ ማንም የለም እንኳን ኢየሱስ ደረሰልህ ወንድሜ❤
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 Ай бұрын
ኢየሱስ ብቻሁም ጌታ ነው እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ቃሪ ዘመንህን ያለምልምህ ዮንዬ ፀጋ ይብዛልህ❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
እየሱስ ድንቅ አምላክ ነው ወንድሜ እንካን እግዚአብሔር ደርስልክ 😢ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፃናክ ይትክልክ ❤
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 Ай бұрын
እየሱስ ሁሉን ይችላል ስሙ ይባረክ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ ጌታ እየሱስ እንኮን ደረስለህ ወንድሜ your blessed yoni
@user-jd2hj6dm3v
@user-jd2hj6dm3v Ай бұрын
Owoow tank you Jesus 😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x Ай бұрын
ቃላት የለኝም ዮኒዬ ተባረክ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Hanna80331
@Hanna80331 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ያድናል 🙏❤
@kenubishbiniyam
@kenubishbiniyam Ай бұрын
ጌታ ይባርክ በአንተላይ ሁኑ ለብዙወች መፈታት ያደረገው ጌታ ይክበር አንተም ልጅ ዮኔየ ብርክ ብሎ ለትውልድ የተጠራህ ነህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
ወይ ጉድ ጌታ ሆይ ስለደረስክለት አመሰግናለው በጣም ስለዚልጅ የቤተሰብን ምስክርነት ለመስማትነው የጒጒውት ዮኒ እንኳንም ተወለድክ ለኢትዮጲያ ወጣቶች🎉❤
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu Ай бұрын
ወንጌል ይለውጣል 😢 ኢየሱስ ደግ ነህ❤
@kenubishbiniyam
@kenubishbiniyam Ай бұрын
ጌታ ይባርክ በአንተላይ ሁኑ ለብዙወች መፈታት ያደረገው ጌታ ይክበር አንተም ልጅ ዮኔየ ብርክ ብሎ ለትውልድ የተጠራህ ነህ
@hulubanet4191
@hulubanet4191 Ай бұрын
እውነት ነው በእናንተ እነደዚህ መሆን በጣም ብዙ ቤተሰብ መሰዋት ይከፍላሉ ።እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እንኳን ጌታ እረዳህ
@WeynshetYosef
@WeynshetYosef Ай бұрын
እየሱስ ስምህ ይባረክ
@SelameAylawe
@SelameAylawe Ай бұрын
የኔ እየሱስ የለያል የጌታ መሆን መታደል ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
እየሱስ ስሙ ይባረክ ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ፍፁም ፈውስ ይሁንል 🙏ዮንዬ ተባረክ 🙏
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዮኒ ተባርከሃል
@AminaNakanjako-ox9bp
@AminaNakanjako-ox9bp 23 күн бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ አገራችን አረንጓዴ ትሆናለች የደረቁ ተስፋዎቻችን የሚለመልማሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር ባንተ እየሰራ ነው እኔም በጣም አስቸጋሪ መኖራቸውን እማናውቅ ሶስት ወንድሞች አሉኝ እግዚአብሔር ካለ ከስደት ስመለስ እንደሚመጣ እንደሚፈወሱም ተስፋ አለኝ ጸሎትህ ለኛም ይድረሰን ❤❤❤❤❤
@GODISGOOD-tn4fe
@GODISGOOD-tn4fe Ай бұрын
ዕውነት ነው ሁሉ ሲተወን ከጌታ ቀጥሎ ቤተሠቦቻችን ናቸው አብረውን የሚቀሩት በህወቴ ያየሁት ነገር ነው
@etsegenettadelle8995
@etsegenettadelle8995 Ай бұрын
እየሡስ ጌታ ነው ዮንዬ ዘመን ሕ ይባረክ።
@user-qb3fd1uo1h
@user-qb3fd1uo1h Ай бұрын
ያኔ ውድ ልጅ አይዞህ ጌታ ረድቶሃል በርታ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሽፍን ያርግህ
@WudituTube
@WudituTube Ай бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@kedijaahmed5153
@kedijaahmed5153 Ай бұрын
12 መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ። 13 ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። 14 ሆኖም በመከራዬ ከእኔ ጋር ስለ ተካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ። ፊልጵ 4 :12-14
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 Ай бұрын
Yoniye my blessing ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደረሰል ውንድም ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን. ዩን ጌታ ዘመንህን ይባሪክ
@AshenafiEritiro
@AshenafiEritiro Ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን❤❤
@martaabebe8206
@martaabebe8206 Ай бұрын
ጌታ እኮ ደግ ነው❤❤❤❤❤❤
@mekidestadese869
@mekidestadese869 Ай бұрын
ኢየሱስ አባቴ ለነዚህ ወጣቶች ስለደረሰክላቸዉ ጠላት ዳበሎስን ስለተበቀልክላቸዉ አመሠግንሀለሁ ይህን መልካም ነገር ከማየት የበለጠ ምን የሚያስደስት ነገር ይገኛል ዮኒ ስላንተ ቃላት የለኝም ይህንን የመልካም ወጣት ስራህን ለማቆም በፍፁም ማሰብ የለብህም ገና ብዘ ትዉልድን ነፃ የሚያወጣ የእግዚያብሔር ኘሮጀክትና አላማ ያለዉ ነዉ እግዚያብሔር ዳርቻህን ያስፋ ዮኒ የበለጠ ለወጣቶች የምትዘረጋ ያድርግህ ጌታ ሆይ ተባረክ የምድሬን ወጣቶች እየጎበኘህ ስለሆነ አመሰግንሀለሁ
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 Ай бұрын
Ezgabeer yemasgen kebir le geta yehne yesus geta naw ameen ameen yoniyee tebarki yene wude ❤❤❤❤❤❤❤
@miretabayenehe8600
@miretabayenehe8600 Ай бұрын
ጌታ በየትኛዉ መንገድ እንደምማጠ አነዊቅምነ ሁሌም ደግ እንሁን
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew Ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን ጌታ እየሱስ ጌታ ነው እንደ እግዛብሄር ይለ. ማንም የለም ዮኒዬ በርታ
@genetbekele515
@genetbekele515 Ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር ድንቅ ዮንዬ ብዝት በልልን
@Biruk-um3vp
@Biruk-um3vp 26 күн бұрын
ጌታ ይባረክ
@sintayehugebreselassie2251
@sintayehugebreselassie2251 Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@heromenheri548
@heromenheri548 Ай бұрын
ጌታ ደግ ነው እንኳን ጌታ ለዚህ አበቃህ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን we really love you yoni
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 Ай бұрын
ክብር ለጌታ ለእየሱስ ይሁን ይሄን ልጅ የፈታህ ጌታ አባቴንም አስበውውውውው
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Ай бұрын
ወጣቶችን ለክርስቶስ ሰጣሁኝ ትውልድን ልጫወት የወጣ አውሬ ዜንዶ የተወጋ ይሁን
@MaartaaKumaa
@MaartaaKumaa Ай бұрын
እየሱሴ ከፍበል💗💗💗👏👏👏👏👏😢😢😢😢
@MusaratMusaratt-gy6vn
@MusaratMusaratt-gy6vn Ай бұрын
ማን ነው እንዴ እኔ ዮኒጋ እደው መማር የነፈቃው 😥😥😥
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እየሱስ ጌታ ነዉ ተባረኩልኝ በቤቱ ያኑራችሁ
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ
@tigabupetros9230
@tigabupetros9230 Ай бұрын
ዮኒ 1ኛ❤❤
@sinte335
@sinte335 Ай бұрын
ዮኒ ተባረክ ዘመኔ ይባረክ እንወድሃለን
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Ай бұрын
ዮኒዬ የተባረከ ዘመን ይባረከ በጣም እንወድሃለን💜💜💜💜💜🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 Ай бұрын
አቤት ጌታ ምን ይከፈልሃል?ተመስገንንንንንንንንን። እኔም በእህቴ ልጅ ዋጋ መክፈል አይደለም ደሜን ሰጠሁ ማለት እችላለሁ ።እኔ ያለሁት ዕርቅ ሀገር እሱ ያው ሀገሬ ላይ እናት የለው አባት ምንላድርገው ብዬ ከምጨነቄ የተነሳ በይ ጊዜው ፌስቡክ ቼክ አደርግ ነበር ሞቶ ፖስት የሚደረግ እየመሰለኝ እና ስፀልይ ጌታ ሆይ የዋጠውን የልቡን ቁልፍ አስተፋውና የንሰሃ ዕድል ስጠው እል ነበር ጌታ መልካም ነው ወግ ተው የገደሉት መስሏቸው ለሊት አስፓልት ተጥሎ ተገኝቶ ሆስፒታል ወስደው ዘመድ ደርሶ አሳከመው ቤትህ ሲባል ጎዳና የማከው ብር ለሱስ ነው። አሁን ግን ያው ተመልሶ ደህንነት እየተማረ ነው መልካም ወጣት ልኬው አንደኛ ዙር ተምሮ ተምልሷል ። ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የትውልድ አባት ያድርግህ ከዚህ በላይ። ጌታ የብዙ ቤተሰብ እንባ በአንተ እያበሰ ነው ተባረክ።
@messikarem2989
@messikarem2989 Ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤😊😊😊😊
@user-bd7xh4wx9v
@user-bd7xh4wx9v Ай бұрын
❣💓💓💗💖💝💘❤‍🩹❤🧡💛💚💙💜🤎🖤💯
@haregbabi546
@haregbabi546 Ай бұрын
አየሱስ ብቻዉን ያድናል ❤
@JhenCaballero
@JhenCaballero Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ❤እንዴት ድንቅ ነህ ነብሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄአችን ተመለሰልን ስምህ ይባረክልኝ አሜን❤❤❤❤
@user-qg8hv1er7z
@user-qg8hv1er7z Ай бұрын
ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ስለ ምህረት
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M Ай бұрын
አንዳንዴ ከምናልፍበት መከራ ይልቅ ሰው ማጣት የበለጠ ይጎዳል። እንኳን ነፃ ወጣህ ወንድሜ ። እንኳንም ፈውስ አገኘህ። ከጌታ ጋር ጸንቶ መኖር እንዲሆንልህም ጸሎቴ ነው ። በርታልን። እንወድሃለን ❤👋
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Ай бұрын
ዩኒየን የምትወዱ እራሳችሁም ሰዉንም እየጠየቃችሁ 1000000 Subscribe እናስገባ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 5 күн бұрын
ይህን የክፈትን ንቅሳት በዚህ ልጅ ላይ ያደረክ ያደረክበት ሰው በሀያሉ በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ አትፈራምን ፍጠን ውጣ ተናዘዝ ሀጥያትህን ጌታ እየሱስ ይቅር እንዲልህ ወደጌታ ና ከጨለማ ውጣ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 26 күн бұрын
ዘር ይባረክ።።።ዮኒ❤❤❤❤
@ronycell1590
@ronycell1590 Ай бұрын
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርታ የዲብሎስ ሥራ ፈርሶሃል ዮኒ ረዥም እድሜ ኑር
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Ай бұрын
Ayezohe wondem gena almeshem ❤ yoniye tehreke❤❤
@amelealemayehu2242
@amelealemayehu2242 Ай бұрын
ዩኒ ምን እንበል ጌታ እየሱስ ካንተ ጋር ሆኖ ያስደንቀናል የሰዉ ልጅ ከተጨነቀበት እረፍት ሲሆንለት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ከጌታ እየሱስ የተሰጠን ስጦታችን ነህ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WOW PRAISE GOD HALLELUJAH.
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze Ай бұрын
Woowowwowoow❤️❤️❤️❤️woowowowwo🍇🍇አግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጌታ ይሁን ኢየሱስ ይድናል ❤️❤️
@user-er2bc8hc2e
@user-er2bc8hc2e 23 күн бұрын
uffffffffffffffffffffffffffffffffff geta woyi timsgen wodem enkan dersik geta enkani tefiwosik❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr4ri5uj3z
@user-mr4ri5uj3z Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Ай бұрын
Amen,Geta new !!!
@yesus9981
@yesus9981 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አምሳግናልው ለዚ ዎንድሜ 🥰🥰💞🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@HilinaEndale-lo6mp
@HilinaEndale-lo6mp Ай бұрын
እግዚአብሔር ኦይ የኔ አባትንም አስበዉ እባክህን።ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ሰዎች በጌታ ለአባቴ ፀልዩልኝ🙏🙏
#በጌታ #ስሙት#ክርስትናን #ለመኖር @ZEMARISAMUEL
8:39
መልካም ወጣት
Рет қаралды 167 М.